ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዳዒ ካሊድ ክብሮም ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁ
ይቀርባል ኢንሻ አላህ
Sinfenoch Muslim bicha yikreb tilalachu ahunima ayin aweta sinfeninetachu
@@mametube4292 ይቅረብ
Ykrblnn
@@yonasalene2077 እናንተም የምትፈልጉትን መምረጥ ትችላላችሁ።
አላሁመ ሶሊ ወሰለም አለ ነብይና መሀመድ ስለላህ አለሂ ወሰለም
صل الله عليه وسلم❤❤
S A W🌹🌹🌹🌹🌹
Selelahualeyh weselem
S.A.W
S a w ❤❤❤
ጀግናዬ አሏህ ይጠብቅህ #ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_1121 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
👍👍👍👍👍
ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪዎች፡፡ እግዝአብሔር እስራኤልን አብዝቶ ይባርክ
@@misikerdegu5133 ድንጋይ ራስ
Dekrw@@misikerdegu5133
ሳህ👍👍☪️☪️☪️☪️
ማንያዘዋል የሃይማኖት መምህሮችን ቃለመጠይቅ ስታደርግ በጣም በአክብሮት መሆን አለበት ለምሳሌ አሳሳቅህን 🙏🙏
መምህር አቡበከር በጣም አከበርኩት። ሁሉንም አገላለፀ ወድጀዋለሁ። 1000 አመት ኑርልን።
❤❤❤❤
ድንቅ ሰው ናቸው ብዙ ነገር ተምሬባቸዋለሁ እንደ እሳቸው አይነት ሰው ቢበዛለን ሀገራችን ከችግሯ ፈቀቅ ትል ነበር ፈጣሪ አምላክ ያቆያቸው
ኡስታዝ የኔ ጀግና ነህ ክርስቲያን መሆኔ ከማድነቅ አያግደኝምማንያዘዋል አንተም ድንቅ ነህ
ዉድ ዎንድሜ አንድን ሰው ሲታደንቅ የስከቱንነ የእምነቱንም መገድ መፈተሽ ዎሰኝ ነዉ ብዬ አምነለው ፈጣሪ ሁለችንም የሀቅ ጎደና ይምራን
@MukemilMohammed-ij9kj ምንም የሚያስተች ነገር አልፃፍኩም ነበር ልክ ነህ ሰው በሰውነቱ ነው መወደድ ያለበት ነገር ግን መሬት ላይ እንደዛ እያደረግን ነው?አንተ እስኪ ከክርስቲያን አስተማሪዎች የምታደንቀውን ንገረኝ
@@kibretnathan5986 አይ ተቺተሃል ብየህ አደላም ዎንድሜ, እኔ ክርስታያን ሰው አንድ አካሌ ስለሆና ማንንም አነቅፍም,መንገዱንና እምነቱን እፈትሸወለው, እውነት ከሆና እከተለዋለው ግን
❤❤❤❤❤
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ፡፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው፡፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡ sura 5 51 እነዚያ ከመጽሐፉ ሰዎች የካዱት፣ አጋሪዎቹም በገሀነም እሳት ውስጥ ናቸው፤ በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ናቸው፡፡ sura 98 6(meshaf melew beluy kedan ena 4 wengelen nw )ከእነዚያ መጽሐፍን ከተሰጡት ሰዎች እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን የማያምኑትን፣ አላህና መልክተኛው እርም ያደረጉትንም እርም የማያደርጉትንና እውነተኛውንም ሃይማኖት የማይቀበሉትን እነርሱ የተዋረዱ ኾነው ግብርን በእጆቻቸው እስከሚሰጡ ድረስ ተዋጉዋቸው፡፡ sura 9 29 Engdi ke ayhud ketlo ante nk berta
ያጀመአ መቶሺ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤እንዲሜና ጤና ኡስታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅልን ያረብ
አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
Egizhabher yimesgen kirstyan laregen geta ❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ❤❤
th-cam.com/video/6b0pS3J5rTo/w-d-xo.htmlsi=jsP5rlj1wHVfW8GG
th-cam.com/video/nkteawcCM24/w-d-xo.htmlsi=hsdZfeyvgynET5Yo
Alhmdolilah
ለመጀመሪያ ጊዜ የ ማንያዘዋልን ፕሮግራም ተመስጭ ስጨርስ ዋው የአቡኪን አገላለጽ 100% l like it
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከ ጤናጋር ይስጥልን በጣም ነው የማከብሮት መልካም ኢትዮጵያውነቶ ሁሌም ያኮራኛል❤❤❤
ለሁላችንም ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም ለሁላችንም አብሮይስጥልን❤❤❤
ኡስታዜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይጠብቅህ ከእውቀት ጋር ማስተማር የምትችል ጀግናችን
በጣም ወድሀለው ኡስታዜ❤❤❤❤❤እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ❤❤❤
አሸባራ አሽቃባጪ
ሀቅን ማውራት ማሽቃበጥ ሆነ ዴ
@@misikerdegu5133ልቅ የሆነ አስተዳደግ ያለው ሰው እዲሀ ያስታውቃል
@@misikerdegu5133 xilachahin shafen argew dedeb
@@misikerdegu5133ሌላ መፃፍ አትችይም ማለትነዉ አች ገልቱ
ጣፋጭ አንደበት ወሳኝ ሰው ነው ያቀረብከው ዋው ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን👌👏
አሚን ያረብ እኔም ተመሥጨ በደሥታ ያዳመጥኩትኡስታዜ አቡኪአደበተ ጣፋጭ🥰
ማነው እንደኔ ኡስታዚ በሄደበት ሁሉ እየተከታተለ የሚሄድ 😅😅❤❤አሃህ ይጠብቅ አቡኪ❤❤
እኔ ❤😂
እኔ ወላሂ❤
እኔም ስወደው
Enem
Ene 😅😅😅
ጣፋጭ አዴበት👍❤ ኡሥታዝና አላህ እረጅም እዴሜ ከአፊያ ጋር ይሥጥልን ❤
ድንቅ የንግግር ችሎታ የጠለቀ እይታ ያማረ ስብእና .....ማሻአላህ 😊ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜን ከአፊያ ጋር 👈👆Aminnnn
ማነዉ ኡስተዝ አቡኪን አይቶ ሲሮጥ ያማጠ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አለህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ የአገር ተምሰሌት
እኔ
እኔ ተሠብሬነበር😂 ደምሩኝ🎉
🙋♀️😂
በጣም አመሰግናለሁ አዕምሯችን ሰፋ አድርጎ እንዲያስብ ከጠባብ አስተሳሰብ ወጥተን በአለም አቀፍ ደረጄ ነገሮችን እንድናስብ፣ እና ደግሞ ነገሮችን በቀናነት መቀበል እንደሚያስፈልግ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ማንያዘዋል እንዲሁም ኡስታዝ
የቀነጨረ አእምሮ ብሎ ስለተሳደበና ስለ ዋሸ ነው ምስጋናው??😃😃😃😃
ተወደደም ተጠላ እውነታውን ቁጭ ነው ያደረገው። ኢየሱስንም ሆነ እናቱ ማርያምንም ጭምር እውቅና ከመንፈግ አልፈው አምንዝራባ የአመንዝራ ልጅ ብለው በአስነዋሪ ሁኔታ ስማቸውን የሚያጠፉትን አይሁዶች እየደገፉ ለኢየሱስም ሆነ ለማርያም የሚገባቸውን ክብር የሚሰጡ ሙስሊሞችን የሚነቅፉ ጭፍኖች አዕምሯቸው ቀንጭሮ እንጂ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?@@NehadAnba
😂😂😂🎉🎉@@MubarekWaby
የማይረሳ ጊዜ የድምፃችን ይሰማ መአበል
ያን ጊዜ ሳስታውሰው አሁን ድረስ እንደ አድስ ይነዝረኛል
@@HayatAssen-k7uenemAbeso ustaz abubkeren ejun bekatena aserew tv lay yasayun eskahun emebaye yemetal
@@NejatUmerMohammed Masha Allah Allah yasadglshi
አትኛም ነበር ቢቢኤን ሳሰማ ያ ዘመን😢😢@@HayatAssen-k7u
ምን ብየ ልግለፀህ ኡስታዜ ብዙ ነገሬን ቀየርከዉ❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን እለማችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
This is the worst time Killing, displacing, kidnapping, taking private properties.
የሚገርም ስብዕና ነው በተለይ ስለ እስራዔል እና ፍልስጤም ገለፃዎት የሚደነቅ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጦት
❤❤❤
one like muhammed S.A.W❤❤❤
Sallallaahuwaallaam Sallallaahuwaallaam Sallallaahuwaallaam
❤ S ❤A ❤ W ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
S,A,W❤❤
እኝህን ኡስታዝ ባዳምጣቸው የማልጠግባቸው አንደበተ ርቱእ ናቸው ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
ወንድም ማኔ እንዲህ አይነት ታላላቅ የሀይማኖት መምህሮችን ስታቀርብ ለመድረኩ የሚመጥን ጥያቄ እንዲሁም ራስህን መቆጣጠርና ማድመጥ ልመድ በተለይ ሳቅህ የት ቦት እና ከማን ጋር በምን ሁኔታ ውስጥ መሳቅ እንዳለብህ በደንብ ልትሰራበት ይገባል በተረፈ ይሄን ትልቅ እንግዳ ስላቀረብክልን ያለልዩነት ሁላችንም ብዙ ትምህርት እንዳገኘንበት አምናለሁ እናመሰግናለን
ሣቁሥ ለከት የለዉም
Good point 👌
ሰቁ በዘ ከእሼቱ መለሰ ቡዙ መመር የለቢህ ነገር አለ ቱሁት መሆን አለቢህ እንደዝ አይነት የተከበሩ ሰው ስተቀርቢ በተራፈው እነመሰግነለን
ጥሩ እይታ ነው
Yebesal sew astayet❤
One like Muhammed S.A.W❤❤❤
ሁስታዝዬ ስወዶት የእውነት እንኳንም ኢትዮጵያዎ ሆኑ እግዚሐብሄር ረጅም እድሜ ይስጦት
አታሽቃብጭ!
@EthioPrism ሰው መውደድ ማሽቃበጥ ከሆነ በደንብ አሽቃብጣለው
@@EthioPrismቅናት ነው ይሄ ሰውን መውደድ ማሽቃበጥ አይደለም።
ሰውን መውዳድ ችግር ያላውም @@eyerusalemfiyesa6566
@@EthioPrismልትታነቂ ነው እንዴ አረም
የሚገርም አነጋገር ድንቅ ገለፃ ምርጥ አቀራረብ ብራቮ 👏👏👏👍👍👍❤️❤️❤️
በ ድጋሜ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን አምጣልን
120 ሚሊየኑ ህዝብ ደብተር ይዞ መማር ያለበት ቃለ ምልልስ ነዉ እድሜዎ ይርዘም ❤❤❤
የስም ክርስትያን ሁሉ ያደንቃል ይህ ሰው ማለት የተናገረው ነገር ተመችቶሽ ሊሆን ይችላል ግን ግን የሚከተለውና የሚኖረው ሃይማኖት ግን በክርስትያን ጥላቻ የተሞላ ነውከፍጥረት ሁሉ ክፉ ክርስትያን ነው ይላልከሰይጣን በባሰ መልኩ ክርስትያንና አይሁድን ይጠላል ሲጀመር የሚወራው ሁሉ እውነት አይደለም በተለይ ስለ ሃይማኖቱ ያወራው ሁሉ መረጃ የለውም የእስልምና እውነታው በምድር ላይ ከእስላም ውጭ መኖር የለበትም ብሎ የሚያስተምር ሃይማኖት ነውይህ ሰው የሚድያ ሰው ነው ተጠንቅቆ ነው የሚወራውሃይማኖቱን የሚተገብሩ አክራሪ ሙስሊሞች ግን ከክርስትያን ሚድያ እንኳን አይቀርቡም ምክንያቱም ክርስትያን ጠላታቸው ነው እናም ክርስትያን ነን የምትሉ ተጠንቀቁ የተወራ ሁሉ እውነት አይደለም
አቤት ቅጥፈት @@NehadAnba
@@NehadAnba አተ ሰው በየሄድክበት ነው እንዴ የእስልምናን ጥላቻ የምታንፅባርቅ የሆነች ሴትማ ጀንጅንርህ እንቢ ብላሀለች ክክክ
@@NehadAnbaበጥላቻ የሰከረ ሰው ኮሜንት በየኮሜንቱ ጥላቻን ረጭተሽ ሞትሽ ውዴ ወደ ራስሽ ተመለሽ ሰለ ሰው እምነት ከማጥላላት ወደ ራስሽ ተመለሽ የራሱን እምነት እሚወደ የሰው እምነት አይነካም ግን ቡዙ ኮሜንት ላይ ግን ከልክ ያለፈ ጥላቻ እየረጨሽ ነው እና አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ እማ😌 አልሃምዱሊላህ የኛ እምነት ጥሉ አይልም እመነትም የግል ነው ።
@@احمداحمد-م6ل7ط ምኑ ነው ቅጥፈት?
Ohhhh.... I am orthodox Christian who is a fan of this respected spiritual teacher. We need such kind of preacher with kind heart that preach harmony, love and respect! አንደበቶት እራሱ እንዴት ይጣፍጣል። ዘመኖት ይባረክ ለበረከት ሁኑ።
🥰🥰🥰🥰👌
Amin wude ❤
ወላሂ ወላሂ ወላሂ፤ ወላሂ ለዓዚም አሏህ ያዝንልኛል ከወንጀሎቸ ይምረኛል እና ምህረት ያደርግልኛል ብዬ በአሏህ እርግጠኛ የምሆነው የመጀመሪያ ኸይር ስራ አለኝ የምለው በስተ አሏህ በኩል ከልቤ ከልቤ ኡስታዝ አቡበክርን ስለምወደው ፤ እንደ ነብሴ ስለምሳሳለት ነው፤ እናም ኡስታዜ ውውው ድድድ ነው የማረግህ!!!!
ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በለይታላቅ ሰው ነው ያቀረብከው ለአቡኪ ረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝ መደረኩን እጅግ ከፍ አርጎታል❤❤❤❤
የኔ አበባ ኡስታዜ አደበት ጣፍጭ እረጅም እድሜ
ከቅዱስ ምድር ከሞት ባርከ ህዝብ ስትፍጠር እዲህ ነው አቢኪ እንወድሀለን❤❤❤❤❤ሺአመት ኑርልን እዳተ አይነቱን ያብዛልን
😮😮በመካከለኛው ምስራቅ ስላለው ሁኔታ የሚገርም ትንታኔ ነው በፈጣሪ 🙏
የኛ ለሙስሊሞች አዲስ አይደለም የምናቀው ታሪክ ነው በተለይ ቁርአን ከቀራን በደብ ግልፅ ይሆንልናል ውዴ
ባላለቀ ብዬ ያየሁት ኢንተርቪ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ማኔ እናመሠግናለን
ውስታዝ ያሲን ኑሩን ጋብዝል ማኔ
Please mane
ታምር ነዉ እዉነት ይጣፋጣል❤❤❤❤❤❤
ያነበበውን ምንም ሳጨምርምር የሚያነበንብ አቡበከር😊
የሰው ውሀ ልክ የፍትህ ዘብ የሀገር ማገርየኢስላም ተምሳሌት እወድሀለሁ አቡኪ
የ.2017 ምርጥ ቃለ ምሊልስ ኡስታዝ አቦበክር አሏህ ረጂም እድሜ የኑርሊን❤/ገዜጣኛው ስናምግባር የለው ምርጥ ገዜጣኛ ነው ቴንክው❤
💚💛❤ በርታ ማኔ ትልቅ ሰው አስተዋይ ሰው ኀው የጋበዝከው
በተለይ ስለ መካከለኛው ምስራቅ የተዛባውን አመለካከት የሚቀይር ድንቅ ቆይታ ነው 🙏🙏 ማንያዘዋል በጣም እየበሰልክና እያደክ የመጣህ ወጣት ነህ ትልቅ እንግዳ አቅርበሀል እና ሳቅ ብትቀንስ በተረፈ ግሩም ውይይት ነው ❤❤❤❤❤❤
يا الله
ድጋሚ ጋብዝልን ኡስታዛችንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ በጣም በሳል አገላለጽ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
ሱለላሁ አልይሂ ውስለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማን ያዘዋል ዛሬ በደንብ አከበርኩ ብዙም አልከታተልክም ነበር ግን እንደዚ ወሳኝ እና ትምህርት ሰጪ ነገሮች ስታስተላልፍ እመነኝ ህዝብ ይከታተልሀል ቀጥልበት ጎበዝ ❤ ኡስታዝም ለሰጠከን ምክር ፣ትምህርት ከልብ እናመሰግናል የኔ ኡስታዝ 💕
ኡስታዛችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አላህ ይስጥልኝ ሁሌም ሚዛናዊ መልእክትህ ሂወት ይቀይራል መንፈስንም ያድሳል 💙💙💙💐💐💐
ኡስታዝ አቡኪ የኛ ጀግና እድሜህ ይርዘምልን
ትክክል ቀላል የሚዛን መዛባት የሙስሊም ጥላቻ ብቻ ስላለባቸው ነው
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ማኔ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አልሃምዱሊላህ
ንግግሩ ማሻ አላህ የኛ ስለሆንክ እንወድሃለን አላህ ይጨምርልህ ኡስታዚ ❤❤❤❤
ስለ እስራኤል በአጭር ደቂቃ ግልፅ አድርጎ ያሳየን እውነታ ይገርማል
ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ንግግር
ምጡቅ ቅንጭላት ያለው ሰው ፈጣሪ ለአገርም ለሰውም ለእውነትም ትጠቅማለህ እና ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉
ማኔ ዛሬ ትልቅ ሰው አቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
አልሀምዱሊላህ ያርብ ኡሥታዞቻችንንአላህይጠብቅልን ክርሥታን ወጎኖቸ እወዳችሆለሁ አላህ እወቀትን ይሥጣችሁ ያርቢ እውነቱን አወቀው በእውነትላይ ይኑሩ
Egzaber ymesgen seton eyenorn
እንደርሶ አይነት የዉቀት ስጦታ ያላቸዉን ሰዎች ጌታ ያብዛልን አክባሪዎት ነኝ እሰማለሁ ሚዳያላይ ሲቀርቢዉ እማርቦታለው ብዙ ነገር መተው ያለብኝን ትቼያለው አመሰግናለሁ you and ur.
ኡስታዙና ሺ አመት ኑርልን ከጤና ከአፊያ ጋር
አቡኬ በእውነት አንተ ትለያለህ❤
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ
አገላለጥ ማሻዓላህ ኑ ስሙ ጥሩ መዳሀኒት ነዉ ለጨካኞች
ቀጣይ ኑሩ ቱርኪ, ያሲን ኑሩ, በድሩ ሁሴን እያለ ይቀጥል ያምትሉ
መልካም ነገር መቸም መስማት አትወዱ የት ናችሁ ይከንዬ ኘራክ ቢሆንኮመቱ ብቻ ጉድ ነበር አቡኪ የኔ አደበተ ርቱ ረዠም እድሜ❤❤❤
ኡስታዛችንን አክብረህ ስላቀረብክልን Big respect ማኔ 👏
ኡሰታዜ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
ኡሥታዜ ሺ አመት ኑር የአእምሮ መቀጨር ነው በትክክል የአእምሮ መቀጨር ነው አቦ ክፍል ሁለት ይኑረው
ማኔ ወንድሜ👋ኡስታዝ አቡኪን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ኡስታዛችን የትኛውንም ለሀገር የሚጠቅም ጉዳይ ላይ ጥሪ አክብሮ ስለሚገኝ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ🤲🤲🤲🤲🤲
ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህዬ ይጠብቅህ ሀቢቢ ኡስታዜ የኛ ስስት 🤲❤️
ኡስታዜ አንተን መስማት በራሱ እንዴት ደስ ይላል ብዙ እድሜ ኑሪልን
የኛ ጀግና እድሜህን አላህ ያርዝምልን
ማሻ አላህ ኡስታዝየ አቡኪ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥልኝ አንደበተ ጣፋጭ የዘመኑ ጀግና ❤
አላህ ሐያትህን ያቆይልን በጣም እወድካለሁ ኡስታዛችን በጣም ትለያለህ ❤❤❤❤
የኛ ጀግና አላህ ያቆይልን ሙስሊም መሆኔን በጣም እወደዋለሁ አልሀምዱሊላህ
የማይጠገብ አደበት ለዛ ያለው ኡሥታዝ ጀግንነት እና ደግነት የተላበሠ የዘመናችን ተምሣሌት የሀይማኖታችን ጠበቃ ዉድ ኡሥታዛችን አቡበክር አህመድ አላህ እድሜህን እናጤናህን አብዝቶ ይሥጥልን ከልብ እንወድሀል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለም እንዴት ናቹ አኔ ፕሮቴስተን እምነት ተከተይ ነኝ ግን ይህ ኡስተዝ በገኛቼ እግረቾ ስር ተመበርክኬ ብስመቾ እንዴት ደስ እንዴ ምነኝ አትጣይቁ ደሞ ስወደቾ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤነ ይስጦት የመደም ቅመም ነኝ ከሳዉዱ😍😍
guest house ምናምን የለም እሱን ለማናገር አይዞህ መጥተህ መሳም ማውራት ትችላለህ its free 😂
አይፈሸድም በድን
ይቅርታና ማክበሩ እንዳለ ሆኖ ለፍጡ አይሰገድም የምን መንበርከክ
Masha Allah my brother hustaz Abubekr
የኛ ውድ ኡስታዝ እረጂም እድሜና ጤና ለኡስታዞቻችን ያርብ እደ አይኔ ብሌን የምሳሳላችሁ ኡስታዞቻችን
በጣም አመሰግናለው❤🙏
ማኔ የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን እይታዬን
ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና
ያረብ ይህንን ጀግናችንን ከሙሲባዎች ሁሉ ጠብቅልን❤❤❤❤
ኡስታዜ የኔ ጀግና ሁሉ ንግግር ባንተ አደበት ጣፋጭ ነው እድሜና ጤና ይስጥኸ አላህ ይጠብቅልን ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሹክረን
ኤር ኡኡኡኡ ስነ ❤❤❤ ሥራት አሳሳቅ አደብ ይኑረክ መቼ እንደ ኡዝታዛ አብበክር አይውለደም አላህ ይጠብቅልን እንውደችዋለን❤❤❤
ቢሰሚላህ ማሻ አላህ እሰታዜ አላህ ይጠብቅ
ዉስታዜን ምገልፅበት ቃላት የለኝም አላህዬ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናዬ የረበና ጥበቃ አይለይክالله يطول عمرك
አሚን
ድንቅ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማንያዘዋል ጥሩ ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን ኡስታዛችንንን ስላቀረብክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት አገላለፅ ስብእናህ ይገርማል ይሄ ኢንተርቪው ለትውልድ ይቀመጥ ባልነበርንበት ባለፈ ታሪክ የምንቧጨቅ ሰዎች እራሳችንን ልንመለከት ይገባል ፍቅር ቅንነት ይስጠን🙏👍
አቡኪ እኮ የተለየ ተሰጦያለዉ ሰዉነዉ አላህይጠብቀህ በሉት
❤
ወንድም ማንያዘዋል እና መምህር አቡበከር ለሰጣቹን ጊዜ ከልብ እናመሰግናለን።
ኡስታዝ ምናለ ጠቅላይ ሚኒስተር ሁነህ ሀገራችን ሰላምና ፍትህ የሞላት ብታረጋት የዘመናችን ምርጥ መምህር
ማን ያዘዋል ምርጥ ሰው ሙስሊም ክርስቲያን የማይለይ መልካም ሰው❤❤❤
ባላለቀ እያልኩ ነዉ የሰማሁት
Please እንዲህ አይነት ታላላቅ እውቀት ያላቸው ብቻ ሳይሆን ለዛቸው እንዲህ ጨዋ የሆኑ ሰዎች አቅርብልን ከብዙ ግዜ ቡሄላ 1.30 የሚሆን ሰዓት ቁጭ ብዬ አሪፍ ቆይታ አየሁ thank you so much Abd ke Denver colorado
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ❤ ተገልፆ የማያልቅ ድንቅ መፅሃፍ 📖ነህ ሁልጊዜ አትጠገብም ❤ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥህ🤲 በጣም የምወድህ ኡስታዜ ነህ
እሚገርም ትምህርት ነው ኡስታዛችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እስከመጨረሻው በፍቅር አዳመጥኩ سبحان الله
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዚ እርጂም እድሜ አላህ ይስጥህ የአላህ አገራችንን ሳላሙን አምጣልን ሰላም እሚገኝው ሰላም የሚመነጨው ከአንተ ነው አላህየ ያዘልጀላሊ ወልኢክራም ያርብ
የኔ ኡስታዝ❤❤❤
ዳዒ ካሊድ ክብሮም ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁ
ይቀርባል ኢንሻ አላህ
Sinfenoch Muslim bicha yikreb tilalachu ahunima ayin aweta sinfeninetachu
@@mametube4292 ይቅረብ
Ykrblnn
@@yonasalene2077 እናንተም የምትፈልጉትን መምረጥ ትችላላችሁ።
አላሁመ ሶሊ ወሰለም አለ ነብይና መሀመድ ስለላህ አለሂ ወሰለም
صل الله عليه وسلم❤❤
S A W🌹🌹🌹🌹🌹
Selelahualeyh weselem
S.A.W
S a w ❤❤❤
ጀግናዬ አሏህ ይጠብቅህ
#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
👍👍👍👍👍
ድል ለእስራኤል ሞት ለአሸባሪዎች፡፡ እግዝአብሔር እስራኤልን አብዝቶ ይባርክ
@@misikerdegu5133 ድንጋይ ራስ
Dekrw@@misikerdegu5133
ሳህ👍👍☪️☪️☪️☪️
ማንያዘዋል የሃይማኖት መምህሮችን ቃለመጠይቅ ስታደርግ በጣም በአክብሮት መሆን አለበት ለምሳሌ አሳሳቅህን 🙏🙏
መምህር አቡበከር በጣም አከበርኩት። ሁሉንም አገላለፀ ወድጀዋለሁ። 1000 አመት ኑርልን።
❤❤❤❤
ድንቅ ሰው ናቸው ብዙ ነገር ተምሬባቸዋለሁ እንደ እሳቸው አይነት ሰው ቢበዛለን ሀገራችን ከችግሯ ፈቀቅ ትል ነበር ፈጣሪ አምላክ ያቆያቸው
ኡስታዝ የኔ ጀግና ነህ
ክርስቲያን መሆኔ ከማድነቅ አያግደኝም
ማንያዘዋል አንተም ድንቅ ነህ
ዉድ ዎንድሜ አንድን ሰው ሲታደንቅ የስከቱንነ የእምነቱንም መገድ መፈተሽ ዎሰኝ ነዉ ብዬ አምነለው ፈጣሪ ሁለችንም የሀቅ ጎደና ይምራን
@MukemilMohammed-ij9kj ምንም የሚያስተች ነገር አልፃፍኩም ነበር ልክ ነህ ሰው በሰውነቱ ነው መወደድ ያለበት
ነገር ግን መሬት ላይ እንደዛ እያደረግን ነው?
አንተ እስኪ ከክርስቲያን አስተማሪዎች የምታደንቀውን ንገረኝ
@@kibretnathan5986 አይ ተቺተሃል ብየህ አደላም ዎንድሜ, እኔ ክርስታያን ሰው አንድ አካሌ ስለሆና ማንንም አነቅፍም,መንገዱንና እምነቱን እፈትሸወለው, እውነት ከሆና እከተለዋለው ግን
❤❤❤❤❤
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ፡፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው፡፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡ sura 5 51
እነዚያ ከመጽሐፉ ሰዎች የካዱት፣ አጋሪዎቹም በገሀነም እሳት ውስጥ ናቸው፤ በውስጧ ዘውታሪዎች ሲኾኑ እነዚያ እነርሱ ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ናቸው፡፡ sura 98 6(meshaf melew beluy kedan ena 4 wengelen nw )
ከእነዚያ መጽሐፍን ከተሰጡት ሰዎች እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን የማያምኑትን፣ አላህና መልክተኛው እርም ያደረጉትንም እርም የማያደርጉትንና እውነተኛውንም ሃይማኖት የማይቀበሉትን እነርሱ የተዋረዱ ኾነው ግብርን በእጆቻቸው እስከሚሰጡ ድረስ ተዋጉዋቸው፡፡ sura 9 29
Engdi ke ayhud ketlo ante nk berta
ያጀመአ መቶሺ ላይክ አርጉ❤❤❤❤❤እንዲሜና ጤና ኡስታዝ አቡኪ አላህ ይጠብቅልን ያረብ
አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላደረገን ጌታ
Egizhabher yimesgen kirstyan laregen geta ❤❤❤
አልሃምዱሊላህ ❤❤
th-cam.com/video/6b0pS3J5rTo/w-d-xo.htmlsi=jsP5rlj1wHVfW8GG
th-cam.com/video/nkteawcCM24/w-d-xo.htmlsi=hsdZfeyvgynET5Yo
Alhmdolilah
ለመጀመሪያ ጊዜ የ ማንያዘዋልን ፕሮግራም ተመስጭ ስጨርስ ዋው የአቡኪን አገላለጽ 100% l like it
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከ ጤናጋር ይስጥልን በጣም ነው የማከብሮት መልካም ኢትዮጵያውነቶ ሁሌም ያኮራኛል❤❤❤
ለሁላችንም ለክርስቲያኑም ለሙስሊሙም ለሁላችንም አብሮይስጥልን❤❤❤
❤❤❤❤
ኡስታዜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይጠብቅህ ከእውቀት ጋር ማስተማር የምትችል ጀግናችን
በጣም ወድሀለው ኡስታዜ❤❤❤❤❤እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ❤❤❤
አሸባራ አሽቃባጪ
ሀቅን ማውራት ማሽቃበጥ ሆነ ዴ
@@misikerdegu5133ልቅ የሆነ አስተዳደግ ያለው ሰው እዲሀ ያስታውቃል
@@misikerdegu5133 xilachahin shafen argew dedeb
@@misikerdegu5133ሌላ መፃፍ አትችይም ማለትነዉ አች ገልቱ
ጣፋጭ አንደበት ወሳኝ ሰው ነው ያቀረብከው ዋው ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን👌👏
አሚን ያረብ እኔም ተመሥጨ በደሥታ ያዳመጥኩትኡስታዜ አቡኪአደበተ ጣፋጭ🥰
ማነው እንደኔ ኡስታዚ በሄደበት ሁሉ እየተከታተለ የሚሄድ 😅😅❤❤
አሃህ ይጠብቅ አቡኪ❤❤
እኔ ❤😂
እኔ ወላሂ❤
እኔም ስወደው
Enem
Ene 😅😅😅
ጣፋጭ አዴበት👍❤ ኡሥታዝና አላህ እረጅም እዴሜ ከአፊያ ጋር ይሥጥልን ❤
ድንቅ የንግግር ችሎታ የጠለቀ እይታ ያማረ ስብእና .....ማሻአላህ 😊ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜን ከአፊያ ጋር 👈👆Aminnnn
ማነዉ ኡስተዝ አቡኪን አይቶ ሲሮጥ ያማጠ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አለህ ይጠብቅህ ኡስታዙነ የአገር ተምሰሌት
እኔ
እኔ ተሠብሬነበር😂 ደምሩኝ🎉
እኔ
🙋♀️😂
በጣም አመሰግናለሁ አዕምሯችን ሰፋ አድርጎ እንዲያስብ ከጠባብ አስተሳሰብ ወጥተን በአለም አቀፍ ደረጄ ነገሮችን እንድናስብ፣ እና ደግሞ ነገሮችን በቀናነት መቀበል እንደሚያስፈልግ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ማንያዘዋል እንዲሁም ኡስታዝ
የቀነጨረ አእምሮ ብሎ ስለተሳደበና ስለ ዋሸ ነው ምስጋናው??😃😃😃😃
ተወደደም ተጠላ እውነታውን ቁጭ ነው ያደረገው። ኢየሱስንም ሆነ እናቱ ማርያምንም ጭምር እውቅና ከመንፈግ አልፈው አምንዝራባ የአመንዝራ ልጅ ብለው በአስነዋሪ ሁኔታ ስማቸውን የሚያጠፉትን አይሁዶች እየደገፉ ለኢየሱስም ሆነ ለማርያም የሚገባቸውን ክብር የሚሰጡ ሙስሊሞችን የሚነቅፉ ጭፍኖች አዕምሯቸው ቀንጭሮ እንጂ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?@@NehadAnba
😂😂😂🎉🎉@@MubarekWaby
የማይረሳ ጊዜ የድምፃችን ይሰማ መአበል
ያን ጊዜ ሳስታውሰው አሁን ድረስ እንደ አድስ ይነዝረኛል
@@HayatAssen-k7uenem
Abeso ustaz abubkeren ejun bekatena aserew tv lay yasayun eskahun emebaye yemetal
@@NejatUmerMohammed Masha Allah Allah yasadglshi
አትኛም ነበር ቢቢኤን ሳሰማ ያ ዘመን😢😢@@HayatAssen-k7u
ምን ብየ ልግለፀህ ኡስታዜ ብዙ ነገሬን ቀየርከዉ❤❤❤❤❤
የኛ እንቁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን እለማችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
This is the worst time Killing, displacing, kidnapping, taking private properties.
የሚገርም ስብዕና ነው በተለይ ስለ እስራዔል እና ፍልስጤም ገለፃዎት የሚደነቅ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጦት
❤❤❤
one like muhammed S.A.W❤❤❤
Sallallaahuwaallaam Sallallaahuwaallaam Sallallaahuwaallaam
❤ S ❤A ❤ W ❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
S,A,W❤❤
እኝህን ኡስታዝ ባዳምጣቸው የማልጠግባቸው አንደበተ ርቱእ ናቸው ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
ወንድም ማኔ እንዲህ አይነት ታላላቅ የሀይማኖት መምህሮችን ስታቀርብ ለመድረኩ የሚመጥን ጥያቄ እንዲሁም ራስህን መቆጣጠርና ማድመጥ ልመድ በተለይ ሳቅህ የት ቦት እና ከማን ጋር በምን ሁኔታ ውስጥ መሳቅ እንዳለብህ በደንብ ልትሰራበት ይገባል በተረፈ ይሄን ትልቅ እንግዳ ስላቀረብክልን ያለልዩነት ሁላችንም ብዙ ትምህርት እንዳገኘንበት አምናለሁ እናመሰግናለን
ሣቁሥ ለከት የለዉም
Good point 👌
ሰቁ በዘ ከእሼቱ መለሰ ቡዙ መመር የለቢህ ነገር አለ ቱሁት መሆን አለቢህ እንደዝ አይነት የተከበሩ ሰው ስተቀርቢ በተራፈው እነመሰግነለን
ጥሩ እይታ ነው
Yebesal sew astayet❤
One like Muhammed S.A.W❤❤❤
ሁስታዝዬ ስወዶት የእውነት እንኳንም ኢትዮጵያዎ ሆኑ እግዚሐብሄር ረጅም እድሜ ይስጦት
አታሽቃብጭ!
@EthioPrism ሰው መውደድ ማሽቃበጥ ከሆነ በደንብ አሽቃብጣለው
@@EthioPrism
ቅናት ነው ይሄ ሰውን መውደድ ማሽቃበጥ አይደለም።
ሰውን መውዳድ ችግር ያላውም @@eyerusalemfiyesa6566
@@EthioPrismልትታነቂ ነው እንዴ አረም
የሚገርም አነጋገር ድንቅ ገለፃ ምርጥ አቀራረብ ብራቮ 👏👏👏👍👍👍❤️❤️❤️
በ ድጋሜ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪን አምጣልን
120 ሚሊየኑ ህዝብ ደብተር ይዞ መማር ያለበት ቃለ ምልልስ ነዉ እድሜዎ ይርዘም ❤❤❤
የስም ክርስትያን ሁሉ ያደንቃል
ይህ ሰው ማለት የተናገረው ነገር ተመችቶሽ ሊሆን ይችላል ግን ግን የሚከተለውና የሚኖረው ሃይማኖት ግን በክርስትያን ጥላቻ የተሞላ ነው
ከፍጥረት ሁሉ ክፉ ክርስትያን ነው ይላል
ከሰይጣን በባሰ መልኩ ክርስትያንና አይሁድን ይጠላል ሲጀመር የሚወራው ሁሉ እውነት አይደለም በተለይ ስለ ሃይማኖቱ ያወራው ሁሉ መረጃ የለውም
የእስልምና እውነታው በምድር ላይ ከእስላም ውጭ መኖር የለበትም ብሎ የሚያስተምር ሃይማኖት ነው
ይህ ሰው የሚድያ ሰው ነው ተጠንቅቆ ነው የሚወራው
ሃይማኖቱን የሚተገብሩ አክራሪ ሙስሊሞች ግን ከክርስትያን ሚድያ እንኳን አይቀርቡም ምክንያቱም ክርስትያን ጠላታቸው ነው እናም ክርስትያን ነን የምትሉ ተጠንቀቁ የተወራ ሁሉ እውነት አይደለም
አቤት ቅጥፈት @@NehadAnba
@@NehadAnba አተ ሰው በየሄድክበት ነው እንዴ የእስልምናን ጥላቻ የምታንፅባርቅ
የሆነች ሴትማ ጀንጅንርህ እንቢ ብላሀለች
ክክክ
@@NehadAnbaበጥላቻ የሰከረ ሰው ኮሜንት በየኮሜንቱ ጥላቻን ረጭተሽ ሞትሽ ውዴ ወደ ራስሽ ተመለሽ ሰለ ሰው እምነት ከማጥላላት ወደ ራስሽ ተመለሽ የራሱን እምነት እሚወደ የሰው እምነት አይነካም ግን ቡዙ ኮሜንት ላይ ግን ከልክ ያለፈ ጥላቻ እየረጨሽ ነው እና አላህ ወደ ቀልብሽ ይመልስሽ እማ😌 አልሃምዱሊላህ የኛ እምነት ጥሉ አይልም እመነትም የግል ነው ።
@@احمداحمد-م6ل7ط ምኑ ነው ቅጥፈት?
Ohhhh.... I am orthodox Christian who is a fan of this respected spiritual teacher. We need such kind of preacher with kind heart that preach harmony, love and respect!
አንደበቶት እራሱ እንዴት ይጣፍጣል። ዘመኖት ይባረክ ለበረከት ሁኑ።
🥰🥰🥰🥰👌
Amin wude ❤
ወላሂ ወላሂ ወላሂ፤ ወላሂ ለዓዚም አሏህ ያዝንልኛል ከወንጀሎቸ ይምረኛል እና ምህረት ያደርግልኛል ብዬ በአሏህ እርግጠኛ የምሆነው የመጀመሪያ ኸይር ስራ አለኝ የምለው በስተ አሏህ በኩል ከልቤ ከልቤ ኡስታዝ አቡበክርን ስለምወደው ፤ እንደ ነብሴ ስለምሳሳለት ነው፤ እናም ኡስታዜ ውውው ድድድ ነው የማረግህ!!!!
ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በለይታላቅ ሰው ነው ያቀረብከው ለአቡኪ ረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝ መደረኩን እጅግ ከፍ አርጎታል❤❤❤❤
የኔ አበባ ኡስታዜ አደበት ጣፍጭ እረጅም እድሜ
ከቅዱስ ምድር ከሞት ባርከ ህዝብ ስትፍጠር እዲህ ነው አቢኪ እንወድሀለን❤❤❤❤❤ሺአመት ኑርልን እዳተ አይነቱን ያብዛልን
😮😮በመካከለኛው ምስራቅ ስላለው ሁኔታ የሚገርም ትንታኔ ነው በፈጣሪ 🙏
የኛ ለሙስሊሞች አዲስ አይደለም የምናቀው ታሪክ ነው በተለይ ቁርአን ከቀራን በደብ ግልፅ ይሆንልናል ውዴ
ባላለቀ ብዬ ያየሁት ኢንተርቪ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ማኔ እናመሠግናለን
ውስታዝ ያሲን ኑሩን ጋብዝል ማኔ
Please mane
ታምር ነዉ እዉነት ይጣፋጣል❤❤❤❤❤❤
ያነበበውን ምንም ሳጨምርምር የሚያነበንብ አቡበከር😊
የሰው ውሀ ልክ
የፍትህ ዘብ
የሀገር ማገር
የኢስላም ተምሳሌት
እወድሀለሁ አቡኪ
የ.2017 ምርጥ ቃለ ምሊልስ ኡስታዝ አቦበክር አሏህ ረጂም እድሜ የኑርሊን❤/ገዜጣኛው ስናምግባር የለው ምርጥ ገዜጣኛ ነው ቴንክው❤
💚💛❤ በርታ ማኔ ትልቅ ሰው አስተዋይ ሰው ኀው የጋበዝከው
በተለይ ስለ መካከለኛው ምስራቅ የተዛባውን አመለካከት የሚቀይር ድንቅ ቆይታ ነው 🙏🙏 ማንያዘዋል በጣም እየበሰልክና እያደክ የመጣህ ወጣት ነህ ትልቅ እንግዳ አቅርበሀል እና ሳቅ ብትቀንስ በተረፈ ግሩም ውይይት ነው ❤❤❤❤❤❤
يا الله
ድጋሚ ጋብዝልን ኡስታዛችንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ በጣም በሳል አገላለጽ ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
ሱለላሁ አልይሂ ውስለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማን ያዘዋል ዛሬ በደንብ አከበርኩ ብዙም አልከታተልክም ነበር ግን እንደዚ ወሳኝ እና ትምህርት ሰጪ ነገሮች ስታስተላልፍ እመነኝ ህዝብ ይከታተልሀል ቀጥልበት ጎበዝ ❤ ኡስታዝም ለሰጠከን ምክር ፣ትምህርት ከልብ እናመሰግናል የኔ ኡስታዝ 💕
ኡስታዛችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና አላህ ይስጥልኝ ሁሌም ሚዛናዊ መልእክትህ ሂወት ይቀይራል መንፈስንም ያድሳል 💙💙💙💐💐💐
ኡስታዝ አቡኪ የኛ ጀግና እድሜህ ይርዘምልን
ትክክል ቀላል የሚዛን መዛባት የሙስሊም ጥላቻ ብቻ ስላለባቸው ነው
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ማኔ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አልሃምዱሊላህ
ንግግሩ ማሻ አላህ የኛ ስለሆንክ እንወድሃለን አላህ ይጨምርልህ ኡስታዚ ❤❤❤❤
ስለ እስራኤል በአጭር ደቂቃ ግልፅ አድርጎ ያሳየን እውነታ ይገርማል
ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ንግግር
ምጡቅ ቅንጭላት ያለው ሰው ፈጣሪ ለአገርም ለሰውም ለእውነትም ትጠቅማለህ እና ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉
ማኔ ዛሬ ትልቅ ሰው አቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን በርታልን
አልሀምዱሊላህ ያርብ ኡሥታዞቻችንንአላህይጠብቅልን ክርሥታን ወጎኖቸ እወዳችሆለሁ አላህ እወቀትን ይሥጣችሁ ያርቢ እውነቱን አወቀው በእውነትላይ ይኑሩ
Egzaber ymesgen seton eyenorn
እንደርሶ አይነት የዉቀት ስጦታ ያላቸዉን ሰዎች ጌታ ያብዛልን አክባሪዎት ነኝ እሰማለሁ ሚዳያላይ ሲቀርቢዉ እማርቦታለው ብዙ ነገር መተው ያለብኝን ትቼያለው አመሰግናለሁ you and ur.
ኡስታዙና ሺ አመት ኑርልን ከጤና ከአፊያ ጋር
አቡኬ በእውነት አንተ ትለያለህ❤
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ
አገላለጥ ማሻዓላህ ኑ ስሙ ጥሩ መዳሀኒት ነዉ ለጨካኞች
ቀጣይ ኑሩ ቱርኪ, ያሲን ኑሩ, በድሩ ሁሴን እያለ ይቀጥል ያምትሉ
መልካም ነገር መቸም መስማት አትወዱ የት ናችሁ ይከንዬ ኘራክ ቢሆንኮመቱ ብቻ ጉድ ነበር አቡኪ የኔ አደበተ ርቱ ረዠም እድሜ❤❤❤
ኡስታዛችንን አክብረህ ስላቀረብክልን Big respect ማኔ 👏
ኡሰታዜ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
ኡሥታዜ ሺ አመት ኑር የአእምሮ መቀጨር ነው በትክክል የአእምሮ መቀጨር ነው አቦ ክፍል ሁለት ይኑረው
ማኔ ወንድሜ👋
ኡስታዝ አቡኪን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ኡስታዛችን የትኛውንም ለሀገር የሚጠቅም ጉዳይ ላይ ጥሪ አክብሮ ስለሚገኝ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ🤲🤲🤲🤲🤲
ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህዬ ይጠብቅህ ሀቢቢ ኡስታዜ የኛ ስስት 🤲❤️
ኡስታዜ አንተን መስማት በራሱ እንዴት ደስ ይላል ብዙ እድሜ ኑሪልን
የኛ ጀግና እድሜህን አላህ ያርዝምልን
ማሻ አላህ ኡስታዝየ አቡኪ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥልኝ አንደበተ ጣፋጭ የዘመኑ ጀግና ❤
አላህ ሐያትህን ያቆይልን በጣም እወድካለሁ ኡስታዛችን በጣም ትለያለህ ❤❤❤❤
የኛ ጀግና አላህ ያቆይልን ሙስሊም መሆኔን በጣም እወደዋለሁ አልሀምዱሊላህ
የማይጠገብ አደበት ለዛ ያለው ኡሥታዝ ጀግንነት እና ደግነት የተላበሠ የዘመናችን ተምሣሌት የሀይማኖታችን ጠበቃ ዉድ ኡሥታዛችን አቡበክር አህመድ አላህ እድሜህን እናጤናህን አብዝቶ ይሥጥልን ከልብ እንወድሀል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለም እንዴት ናቹ አኔ ፕሮቴስተን እምነት ተከተይ ነኝ ግን ይህ ኡስተዝ በገኛቼ እግረቾ ስር ተመበርክኬ ብስመቾ እንዴት ደስ እንዴ ምነኝ አትጣይቁ ደሞ ስወደቾ እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤነ ይስጦት የመደም ቅመም ነኝ ከሳዉዱ😍😍
guest house ምናምን የለም እሱን ለማናገር አይዞህ መጥተህ መሳም ማውራት ትችላለህ its free 😂
አይፈሸድም በድን
አሸባራ አሽቃባጪ
ይቅርታና ማክበሩ እንዳለ ሆኖ ለፍጡ አይሰገድም የምን መንበርከክ
Masha Allah my brother hustaz Abubekr
የኛ ውድ ኡስታዝ እረጂም እድሜና ጤና ለኡስታዞቻችን ያርብ እደ አይኔ ብሌን የምሳሳላችሁ ኡስታዞቻችን
በጣም አመሰግናለው❤🙏
ማኔ የዛሬው ይለያል እናመሰግናለን እይታዬን
ኡስታዛችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና
ያረብ ይህንን ጀግናችንን ከሙሲባዎች ሁሉ ጠብቅልን❤❤❤❤
ኡስታዜ የኔ ጀግና ሁሉ ንግግር ባንተ አደበት ጣፋጭ ነው እድሜና ጤና ይስጥኸ አላህ ይጠብቅልን ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሹክረን
ኤር ኡኡኡኡ ስነ ❤❤❤ ሥራት አሳሳቅ አደብ ይኑረክ መቼ እንደ ኡዝታዛ አብበክር አይውለደም አላህ ይጠብቅልን እንውደችዋለን❤❤❤
ቢሰሚላህ ማሻ አላህ እሰታዜ አላህ ይጠብቅ
ዉስታዜን ምገልፅበት ቃላት የለኝም አላህዬ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀግናዬ የረበና ጥበቃ አይለይክ
الله يطول عمرك