"ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆኜ 19 አመታት በስደት መከራ ሰራኝ | ...ስገላበጥ ገላ ስጋዬ ይላጥ ነበር.. ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • እንኳን ለሀገሬ እበቃለሁ ብዬ ላስብ በህይወትም እኖራለሁ አላልኩም" ተወዳጁ ድምፃዊ አለምአየሁ ሂርጶ
    • "ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆ...
    የዛሬ 19 አመት ከጎሳዬ ተስፋዬ ጋር ለሙዚቃ ስራ በወጡበት በጣም ታሞ ኖርዌ ለህክምና እንደገባ ህመሙ ተባብሶበት … ተስፋ ቆርጦ እንደ ነበረ ይናገራል አምስት አልበሞችን መስራት የቻለው የ90ዎቹ ተወዳጅ ድምፃዊ አለምአየሁ ሂርጶ
    • አለማየሁ ሂርጶ "ሆድዬ" ኖሬዋለሁ ...
    ባይተዋር ሆኛለሁ ሆደ ባሻ …ከጭንቅ የሚያወጣኝ ያጣው መሸሻ … እንባ ብቻ ነው የኔስ ጓደኛ ብዬ የዘፈንኩት ለሰው መስሎኝ ነበር ግን እራሴው ኖርኩት ይላል ሆድዬ በረሀ ተንከራተሸል ይበቃሻል … ስንት አሳር መከራ አይተሻል ይበቃሻል ብዬ ነበር ፈጣሪ አዲስ ህይወት ሰጥቶኝ አለሁ በልጅነቴ የወለድኳቸው ሁለቱን ልጆቼን አብዝቶ አምስት ሆነው ጠበቁኝ ተመስገን
    #alemayehuhirpo
    #ethiopiansinger
    #habesha #Ethiopia #seifushow
    #seifuonebs #seifufantahun #ebs #seyfunewshow #EthiopianArtist
    #ሰይፉፋንታሁንሾው #ሰይፉበኢቢኤስ #እሁድንበኢቢኤስ #እሁድንበኢቢኤስnew #ebssundayshowtoday
    #እሁድንበኢቢኤስnewthisweek
    #ehudenbeebsyesterday
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 2K

  • @Kedamawi_key
    @Kedamawi_key 8 วันที่ผ่านมา +255

    ሰይፉ ከሰራቸው የቴሌቭዥን ዝግጅቶች ቁጥር አንድ ከአሌክስ ጋር ያረከው ቆይታ ነው !

    • @temeethio4235
      @temeethio4235 7 วันที่ผ่านมา +3

      I agree with you

    • @temeethio4235
      @temeethio4235 7 วันที่ผ่านมา +2

      I agree with you 🎉🎉

    • @differentworld7422
      @differentworld7422 7 วันที่ผ่านมา +3

      Yes

    • @sabahn2749
      @sabahn2749 7 วันที่ผ่านมา +2

      Nooo Abdukiar interview was the best....this is the 2nd best

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 6 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🎉👌

  • @Mule0411
    @Mule0411 8 วันที่ผ่านมา +239

    ስይፉ ትልቅ ነህ።። የተለየ ቅላፄ ባለቤት የሆነው አለማየሁን ማየታችን ደስ ብሎናል

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 8 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም :: ልዩ የሆነ ነገር አለው:: i hope he tours again

    • @TesfaAleke
      @TesfaAleke 7 วันที่ผ่านมา +1

      ካዳነው ጌታ ኢየሱስ ወደጨለማው አለም ወደዘፈን መመለሱ ነው ያስደሰታችሁ???

    • @honey48757
      @honey48757 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@TesfaAleke Ay Pente 😂😂😂😂 Wanaw Chifera Enante Gaar Aydel ende Yalew? 😂😂😂😂 Demo Atafrum Eko Sewn Sititechu 😂😂😂😂 Eferu Eshi 👆👆

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 8 วันที่ผ่านมา +320

    ወላሂ የሰይፉ መልካምነት ነው ሁሌም ሚገርመኝ ለተቸገረ ሁሉ ሟች ነው እኛ ብዙ ግዜ interview የተደረገለት ሰው ብቻ ላይ ነው ምናተኩረው የሰይፍሻ መልካምነትና ቅንነት አልተወራለትም ለምታደርገው መልካም ተግባራት ሁሉ አላህ ይስጥህ 🥰🥰

    • @emebetwondimagenehu7177
      @emebetwondimagenehu7177 8 วันที่ผ่านมา +5

      Tekekelellll welahi seyefu melekam sew Allah yitebekh

    • @mewhab1998
      @mewhab1998 7 วันที่ผ่านมา +2

      ጎበዝ በጣም በጣም👏👏👏

    • @freweynimebratu6870
      @freweynimebratu6870 7 วันที่ผ่านมา +1

      Yehea balegeawochen shefan yemiset leba tabiya

    • @glory3954
      @glory3954 7 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @amanumer2875
      @amanumer2875 7 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you

  • @mareasmare3773
    @mareasmare3773 4 วันที่ผ่านมา +12

    ብቻዋን ለፍታ ላሳደገች የልጆቹ እናት ምስጋና ያስፈልጋታል።

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 3 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ሰይፋ የተባረክ ይሄው በልጆች አንበሸበሸህ ፈጣሪ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ ለቁም ነገር ያድርስልህ ልጆችህን ለሰው እንደምትደርስ ፈጣሪ ይድረስልህ 🙏አሌክስዬ እንኳን ለአገርህ አበቃህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ለንስሀ ለቁርባን ያብቃህ ለዘፈን ሳይሆን ለምን እድለኛ ነህ ከሞት መመለስህ ስለዚህ አንተ ፈጣሪህን የምታመሰግንበት ጊዜ ነው እነጂ ዘፈኑ ይብቃህ ልጆችህን ይጠብቅልህ🙏🙏🙏🙏

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 8 วันที่ผ่านมา +373

    የ90 ዓ.ም ትውልድ የሆናችሁ እንደ እኔ አይኑን ሳይነቅል ይህን ሾው ዘመኑን እያስታወሰ በተመስጥኦ በማየት የጨረሰ!!

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 8 วันที่ผ่านมา +2

      Ena. thank God. my young. age still I'm in Manchester. I will be back soon

    • @kingmaker8125
      @kingmaker8125 8 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም ዘመኔን እያሰብኩ ነው ያየሁት

    • @twinshs8517
      @twinshs8517 7 วันที่ผ่านมา

      ✌👌

    • @nedihabsha9170
      @nedihabsha9170 7 วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 7 วันที่ผ่านมา +1

      አለን✌️የአሌክስን ሙዚቃዎች ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማቸው ❤❤❤

  • @yodita.4302
    @yodita.4302 7 วันที่ผ่านมา +68

    ሰይፉ አሌክስን ስላቀረብከው ሰለረዳኸው በጣም ደስ ብሎኛል ነገርግን እባክህ መዝፈን ካልፈገ አትገፋፉት:: ካላመነበት ይጨነቃል:: ከተጨነቀ ደግሞ በሽታው ሊያገረሽበት ይችላል አና እባክህ እራሱ ልቡ የፈቀደውን ነገር እንዲያደርግ ብቻ እርዱት:: ጎሮሮውን ለመዝፈን ብቻ ሳይሆን እሱ ከህይወት የተማራቸውን ብዙ ነገሮች ለወጣቶች እያስተማረ ህይወት መቀየር ይችላል::

    • @mreasy9731
      @mreasy9731 6 วันที่ผ่านมา

      ሃይማኖት ቀይሮዋል ለዛ ነው

    • @user-vm7tv9lw8r
      @user-vm7tv9lw8r 5 วันที่ผ่านมา

      አለማየሁ ዉድ የኢትዮጲያ ልጅ የፅንቁ ድምፅ ባለቤት እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ ነህ አሌክስ ።

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 5 วันที่ผ่านมา

      ወጭውን ያውም በአሁኑ የኢትዮጵያ ኑሮ ሙሉው ከነህክምናው ቸርች ከቻለለት ፒስ ካልሆነ ግን ጥግሽን ከነ ተከታዮችሽ ያዥ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 7 วันที่ผ่านมา +62

    ድምጻዊ አከማየሁ ሂርጶ በ1993/94 ዓም ተማሪዎች እያለን በጣም ከምንሰማው ሙዚቃ የአንተና የጎሳዬ ተስፋዬን ነበር፣ የምር አሌክስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፣ ባይተዋር በጣም ደስ የሚለኝ ዘፈን የሚያስለቅሰኝ ነው
    እንኳንም ኖርዌይ ቆይተህ ህክምናህን ለመከታተል አበቃህ!!! አግዚአብሄር ምናልባት በስራ አድርጎ ወደዛ የላከህ የሚያጋጥምህን አስቀድሞ ስለሚያውቅ ይሆናል፣ እንኳንም ተረፍክ፣
    እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!! አያት ስለሆንክ ደስ ብሎኛል፣

  • @elisaalemu5453
    @elisaalemu5453 2 วันที่ผ่านมา +3

    አልአዛር በእዉነት የልጅ ልክ ነህ!!!አባትህን የምትወድበት ልክ የምተገልፅበት ልክ በስመአብ በእዉነት ተባረክ🙏🙏🙏 አለማየሁ ሂርጶ እግዚአብሔር ፍፁም ጤና ይስጥህ በቀረዉ ዘመንህ የረዳህን እግዚአብሔርን የምትጠጋበት ዘመን ይሁንልህ🙏🙏🙏 ሰይፉ በእዉነት መልካም ሰዉ ነህ 🙌

  • @seblemenase5278
    @seblemenase5278 7 วันที่ผ่านมา +30

    “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”
    - ዮሐንስ 10፥10

    • @shewayesiyoum145
      @shewayesiyoum145 6 วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው ሰይጣን ለመግደል ለማዋረድ የገንዘብ ,የእውቅናና ዝና ያዘጋጃል ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ከእጁ መዳፍ ማንም አያወጣት በደሙ የታተመች ነፋስ።
      በፀሎት እንደግፈው።😇😇🙏🙏

  • @desstadessta
    @desstadessta 8 วันที่ผ่านมา +93

    የአሌክስን ዘፈን ከህፃንነቴ ጀምሮ ግጥሙ ሳይገባኝ አልቅሺ አልቅሺ ይለኝ ነበር። በጣም ያሳዝነኛል ድምፁ። የት ይሆን ያለዉ ብዬ አስብ ነበር። እንኳን ፈጣሪ ለሀገርህ አበቃህ ሌጀንድ!!

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 8 วันที่ผ่านมา +123

    ወይኔ ልጁን እንዴት እንደወደድኩት!!! ነፃነቱ፣ በራስ መተማመኑ፣ ጨዋና ጨዋታ አዋቂ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ!!!

    • @abher-
      @abher- 7 วันที่ผ่านมา +1

      የ90ዋቹ ምርጥ ድምፃዊ❤

    • @heartandsoul4202
      @heartandsoul4202 7 วันที่ผ่านมา +3

      @hanna ሀኒቾ፣ ስለ ልጁ እኔ ከምፅፍ የሌላ ሰው ኮሜንት ካየሁ like እገጫለሁ ብዬ scroll ሳረግ ...

    • @user-ut9uk2lr6v
      @user-ut9uk2lr6v 7 วันที่ผ่านมา +2

      አንጀት የሚበላ ልጅ ነዉ ፈጣሪ እንኳን አገናኛቸዉ

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e 7 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ደግ ነው ልጆቹን እንኩዋን እዚደረጃ ደርሠው ማየት ቀላል አይደለም

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 7 วันที่ผ่านมา +2

      🥰

  • @Mguijvcxdg
    @Mguijvcxdg 7 วันที่ผ่านมา +30

    “ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።”
    - ዕብራውያን 11፥25-26

  • @user-yq8kz1sq4r
    @user-yq8kz1sq4r 7 วันที่ผ่านมา +56

    ትንሳኤ ጎበና በየወሩ እንግዳ ይሁን የምትሉ። ጨዋታው አይጠገብምኮ❤

  • @endalegetu2160
    @endalegetu2160 7 วันที่ผ่านมา +32

    የሰይፉ ደስታ ፊቱ ላይ ይነበባል እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    አሌክሶ እንኳን ለሃገርህ አበቃህ

  • @SimonWeld-bx1ef
    @SimonWeld-bx1ef 8 วันที่ผ่านมา +99

    ይሄንን ሁሉ ያደረገው የክብሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ፣ የተወደደ ፣ የከበረ ፣ የተቀደሰ ለዘለዓለም ይሁን ! እንኳን ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በሰላም አበቃህ ወንድማችን ።

    • @TesfaAleke
      @TesfaAleke 7 วันที่ผ่านมา +1

      የጻፍከው ምስጋና ልክ ነው። ግን "ቅድስት ሀገር" ያልከው ስህተት ነው። ሀገሬን እወዳታለሁ ግን "ቅድስት" ብዬ አልዋሻትም። ሀገር ህዝብ ነው።

    • @tarikueshetu1464
      @tarikueshetu1464 7 วันที่ผ่านมา +1

      እንሰሳ​@@TesfaAleke

    • @TesfaAleke
      @TesfaAleke 6 วันที่ผ่านมา

      @@tarikueshetu1464 ይኸው መሠከርክ እንዳንተ/ች አይነቶች ሚሊዮን ተሳዳቢዎች : ነፍሰገዳዮች: አመንዝሮች የበዙበት ሀገር እንዴት "ቅድስት " አልካት????

    • @mh6773
      @mh6773 6 วันที่ผ่านมา +1

      ምስጋናው ልክ ነው ቅድስት ሚለው ግን ከባድ ውሸት ነው

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@TesfaAleke ቢመርህም ዎጠው አንተ ተቀበልክ አልተቀበልክ ምን እዳይመጣ? ወደድክም ጠላህም ኢትዮጲያ ቅድስት ሀገር ነች። ታድለህ አንተም እንኳን ኢትዮጲያዊ ተብለክ ተፈጠርክ የሆንክ ሰነፍ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 8 วันที่ผ่านมา +106

    ልጁ ለአባቱ ያለውን ፍቅር በደንብ አየነው ተባረክ❤❤❤

  • @desstadessta
    @desstadessta 8 วันที่ผ่านมา +93

    ሰይፉን እናመሰግናለን ማለት አለብን በህይወትእያለ!
    ለድሀ ደራሽ የብዙሰዎችን ህይወት ያቀና ሰዉ ነዉ።💚💛💖💚💛💖💚💖💛💖

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 8 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም ይህንን እያሠብኩ ነበር!!እዉነት ግን የሰይፍሻ አይነት ስንት ሰዉ ይሆን ያለን??

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል በእጅ የያዙት ወርቅ ነው ሰይፉ አላስተዋልነውም

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 7 วันที่ผ่านมา

      @@mamebekele4484 ረዥም እድሜና ጤና ይስጠዉ

    • @bettye4686
      @bettye4686 6 วันที่ผ่านมา

      Amen 🙏 and

  • @ለሁሉም_ጊዜ_አለው
    @ለሁሉም_ጊዜ_አለው 4 วันที่ผ่านมา +7

    ወይ ሰው መሆን...... 😢። እንኳን ብቻ ልጆችህን በአካል ደግመህ ለማየት አበቃህ ወንድሜ። ሌላው ከንቱ የከንቱም ከንቱ ነው ። አምላክ ጤና እና እድሜን ይስጥህ።

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 6 วันที่ผ่านมา +22

    ውይ አሌክስ እኔ ኤርትራዊ ነኝ አዲስ ተወልጄ ስላደግሁ ሁሌም ስለአሌክስ በጣም ስለምወደው ሁሌም ስለሱ እጠይቅ ነበር ይገርማል በመሸረሻ ታስረህ በጣን አሰብኩ ላገኝህ ፋልጌ አልቻልኩም ሚገርመው ጀግና ነህ 19አመት ካምፕ መኖር በጣም በጣም አይታሰብም ሳስብው ግን ጀግና ነህ በምቾት እዚህ አውርፓ ጥሩ ቦታ እተኖርን አንተ ግን ያን ሁሉ አመት አይታሰብም፣፣ወይ ዘፋነህ በጣም ስሰማው ያማል ግን አይዞህ ስልክህን ተውልን አምንችለውን እናግዛለን።

  • @tinsuuuuuuuu
    @tinsuuuuuuuu 8 วันที่ผ่านมา +209

    ትዝታ ወደ 1994 አሌክሶ የ90ዎቹ ምርጥ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ 🙏

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 8 วันที่ผ่านมา +373

    ህይወት እኛ እንዳሰብነው አይደለም እኔ 2007 አዲስ አመት የመን ድንበር ነበርኩ አሁን 2017 ተባለ ሳኡዲ የምር ደከመኝ መረረኝ ግን አይሞላም እስኪ ሀብታሞች የእውነት ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ ሀገር አስገቡን በስደት ምንም አዲስ ነገር አላገኜሁ😢😢

    • @BarakatMusa-f5d
      @BarakatMusa-f5d 8 วันที่ผ่านมา

      @@hamahyy7178 💞💞💞💞💞💞

    • @BarakatMusa-f5d
      @BarakatMusa-f5d 8 วันที่ผ่านมา +9

      Faxari al

    • @abrahammulugeta2958
      @abrahammulugeta2958 8 วันที่ผ่านมา +31

      ንስሀ ገብቶ በጌታው ፊት ምህረት ያገኘን የቀድሞ ዘፋኝ ወይንም ሰይጣን አወዳሽ የነበረን ሰው ተመልሶ እንዲዘፍን ማስጨነቅ ምን የሚሉት ነው ሰይፉ እባክህ ከዘፈን ደላላነት ውጣና እ/ርን በእየሱስ አማካኝነት አምልክ ይብቃህ በዘፈን የሚገኝ ጥቅም ሞት የዘላለም ሞት ነው

    • @issuhagos7940
      @issuhagos7940 8 วันที่ผ่านมา +11

      @@hamahyy7178
      Dear Sister hama , do not lose hope ok. I am from Eritrea and I have such a difficult time , thanks to God I am in Switzerland now.

    • @californa6827
      @californa6827 7 วันที่ผ่านมา +3

      ለአሌክሰ መሬት ይሰጠው ግን አባቱ ነው ትንሰኤ ልጅ ነው ይመሳሰላሉ

  • @tewodrosmolla7289
    @tewodrosmolla7289 8 วันที่ผ่านมา +47

    ሰይፉ በጣም ደስ የሚል ሹው እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየውት አሌክስ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እንደልጆችህ ነው ደስ ያለኝ ስይፉ በመጨረሻ ክሰህናል 2017 እንደጀምርክ በዚሁ ምልክ አስጨርሰን። አተ ዘፈን ብቻ አይደለም ለካ በ90ዎቹ የሚባለው ጪዌውስ ቢሆንስ ያኔ አይደል እንዴ የቀረው። መልካሙ ሁሉ ይገጠምህ ጋሽ አሌክስ ።ያለሽ እያንዳንድሽ ስጭ እና ያየናፈቀን ድምፅ እንስማው። ብቻ በጣም ነው የተደሰትኩ አይ ቢኖርኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TesfaAleke
      @TesfaAleke 7 วันที่ผ่านมา

      ዘፈን ሀጢያት ነው።

  • @tembelel0360
    @tembelel0360 5 วันที่ผ่านมา +12

    ሰይፋ ግን ምን ዓይነት ደግ ሰው ነህ!! ቅንነት ቤቷን የሰራችብህ ። እግዚአብሔር እድሜ ያጥግብህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @naturalworld5006
    @naturalworld5006 7 วันที่ผ่านมา +12

    አለንዳንዴ መከራ እሚያልፍ አይመስልም ... በሙስና ወንጀል ተከስሼ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት 14 ዓመት እየኖርኩ ነው እና ይሄም አልፎ ውጪ ለማውራት ያብቃን እግዚአብሔር !🙏 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን አሜን !!!🙏🙏🙏

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 6 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን እግዚአብሔር መሀል ነዉ እሱ ይቅር ባይ ነዉ አይ ዞን

    • @naturalworld5006
      @naturalworld5006 6 วันที่ผ่านมา

      @@abebaseyiume8949 አሜን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏

    • @user-ts5ys9mp3o
      @user-ts5ys9mp3o 6 วันที่ผ่านมา +4

      Eser bet enterenite ale?

    • @meazinameazina4065
      @meazinameazina4065 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Endye esre bet you tube? ayzogne Egzabher mihrtin yasdrgilhe

  • @munatemesgen
    @munatemesgen 8 วันที่ผ่านมา +57

    🇺🇸 እኛም ልባችን ኢትዮጵያ ነው
    ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @yoditworku8930
    @yoditworku8930 8 วันที่ผ่านมา +93

    ሰይፉ በጣም የሚገርም ስብእና ያለው ሰው ነው ሲሰጥ አለሁላችው ሲል ሁሉን ነገር በድብቅ በዚ ገዳይ ልታይ ልታይ የማይል

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 7 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም.ሰይፉ.ልቡ.ቡቡ.ነው.የዋ.ነው

  • @JewadMohamed-g9q
    @JewadMohamed-g9q 8 วันที่ผ่านมา +105

    አሌክስ ያልተወራለት አዘፋፈኑ ለየት ያለ ምርጥ ድምፃዊ🥰❤️

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 7 วันที่ผ่านมา +42

    Alex በጣም real ሰው ነው ማስመሰል የሚባል ነገር አላየሁበትም ይገርማል

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 6 วันที่ผ่านมา +8

    ሰይፋ በሂወትህ ዘመን ከሰረህው ሁለ ዝገጅት አሌክስን የጠየቅበት ቀን ነው፣

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 8 วันที่ผ่านมา +35

    ከአስራ አራት ህሙማን መካከል እግዚአብሔር እድል ስለሰጠህ አምላክህን በዝማሬ አመስግን ደግሞም መንፈስህ ያን ይመስላል እንኳን ደስ ያለህ about the second chance❤

  • @rebikaworkumulatta805
    @rebikaworkumulatta805 8 วันที่ผ่านมา +60

    ሰይፍዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ሙያዊ ግዴታህን በትክክል ነው የተወጣኽው። በርታ ሰላምህ ይብዛ 🙏

  • @merongetachew-jg9jx
    @merongetachew-jg9jx 8 วันที่ผ่านมา +24

    ስካንዲኒቪያን ሀገሮች ለመኖር በጣም ከባድ ነው የአየር ፀባዩ በተለይ ዲፕረሸን ያስይዛል እኔም ከ13 አመት በፊት ስዊድን ነበርኩ 11 ወር ተቀምጬ መኖር አቃተኝ ወደ ሀገሬ መጣሁ ሰው ካላየ አያምንም ስደት ከባድ ነው

  • @senaitgebresilase5318
    @senaitgebresilase5318 4 วันที่ผ่านมา +3

    ሰይፍ ያልተነገረለት መልካም ሰው ነው አሊክስ ግን እግዚአብሔር እንኳን ለሀገሩ አበቃክ🙏🙏

  • @YohannesFeleke-g2i
    @YohannesFeleke-g2i 6 วันที่ผ่านมา +6

    ለሀገር ወገኖች መብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድሜ ጌታ ዘመን የጨመረልህ ለራሱ ነው ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም ዘምር አመስግነው ጌታ ኢየሱስ ይሻልሀል

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 8 วันที่ผ่านมา +69

    አሌክስ የ90ዎቹ ምርጥ ድምፃሚ ነበር ዜማዎቹና ድምፁ ለየት ያሉና ደስ የሚሉ ናቸው

  • @Orit-ዘ
    @Orit-ዘ 8 วันที่ผ่านมา +29

    OMG Alex, በጣም ምርጥ ሠው። ከአብዬት እስከ ወሎ ሠፈር ራዝማታዝ ሲሠራ በደንብ ነበር የምንግባባው። በጣም በነገሠበት ሠአት ወጥቶ በመቅረቱ በጣም ይገሮመኝ ነበር ለካንስ ወዳጄ ብዙ አይተሀል። እንኳንም ለሀገርህ ለወገንህ ለቤተሠብህ በሠላም አገናኘህ።

  • @user-yw3ye9vn5y
    @user-yw3ye9vn5y 7 วันที่ผ่านมา +24

    እግዚዐብሄር እድል ሲሰጥ ወደ ቤተክርስትያን ወደ ቤቱ ነዉ ተመልሰህ ወደ ሀጥያት ባትመለስ መልካም ነዉ❤

  • @mikeberhane6233
    @mikeberhane6233 5 วันที่ผ่านมา +3

    ሰይፍሻ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በልጆችህ ይካስህ ዘርህይለምልም አሌክስዬ እንኩዋንም ለሀገርህ አበቃህ።

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 7 วันที่ผ่านมา +11

    በመጀመሪያ የአሌክስንና ጎሳየን ሙዚቃዎች እና የ90ችን ስሰማ በጣም ትዝታ ውስጥ ነው የምገባው ሲቀጥል አልክስ 19 ዓመታትን ያሳለፍቸው ቸግሮች በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ እንኳን ከዚህ ሁሉ አወጣክ EBStv ለምትሰሩት መልካም ስራ ፈጣሪ ይስጣቹ ሰይፉም እግዚአብሄር ይስጥህ፡፡ ነገር ግና አሌክስ እንዳለው እግዚአብሄር ሁለተኛ እድል ሰቶኛል እንዳልክ የሰጠህ እድል እግዚአብሄርን ለማገልገል ሊሆን ይችላልና ደግመህ ወደ ዘፈን ባትገባ ደስ ይለኛል ሰይፉም እትወስወሰው እንዲዘፍን መዝሙር ወይም ሌላ ነገር ቢሰራ ደስ ይለኛል፡፡

  • @linaenuofficial9919
    @linaenuofficial9919 8 วันที่ผ่านมา +35

    የሰይፍሻ ደስታን ግን ፊቱ ላይ እያያችሁት ነው ግን ❤❤❤❤❤ አሌክሶ እንኳን ለሀገርህ በሰላም ውድ ሀገርህ ወደ ኢትዮጵያ መጣህ ሀገር ምንም ግዜ ሀገር ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu4658 8 วันที่ผ่านมา +65

    አሌክሶ ያራዳ ልጅ መገናኛ ቤት ስታሰራ እኛ ነበርን አፈር ያነሳነው ምርጥ ለጋስ የገባህ ኑርልን

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e 7 วันที่ผ่านมา +1

      እባካችሁ ፀበል ቢጠመቅ ካለበት ድብርት ይወጣል

    • @Nani-pq6ff
      @Nani-pq6ff 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂 I remember እንደ ጎረቤት

    • @Tawbah5179
      @Tawbah5179 7 วันที่ผ่านมา

      @@user-dx3yy8uh5e 😆😆😆😆😂

    • @Andi-bs4op
      @Andi-bs4op 6 วันที่ผ่านมา

      @@yohanneswoldu4658 ልክ ነው

  • @tsionshawel5676
    @tsionshawel5676 8 วันที่ผ่านมา +34

    በጣም ነው ያሳዘነኝ ያሳለፋቸውን ነገሮች ሳስበው አልቅሼ ነው የጨረስኩት ፕሮግራሙን እንኳን ለሀገርክ አበቃህ አሌክስ

    • @abiy3408
      @abiy3408 8 วันที่ผ่านมา

      I am glad to see you.Thanks God. Alex I don't want to say a lot just may God bless you again and again. Wshing you best rest of your life. You're my favorite singer.

  • @helenassefa2486
    @helenassefa2486 5 วันที่ผ่านมา +4

    ላዳነህ ለደረሰልህ እድሜን እድልን ሊሰጥህ በብቸኝነትህ በቡስቁልናህ ጊዜ ደርሶ ላፅናናህ ላገዘህ ስሙን ጠርተህ ለባረከው ጌታ ኢየሱስ ለመዘመር ያብቃህ ሳይረፍድብህ አለም ከንቱ ናት አባቴ

  • @SamraQtr
    @SamraQtr 6 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢በእባ ጨረሰኩ እውነት መልካምና ደግ መሆን ከአሌክስ ተማሩ ያመልካምነቱ ጥሎ አልጣለውም ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ትዝታ ነህ አሌክስየ❤❤❤

  • @teybaahmed7994
    @teybaahmed7994 8 วันที่ผ่านมา +46

    ከዘላለም ባርነት ያንድ ቀን ነፃነት አለ መንግሱቱ ሀይለማራም

  • @circustube2388
    @circustube2388 8 วันที่ผ่านมา +20

    አሌክስዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳይክ አንተም በሂወት እያለህ እኛም በህይወት እያለን እንኳን አየንህ🙏🏽ብዙ የልጅነት ትዝታዎች አሉኝ ባንተ ሙዚቃ ያንተን ሙዚቃዎች ከማዳመጤ ብዛት አካባቢዬያሉ ሰዎች ሁሉ ያዳምጡታል ከዛም በላይ ይወዱታል ሁሌም ስሰማው ሙዚቃህን ወደ ልጅነት ግዜዬ ይመልሰኛል ለማንኛውም እጅግ በጣም ተወዳጅ ሰው ነክ❤️ አሁንም እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተወዳጁ አለማየሁ ሂርፖ❤️

  • @AndinetKebede-j2y
    @AndinetKebede-j2y 8 วันที่ผ่านมา +93

    ሠይፍየ የዋህ እኮ ነህ አሌክሥን ሥታየው ደሥታህ ፊትህ ላይ አለ በአሌክሥ ዘፈን 16ገጽ የፍቅር ደብዳቤ ፅፌ ነበር።ያነበበችው አልመሠለኝም ፈተና ሠአት ነበር።እንኳን ለሀገር አበቃ

    • @abyssiniawit1736
      @abyssiniawit1736 8 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 7 วันที่ผ่านมา

      አንባባው ከሆነ ለመውደቋ ተጠያቂ ነህ​@@abyssiniawit1736

    • @boye67
      @boye67 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂antes asfetagh nberk yemchik asakegh

    • @ወሄነትየገጉ
      @ወሄነትየገጉ 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 7 วันที่ผ่านมา +8

    ህይወት ማለት ይቺ ናት እንደ ቀልድ 19 አመት አሌክሥን ሣሥብ ኢቫንጋዲ ከአዕምሮዬ አይጣፋም አሌክሥዬ እንኳን ለሐገርህ በሠላም አደረሰህ ሁሉም ይሥተካከላል አይክፋህ ወንድምዬ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer 6 วันที่ผ่านมา +6

    This guy is a living legend , 19 yrs and still strong !!! Ppl if u r in prison for only 2 days u may get crazy ! Alemayehu was sick for 19yrs plus he was in a camp and in prison for doing nothing... his mentality is beyond us !!! DEZDEMONA brother …beyyyyyy marign…endegennnnnaaaa….yenewaaa dezdemona 🫶🏽

  • @FREEDOM123Ab
    @FREEDOM123Ab 8 วันที่ผ่านมา +33

    ሰይፉ ፋንታሁን ረጅም እድሜና ጤና ከ እነ መላዉ ቤተሰብህ እንኳን አደረሳችሁ ስለምታደርጋቼዉ መልካም ነገሮች ሁሉ ፈጣሪን እጅግ አብዝቶ ይባርክህ

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 7 วันที่ผ่านมา +13

    በመጀመሪያ ሰይፉ ፋንታሁንን በጣም ማመስገን ይገባል። ሁሌም የተቸገረን ሰው ለመርዳት ያለው ፍላጎት በጣም ይደንቃል። አሌክስ እንኳን ለሃገር በሰላም አበቃህ። ስደት አይኑ ይጥፋ። ስንቱ አይምሮውን ስቶ በሰው ሀገር የሚንከራተት አለ። አንተ በጤና አገርህ በመግባትህ እ/ር የተመሰገነ ይሁን። የለሊት ስራ ጨርሼ ወደ ቤት እየሄድኩ ነው post የተደረገውን ያየሁት። የእንቅልፍ ሰዐቴን ቀንሼ ነው ሙሉ Interview ያየሁት። በጣም ስለምወድህና ስለማከብርህ። መልካም አዲስ አመት ከነመላ ቤተሰቦችህ ይሁንላችሁ።

  • @user-fg2sx5hc6z
    @user-fg2sx5hc6z 8 วันที่ผ่านมา +29

    የሰው ልጅ ተስፋ ካለው ፈጣሪ ከረዳው ሁሉም ያልፋል😢😢❤❤

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 7 วันที่ผ่านมา +12

    ኖሮውይ እና ሲዊዘርላንደ ብዙ ኢትዬጵያዊያን ያለ መኖሪያ ፍቃደ ይኖራሉ።እኔም እግዚአብሄር እረደቶኝ በ9 አመቴ ወረቀት ባገኝም።በዚህ ዘመን ያሳለፍኩት ቸግር እግዚአብሄር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ።
    ሰደት አይኑ ይጥፋ።

    • @redufida4914
      @redufida4914 6 วันที่ผ่านมา

      @@negussiebekele4138 እውነት ነው ስድት አይኖ ይጥፋ

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q 4 วันที่ผ่านมา

      እኳንም አላህ እረዳህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 5 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ከገረመኝ ነገር በጣም በጣም ኩሩ ነው ወደድኩት አቦ ነገ የሱ ነው እየዞረ በኢትዮጵያ ላይ መርዳቱን ይቀጥላል ቶሎ ማረፊያውን አስቀድሙለት ፡፡

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 8 วันที่ผ่านมา +128

    ስይፉ ፋንታሁን የኢትዩጵያ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ባለውለታ ነው እንደውም (ባልዋ ነው ) ክብር ይገባካል !!! ለሰይፉ ፋንታሁን ለእርሱ ብቻ የክብር እና የምስጋና ቀን አዘጋጅታቹ ልታከብሩት ይገባል !!! ይገባዋልም !!!

    • @nahierdawit9721
      @nahierdawit9721 8 วันที่ผ่านมา +4

      የሰይፉ ሁኔታ የዛሬው ይለያ በትዝታ በናፍቆት በወጣትነት በወንድማዊነት እንደ አዲስ የተወለደ ይመስለኛል ስሜቱ ልዩ ነው እንካን ለዚህ አበቃቹ የ90 እንቁዎች

    • @mariadawed2094
      @mariadawed2094 7 วันที่ผ่านมา +4

      ስነ ጥበብ ሳይሆን ኪነጥበብ ነው

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@mariadawed2094😂tnx

    • @mohammedtahaibrahim6003
      @mohammedtahaibrahim6003 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@mariadawed2094😂😂

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 8 วันที่ผ่านมา +120

    አጎቴ ድሮ ስደት ስድነት ነው ጠንክረህ ተማሪ እያለ ይመክረኛል ራሽያ ለአብራሪነት ሥልጠና ለ5 ዓሜት ከ7ወር ተምሬ ስመረቅ ብዙ ሀገሮች መሄድ ይችል ነበር ግን ስደት ስድነ ነው ብዬ እምብ ብዬ ሀገረን በአየር ኃይል አብራርነት እያገለገልኩ ነው ማን እንደ ኢትዮጵያ

    • @user-xy6iw4ke8t
      @user-xy6iw4ke8t 7 วันที่ผ่านมา +1

      ❤ man ede hager wedajae

    • @HawiFaris-v9q
      @HawiFaris-v9q 7 วันที่ผ่านมา +2

      Hero❤

    • @mulualemhenriksson7250
      @mulualemhenriksson7250 7 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ ማን እንዳገር ሀገር🙏🥰

    • @fatoye123
      @fatoye123 7 วันที่ผ่านมา +2

      ጀግና

    • @teddyamhara
      @teddyamhara 7 วันที่ผ่านมา +5

      አሁን ስንት ንፁሃን አማራ ገድለሃል?

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 8 วันที่ผ่านมา +53

    የአሌክስ ልጅ ጎበዝ ነው ምላሱ ሱዳን በርሃ ላይ ብርድልብስ ይሸጣል ።😂😂😂

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 8 วันที่ผ่านมา +6

      😂😂😂😂 ያንተስ ምላስ ? ከሱ ምንም አይተናነስም

    • @ሰላሚዝም
      @ሰላሚዝም 7 วันที่ผ่านมา

      😂እውነትክን ነው የማን ልጅ ሆነና ያባቱ ልጅ

    • @BitcoinForall
      @BitcoinForall 7 วันที่ผ่านมา

      @@antenehgelan5391 🤣🤣🤣

    • @smsm3968
      @smsm3968 6 วันที่ผ่านมา

      እኔም የማውራት ሱሱ ገርሞኛል😂😂😂

    • @user-ob2rs5rg5w
      @user-ob2rs5rg5w 5 วันที่ผ่านมา

      @@antenehgelan5391 ደነዝ ሱዳን በርሃ ላይ አጥንት የሚሰብር ብርድ እንዳላ አለማውቅህ

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 7 วันที่ผ่านมา +16

    እኔግን እድል የሠጠህን አምላክ ንሰሀ ገብተህ ብተመልከውና የተፈጠርክበትን አላማ ብታውቅ አሁንም የአለም ግሳንግስ ያሠረህ ይመሠለኛል ከሌሎች የተለየ ሆነህ አደለም እግዚአብሔር በንተ ሰይጣንነ ማናደድ የፈልጋል ተመለስ ወደፈጣሪህ ሀብት ዝና እውቀት ሁሉም ያልፍል የማያልፍው አምላክ አምልከህና ተቀብለህው የዘላለም ቤትህን አሳምር ለማያልፈው ጌታ ልብህን ስጥ አስተውል🎉🎉🎉❤

    • @selammamo5377
      @selammamo5377 6 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/ARlOSaV9NFg/w-d-xo.htmlsi=vf2QScmSJevdx9Ra

    • @selammamo5377
      @selammamo5377 6 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/ARlOSaV9NFg/w-d-xo.htmlsi=vf2QScmSJevdx9Ra

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r 6 วันที่ผ่านมา

      Er esubgeta nwe betame ytwedede wendemachen ena yemawekwe zemari hono nwe enji zefaje nber bemlwe esu simseker nber ysemahute,betame ygebawe yterdea nwe,palltoke yemibal plate Form crstyan plus all yemibale rumme yagelgel nber

  • @ብስራትመስፍን
    @ብስራትመስፍን 7 วันที่ผ่านมา +15

    የኢትዮጲያ አርቲስቶች ግን መቼ ነው ለሰይፉ ትልቅ ምስጋና የምታቀርቡት ? የምስጋና ፕሮግራም ማዘጋጀት አለባችሁ ። እኔ የሚመስለኝ የሰይፉ በጎነት በቀልድ ተሸፍኗል !!! ሰይፉ ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ammek4109
    @ammek4109 8 วันที่ผ่านมา +22

    እንኳን ለ ዚህ አበቃህ ወንድሜ! አስራዘጠኝ አመት በመከራህ ዉስጥ አብሮህ ከሞት መንጋጋ አውጥቶህ ያልተለየህን የብፅእት፣የቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ ቸሩ መድሃኒአለምን አትለየዉ ዘፈን ሃጢያት ነዉ። ሞትን ይዘህ ከ አገርህ ተሰደድክ ሞትን አራግፈህ በክርስቶስ ፀድተህ ስትመለስ ሞትንተመልሰህ አትጣጨብጣት ወንድሜ!አስራ ዘጠኝ አመት ሙሉ ዘፈን አላኖረህም ወይሞ ጓደኛ

    • @chant-s
      @chant-s 7 วันที่ผ่านมา

      ተባኖባችሗል - ምቀኞች - አስመሳዮች - የጥበብ ጠላቶች ። የሙሉቀን አይበቃችሁም - የነካችሁት ሁሉ ...

  • @AbigiyaNima-ru2yj
    @AbigiyaNima-ru2yj 8 วันที่ผ่านมา +40

    አሌክስ እንኳን ጌታ እረዳህ ፤እንዳልከው እድሜ የጨመረልህ እግዚያብሔር ይባረክ!! ታዲያ ወንድሜ ያ በመከራህ ጊዜ ካንተ ጋር ለነበረ፤ ከሞት መንጋጋ ለታደገህ፤ ልጆችህን በሰላም ጠብቆ ፍሬያቸውን ላሳየህ፡እግዚያብሔር ውለታው በሰጠህ ድምፅ ምስጋናና ዝማሬ ነው እንጂ ዘፈን አይደለም፡፡ እባክህ አሌክስ ከተዘጋጀልህ አለማዊ ወጥመድ ራስህን አድን ፡፡ ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው እግዚያብሔር መፍራት ግን ጥበብ እና ቅዱስ የሆነውን ማወቅ ነው፤ደግሞም በሰው ከመታመን በእግዚያብሔር መታመን ይሻላል ይላል ቃሉ፡ስለዚህ ወንድሜ ትላንትናህን(ምድረበዳህን) ያሻገረህ እግዚያብሔር ለነገ ለሚያሠጋህ ለጎደለህ በማን ሊሞላ ይችላል ላልከው ነገር ሁሉ ታማኝ ነው፤ እሱ የሚረዳህ ካንተ ምንም ሳይፈልግ ነው፡፡ ሰው ግን እንዲህ አይደለም ፤
    እግዚያብሔር የሠጠህን ዕድል በማስተዋል እንድትጠቀምበት ፤ የደከመን የሚያበረታና አፅንቶ የሚያቆም የእግዚያብሔር የፀጋው ሀይል እንዲለቀቅልህ ፀሎቴ ነው

    • @chant-s
      @chant-s 7 วันที่ผ่านมา

      ተባኖባችሗል - ምቀኞች - አስመሳዮች - የጥበብ ጠላቶች ። የሙሉቀን አይበቃችሁም - የነካችሁት ሁሉ ...

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 วันที่ผ่านมา +24

    አይ ሰይፍሻ ለዚህ ለዚህ ማን ብሎህ ተባረክ እግዚያብሄር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ

  • @zinabumeskelu6866
    @zinabumeskelu6866 7 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም የሚያስተምር የሚያጽናና የእግዚአብሔርንም መልካምነት የሚያሳይ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ሰይፉ ቀልደኛ ብቻ ሳትሆን ቅን ልብ ያለህ ሰው መሆንህንም አይቻለሁ በርታ አሌክስም እንኳን ለሀገርህ አበቃህ

  • @helinasolomon4661
    @helinasolomon4661 6 วันที่ผ่านมา +6

    የአሌክስን ዘፈን ስሰማ እረበሻለው አባቴን ያስታውሰኛል 20 አመት አልፎታል ካረፈ😭😭😭

  • @aby605
    @aby605 8 วันที่ผ่านมา +24

    ሰይፉ በጣምምም ሚገርም ከሰው ስተት የሚማር መልካም ልብ ያለው ሰው ነው ግን የሚገባውን ቦታ አላገኘም.. አስቡት አስኪ አንድ ቀን ማለፉ ቢሰማስ አንዴት አንደምንፀፀት 😢😢ሚዲያ ጭር ነው ሚያረገው የኛ ድምቀት በጣም ወድሃለሁ 😘

    • @mamebekele4484
      @mamebekele4484 7 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ትክክል ሰይፉ መልካም ሰው ነውቀና ነው ግን አልተነገረለትም

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 8 วันที่ผ่านมา +18

    አሌክስ ልዩ ተሰጥኦ ያለው ድንቅ ድምፃዊ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በህይወት ተርፎ አይኑን ለማየት አበቃን።

  • @misiriakmekonen
    @misiriakmekonen 8 วันที่ผ่านมา +34

    እንክዋን ለሀገርህ አበቃህ የኖርዌን የካምፕ ሂወት እኔም ቀምሼዋለሁ ጠንካራ ከሆንክ ሁሉንም ነገር ታልፈዋለህ ብቻ እንክዋን ለሀገርህ አበቃህ አሌክስ

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 7 วันที่ผ่านมา +6

    ሰይፉሻ ቲክቶከርሮችን እና ሌሎች ቁምነገር የሌላቸውን የሶሻል ሚዲያ ሰዎች ከምታቀርብ እንደዚህ አይነት እንቁ የሆኑ እንግዶችን ብታቀርብ የተሻለ ነው በርታ

  • @tsege9049
    @tsege9049 7 วันที่ผ่านมา +6

    ድሮም እወድህ ይበልጥ ወደድኩህ በስብእናህ እና በግልፅነትህ ።ምርጥ የአራዳ ልጅ

  • @AbelaBarkot
    @AbelaBarkot 8 วันที่ผ่านมา +55

    አምላኬ ወረቀቴን ሰተሀኝ ለሀገሬ አብቃኝ 2017

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 8 วันที่ผ่านมา

      God is good

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 7 วันที่ผ่านมา

      የት ነው የምትኖረው ወንድሜ?

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 7 วันที่ผ่านมา

      @@AbelaBarkot Amen

    • @AbelaBarkot
      @AbelaBarkot 7 วันที่ผ่านมา

      @@amazingworld8175 London

    • @AbelaBarkot
      @AbelaBarkot 7 วันที่ผ่านมา

      @@amazingworld8175 London

  • @benai5241
    @benai5241 8 วันที่ผ่านมา +31

    ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይሁን! ኣሜን። እንኳን ለዚህ አበቃህ አሌክስ !!

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 8 วันที่ผ่านมา +47

    አሌክሶ እንኳን ደህና መጣህ።
    ኢቫንጋዲ ከምንጊዜም ምርጡ አልበሞች አንዱ ሳልሰማው አልውልም።
    አሌክሶ እንወድሃለን !

  • @tinnatube3252
    @tinnatube3252 7 วันที่ผ่านมา +3

    ከዚህ ቃለ-ምልልስ የተረዳሁት:-
    1.. አሌክስ ጊዜ ያስፈልገዋል ከራሱ ጋር ለመነጋገር
    2- አሌክስ ሁሉ ነገሩ በ15 ወደ ኋላ ነው አታጨናንቁት
    3- የሰው ልጅ ባለው ማመስገን አለበት፣ የሩቅ ህልም መዘዙ ብዙ ነው።አርቲስቶቻችን ቆም ብላቹ አስቡ ፣ በተለይ ህዝብ ላይ የምትሳለቁት።
    4-ሰይፉ አትፈልፍል፣አታጨናንቀው መዝፍን አይፈልግ ይሆናል፣እስቲ ተውት ለትንሽ ጊዜ

  • @mitu2969
    @mitu2969 7 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ባይተዋር በሚለው ዘፈን የማረሳው ትዝታ አለኝ ::የሆነ ቀን የአከባቢያችን ልጅ ተገሎ መንገዳር ተጥሎ እሬሳው ጋር ቆመን እያለቀስን ፖሊስ እስኪ መጣ ጠዋት ነው ወደ 1:00ሰዓት አካባቢ ከአዲስ አበባ ወደ ፊቼ የሚሄድ አውቶቢስ እዬን ዘፍን ከፍቶ ባጠገባችን አለፍ ከዛን በዋላ ባይተዋርን ስሰማ ያግዜ ትዝ ይለኛን ለሞተው ነብስ ይማር

    • @Hiwot.M
      @Hiwot.M 6 วันที่ผ่านมา

      Betam yasazinal . Nebs yimar

  • @fitsumfetene9610
    @fitsumfetene9610 8 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም የምወደው ዘፋኝ አለማየሁ ሂርዾ ❤ ለምን እንደሆነ አላውቅም ዘፈኖቹ ልቤ ውስጥ ዘልቀው ይገባሉ ዘፈን መስማት አአልፈልግም ግን የሱን ዘፈኖች still እሰማለው ለእኔ አንደኛ ነው🫶እና በሰላም ሀገርህ ስለገባህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል🙏

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 8 วันที่ผ่านมา +12

    ወይ ኤሌክስ እና ጎሳዬ የ1994 የኛ ወርቆች እኔ ስደት ቁጭ ብዬ ሲከፋኝ ባይተዋር አረገኝን ከፍቼ ነው ማስነካው በለቅሶ ወይ አሌክስ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እኔ እኮ አሞት አልመሰለኝም ተሰዶ መሰለኝ የሄደው በጣም እድለኛ ነው ለሀገሩ አበቃው ማን እንደ ሀገር ማን እንደ እናት ❤❤❤❤ምንም ያጣው ነገር የለም የልጅልጅ አይቷል ፈጣሪ ይመስገን አሌክስ እና ጎሳዬ 94 ሀያስኩል ጓደኞቼን ያስታወሱኛል 😢እረ እኔም ደስ ብሎኛል ለሀገሩ ስላበቃው

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 8 วันที่ผ่านมา +26

    I’m so pleased to see you again Alex. እንኩአን አላህ ለሀገርህ አበቃ

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 7 วันที่ผ่านมา +6

    I have never seen seifu being emotionally original like this. I saw the morality of Alex on seifu eyes. Astounding friendship.

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 7 วันที่ผ่านมา +6

    ሰይፍዬ በቅድሚያ ያንተ አድናቂ ነኝ ።አሌክስ እንኳንም ላገሩ አበቃው ትረፍ ያለው አፈር ልሶ ይድናል ስለዚህ ቀኑም ባይደርስ ጌታ ለዚህ አብቅቶታል ሌላም ዕድሜ ይጨምርለት።

  • @YonasElias-d2m
    @YonasElias-d2m 8 วันที่ผ่านมา +29

    ይገርማል በሀዘን የነበረች ህይወት ተመልሳ የደስታ ሳቅን ስትቸር 😀😀🥰🥰🥰

  • @ekram0007
    @ekram0007 8 วันที่ผ่านมา +11

    ሰይፉ ጌራወርቅ ነቃጥበብን ፈልገህ አቅርብልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 วันที่ผ่านมา +16

    እሌክሶ እንኳን እግዚአብሔር ለሀገርህ አበቃህ እኩያየሆነ ልጅ አድርስሀል ልጆችህ የልጅ ልጆችህ ይባረኩልህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾❤️በጣም ደግ ስው ነህ ሀገርህን ስለምትወድ እኛም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 7 วันที่ผ่านมา +7

    ይገርማል የነዚህ ምርጥ ሙዚቃወች ባለቤቱ አልሞተም መሻአላህ ወላሂ ማን እደሆነ አላቅም ነበር ግን እወዳቸዋለሁ ብዙ እጠብቃለን ጋሸ ከአንተ

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay 6 วันที่ผ่านมา +2

    ያሳዝናል ግን አሌክሶ እኔ የአርባንጭ ልጅ ነበርኩና የሀመሯ ወጣት የሚለው ዘፈን ሰትዘሩ የ2ኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው የሰማሁት እንኳን ሀገርህ ገባህ ብዙ ፍቅር ይጠብቅሃል!!!!

  • @Mitewab
    @Mitewab 8 วันที่ผ่านมา +9

    ሰይፉ ከልብ መልካም ሰው ነህ ።ፈጣሪ እድሜ ከጤና እና በረከት ያድልህ።...አንተ በማስተዋል እና በብልጠት አምልጠሀል።ከተሳሳተ ጋብቻ የዘገየ ይሻላል...

  • @kasmas4492
    @kasmas4492 8 วันที่ผ่านมา +86

    ይህንን ኢንተርቪው ኣውሮፓና ኣሜሪካ ያሉ ሓበሾች ብቻ ነው ሚረዱት።ኣረብ ኣገርና ኢትዮጵያ ያሉት ኣይገባቸውም።

    • @sarafaris5018
      @sarafaris5018 8 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @ኢትዮጵያዊን
      @ኢትዮጵያዊን 8 วันที่ผ่านมา +7

      እናንተ ምን የተለየ ነገር ይገጥማችሃል እንዴውም ነፃነት ያለበት ሃገር ነው ያላችሁት አረብ ሃገር ሰቀቀን 😢

    • @kasmas4492
      @kasmas4492 8 วันที่ผ่านมา +6

      @@ኢትዮጵያዊን ለዛ እኮ ነው ኣረብ ሃገርና ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ኣይገባችሁም ያስባለኝ::

    • @FreWassie
      @FreWassie 8 วันที่ผ่านมา

      Ewnet

    • @zeko-power
      @zeko-power 8 วันที่ผ่านมา

      @@kasmas4492 kemn antsar?

  • @SilagerAtinafu
    @SilagerAtinafu 8 วันที่ผ่านมา +15

    የሰው ልክ አይቻለሁና እና ለኔ እንደሰይፉ ምርጥ ሰው አላየሁም ተባረክ አሌክሶ ስላአተ ብዙ ቢባል እርካታ የለውም ብቻ ግን ከዛ ሁሉ አስቸጋሪ ሂወት አልፈህ እንኳን ለሀገርህ እና ለቤተሰቦችህ ለምትወደው ህዝብህ በሰላም መለሰህ ክብር ለናትና ልጁ ለኔ ትልቁን የሙዚቃ ፍቅር ና ስሜት ያደልከኝ አንተ ነህ አንድም ቀን ሙዚቃወችህን ሳልሰማ እንቅልፍ አይካነኝም በተለይ ዴዝዴሞናን ስስማ ሁሉን ነገሬን አድሳለሁ ተባረክ ስራወችህ አንጀት አርስ ናቸው ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ ፈጣሪ ሀገራችን ይባርክ 🎉❤🙏🙏🙏

    • @TesfaAleke
      @TesfaAleke 7 วันที่ผ่านมา

      ዘፈን ????
      “በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤”
      - ሮሜ 13፥13

    • @k.s213
      @k.s213 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@TesfaAlekeRome 13:13 let us conduct ourselves properly as in the day, not in ORGIES(NOT ዘፋኝኑት) and drunkenness, not in promiscuity and licentiousness, not in rivalry and jealousy.

  • @WubalemTilahun-q5m
    @WubalemTilahun-q5m 7 วันที่ผ่านมา +11

    በሕይወት መኖርህ በጣም ደስ ይላል ወደዘፈን መመለስህ ግን ብታስብበት ጥሩ ነው ምክንያቱም እግዚያብሔር እድል ሰጠህ

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 7 วันที่ผ่านมา

      Tekikil

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 6 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ስለ ምንም ነገር አይቆጭም እኛ እንድናስተዉል እርዳን

    • @mh6773
      @mh6773 6 วันที่ผ่านมา

      @@abebaseyiume8949እግዚአብሔር ይቆጫል አይደለም እኮ አሌክስ ነፍሱን እንዳያጣት ነው።

  • @mercymamush6024
    @mercymamush6024 7 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት በሳቅ እና በእንባ ነው ያዳመጥኩህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ የ90ዎቹ ምርጥ ድምጻዊ አሌክስዬ 1995 የክርስቶስ ፍቅር ያልገባኝ ግዜ እና በጣም ልጅ የነበርኩበት እድሜ ስለነበረ እኔም ሙዚቃዎችህን በፍቅር አዳምጣቸው ነበር እና ባጭሩ ማለት የምፈልገው እግዚአብሔር በድጋሚ እንድትኖር እድል የሰጠህ ለእራሱ አላማ ፈልጎህ ነውየአለም ጭብጨባ እና የአለም አድናቆት ብዛት እንድትኖር እድል ከሰጠህ ከእግዜአብሄር ጋር ሊያለያይህ መሆኑ በጣም አዛዝኖኛል አሌክስዬ አለም ትበቃሀለች ጓደኛችህን ከሞት እና ከሲኦል አላዳነቻቸውም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ እግዚአብሔር ወደ እራሱ ሀሳብ ይመልስህ አለም ልትገድልህ ልታጠፋህ አሸብርቃ አሰፍስፋ እየጠበቀችህ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ ።ወዳጆችህም በህይወት እግዚአብሔር ስላተረፈህ እድሜን ለጨመረልህ ፈጣሪ የቀረህን ዘመን እርሱን አገልግል ከማለት ይልቅ አለም ላይ የዲያቢሎስ አገልጋይ እንድትሆን እያበረታቱህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝናም አለምም ገንዘብም ሁሉም ጠፊ ነው ከማይጠፋ ከእግዚአብሄር መንግስት እንዳትጎድል እርሱ እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጥህ አሌክስዬ❤

  • @ja-abdtube9329
    @ja-abdtube9329 8 วันที่ผ่านมา +8

    ሰይፉ እያደረገ ያለው ቁምነገር በጣም ሊደነቅ እና ሊመሰገን ሚገባው ነገር ነው ባለህ ላይ ይጨምርልህ አሌክሶ እንኳን ለእናት ሀገርህ አበቃህ ወንድማችን 😢
    ''ዮሃና ተወልዷል እንዴ...??'' 😂😂 እረ ነቆራ

  • @HananMeseret
    @HananMeseret 8 วันที่ผ่านมา +10

    ሠይፍየ ሚሥኪንኮ ነህ ወላሂ አላህ አንተነም በጤና ያኑርህ አዛኝኮ ነህ አሌክሥየ አላህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብሽር ከዛ ሁሉ ፈተና ዪወጣህ ጌታህ ያቀውቃል

  • @mecha236
    @mecha236 8 วันที่ผ่านมา +26

    አሌክስ በሚሰጡህ ነገር ይሉኝታ ውስጥ ገብተህ ያዳነህንና በብቸኝነት በሰው ሃገር ላይ ሳለህ ያልተወህን አምላክ እንዳትክደው። የዚህ አለም ክብር ጊዜያዊ ነው ማንም ምንም ባያደርግልህ እራሱ19 ዓመት በባዕድ ምድር ያኖረህ ጌታ እንኳን ለቀረን የሚቆጠር እድሜ ለዘለአለሙም የታመነ ነው። ብዙ ገንዘብ ይዘህ ያለ እየሱስ ከምትኖር በድህነት ከእርሱ ጋር መኖር ይሻላል። ሃብት እና ንብረት የውስጥ ሰላምንና የዘላለም ህይወትን አይገዛም።ጌታ እየሱስ አሁን ከገጠመህ አጣብቂኝ የህይወት ውሳኔ እና የሰዎች ተዕፅኖ በመንፈሱ አግዞህ በድል እንድትወጣ አመኝልሃለው። አስታውስ ሙሴ የግብፅን የተመቻቸ ኑሮ ንቆ ከእግዚአብሄር ህዝብ ጋር መከራን መቀበል የመረጠው ዘለአለሙን አስበልጦ ነው። ጌታ እየሱስ ይርዳህ!

    • @chant-s
      @chant-s 7 วันที่ผ่านมา

      ተባኖባችሗል - ምቀኞች - አስመሳዮች - የጥበብ ጠላቶች ። የሙሉቀን አይበቃችሁም - የነካችሁት ሁሉ ...

    • @Beld865
      @Beld865 7 วันที่ผ่านมา

      ልዩ ምክር

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 7 วันที่ผ่านมา

      ሙዚቃ universal ቋንቋ እንጂ ማንንም ሆነ ምንንም ማምለክ አይደለም። ደሞ ኢየሱስ ማን ነው ሚዘመርለት?? ምን አደረገ? ከምንስ ነው ሚያድነው? እራሱን ከእንጨት አውርዶ ማዳን ያልቻለ እንዴት ነው ሌላውን ሚያድነው? ኃይማኖት ማለት ቀንበር ነው ክርስትናና እስልምና በባርነት የማስገበሪያ የሮማውያንና የአረቦች መሳሪያ ነው!!!

    • @Beld865
      @Beld865 7 วันที่ผ่านมา +3

      @@nowisthetime7496 ኢየሱስ ራሱን ስለማዳን አልመጣም። የመጣው ኃጢአተኞችን ሁሉ ለማዳን ነው። ሰው ሁሉ ኃጢአተኞች ናቸው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከኃጢአትና ከሰይጣን እስራት ነጻ ወጥተው የእግዚአብሔር ልጆች ይሆናሉ። ወንድሜ በጌታ በኢየሱስ እመን የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ።

    • @mecha236
      @mecha236 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@nowisthetime7496 ጌታ እየሱስ ስለ አንተ ሃጥያትም ጭምር በመስቀል ላይ ተዋርዶ ሞቷል። ወገኔ እየሱስ እጅግ ይወድሃል። እንደዛሬ ሳይሆን ነገ በህይወትህ ባዶነት ብቸኝነት ቢሰማህ ጌታ እየሱስ ከአጠገብህ እንዳለ ብቻ አስታውስ።ተባረክ!

  • @አሜንምስጋና
    @አሜንምስጋና 7 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት በጣም የገረመኝ የሰይፉ ደስታ ነው ሁሉ ነገሩ ላይ ደስታው ይታያል እውነተኛ ጓደኛ እንዲህ ስትደሰት ሚደሰት ሲከፋህ የሚከፋ ነው ሰይፍዬ ቢግ ሪስፔክት

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 5 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ጏደኛ ማለት ሰይፉ ነው እግዚአብሔር ይስጥክ እሱ ግን እግዚአብሔር አትርፎታል ፈጣሪውን ያመስግን አይዝፈን ይብቃው

  • @YutiNass2
    @YutiNass2 8 วันที่ผ่านมา +62

    ሀገራችን ለአዲሱ አመት ሰላም ትሁን የምትሉ ላይክ አድርጉ

    • @DagmaweTadesse
      @DagmaweTadesse 8 วันที่ผ่านมา

      አሜን❤❤

    • @samsonberhan1393
      @samsonberhan1393 8 วันที่ผ่านมา

      😊ምን አዲስ ነገር የለም ።😢

    • @aberamenelik6
      @aberamenelik6 6 วันที่ผ่านมา

      tebareki

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 8 วันที่ผ่านมา +12

    የማይረሳ አሁንም ቢሰማ የማይሰለች አሌክሰ እንወድሀለን እድሜ ጨምሮ ይሰጥህ እንኳን ሀገርህ ገባህ እሰይ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 8 วันที่ผ่านมา +30

    አሌክስ በሂወት የተረፍከው ጌታ ኢየሱስ አላማ ስላለውነውና አደራ ጌታን ከሞት ያነሳህ አላማ አለው እና ከጌታ ጋር ተጣበቅ እግዚአብሔር መልካም ነው አደራህን።

    • @sarahaddis7338
      @sarahaddis7338 8 วันที่ผ่านมา

      Exacetly❤❤❤❤

    • @OneLove-rz5jt
      @OneLove-rz5jt 7 วันที่ผ่านมา +3

      የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአማላጅቷ ልጅ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ Alexo

    • @Beld865
      @Beld865 7 วันที่ผ่านมา +1

      Already በችግሩ በኩል ሰርስረው ገብተው አጥምደውታል እግዚአብሔር ያስመልጠው።

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 3 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እዴት ደስ እደሚል ልጅ ምነው አባቴ ኖሮ እዲህ በሆንኩኝ አስቀናከኝ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥላቹ አባት ሞገስ ነው😢

  • @Germanyethio
    @Germanyethio 3 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ልጅ በእግዚአብሔር ትልቅነት ያምናል እግዚአብሔር ይመስገን