- 839
- 14 477 449
GEBEYANU
United States
เข้าร่วมเมื่อ 29 ก.ย. 2018
GEBEYANU is popular for its highly professional and influential TV and
Radio programs. Its involvement began even before it is officially
renamed as GEBEYANU. It started with the name Solomon Shumiye to
be the first private program producer on ETV since 1992 E.C.
GEBEYANU and/or Solomon Shumiye have been familiar brands of the
media business for more than 19 years. Backed by creative talent and
higher education, GEBEYANU’s effort significantly influenced the
industry and now replicating of its content and/or format has become
common experience. The following are among the major productions
that have been transmitted on the national broadcaster, EBC and
Nahoo TV.
Radio programs. Its involvement began even before it is officially
renamed as GEBEYANU. It started with the name Solomon Shumiye to
be the first private program producer on ETV since 1992 E.C.
GEBEYANU and/or Solomon Shumiye have been familiar brands of the
media business for more than 19 years. Backed by creative talent and
higher education, GEBEYANU’s effort significantly influenced the
industry and now replicating of its content and/or format has become
common experience. The following are among the major productions
that have been transmitted on the national broadcaster, EBC and
Nahoo TV.
#ethiopia #ፖሊስን ማነው የሚከሰው? #ethiopianmedia
#ethiopian #አቃቤ-ሕግ ይግባኝ እንዲጠይቅ የሚፈቅድ ሕግ የለም @GEBEYANU
በሕግ የሚገዛ አይመስለኝም
አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡
የዛሬው እንግዳችን የሕግ ባለሙያ እና ደራሲ ሙሉጌታ አረጋዊ በሙያቸው ሰፊ የትምሕርት ዝግጅት እና የዳበረ የሥራ-ልምድ ያላቸው ሲሆን፤ በቅርቡ "ሕግ ሲዳኝ" በሚል ርዕስ ያስመረቁትን መጽሐፍ መነሻ በማድረግ በአገራችን ስለለው የሕግ እና ሥርአት አፈጻጸም በተለይም የሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ላይ በማተኮር ሃሳባቸውን እንዲያጋሩን ጋብዘናቸዋል፡፡
ዘና ብላችሁ ቁምነገር እንደምትቀስሙበት እምነታችን ነው፡፡ ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ!
#andebet #gebeyanu #ethiopianentertainment #ethiopianmusic #wulo #solomonshumiye #law #politics #humanrights #humanity #ethiopianmedia #reality show #explore #ethiopianmedia #shay buna #ebc #canada #usa
Click the following links for more videos from GEBEYANU
youtube.com/@GEBEYANU?si=JzdLTa1C-auQKbUF
www.youtube.com/@GEBEYANU
በሕግ የሚገዛ አይመስለኝም
አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡
የዛሬው እንግዳችን የሕግ ባለሙያ እና ደራሲ ሙሉጌታ አረጋዊ በሙያቸው ሰፊ የትምሕርት ዝግጅት እና የዳበረ የሥራ-ልምድ ያላቸው ሲሆን፤ በቅርቡ "ሕግ ሲዳኝ" በሚል ርዕስ ያስመረቁትን መጽሐፍ መነሻ በማድረግ በአገራችን ስለለው የሕግ እና ሥርአት አፈጻጸም በተለይም የሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ላይ በማተኮር ሃሳባቸውን እንዲያጋሩን ጋብዘናቸዋል፡፡
ዘና ብላችሁ ቁምነገር እንደምትቀስሙበት እምነታችን ነው፡፡ ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ!
#andebet #gebeyanu #ethiopianentertainment #ethiopianmusic #wulo #solomonshumiye #law #politics #humanrights #humanity #ethiopianmedia #reality show #explore #ethiopianmedia #shay buna #ebc #canada #usa
Click the following links for more videos from GEBEYANU
youtube.com/@GEBEYANU?si=JzdLTa1C-auQKbUF
www.youtube.com/@GEBEYANU
มุมมอง: 18 787
วีดีโอ
#ethiopia #ከመሬት ተነስቶ ሰው አይጠረጠርም #ethiopianews
มุมมอง 2929 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#ethiopian #ከህግ ባለሙያው ሙሉጌታ አረጋዊ ጋር @GEBEYANU አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡ የዛሬው እንግዳችን የሕግ ባለሙያ እና ደራሲ ሙሉጌታ አረጋዊ በሙያቸው ሰፊ የትምሕርት ዝግጅት እና የዳበረ የሥራ-ልምድ ያላቸው ሲሆን፤ በቅርቡ "ሕግ ሲዳኝ" በሚል ርዕስ ያስመረቁትን መጽሐፍ መነሻ በማድረግ በአገራችን ስለለው የሕግ እና...
#ethiopia #ሰው ወይ ሮጦ ማምለጥ ወይ ታግሎ መጣል አለበት #attitude
มุมมอง 8Kวันที่ผ่านมา
#ethiopian #የዶክተር ዳዊት ማስጠንቀቂያ @GEBEYANU በሕዝብ እና በመንግስት መካከል ያለው ግንኙነት አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡ ከስመጥሩ ደራሲ እና የስነ-አእምሮ ሃኪም ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ጋር በዋናነት ውጥረት /Stress/ ላይ ያተኮረ ቆይታ አድርገናል፡፡ ውይይቱ ካለፈው ሳምንት የቀጠለ ቢሆንም ራሱን የቻለ ዝግጅ...
#ethiopia ሰዎች ወደ በሽታነት ያንሳሉ
มุมมอง 10K14 วันที่ผ่านมา
#ethiopian የዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ቀልብ የሚስብ ቆይታ ስላራሱ እና ስለሰዎች ዲያቆን ዳዊት? አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡ ለዛሬ ከስመጥሩ ደራሲ እና የስነ-አእምሮ ሃኪም ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ጋር በሙያ እና ሕይወቱ ዙሪያ ቆይታ አድርገናል፡፡ ዘና ብላችሁ ቁምነገር እንደምትቀስሙበት እምነታችን ነው፡፡ ቪዲዮው ለሌሎችም ...
#canada #ከቆሼ መልቀም በካናዳ?
มุมมอง 19K21 วันที่ผ่านมา
#ethiopian "አይፎን 16 ላክልኝ" An Outsider's View: Observing the Life and Lifestyle of Canadians - Part 3 #ከዚህ አገር ለመገላገል ወደ ካናዳ መሄድ . . . #ሰውን ማዕከል ያደረገ የአሠራር ግልጽነት፤ የማስፈጸም ስልት እና ተጠያቂነት የዛሬው ሶስተኛው እና የመጨረሻው ክፍል ነው፡፡ ሰሎሞን ሹምዬ በካናዳ የእንግድነት ቆይታው ካስተዋለው፤ አሁንም አዳዲስ እውነታዎችን ይነግረናል፡፡ እስከመጨረሻ በጽሞና ተከታትላችሁ፤ ሃሳብ አስተያየት ካላቸሁ አጋሩን፡፡ በያላችሁበትም ተወያዩበት፡፡ ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉም እናደንቃለን፡፡ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ፤ ሰብስክ...
#canada #በካናዳ ወደ ፍርድ ቤት የሄድኩበት ምክንያት #ethiopia
มุมมอง 20Kหลายเดือนก่อน
#ethiopian #ያልተጋነነ እውነት ብቻ - ሰሎሞን ሹምዬ - ሁለተኛው ክፍል @GEBEYANU An Outsider's View: Observing the Life and Lifestyle of Canadians - Part 2 ሰሎሞን ሹምዬ በሁለት ዙር ለአምስት ወራት በካናዳ በነበረው ቆይታ የታዘበውን በካአብ ደምስስ ጠያቂነት ይነግረናል፡፡ የዛሬው ሁለተኛ ክፍል ሲሆን አዳዲስ እውነታዎችን የያዘ ነው፡፡ ስለአገሩ ገጽታ እና ሁኔታ፤ ኢትዮጵያውያኑን ዲያስፖራ ጨምሮ ስለህዝቡ አኗኗር እና ስልጣኔ ከኢትዮጵያ ጋር እያነፃፀረ በርካታ ጉዳዮችን ዘና ባለ መንገድ ያነሳል፡፡ እስከመጨረሻው ተከታትላችሁ ተወያዩበት፡፡ ሃሳብ አስተያት ካላችሁ በኮመን...
#canada #አንዳንዱ ነገር የተጋነነ ነው?
มุมมอง 39Kหลายเดือนก่อน
#ethiopian ካናዳን በእንግድነት እንዳየኋት - ሰሎሞን ሹምዬ @GEBEYANU An Outsider's View: Observing the Life and Lifestyle of Canadians ሰሎሞን ሹምዬ በካናዳ ስለነበረው ቆይታ በካአብ ደምስስ ጠያቂነት ይነግረናል፡፡ ስለአገሩ ገጽታ እና ሁኔታ፤ ኢትዮጵያውያኑን ዲያስፖራ ጨምሮ ስለህዝቡ አኗኗር እና ስልጣኔ ከኢትዮጵያ ጋር እያነፃፀረ በርካታ ጉዳዮችን ዘና ባለ መንገድ ያነሳል፡፡ ለዛሬ የመጀመሪያውን ክፍል አቅርበናል፡፡ እስከመጨረሻው ተከታትላችሁ ተወያዩበት፡፡ ሃሳብ አስተያት ካላችሁ በኮመንት መስጫው ላይ አጋሩን፡፡ ለሌሎች እንዲደርስም ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ፡፡ ለቻና...
#ethiopia #ሳይታወቅ የሚያጠቃ ገዳይ ሕመም
มุมมอง 4.8Kหลายเดือนก่อน
#ethiopian ተስፋ የመቁረጥ ስሜት? ችላ ሊባል የማይገባው ችግር @GEBEYANU #ድባቴን /Depression/ ለማወቅ እና ለመከላከል መታየት ያለበት የባለሙያ ማብራሪያ ጤና ይስጣችሁ! አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡ ለዛሬ ከአምስቱ የዓለማችን በከፍተኛ ቁጥር ገዳይ በሽታዎች አንዱ በሆነው የአእምሮ ሕመም ዙሪያ ድባቴ /Depressi...
#ethiopia መሪን የመፍራት ባህል አለን
มุมมอง 3Kหลายเดือนก่อน
#ethiopian ራሱን ያቀየረ ሰው . . . ዶ/ር አደራ አብደላ (የሊደርሺፕ ባለሙያ) @GEBEYANU Leadership አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡ ለዛሬ በሊደርሺፕ ሙያ ለረዥም ጊዜ የማስተማር እና የሥራ ልምድ ካላቸውን ዶ/ር አደራ አብደላ ጋር መሪነት ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገናል፡፡ መልካም ቆይታ! እስከመጨረሻው እንደምትከታተ...
#ethiopia "ቆንጅዬ ቤት አለችኝ" ደራሲ ሕይወት እምሻው #usa
มุมมอง 17Kหลายเดือนก่อน
#ethiopian #አዝናኝ ቆይታ በድርሰቶቿ እና አኗኗሯ ዙሪያ @GEBEYANU አንደበት፤ በተለያየ ሙያ እና አስተሳሰብ ላይ የሚገኙ ሰዎች ተጋብዘው ሙያዊ እውቀት እና ልምዳቸውን እንዲሁም አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን የሚያጋሩበት ፕሮግራም ነው፡፡ ከግል እስከ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸውን ጉዳዮች በቁምነገር እና ዘና ባለ ሁኔታ የሚያጋሩ እንግዶችን እየጋበዝን አብረናችሁ እንቆያለን፡፡ ለዛሬ ሕይወት እምሻውን ጋብዘናል፡፡ ሕይወት እምሻው የኮሚዩኒኬሽንስ ባለሙያ እና በአጫጭር ልቦለዶች ታዋቂነትን ያተረፈች ደራሲ ናት፡፡ ዘና ፈታ ያለ ጊዜ ነበረን፡፡ እስከመጨረሻው እንደምትከታተሉ እምነታችን ነው፡፡ ከወደዳችሁት ...
#ethiopia #ፈታኙ የትራፊክ ፖሊስ ውሎ
มุมมอง 6162 หลายเดือนก่อน
#ethiopian #በዚያ ጫማ በኃይለኛ ሙቀት . . . ውድ የገበያኑ ቤተሰብ፡ ውሎ በሰሎሞን ሹምዬ ዲዛይን ተደርጎ በራሱ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት በ1992-93 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለመጀመሪያ ጊዜ በግለሰብ ተዘጋጅቶ ይቀርብ የነበረ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው፡፡ በይዘቱም፤ በዋናነት ሥራ ፈጠራ እና ኧንትረፕረነርሺፕ፣ ልዩ ልዩ የሙያ ዘርፎች፤ በአዘጋጁ የሚደረጉ የገጠር እና የከተማ ሰዎች አኗኗር (Life style) ቅኝቶች፤ እንዲሁም የሌሎችን የቀን ውሎ አብሮ በማሳለፍ ላይ ያተኮረ ፋና ወጊ ፕሮግራም ነበር፡፡ ፕሮግራሙን ከ24 ዓመት በኋላ በገበያኑ ቻናል እንደገና መጀመራችንን ስናበስር፤ እንደቀደመው ጊዜ ሁሉ ፕሮግራሙ ...
#usa #በልብሱ ምክንያት ከቢሮ ውጣ ተብሏል
มุมมอง 6K2 หลายเดือนก่อน
#ethiopian በትምሕርት ድህነትን ያራገፈ #ባለሙያ @GEBEYANU #how education transforms an automotive technology graduate's life ውዶች! ሰላም በያላችሁበት ይሁን፡፡ የዛሬው ውሎ ከሃብታሙ ሃይሌ ጋር ነው ሀብታሙ ሃይሌ ስመ ጥር የአውቶሞቲቭ ባሙያ ነው፡፡ ወደ ሙያው የገባው ምን ያክል ገንዘብ ይዞ ነው? ሥራ ከመጀመሩ በፊትም ሆነ በኋላ ምን ምን ችግሮችን አሳልፏል? አሁን ለደረሰበት ሀብት እና ዝና ያበቃው ምንድን ነው? በሕይወቱ በተለይም የራሱን ወርክሾፕ ከፍቶ ሥራ ለመጀመር ካሳለፈው ውጣ ውረድ ሌሎቻችን ምን እንማራን? የውሎ ዝግጅቶች ዋነኛ ዓላማ ሀብት ያፈሩ ሰዎችን አኗኗር...
#canada #መብቱን ለማስከበር ከኤድመንተን ፖሊሶች ጋር የገጠመው ግብግብ
มุมมอง 52K2 หลายเดือนก่อน
#ethiopian የሙሉጌታ ተስፋይ ቅንጡ #መኖሪያ ቤት በካናዳ @GEBEYANU #how Canadian Courts Protected the Right of an Immigrant who Sued the Police ውድ የገበያኑ ቤተሰብ፡ ውሎ በሰሎሞን ሹምዬ ዲዛይን ተደርጎ በራሱ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት በ1992-93 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለመጀመሪያ ጊዜ በግለሰብ ተዘጋጅቶ ይቀርብ የነበረ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው፡፡ በይዘቱም፤ በዋናነት ሥራ ፈጠራ እና ኧንትረፕረነርሺፕ፣ ልዩ ልዩ የሙያ ዘርፎች፤ በአዘጋጁ የሚደረጉ የገጠር እና የከተማ ሰዎች አኗኗር (Life style) ቅኝቶች፤ እንዲሁም የሌሎችን የቀን ውሎ አብሮ በማሳለፍ ላይ ያ...
#canada #ሕዝቡ በጣም ይናፍቀኛል - ሚሊየነሩ ከካናዳ
มุมมอง 32K2 หลายเดือนก่อน
#ethiopian #ጎልፍ ተጫወትን - ህንፃዎቹንም አስጎበኘኝ @GEBEYANU Golfing with an Ethiopian Real Estate Tycoon: A Tour of His Buildings Part -2 ውድ የገበያኑ ቤተሰብ፡ ውሎ በሰሎሞን ሹምዬ ዲዛይን ተደርጎ በራሱ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት በ1992-93 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለመጀመሪያ ጊዜ በግለሰብ ተዘጋጅቶ ይቀርብ የነበረ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው፡፡ በይዘቱም፤ በዋናነት ሥራ ፈጠራ እና ኧንትረፕረነርሺፕ፣ ልዩ ልዩ የሙያ ዘርፎች፤ በአዘጋጁ የሚደረጉ የገጠር እና የከተማ ሰዎች አኗኗር (Life style) ቅኝቶች፤ እንዲሁም የሌሎችን የቀን ውሎ አብሮ በማሳለፍ ላይ ያ...
#canada #አስደናቂ ስኬት #ethiopia
มุมมอง 67K2 หลายเดือนก่อน
#ethiopian #ከአራት ኪሎ ሄዶ ካናዳ ያከበረችው ጀግና @GEBEYANU Mulugeta Tesfay: An Ethiopian Dream Realized in Canada. Part -1 ውድ የገበያኑ ቤተሰብ፡ ውሎ በሰሎሞን ሹምዬ ዲዛይን ተደርጎ በራሱ አዘጋጅነት እና አቅራቢነት በ1992-93 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለመጀመሪያ ጊዜ በግለሰብ ተዘጋጅቶ ይቀርብ የነበረ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው፡፡ በይዘቱም፤ በዋናነት ሥራ ፈጠራ እና ኧንትረፕረነርሺፕ፣ ልዩ ልዩ የሙያ ዘርፎች፤ በአዘጋጁ የሚደረጉ የገጠር እና የከተማ ሰዎች አኗኗር (Life style) ቅኝቶች፤ እንዲሁም የሌሎችን የቀን ውሎ አብሮ በማሳለፍ ላይ ያተኮረ ፋና ወጊ ፕሮግራም...
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
มุมมอง 2.9K5 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
Copy of #ethiopia #ሠርገኛ ወጎች Live #ethiopiannews
มุมมอง 3.3K6 หลายเดือนก่อน
Copy of #ethiopia #ሠርገኛ ወጎች Live #ethiopiannews
#ethiopia #ሕዝብ የሚሸማቀቅበት መንግስት . . . #ethiopianews #july 06, 2024
มุมมอง 59K6 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #ሕዝብ የሚሸማቀቅበት መንግስት . . . #ethiopianews #july 06, 2024
#ethiopia #የፖለቲከኞቹ ፍጥጫ ከሰሎሞን #june 29, 2024
มุมมอง 14K6 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #የፖለቲከኞቹ ፍጥጫ ከሰሎሞን #june 29, 2024
#ethiopia #"መሃይም ነህ አልተማርክም" - ሰሎሞን #ethiopianews #june 23, 2024
มุมมอง 30K6 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #"መሃይም ነህ አልተማርክም" - ሰሎሞን #ethiopianews #june 23, 2024
#ethiopia #ተሸናፊ መስዋእትነት #ethiopianews #june 9, 2024
มุมมอง 7K7 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #ተሸናፊ መስዋእትነት #ethiopianews #june 9, 2024
#ethiopia #ትጥቅ ያነሳ ሕዝብ አለ? June 6, 2024
มุมมอง 9297 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #ትጥቅ ያነሳ ሕዝብ አለ? June 6, 2024
#ethiopia #ማዳፈን ነው መነጋገር? #june 02, 2024
มุมมอง 9K7 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #ማዳፈን ነው መነጋገር? #june 02, 2024
#ethiopia #እንነጋገር ሲባል? #ethiopianews #may 26, 2024
มุมมอง 6K7 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #እንነጋገር ሲባል? #ethiopianews #may 26, 2024
#ethiopia #መንግስት ፋኖ እና ኦነጦ የሚጋሩት? #ethiopianews #may 19, 2024
มุมมอง 37K7 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #መንግስት ፋ እና ኦነጦ የሚጋሩት? #ethiopianews #may 19, 2024
#ethiopia #ብሔርተኝነት ምቀኝነት? #ethiopiannews #april 28, 2024
มุมมอง 15K8 หลายเดือนก่อน
#ethiopia #ብሔርተኝነት ምቀኝነት? #ethiopiannews #april 28, 2024
#ethiopia የመገዳደል #ፖለቲካ #ethiopiannews #april 27, 2024
มุมมอง 1.6K8 หลายเดือนก่อน
#ethiopia የመገዳደል #ፖለቲካ #ethiopiannews #april 27, 2024
Ato Mulugeta Aregawi is by far Ethiopia's elite law professional ,educator and researcher .Thank you for bringing him.
Sole very excellent and professional person thanks alot 👍🏽
Good civics lesson in a very simplified way for the young people to learn and implement its principles now. Not later!!!
በርታ
ይሄ እኮ የሚመስለው ምናባዊ ውይይት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን እውነታ አያንፀባርቅም ። በዳኝነት ወንበር ላይ የተቀመጡት ሰዎች ግልፅ ፖለቲካዊ እና ብሄር ተኛ ወገንተኝነት በግልፅ የሚያንፀባትቁበት ፖሊስ እንደ ፈለግ ያለምክኒያትም በምክኒያትም ዜጎችን የሚያስርበት ሀገር ነው ። ፖሊስ የፍርድ ቤት ትእዛዝን ውድቅ የሚያደርግበት አገር ነው
Sol thank you for your service
አሁን ዳኛውም አቃቤ ህግም ፖሊስም አቢይ ኪስ ውስጥ ናቸው።
የአገራችንን መሰረታዊ ችግር ነው አንስታችሁ የተወያያችሁበት ። ህግ እና ስርአት በ ህጉ መሰረት ተፈጻሚነት እስከሌለው ድረስ አገራችን የግጭት እና የስርዓት አልበኝነት አውድማ ሆና መቀጠሏ አይቀሬ ነው ። ዳኞች በተደጋጋሚ ለፓሊስ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ የሚሰጡት ነገር በጣም ገራሚ ቢሆንም ከዚያ በላይ ግን ዳኛ የዋስ መብት የሰጠውን ተጠርጣሪ ፓሊስ ወይም አቃቤ ህግ አለቅም ብሎ ግለሰብን በእስር ማቆየት ትልቁ የስርዓት አልበኝነት ማሳያ ነው ።
አታ ወዲ መቀለ ሰልክኻ ሰደደለይ
እባክህን የሰልክ ቁጥር ሰጠኝ ለክልኝ የሚገርም የህግ ከሚኒስተር ጋር የሰራክርክር ገጥሞኝ ተወሰናልኝ ባለመብት ሁኚ ሳለሁ እምቢ ከለኝ።
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም የዜግነት ግዴታን መወጣት ማለት እንዲህ ነው። ልልሎችም የሚድያ አዘጋጆች በማይረባ ትውልድ በማያንፅ የዩቲውብ ገንዘብ ከመሰብሰብ በዘለለ እንዲህ አስተማሪ ነገር ቢሰሩ
What about those who couldn't have a job and couldn't sell what they had? Isn't the worst scenario?
There is a background sound.
ግሩም ፕሮግራም እናመሰግናለን
"who polices the police?"
Mulugeta Aregawi- This man, የሄ ቤተመንግስት ትግራይ ሲሰሩ ከነበሩ ባርያ ከነበሩ ትግራይ ውስጥ የተወለደ የትግራይ ጠላት ነው።
They we’re using law for their own power in the last 50+ years.
ሰሌ የምታነሳቸው ኢሹ ዎች በጣም ጥሩ ናቸው
እናመስግናለህ አቶ ስለሞን , እያንዳንዱ ሰው ህጉን በደንብ ቢያቅ ጥሩ ስለሆነ ጠቃሚ ውይይት ነው
በርታ ሶል።አይዞህ!!!
በዋሰትና ምክንየት መብታችን ለምንትነፈገናለህ ሰላልኩት አለቅም ብሎ አሰሮኛል ማንም አያዛቸውም
የ "ጥሩ ትግሬ" መገለጫ ራስ ጠልነት
የተም የማያደርስን ወሬ እያወሩ ብቻ የወሬ ሱስን መወጣት እንጂ እውቀት ሊሆን አይችልም።ብዙው ቀለም ቀመስ ኢትዮጵያዊ ችግሩ እሱ ነው።ሰዎች ባለማወቅ የሚሰሩትን አስተምሮ ማስተካከል ይቻላል ።መስተካከለ የማይፈልጉትን ግን ምን እናድርግ ብሎ ችግሩን ለመታገል መወሰን እንጂ እንደሰለሞን እድሜልኩን ስልጡን በመምሰል ወሬ ማውራትን እውቀት አይደለም።
@@Roman-v9f9w አንተ ባልከው ጉዳይ ታግሎ እኮ እስርን ለወራት ታግቶ ወጣ ...... ያኔ ሲታሰር የነበሩ የህግ ጥሰቶችን አንስቶ እየተወያዩ ነው ....... እስቲ አንተ ትግል የምትለውን አስረዳን
እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው አንተ ይሄኔ የትም ተወሽቀህ እዚህ ግባ የማይባል ስራ ያልሰራህ:ምናልባትም ተወሽቀህ በሶሻል ሚዲያ ስትልከሰከስ:ስትሳደብ የምትውል ዕንከፍ መሆንህን። ሰለምንኮ ፊት ለፊት ችግርን የተጋፈጠ:የታሰረም ጭምር ነው።ጦርነትን የተቃወመ:እንዳንተ ጮቤ ያልረገጠ የኛ ትውልድ ጎበዝ ታታሪ ልጅ ነው።
@@woinshetkassaye7174 የኔን እንተወው ስለማንተማመን።ትግል ያነበቡትን ልምድን እያወረ መኖር አይደለም።እየታገለ የሚያታግልን እውቀቱን ሁሉ መጠቀም እንጂ ነገ ወሬ የሚያወራበትን ቋንቋ እንዳትጠቀም በዚህ ከተማ የሚል አደገኛ መንግስት ከቦትና ህፃናቱን ሳይቀር በኔ ቋንቋ ብቻ ተማሩ የሚልን ጋጠወጥ ቡድን እንደመንግስት እያዩ መለፋደድን ትግል አልልም።ምናልባትም አንድቀን በራፉ ላይ ደፍተውት እንደምናገኝ አልጠራጠርም።ለግዜው የተጋፈጧቸውን እየገደሉ ቢዚ ስለሆኑ እንጂ ማንም የሚቀርለት አይደለም።መላ ከተማን የኔነው ከሚል አረመኔጋ ቁጭ ብሎ ሰው በወሬ አይላፋም።ይሄንን ሁሉ ምስቅልቅል እያዩ
You are mentally deficient about civilization. Tell us what percentage of the population knows his rights and duties and understands the main point of this discussion, Assuming you know what the talking point is. Your comment is unnecessary and discharging to the people who are going beyond their obligation to teach civilization. Remember, your type of comment are the main reasons why the oldest country in the world is still in primitive age. You don’t feel shame to undermine the power of sharing knowledge is essential for civilization.
ሰላም ሶል
Selam sol. Good meeting keep going.
ሰለሞን አስቀድሞ መንገር ይከብድ ይሆን ውይይት እንዳላችሁ።በዚህ መጽሐፍ ምረቃ ላይ ሶልያና ስትናገር አዲስ ሀሳብ አቅርቧል ስትል የሰማኋት መሰለኝ ከቻልክ በሚቀጥለው ግዜ ብትየቅልኝ (የምረቃው እለት አንተንም ስላየሁህ ነው) አመሰግናለሁ
ሰላም ሶል።
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ህገ አራዊት ነው።ወዳጀ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ፓሊስ ማለት ህጋዊ ሌባ ማለት ነው።በውሸት ከመንገድ ላይ አስቁሞህ ምንም ጥግ አሲዞህ ምንም ቅንጣት ነገር ሳታጠፋ ኪስህ ውስጥ የሆነ ነገር አለ ወደ ፓሊስ ጣቢያ ከወሰድኩህ ይከብድብሃል ለኔ ስጠኝና ልቀቅህ ብሎ የሚደራደር ፓሊስ ያለበት ሀገር ነው።
ይህን ባለ ምጡቅ አእምሮ ኢትዮጵያዊ የህግ ባለሞያ አገር ልትጠቀምበት ይገባል።
ሰላም! የዛሬው እንግዳችን የሕግ ባለሙያ እና ደራሲ ሙሉጌታ አረጋዊ በሙያቸው ሰፊ የትምሕርት ዝግጅት እና የዳበረ የሥራ-ልምድ ያላቸው ሲሆን፤ በቅርቡ "ሕግ ሲዳኝ" በሚል ርዕስ ያስመረቁትን መጽሐፍ መነሻ በማድረግ በአገራችን ስለለው የሕግ እና ሥርአት አፈጻጸም በተለይም የሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ላይ በማተኮር ሃሳባቸውን እንዲያጋሩን ጋብዘናቸዋል፡፡ ዘና ብላችሁ ቁምነገር እንደምትቀስሙበት እምነታችን ነው፡፡ ቪዲዮው ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ እና ሼር ብታደርጉ እናመሠግናለን! መልካም ቆይታ!
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
1
1
በየመሀሉ ያለው ሙዚቃ ግን
አሪፍ አስተማሪ ውይይት ነው እናመሰግናለን
በእውነት ጀግና ነህ 💪
Selemon ehenen teyake le ahemedin jebel ena abduljelil neber makreb yeneberbeh demo fetahawi lememesel sayhon fetahawi lemehon moker!!
40 ሀገር በጥባጭ😏
ጠቅላይ ሚኒስትር ሰለሞን ሹምዬ የሚባልበትን ቀን እየናፈኩ ነው.....ኡፍ አቦ ምራን በናትህ
ዶክ ቴክኒኮቹ ሳይጠፋብህ አይቀርም
❤❤❤❤❤ amén amén
betam konjo timirt ena mikir astelafulen dokitr sol egziabher yestlen kiber
ሰሌ እናመሰግናለን እንዳንተ ኣይነት በሀሳብ ልዕልና የሚያምኑ ያብዛልን❤❤
In the past, Morality is defined in the European context by institutions like the Catholic and Evangelical church. For instance, most European laws are derived from the Christian faith. In North America, in the past religion used to play a role for the whites as long as they are not poor. But these days, it is the racial identity of the person that defines morality, For a white person who smokes powder cocaine, it is not a crime. But for a black man, smoking crack cocaine, is a crime! North America is owned by White people or people of European roots!! North America is an extension of Europe and it is part of the Western Thought! In short, the whole world is westernized! The languages that are used for technology, science, trade, entertainment are European languages. Most people in these world are following the west lifestyle blindly!!
ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ እጅግ እጅግ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነዉ እጅግ በጣም የማከብረዉ የማደንቀዉ የምወደዉ ምርጥ ስብህና ያለዉ ሰዉ ነዉ ብዙ ቃለ ምልልሶቹን የማየት እድል ነበረኝ ዉሉንም ማለት እችላለሁ እጅግ እንዳዉቀዉና እንዳደንቀዉ አድርጎኛል በአንድ ፕሮግራም ላይ ሲናገር በሱ ባች ከተመረቁት 48 ዶክተሮች ዉስጥ 40ዎቹ ከአገር ሲወጡ ዶክተር ዳዊትን ሰባቱ ዶክተሮች አገር ቀርተዉ ሳይማር ከፍሎ ያስተማራቸዉን ዜጎች ግዴታዉን ለመወጣት ቀላ ገብቶ ምንም የተሻለ ነገር ማግኘት የምችልበትን እድል ሰርዤ አገሬንና ህዝቤት ማገልገል ነዉ ያለብኝ ብሎ እያስተማረ እያከመ ያለ ድንቅ ሰዉ ነዉ
ሰላም ሶል እንዴት ነህልኝ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ምሁር ሰላም ለ እንግዳህ
ባሱ ካልሆነ
ጠያቂው በሚገባ የሚጠይቀውን ሲጠይቅ ተጠያቂው በሚገባ የተጠየቀውን የሚመልስበት ቃለ መጠይቅ ነው። ባጭሩ ጠያቂውና ተጠያቂው መመጣጠን የታየበት ነው
👌👍
Sbhrt minted
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤