#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #ethiopian 82 #ቋንቋ እና ንኡስ ብሔር ከየት መጣ? ‪@GEBEYANU‬
    #ሰላም ውዶቻችን!
    #ሻይ ቡና ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
    ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
    የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
    ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
    #ethiopia #ማነው ጨፍላቂ/ተጨፍላቂ?
    #ethiopian 82 #ቋንቋ እና ንኡስ ብሔር ከየት መጣ?
    #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

ความคิดเห็น • 162

  • @GEBEYANU
    @GEBEYANU  6 หลายเดือนก่อน +4

    ​​Hello everyone! Welcome to GEBEYANU! Please like and share this video to reach out others.

  • @ephremtibebu571
    @ephremtibebu571 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴ በዚህ ዘመን እንኳን ህጻን፣ ሴትና ካህን ከሚያርድ እንስሳ ጋር እንዴት የጋራ ታሪክ ይኖረናል? የለንም! እኛ አማራ አማኝ ነን።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለሞን የምታነሳቸው ነጥቦች እጅግ አስተማሪ ናቸው በእውነት እኔ በጉጉት ነው የምጠብቀው የውይይት መድረክ ግን💚💛❤👏😍

  • @Naaflaliga
    @Naaflaliga 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለሞን በጣም ጠማማ ነህ:: እውነትን አምነህ መቀበል አትፈልግም ቀሽም ነህ::

  • @tamratkassa4103
    @tamratkassa4103 6 หลายเดือนก่อน +2

    Girma Gutema z one who understands z Ethiopian history & politics. Solomon please grow up!!

    • @tv_agenda
      @tv_agenda 6 หลายเดือนก่อน

      what do you expect from a zefagn lol

  • @ofgaadjirata857
    @ofgaadjirata857 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለሰሎሞን የሚገባው እሱ የሚያስበው ብቻ ነው። ሌላውን የመረዳት ብቃት የለውም። ከሱ አስተሳሰብ ውጭ ያለው ሁሉ የሌለ ነው።ለዚህ ነው።

    • @ofgaadjirata857
      @ofgaadjirata857 6 หลายเดือนก่อน

      ሰሎሞን ለአወያይነት ብቁ አይደለም። ጫጫታ ፈጣሪ ብጤ ነው። He himself is not stable.

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 6 หลายเดือนก่อน +7

    Dr. Girma is a very pragmatic and scholar . Solomon systematically wants to impose his own ideology which already failed.

    • @tadessekassa5735
      @tadessekassa5735 6 หลายเดือนก่อน

      And yet, that ideology he tries to impose is toxic and based on ignorance.

  • @futftghdt
    @futftghdt 6 หลายเดือนก่อน

    መድረክ መሪዉ በሽተኛ ነው ።ፅንፈኛ የሚኒሊክ ደጋፊ ነው ሰለሞን ።

  • @user-xs3ni5th3m
    @user-xs3ni5th3m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው በሳቅ ገደልከኝ አፈር ይብሉ ሰለሞን ጀግና

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሞን ለጋበዝካቸው እንግዶች ክብር ይኑርህ

  • @LW-cd3xr
    @LW-cd3xr 5 หลายเดือนก่อน

    Girma thank u for brief explanation . Gebeyewu pls don't corrupt and impose ur ideology

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 6 หลายเดือนก่อน +1

    Appreciate ato Geletaw,we can have more insights from him. Tks

  • @kidanejaba4275
    @kidanejaba4275 6 หลายเดือนก่อน +6

    Please Solomon don't block ideas. Don't force individuals to think the way you think. They have their own idea to express. If the group has the same thought there is no need to gather.

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 6 หลายเดือนก่อน

      ሰለሞን አሃዳዊ ስርዓት ይፈልጋል እንድ ሃይማኖት አንድ ቋንቋ

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 6 หลายเดือนก่อน

      ሰለሞን ተከራከረኝ ይላል ግን በቂ ጊዜ አይሰጥም።

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 6 หลายเดือนก่อน +2

      Selemon Ba gid Ene Yalkuten Tekebelugn new Hule,gin Man yesemewal?

  • @kidanejaba4275
    @kidanejaba4275 6 หลายเดือนก่อน +3

    If you have to impose your stand on others organize a political party.

  • @dargemekonnen
    @dargemekonnen 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ "አድዋ" የጋራ ከፍታችን አይደለም
    እንዴ? እንዴት "የጋራ ከፍታ የለንም።" ይባላል?

  • @hailemariamwaqjira4673
    @hailemariamwaqjira4673 6 หลายเดือนก่อน +1

    Dajane Gutamaa
    Qaxaleee oromoo
    Long live
    Long live our legend

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 5 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያዉያን ችግር አይደለም የእናንተ ችግር ነዉ
    ብሕራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል ብትወድ ባትወድ

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነትህን ነዉ የሚትለዉ

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን የጨፍላቂ ወገን ስለሆንክ አይገባህም ቢገባክም ሀቁን አታወጣም

  • @demissiesenbetu2495
    @demissiesenbetu2495 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም እኔነኝ ልክ ካለ መሰማማት አይመጣም። አሁን የድሮ ጨፍላቂዎች መሬት ክልል ለማስፋፋት ጎረቤት እየወጉ አይደለም ?

  • @go408
    @go408 6 หลายเดือนก่อน +2

    Solomon is not behaving as a moderator but rather as a hidden propagandist of unitary state.

  • @Naaflaliga
    @Naaflaliga 6 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ሁላ የኦሮሚኛ ተናጋሪ የደም እና የአጥንት ውጤት ነን::

    • @hadushabreha3993
      @hadushabreha3993 6 หลายเดือนก่อน

      Itti himi mee,Namittii jaanjoftuu kanatti.

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ጥቅም የሌለው ተራ መደዴ የጠጅ ቤት ክርክር ይመስላል። ተከራክረው የጋራ ግንዛቤ ፈጥረዉ ሲለያዩ አላየሁም። ሁሉም መድረከ መሪውም ጭምር የራሳቸውን ሀሳብ ይዘው ይገባሉ ይህንኑ ሀሳባቸውን ይዘው ይወጣሉ። በአጠቃላይ ራሳቸውን እንጂ ኢትዮጵያን ሆነው ሰአላየሁም።

  • @AyidaSocho
    @AyidaSocho 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን አወያይ ለመሆን እጅግ በጣም ይቸገራል።። አለስፈላጊ ጣልቃገብነት ያበዛል

  • @mesfinasfaw7259
    @mesfinasfaw7259 6 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ አወቅን አወቅን የሚሉ ሰዎች የዚች ሀገር አጥፌዎች ናቸው።ጀኔራል ታደሰ ባልተፈቀደ ቋንቋ ተናገሩና ሞት ተፈረደባቸው አላለም የማይመስል ነገር
    ,,,,,የተማረው ኃይል ችግር ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ ችግር ፈጣሪና ዋና ጠንሳሽ መሆኑ ያሳዝናል

  • @roresadejenehawas5805
    @roresadejenehawas5805 6 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ሥርኣት ናፋቂዎች

  • @user-kn4dc1bx9s
    @user-kn4dc1bx9s 6 หลายเดือนก่อน

    ባጋላደሺን እኛን መሰሎች ወደኁላ ያስቀረን የቋንቋ ብዛት ነው ቋንቋ ኢክስፖርት አይ ደርግም ወይም. ወደብ አይሆነንም ጭቆና. ለትውልድ እንዳይቀጥል ማረግ ይቻላል አይጠቅመንም ለማቆም. የሚያስችል. የመሪያው ሁሉም ቢሂር ሀገርን መውደድ ነው ይህ ማለትአሁን ያለው የፊደራል ቋንቋ የአማራ ብቻ. አይደለም የኢት---- ዮ. ነው ስለዚህ. ሁሉም. የኔ ነው ብሎ ሌላውን ቋንቋ ቢተው ችግሩ ምንድነው ? ይህን አለመቀበል ሀገርን አለመውደዱን ያሳያል መንግስትም አንድኛ. ሁለተኛ. ማለቱን ትቶ. አንድ ብቻና. ብቻማለት አለበት

  • @asabuki834
    @asabuki834 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለሞን ለራሱ ያለው ግምት የተሳሳተ ነው ። ብዙ ነገር የገባው መስሎታል ግን ገና ነው ።

  • @user-qk2zv2pz6x
    @user-qk2zv2pz6x 6 หลายเดือนก่อน

    Ermias 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Momeyeop
    @Momeyeop 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ አንድ የሆነችው በህዝቦች ፍላጎት ሳይሆን በአፈ ሙዝ ነው ። እንደ ትግራይ ራስ ገዝነት ሁሉ አማራም ራስ ገዝ ወደመሆን ቢሄድ በሀይል በመጨፍለቅ ኢትዮጵያዊ ሁን ማለት አያስኬድም ። ስለዚህ የመናገርን መፍት ማፈን ተገቢ አይደለም።

  • @user-bd5iu7mf7w
    @user-bd5iu7mf7w 6 หลายเดือนก่อน

    ባላንሰ የምታደርግበትን ነገር ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ሚዛናዌ ሰለሆንክ ደሰ ይለኛል ።ለኔ ፖለቲካ ይሄ ነው።

  • @weldeyohanneshadush1889
    @weldeyohanneshadush1889 6 หลายเดือนก่อน +1

    በንየ ዘመን እንካን ትግርኛ ቋንቋ የወፍ ቋንቋ ይባል ነበር።በትግርኛ ትምህርት ኣልነበረም በግድ በአማርኛ እንዲማር ይደረግ ነበር።አስተዳደርም በአማርኛ ነበር እስከ ቀበሌ ድረስ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 6 หลายเดือนก่อน

      አንድ ሰው የወፍ ቋንቋ ይመስላል ስላለ መንግስት አለ ማለት ይቻላል ወይ ? በትምህርት ቤቶች 80 ቋንቋዎች ለማስተማር አቅምና ሎጂስቲክስ ወሳኝ ነው።

  • @negatudufera7421
    @negatudufera7421 6 หลายเดือนก่อน +9

    ግርማ ጉተማ ደስ ትላለህ።ሰለሞን ሹሚዬ ሊያደነጋግርህ ብሞክርም ትክክለኛውን ነገር ስላስቀመጥክ ኮርቸብሃለሁ።

  • @abdushaman204
    @abdushaman204 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም እብዶች !

  • @futftghdt
    @futftghdt 6 หลายเดือนก่อน

    ጨፍላቂ ስርዐት ነበር በአፄው ዘመን የአማራ ስም ከለወጣ ትምህርት መማር አትችልም ።ኦሮሞ ፣ጉራጌ ፣ትግራይ፣ ሶማሌ ፣ስልጤ፣ አፋር ቤሄሮች በአማራ ግዥዎች ከፍተኛ ጭቆና ግፍ በደል ይደረስ ነበር ።አማራ ሌላውን ብሄር ቅኝ ግዛት እየገዛ ነው ።የኢትዮጵያ ህዝብ በአማራ ከፍተኛ በደል ደርሶበታል ።

  • @tilahuntahiro3483
    @tilahuntahiro3483 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ሹምዬ በፍጹም የኢትዮጵያን ህዝብ አንድ የምያደርግ አመለካከት የለውም ። ሳይገባው የገባው መስሎ ልያወያይ የምሞክር ሰው ነው ። ደግሞም መሬት ላይ ያለውን እውነታ ሸምጥጦ የምክድ፣ እውነትን የምናገሩትን የምያፍን ሰው ነው ። አይኔን ግንባር ያድርገውና አንድ ቀን የሱ ተወያዮች መደባደባቸው አይቀርም ። የዛሬው የነፍጠኛ አመለካከት የምያራምድ የዛሬው ድፍን ሰው ነው ።

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ የኢዜማ ሰው ለጊዜው የተንሳፈፌ ስልጣን ላይ ለመቀየት ይረደዋል ፡ ፡

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ይህንን ህዝብ እኮ ለፋኖ ሰራዊት ስንቅ እንዲያዘጋጅ ብታሰማራው እንዴት ጥሩ ነበር መሰለህ።

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 6 หลายเดือนก่อน

      ፋኖ ስንቅ የሚያቀርብለት መቼ አጣ ስንቅና ዶላር ተትረፍርፎለታል መሳርያም ጭምር ግን ልብ ከየት ይምጣ ፋኖ ልብ ነው የሌለው

  • @getmer5301
    @getmer5301 6 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሞም ሆነ ትግራይና ሌሎች ሕዝቦች ባህላቸውንና ቋንቋቸውን አንተ ዘመን ላይ ያደረሱት ታግለው በማሸነፍ እንጂ በገዢዎች ስላልተጨፈለቁ አይደለም።

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏wawawawe good ideyia sireeseli

  • @sabri5460
    @sabri5460 6 หลายเดือนก่อน

    ቂቂቂቂቂ የማያበታትን አንድም ምክንያት የለም!!

  • @kassayehagos3467
    @kassayehagos3467 5 หลายเดือนก่อน

    ሦል! መድረክ አመራርህ እንደ ድሮህ።

  • @nuribilal8924
    @nuribilal8924 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ድንቅ ውይይት ነበር ግን ለምንድነው ሰውን የማታናግረው? አንተ የምትፈልገውን ካልሆነ ሌላ መናገር አይቻልምን? ለዛማ ለምን አንተው አትነግረንም

  • @filimonbrhane131
    @filimonbrhane131 6 หลายเดือนก่อน

    አነሱ እኮ የሰዉ ባህሪ የተላበሱ ናቸዉ

  • @hadushabreha3993
    @hadushabreha3993 6 หลายเดือนก่อน

    WOW WOW, GIRMA GUTEMA REALLY I'M PROUD OF YOU, 👏 PROUDLY OROMOO KOO👏.

  • @adabtd
    @adabtd 6 หลายเดือนก่อน +1

    Canada ethnic federalist ያለዉን በቀላሉ google አድርግ ተራ ሰዉ ያዉቀዋል። ስለዚህ እፍርታም ተከራካሪ በመሆኑ ሁለተኛ መድረክ አትጋባዘዉ። የሰሚ ጆሮ ይከበር።

  • @BesotEthiopia
    @BesotEthiopia 6 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ኤትኒክ ፌደራሊዝም በአለም ላይ ያለው ኢትዮጰያ ብቻ ነው ጎግል ስታደርግ መለስ ዜናዊና ኢትዮጰያ ናቸው

  • @demissiesenbetu2495
    @demissiesenbetu2495 5 หลายเดือนก่อน

    It is not the federal or unitary systems but absence of democracy .Every Ethiopian thinks favouring his ethic hulum zeregna silehond new

  • @jawsamedia
    @jawsamedia 5 หลายเดือนก่อน

    ስለመጨፍለቅ ካወራን እና ጨፍላቂው አማራ ከሆነ አሁን ኢትዮጽያ አንድ ቋንቋ፡ አንድ ብሄር፡ አንድ እምነት ያላት ሃገር ማድረግ ይቻል ነበር ። ስለ ጭፍለቃ ካወራል ኦሮሞ 10 ትንንሽ ብሄሮችን ጨፍልቆ አጥፍቷል ። ይሄንም አንሱት!

  • @sabri5460
    @sabri5460 6 หลายเดือนก่อน

    ቂቂቂቂቂ አማራ ሁን እያለህ ነው ያለው!!!

  • @tekiyuadem257
    @tekiyuadem257 6 หลายเดือนก่อน

    minim aynet ye gara tarik yelenim: You must accept this issues!! salamoon le ingida kibir yelehim !!

  • @assefaletta6970
    @assefaletta6970 6 หลายเดือนก่อน

    The moderator does not like to heat other people's idea

  • @Legg2424
    @Legg2424 6 หลายเดือนก่อน +1

    Structures of a Federal System of Gov’t could be ethnic/EF/, geographical or mixed. The structure is the hardware part of the system. Our system based on the constitution is more of EF with some overstretched unique articles in the constitution that tend imposing ‘equality on unequals’.
    Our root problem is the software part, which is the political organization system part /parties, elections..etc/ that determines the political processes aiming at controlling, operating or manupilating the hardware part. Our political organization system has been simultaneously creating certain groups dominate the process & others be excluded from the process for so long.
    The domination of or exclusion from the process has been based on politicization of ethnicity that polarized societies & fueled ethnic conflicts. 'Political' parties along ethnic lines in an ethnic federal system / EF/ not only stifled the democratic political process but enabled few elites of a given ethnic minority to empower themselves to the level of hegemonic power. Such group of elites tend to be ethnofascist tyrants. The more they stay in power, the worse barbaric they become. Such opportunistic elites also tend to be readymade tools of any alien actors. Such situations are very favorable for groups of terrorists to breed. Such situations are suicidal to a country of diversity like Ethiopia unless a magical good luck is on their side.
    Still good luck is on the side of Ethiopia for the new reformist ruling party /pp/ emerging from inside of the ex-ruling party that ruled Ethiopia with an iron fist for years in the name of a coalition of ethnic parties. Still luck is on the side of Ethiopia for the new prosperity party forging the merge of ethnic political parties that endows multiethnic political parties flourish.
    We need time to prove to our people that “diversity is an aspect of human existence that cannot be eradicated by terrorism or war or self-consuming hatred. It can only be conquered by recognizing and claiming the wealth of values it represents for all.”
    Ethiopia is facing the most shocking challenges & crises in the world at this daunting era. “Drastic times call for drastic measures”. Our situation is complicated calling elites and scholars for convictions, patience, and resilience to cherish our survival. The easiest way-out is to stand united against extremists & never play into the hands of the ethnofascist terrorists, interventionists & their allies. United scholars & elites with the people can do anything, but not everything at the same time. Prioritizing issues with respect to timing is like everything & paramount.
    Never forget,Tplf perpetrated the most violent & treasonous crime against sovereignty, integrity, unity & survival of Ethiopia. Tplf and its allies almost crumbled Ethiopia. TPLF IS RESPONSIBLE FOR ALL SOCIAL, ECONOMIC, POLITICAL CRISES IN THE REGION.

  • @hadushabreha3993
    @hadushabreha3993 6 หลายเดือนก่อน

    Our Diversity is Our Beauty, No More Unitary System again.

  • @filimonbrhane131
    @filimonbrhane131 6 หลายเดือนก่อน

    አንደዝህ ድሃ ሁነናል እኮ ወንድም

  • @Naaflaliga
    @Naaflaliga 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ የምትበተነው በፅንፈኛኞቹ አማራነን ባዮች እና በቆሻሻዋ እና ዘረኛዋ ኦርቶዶክስ ነው::

  • @tsehayeabraha8566
    @tsehayeabraha8566 6 หลายเดือนก่อน

    የ ኢትዮዽያ ህዝብ ኣንድ ነዉ የሚለዉ ሃተታ ስህተት ነዉ።
    ኣንድ ህዝብ ማለት ለመሆኑ ምን ማለት ነዉ?
    የ ኢትዮዽያ ትልቁ ችግር እዚህ ላይ ነዉ።

  • @user-ks7fc4le2r
    @user-ks7fc4le2r 3 หลายเดือนก่อน

    ትግልህ የሰላሳ ዓመት ታርክ ሊትሰርዝ ነው ?? ባትደክም ጥሩ ነው ፡ ፡

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t 6 หลายเดือนก่อน

    ለሰለሞን ሹምየ
    ጨፍላቂና ተጨፍላቂ ፥ እያለ ተጨቃጫቂ
    በገፊና ተገፊ ስድብ ፥ ውርወራ ተጨማላቂ
    ሀገሩን አሳልፎ ፥ እያስመራ ፥ በአላዋቂ
    ችግር በሀገር ፥ ሲመጣ ፥ አብሮ አላቂ
    ህዝቡ ድንቆሮ ፥ መሪውም ፥ ያው ነው
    የኢትዮጵያ ቀን ፥ መውጫው ፥ መቸ ነው?

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 6 หลายเดือนก่อน +1

    የጋራ ታሪክ ራሱ የለንም።የፕሮፈሰር ሪቻርድ ፓንክረስትን ሰለኢትዮ ጥናት አአ ዩኒቨርሲቲ ላይብረር ሂዱና አንብቡ

    • @ephremtibebu571
      @ephremtibebu571 6 หลายเดือนก่อน

      እንዴ በዚህ ዘመን እንኳን ህጻን፣ ሴትና ካህን ከሚያርድ እንስሳ ጋር የጋራ ታሪክ ይኖረናል።

  • @WorkuamareAlemu
    @WorkuamareAlemu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @desalegndesta8577
    @desalegndesta8577 6 หลายเดือนก่อน

    We adopted politics of cannibalism from mineral deficient chickens.That why we fight each other!

  • @BuleeHora
    @BuleeHora 5 หลายเดือนก่อน

    ስለሞን፡ሹምዬ፡ተብዬው፡የነፊጠኛ፡ጠበቃ፡ነውና፡ለራሱ፤ስልጠና፡ያስፈልገዋል፡አዎ፡አማራ፡ጨቋኝ፡ነበር፡ጥርጥር፡የለውም፡ምን፡መዘበረቅ፡ያስፊልጋል።

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 6 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲካ ሁሌም በግሩፕ ነው የሚመራዉ።

  • @tesfayejata3529
    @tesfayejata3529 6 หลายเดือนก่อน +1

    Not Solomon group doesn't make poor Ethiopia one country because the country was created it's by force of northern colonizers

    • @SeidImam-kj2ws
      @SeidImam-kj2ws 6 หลายเดือนก่อน

      All countries created buy force not choice

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 6 หลายเดือนก่อน

    ሰሎሞን አወያይ ወይስ ሰባኪ?😢

  • @user-ot9pf8jr7k
    @user-ot9pf8jr7k 6 หลายเดือนก่อน

    Betam betam koshasha asab yale selamon shumeyhe ayeche alakem.

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa 6 หลายเดือนก่อน

    Lmesale Ethiopia wesx beher ylme gosa new

  • @ninasertse1482
    @ninasertse1482 6 หลายเดือนก่อน

    Such interesting debts

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 6 หลายเดือนก่อน

    Solomon don't try to impose your idea only .And don't interrupt someone's idea before he/she totally cocludes his/her idea .Bye !

  • @hn-vn5yo
    @hn-vn5yo 6 หลายเดือนก่อน

    በሁለት ደቂቃ የኢትዮጵያን ችግር ተናግሮ መፍትሄ መናገር ይችላልን? መጨፍለቅ ማለት ጠቅላላው ማለቅ አለበት? እንደው ሰለሞን መልካም ነገርን ታቀርባለህ ግን አንተ ምትፈልገውን ነው እንዲራመድ ምትፈልገው ።መድረክ መምራት አትችልም በየሆነ ግዜው አጋጣሚ ሳይህ ሁሌም መድረኩን ትቀይረዋለህ ላንተ ማይመችህን እያቁዋረጥክ የሰዎችን ሀሳብ እያነሳህ ለሌላው ቡድን ትፈጥራለህ በየመሀሉ እያቁዋረጥክ ትከራከራለህ ሰአትህን እንደፈለክ ትጠቀምና ላልፈለከው ታቁዋርጣለህ።
    በአጠቃላይ የሀሳብ ልዩነትን ለማራመድ ቀርቶ በአንድ ሀሳብ እንኩዋን ለመወያየት ሁለት ደቂቃ ውስጥ ችግርና መፍትሄ አይፈጸምም።

  • @RahmaRose-ii3te
    @RahmaRose-ii3te 6 หลายเดือนก่อน

    He is right! Canada federalism naw yemitikatalaw!

  • @sabilalmerdi1429
    @sabilalmerdi1429 6 หลายเดือนก่อน

    ከሌኒን ና ማርክስ የተሻለ አስተሳሰብ የማን ይሁን?

  • @Tolosa6554
    @Tolosa6554 6 หลายเดือนก่อน

    Language is not the issue that uses for communication.But mentally needs thinking wider. ቋንቋ ማለት መግባቢያ ነዉ እንጂ ከዛ ባለፈ ብቻዉን የሚያመጣዉ ለዉጥ የለም። ቋንቋ ማለት ለምታበዙ።

  • @fasilabraham3988
    @fasilabraham3988 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይቱ ገንቢ ነው ቢያንስ አመለካከት እየተኝፀባረቀ ነው። በግሌ የተረዳሁት ልዩነት አሁንም በደንብ እንዳለን ነው። ልዩነታችንን ማክበር አለብን። በልዩነታችን ውስጥ አንድነታችን ላይ መስራት አለብን።

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 6 หลายเดือนก่อน

    አሁንም የመጨፍለቅ ስሜት እያሳየህ ጨፍላቂነት አልነበረም ማለት አይገባኝም።

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa 6 หลายเดือนก่อน

    Lemsale tegray wesx 8 gosawchi alu gen tenseto aywkeme bahunume mengest besal

  • @asabuki834
    @asabuki834 6 หลายเดือนก่อน

    ከፌዴራሊዝም ነው ችግር ውስጥ የከተተን ከተባለ ችግር ውስጥ የማይከተን ስርአት ምን ይሁን ?
    አድነት ላይ ሁሉም ይስማማል አንድ አይነት እንሆን ነው ያላስማማን

  • @user-xl1bb9rt5w
    @user-xl1bb9rt5w 6 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰

  • @AbebeGtsadik
    @AbebeGtsadik 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም፣ሚድያ እንዲህ ነፃ ባሆንምናለ???

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa 6 หลายเดือนก่อน

    Lemsal Oromo borena 1 gosa new guje lela gosa new kereu lela gosa New lelochime mexekse yvhalsle

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 6 หลายเดือนก่อน +3

    የአጼዎቹ ስርአት መሬት ለመውረር ሌላውን አልጨፈለቀም እያላችሁ ነው?

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f 6 หลายเดือนก่อน

    Yebiher chiqona begiltsi neber

  • @sabri5460
    @sabri5460 6 หลายเดือนก่อน

    ቂቂቂቂቂ የከብት መንጋ!!

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 6 หลายเดือนก่อน

    ፈደራልዝም አልጠፋም አጥፍዎች እናንተ ናቸዉ

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነው ሶል በርታ።

  • @user-qk2zv2pz6x
    @user-qk2zv2pz6x 6 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia be gidi new begulbetegnoch yetekelakelechiw atidebabsu Selemon

  • @dhaile8772
    @dhaile8772 6 หลายเดือนก่อน

    አወያይ ተብሎ መካከል ላይ የተቀመጠው እራሱ ወገን ይዞ ስለመጣ ፍፁም ነፃ አወያይ ሊሆን አይችልም። This isn't his first time by the way 😂

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f 6 หลายเดือนก่อน

    Wate malet chefeleqe malet newu

  • @me_212
    @me_212 6 หลายเดือนก่อน

    ከ ፈደራልሲም በፊት... አምሃሪሲም ነበር!!!!ይህን መገንዘብ ምን ይከብዳል?.... ይህ የሆነበት ምክንያት በታሪክ አጋጣሚ ለብዙ መቶ አመታት ከ እስቴት እስታብልሽመንት ወየም የመንግስት ምስረታ ክብር ነገስትን ያማከለ ነበር!!!core estate ሆኖም ቆይቷል... ከ ሰሜን ዉጭ የቀረዉን ሁሉ ገዝተው አስገብረው በስተመጨረሻ ምኒልክ ተሳክቶላቸው አሁን ያለቸውን ኢትዮጵያ አንድ አድረገው ገዙ... ሌላው ቋዋንቋ ተበሎ ለተነሳው በንጉሡ ዘመን የባሌ ሙስሊምሞቾ ባስነሱት ከባድ አመፅ ላይ አንዱ ጥያቄያቸው ለጆቻችን አማረኛ ሰለማይችሉ ትምህርት ቤት አይገቡም ሰለዚህ በራሳቸው ቋዋንቋ የማሩ የሚል ነበር!!!!የሄን ጥያቄ ሶማሊያ አፋር ቤንሻንጉልሙዝ ሌሎቸም አንስተዋል.

  • @roresadejenehawas5805
    @roresadejenehawas5805 6 หลายเดือนก่อน

    ይህማድረክ እራሱ ጫፍላቂ ነዉ

  • @tonneryaya4056
    @tonneryaya4056 6 หลายเดือนก่อน

    የተጣመመ ፡ ወልጋዳና ፡ የተሸንዋረረ ፡ ሃሳብ ፡ ለመጫን ፡ መፈለጉ ፡ ይገርማል።
    ቋንቋው ፡ መቀጠል ፡ የህዝብ ፡ ብዛት ፡ ነው። እኔ ፡ ሳድግ ፡ እየተሳቀባቸው ፡ ተብታባ ፡ ወላይታ ፡ ከንባታ ፡ ጋላ ፡ ወዘተ ፡ እየተባሉ ፡ ነበር። ለምን ፡ እንደሚዋሽ ፡ ይገርማል። ደግሞ ፡ በጣም ፡ እስማርቶች ፡ ስለሆኑ ፡ የናንተን ፡ ቋንቋ ፡ ተምረው ፡ መናገር ፡ ችለዋል ፡

  • @lemmakudama3270
    @lemmakudama3270 6 หลายเดือนก่อน +2

    የሰለሞን ሹምዬ የጎሮቤታሞች ጭቅጭቅ ና ለዛ የሌለው ደባሪ ፕሮግራም ነው፡፡

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wayane is the source of all Ethiopian problems right now

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f 6 หลายเดือนก่อน

    Iyebetbetachu atifersim atibelu

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 6 หลายเดือนก่อน

    French revolution የመጣው ለምንድን ነው?

  • @NaoulAssefa
    @NaoulAssefa 6 หลายเดือนก่อน

    Tnagrew yxeksachiwe agrochi endehagre ymesrtavhiw ysxchiwen new ytrdaw lmesal enzehen agrochi bengland new ytmasrtute

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 6 หลายเดือนก่อน

    ፈዴራልዝም አለርጂ የሆነባቸዉ ሕዝቦች ኢትዮጵያ ዉስጥ እነማናቸዉ???

    • @me_212
      @me_212 6 หลายเดือนก่อน

      አምሃሮች

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 6 หลายเดือนก่อน

      ጥቂት የአማራ አክራሪ ዘረኞች ወይም ፅንፈኞች ናቸው ፌዴራሊዝምን የሚጠሉት !/አለርጂ የሆነባቸው !/

    • @hailemariamwaqjira4673
      @hailemariamwaqjira4673 6 หลายเดือนก่อน +1

      Qomcee

  • @Mrursi
    @Mrursi 6 หลายเดือนก่อน

    Solomon doesn’t allow a different opinion. He high jacks it and uses it as springboard to impose his own.

  • @kidanejaba4275
    @kidanejaba4275 6 หลายเดือนก่อน

    Blaming TPLF and the constitution in every occasion is not a solution for the problem we have now. TPLF and others did what they thought it was right for the country. Bring some thing better that you think.