ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን ልጅ መደገፍ ለምትፈልጉ ደጋግ ሰዎች የልጁ እናት ስልክ ቁጥር 09 23 93 18 86
ሴቷን በጣም ነው የማደቃት
Hazk esihy wendma
@@سعاهسعاده አይባልም እያየሽው አምነውኳን ስራ አይሰጡትም
አይዞህ መልካም እናት ነው ያለህ ምንም አይሰማህ
Men new semut emma ? Pls 😭❤️
የቃልዬ ሀሳብ የትምችው እስኪ በላይክ አሳዩኝ ቃልዬ ቃል አጣሁልሽ አቺን የሚገልፀ የምችሽ እህቴ
Geta ybarkachu bertu.
ቃልዬ ውድ ተባረኪ እውነት ነው ሰው ሁሉ ለመልካም ነው የተፈጠረው
አጭርም እረጅም አላህ ዘንድ አንድ ነን በመልካም ስራ ብቻ ነው ምንለየዉ
ትክክል ።
በትክክክክክክክክክል
ትክክል
ረሱላችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እዲህ ብለዋል የሰው ልጂ ሁሉ እደ ማበጠሪያ ጥርስ እኩል ናቸው አሉ ኢላ ቢተቅወሏህ ምን ቢሆን እጂ አላህን በመፍራት ብቻ ነድ የሚበላለጡት አሉ حبيبي صلى الله عليه وسلم
ራህማ ነይ ደምረኝ ልድምረሸ
የዚህ የልጂ ሚዲያ ሊበረታታ የሚገባው ነው ምናለ በፕራክ ሲያብዱ ከሚዉሉ እንደነዚህ አይነቶችን ቢያበረታቱ
አወን አጫጭሮቹን ፈልጎ ስራ ይፉጠሩ ባድ
@@ekramibrahim2793 ደምሪኝቅመምኍ
@@Tube-fl7co እሺ
በትክክል ደጋፊ ነኝ እኔም
እሱም እኮ ፕራንክ ይሰራል
ቃል በጣም ጠንካራ ናት በርቺ ላጭር ሰዎች እነ ዳጊ ምሳሌ ናቸው የኢቢኤስ ድምቀት
እንደማመር
በጣም
አዎ ዋናው ኮንፊደንስ ነው ስለሰው ሰው ከባድ ነው በተለይ የይትዪ ህዝብ ጀዝባ ነን
@@ሞሚሚዲያ1 ነይ
ደምረኝ ልድምረሸ
ገበና ሸፋኟን እናት ክፉ አይንካት 🙏❤ አይዞህ ወንድማችን አንተን የሚሳደቡ የአስተሳሰብ ችግር ያለባቸው ናቸው!!! ቃልዬና ልጁ ቢጋቡ ደስታዬን አልችለውም 😉💃
Yetachignawu mender till newu 🤣🤣
እረዘም ያለች ዳሌ ያላት አልሰማሽም
@@ሰብሊና-ሸ2ፀ 😂😂😂🙌
እኔም ቢጋቡ ድስስስ ይለኛል ቃልየ ቅመም ናት ቢጋቡ ብልጥ ስለሆነች የበለጠ ደስተኛ ይሆናሉ
አይእኛኮሜቶቺ ስውማጋባት ስንቺልበትእኮ ለክክክክክ
ሳቅሽ ደስ ሲል 😂 ቃልዬ 😘😘የኔ ምርጥ እህት 👍🏾 ነፍ ዘመን ❤ኑሪልኝ
አሜን
እኔ ራሡ ሳቋ ዉሥጤ ነው ፈንድሻ
TH-cam ክፈቱለት እናቱ ያሳዝናሉ ይስራ በyoutube
የኔ ወንድም ሙሉ አካል አለህ ተመስገን በል ሰወችን አትስማቸው እራስህን ፍሬ አድርግ እህታችን ስወዳት እኮ ወንድማችን እነኝህን እዴጠናከሩ ግሩብ ፍጠርላቸው ማለቴ በወር አንደይ ወይም በስራምስ ቀን አንድ ቀን እየተገናኝ እዴይ ቢወያዩ ጥሩነው አንዱ ክንድ ብርታት ይሆናልና
ሱብሀን አላህ በየቤቱ ብዙ ይኖራል ግን የኛ ህዝብ ሞራል ይሰብራል ይቀረናል በጣም
@@ሲፈንከሸገር ደምሪኝየኔቅመም
ቀላል አይደለም እነሱ እስቲ ትንሽ ነገር ካዩብሽ አይጣል ነው
ሳህ
በጣም የሰለጠኑት አለም የተጠባበቁ መንትዪዎች እራሱ ተምረው ተመርቀው ስንት ደረጃ ይደርሳሉ መሰለሽ የኛው ሰው ላይላሀ ይለላህ
ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል ብዙዎች ሰው ፈርተው መስራት መጋባት መለወጥ እየቻሉ እቤት ይቆያሉ ይሄ መቅረት አለበት በርቱ
አንቺ. ስለጤ. አለሽ. ይሻር ሂር ሽርሙጣ አንቺ. ይአርበ. ምሽኝ.
ቤትስብ. አስዳቢ. የታባሽ. ሽሊ.
@@ayelebaharu7747 ምን አደረገቺሽ አቺ ባል ቀምታሽ ይሁን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በተለይ ቃሉ በርቺ ውለታሽ እግዝአብሔር ይመልስልሽ
በጣም ውዴ ፕሮፋይሌ በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
በናታችሁ ከምንም በላይ ቤታቸው ይሰራላቸው የባንክ አካውንት ይከፈትላቸው በእግዚአብሔር
Yes you are right!
ያአላህህህህ 😢😢😢😢😢😢😢 ከአለቀሰው ጋር አልቅሼ ነው ያረቢ አይዞህ ወገናችን ዘና ጆከርስ ዪቱብ ክፈትላቸው ለሶስቱም በአንድ
ሀሪፍ ሀሳብ
ከብሺሪይ ውደየ
የኔ ወድም አጀቴን በላው አይ የሰው ልጅ በቃላት እኮ ልብን እሰብራለን አይዞህ ባባዬ ድቅ ፈጡር ነህ አይዞህ
አይዞህ፡
የዚህች ቅመም ልጅ ሳቋ ደስ ሲል
አይዞህ ወንድመ አለማወቅ ነው ሁላችንም የእርሱ ስራ ነን ሰው ከንቱ ነው ከ ዓይምሮህ አውጣ ቃልዬ 1 ኛ
ሠላምየ ደምሪኝ
አረ አይዞህ ረጅሙ ስድብ እንዳልሆነ ሁሉ አጭሩም ስድብ አይደለም ጎበዙ እግር እጅ የሌላቸው ቤተሰብ መስርተው ተመራጭ ሰወች ይሆናሉ
ደምሪኝ እሕቴ
ቅመም የሆነች ልጅ አስተዋይ ሳቋ እራሱ ደስ ሲል😍
በርቱ ዜና ጆከር የምትወዷቸው የት ናችሁ❤
❤❤❤❤❤
ይሄ ሚዲያ ከፖለቲካ ነጻ የሆነ እና የተደበቁትን አውጥቶ እንደዚ ማቅረቡ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቱ
የዢች ልጅ ሳቅዋ ውስጤ ነው
እንደ አንቺ ያለ አንድ አስር ቢኖር የት በደረስን ጀግና ሴት ነሽ
ይሄን ሚዲያ በሰብስክራይብ በሸር በላይክ እናበረታታዉ
አዎ በጣም ምርጥ ሚድያ ነው
@@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ ደምሪኝእህት
@@Tube-fl7co እሽ
አንተኮ አካለ ጉዳተኛ አይደለህም ምን አይነት አስተሳሳብ ነው ጤነኛ ቆንጆ ነህ ምንም የጎደለህ ነገር የለም ፈጣሪን ሆ
የሚኖርበት ማህበረሰብ እሚያደርስበት የሞራል ጉዳት ከአካል ገዳት ይበልጣል..። የሀበሻ አፍ አይደለም የሱን አይነት ዶክተር ያሳብዳል
ቃልዬ ጣፋጭ እኮ ናት ጠንካራ ናት 💚ይሄ ፕሮግራም በጣም አርፊ ነው በርቱ
የቃልየ ምክር የኔ ቅመም ትክክክል ብለሻል ያወራችው ሁሉ ትክክል ነች ግን ልጁን አእምሮውን ጎድተውታል ያልተማረ ገገማ የሞራል ግዳፍ ያስፋልገዋል
እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ሰው ይማርበታል በርቱአይዞህ ወንድማችን ዋናው ጤና ነው ሁሉም ያልፋል
Zena jokers ምርጦች የምንጊዜውም ታዋቂዎችን በካሜራ ከመክበብ ያልታዩትን የተረሱትን ማውጣታችሁ በርቱልን
ይችን ልጅ ወድጃት ልሞት ነው👍👍💋💞
ቃልዋ የእኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ💓💓💓
ቃል አትጠገቢም ጣፋጭነሽ እሚያገባሽ ታድሎ❣️❣️❣️
ለዚህ ፕሮግራም ሰብስክራይብ አድርጋለው ሁለቴ ልጁ ብሎም እናቱ የሚረዱበትን መንገድ አካውንት በመክፈት አመቻቹ ቃል ጀግና ነሽ ብዙ በማንነታቸው ከማህረሰቡ የተገለሉ ወገኖች አሉ ይህን ስራ ልናበረታታ ይገባል።
አይ የኛ ህዝብ ደደብ እኮ ነን አባቴ አይዞሽ ለማን ብለሽ እቤት ትቀመጫለሽ
እህህገዳው
አጭር ስው ብልህ ነው
ይህን ሚድያ አባል ከሆኩ አድ አራት ቀኔ ነው ግን እስከዛሬ ባለማወቄ ቆጩቶኛል በጣም ቁምነገር ያለው ብዙ መበረታታት የሚገባው ነው ተባረክ
አይዙህ በርተ🤕ሁለችንም የዉ ማቺ ነን😢አላህ መጨረሽችንን የሰምርልን👏ሁሉም የልፈል
ይሄንን ሚዲያ ያለማድነቅ ንፍጉነት ነውበጣም የማደንቅህ የማከብርህ ልጅ ነህ በርታ ቃልዬ ደሞ በጣም ጀግና ነች ፈጣሪ ያሳብሽን ያሳካልሽ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽው በእውነት ወድሜ አይዞህ አተ ሙሉ ጠነኛነህ ፈጣሪ በሰጠክ ነገር አትፈር የኛ ህዝብ ደግ እዳለም ደካማም አለ እና አይዞህ ውጣ በእውነት አትፍራ
አይዞህ የማንንም ቃል አትስማ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተህ ቢሆን የት በደረስክ አሁንም ጊዜው አረፈደም እድል አለህ መጽሐፍ ቅዱስ እንድታነብ እመክርሀለሁ መልካም እድል ይግጠምህ
በፈጣሪ ስራ እየገባ የሚሳደብ ስው አይምሮ የሌለው መሆን አለበት
እንዛመ
ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ እንዳንተያሉትን ያብዛልን በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ
እውነት በርታልን ፕራክ እያሉ ጆሮችን ክሚያደርቁን እንዲህ ልጅ ቢስሩ መልካም ነው የኛ ህዝብ እኮ አሽሙርኛ ነው በርቱልን ሁላችንም የሥላሴ ፍጥረት ነን
ኡፍፍፍየኔጌታ አይዞክ 😭 አተፈልገህወአይደለም እኮ አጪ ሆነህ የተፈጠርክ ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እናም አእምሮክን አታጨናንቀው ሙሉ አካል አለክ እኮ ወንድሜ
ፈጣሪዬ ሁላችንንም በእጁ ሰርቶን ግን ለምን እኛ እንዲህ እንሆናለንፈጣሪ እንድንከባበር ያርገን ፍቅርም ይስጠን
ግሩምና ድቅ አድርጎ የፈጠራችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እሰ ትክክል ነው አይሳሳትም ሰለዚህ ለደካማ ሰዎች ቦታ አትሰጣቸው አተ ጀግና ነህ ጀግና መሆን የሚቻለው በቁመት ሳይሆን በአይምሮ በእውቀት ነው ሰለዚህ አትፍራ ቃልዬ አድናቂሸ ነኝ በርቺ ጀግና ነሸ
የዛሬ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በርቱ 100/100
ቃልዬ በእዉነት ፍቅር ነሽ አስተማሪ ነሽ ተባረኪ የድንግል ልጅ
ሁላችን በቅድስት ሥላሴ አምሳል የተፈጠርን አንድ ነን ወንድማችን በርታ በክርስቶስ ተማመን የራማዋ ትጠብቃችሁ
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ምክንያት አለው አንተን እዚህ ምድር ሲያመጣህ ምንም አይሰማህ ዋናው አንተ በራስህ ላይ ያለህን አመለካከት መቀየር አለብህ አንተን ሳይሆን የሚሳደቡት እግዚአብሔርን ተሳስተሀል እያሉ ሰለሆነ አንተ አትስማቸው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንተ ራስህን ሆነህ ተገኝ የሰው ልጅ ካለን ባህሪ እረጅም አጭር ቆንጆ ደሀ እና ሐብታም ሁሉ ይሰደባል አይሰማህ እኛ አስቸጋሪ ፋጡር ነን ባንሆን ኖሮማ የእየሱስ ክርስቶስ እዚች ምድር መቶ ባላስተማረን ነበር አይዞህ ወንድሜ ስትታይ ጉበዝ ጀግና ደሞም ወንዳወንድ እንደማንኛውም ወንዶች ሁሉንም ያሟላህ እግዚአብሔር በአምሳሉ ውብ አርጎ የፈጠረህ ፍጡር ሰለሆንክ አመስግን ማንንም አትስማ ስለራስህ አንተ ተናገር እንጂ ማንም ስላንተ እንዲናገር አትፍቀድ ደሞ ስትቀመጥ ስትራመድ ቀና ብለህ ተራመድ ተመልከት ይህ ማለት ለራስ መተማመንህን የሚያሳይ ገፀ ባህሪ ነው አንድ ሰው ሲሰድብህ መልስ መሆን ያለበት አሁን እናተ የምትሉት እግዚአብሔር በስራው ተሳስቷል ማለታችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እኔ ግን ሲፈጥረኝ በራሱ አምሳል ስለሆነ ውብና ድንቅ አድርጎ የፈጠረኝ መልካም ሰው ነኝ በላቸው ያኔ ነው የአንተ አመለካከት የሚቀየረው እመነኝ አንድ ምክር ልለግስህ በተፈጥሮዬ የምወደውና የምጠቀመው ቃላት ቢኞር ለራሴ ያለኝ አመለካከት ልዩ ነው ሰለራስህ ሁሌ የምትሰጠው ዋጋ ወሳኝ ነው ከራስህ በላይ አንተን የሚያውቀው አንተ እና የፈጠረህ እግዚአብሔር ብቻ ነው አንድ የቤት ሰራ ሰጥሀለሁኝ ያ ምነሰ መሰለህ የሚሰራ አንተ ከተጠቀምክበት ምክንያቱም ሁሉ ነገር ከአስተሳሰብ ጥንካሬ እንደሆነ ስለማምን ነው ወንድሜ ሁሌ ጠዋት ከእንቅልፍህ ሰትነሳ እግዚአብሔርን ካመሰገንክ በኋላ መስታወት ፊት ለፊት ቆመህ የምትለው ስለራስህ ያለህ አመለካከት አንድና አንድ ነው ፍለፊት ቁምና መሆን የምትፈልገውን ሁሉ ነገር አውጥተህ ተናገር የተናገርከው ስለሚፈፀም ምክንያቱም እግዚአብሔር ምድርንና ሰማይን ሲፈጥር በቃል ነው ቃል ምን ያህል አይል አንዳለው ሳትገነዘብ አትቀርም አንተ ሰዎች ያሉትን ሳይሆን ማዳመጥ ያለብህ መሆን የምትፈልገውን ብቻ ተናገር መኖር ጀምር ጭቅላትህን ማሳመን ያንተ ስራ ነው ወንድሜ ውጣና የምትፈልገውን ሰራ ስራ ሁሉ ነገር ምርጫው በአንተ እጅ ሰለሆነ ምረጥ መሆን የምትፈልገውን ጊዜው አሁን ነው በርታ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ አሜን ሁለታችሁም መታችሁ አሳቡን ስለተካፈላችሁ ምስጋና ይገባችኋል እንደዚህ የጠፋትን በቤታቸው የተቀመጡትን ፈልጋችሁ አሳባቸውን መጠየቅ እራሱ በጣም መታደል ነው እንደ እናተ ያለውን ያብዛልን
ጎበዝ ዘናዎች !!! አዲስ ስራ ማህበረስቡ ተጽኖ ያደረስባቸውን ወገኖች ወደ ዓለም ስላደረሳችሁ ልትመስገኑ ይገባል።አንንች ደግሞ እምነትሽ ፣በራስ መተማመንሽ፣ ሳቅሽ ደስ ይላል አበርቻቸው አድጋቹ ለሌሎች ስትተርፉ ማየት እፈልጋሉሁ
ቃልዬ የኔ ቅመም እኔን አስተማርሽኝ በጣም ጎበዝ አንች ብዙ ሰዎችን ትለውጫለሽ ወንድማለም ሞራልህን ከፍ አድርገው በርታ ከቃልዬ ጋር ባጣመረህ ደስስ ይለኛል !
እኔም አጭር ነኝ ወላሂ ግን አንዳንድ ጊዜ ይሠማኛል ቢሆንም ግን ብዙ ቦታ አልሠጠዉም አሁን ያለሁት ስደት አለም ላይ ነኝ ከመሥራት አላገደኝም አልሀምዱሊሏህ
ኧረ ምንም ልሰማሽ አይገባም ውዴ
እኔም አጭር ነኝ በጣም እሳቀቅ ነበር አሁንግን ስደት ነው ያለሁት በራሴ እተማመናለሁ የሰው አፍ አገት ያስደፋል።
@@withoutislamnolife6949 ኧረ በቃ ትክክልለኛ. የሴት አቋም ነው ያለሺ
እግዳኮ እኔም ትንሺ ከመሬት እራቅ ነው የምለው አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
አይዞች እህትዋ ለምን ይስማሻል ረሱል ዐለይሂ ስላም የስው ልጆች ልክ እንደ ማበጠሪያ ጥርስ እኩል ናቸው በመልካም ስራ ቢበላለጡኢላ ቢል ተቅዋ ብለዋል ልብሽ አይጠር እንጂ ስራሽን ስሪ ብርሽን ያዥ በትንቃቄ ቁረአንሽ ቅሪ ስው ከሰው ላይ አይወርድም እኔ ያለድሜየ ነበር ረዥም የሆንኩት ከዛ ውፍረት ግን ልጂ ነኝ ቁሞ ቀር እያሉ ይስድቡኝ ነበር እምወደውን ትምህርቴን ትቸ ስደት መጣሁ አለድሜየ አግብቸ ህይወቴ ከሚበላሽ ብየ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ደርጃ ደርሻለሁ ቁርአን አከተምኩ በጣም ጥሩ ትዳር አለኝ ህይወትሽን ለራስሽ ሾፍሪያት የማንንም እየሾፈረ በገዛ ህይወትሽ ተሳፍሪ እንዳኮኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እማ እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተመስገን ነው
She is a great person
ቃልየ ተባረኪ እኔ ልጅን ሣይ ትልቅ ድምፃ ጥሩ ቢዘምር ይዘምር ይዘምር ይዘምር አካል ጉዳተኛ አይባሉም አካል ጉዳተኛ የሚባል autism and down syndrome blind deaf kind of problem you are not disabled you kind of work you can’t do anything ተባረክ
ዘና ጆከር ፕሮግራምህ ልዩ ነው ወንድማችን መልካም ሰው በርታልን
😭😭😭😭
@@samuraiadisabab9260 በጣምጠካራነሽ
ቃልየ አገላለፅሸ ተመችቶኛል አይዞህ ወንድም አታልቅሰ ሁሉም የእግዚአብሄር ፍጡር ነው
እውነት ለመናገር የሰው ምላስ ከመጋዝ ይበልጣል።
ብዙ ቻናል አያለው ግን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የተመቼኝ የለም በእውነት በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ!! እኔም በዚህ አጋጣሚ ተጠቃሚ እንደምሆን ተስፋ አለኝ!! እኔም በዚህ ምክንያት ብዙ ተፅኖዎች ደርሰውብኛል !! ቃልዬ በጣም ደስ ትይኛለሽ ዘና አደረግሽኝ ይመችሽ ማር!!
አይ እናት እናት ሚገልፃት የለም ክብር ይገባቸዋል አንተም አትፍራ ወጥተህ ኒሥትሮም ቢሆን መሥራት አለብህ
እኛም ትምህርት ቤት ነበር ከሡ የሚያንሥ ጎበዝ ነበር 2ደረጃ ይወጣ ነበር 8ክፍል እናቱን አሣዘኑኝ
@@nefisa3053 እረ ብዙ አሉ ውዴ ነይ እንዛመድ
ቃልየ ጎበዝ እንደዚህ ምከሪው ጀግና ነሽ ሁሉም የአላህ ሥጦታ የባሠም አለ ብሎ ማሠብ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ።በጎ ሰራ መልካም ተግባር ነው።በርታ። በቁመት ያጠሩ ልባቸው ግን ታላቅ ነው።
የባንክ ቡካቸውን ቁጥር አስቀምጡ በጣም እናመሰግናለን ለአቅራቢዎች።
የመጀመሪያ ኮመንት ላይ ተቀምጧል
የሰውን ሥሜት የሚጎዱ ልቦና ይሥጣቸው አንተ ሙሉ ሠው ነህ አካለ ጎደሎ አይደለህም እንዴውም እልህ ይዞህ መነሣሣት አለብህ አባቴ በርታ እንኮን ለራሥህ ለሌላ ሰው ትተርፋለህ አይን ጀሮ እጅ እግር አለህ አይደለ አካለ ጎደሎ ነኝ ብለህ አታሥብ እግዚአብሔርን አመሥግን አባቴ
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹💚💛💗
👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍
ሱብሀነላህ መርፌ!ጥሩ ምሳል አንስተሻል👏🏻👏🏻እረጅም አጭር :ጥቁር ነጭ በሰውነት ቅርፅ ሰው አይበላለጥም አላህ ዘንድ በላጩ እሱን የፈራ እና የተገዛ ብቻ ነው::በርታ ቻናሉን የከፈትከው ሰው ተባረክ ማህበረሰቡን ትልቅ ነገር እያስተማርክ ነው
አብሽር አታልቅስ ሁሉም አካልህ የተሟላ ነው ቆንጆ ነህ እሽ አብሽር አላህ ጥሩ ስራ ይስጥህ
ወይኔ ቃልየ አቦ ይመችሽ የኔ ፍልቅልቅ ጀግናየ ብየሻለሁ አጭርም አረዠምም አድ ነው እራስህን ዝቅ አታድርግ ሁሉም ፈጣሪ ነው የፈጠረው
ኤሄ ሚድያ በጣም ቆንጆ ሚድያ ነው ሰብስክረይብ,ሼር እየረግን እነበረተታው!!!"
ሴትዋ በጣም ጎበዝ ናት ጥሩ ጭንቅላት አላት ወንድማችንም በርታ ለሰው ቦታ አትስጣቸው ጥሩ ምክር ነው የመከረችህ እህታችን በርታ
ቁጥራቸውን አስቀምጥልን እኔ ረዳዋለሁ
ማሻ አላህ መልካም ልጅ አላህ ይጨምርልሺ በቅንንነት ሰብስክራይብ አድረጊኝ
መጀመሪያ ኮመንት ላይ ተቀምጧል መልካም ሰው
ቃልየ የኔ እናት ስታወሪ አደበትሽ ሲጣፍጥ እሄ ነገር እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ማጠር መረዘም ምችግር የለውም የኛ አስተሳሰብ ብቻ ነው
አያልቅበት በጣም ሙሉ ሰው ነው ሁላችን በሀሳብ አብረን እንቁም እንኳን ለራሱ ለሌላም የሚተርፍ ሰውነው ሙሉ ሰውነው
Wowowow🙏🙏🙏🇪🇹💪💪💪😍😍😍🥰🥰😍😍😍😍😍🥰😍😘😘😘
አይዞህ ወንድሜ ሰዉ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፍጠርውን ፈልጎ አልተወለደ እኛ እኮ ሰዉ ነን ነግ ምን እንደምንሆን አናዉቅም እንደውም ልናበርታታቸው ይገባል እንጂ ሞራላናቸውን ብንችል አንካ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እውነት ቃል ዬ ሃሳብሽ ምርጥ ነው
ደሞ መልኩ ያምራል አበረታቱት አለምፀሀይ የኔ ፉልቅልቅ አበረታችው ጥንድ ሁሉ 🙏🙏
አዞህ ወድማችን ውሉ አካል እያለህ በተፈጥሮ ለመጣ ነገር አትሳቀቅ የተፈጥሮ ፀጋ ነው እህታችን ልክ ነሽ ሁሉም ቦታ አለው
ዜና ጆከሮች እችን እናት የደቂቃ ደስታ ማየት ብቻ ለናንተ በቂ ነው
ምንድንው ችግሩ የሰው ልጅ ሲፈጠር አዝጋብሄር በፈጠርው ነው ይሚወለድው ያኣአምሮ ስንኽልን ነው ችግር አንጂ ኣይዞ በርታ መስራት ብቻ ነው ያልብህ የፈጠረህ ኣምላኽ ኣንድ ቀን ትልቅ አንጀራ ይሰጥሃል ኣይዞ በርታ
የዚህ ልጅ ሚዲያ ብናበረታታለት መልካም ነው ምክንያቱም የሚያቀርባቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ናቸውቃልዬ ደግሞ በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔ ፍልቅልቅ አስቢበት እኔማ በሳቅሽ ሳልለከፍ አልቀረም!!!
በርቱ፡ውዶች፡ቀወጣችሁት፡ዘና፡ፈታ፡አደረጋችሁን፡ምንም፡የጉደላችሁ፡የለም፡ማጠርም፡እንደረጅም፡ውበት፡አለው፡ዋናው፡ጤነኛ፡መሆን፡ነው፡የፈጣሪ፡ብርቅዮ፡ልጅ።
ለZena jokers እንዴት ናችሁ፡፡ መልካም ነገር ነዉ እያደረጋችሁ ያላችሁት፡፡ የሚገርመው ነገር ሁሉም ብልሆችና አስተዋዮች ናቸው፡፡ቃልዬ በጣም ደስ ትያለሽ፡፡
ለቃልዬ ኮንዶ ምነም ቤት ይሰጣት ይገባታል
ቃልየ ልዩ ነሽ ወላሂ የሚወጣሽ ቃል ደሥ ይላል ቁመት ምንም አይሠራ ዋናዉ ህሌና ነዉ ቅን አሣቢ ከሆናችሁ ከረጅሞች በምንም አታሡም ቅመም ናችሁ አጭሮች ገምናና ብልህ ናችሁ
እኔ ላልቅስ ወንድም አለም አይዞህ ሁሉም የአላህ ስራ ነው ግን ይኽን ብሎ እሚልፍሰው የለም ይኽን ትሰማ የተወለድኩበትን አካባቢ አመሰግናለሁ እኛጋ 2 ባልና ሚስትአሉ ማንም ዘወርብሎእሚሰድባቸው የለም ከሁሉምጋ በመሀበራውስራ።ተባብርውይሰራሉ ማንም አይናገራቸው
በእውንት በጣም ደስ የምትል ንህ እግዚያብሄር የተመኝህውን ይስጥሃል አንተ በጣም ጎበዝ ንህ እውንቴን ንው የምልህ ብሩህ አይምሮ ስትጫወት እራሱ ደስ የምትልንህበናትህ በናትህ ውጣ ተለወጥ ስራ ስራ የኔ ወንድም ጎበዝ ሁን ቁጭ ስትል ስይጣን ያዳክምሃል👏🏽👍👍👍👍👍
አሁን አሁን የምታቀርበው አሪፍ ነው በፊት ታናደኝ ነበር ሴቶችን የሚይምሳንስ ፕሮግራም ነበር
ቃልዬ ተባረኪ ሁሉም ሰው እንዳንቺ በሆነ የኔ ቅን
እኔ ግርም የሜለኝ የሰው አስተሳሰብ በፈጣሪ ስራ ሲገባ ምሳሌ እኔ አጭር ንኝ ግን ለማንም አልጭንግም ምን አይንት ስራ እየሰራሁ ንው አሁን መኪና ቤት ገዛሁ እነም ወድሜ ለማንም ቦታ አይኑርህ
Masha Aellah 👍👍🌷🌷🌷
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ እንደዚህ ድምፅ ለሌለው ድምፅ መሆን ሰዋዊነት ነው ዘመንህን ይባርክልህ በየሄድክበት ቀና ብርሀን ይሁንልህ በርታ🙏🙏እነዚህ ሰዎች እጅ እግር አይን አላቼ ሁሉ ነገራቼው ተስተካክሎ በቁመት ማጠር ማፈር የለባቼውም ብጤ ከብጤው ይጋባል ብቼኛ መሆን አያስፈልግም ሁሉም የፈጣሪ ፉጡር ነው አያሳፉርም በርቱ አይዟችሁ
ቃል ጎበዝ ነሽ በርቺ ተንክሪ
ሳቅዋ እንዴ ደስ ይላል በርች እህቴ
እውነት በእድዚህ አይነት ስራ ሰመጣችሁ በጣም መደንቅ አለባችሁ በርቱ በጣም ነው ደስ ነው የሚለው
በርቱ ሳቃቸው ደስ ሲል 😁😁 አለምዬና ቃልዬ ሰርኬም ደስ ትላለች ኮንፊደንሷ መውደድ ደሞ ዝምተኛ ናት ታሳዝናለች አበርቷት የሆነ ሾ ይዘጋጅ ኢቢኤስ ላይ የተለያየ ጣቢያ ላይ የኛ ህዝብ ንቃት ይቀረዋል አብሮን የተማረ ልጅ ነበር እኔ ረጅም ነኝ እሱ አጭር ከኢለመንተሪ ሀይስኩል ድረስ አብረን ነበርን በኔ ቁመት በሱ ማጠር እንተደነቁ እኔም ስደት መጣው እሱም ሰፈር ቁጭ ብሎ አገኘሁት ድንጋይ ላይ ተነስቶ መቶ ሰላም ሲለኝ ልጅነታችን ሁሉ ትዝ አለኝ ደሞ እኩያ ነን አይበልጠኝም አልበልጠውም እድሜ አይሰድቡም ትችት ነው ለትችት ደሞ ስቆ ማለፍ ነው እኔ ቀጭኔ ግመሌ የማይሉኝ የለም አረብ ሀገር ስመጣ ግን ገና ሲያዩኝ ማሻአላህ ተባረካላህ ይላሉ ወንዱም ሴቱም በተለይ ሳውዲ አባያ ስለምለብስ ቀጭን ስለሆንኩኝ በጣም ይጎላል ቁመቴ እና ለትችት ቦታ አትስጡ አበሻ ገና ነው ተፈጥሮን ማድነቅ ላይ
ውይ የኛ ሰውኮ አንዳንዴ አያስተውልም አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ያድለን
ዋዋውው። የሴቷ አገላለጥ። ደሥሥ ሥትል የኔ ቆንጆ። ምርጥ ሴት። አሏህ የሻውን ፈጣሪ። ለሂክማውነውው አብሺሩ። ዋናው ሙሉ ጤኑኝነት። ከተሆነ። ቁመት። ረዘመ አጠረ። ፉይዳ የለውም
wow wow dese selu be geta ayezwachu qumete ije Hulu negere alachu damo asetawye nachu ❤❤😘😘
የሴቱዋ ድምፅ የዳጊን ይመስላል ። እንደ ዳጊ ጠንካሮች ሁኑ በርቱ ። ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ስለሰው ብዙ አትጨነቅ አይዞህ ።
ወንድማችን በርታ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን ለነሱም የሰራ እድል ብትከፍቱላቸው ጥሩ ነበር
እኛም የበኩላችንን እንውጣ
አያልቄ ጎበዝ እኔ እቤቴ ሆኜ አጫፈርኩህ ሁለታችሁም ጎበዞች እሰይ እባካችሁ ሁልግዜ ጨፍሩ እኔንም አስጨፈራችሁኝ ተባረኩ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን አንተ ወንድሜ ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ
ስንቱ አሉ በቤቱ ተዘግቶ የምኖሩ የፈጣር ስራ ይደንቃል
waw i like her advice,she is an amazing woman .God bless you
አይዞህ አታልቅስ የሰውን ንግግር ወይም ስድብ ባአንዱ ሰምቶ በአንዱ ማሳለፍ ነው አይሰማህ
ሁሉም ሰው እኩል ነው አንዱ ከአንዱ የሚበላለጠው ፈጣሪውን የሚፈራ ብቻ ነው በርታ የምታቀርበው ጥሩ ስራ ነው የሰውልጅ ከተፈጥሮ የተሰጠውን ሁሉ አምኖ መቀበል ትልቅ ፀጋ ነው የበለጠ ስራበት የሰው አስተሳሰብ መስተካከል አለበት
ይህን ልጅ መደገፍ ለምትፈልጉ ደጋግ ሰዎች የልጁ እናት ስልክ ቁጥር 09 23 93 18 86
ሴቷን በጣም ነው የማደቃት
Hazk esihy wendma
@@سعاهسعاده አይባልም እያየሽው አምነውኳን ስራ አይሰጡትም
አይዞህ መልካም እናት ነው ያለህ ምንም አይሰማህ
Men new semut emma ? Pls 😭❤️
የቃልዬ ሀሳብ የትምችው እስኪ በላይክ አሳዩኝ ቃልዬ ቃል አጣሁልሽ አቺን የሚገልፀ የምችሽ እህቴ
Geta ybarkachu bertu.
ቃልዬ ውድ ተባረኪ እውነት ነው ሰው ሁሉ ለመልካም ነው የተፈጠረው
አጭርም እረጅም አላህ ዘንድ አንድ ነን በመልካም ስራ ብቻ ነው ምንለየዉ
ትክክል ።
በትክክክክክክክክክል
ትክክል
ረሱላችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እዲህ ብለዋል የሰው ልጂ ሁሉ እደ ማበጠሪያ ጥርስ እኩል ናቸው አሉ ኢላ ቢተቅወሏህ ምን ቢሆን እጂ አላህን በመፍራት ብቻ ነድ የሚበላለጡት አሉ حبيبي صلى الله عليه وسلم
ራህማ ነይ ደምረኝ ልድምረሸ
የዚህ የልጂ ሚዲያ ሊበረታታ የሚገባው ነው ምናለ በፕራክ ሲያብዱ ከሚዉሉ እንደነዚህ አይነቶችን ቢያበረታቱ
አወን አጫጭሮቹን ፈልጎ ስራ ይፉጠሩ ባድ
@@ekramibrahim2793 ደምሪኝቅመምኍ
@@Tube-fl7co እሺ
በትክክል ደጋፊ ነኝ እኔም
እሱም እኮ ፕራንክ ይሰራል
ቃል በጣም ጠንካራ ናት በርቺ ላጭር ሰዎች እነ ዳጊ ምሳሌ ናቸው የኢቢኤስ ድምቀት
እንደማመር
በጣም
አዎ ዋናው ኮንፊደንስ ነው ስለሰው ሰው ከባድ ነው በተለይ የይትዪ ህዝብ ጀዝባ ነን
@@ሞሚሚዲያ1 ነይ
ደምረኝ ልድምረሸ
ገበና ሸፋኟን እናት ክፉ አይንካት 🙏❤
አይዞህ ወንድማችን አንተን የሚሳደቡ የአስተሳሰብ ችግር ያለባቸው ናቸው!!!
ቃልዬና ልጁ ቢጋቡ ደስታዬን አልችለውም 😉💃
Yetachignawu mender till newu 🤣🤣
እረዘም ያለች ዳሌ ያላት አልሰማሽም
@@ሰብሊና-ሸ2ፀ 😂😂😂🙌
እኔም ቢጋቡ ድስስስ ይለኛል ቃልየ ቅመም ናት ቢጋቡ ብልጥ ስለሆነች የበለጠ ደስተኛ ይሆናሉ
አይእኛኮሜቶቺ ስውማጋባት ስንቺልበትእኮ ለክክክክክ
ሳቅሽ ደስ ሲል 😂 ቃልዬ 😘😘
የኔ ምርጥ እህት 👍🏾 ነፍ ዘመን ❤
ኑሪልኝ
አሜን
እኔ ራሡ ሳቋ ዉሥጤ ነው ፈንድሻ
TH-cam ክፈቱለት እናቱ ያሳዝናሉ ይስራ በyoutube
የኔ ወንድም ሙሉ አካል አለህ ተመስገን በል ሰወችን አትስማቸው እራስህን ፍሬ አድርግ እህታችን ስወዳት እኮ ወንድማችን እነኝህን እዴጠናከሩ ግሩብ ፍጠርላቸው ማለቴ በወር አንደይ ወይም በስራምስ ቀን አንድ ቀን እየተገናኝ እዴይ ቢወያዩ ጥሩነው አንዱ ክንድ ብርታት ይሆናልና
ሱብሀን አላህ በየቤቱ ብዙ ይኖራል ግን የኛ ህዝብ ሞራል ይሰብራል ይቀረናል በጣም
በጣም
@@ሲፈንከሸገር ደምሪኝየኔቅመም
ቀላል አይደለም እነሱ እስቲ ትንሽ ነገር ካዩብሽ አይጣል ነው
ሳህ
በጣም የሰለጠኑት አለም የተጠባበቁ መንትዪዎች እራሱ ተምረው ተመርቀው ስንት ደረጃ ይደርሳሉ መሰለሽ የኛው ሰው ላይላሀ ይለላህ
ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል ብዙዎች ሰው ፈርተው መስራት መጋባት መለወጥ እየቻሉ እቤት ይቆያሉ ይሄ መቅረት አለበት በርቱ
አንቺ. ስለጤ. አለሽ. ይሻር ሂር ሽርሙጣ አንቺ. ይአርበ. ምሽኝ.
ቤትስብ. አስዳቢ. የታባሽ. ሽሊ.
@@ayelebaharu7747 ምን አደረገቺሽ አቺ ባል ቀምታሽ ይሁን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በተለይ ቃሉ በርቺ ውለታሽ እግዝአብሔር ይመልስልሽ
በጣም ውዴ ፕሮፋይሌ በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
በናታችሁ ከምንም በላይ ቤታቸው ይሰራላቸው የባንክ አካውንት ይከፈትላቸው በእግዚአብሔር
Yes you are right!
ያአላህህህህ 😢😢😢😢😢😢😢 ከአለቀሰው ጋር አልቅሼ ነው ያረቢ አይዞህ ወገናችን ዘና ጆከርስ ዪቱብ ክፈትላቸው ለሶስቱም በአንድ
ሀሪፍ ሀሳብ
ከብሺሪይ ውደየ
የኔ ወድም አጀቴን በላው አይ የሰው ልጅ በቃላት እኮ ልብን እሰብራለን አይዞህ ባባዬ ድቅ ፈጡር ነህ አይዞህ
አይዞህ፡
የዚህች ቅመም ልጅ ሳቋ ደስ ሲል
አይዞህ ወንድመ አለማወቅ ነው ሁላችንም የእርሱ ስራ ነን ሰው ከንቱ ነው ከ ዓይምሮህ አውጣ ቃልዬ 1 ኛ
ሠላምየ ደምሪኝ
አረ አይዞህ ረጅሙ ስድብ እንዳልሆነ ሁሉ አጭሩም ስድብ አይደለም ጎበዙ እግር እጅ የሌላቸው ቤተሰብ መስርተው ተመራጭ ሰወች ይሆናሉ
ደምሪኝ እሕቴ
ቅመም የሆነች ልጅ አስተዋይ ሳቋ እራሱ ደስ ሲል😍
በርቱ ዜና ጆከር የምትወዷቸው የት ናችሁ❤
❤❤❤❤❤
ይሄ ሚዲያ ከፖለቲካ ነጻ የሆነ እና የተደበቁትን አውጥቶ እንደዚ ማቅረቡ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርቱ
የዢች ልጅ ሳቅዋ ውስጤ ነው
እንደ አንቺ ያለ አንድ አስር ቢኖር የት በደረስን ጀግና ሴት ነሽ
ይሄን ሚዲያ በሰብስክራይብ
በሸር በላይክ እናበረታታዉ
አዎ በጣም ምርጥ ሚድያ ነው
@@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ ደምሪኝእህት
@@Tube-fl7co እሽ
አንተኮ አካለ ጉዳተኛ አይደለህም ምን አይነት አስተሳሳብ ነው ጤነኛ ቆንጆ ነህ ምንም የጎደለህ ነገር የለም ፈጣሪን ሆ
የሚኖርበት ማህበረሰብ እሚያደርስበት የሞራል ጉዳት ከአካል ገዳት ይበልጣል..። የሀበሻ አፍ አይደለም የሱን አይነት ዶክተር ያሳብዳል
ቃልዬ ጣፋጭ እኮ ናት ጠንካራ ናት 💚
ይሄ ፕሮግራም በጣም አርፊ ነው በርቱ
የቃልየ ምክር የኔ ቅመም ትክክክል ብለሻል ያወራችው ሁሉ ትክክል ነች ግን ልጁን አእምሮውን ጎድተውታል ያልተማረ ገገማ የሞራል ግዳፍ ያስፋልገዋል
እውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ሰው ይማርበታል በርቱ
አይዞህ ወንድማችን ዋናው ጤና ነው ሁሉም ያልፋል
Zena jokers ምርጦች የምንጊዜውም ታዋቂዎችን በካሜራ ከመክበብ ያልታዩትን የተረሱትን ማውጣታችሁ በርቱልን
ይችን ልጅ ወድጃት ልሞት ነው👍👍💋💞
ቃልዋ የእኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ💓💓💓
ቃል አትጠገቢም ጣፋጭነሽ እሚያገባሽ ታድሎ❣️❣️❣️
ለዚህ ፕሮግራም ሰብስክራይብ አድርጋለው ሁለቴ ልጁ ብሎም እናቱ የሚረዱበትን መንገድ አካውንት በመክፈት አመቻቹ ቃል ጀግና ነሽ ብዙ በማንነታቸው ከማህረሰቡ የተገለሉ ወገኖች አሉ ይህን ስራ ልናበረታታ ይገባል።
አይ የኛ ህዝብ ደደብ እኮ ነን አባቴ አይዞሽ ለማን ብለሽ እቤት ትቀመጫለሽ
እህህገዳው
አጭር ስው ብልህ ነው
ይህን ሚድያ አባል ከሆኩ አድ አራት ቀኔ ነው ግን እስከዛሬ ባለማወቄ ቆጩቶኛል በጣም ቁምነገር ያለው ብዙ መበረታታት የሚገባው ነው ተባረክ
አይዙህ በርተ🤕ሁለችንም የዉ ማቺ ነን😢አላህ መጨረሽችንን የሰምርልን👏ሁሉም የልፈል
ይሄንን ሚዲያ ያለማድነቅ ንፍጉነት ነው
በጣም የማደንቅህ የማከብርህ ልጅ ነህ በርታ ቃልዬ ደሞ በጣም ጀግና ነች ፈጣሪ ያሳብሽን ያሳካልሽ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽው በእውነት ወድሜ አይዞህ አተ ሙሉ ጠነኛነህ ፈጣሪ በሰጠክ ነገር አትፈር የኛ ህዝብ ደግ እዳለም ደካማም አለ እና አይዞህ ውጣ በእውነት አትፍራ
አይዞህ የማንንም ቃል አትስማ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተህ ቢሆን የት በደረስክ አሁንም ጊዜው አረፈደም እድል አለህ መጽሐፍ ቅዱስ እንድታነብ እመክርሀለሁ መልካም እድል ይግጠምህ
በፈጣሪ ስራ እየገባ የሚሳደብ ስው አይምሮ የሌለው መሆን አለበት
እንዛመ
ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ እንዳንተያሉትን ያብዛልን በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ
እውነት በርታልን ፕራክ እያሉ ጆሮችን ክሚያደርቁን እንዲህ ልጅ ቢስሩ መልካም ነው የኛ ህዝብ እኮ አሽሙርኛ ነው በርቱልን ሁላችንም የሥላሴ ፍጥረት ነን
ኡፍፍፍየኔጌታ አይዞክ 😭 አተፈልገህወአይደለም እኮ አጪ ሆነህ የተፈጠርክ ይሄ የእግዚአብሔር ስራ ነው እናም አእምሮክን አታጨናንቀው ሙሉ አካል አለክ እኮ ወንድሜ
ፈጣሪዬ ሁላችንንም በእጁ ሰርቶን ግን ለምን እኛ እንዲህ እንሆናለን
ፈጣሪ እንድንከባበር ያርገን ፍቅርም ይስጠን
ግሩምና ድቅ አድርጎ የፈጠራችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እሰ ትክክል ነው አይሳሳትም ሰለዚህ ለደካማ ሰዎች ቦታ አትሰጣቸው አተ ጀግና ነህ ጀግና መሆን የሚቻለው በቁመት ሳይሆን በአይምሮ በእውቀት ነው ሰለዚህ አትፍራ ቃልዬ አድናቂሸ ነኝ በርቺ ጀግና ነሸ
የዛሬ ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል በርቱ 100/100
ቃልዬ በእዉነት ፍቅር ነሽ አስተማሪ ነሽ ተባረኪ የድንግል ልጅ
ሁላችን በቅድስት ሥላሴ አምሳል የተፈጠርን አንድ ነን ወንድማችን በርታ በክርስቶስ ተማመን የራማዋ ትጠብቃችሁ
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም ምክንያት አለው አንተን እዚህ ምድር ሲያመጣህ ምንም አይሰማህ ዋናው አንተ በራስህ ላይ ያለህን አመለካከት መቀየር አለብህ አንተን ሳይሆን የሚሳደቡት እግዚአብሔርን ተሳስተሀል እያሉ ሰለሆነ አንተ አትስማቸው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንተ ራስህን ሆነህ ተገኝ የሰው ልጅ ካለን ባህሪ እረጅም አጭር ቆንጆ ደሀ እና ሐብታም ሁሉ ይሰደባል አይሰማህ እኛ አስቸጋሪ ፋጡር ነን ባንሆን ኖሮማ የእየሱስ ክርስቶስ እዚች ምድር መቶ ባላስተማረን ነበር አይዞህ ወንድሜ ስትታይ ጉበዝ ጀግና ደሞም ወንዳወንድ እንደማንኛውም ወንዶች ሁሉንም ያሟላህ እግዚአብሔር በአምሳሉ ውብ አርጎ የፈጠረህ ፍጡር ሰለሆንክ አመስግን ማንንም አትስማ ስለራስህ አንተ ተናገር እንጂ ማንም ስላንተ እንዲናገር አትፍቀድ ደሞ ስትቀመጥ ስትራመድ ቀና ብለህ ተራመድ ተመልከት ይህ ማለት ለራስ መተማመንህን የሚያሳይ ገፀ ባህሪ ነው አንድ ሰው ሲሰድብህ መልስ መሆን ያለበት አሁን እናተ የምትሉት እግዚአብሔር በስራው ተሳስቷል ማለታችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እኔ ግን ሲፈጥረኝ በራሱ አምሳል ስለሆነ ውብና ድንቅ አድርጎ የፈጠረኝ መልካም ሰው ነኝ በላቸው ያኔ ነው የአንተ አመለካከት የሚቀየረው እመነኝ አንድ ምክር ልለግስህ በተፈጥሮዬ የምወደውና የምጠቀመው ቃላት ቢኞር ለራሴ ያለኝ አመለካከት ልዩ ነው ሰለራስህ ሁሌ የምትሰጠው ዋጋ ወሳኝ ነው ከራስህ በላይ አንተን የሚያውቀው አንተ እና የፈጠረህ እግዚአብሔር ብቻ ነው አንድ የቤት ሰራ ሰጥሀለሁኝ ያ ምነሰ መሰለህ የሚሰራ አንተ ከተጠቀምክበት ምክንያቱም ሁሉ ነገር ከአስተሳሰብ ጥንካሬ እንደሆነ ስለማምን ነው ወንድሜ ሁሌ ጠዋት ከእንቅልፍህ ሰትነሳ እግዚአብሔርን ካመሰገንክ በኋላ መስታወት ፊት ለፊት ቆመህ የምትለው ስለራስህ ያለህ አመለካከት አንድና አንድ ነው ፍለፊት ቁምና መሆን የምትፈልገውን ሁሉ ነገር አውጥተህ ተናገር የተናገርከው ስለሚፈፀም ምክንያቱም እግዚአብሔር ምድርንና ሰማይን ሲፈጥር በቃል ነው ቃል ምን ያህል አይል አንዳለው ሳትገነዘብ አትቀርም አንተ ሰዎች ያሉትን ሳይሆን ማዳመጥ ያለብህ መሆን የምትፈልገውን ብቻ ተናገር መኖር ጀምር ጭቅላትህን ማሳመን ያንተ ስራ ነው ወንድሜ ውጣና የምትፈልገውን ሰራ ስራ ሁሉ ነገር ምርጫው በአንተ እጅ ሰለሆነ ምረጥ መሆን የምትፈልገውን ጊዜው አሁን ነው በርታ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ አሜን ሁለታችሁም መታችሁ አሳቡን ስለተካፈላችሁ ምስጋና ይገባችኋል እንደዚህ የጠፋትን በቤታቸው የተቀመጡትን ፈልጋችሁ አሳባቸውን መጠየቅ እራሱ በጣም መታደል ነው እንደ እናተ ያለውን ያብዛልን
ጎበዝ ዘናዎች !!! አዲስ ስራ ማህበረስቡ ተጽኖ ያደረስባቸውን ወገኖች ወደ ዓለም ስላደረሳችሁ ልትመስገኑ ይገባል።አንንች ደግሞ እምነትሽ ፣በራስ መተማመንሽ፣ ሳቅሽ ደስ ይላል አበርቻቸው አድጋቹ ለሌሎች ስትተርፉ ማየት እፈልጋሉሁ
ቃልዬ የኔ ቅመም እኔን አስተማርሽኝ በጣም ጎበዝ አንች ብዙ ሰዎችን ትለውጫለሽ
ወንድማለም ሞራልህን ከፍ አድርገው በርታ ከቃልዬ ጋር ባጣመረህ ደስስ ይለኛል !
እኔም አጭር ነኝ ወላሂ
ግን አንዳንድ ጊዜ ይሠማኛል ቢሆንም ግን ብዙ ቦታ አልሠጠዉም
አሁን ያለሁት ስደት አለም ላይ ነኝ ከመሥራት አላገደኝም አልሀምዱሊሏህ
ኧረ ምንም ልሰማሽ አይገባም ውዴ
እኔም አጭር ነኝ በጣም እሳቀቅ ነበር አሁንግን ስደት ነው ያለሁት በራሴ እተማመናለሁ የሰው አፍ አገት ያስደፋል።
@@withoutislamnolife6949 ኧረ በቃ ትክክልለኛ. የሴት አቋም ነው ያለሺ
እግዳኮ እኔም ትንሺ ከመሬት እራቅ ነው የምለው አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
አይዞች እህትዋ ለምን ይስማሻል ረሱል ዐለይሂ ስላም የስው ልጆች ልክ እንደ ማበጠሪያ ጥርስ እኩል ናቸው በመልካም ስራ ቢበላለጡኢላ ቢል ተቅዋ ብለዋል ልብሽ አይጠር እንጂ ስራሽን ስሪ ብርሽን ያዥ በትንቃቄ ቁረአንሽ ቅሪ ስው ከሰው ላይ አይወርድም እኔ ያለድሜየ ነበር ረዥም የሆንኩት ከዛ ውፍረት ግን ልጂ ነኝ ቁሞ ቀር እያሉ ይስድቡኝ ነበር እምወደውን ትምህርቴን ትቸ ስደት መጣሁ አለድሜየ አግብቸ ህይወቴ ከሚበላሽ ብየ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ደርጃ ደርሻለሁ ቁርአን አከተምኩ በጣም ጥሩ ትዳር አለኝ ህይወትሽን ለራስሽ ሾፍሪያት የማንንም እየሾፈረ በገዛ ህይወትሽ ተሳፍሪ እንዳኮኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እማ እድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተመስገን ነው
She is a great person
ቃልየ ተባረኪ እኔ ልጅን ሣይ ትልቅ ድምፃ ጥሩ ቢዘምር ይዘምር ይዘምር ይዘምር አካል ጉዳተኛ አይባሉም አካል ጉዳተኛ የሚባል autism and down syndrome blind deaf kind of problem you are not disabled you kind of work you can’t do anything ተባረክ
ዘና ጆከር ፕሮግራምህ ልዩ ነው ወንድማችን መልካም ሰው በርታልን
😭😭😭😭
@@samuraiadisabab9260 በጣምጠካራነሽ
ቃልየ አገላለፅሸ ተመችቶኛል
አይዞህ ወንድም አታልቅሰ ሁሉም የእግዚአብሄር ፍጡር ነው
እውነት ለመናገር የሰው ምላስ ከመጋዝ ይበልጣል።
ብዙ ቻናል አያለው ግን እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የተመቼኝ የለም በእውነት በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ!! እኔም በዚህ አጋጣሚ ተጠቃሚ እንደምሆን ተስፋ አለኝ!! እኔም በዚህ ምክንያት ብዙ ተፅኖዎች ደርሰውብኛል !! ቃልዬ በጣም ደስ ትይኛለሽ ዘና አደረግሽኝ ይመችሽ ማር!!
አይ እናት እናት ሚገልፃት የለም ክብር ይገባቸዋል አንተም አትፍራ ወጥተህ ኒሥትሮም ቢሆን መሥራት አለብህ
እኛም ትምህርት ቤት ነበር ከሡ የሚያንሥ ጎበዝ ነበር 2ደረጃ ይወጣ ነበር 8ክፍል እናቱን አሣዘኑኝ
@@nefisa3053 እረ ብዙ አሉ ውዴ ነይ እንዛመድ
ቃልየ ጎበዝ እንደዚህ ምከሪው ጀግና ነሽ ሁሉም የአላህ ሥጦታ የባሠም አለ ብሎ ማሠብ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ።በጎ ሰራ መልካም ተግባር ነው።በርታ። በቁመት ያጠሩ ልባቸው ግን ታላቅ ነው።
የባንክ ቡካቸውን ቁጥር አስቀምጡ በጣም እናመሰግናለን ለአቅራቢዎች።
የመጀመሪያ ኮመንት ላይ ተቀምጧል
የሰውን ሥሜት የሚጎዱ ልቦና ይሥጣቸው አንተ ሙሉ ሠው ነህ አካለ ጎደሎ አይደለህም እንዴውም እልህ ይዞህ መነሣሣት አለብህ አባቴ በርታ እንኮን ለራሥህ ለሌላ ሰው ትተርፋለህ አይን ጀሮ እጅ እግር አለህ አይደለ አካለ ጎደሎ ነኝ ብለህ አታሥብ እግዚአብሔርን አመሥግን አባቴ
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹💚💛💗
👍👍👍👍💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍
ሱብሀነላህ መርፌ!ጥሩ ምሳል አንስተሻል👏🏻👏🏻
እረጅም አጭር :ጥቁር ነጭ በሰውነት ቅርፅ ሰው አይበላለጥም አላህ ዘንድ በላጩ እሱን የፈራ እና የተገዛ ብቻ ነው::
በርታ ቻናሉን የከፈትከው ሰው ተባረክ ማህበረሰቡን ትልቅ ነገር እያስተማርክ ነው
አብሽር አታልቅስ ሁሉም አካልህ የተሟላ ነው ቆንጆ ነህ እሽ አብሽር አላህ ጥሩ ስራ ይስጥህ
ወይኔ ቃልየ አቦ ይመችሽ የኔ ፍልቅልቅ ጀግናየ ብየሻለሁ አጭርም አረዠምም አድ ነው እራስህን ዝቅ አታድርግ ሁሉም ፈጣሪ ነው የፈጠረው
ኤሄ ሚድያ በጣም ቆንጆ ሚድያ ነው ሰብስክረይብ,ሼር እየረግን እነበረተታው!!!"
ሴትዋ በጣም ጎበዝ ናት ጥሩ ጭንቅላት አላት ወንድማችንም በርታ ለሰው ቦታ አትስጣቸው ጥሩ ምክር ነው የመከረችህ እህታችን በርታ
ቁጥራቸውን አስቀምጥልን እኔ ረዳዋለሁ
ማሻ አላህ መልካም ልጅ አላህ ይጨምርልሺ በቅንንነት ሰብስክራይብ አድረጊኝ
መጀመሪያ ኮመንት ላይ ተቀምጧል መልካም ሰው
ቃልየ የኔ እናት ስታወሪ አደበትሽ ሲጣፍጥ እሄ ነገር እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ማጠር መረዘም ምችግር የለውም የኛ አስተሳሰብ ብቻ ነው
አያልቅበት በጣም ሙሉ ሰው ነው ሁላችን በሀሳብ አብረን እንቁም እንኳን ለራሱ ለሌላም የሚተርፍ ሰውነው ሙሉ ሰውነው
Wowowow🙏🙏🙏🇪🇹💪💪💪😍😍😍🥰🥰😍😍😍😍😍🥰😍😘😘😘
አይዞህ ወንድሜ ሰዉ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፍጠርውን ፈልጎ አልተወለደ እኛ እኮ ሰዉ ነን ነግ ምን እንደምንሆን አናዉቅም እንደውም ልናበርታታቸው ይገባል እንጂ ሞራላናቸውን ብንችል አንካ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እውነት ቃል ዬ ሃሳብሽ ምርጥ ነው
ደሞ መልኩ ያምራል አበረታቱት አለምፀሀይ የኔ ፉልቅልቅ አበረታችው ጥንድ ሁሉ 🙏🙏
አዞህ ወድማችን ውሉ አካል እያለህ በተፈጥሮ ለመጣ ነገር አትሳቀቅ የተፈጥሮ ፀጋ ነው እህታችን ልክ ነሽ ሁሉም ቦታ አለው
ዜና ጆከሮች እችን እናት የደቂቃ ደስታ ማየት ብቻ ለናንተ በቂ ነው
ምንድንው ችግሩ የሰው ልጅ ሲፈጠር አዝጋብሄር በፈጠርው ነው ይሚወለድው ያኣአምሮ ስንኽልን ነው ችግር አንጂ ኣይዞ በርታ መስራት ብቻ ነው ያልብህ የፈጠረህ ኣምላኽ ኣንድ ቀን ትልቅ አንጀራ ይሰጥሃል ኣይዞ በርታ
የዚህ ልጅ ሚዲያ ብናበረታታለት መልካም ነው ምክንያቱም የሚያቀርባቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ናቸው
ቃልዬ ደግሞ በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔ ፍልቅልቅ አስቢበት እኔማ በሳቅሽ ሳልለከፍ አልቀረም!!!
በርቱ፡ውዶች፡ቀወጣችሁት፡ዘና፡ፈታ፡አደረጋችሁን፡
ምንም፡የጉደላችሁ፡የለም፡ማጠርም፡እንደረጅም፡ውበት፡አለው፡ዋናው፡ጤነኛ፡መሆን፡ነው፡የፈጣሪ፡ብርቅዮ፡ልጅ።
ለZena jokers እንዴት ናችሁ፡፡ መልካም ነገር ነዉ እያደረጋችሁ ያላችሁት፡፡ የሚገርመው ነገር ሁሉም ብልሆችና አስተዋዮች ናቸው፡፡ቃልዬ በጣም ደስ ትያለሽ፡፡
ለቃልዬ ኮንዶ ምነም ቤት ይሰጣት ይገባታል
ቃልየ ልዩ ነሽ ወላሂ የሚወጣሽ ቃል ደሥ ይላል ቁመት ምንም አይሠራ ዋናዉ ህሌና ነዉ ቅን አሣቢ ከሆናችሁ ከረጅሞች በምንም አታሡም ቅመም ናችሁ አጭሮች ገምናና ብልህ ናችሁ
እኔ ላልቅስ ወንድም አለም አይዞህ ሁሉም የአላህ ስራ ነው ግን ይኽን ብሎ እሚልፍሰው የለም ይኽን ትሰማ የተወለድኩበትን አካባቢ አመሰግናለሁ እኛጋ 2 ባልና ሚስትአሉ ማንም ዘወርብሎእሚሰድባቸው የለም ከሁሉምጋ በመሀበራውስራ።ተባብርውይሰራሉ ማንም አይናገራቸው
በእውንት በጣም ደስ የምትል ንህ እግዚያብሄር የተመኝህውን ይስጥሃል አንተ በጣም ጎበዝ ንህ እውንቴን ንው የምልህ ብሩህ አይምሮ ስትጫወት እራሱ ደስ የምትልንህበናትህ በናትህ ውጣ ተለወጥ ስራ ስራ የኔ ወንድም ጎበዝ ሁን ቁጭ ስትል ስይጣን ያዳክምሃል👏🏽👍👍👍👍👍
አሁን አሁን የምታቀርበው አሪፍ ነው በፊት ታናደኝ ነበር ሴቶችን የሚይምሳንስ ፕሮግራም ነበር
ቃልዬ ተባረኪ ሁሉም ሰው እንዳንቺ በሆነ የኔ ቅን
እኔ ግርም የሜለኝ የሰው አስተሳሰብ በፈጣሪ ስራ ሲገባ ምሳሌ እኔ አጭር ንኝ ግን ለማንም አልጭንግም ምን አይንት ስራ እየሰራሁ ንው አሁን መኪና ቤት ገዛሁ እነም ወድሜ ለማንም ቦታ አይኑርህ
Masha Aellah 👍👍🌷🌷🌷
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ እንደዚህ ድምፅ ለሌለው ድምፅ መሆን ሰዋዊነት ነው ዘመንህን ይባርክልህ በየሄድክበት ቀና ብርሀን ይሁንልህ በርታ🙏🙏
እነዚህ ሰዎች እጅ እግር አይን አላቼ ሁሉ ነገራቼው ተስተካክሎ በቁመት ማጠር ማፈር የለባቼውም ብጤ ከብጤው ይጋባል ብቼኛ መሆን አያስፈልግም ሁሉም የፈጣሪ ፉጡር ነው አያሳፉርም በርቱ አይዟችሁ