ቆሻሻ ላይ የተጣለ ጫማ አድርጌያለሁ!! ስኳር ሲይዘኝ !ድንግል ማርያምን``ልጅሽ እዛው ፈውሻት ብሎሻል አልኩዋት!´´የአንድ ሰው ህይወት የሄለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @tigistbalcha6496
    @tigistbalcha6496 2 หลายเดือนก่อน +460

    የኔ ቆንጆ ታሪክሽ ገራሚ ነው ሰታወርሪ ደስ ትያለሽ ትልቅ ሁኚ !!!እሼ ዘርህ ይባረክ

    • @misganatube23
      @misganatube23 2 หลายเดือนก่อน +18

      እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ታድለሽ❤

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 2 หลายเดือนก่อน +5

      👏

    • @Helihelenerkan
      @Helihelenerkan 2 หลายเดือนก่อน +5

      እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ እህታችን ❤

    • @ቡዙአየሁ
      @ቡዙአየሁ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሀን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ 🙏❤️

    • @ZelalemAsfawu
      @ZelalemAsfawu 2 หลายเดือนก่อน +2

      ilililil ❤ cerisetena inedeteterign

  • @abt1292
    @abt1292 2 หลายเดือนก่อน +1401

    የመንታዎች እርጉዝ ነኝ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ በሉኝ። 👏🥰

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 หลายเดือนก่อน +59

      እመብረሀን በሰላም ትገልግልሺ ታድለሺ ❤ ለኛም ትስጠን አሜን😊

    • @ganetteammar2063
      @ganetteammar2063 2 หลายเดือนก่อน +42

      እማምላክ ትቅረበን እኔም ወንድ ልጅ በማህፀኔ አለ

    • @makidatedla150
      @makidatedla150 2 หลายเดือนก่อน +9

      Emabeta maryame beselam tegalagelshe

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 หลายเดือนก่อน +16

      ድንግልማርያም በሰላም ትገላግልሽ የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጭ ፈታሄ ማህፀነዉ አይዞሽ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ganetteammar2063 ድንግልማርያም በሰላም ሁለትታድርግሽ የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጭ ፈታሄ ማህፀንነዉ

  • @MekdesMamo-u1e
    @MekdesMamo-u1e 2 หลายเดือนก่อน +229

    በጣም ጐበዝ ነሽ የተከፈለልሽን ዋጋ ማሰብሽ እስኪ የሄለን አባት ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 หลายเดือนก่อน +76

    አሪፍ ልጅ ናት with the right amount of sense of humour. የእንጀራ አባቷ በጣም የተባረከ ሰው ነው ምናለ ሁሉም እንደሱ ቢሆን እውነተኛ የሰው ልጅ::

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም 2 หลายเดือนก่อน +127

    የእንጀራ አባት እንደዚህ ከልብ አባት ስሆን ላልወለደው ልጅ በጣም ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ለቤተሰቦችሽ በርቺ አንቺ እናት እና አባትሽ አጠገብሽ ስለ ሆነ ነው ነገሮች የቀለለልሽ

    • @MeseretBekele-w9q
      @MeseretBekele-w9q 2 หลายเดือนก่อน +7

      የኔም ልክ እንደሥዋ አባት መልካም ነው የእንጀራ አባት ለማለት እራሡ በጣም ነው የሚከብደኝ ከልጆቹ በላይ የሚወደኝ ሲከፋኝ የማይወድ አባቴ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ

    • @ቤተልሔም
      @ቤተልሔም 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@MeseretBekele-w9q መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅላችው እኔ ግን የስም መጠሪያ አባት ነው ያለኝ

    • @MeseretBekele-w9q
      @MeseretBekele-w9q 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ቤተልሔም አሜን እህት

  • @edaneden5427
    @edaneden5427 2 หลายเดือนก่อน +11

    ቅዱስ ገብርኤል የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር።ገብርኤል አባቴ

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 2 หลายเดือนก่อน +234

    ታዳ ያች የድሮዋ ኢትዮጵያ አትናፍቅም 😢 ትናፍቃለች እጅ ጎረቤት ልጅ የሚያሳድግ አከራይ ደመወዛቸው እስከሚደርስ ጤፍ አስፍጭላት የሚል አባትያ እደልጆቹ አርጎ የሚያሳድግ😢ስራ ቀጥረኝ ስትለው መክሮ የሚልክ😢 አወ ያች ኢትዮጵያዬ ትናፍቀኛለች❤😢።

    • @menengetahun4963
      @menengetahun4963 2 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም በጣም ትናፍቃለች

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd 2 หลายเดือนก่อน +6

      አለች ኢትዮጵያ ! የሚጠበቀው የእኛ ወደ ህሊናችን መመለስ ብቻ ነውና ከኔ ፣ከአንተ፣ ከአንቺ ፣ከሁላችን ከሆነ ግዜ አይውስድብንም፣

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Frmojoaddእውነት ነው ይህን እውር ዘመን መቅደም አለብን ወገን❤❤❤❤❤እንመለስ

    • @haregwoingeda5037
      @haregwoingeda5037 2 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ይህቺን ኢትዮጵያን ለማምጣት ሁሉም ወደ ልብመመለስ አለበት

    • @meseretlemma8090
      @meseretlemma8090 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እግዛአብሔር በቃ ብሎ አንድ ልብ ያደረገን !!!

  • @dhfg336
    @dhfg336 2 หลายเดือนก่อน +42

    ነገ ኪዳነ ምህረት ነች ፈጥናአ ትድረስልን በጸሎታቹ አስቡን

  • @nejaseid2901
    @nejaseid2901 2 หลายเดือนก่อน +176

    የሰፈሬ ልጅ ጥንካሬሽ እምነትሽ ፅናትሽ ያበረታል እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 2 หลายเดือนก่อน +136

    😢😢ማነው ስለመብርሀን ስትናገር ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰው እደኔ ለሷተናግሮ ማን ያፈረ አለ ማንም❤🎉

    • @MeklitMezgebu
      @MeklitMezgebu 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማንም የለም

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማንም

    • @BarchNegn-v9r
      @BarchNegn-v9r 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ወላድተ አምላክ ለሁሉም እናት ናት

    • @ማሒ
      @ማሒ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😢😢ማርያምየ እናቴ የነገሯትን የማትረሳ

    • @hanogg8115
      @hanogg8115 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ene alekesku ewnet😭😭😭😭😭😭 Embeteee Mareyam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BehiwotNegussie
    @BehiwotNegussie 2 หลายเดือนก่อน +10

    ❤እሼ በጣም እወድህ አከብርህ ነበር ከልጅነታ አቃታለሁ ሲሙኒ ብዬ ልኬአት እሮጣ የምትመጣ ለግቢዉ ሁሉ ሰዉ ተላላኪ እናትና አባታን አክባሪ ቤተሰቦቻ ከስራ ሲመጡ ባቅማ ብቻ አይደለም ካቅማም በላይ ቤቱን አሳምራ ቡና አቀራርባ ምግብ ሰርታ ትንሹን ወንድማን መግባ የግቢዉ ጌጥ በዛላይ በጣም ጎበዝ ተማሪ የምትወደድ የምታሳሳ እንቁ ነበረች❤❤እሼ ህፃን ሆና ብታቃት ዶኪ ቲዩብ ድቅ ልጆች ላይ መቅረብ የነበረባት ቅመም ነች 🎉እንካን ደስ አለሽአሁንም ቢሆን ልጅ ነሽ ትምህርትሽን እደምቀጥይበት ተስፋ አረጋለሁ እማምላክ ትቅረብሽ የምትወድሽ በህይወት ነኝ ዉዴ የኔ ኩራት

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 2 หลายเดือนก่อน +364

    ያረብአገር ሴት ነኝ ስደታኛ ፣ሁልግዜ ክፍት እሚለኝ 😢፣አይዞሽ ጀግና ነሽ ፣በሉኝ እስኪ ምርጦችዬ❤❤❤❤

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 หลายเดือนก่อน +8

      ጀግናነሺ የእውነት ተግባብቶ መስራት በሰው ሀገር ጀግንነት ነው❤

    • @AbebaneshDiffe
      @AbebaneshDiffe 2 หลายเดือนก่อน +6

      ውደ አይዞሺ ጅግና ነን ❤❤❤❤❤

    • @ምናስብ
      @ምናስብ 2 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሸ የኔ ቆንጅ አንች ጀግና ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @yenatube1889
      @yenatube1889 2 หลายเดือนก่อน

      Mamaye berchi ayzosh yalfal tenkresh sri

    • @rednote105
      @rednote105 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ጥዬቄ የለንም ጀግኖችነ ን💪💪💪💪💪

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 2 หลายเดือนก่อน +99

    ❤የኔ ደርባባ ኡፍፍፍፍ
    በሳቅም በለቅሶም ሰማሁሽ
    ምርቃቱንም በደንብ አይቸ ነበር
    ማርያም ማርያምን ነው የምላችሁ
    _ኪዳነ ምህረትን ላመነ ለለመነ ሁሉ ይደርግለታል❤
    ማርያምን!!!! ❤

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 2 หลายเดือนก่อน +139

    ታሪክ አተራረክሽ እንዴት ደስ እንደሚል ❤

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም አፏ ሲጥም

  • @Penguin-tr5cc
    @Penguin-tr5cc 2 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ ታሪክ የሂወቴን ውጣውረድ በድጋሜ ሰማሁት.ፈተና ያጠነክራል

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 หลายเดือนก่อน +57

    የዛሬዋ በጣም ደስ የምትል ግልፅ ፈታ ያለች ቆንጆ ውስጧ ንፁህ ናት ታስታውቃለች ይሄ ሁሉ ከጀግና ቤተሰቦችሽ የመጣ ነው ምስጋና ይገባቸዋል

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +31

    ደስ የምትል ኩሩ ድሀ በማንነቷ የማታፍር እኔ በበኩሌ ወደድኳት መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የኔ ቆንጆ በተለይ የአባት እና የእናቷ እምነት እውነት ነው የድሀ መድሃኒቱም ሐኪሙም መድሃኒያለም ነው ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት እሼ እንዲሁም እህታችን የእሼ ባልደረቦች በሙሉ ምስጋናዬ አክብሮቴ ይድረሳቹ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ደስ ትላለች አወራሯ በሳቅ ነው በዛ ላይ አስተማሪ ታሪኮቿ የእግዚአብሔር ታምር የተደረገላትን ስትገልፅ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 หลายเดือนก่อน +46

    እናታችን ኪዳነ ምህረት ለአንች የደረሰችልሽ ለእኛም ትድረስልን🙏

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o 2 หลายเดือนก่อน +96

    በስማአም አንደበትሽ ሲጣፍጥ
    ጀግና ሴት ነሽ
    ደግሞ ድምፅሽ አርቲስት መቅደስ ፀገየ ጋ ይመሣሠላል

    • @simeretalemu
      @simeretalemu 2 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም እኔ እራሱ መቅደስ ፀጋዬን እየሰማሁ ነው የመሰለኝ

    • @SelinaFekadu
      @SelinaFekadu 2 หลายเดือนก่อน

      Ene erasu esuan new yemeselechegn👌👌👌

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@simeretalemuማዉራቷ እራሱ ቅመም😢

    • @MaryeKidie
      @MaryeKidie หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ገርሞኛል የኔ ውድ ❤❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 2 หลายเดือนก่อน +16

    በሳቅ በእንባ በዝማሬ ነው የጨረስኩት በእውነት ለደቂቃ ዘወር ለማለት አያስችልም ቅመም ነሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ🙏

  • @Demekech21
    @Demekech21 2 หลายเดือนก่อน +13

    ስታምር ሳቋ ለእሷ ብቻ የተፈጠረ የሚመስል❤ ብቻ ቅመም ነገር ናት ልጅቷ

  • @DestaBsrat
    @DestaBsrat 2 หลายเดือนก่อน +19

    ጠንካራ እናት ጠንካራ ትውልድ ተክታ ትሄዳለች ❤❤❤❤
    የተመቻቹ በላይክ ••••

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 2 หลายเดือนก่อน +132

    የአንችን ህይወት የቀየረች እመብርሃን የእኛንም ህይወት ታስተካክልልን አሜን አሜን አሜን

    • @martaalyalew1816
      @martaalyalew1816 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢አሜን

    • @ምናስብ
      @ምናስብ 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤❤

    • @hiwanKaliay
      @hiwanKaliay 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @sinidutesfaye
      @sinidutesfaye 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @mahi-sg1bi
      @mahi-sg1bi หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው ዋው ዋው መጨረሻ ላይ ያገኘሽው ስኬት እጅግ በጣም ደስ ይላል አቦ ይመችሽ። ኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እምነትሽ ፅናትሽ ኩራትሽ ብርታትሽ ያስደንቃል። ትልቅ አርአያ ነሽ እድሜሽ ትንሽ ስራሽ ትልቅ ምን ጉድ ነው በእውነት መታደል እንዲህ ነው። እንጀራሽ ይብዛ የብዙ እህቶችና ወንድሞች ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ። እሼ ተባረክ ወንድሜ

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢እናቴ እመቤቴ የነገራት የማትረሳ አንገት የማታስደፋ ለታመነባት እኮ ምን ልበል በምን ልግለጻት ቃል አጠረኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ለኔም በልጅነቴ ከታናሽ ወንድሜ ጋር ሆነን ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሚካኤል ታናሽና ታላቅ ወንድማሞች ይመስሉን ነበረ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለቅዱስ ገብርኤል ንገርልን እናታችን ማርልን ብለን እያለቀስልን ነግረነው ከሞት አፋፍ መልሶልናል

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 2 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ በልጅነቴ ነው እናትና አባቴ የተለያዩት እኔ የመጨረሻ ልጅ ነኝ ታላቅ ወድምየ አች እደለቢስ አች ስትወለጅ እናትና አባታችን ተለያዩ ሀብታችን ጠፋ ይለኝ አባታችን አላህ ይዘንለትና በጣም ተሚባለው በላይ ቸር ደግ በልተን የምጠግብ አይመስለውም አድ ከብት ለሁለት ነበር ታርዶ ጎኑን የሚያመጣው ከዛ ዘንየ ስሩላቸው ለጎረቤት ሳይቀር ተጠርተው ይብሉ ይልነበር እኳን ላልጆቹ ይቅርና ነበር የማረሳው ቃል እኔም አድግና ሰው እሆናለሁ የሚል ቃል ነበረ እናማ አሉላይ በስደት እድሜየም እያለቀ ነው ብቻ ምንም ያጣሁት ነገር የለኝ አልሀምዱሊላ

    • @adenategene101
      @adenategene101 2 หลายเดือนก่อน

      Iyzoshi Yena wude ❤❤❤❤

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 2 หลายเดือนก่อน +6

    የምር አባታሺን የገለጥሺበት የምር እዴት ደስ ይላል አንችም ግልጽ እና ደስ የሚል ንግግር ሰላማቹሁ ይብዛ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 2 หลายเดือนก่อน +189

    የነገወ ቅዱሰ ሩፍኤል ነወ ቅዱሰ ሩፍኤል ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤🎉

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 2 หลายเดือนก่อน +23

    አንቺን የሰማች እመብርሃን ሁላችንንም ትስማን በርቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጥፍጥ ያልሸ ጠንካራ ቆንጆ ልጅ ነሸ አፌን አሰከፍተሸኛል እግዚአብሔር በከፍታ ያኑርሸ እህትዬ❤❤😘😘

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጠንካራ እና ብስል ልጅ ነሽ ከዚህ በላይ በጣም ውጤታማ እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ። በርቺ ጀግና

  • @FanuuTulu
    @FanuuTulu 2 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም የሚገርም ታሪክ እኔ ሰታወሪ በህሊናይ እየሳልኩ ነው የስማውት የስፍሩ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም በንህፁ ልብ ከለምናት እታሳፍርም እውንም እሷ ትከተልሽ ❤❤

  • @SisayZinabe
    @SisayZinabe 2 หลายเดือนก่อน +49

    ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅነቱ የሚታወቀው የሰውልጅም እንደዛው ልቅም ያልሽ ሴት ነሽ በርች የሰሚነሿ ማርያም ትደግፍሽ

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ 2 หลายเดือนก่อน +7

    አባትያዋን አለማዲነቅ ንፉግነት ነው ወላሂ ማሻአላህ

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት ታርክሽ ድንቅ ነው የኔን ህይወት አስታውሺኝ 😭😭 የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል 👍👍

  • @brchkomulaw-v2s
    @brchkomulaw-v2s 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ ት/ት ነው በእግዚኣብሄር መደገፍ ማመን ውጤቱ ለኔም እመብርሀን ትድረስልኝ

  • @meowdemet
    @meowdemet 25 วันที่ผ่านมา +2

    What a brilliant girl. She knows how to tell story. The story is amazing by itself and she tells it beautifully. Girl keeps going. You are motivational to many young people if they date to listen your stories. It is 3 am here in US and I am at work (night shift). Listening your stories is like drinking 3 cups of coffee. I am awake and entertained. Next to me I have co-workers playing game, watching TV. But mine is organic story and told by beautiful Addis girl.

  • @rozadessie6752
    @rozadessie6752 2 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ደስ የምትል ልጅ እውነት የማትሰለች መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ተመሰገነ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 2 หลายเดือนก่อน +41

    እሼ ባንተ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የኔ መልካም በእውነት አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @antihagb108
    @antihagb108 2 หลายเดือนก่อน +44

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @hlimet
    @hlimet 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም የአራተኛ ዙር ተማሪነኚ ይህ ትምህርት ለኔ እስከሚመስለኚ ዲረስ ነው ተመስጨ የተማርኩት በረመዳን ከማዳም ስራጋር ግን አልሀምዱሊላህ በሀይማኖቴ ጠንካራ እንዲሆን ያሳለፍኩት ፈተና በአይምሮየ እየተመላለሰ ይረብሸኚነበር ከተማርኩ ቡሀላ አላህን እዳመሰግን ሁኛለሁ እሸ ግን ሁላቺንም እንወዲሀለን ግንእኔ የሚገርመኚ እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ሰወቺ ታሪካቸው ይለያል ግን እኔ ያሳለፍኩት ከማንም ጋር አይገጥምም ግን አልሀምዲሊላ ስለሁም ነገር እዲረሳው አዲርገህኛል እሽየ ሺአመት ኑርልኚ❤❤❤❤❤

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 2 หลายเดือนก่อน +30

    እግልፅነትሽ ጋ ፈገግታሽ ሳምር ❤❤❤

  • @CongoMeda
    @CongoMeda หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ እንጀራ አባት አይደለም የወለደ እንኳን ይህንን አያደርግም በረካ ሁን የኔ ጣፋጭ እዉነተኛ አባትሸ ነዉ ታሪክ ይቀራል

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 หลายเดือนก่อน +8

    ታሪክ ስታወሪ ደስ ስትይ በጣም interesting ታደርጊዋለሸ ቆንጆ ነሽ

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 2 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ቆንጆ ... ደስ ትያለሽ በጣም... ለነገሮች እጅ እንደማትሰጭ ታስታውቂያለሽ

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 2 หลายเดือนก่อน +26

    በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ነች ህልምሽ ተሳክቶ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ አምናለሁ ተስፋ ለቆረጡም ለብዙ ሰዎች አርአያ የምቶኝ ልጅ ነሽ ፍጣሪ ይርዳሽ ።
    ለምን ሊንኩን አላስቀመጣችሁም

  • @Tsega-o8z
    @Tsega-o8z 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ያመነ ምንም አይሆንም ኪድየ ያመነ ምንም! አይሆንም!🙏🙏 ሳቅሽ፣ እውነትነትሽ፣ እምነትሽ ሁሉም ነገርሽ ቆንጆ🥰🥰፡፡ ደሞ ጥንካሬሽ! ነገ ሂወትሽ ከዚ በበለጠ ተስተካክሎ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ አግብተሸ ወልደሽ እናትሽ አበትሽ እንደምታስደስቺ እርግጠኛ ነኝ በርቺ፡፡ እኔም አንድ ቤተሰብሽ እሆናለሁኝ፡፡

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 2 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል ታሪክነው አስተማሪ።

  • @dkbdtyt17776
    @dkbdtyt17776 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግና! የድንግላዊት ማሪያም ልጅ ጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ይርዳሽ!

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 2 หลายเดือนก่อน +7

    ለካ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል❤❤❤
    ❤❤የኔ ቆጆ ደስ ስትል እግዚአብሔር
    ከክፋ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 หลายเดือนก่อน

    Absolutely amazing life story! Thank you so much for sharing my beautiful sister 🎉🎉🎉❤.

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 หลายเดือนก่อน +37

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 😊😊

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dinamesfin8860
    @dinamesfin8860 2 หลายเดือนก่อน +5

    በረቺ ጥንካሬሽ በጣም ደሰ ይላል ክብር ለጀግና ቤተሰቦችሽ አድሜ ከጤና ይስጣቸው እናመሠግናለን ❤

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው ግን እንደኔ ታሪክ መስማት የሚያሥደስተው ያረቢ 😢😢😢እንባዬ እየመጣብኝ ነው የሠማሁት

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 หลายเดือนก่อน +20

    😍እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አባትሽ ጉልበታቸውን ሳም አድርጊ የእናትሽንም ታድለሽ 😘😍እመብርሃን ምልጃዋ አይለይሽ ምርቃታቸው ይጠብቅሽ😘😍👏

  • @helenmuluneh970
    @helenmuluneh970 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ ምን ዓይነት ወርቅ የሆነች ልጅ ነች በፈጣሪ.. አደበቷ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር በህይወትሽ ሁሉ ይኑር

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 2 หลายเดือนก่อน +5

    የፈረንሳይ ሠፈር ምርጥ ጀግኒት
    በዶንኪቲዩብ ላይ ቀርበሺ የሰጠሺው ቃለመጠይቅም የተሙላ ነው
    "በራስ መተማመኑ ውስጥሺ ነው" በርቺ!
    ነገ በአፍሪካ ውስጥ አንቱ የተባልሺ ባለሙያ ይወጣሻል::
    ለግፉአን የምትቆሚ: ለተራቡት እጅሺን የምትዘረጊ......
    እልፍ ትሆኛለሺ
    ራዕይሺን እና ሕልምሺን ፃፊው
    ይቻላል-ጀግኒት-ውቢት
    👌🏾❤️🙏🏽

  • @muluyetaddese5528
    @muluyetaddese5528 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ጠንካራ ሴት ይቴቧንም ሰብስክራይቪ አድርጌአለሁ

  • @JemalHusen-p5y
    @JemalHusen-p5y 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅቶ ደስ ሰትል የኔ ቆንጆ ሳቆ ኡፍፍፍፍ ይጋባል

  • @yonatan-r5e
    @yonatan-r5e 10 วันที่ผ่านมา +1

    ድንግል ማርያምን አምኖ ማን ያፍራል የኔንም ታሪክ ቀይረሽ ከደጅሽ እንደምመሰክር አልጠራጠርም😢❤🙏

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 2 หลายเดือนก่อน +220

    እሼ ተስፋ አደርጋለሁ!!!
    አንተ የኢትዮጵያ ከፍ ከሚያደርጉ ሰዎች መካካል ትሆናለህ ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ይረዳሃል!!!

    • @alemtube255
      @alemtube255 2 หลายเดือนก่อน +9

      ተባልሽ ኣልተባልሽ ለራስሽ ጀግናነኝ ማለት ኣለብሽ

    • @frieneguse7078
      @frieneguse7078 2 หลายเดือนก่อน +1

      Emeberhane tekerbeshi

    • @solotad9979
      @solotad9979 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ እምነት ብቻ ይኑርሽ። የበላዔሰብ እመቤት ወላዲተ አምላክ በሰላም እንድትገላገሊ ትረዳሻለች። ስሙዋን ጠርቶ ያፈረ የለም።

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ታድለሽ እመ አምላክ ፍትሽ ትቀድምሽ ❤❤❤❤

    • @hilina-g3l
      @hilina-g3l 2 หลายเดือนก่อน

      እመብርሀን ትቅረብሺ❤❤❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጅዬ ለዛ ያላት ልጅ እሰይ ለዚህ በቃሽ እህቴ ማርያምን ደስ ብሎኛል 😍

  • @AamAam-j2r
    @AamAam-j2r 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ስትል

  • @HanaSamuna-n2z
    @HanaSamuna-n2z 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ ብቻ በቂ ነው ያሰብሽው ይሳካልሽ የምትጠሪያት ድንግል ማርያም ትድረስልሽ ጎበዝ በርቺ

  • @nestinega
    @nestinega 2 หลายเดือนก่อน +33

    የእኔ እህት አንች ያሳለፈሽዉ ጊዜ እኔ አሁን ያለሁበት ሰቀቀን ነዉ ፈተና ሲመጣ ተደራርቦ ነዉ የእኔ ያልኩት ሰዉ ሲከዳኝ በስራየ ተፈትኜ ለወራቶች ቤቴን ዘግቼ እያለቀስኩኝ እያሳለፈኩኝ ነዉ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወገን 😢😢

    • @RahelYoha
      @RahelYoha 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህቴ ያልፍል አልፎ እንደታሪክ ታወሪዋለሽ አንቺ ዛሬ ሚሰማሸ ስሜት እኔም ያለፍኩበት ነው እግዚአብሔር ይመስገን በእመብርሀን እርዳታ ሁሉም አልፋል እናም አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በፀሎት በርቺ

    • @nestinega
      @nestinega 2 หลายเดือนก่อน +3

      @@RahelYoha በአምላኬ ተስፋ አለኝ ጨለማየን ወደ ብርሃን እንደሚቀይርልኝ😭🙏አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam 2 หลายเดือนก่อน

      Medhane-alem kanchi ayileyish.

    • @ElsabetTeka
      @ElsabetTeka 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน

      እጥዚአብሔር ይርዳሽ ለበጎ ነው ጸልይ እህታችን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሁሉ አልፎ ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያድርግልሽ ያሳካልሽ እመ አምላክ ትጠብቅሽ

  • @salemeasfawe9979
    @salemeasfawe9979 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ

  • @WubitBekele
    @WubitBekele 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት አንድ ትልቅ ነገር አስተምረሽኛል በህይወቴ አመሠግናለሁ የኔ ልባም❤❤❤❤

  • @WeinieYesehak
    @WeinieYesehak 2 หลายเดือนก่อน +3

    ንግግርሽ ፈገግታሽ ህይወት አለው በርቺ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ክብር ለወላጆች ከሞትም ያድናል ኢየሱስ በፀሎት በርቺ ! አቤት የእግዚአብሔር ምህረት የሰፈሬ ልጅ ቆንጅዬ የአባትሽ እንዲሁም የአንቺ እምነት ግርም የሚል ነው ሪፈር መፃፍሽ ደግሞ ድንቅ ነው ስኳር በትክክል ምግብን ከተቆጣጠሩት እግዚአብሔር ሲረዳ መድሃኒት እንዳትወስዱ ተብለው የሚድን በሽታ ነው መድሃኒት ጀምረው በአንድ አመቷ ድናለች አንዷ የመጨረሻ ሲሆን ነው መርፌ የሚታዘዝላቸው ይዳናል

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 2 หลายเดือนก่อน +14

    አቦ ፈታ ያልሽ ልጅ ጎበዝ በጣም ጠንካራ ለጅ ነሽ 🥰🥰👌✌️🙏

  • @sekoraeyob9042
    @sekoraeyob9042 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንች እይታሽ መልካም ስለነ ሁሉም ነገር መልካም የሆነልሽ እግዚብሔር ቤተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ ቤተሰብ ያለዉ ሰዉ ሁሉ እድለኛ ነዉ ❤❤

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሸ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላሸ ከነቤተሰብሸ

  • @AtsedeMerga
    @AtsedeMerga 2 หลายเดือนก่อน +1

    I love your message. I was so inspired. I listened to twice back to back. You are so wonderful. Amazing 😂❤God bless you to have a great life with your family and friends

  • @admaeltube7594
    @admaeltube7594 2 หลายเดือนก่อน +69

    እሽዬ ትልቅ ተሰሚነት ያለው የ tv ቻናል እንደሚሆን በሙሉ ልቤ አምናለው በርቱ።❤❤❤

  • @emawede2064
    @emawede2064 2 หลายเดือนก่อน +1

    እያለቀስኩ እየሣኩ ድብልቅልቅ ባለ ስሜት ያየሁት ቪዲዮ 😢😂❤ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ወለጆችሽን የምትጦሪ ያድርግሽ የኔ ውድ የምትወጃት ኪዳነ ምህረት ያሰብሽውን ሁሉ ትሙላልሽ ❤እናመሰግናለን እሽዬ አንተም ❤

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ቆንጆ ሳቅሽ ስያምር እሼ ሁሌ ሳቅልን ግልፅነትሽ ወደድኩት ኖራችን ነው ምን ይደረግ ዋናው ጤና ነው 😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣

  • @HiwotMelona
    @HiwotMelona หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ አለቀስኩ አይቼ ስጨርስ ጀግና ,ተመስገን ኪዳነ ምህረት

  • @yaredlisanework3218
    @yaredlisanework3218 2 หลายเดือนก่อน +5

    Dear Halen,
    I watched your interview and thoroughly enjoyed it. You have a wonderful, outspoken personality, and your ability to relax and laugh when appropriate stood out. You effectively conveyed key points, spoke concisely, and stayed on topic. Your honesty and transparency were refreshing, and I noticed how you skillfully avoided overusing the term "reputation."
    Even when discussing difficult subjects, your thoughtful responses shone through. It’s truly impressive how you always manage to be yourself and sound natural.
    Best regards,

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ የኔ ቆንጆ
    ስቀሽ አሳቅሽኝ
    ፈታ ነው ያደርግሽኝ
    እሸዬ ክበርልን

  • @milenatewodros6231
    @milenatewodros6231 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በፈተናዎች ጠንክረሻል የሻለውን ለማግኘት ፈጣሪ የልፋትሽን ዋጋ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እህት ❤

  • @DemozeAbitiubshet
    @DemozeAbitiubshet 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን

  • @Eyu2127
    @Eyu2127 2 หลายเดือนก่อน +14

    እሼ የኛ ጀግና
    ደስ ሲል ሴት ልጅ በብዙ ፈተና አልፋ እዚህ መድረስ ሴቶችዬ በርቱ ሁሉ ያልፋል

  • @messydds735
    @messydds735 8 วันที่ผ่านมา

    የተበባረከች ልጅ ናት እውነተኛ❤❤❤❤❤

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደሥ የሚል ትረካና የቤተሰብ ታሪክ ደሥ ይላል!!!!

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንጀራ አባት የሚባለው ስም ለእንደዚህ አይነት ሰውም መጠሪያ ሊሆን ነው? ሠላም የሚሰጥ የእግዚአብሔር ሰው ነው ታድለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ማር እንዴት ደሥ ሚል ታሪክ ነው

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጀግና ነሽ የመር ሰለሁልም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 2 หลายเดือนก่อน +6

    የመቅደስ ፀጋየ ድምፅ የሰማሁ ይመስለኛል

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍልቅልቅ እሼ ምርጥ ሰዉ ዘርህ ይባረክ ይተባረክ አደጎ ለወግ ለማረግ ያብቃልህ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ በቤተሰቧ ስራ እና ስነምግባር ኩርት ብላ የምታወራው 😂😂😂😂😂😂በጣም ያዝናናል እውነት ልቦና ይስጠን እንዴት የሚያስቀና አስተዳደግ ነው 😂😂😂😂😂 ፈታ አደረግሽኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 หลายเดือนก่อน

    ድንግል ማሪያም የክርስቶስ እና ስለ ልጄ የለመንኩሽ እየለመንኩሽን አደራ ማሪልኝ እና ደጅሽ ይዤዉ ልምጣ! የሚያሰጋኝ የሚያስጨንቀኝ አቅልይልኝ!!!

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና ሆነህ ጀግና ፈጠርክ እሺ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @dinkinhefeysa9512
    @dinkinhefeysa9512 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይመችሽ እናት ደሰ ስትይ

  • @AmJamel-rt7fq
    @AmJamel-rt7fq 2 หลายเดือนก่อน +4

    Ene Muslim negn gn seyamegn tsebel emenet etekemalew ❤❤❤tsalot adergulign lanem bechegna negn hulum sew rakegn😢😢😢😢😢😢

    • @AlAin-sz1od
      @AlAin-sz1od 2 หลายเดือนก่อน +2

      ayezosh enate degel kachi gar nech tesay

  • @samsonmersha8244
    @samsonmersha8244 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ፡ጀግና፡ሀገሪቱ፡ጀግናን፡ትሽልም፡ከሆነ፡ላንቺ፡የጀግኖች፡ጀግና፡ኒሻን፡ይገባሽ፡ነበር፡እንደኔ፡እንደኔ፡ልክ፡እንደማራቶን፡ጀግና፡ዘመንሽ፡ይባረክ፡የኔ፡ፍልቅልቅ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት እሚገርም ፈውስ ነው እኔ ጀምሬ ተስቃየሁ ከጀመርሽ በጣም ስቃይ ነው እኔም ሃገሬ ስመለስ እንደአንች ፈውስን እፈልጋለሁ የስይጣን በሽታ ነው እምነትሽ አድኖሻል

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ በእውነት ዛሬ ጥርሲን ሳልከድን😊 እያሳቅሽኝ ብዙ ነው ያሰተማርሽኝ❤❤ጀግና ነሽ ብዙ ተምሬያለሁ ካንች በርች ጠንክሬ❤