ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ልጄ ቤተክርስቲያን እንሂድ ስለው ስለማርያም ልትይ ነው ብሎ ያለቅሳል || መኪና ጋር ስለምን ብር አስመስለው ሶፍት ይሰጡናል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2022
  • መራራ ቢሆንም በተጋድሎ የጸና ፍቅር

ความคิดเห็น • 488

  • @user-yd6yi4mh1h
    @user-yd6yi4mh1h 2 ปีที่แล้ว +83

    ክሕሎቶች እናመሠግናለን። ለሒወታችን ትምርት ነው።😭

    • @rabiyarabiya6872
      @rabiyarabiya6872 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔን እኔ በስቱ ላልቅስግን በአላህ እስክ ምድያ እደለይ ዱአአርጉልኝ ወላህይ በስቱ ልከፋ እህህህህ ያአላህ

    • @user-yd6yi4mh1h
      @user-yd6yi4mh1h 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rabiyarabiya6872 አብሽሪ እኽቲ ኢሻአሏሕ የተጨነቀች ነፍስ ሑሉ ትፈረጂ ያረብ

    • @oshi2930
      @oshi2930 2 ปีที่แล้ว +1

      ktrahon??,

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ZUPO-z2y8tw/w-d-xo.html

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      ገጠመኝ th-cam.com/video/5f7fBge4yPM/w-d-xo.html

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 ปีที่แล้ว +124

    ስንቶቻችን ነን አላህ ሙሉ አካል ስለሰጠን የምናመሠግነው ወላሂ በራሴ አፈርኩ አልሀምዱሊላ አይዟች ውዶቸ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💝💝

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 2 ปีที่แล้ว

      እኔዬም ውዷዋ

    • @user-pb6cf4lw7e
      @user-pb6cf4lw7e 2 ปีที่แล้ว +1

      ሙሉ ሆኖ የተፈጠረ የለም የሰው አፍ ግን ክፉ ነው

    • @Hrutmadenamohammed
      @Hrutmadenamohammed 2 ปีที่แล้ว +1

      😍😍

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 ปีที่แล้ว

      Tikikle naw allahmdulilah 😢🤲

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 ปีที่แล้ว +76

    አይ እኛ ሙሉ ጠና እዘን ገንዘብ እያልን ልንሞት ነው እኮ ፈጣርን እያማረርን 😭አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን በስማም 🙏🙏😭😭

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co 2 ปีที่แล้ว

      Hiy ama yet heger nesh beagremegedsh lenam adrshilgn yaleshbet dres metalew

    • @user-ey1pj7hp1g
      @user-ey1pj7hp1g 2 ปีที่แล้ว

      @@DubaiDubai-iw6co የኔ ቆንጆ እኔ ኩዌት ነኝ እማ

    • @nrbu4941
      @nrbu4941 2 ปีที่แล้ว

      ነከኸወከወየጰኸየአ

    • @user-ps1es9le3g
      @user-ps1es9le3g 2 ปีที่แล้ว

      አሜን፫ ይቅር ይበለን😭😭😭😭

  • @semumuhadin8251
    @semumuhadin8251 2 ปีที่แล้ว +101

    ወላሂ በራሴ አዘንኩኝ😭😭 ለካ ይሄም አለ አልሃምዱሊላ ❤❤

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 2 ปีที่แล้ว

      እኔዬም ትዳር የለኝ ልጅ የለኝ ብዬ እበሳጫለሁው

    • @tamrisaeed7158
      @tamrisaeed7158 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ከባዲነዉ

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 2 ปีที่แล้ว +42

    ጌታ ሆይ ትዳር ሳሰጠኝ ብዬ ሳማርር በመኖሬ ይቅር በለኝ ስለናንተ ፅናት ጌታን አብዝቼ አመሰገንኩት 🙏የዋሽንቱ ድምፅ ለሀዘን እንጉርጉሮ ነው ለነሱ አይሆንም እነሱ መንፈሰ ጠንካሮች ናቸው ትዳራችሁ ይባረክ 😘

    • @biniamaynomasfaha3040
      @biniamaynomasfaha3040 2 ปีที่แล้ว +2

      Atamareri yanchi yalew yemtal kalhone gentemsgen bey

    • @Tube-lf3sr
      @Tube-lf3sr 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ውዴ ትዳር የፈጣሪ ነው ተራሽ ገና ሆኖ ነው

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 2 ปีที่แล้ว +17

    አቤቱ ጌታዬ ፈጣሪ ይቅርበለኝ እመቤቴ አማልጅኝ አቤቱ ሙሉአርገህ ፈጥረሗኝ እድሜዘመኔን ስላማረርኩህ ማረኝ ይቅር በለን አቤቱ ይቅር በለን እመቤቴ አትለያቸው ድግልማርያም ልጃችሁን በጥበብ ታሳድግላችሁ በናታችሁ አዲስምራፍ ኢቢኤስ ጋ አድርሷቸው

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v 2 ปีที่แล้ว +46

    እመብርሃን አይናቹን ታብራላቹ ፈጣሪ ልጃቹን ያሳድክላቹ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zdegusamerawy7818
    @zdegusamerawy7818 2 ปีที่แล้ว +16

    እናንተ በዚች ምድር ድሆች ናችሁ ነገር ግን እግዚአብሔር የዘላለም እርስቱን ያወርሳችኋል እናንተ የተመረጣችሁ

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 2 ปีที่แล้ว +83

    የት ነው አካባብያቸው ከ3 ወር ቦአላ አገር እገባለው ልብስ ላምጣላቸው ufffff በጣም ልቤ ተነካ ወይኔ😭😭😭😭😭

  • @emabetekabata9677
    @emabetekabata9677 2 ปีที่แล้ว +21

    ድምፁ ደስስል እመብርሀን ትርዳችሁ ልጆቻቸው ን ለቁምነገር ያብቃላችሁ

  • @user-gm2fc4yv7r
    @user-gm2fc4yv7r 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ምን ልበል ወይኔ ቸሩ መድሀኒዓለም የቸርነትህን ስራ ስራላቸው ሌላ ምን እላለሁ ሆይ እስኪ እንርዳቸው እዴት ነው መርዳት የምንችለው 😓😓😓😓😓😓😓😓😓😭😭😭😭😭😭

    • @HgHg-xe7qw
      @HgHg-xe7qw 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን አይነ ብርሀናችሁን ይመልስላቺሁ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 ปีที่แล้ว +63

    እናንተ ልባ ብርሀን ናቸው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዱ በቅንነት

    • @user-eh4bp9pj2w
      @user-eh4bp9pj2w 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል 😪እመብርሃን ትገብኛቹሁ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@lztoutube8165 እሽ

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 ปีที่แล้ว +16

    አምላክ ሆይ ሙሉ አካል ሰተኸን ይሄን ሳይኖርን እያለን ስናማርር ተመስገን ።ስለናንተ ፅናት አብዘቼ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ እህህህ በፈጣሪ ስራ ባይገባም አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ ለበደልኩት ሁሉ ይቅር በለኝ ፈጣሪ🙏🙏🙏።

  • @tsedaltsed5070
    @tsedaltsed5070 2 ปีที่แล้ว +21

    በእውነት በጣም ጠንካሮች ናችሁ ፈጣሪ ልጃችሁን ይባርከው እና ጥሩ ደረጃ ደርሶ እንዲጦራችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሌሎች ደጋግና መልካም ልጆች ይስጣችሁ በርቱ አይዟችሁ እኔ እግዚአብሔርን የማመሰግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል ብቻ 🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 ปีที่แล้ว +19

    እኔ ጤና ሁሉን ነገረ ስቶኝ አልሀምዱሊላ አላልም😢😢😢😢😢😢እህ ፈጣሬችሁ ይረዳችሁ
    ኢቤኤስ ላይ ይቅረቡ.

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 ปีที่แล้ว +5

    ሱበሀን አላህ ስንቶቻችን ነን አላህ ሙሉ አካል ስቶን የምን ምርት ጌታየ አላህ ምስጋና ይገባህ አላህየ አንተ ለኔ ለወንጀለኛ ባርያህ ብዙ አድርገህልኛል አለሀምዱልላህ ምስጋና ይድትስህ ጌታየ

  • @user-ob8ro4iw9u
    @user-ob8ro4iw9u 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ብረሀኑን ይክፈትላችሁ ያረብ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ የሚገኙ በት መገኛ ካላቸው እባካችሁ ስልክ አስቀምጡልን

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 ปีที่แล้ว +13

    እ/ር ታሪክ ቀያሪ ነው ህይወታችሁን ደጋግ ኢትዮጵያዊ እሉ እጃቸውን እንደሚዘረጉ ተስፋ አረጋለሁ

  • @shsy3139
    @shsy3139 2 ปีที่แล้ว +8

    ሱበሀን አላህ ጉበዝ ክፉ አይካችሆ በጣም አለቀስኩኝ ቃል አጠረኝ

  • @user-hx1vo8to9o
    @user-hx1vo8to9o 2 ปีที่แล้ว +10

    አልሀምዱሊላ ሁሉን አሞልቶ ሰቶኝ አማርራለሁ አላህ አይናችሁን ያብራላችሁ አጀቴነው የበላችሁት

  • @hayat8321
    @hayat8321 2 ปีที่แล้ว +33

    😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🌹🌹🌹🌹

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e 2 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ውዶች የኛሰው አፉ እራሱ በሽታ ነው ከታወሩ ልቦች የታወሩ አይኖች ይሻላሉ ኡፍ 😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      በጣም።እናት።ትውልዳለችአርጋደህገላ።ጉደናመክራ።ይመጣልበሰትኋላ

    • @zinetadem420
      @zinetadem420 2 ปีที่แล้ว

      በጣም😭😭😭💔እኔልቤ ተቆልፎብኛል

  • @user-kr3nr3oi6y
    @user-kr3nr3oi6y 2 ปีที่แล้ว +8

    ምን ልበል ኡፉፉፉ😭😭😭አላህ ተናተጋይሁን ያረብ እሡ ያይናችሁን ብረሀን ይክፈትላችሁ 😢ግን ምን አይነት ጭካኔነዉ እነሡን እያሥለመኑ መዉሠድ ያአላህ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @user-ve1wm1lk1r
    @user-ve1wm1lk1r 2 ปีที่แล้ว +21

    በተስጠን ጤነ ፍጣሪያችነን ማመስገን አለብን
    አንዳንዴየ ከጤነችን ይልቅ ለሀብት እንጨነቅ አለን
    ግን እግዚአብሔር የስጠን ፀጋ ከገንዘብ ይበልጣል
    የኔየ ማሮች እግዚያብሄር ፍቅሩን ያብዛላቹሁ

  • @sifen5
    @sifen5 2 ปีที่แล้ว +24

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ መረዳት ያለባቼ እነዚ ነቼው

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ። አይነሥውሮች። ልበ ብርሀኖች ናቸው። በዱኒያ። በያዩም። ባኼራ። ተፈላጊናቸው በአሏህ የሚያምኑ ከሆኑ።

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ሙሉ አካል ኖሮኝ አማርራለሁ አይ እናተ የአይን ብርሀን ባይኖራችሁ የልብ ብርሀን አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 ปีที่แล้ว +7

    አይዞቹ እንኮን ወለዳቹ ልጃቹ ነገ ሁሉንም ያደርግላችሆል ዛሪ የኢትዩጵያ ህዝብ ደግ ነው

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j 2 ปีที่แล้ว +5

    ምንም ቃላት የለኝም፡ ራሴን ታዘብኩት፡ ፈጣሪ ይባርካችሁ ይህን የፖሰተው ሰው፡ ገንዘብ ኖሮን እንዴት እንርዳ ብለን ግራ የገባን ሰዎች አለን፡ በርቱ ሌሎችም ይኖራሉ ጎብኙና እኛም እንርዳ በረከቱ እንኳ ይድረሰን፡ ፈጣሪ ስላማረርኩህ ስለተጉረመረምኩኝ ይቅር በለኝ።

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 2 ปีที่แล้ว +7

    በእዉነት ስንቶቻችን ነን አካለ ሙሉ ሆነን የምናማርር😪
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከሐጢያት በቀር የልቦናችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 2 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ሆይ አመሰግንህ ዘድ ምክንያቴ ብዙ ነው😭💔

  • @user-cv7fb4tm3b
    @user-cv7fb4tm3b 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚኦ እንደው የሰው ነገር እንዴት አይምሮው ታዘዘለት ሰውዬው ለትምህርት ብሎ አምጥቶ 😭😭😭😭😭 እመብርሀን ብርሀኑዋን ትስጣቹ ነፃ ታውጣቹ ልባቹ ግን ፓወር አለው እግዚአብሔርን

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d 2 ปีที่แล้ว +8

    መጨረሻው ላይ ስልክ ቁጥርና አካውት አለ ለመርዳት የምትፈልጉ እንርዳቸው

  • @user-qo5zl9nf5g
    @user-qo5zl9nf5g 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፈጣሪዬ እኔክ ንፉግ ነኝ አድ ቀን አመሥግኘው አላቅም ሙሉ አካል እያለኝ ፈጣሪዬ ሙሉ ጤንነቴን ሥለሰጠከኝ አመሠግናሀለሁ 😭😭 ክህሎቶች ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ እደሀለም አለ አይዟችሁ ወገኖቸ አልህምዱሊላህ አሏህ ሙሉጤና ስለሰጠህኝ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋ. ነፍሴ. ፈራሁልሽ. አልሀምድልላ. ሱመ አልሀምድልላ. በተሰጠን. ነገር. የምንናመሰግናው. ስንቶቻችንን ነን

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว +7

    እደው ምናይነት አለም ነው እዴት ሰውከነዚ የለመኑት ተቀብለውሚዎስዱ እችአለምኮ ኮርና ስያንስብነው ወላሂ ያአላህ የሰው ክፋቱ ያርብ ፈተና ያርብ ይቅርበለኚ ስለማር ለናተም አላህ ይክፈትላቹ አላህ ይድርስላቹእሱእራመቱሰፊነው

    • @ahobvl3342
      @ahobvl3342 2 ปีที่แล้ว

      Ufff

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ይኒህን።ገዝብይበላ።በቆሙእሳትንው

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ሀገር ላይ ግን ለምን ነዉ የአካል ጉዳተኛ የማይከበረዉ ሰዉ ሰዉ በመሆኑ እኩል ነዉ ማን ካማነም አይበልጥም አላህን በመፍራት እጅ ደግሞ መከበር የሚገባቸዉ እደነዚህ አይነት ነዉ ነዉ እጅ ጤነኛዉ እራሱን ይችላል ደግሞ አላህ ምኒያት አለዉ እደዚህ ለማደረጉ ታዲያ ለምን

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ልጁ በጣም ሀይለኛ ነው ህጻኑ ፈጣሬ ምንም አይሳነውምና አይነ ብርሀናችሁን ይግለጥላችሁ ልጃችሁንም ፈጣሬ በጥበቡ ያሳድግላችሁ ጥሩ ደረጃ ደርሶ ጧሪ ቀባሪ ያድርግላችሁ ።

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 2 ปีที่แล้ว +18

    አላህ በቃችሁ ይበላችሁ ያረብ አይናቸውን ክፈትላቸው ያረብ

    • @user-ef5wd3rd8z
      @user-ef5wd3rd8z 2 ปีที่แล้ว

      አላህ።ይገድፋችሁ።አላህ።በረህመቱ።።ይርዳችሁ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 2 ปีที่แล้ว

      ምን ዓይነት ፀሎት ነው?

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ምንይሳነዋል

  • @aass4823
    @aass4823 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍጣሪ ከእናተ ጋ ይሁን ጠንካራ ወች እናችሁ ከእናተ ብዙ ተምራለው ፍጣሪ የአይን ብርሀናችሁን ይመልስላችሁ በእውነት

  • @zizumedia2825
    @zizumedia2825 2 ปีที่แล้ว +1

    الحمد لله ያረቢ ለኛ የሰጠሀን ኒእማ ብዙ ነው አላወቅነውም እንጂ አልሀምዱሊላህ ስንት አይነት የባሰ አለ

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 2 ปีที่แล้ว +23

    አይዞቹ ፈጣሪ ሁሉን ያቃል 😢😢😢😢

    • @user-rh7xk1sj2w
      @user-rh7xk1sj2w 2 ปีที่แล้ว

      አላህ አይቸግረውምአይናችሁንይግለፅላችሁ።ያረብ

  • @user-ro9ri4zj4o
    @user-ro9ri4zj4o 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እነዚህን ሰዎች ልንረዳቸው ይገባል

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 2 ปีที่แล้ว +6

    ተመስገን ማለን የከበደኝ ፍጡር ነኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @user-qj8gn9ee5q
    @user-qj8gn9ee5q 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉ አካላችንን ሰቶን እናማርረዋለን አለሐምዱሊላ እንበል አላሕ አይቸግረውምና አይነ ብርሐናችሑን ዮመልሥላችሑ ያረብ

  • @fetiyatube3079
    @fetiyatube3079 2 ปีที่แล้ว +1

    የራብ አንታ ብራሀነቻዉን ማልስለቸዉ የአለህ ምን ይሰነሀል ግን ኡኮ ነገም የኔም ተራ ነዉ ወለሂ ፈራሁን 😭😭😭😭😭😭😭 አይኖቼ በጠም ዝቅተኘ ዳራጃ ነዉ ሚየዩልኝ የራብ አንታ አግራዉ 😭😭😭😭😭

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 2 ปีที่แล้ว +1

    አይን እያለው የማያይ አይምሮ እያለው የማያስብ ፍቅር በሞላበት በጥላቻና በክፋት ሀገርን የሚያፈርሱ ምናለ ከናንተ ቢማሩ እውነት ታስቀናላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ የአይናቸውን ብረሀን መልስላቸው ሚስኪና ኧረ በስንቱ ልዘን አልቻልኩም ያረብ በራህመትህ እዘንልን አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ስለ ሰጠህኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እመቤቴ ማሪያም ይቅር በይኝ ሙሉ
    ስው ሆነን እናማርራለን ተመስገን አምላኬ የኔ ውዶች
    እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ልጅችንም ለቁም ነገር ያብቃላቹ

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku3205 2 ปีที่แล้ว +2

    የዚህ ኘሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ። እኛም የአቅማችንን እናደርጋለን።

  • @negrobiarat5886
    @negrobiarat5886 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ሁሌም ከናተጋር ነዉ እናተን የሚረዳ ሁሉ በቤታቸዉ በረከት ይግባ

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሐን የአይን ብርሀን የልብ ብርሀን ትሁናችሁ አይናችሁን ትመልስላችሁ እዉነት አጀቴነዉ የበሉኝ 😭😭😭እግዚአብሔር ትዳራችሁን ልጃችሁን ይባርክላችሁ
    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-rx7gw2px8z
    @user-rx7gw2px8z 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልብ ይነካል የሰው ምላሽ
    አይዟችሁ ዛሬ አዲስ ቀን ነው

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር የባረካችሁ ልበ ብርሀን ናችሁ ቀሪ ህይወታችሁን በሙሉ ፈጣሪ ያግዛችሁ !!!

  • @asdafdsa7768
    @asdafdsa7768 2 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሃን አዛኝቱ ወለላይቱ እመብቴ አይን ብርሀናችሁን ታብራላችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @fshajahsvvsjzabbsbehj2hzhz684
    @fshajahsvvsjzabbsbehj2hzhz684 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታሆይ ጤናም ሰተከን አናማረን ተመሥገን ይሄም አለ አማምላክ ትደግፋቹ ልብብርሀን ናቹ

  • @hawwahawa9025
    @hawwahawa9025 2 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመትክ ያረብ
    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለሁሉም ነገር አሏህ አይሳነውም አይናችሁን ያብራላችሁ ልጃችሁንም አሏህ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ እንዴት ነኢማህን ሳናዉቅልህ አጣን ደከመን እያልን እናማራለን አልሀምድሪላ ተመስገንን እንማር ያረብበጥፋታችን ልክ አትቅጣን ያአላህ

    • @zinetadem420
      @zinetadem420 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭💔አልሀምዲሊላሂ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 2 ปีที่แล้ว

    ውይ አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ይግለጥላችሁ እሰይ የእኔ እናት አልሳምም አለች እንደዘመኑ ሰዎች በአደባባይ እንደ አህያ የምን መጋጋጥ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞአችሁ ፈጣሪ የሚመራችሁ የሚላካችሁ አግታችኋል ልጃችሁን ጥሩ ደረጃ ያድርስላችሁ የእለት እንጀራ አታጡም የቤት ኪራይ ነው የጎዳችሁ ልበ ብርሃን ናችሁ በርቱ ማመስገን ለተሳነን ምሳሌ ናችሁ መልካም ጊዜ ለሁላችንም

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว +3

    እድህ ያሉትን አቅርቡልን እድረዱ ስበብ ትሆናላችሁ ፣የማይራባ ትምርት የለለው ፍቅረኛሞች አታቅርቡ ምንም ጥቅም የለው ድቃላና ወጀል ነው ትርፉ ፣እድህ ያሉትም ነው ማቅረብ መልካም ስራ በርቱ

  • @user-bt3bh4nl2p
    @user-bt3bh4nl2p 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንደማች በፈጠረህ ቢቢሲ ላይ ቅዳሜ ከሠአት አቅረባቸው የራሳቸው ቤት የማይሰቀቁት እንሚሠጣው እርግጠኛለን እኛም እንረዳለን

  • @zuzutube8681
    @zuzutube8681 2 ปีที่แล้ว +4

    በአላህ ቁጥራቸው የት አለ በስደት ሽንት ቤት አጥቤ ከማገኛት ላካፍላቸው

  • @user-rg8dd5ru5h
    @user-rg8dd5ru5h 2 ปีที่แล้ว

    ልበ ብርሃኖች ያአምላክ እናት ልጃችሁን በሰላም በጤና በሞገስ በልጅዋ ቤት ታሳድግላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክህሎች እናተም ተባረኩ እንድህ ለማናመሰግን ሰዎች ፍጣርያችን ምን ያህል ምልኡ አርጎ ሰርቶን አናመሰግነውም እግድያውስ ሰው ሆይ አስተውል አምላካችን እናመስግን ተመስገን የኔ ጌታ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 ปีที่แล้ว

    ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አይዞህ ወንድም ሁሉም ያልፋል አምላካችን አይሳሳትም

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላከ ሙሉ ያርጋችሁ ከኔ ሙሉነት የናተ ጓዷሎነት ያስቀናል እኔ ሙሉ አካል ኑሮኝ ደካማ ነኝ ጌታ ሆይ አተ ባሮች ናቸውና አተ እርዳቸው ይገርማል ልበ ብረሐን ናቸሁ😭😭😭

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 ปีที่แล้ว +9

    የአላህ እኛኮ አናመሰግንም 💔

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +5

    #አይዟችሁ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አላህዋ ምስጋና ይገባዉ

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙ ፈተና ነው ያሳለፉት
    ከችግራቾ በላይ ደግሞ የህብረተሰቡ ምላሽ ነው ከመርዳት ይልቅ በምላሳቸው እሾህ ሆኖ የጎዋቸው ነው

  • @Mariamenati
    @Mariamenati 2 ปีที่แล้ว

    ልበ ብርሀኖች ናችሁ ፈጣሪ ያበርታችሁ ስንቶቻችን ነን አይናችን እያየ ልባችን የታወረዉ😭

  • @zaharamudesir4205
    @zaharamudesir4205 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙሉ ጤና ስቶን እናማረረልን ወላሂ አቤት የኛ ነገር የተስጣን ብናውቅ እኮ የጎደልን ይልም ግን ምን ወጋ አለው ሁሌም መመርር ነው ስራችን ጌታችን አላህ ሆይ ይቅር በልን እንድ እንድ ወንጅልችን ስይሆን እንድ መህራትህ

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይእደትእደት እደአዘኩ ስትአለንበሆነዉ በአልሆነዉ ፈጣሪን እምናማርረዉ ተመስገንጌታይየናተምሂወት ይቀየራል ፈጣሪምአለከናተጋር አለ

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍ ፍፍፍ ፍፍፍ የኔ እናቶች ሆደ ተሰፈሰፈ እኛሙሉ አካል እያለን ፈጣሪን እናማርራለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @ethiotubea4903
    @ethiotubea4903 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ ያልተረዱ ማን ይረዳል አይዞችሁ እኔ ያቅሜ አደርጋለው አላህ ያግዛችሁ

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 ปีที่แล้ว

    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ. በአምሳሉ የፈጠረውን. እኛ ለምን እንንቃቸዋለን. አቤቱ ንጹህ ልብን ፈጠርልኝ

  • @user-fp2ez1cj9w
    @user-fp2ez1cj9w 2 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ ስልካቸውን ስጡኝ በማርያም

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እውር አሞራ ቀላቢ ነው ልበ ብርሀን ያርጋችሁ

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 2 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ እግዚአብሔር መኃሪ ነው.ወደኃኪም ከምትሄዱ ወደ ፀበል ሂዱ ተድናላችሁ.

  • @makiyahadam8822
    @makiyahadam8822 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ጌታየ ሙሉ አካል ስለሰጠህኝ ያርብ አላህ እናንተንም ይፈርጃቹህ ያርብ

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 ปีที่แล้ว

    ራሴን በብዙ ነገር ነው የገመትኩት በዙ ተማርኩ አስተሳሰቤ ሰፋ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይር. ተስፋችሁ በልጃችሁ ይለምልም

  • @umpump8727
    @umpump8727 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ እኛኮ አናመሰግንም ለናተም አላህ ይድረስላችሁ ክባድ ነው

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ለሰጠኸኝ አላህ አልሃምዱሊላህ

  • @abisinia2771
    @abisinia2771 2 ปีที่แล้ว +3

    እመቤተ ማርያም ናት የምትመራቸው። እኔስ ቃላት የለኝም ግን የማጀብያ ሙዝቃ ይደብራል። ምነው??

  • @lubasiltawyoutoube3321
    @lubasiltawyoutoube3321 2 ปีที่แล้ว

    የነዚን በልነ ምሲት ዉለሂ የፈለጉትን ተሰክቶለቸዉ ደሲ የምለቸዉን ቀን ነፈቀኝ የአለህ❤❤❤❤❤😍😍😍😍 ዉለሂ ሁለቺንም ሁለቹም በለነገሪ እነሲደሲተቸዉ

  • @figfug2637
    @figfug2637 2 ปีที่แล้ว

    አይ እኛ ሙሉ ጤና ይዘን እናማራራልን ወየለኔ
    እመብርሐን ትርዳችሁ ልጃችሁንም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ አይዞችሁ በርቶ

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ ስያሳዝኑ ልጅ ደሞ ስያምር

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይሔ ሶሻል ሚዲያ ያስተማረኝን ነገር ትምህርት ቤት አላስተማረኝም የእዉነት ስቶቻችን ነነን ሙሉ አካል ኖሮን የምናመስግን እስኪ ተመልከቱ የነዚህ ሰዎች ፍቅር።እኛ አይናችን እያዬ ታዉረናል እነሱ በለጡን ልበ- ብረሃኖቹ

    • @keftam
      @keftam 2 ปีที่แล้ว

      እውነሽን ነው። ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮችን ቶሎ በቀጥታ ለመስማትና ለማወቅ ይጠቅማል።ብግን በጥንቃቄ መምረጥ ያሥፈልጋል።

  • @user-xx8ne7pj6s
    @user-xx8ne7pj6s 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆይ ተመሥገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ልበ ብረሀን ናችሁ

  • @user-rv8bs1wz4y
    @user-rv8bs1wz4y 2 ปีที่แล้ว

    እህህህህህ አይ አለም እውነት ያማል ቅኔው ግን የምትሳደቡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸሁ የሰላሳ ስምንት አመቱን አይነ ስውር የዘኪዎስን አይን ያበራ እናንተንም ያብራላችሁ 😭😭😭😭

  • @amooam1320
    @amooam1320 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አይነልቦናቸውን ያብራላችሁ አሁን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪን አመስገኑ አይዛቸሁ ልጂችሁን በጥበብ ያሳደገላቸህ

  • @youtubeyabsue
    @youtubeyabsue 2 ปีที่แล้ว

    ክህሎቶች እንዴት ላመስግናችሁ ቃል አጣውላችሁ ስንቶቻችን ነን በተሰጠን ነገር እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን?ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ክህሎቶች ስለ ድንግል ስልካቸውን እፈልጋለው😭😭😭

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +6

    እናንተን ያገኙ እንዴት የተባረኩ ናቸዉ😥 ማየትማ ሁላችንም አይተን የለም😔😥😥

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ብረሀን ይርግላችሁ

  • @user-gp4kg9ie4j
    @user-gp4kg9ie4j 2 ปีที่แล้ว +5

    ebc ላይ ይቅረቡ

  • @rhima5814
    @rhima5814 2 ปีที่แล้ว

    አለህ ሙሉ አፉያችሁን ይማልስለችሁ እኛ ሙሉ አፉያ ሰጥቶን እነማሪሪሌን አልሃምዱሊላህ

  • @user-ph9lg1jr7i
    @user-ph9lg1jr7i 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ሰጥተህኛልና የተጎዱትን እምረዳበት ሰጠኝ ያረብ አካውቱ ይህ ነው የተቻለንን እንረዳል ኢሻ አላህ እናተም አላህ ብረሀኑን ይጨምርላችሁ አይዞችሁ አብሽሩ ከጎናችሁ ነን

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭አልሃምዱሊላህ ሙሉ ጤና ሠቶን በስንቱ እናማርራለን ያረብ አላህ ይድረስላቹ

  • @user-rs9pm1og7s
    @user-rs9pm1og7s 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ እሚያስለምንህ ሰውየግን ምንአይነት ፍጡርነው ስታይነት ሰዋለ ያረብ አይናችሁን አላህይክፈትላችሁ

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታዬ ይቅር በለኝ ቁጥራቸውን ላኩልን ውይ በጣም ያማል

    • @khelot
      @khelot  2 ปีที่แล้ว

      Mechrsha lay ale