ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባካችሁ መንገድ ይስጣት ለግሏ 😢😢😢በላይክ ይገባታል የሚለውን አሳዩ ድምፅ ሁኑ
አወ ይሰጣት
አወ ይሰጣት አውሬ ተኩላ እህቶች አላህ ይጠብቀን ከነደዚህ ያሉት ለእህታቸው እድህ የሆነኑ ለሌላ ሰው ምን ማድረግ እንደሚያደርጉ መገመት አያቅትም
ይህን ጀግና ወንድማችን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን 👍👍1k አስገቡን ❤️🥰♥️
ደመርኝ melesalewu
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉🎉❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤
የኔ ከርታታ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቹ❤❤❤❤
ከቤተሰብ ጠላት እግዚአብሔርን ይሰውረን
አሚን
አሜን
እኔም የስርጉት እጣ ደረስኝ ወንድሜ አብረን ከወረስነው የእናታችን ቤት ከስደት ስመለስ እሱና ሚስቱ ደብድበውኝ መብት አይደለም ብለው አስወጡኝ ገንዘብ ላኪ ሲሉኝ ሳልስስት ስልክላችው ኖሬ ለረፍት ስገባ ሃገሬ የእናታችንን ቤት እንዳልገባ ከለከሉኝ እግዚአብሔር ፍርዱ እሩቅ አይደለም የስሩትም ይዘውት አልሄድም ለምን ግን እራስ ወዳድ ሆንን ለም ግን የእናት አባቶቻችን አንድ አንጀት የተኛን ልጆች ተጨካከንን ለምን ይሄን ጥያቄ የሚመልስልኝ እኔስ ግራ ገባኝ እንቅልፍ አጣሁ
ሰለዚች ልጅ ውስጤ አነባ ብዙ ዓርብ ሀገር ያላቹ ልጆች ከዚህ ተማሩ
እውነት ነው ያየው ያቀዋል❤❤
This is for everyone......it doesn't matter where you live, we all need to lurne from this 🙏
በጣም እኔስ ብትይ ። ከሆሉ የከፍ ጠላት ደሙ እህት እና ወንድም ነው ።
@@eagle4452በዛ ላይ ስደትን አይተው የስደትን ብር እያወቁ እንዲህ ማድረጋቸው እዛ እያሉ ተንከባክባ አስተናግዳ ያማል በእውነት 😢አልተካሰችም አሁንም ክርስቶስ ያስባት
😭😭😭😭😭በጣም በጣም
ወንድሜ አለም ሰገድ እውነት እልሃለሁ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ስርጉትን ሳያት አንጀቴን ትበላዋለች አለቅሳለሁ በጣም እንዲያው የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ምናለበት የውጭ ስፓንሰር ቢያመጣላት ወይም አንድ ባለሃብት ኮንዶሚኒየም ገዝቶ ቢለግሳት በእውነት ጽድቅ ነው ። እድሜዋን ሙሉ በአረብ ሃገር ኖራ አሁን ደግሞ ህይወት መኖር ስትፈልግ እንዲህ በብስጭት መኖርዋ ያሳዝናል ።ስንቶቻችን ልባችን ተሰብሮ እያለቀስን ነው ቅዱስ ገብርኤል ጸሎቴን ሰምቶ የተሻለ የምስራች እንዲያሰማኝ ጸሎቴ ነው ። የኔ ውድ እህት ስርጉትየ ምንም እንኳ በአካል ባላውቅሽም ሳይሽና ድምጽሽን ስሰማ አለቅሳለሁ የምስራች ነጋሪው ቅዱስ ገብርኤል ጸሎቴን ሰምቶ የተሻለ ዜና እንደሚያሰማኝ ሻማ አብርቼ እየጸለይኩልሽ ነው አምናለሁ ይሄንን አይደለም ከዚህ የተሻለውን የምስራች ትሰሚያለሽ እመኝኝ ጌታ ሆይ አንተ ለተጨነቁት ፈጥነህ የምትደርስ አምላክ ነህና ስለምትሰማን እናመሰግንሃለን 🙏
ማነው😢😢 እንደኔ ሷቁዋ ያስደሰተው ተመስገን ❤❤❤
እኔም ገና ስትስቅ ሳያት ደስ አለኝ
አለም ሰገድ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ የዚች ልጅ ህወት አደጋላይ እኔ አልጣመኝም ወረዳው የእህቶቾ ሳይድ ነው እንደኔ እንደኔ ቀበሌው ቤቱን ተረክቦ የተለያየ ቤት ቢሰጣቸው ኮዶሚኒዬም ያላት መውጣት አለበት አለበለዚያ ቤቶ መንግስት መውረስ አለበት የዚችልጅ ሂወት አደጋ ላይ ነው እህቶቾ ሰይጣም እንኮን እንደነሱ ተንኮለኛ አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቃት
ትክክል
በትክክል የስርጉት ህይወት አደጋ ላይ ነው
በትክክል
ትክክል ያስፈራል ህይወቷ አደጋ ላይ ነው።እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ለመሀተብህ ክብር እሰጥሀለው !🎉ዋዉ ዋዉ ዋዉ ❤ 🙏
በወንድሞችና በእህቶች መካከል አለመግባባት እንዲፈጠር የሚያደርግ የዲያብሎስ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ይወድቅ🤞🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢😢😢🙏
እኔንጃ አላህዬ የሰዉልጅ ደስታ ያስደስተኛል ደስታሽ እስከ መጨርሻ ያርግልሽ❤❤❤
እባካችሁ ይሄን ኮመንት እምታዩ በሙሉ የሽንት ቧንቡሃ ኢንፌክሽን ልሞት ነው ህክምና አድርጊያለው ግን ለውጥ የለውም እረባካችሁ መላ በሉኝ ተሰቃየው ወገኖቸ😢😢😢
Egzihabher yidabshi enat
አቢሽሪ አለህ ሙሉ አፍያ ይመልስሽ
ዉሀ በደንብ ጠጪ ቢያንስ 2 ሊትር ዉሀ በቀን
ውሀ በደምብ ጠጪ ቶሎ ቶሎ በውሀብቻ ታጠቢ ጥቁር ፓንት አትጠቀሚ
አላህ ያሽርሽ እህት አለም
ቆይ ግን እንዴት ነው ከሰው ጋር የማትኖረው እንዴት ነው ቤቷ ሰው የማይመጣው እነሱ አግብተው ወልደው እየኖሩ እንዴት ብቻሽን ኑሪ ሰው እንዴይመጣ የሚባለው የራሷ ህይወት አይነኑራት ነው⁉️
የኔም ጥያቄ ነው ከዚህ በሃላ ሰርታ ተከራይታ ትኖር
እረ እነዚህ የተረገሙ ምን አይነት አረሜኔ ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
በጣም የሚገርመው
ያሳዝናልኮ
እብራሂም በአላህ በአላህ ለብቻዋ በራፍ ክፈቱላት ከእናሱ ጋር የማያገናኝ አንተ ስምህም የተከተረ የነቢያችን ስም ነው ይህ እህታችንን እንባዋን አብሱላት 😢😢😢😢😢😢 የጉለሌ ክፍለ ከተማ ምርጥ የእውነት ሰው ሰው ይምትሸቱ ምርጥ ሰወች ናችሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን እንዲሁም እዮሀ ሚዲያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ የኔ የመንከራተት መንስኤ ኢብራይም ነው በጣም አስመሳይና ባለጌ ሽልጥልጥ ነው እሱ ነው ለዚ ያበቃኝ የስራውን ይስጠው
ታቂዋለሽ 😮@@hirutahirut6496
ስርጉትዬ የኔ ከርታታ አች ጀግና ነሽ እነወድሻለን አሁንም በርችልን ሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤
አለም ሰገድን የወለደች እናት መሀፅናአ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙌🏼🙌🏼l don’t have words for you God bless you more Alemeya ❤❤
አለም ሰገድ ማለት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነህ የተገኘህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጇ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ከርታታ ስርኩት አይዞሽ እግዚአብሔር ከተገፈት ጋራ ነው ግን አንች በሐይማኖትሽ ጸልዬ
እህቷ በጣም መተተኛ ናት ፍርድ ቤቱን ዝምምም ያረገኛቸው በአፍዝ አድግዝ ነው እህቴ አንች እራስሽ ጸበል ተጸበይ
What please don't stay with them
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው አትጨነቂ ፀሎት አድርጊ ታሪክሽ መድሀኒአለም ይቀይረዋል
❤❤❤አሜን
እህቶቿ ግን በጣም በተንኮል የሰለጠኑ ናቸው ፈርሚ የሚሏት የሆነ ተንኮል አስበው ይመስለኛል ወረዳው ግን ለምን ለመረዳት እንዳልቻለ አልገባኝም ይቺ ልጅ የሆነ ነገር የሚያረጓት ይመስለኛል ይቺኛዋ በግልጽ ነው የምታወራው ሁሉ ነገሯቿ በግልጽ ነው የምታወራው እነዛ ግን በጣም ከባድ እና ድብቅ ባህሪ ያላቸው ይመስለኛልሊታስብበት ይገባል ተደባብሶ የሚሆን ነገር መጨረሻው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህትእህትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ።
እባካችሁ ስርጉትን እርዷ በጣም ታሳዝናለች 😊 ❤
ምናለ ቀበሌው ተለዋጭ አንድ ክፍል ቤት ቢሰጣት ይቺ ልጅ ገንዘብ ከየት አምታ ትከራይ የእህት ጨካኞች ከነሱጋ መኖር የለባትም ።
አለም ሰገድ አትሳሳት እቺልጅ በህቷ ልጅ ምክነያት እዳትፈርም ባካችሁ አትገፋፋት ፡ ጠላቷ አደለች ምን ማለት ነዉ ፊርማው ? እደውም ቤቱን አፅድታ ታከራየውና ከህቷ ጋር ወታ ተከራይታ ትኑር በሀላ ወደ መገዳደል እዳይገቡ ።
የኔም ሀሳብ ነበር ቤቱን ታከራየው ከዛ እሷ ውጭ ትከራይና ትቀመጥ
አለምዬ አንተ ለብዙዎች እረፍት እየሆንክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alemsegde E/r selamihini yabizalihi yesewu selame yemiYasidsith Ethiopiawi silehoniki!!!!
አጅብ አኺሩ ዘመን ለእናት ልጅ ይህ ያህል ክፋት ስንት አመት ለመኖር ነው ስርጉት እንኳን ደስያለሽ አብሽሪ🎉
ኡፍፍፍ አንጀቴን በላቺኝ ከርታታ ስብር አለች🥺🥺🥺አይዞሽ መገፋት መጨረሻው መልካም ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ያማረ ሰላም ያለው ሂወት ይስጥሽ🤲🤲
ለነሱ ብለሽ ተንከራተሽ መጨረሻ ላይ ሲገፉሽ በጣም ያማል ብዙ ሰዎች ከዚህ የተነሳ ነው ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው የሰውን ሕይዎት የሚያጠፉት ወይም የራሳቸውን ሕይወት ያለፍችበት መከራ በጣም ከባድ ነው
ብዙም አያስደስትም ለምን መውጫ መግቢያው አድላይ ባይሆን. ጥሩ ነው. ሊላው የሙብራትም የውሀም ለየብቻ ቢደርግላቸው ጥሩ ነው ያለዝያ እህትወችዋ አያስቀምጥዋትም በደብ አያስደስትም ቢሆንም ይሁን ተመስገን ነው 😢😢😢😢😢
ተመስገን ፊትሺላይ ጸሀይ በርቶሳይ በጣም ነው ደስ ያለኘ ተመስገን 🙏🙏🙏 እህትሺን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን የኔ እናት❤
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሺ እኛም በሰው ሀገር ያለንው የረፍት እጀራ ይስጠን የሰው ቤት ምርር ያላቹሁ አሜን በሉ❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Amen
ፈገግታሽን ማየትእራሱ በጣም ደስይላልደስታሽ ደስታችን ነው ከርታታዋ እህታችንስርጉት❤🥰ለህቶችሽ ግን እግዚአብሔር ይፋረዳቸውየጃቸውን ይስጣቸው።የጊዜ ጉዳይ ነውያገኙታል።
የኔ አስተያየት እህትየዋ ልጄ አንድ ነገር ከሆነች ትፈርም የምትለው ልጅትዋ በሌላ አደጋ ብትጎዳስ አያድርገውና ስርጉት ልትጠየቅ? ሌላው ገብታ ሰው አይግባ ማለት ምን ማለት ነው ሰው ያለሰው እንዴት ይኖራል? ወረዳው ለሚፈጠረው ችግር ተጠያቂነት ይወስዳል? እኔ ምንም ደስ አላለኝም መግባትዋ እግዚአብሔር ይርዳሸ ምን ይባላል ክፉ አያሰማን አደራውን ፈጣሪ
ኧረ የዝች ልጅ ህይወት አላህ ያስተካክልላት ከተኩላ ቤተሰብ አላህ ይጠብቀን
በጣምነው የሚያሳዝና የእናት ልጅ በዚልክ መጨካከን😢😢😢ስርጉት አይዛሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ያልፋል ❤እንኳን ደስተኛሆንሽ❤❤
ዛሬ ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አለሸ ስርገት ዩቱብ ክፍችየምትሉን ላይክ
የሰው ደስታ ደስ የሚላችሁ ኢትዮጵያዊያን የታላችሁ የአገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤,🩷💜🩵🩷💜🩵💙💚💚💙🩵💜🩷💕🩷💕🩷💕🩷💕
የታደልክ እንደ ስምህ አለምን ያስደመምክ ወንድማችን ❤❤❤እመብርሀን ከዚም በላይ አብዝታ ትባርክህ ወንድሜ❤❤❤
አለምዬ የልፋትህን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ ስርጉት ላንቺም ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ከበፊቱ ቆንጆ ሆነች ተመሰገን❤
እህታችን ስርጉት ለይቅርታ ልብሽን አዘጋጅ ለዚች አጭር ሕይወት እባካችሁ ይቅር ተባባሉ 🙏ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏
ውሃ በባሊ ? ምን የተረገሙ ናቸው ጌታ ሆይ ከንደነዚህ መሰሪ ጠብቀን እነዚህ ለባዳ ምን እንደሚያደርጉ መገመት ሁሉ ከባድ ነው
በጣም ለአካባቢያቸውም መርዞች ናቸው በክፋት ተወዳዳሪ የላቸውም።
በጣም ክፋ ናቸው ሱበሀንአላህ በጣምከባድነው
አረቦች በስይት ጣእማቸው በስማም😥😥
@@selamselam9188 ኧረ አይገናኙም አሁንማ የሚፈጠረው ሁሉ ሚድያ ላይ ነው የኔ ሴትዮ እንደ መዳም ሳይሆን እንደ እህታማቾች ነበርን ትላትና ኢትዮጵያ ሰውን የሚያርዱ ምንድናቸው አትለኝም ??ሆሆ ኧረ እኔ አላውቅም አልኳት እዛ በሚሰራው ግፍ ተሰደንም የምንሰራው ላይ ተፅኖ እየፈጠረብን ነው ጌት ይርዳን
፡።ተ@@selamselam9188
እድሜ ጤና ይስጥክ ወንድማችን አለም ሰገድ እርጋታክ በጣም ደስ ይላል
እኔ ግን እዛ ቤት መግባቷ አላማረኝም ገለው ቢደብቋትስ ማን ፈላጊ አላት
እንደ ፕሮቴስታንት ግን ጨካኝ የለም እህታቸውን ይቅር ሳይሉ ተንበርክከው ጌታ ጌታ ሲሉ አለማፈራቸው እምነቱን ያሰድባሉ
ማስመሰል ልዩ መለያችው ነው
ወደ ሃይማኖት ባትወስደው ይሻላል አትሳሳት: የሰው ልጅ ሁሉ ክፉ ነው:: በየጊዜው የምንሰማቸው ዜናዎች እንደ ኦርቶዶክስ ጨካኝ የለም ማርያም: ማርያም ሲሉ' አላስባለም ወም ይህ ሁሉ:መተተኛ የኦርቶዶክስ ተከታይ ናቸው ምናያቸው የሰሞን የምናያቸው ስለዚህ ማጠቃለያ ትክክል አይደለም::
ኧረ ቤጤ ጨካኝ ናቸው
Ewnet new betam chekagn nachew geta geta ylalu enji
ስርዓት እሺ ኦርቶዶክስ መተትን የሚከተል የእምነት ህግ የላትም ሲጀመር የኦርቶዶክስ አብዛኛው ምዕመን በደመነፍስ የሚጓዝ የስም ክርስቲያን እንጂ ምግባር የለውም ስለዚህ የግለሰቦችን ስህተት ወደ ሃይማኖት ተቋም አታምጡ@@rising1786
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምስገድ በጣም ነው የማመስግነህ ደግ ድግ ስው ነህ በዚህ ቀጥልበት በስርጉት ጉዳይ ደስህ ብሎኛል መታገስ መፈተትን ዋጋ አለው እህትሽም ፈጣሪ ይማርት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ትምህርትሽን ቀጥይበት
የዚህ ቤት መዘዝ አያልቅምአለም ሰገድ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ብቻ❤❤❤❤
እኔ በሩው ሁለት ቢሆን አሪፊ ነው ባያ ነኝ ልጂቷውን ይገሏታል ፖልስና እና እግ ከሞተች በዋላ ነው ሜደርሰው እኔ ከጎረቤት ጋር ተጣልተን ከዛን ልክህ እንደስርኩውት ፈርሙ ተብለን ፈርመን የጎረቤታችን ልጂ ግን አሳቻ ሰአት ጠብቆው በጩቤይ ወግቶኝ በግዜቤር ታምራት ተርፊያ አለው እሱው ግን ትንሽ ታስሮው ተፈቷል አያቹው ብሞትም እሱው አለህ አስባችታል በሩውን ክፈሉት ወረዳ ችግር አለበት
ሲጀመር በአሁን ሰአት ምን ህግ አለእና እሷም በግድ ነው ፈገግ ያለችው ከእነሱ ጋር ሰላም አግኝታ መኖር እንደማትችል ሁኔታው ይናገራል ለቃ ወጥታ በዚህ ልክ የተበቀሏት ስትገባ እና አብራቸው ስትሆን ምን ሊያደርጓት እንደሚችሉ
አምሮብሻል ውዴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ለእግዚያብሔር ስጭው ሁሉን ነገር🙏🙏🙏
እንክዋን ደስ አለሽ አለምሰገድን ጨምሮ ወረዳው ላይ ለተባበሩሽ ሁሉ ክብር ይስጥልን
ሳቅሽ ደስታሽ ይጋባል እንኩዋን ደስአለሽ🥰🥰🥰
❤❤
አይዞሽ እህቴ መጥፎ ስራ እንደሰሩ ስለሚያቁ ነው እራሳቸው ሰላም ያጡት መጥፎ የሰራ ሰው ሰላም የለውም ጥለውንም አያምንም ይሄ በኔ ሂወት ላይ የደረሰ ነው ፈጣሪ መጥፎ ቆሻሻ ሰወችን ከዚህ ምድር ላይ ያንሳቸው😢😢😢😢😢😢
Yene konjo congratulations ❤
ምንም አልተደረገልኝም ምንም ደስ የሚል ነገር የለም
አለምሰገድዬ ወንድማችን ተባረክ❤ስርጉትዬ አይዞሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያስደስትሽ ቅድስት ድንግል ካንች ጋር ትሁን❤❤❤❤
አተ ጀግና ምስጋና ይገባሀል የሰዉ ጪቀት የሚገባህ ለእዉነት የቆምክ አለም ሰገድ አላህ ያስደስትህ
የሕጉ ድክመት ነው እሕቶቿ እንዲጠግቡ ያደረገው 😢
በእውነት በዚህ ምድር ስንት አይነት ሰው አለ አየ ክፉት ግን ለምንድን ነው ስንትስ አመት ልንኖር ነው የእህቶቿ የክፉት ጥግ አይዞሽ እህቴ ስርጉት ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለምዬ እንደ አንተ ሩህሩህ አትዮጵያዊ ያብዛልን እህቴ ሁሉን ተይ መተው ይሻላል አንድ መሀፀን የተኛ እንዲህ መጨካከን ያሳዝናል ፍቅሩን መተዛዘኑን ያምጣላችሁ !!❤❤❤
የኔ እና ቅስምሽ ስብር እንዳለ አልቀረም ስጸቂ ደስ አለኝ የሃገርሴ ህዝብ ሆይ በችግር ግዜ እንደምንረዳዳው እስኪ ሰላም እንድንሆንም ሁላችን ፍቅርን ብቻ እንስበክ ከጥላቻ እንራቅ 🙏
ገና ሳያት ሳልሰማ እንባዬ መጣ❤❤❤
ወላሂእኔም ስደት ነኝ ነግበኔነዉ
አለምየ የኔ ጀግና ስርጉትየ እንኳንም ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር❤ እዮሃ ን የምትወዱ አሳዩኝ 👍🙏
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ በጣም በጣም የምትመሰገን የሰዉ ልክ ነህ የያገባኛል (ይመለከተኛል )ነገሮች ላይ ስለምትቆረቆር እግዚአብሔር ይባርክህ ስርኩትም እንኳን ደስ አለሽ የኔ ከርታታ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ አለምሰጠድዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
ታዲያ ሀግ እያለ እናተ እያላቹ ሊደባደቡ ከነበረ አናተ ሳትኖሩ ደሞ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም
እግዚአብሔር የማታሽን ያሳምርልሽ እህቴ
አሜን የኔ እናት
ድሮስ አለም ሰገድ ያለበት ጉዳይ መጨረሻው ያምራል አንቺም እንኳን ደስ አለሽ።
እኔ ምኑም ደስ አላለኝም እግዚአብሔር ይርዳት ሰው ያለሰው እንዴት ይኖራል ለቀበሌ ቤት ብላ አታገባም ማለት ነው ወጣት ናት ምኑ ያስደሰታቹ የለፋችበት ንብረት በአይጥ ስላስበሉት ?
ይች ልጅ እኮ ሰው ናት እነሱ ከሰው ጋር አይደል የሚኖሩት ሰው እንዳታመጣ ማለት ምን ማለት ነው ባል ማግባት ብትፈልግስ።እንዳትፈርሚ ሰው ከሰው ጋር መኖር አለበት ባግባቡ ።ሰአጠገባቸው ያለውን የሚያዩትን ሰው ሳይወዱ እግዝአብሔርን እንወዳለን ያላዩትን አምላክ ግብዞች ነው የሚላቸው ።ባጠቃላይ በጣም ክፉ ጨካኝ ቤተሰብ ነው ያለሽ።ደሀ ስለሆንሽ ነው ያለፈለጉሽ።አያፍሩም ይጸልዩ ይሆናል እኮ ቱ።እግዚአብሔር የምታርፊበትን መንገድ ለራስሽ ያዘጋጅልሽ አሰቃይዋት እኮ።
ስርጉት ስለልጅቷ መፈረሟ አግባብ አይደለም ያቺ ሰይጣን ስርጉትን ለማወናጀል ምንም ከማድረግ አትመለስም የገዛ ልጇን የሆነ ነገር አድርጋ ችግር ዉስጥ እንዳትከታት።የተረገሙ ፍጥረቶች ጌታ ሆይ ይቺን ከርታታ ከነዚህ ሰይጣኖች ገላግላት አንተዉ ፍረድላት😢😢😢
ስርጉት ፀልዬ አይዞሽ
መግቢያ መውጫ አስተዳደሩ ይችላል ደካማ አስተዳደር ስለሆነ ብቻ ነው ካልሆነ ወደ ፍርድ ቤት መሄድ ይቻላል
እልም ሰገድ በእውነት አንተ የዚህ ዘመን መልካም ሰው ነህ እንደው አንድ ቀን እድሉን አግኝቼ ያሳለፍኩትን ባጫወትኩህና ለስዎች መማሪያ ቢሆን
ልክ ነች ስርጉት በልጄ ጉዳይ ፈርሚ ሚሉት ምንም ብትሆን በስርጉት ሊሳበብ ልክ ናት
እውነት አላት ሱርኩት አይዥሽ እግዚአብሔርን ነው የሜይኖርው።ብቻ በጣም ጎበዝ ንክ።
ሲጀመር ድርሻዋን ሰጥተዋት ከዛቤት ትውጣነው የምለው እህቶቿ አሁንም ለይቅርታ ቦታ የላቸው
ምንም ድርሻ የላትም ቤቱ የቀበሌ ነውኮ።
የቀበሌ ቢሆንም እሷነች ሴቱን ያቆመችው ለቤቱ ጊዜዋን ጉልበቷን😢ገዘቧነሰ💔ሁሉንምነገር አውላበት አለች 😢ለሷ ይሄ አይገባትም ያኔ ሸክፋ ስለያዘያቸው አሁን ምላሱ ይሄ መሆን አልነበረበትም😢በጣም ያማን ያረብ ሃገርን ስቃይ የሚያውቀው ያውቀዋን ሜዳ እግራችን እሳት የተረገጥንበት ይመስል እስኪቃጠል ድረስ😢 የምንገተርበት 😢የቅልፍ ስአት የለን በጣም ከባድነው እሷን መከባከብ ሲገባ ይባሱን አውጥተው ጣሏት እነዚህ አህዮች አይደለም ለገዛ እህቱ ለማንም ምንም ነገር ማድረግ ይቻላን እነዚህ ሰይጣኖች በክፋታቸው እኮ እሪሱ ሰይጣን ይቀናባቸዋን እንደው የማያቃቸው ያኔ ልጆች እያሉ ያሳለፉት እማይዛቸው ጂቦች
ስታሳዝን በፈጣሪ ውይ. እቶችዋ ግን. ዋጋችሁን ታገኛላችሁ የዚች ልጂ እድሜበልታችሁ እውነት አይቀናችሁም አይዞሽ ስርጉትየ የኔ እናት 😢😢
አለምዬ ታላቅ ክብር አለኝ ላንተ!❤ ግን ከሙያህ አንፃር አንተ ምትፈልገው ሰላምን ማምጣት ብቻ ነው ግን ይቺ ልጅ ትልቅ ስጋት ተደቅኖባታል ቀበሌው መመሪያ ስላወጣላቸው ብቻ በዛ መሰረት በደስታ ይኖራሉ ብለህ አስበህ ከሆነ ትልቅ ስህተት ይመስለኛል አሁንም ያልተፈታ ትልቅ ቋጠሮ እንዳለ ይሰማኛል።
እግዚአብሔር ሰላሙን እስከ መጨረሻው ያውርድላችው የእህትሽ ልጅ በምንም አይነት ውኔታ አደጋ ብደርስባት አንቺን ተጠያቂ ልታደርግሽ ስለ ሆነ እንዳት ፈርም እልሻለሁ
ወይ ጉዴ የኔ አይነት እህቶች ናቸው ፈጣሪዬ ሆይ ልቦና ይስጣቸው
😂😂
እሰይ እልል እውነት መቼም እውነት ናት በጣም ደስ ብሎኛል ስርጉት❤
ለምትቀር ዓለም ስንቱን እንሆናለን የሰዉ ልጆች ከብዙ ድካም በኃላ እፎይታ ማግኝትም መታደል መመረጥ መባረክ ነዉ እንኳንም ፈጣሪ ደስተኛ አረገሽ እንባም ሲቆም ለዉጥ ነዉ
ወይኔ አለመታደል አይዞሽ ለየትኛው እድሜያችን
ፈለውጥ ይታየኛል ፊቷ ላይ እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ
ወይኔ ስርጉቴ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ አለኝ አቦ ሁሌም ሳቂ ስደታችንን እሚያውቅ ያውቀዋል
እነዚ ልጆች እህትችሽ የእውነት ክርስትያኖች ነን ብለው ካወሩ ይግርማል ስይጣን የማይሰራውን ስራ ነው የምትሰሩት ጉቦ እየስጡ ነው ለምን አይችልም መክፈል ይችላል ይች ልጅ ፍትህ ይስጣት እነዛ ስይጣን ይሚጫውትብቸው ነው
❤❤❤ወረዳው ነው የተጫወተብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስርጉትዪ እንኳን ደስ አለሽ እለምዪ አንተም ባልደራቦችህም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
🤲🤲🤲 temesgen ፈጣሪ alex 🙏🙏🙏 እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት ያንችን desta ያሳየችን
እነዚህ: እርጉም: እህቶቿ:እንዴት: ተጫወቱባት: ይህቺን: የመሰለች: ቆንጆ: ከንዴት: እና: ከብስጭት: የተነሳ:ፊቷ: ራሱ: ከሰል: መሰለ! ወይኔ: እህቴን: አይዞሽ:: በርቺ: 🎉እግዚአብሔር:በቅርብ: ቀን: እንባሽን: ያብስልሻል!!! አቤቱ: እግዚአብሔር: ሆይ:ፍርድህን: በቅርብ: ቀን: አድርገው! እኔ: ምኞቴ: እነዚህን: የክፉ: ክፉ: እህቶች: የሰማይ: አምላክ: ጥጋባቸውን: ያብርድላቸው::
Ayzosh Geta yrdash etsliylishalhu sirgutyeeee tebareki
❤❤❤❤❤❤እሺ
እግዚአብሔር ይጠብቃት በሰው ሃገር ተንገላታ በሃገሯ በቤተሰብዋ ቤት ባይተወር ሲያደርግዋት
አለምሰገድ ፡ ከሁሉም ፡ አስቀድሜ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ምስጋናዬን ፡ እያቀረብኩ ፡ የዘወትር ፡ የፕሮግራምህ ፡ ተከታታይና ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ ፡ ከሐገር ፡ አሜሪካ ፡ ሎሳንጀለስ። በርታልን ፡ ወንድማችን ፡ ሰላም ፡ ሁን።
እህታችን ያሰብሽውን ያሳካልሽ❤❤❤❤❤ የስደት እህታችን
እዮሀን አመሠግናለሁ ስርጉት አላህ የተሻለ ነገር ይስጥሽ ትምህርት ወስደናል አላህ ከንደዚህ አይነት ይጠብቀን አሚን
ሰላም ጤናን ይስጥልኝ !!!ዛሪ ሳስባት ነበር እዲት ሆነች እያልኩ የምር ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ ለጋዜጠኛችንም
እኔ ልንከራተት ሰው በገዛ ቤተሰቡ እንደዚህ ይበደላል ስርኩትዬ አይዞሽ አለምዬን ስሚው❤❤
የኔ እሕት ገና ከጂምሩ ሳቅሽን ሳይ ደስታየን መቆጣጠረ አልቻልኩም ፈጣረ የሠላም የደስታ የፍቅረ ሕይወትን ተመኘሑልሽ ❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ የናቷ ልጆች የክፋታቸው ጥግ የዘሩትን ያጭዳሉ።
ኡፉየ መጨረሻውን በጉጉት ስጠብቅ ነበር አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልሽ ማንኛውም ሰው አይክፋው ግን ደግሞ ስደት አንገላቶት ከሀገሬ በሰላም እኖራለሁ ብሎ ገብቶ ሲከፋ ደግሞ ይበልጥ ያማል እና በጣም አሳዝናኝ ነበር
እንኳን ደስ ያለሽለእህቶችሽም ልብ ይስጣቸው የሚራራ ልብ ይስጣቸው እዚህ ምድር ላይ ሺ አመት አንኖርም ምናለ ተስማምታቹ ብትኖሩ
በተለይ አለምሰሰገድ በጣም አዝኖነበረ❤❤❤አለም ሰገድ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሕ ይባርክ❤❤❤
እውነት እውነት ልተሰማ ይገባታል ተከፈሉ ካልተሰጣት ይገሉታል
ውይይ ግን እንዲአይነት ሰው ለካ አለ ታድለሀል በሰው ስቃይ አብሮ አፈር የሚበላ ተባረክ
እባካችሁ መንገድ ይስጣት ለግሏ 😢😢😢በላይክ ይገባታል የሚለውን አሳዩ ድምፅ ሁኑ
አወ ይሰጣት
አወ ይሰጣት አውሬ ተኩላ እህቶች አላህ ይጠብቀን ከነደዚህ ያሉት ለእህታቸው እድህ የሆነኑ ለሌላ ሰው ምን ማድረግ እንደሚያደርጉ መገመት አያቅትም
ይህን ጀግና ወንድማችን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን 👍👍1k አስገቡን ❤️🥰♥️
ደመርኝ melesalewu
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉🎉❤
❤🎉❤🎉❤🎉❤
የኔ ከርታታ ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቹ❤❤❤❤
ከቤተሰብ ጠላት እግዚአብሔርን ይሰውረን
አሚን
አሜን
እኔም የስርጉት እጣ ደረስኝ ወንድሜ አብረን ከወረስነው የእናታችን ቤት ከስደት ስመለስ እሱና ሚስቱ ደብድበውኝ መብት አይደለም ብለው አስወጡኝ ገንዘብ ላኪ ሲሉኝ ሳልስስት ስልክላችው ኖሬ ለረፍት ስገባ ሃገሬ የእናታችንን ቤት እንዳልገባ ከለከሉኝ እግዚአብሔር ፍርዱ እሩቅ አይደለም የስሩትም ይዘውት አልሄድም ለምን ግን እራስ ወዳድ ሆንን ለም ግን የእናት አባቶቻችን አንድ አንጀት የተኛን ልጆች ተጨካከንን ለምን ይሄን ጥያቄ የሚመልስልኝ እኔስ ግራ ገባኝ እንቅልፍ አጣሁ
ሰለዚች ልጅ ውስጤ አነባ ብዙ ዓርብ ሀገር ያላቹ ልጆች ከዚህ ተማሩ
እውነት ነው ያየው ያቀዋል❤❤
This is for everyone......it doesn't matter where you live, we all need to lurne from this 🙏
በጣም እኔስ ብትይ ። ከሆሉ የከፍ ጠላት ደሙ እህት እና ወንድም ነው ።
@@eagle4452በዛ ላይ ስደትን አይተው የስደትን ብር እያወቁ እንዲህ ማድረጋቸው እዛ እያሉ ተንከባክባ አስተናግዳ ያማል በእውነት 😢አልተካሰችም አሁንም ክርስቶስ ያስባት
😭😭😭😭😭በጣም በጣም
ወንድሜ አለም ሰገድ እውነት እልሃለሁ ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ስርጉትን ሳያት አንጀቴን ትበላዋለች አለቅሳለሁ በጣም እንዲያው የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ምናለበት የውጭ ስፓንሰር ቢያመጣላት ወይም አንድ ባለሃብት ኮንዶሚኒየም ገዝቶ ቢለግሳት በእውነት ጽድቅ ነው ። እድሜዋን ሙሉ በአረብ ሃገር ኖራ አሁን ደግሞ ህይወት መኖር ስትፈልግ እንዲህ በብስጭት መኖርዋ ያሳዝናል ።
ስንቶቻችን ልባችን ተሰብሮ እያለቀስን ነው ቅዱስ ገብርኤል ጸሎቴን ሰምቶ የተሻለ የምስራች እንዲያሰማኝ ጸሎቴ ነው ።
የኔ ውድ እህት ስርጉትየ ምንም እንኳ በአካል ባላውቅሽም ሳይሽና ድምጽሽን ስሰማ አለቅሳለሁ የምስራች ነጋሪው ቅዱስ ገብርኤል ጸሎቴን ሰምቶ የተሻለ ዜና እንደሚያሰማኝ ሻማ አብርቼ እየጸለይኩልሽ ነው አምናለሁ ይሄንን አይደለም ከዚህ የተሻለውን የምስራች ትሰሚያለሽ እመኝኝ ጌታ ሆይ አንተ ለተጨነቁት ፈጥነህ የምትደርስ አምላክ ነህና ስለምትሰማን እናመሰግንሃለን 🙏
ማነው😢😢 እንደኔ ሷቁዋ ያስደሰተው ተመስገን ❤❤❤
እኔም ገና ስትስቅ ሳያት ደስ አለኝ
አለም ሰገድ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ የዚች ልጅ ህወት አደጋላይ እኔ አልጣመኝም ወረዳው የእህቶቾ ሳይድ ነው እንደኔ እንደኔ ቀበሌው ቤቱን ተረክቦ የተለያየ ቤት ቢሰጣቸው ኮዶሚኒዬም ያላት መውጣት አለበት አለበለዚያ ቤቶ መንግስት መውረስ አለበት የዚችልጅ ሂወት አደጋ ላይ ነው እህቶቾ ሰይጣም እንኮን እንደነሱ ተንኮለኛ አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቃት
ትክክል
በትክክል የስርጉት ህይወት አደጋ ላይ ነው
በትክክል
ትክክል ያስፈራል ህይወቷ አደጋ ላይ ነው።እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ለመሀተብህ ክብር እሰጥሀለው !🎉ዋዉ ዋዉ ዋዉ ❤ 🙏
በወንድሞችና በእህቶች መካከል አለመግባባት እንዲፈጠር የሚያደርግ የዲያብሎስ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ይወድቅ🤞🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢😢😢🙏
አሜን
እኔንጃ አላህዬ የሰዉልጅ ደስታ ያስደስተኛል ደስታሽ እስከ መጨርሻ ያርግልሽ❤❤❤
እባካችሁ ይሄን ኮመንት እምታዩ በሙሉ የሽንት ቧንቡሃ ኢንፌክሽን ልሞት ነው ህክምና አድርጊያለው ግን ለውጥ የለውም እረባካችሁ መላ በሉኝ ተሰቃየው ወገኖቸ😢😢😢
Egzihabher yidabshi enat
አቢሽሪ አለህ ሙሉ አፍያ ይመልስሽ
ዉሀ በደንብ ጠጪ ቢያንስ 2 ሊትር ዉሀ በቀን
ውሀ በደምብ ጠጪ ቶሎ ቶሎ በውሀብቻ ታጠቢ ጥቁር ፓንት አትጠቀሚ
አላህ ያሽርሽ እህት አለም
ቆይ ግን እንዴት ነው ከሰው ጋር የማትኖረው እንዴት ነው ቤቷ ሰው የማይመጣው እነሱ አግብተው ወልደው እየኖሩ እንዴት ብቻሽን ኑሪ ሰው እንዴይመጣ የሚባለው የራሷ ህይወት አይነኑራት ነው⁉️
የኔም ጥያቄ ነው ከዚህ በሃላ ሰርታ ተከራይታ ትኖር
እረ እነዚህ የተረገሙ ምን አይነት አረሜኔ ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው
በጣም የሚገርመው
ያሳዝናልኮ
እብራሂም በአላህ በአላህ ለብቻዋ በራፍ ክፈቱላት ከእናሱ ጋር የማያገናኝ አንተ ስምህም የተከተረ የነቢያችን ስም ነው ይህ እህታችንን እንባዋን አብሱላት 😢😢😢😢😢😢 የጉለሌ ክፍለ ከተማ ምርጥ የእውነት ሰው ሰው ይምትሸቱ ምርጥ ሰወች ናችሁ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እናመሰግናለን እንዲሁም እዮሀ ሚዲያ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ የኔ የመንከራተት መንስኤ ኢብራይም ነው በጣም አስመሳይና ባለጌ ሽልጥልጥ ነው እሱ ነው ለዚ ያበቃኝ የስራውን ይስጠው
ታቂዋለሽ 😮@@hirutahirut6496
ስርጉትዬ የኔ ከርታታ አች ጀግና ነሽ እነወድሻለን አሁንም በርችልን ሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤
አለም ሰገድን የወለደች እናት መሀፅናአ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙌🏼🙌🏼l don’t have words for you God bless you more Alemeya ❤❤
አለም ሰገድ ማለት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነህ የተገኘህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጇ
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ከርታታ ስርኩት አይዞሽ እግዚአብሔር ከተገፈት ጋራ ነው ግን አንች በሐይማኖትሽ ጸልዬ
እህቷ በጣም መተተኛ ናት ፍርድ ቤቱን ዝምምም ያረገኛቸው በአፍዝ አድግዝ ነው እህቴ አንች እራስሽ ጸበል ተጸበይ
What please don't stay with them
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው አትጨነቂ ፀሎት አድርጊ ታሪክሽ መድሀኒአለም ይቀይረዋል
❤❤❤አሜን
እህቶቿ ግን በጣም በተንኮል የሰለጠኑ ናቸው ፈርሚ የሚሏት የሆነ ተንኮል አስበው ይመስለኛል
ወረዳው ግን ለምን ለመረዳት እንዳልቻለ አልገባኝም
ይቺ ልጅ የሆነ ነገር የሚያረጓት ይመስለኛል
ይቺኛዋ በግልጽ ነው የምታወራው ሁሉ ነገሯቿ በግልጽ ነው የምታወራው
እነዛ ግን በጣም ከባድ እና ድብቅ ባህሪ ያላቸው ይመስለኛል
ሊታስብበት ይገባል
ተደባብሶ የሚሆን ነገር መጨረሻው ከባድ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህት
እህትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ።
እባካችሁ ስርጉትን እርዷ በጣም ታሳዝናለች 😊 ❤
ምናለ ቀበሌው ተለዋጭ አንድ ክፍል ቤት ቢሰጣት ይቺ ልጅ ገንዘብ ከየት አምታ ትከራይ የእህት ጨካኞች ከነሱጋ መኖር የለባትም ።
አለም ሰገድ አትሳሳት እቺልጅ በህቷ ልጅ ምክነያት እዳትፈርም ባካችሁ አትገፋፋት ፡ ጠላቷ አደለች ምን ማለት ነዉ ፊርማው ? እደውም ቤቱን አፅድታ ታከራየውና ከህቷ ጋር ወታ ተከራይታ ትኑር በሀላ ወደ መገዳደል እዳይገቡ ።
የኔም ሀሳብ ነበር ቤቱን ታከራየው ከዛ እሷ ውጭ ትከራይና ትቀመጥ
አለምዬ አንተ ለብዙዎች እረፍት እየሆንክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alemsegde E/r selamihini yabizalihi yesewu selame yemiYasidsith Ethiopiawi silehoniki!!!!
አጅብ አኺሩ ዘመን ለእናት ልጅ ይህ ያህል ክፋት ስንት አመት ለመኖር ነው ስርጉት እንኳን ደስያለሽ አብሽሪ🎉
ኡፍፍፍ አንጀቴን በላቺኝ ከርታታ ስብር አለች🥺🥺🥺አይዞሽ መገፋት መጨረሻው መልካም ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ያማረ ሰላም ያለው ሂወት ይስጥሽ🤲🤲
ለነሱ ብለሽ ተንከራተሽ መጨረሻ ላይ ሲገፉሽ በጣም ያማል ብዙ ሰዎች ከዚህ የተነሳ ነው ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው የሰውን ሕይዎት የሚያጠፉት ወይም የራሳቸውን ሕይወት ያለፍችበት መከራ በጣም ከባድ ነው
ብዙም አያስደስትም ለምን መውጫ መግቢያው አድላይ ባይሆን. ጥሩ ነው. ሊላው የሙብራትም የውሀም ለየብቻ ቢደርግላቸው ጥሩ ነው ያለዝያ እህትወችዋ አያስቀምጥዋትም በደብ አያስደስትም ቢሆንም ይሁን ተመስገን ነው 😢😢😢😢😢
ተመስገን ፊትሺላይ ጸሀይ በርቶሳይ በጣም ነው ደስ ያለኘ ተመስገን 🙏🙏🙏 እህትሺን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን የኔ እናት❤
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሺ እኛም በሰው ሀገር ያለንው የረፍት እጀራ ይስጠን የሰው ቤት ምርር ያላቹሁ አሜን በሉ❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
Amen
ፈገግታሽን ማየትእራሱ በጣም ደስይላል
ደስታሽ ደስታችን ነው ከርታታዋ እህታችን
ስርጉት❤🥰
ለህቶችሽ ግን እግዚአብሔር ይፋረዳቸው
የጃቸውን ይስጣቸው።የጊዜ ጉዳይ ነው
ያገኙታል።
የኔ አስተያየት እህትየዋ ልጄ አንድ ነገር ከሆነች ትፈርም የምትለው ልጅትዋ በሌላ አደጋ ብትጎዳስ አያድርገውና ስርጉት ልትጠየቅ? ሌላው ገብታ ሰው አይግባ ማለት ምን ማለት ነው ሰው ያለሰው እንዴት ይኖራል? ወረዳው ለሚፈጠረው ችግር ተጠያቂነት ይወስዳል? እኔ ምንም ደስ አላለኝም መግባትዋ እግዚአብሔር ይርዳሸ ምን ይባላል ክፉ አያሰማን አደራውን ፈጣሪ
ኧረ የዝች ልጅ ህይወት አላህ ያስተካክልላት ከተኩላ ቤተሰብ አላህ ይጠብቀን
በጣምነው የሚያሳዝና የእናት ልጅ በዚልክ መጨካከን😢😢😢ስርጉት አይዛሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ያልፋል ❤እንኳን ደስተኛሆንሽ❤❤
ዛሬ ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አለሸ ስርገት ዩቱብ ክፍችየምትሉን ላይክ
የሰው ደስታ ደስ የሚላችሁ ኢትዮጵያዊያን የታላችሁ የአገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤,🩷💜🩵🩷💜🩵💙💚💚💙🩵💜🩷💕🩷💕🩷💕🩷💕
የታደልክ እንደ ስምህ አለምን ያስደመምክ ወንድማችን ❤❤❤እመብርሀን ከዚም በላይ አብዝታ ትባርክህ ወንድሜ❤❤❤
አለምዬ የልፋትህን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈልህ ስርጉት ላንቺም ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤
አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ከበፊቱ ቆንጆ ሆነች ተመሰገን❤
እህታችን ስርጉት ለይቅርታ ልብሽን አዘጋጅ ለዚች አጭር ሕይወት እባካችሁ ይቅር ተባባሉ 🙏ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏
ውሃ በባሊ ? ምን የተረገሙ ናቸው ጌታ ሆይ ከንደነዚህ መሰሪ ጠብቀን እነዚህ ለባዳ ምን እንደሚያደርጉ መገመት ሁሉ ከባድ ነው
በጣም ለአካባቢያቸውም መርዞች ናቸው በክፋት ተወዳዳሪ የላቸውም።
በጣም ክፋ ናቸው ሱበሀንአላህ በጣምከባድነው
አረቦች በስይት ጣእማቸው በስማም😥😥
@@selamselam9188 ኧረ አይገናኙም አሁንማ የሚፈጠረው ሁሉ ሚድያ ላይ ነው የኔ ሴትዮ እንደ መዳም ሳይሆን እንደ እህታማቾች ነበርን ትላትና ኢትዮጵያ ሰውን የሚያርዱ ምንድናቸው አትለኝም ??
ሆሆ ኧረ እኔ አላውቅም አልኳት እዛ በሚሰራው ግፍ ተሰደንም የምንሰራው ላይ ተፅኖ እየፈጠረብን ነው ጌት ይርዳን
፡።ተ@@selamselam9188
እድሜ ጤና ይስጥክ ወንድማችን አለም ሰገድ እርጋታክ በጣም ደስ ይላል
እኔ ግን እዛ ቤት መግባቷ አላማረኝም ገለው ቢደብቋትስ ማን ፈላጊ አላት
ትክክል
ትክክል
እንደ ፕሮቴስታንት ግን ጨካኝ የለም እህታቸውን ይቅር ሳይሉ ተንበርክከው ጌታ ጌታ ሲሉ አለማፈራቸው እምነቱን ያሰድባሉ
ማስመሰል ልዩ መለያችው ነው
ወደ ሃይማኖት ባትወስደው ይሻላል አትሳሳት: የሰው ልጅ ሁሉ ክፉ ነው:: በየጊዜው የምንሰማቸው ዜናዎች እንደ ኦርቶዶክስ ጨካኝ የለም ማርያም: ማርያም ሲሉ' አላስባለም ወም ይህ ሁሉ:መተተኛ የኦርቶዶክስ ተከታይ ናቸው ምናያቸው የሰሞን የምናያቸው ስለዚህ ማጠቃለያ ትክክል አይደለም::
ኧረ ቤጤ ጨካኝ ናቸው
Ewnet new betam chekagn nachew geta geta ylalu enji
ስርዓት እሺ ኦርቶዶክስ መተትን የሚከተል የእምነት ህግ የላትም ሲጀመር የኦርቶዶክስ አብዛኛው ምዕመን በደመነፍስ የሚጓዝ የስም ክርስቲያን እንጂ ምግባር የለውም ስለዚህ የግለሰቦችን ስህተት ወደ ሃይማኖት ተቋም አታምጡ@@rising1786
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምስገድ በጣም ነው የማመስግነህ ደግ ድግ ስው ነህ በዚህ ቀጥልበት በስርጉት ጉዳይ ደስህ ብሎኛል መታገስ መፈተትን ዋጋ አለው እህትሽም ፈጣሪ ይማርት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ትምህርትሽን ቀጥይበት
የዚህ ቤት መዘዝ አያልቅም
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ብቻ❤❤❤❤
እኔ በሩው ሁለት ቢሆን አሪፊ ነው ባያ ነኝ ልጂቷውን ይገሏታል ፖልስና እና እግ ከሞተች በዋላ ነው ሜደርሰው እኔ ከጎረቤት ጋር ተጣልተን ከዛን ልክህ እንደስርኩውት ፈርሙ ተብለን ፈርመን የጎረቤታችን ልጂ ግን አሳቻ ሰአት ጠብቆው በጩቤይ ወግቶኝ በግዜቤር ታምራት ተርፊያ አለው እሱው ግን ትንሽ ታስሮው ተፈቷል አያቹው ብሞትም እሱው አለህ አስባችታል በሩውን ክፈሉት ወረዳ ችግር አለበት
ሲጀመር በአሁን ሰአት ምን ህግ አለእና እሷም በግድ ነው ፈገግ ያለችው ከእነሱ ጋር ሰላም አግኝታ መኖር እንደማትችል ሁኔታው ይናገራል ለቃ ወጥታ በዚህ ልክ የተበቀሏት ስትገባ እና አብራቸው ስትሆን ምን ሊያደርጓት እንደሚችሉ
አምሮብሻል ውዴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ለእግዚያብሔር ስጭው ሁሉን ነገር🙏🙏🙏
እንክዋን ደስ አለሽ አለምሰገድን ጨምሮ ወረዳው ላይ ለተባበሩሽ ሁሉ ክብር ይስጥልን
ሳቅሽ ደስታሽ ይጋባል እንኩዋን ደስአለሽ🥰🥰🥰
❤❤
አይዞሽ እህቴ መጥፎ ስራ እንደሰሩ ስለሚያቁ ነው እራሳቸው ሰላም ያጡት መጥፎ የሰራ ሰው ሰላም የለውም ጥለውንም አያምንም ይሄ በኔ ሂወት ላይ የደረሰ ነው ፈጣሪ መጥፎ ቆሻሻ ሰወችን ከዚህ ምድር ላይ ያንሳቸው😢😢😢😢😢😢
አሜን
ትክክል
Yene konjo congratulations ❤
ምንም አልተደረገልኝም ምንም ደስ የሚል ነገር የለም
አለምሰገድዬ ወንድማችን ተባረክ❤ስርጉትዬ አይዞሽ የኔ እህቴ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያስደስትሽ ቅድስት ድንግል ካንች ጋር ትሁን❤❤❤❤
አተ ጀግና ምስጋና ይገባሀል የሰዉ ጪቀት የሚገባህ ለእዉነት የቆምክ አለም ሰገድ አላህ ያስደስትህ
የሕጉ ድክመት ነው እሕቶቿ እንዲጠግቡ ያደረገው 😢
በእውነት በዚህ ምድር ስንት አይነት ሰው አለ አየ ክፉት ግን ለምንድን ነው ስንትስ አመት ልንኖር ነው የእህቶቿ የክፉት ጥግ አይዞሽ እህቴ ስርጉት ሁሉም ያልፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አለምዬ እንደ አንተ ሩህሩህ አትዮጵያዊ ያብዛልን እህቴ ሁሉን ተይ መተው ይሻላል አንድ መሀፀን የተኛ እንዲህ መጨካከን ያሳዝናል ፍቅሩን መተዛዘኑን ያምጣላችሁ !!❤❤❤
የኔ እና ቅስምሽ ስብር እንዳለ አልቀረም ስጸቂ ደስ አለኝ የሃገርሴ ህዝብ ሆይ በችግር ግዜ እንደምንረዳዳው እስኪ ሰላም እንድንሆንም ሁላችን ፍቅርን ብቻ እንስበክ ከጥላቻ እንራቅ 🙏
ገና ሳያት ሳልሰማ እንባዬ መጣ❤❤❤
ወላሂእኔም ስደት ነኝ ነግበኔነዉ
አለምየ የኔ ጀግና ስርጉትየ እንኳንም ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር❤ እዮሃ ን የምትወዱ አሳዩኝ 👍🙏
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ በጣም በጣም የምትመሰገን የሰዉ ልክ ነህ የያገባኛል (ይመለከተኛል )ነገሮች ላይ ስለምትቆረቆር እግዚአብሔር ይባርክህ ስርኩትም እንኳን ደስ አለሽ የኔ ከርታታ❤
እግዚአብሔር ይባርክህ አለምሰጠድዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
ታዲያ ሀግ እያለ እናተ እያላቹ ሊደባደቡ ከነበረ አናተ ሳትኖሩ ደሞ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም
እግዚአብሔር የማታሽን ያሳምርልሽ እህቴ
አሜን የኔ እናት
ድሮስ አለም ሰገድ ያለበት ጉዳይ መጨረሻው ያምራል አንቺም እንኳን ደስ አለሽ።
እኔ ምኑም ደስ አላለኝም እግዚአብሔር ይርዳት ሰው ያለሰው እንዴት ይኖራል ለቀበሌ ቤት ብላ አታገባም ማለት ነው ወጣት ናት ምኑ ያስደሰታቹ የለፋችበት ንብረት በአይጥ ስላስበሉት ?
ይች ልጅ እኮ ሰው ናት እነሱ ከሰው ጋር አይደል የሚኖሩት ሰው እንዳታመጣ ማለት ምን ማለት ነው ባል ማግባት ብትፈልግስ።እንዳትፈርሚ ሰው ከሰው ጋር መኖር አለበት ባግባቡ ።ሰአጠገባቸው ያለውን የሚያዩትን ሰው ሳይወዱ እግዝአብሔርን እንወዳለን ያላዩትን አምላክ ግብዞች ነው የሚላቸው ።ባጠቃላይ በጣም ክፉ ጨካኝ ቤተሰብ ነው ያለሽ።ደሀ ስለሆንሽ ነው ያለፈለጉሽ።አያፍሩም ይጸልዩ ይሆናል እኮ ቱ።እግዚአብሔር የምታርፊበትን መንገድ ለራስሽ ያዘጋጅልሽ አሰቃይዋት እኮ።
ስርጉት ስለልጅቷ መፈረሟ አግባብ አይደለም ያቺ ሰይጣን ስርጉትን ለማወናጀል ምንም ከማድረግ አትመለስም የገዛ ልጇን የሆነ ነገር አድርጋ ችግር ዉስጥ እንዳትከታት።የተረገሙ ፍጥረቶች ጌታ ሆይ ይቺን ከርታታ ከነዚህ ሰይጣኖች ገላግላት አንተዉ ፍረድላት😢😢😢
ስርጉት ፀልዬ አይዞሽ
መግቢያ መውጫ አስተዳደሩ ይችላል ደካማ አስተዳደር ስለሆነ ብቻ ነው ካልሆነ ወደ ፍርድ ቤት መሄድ ይቻላል
እልም ሰገድ በእውነት አንተ የዚህ ዘመን መልካም ሰው ነህ እንደው አንድ ቀን እድሉን አግኝቼ ያሳለፍኩትን ባጫወትኩህና ለስዎች መማሪያ ቢሆን
ልክ ነች ስርጉት በልጄ ጉዳይ ፈርሚ ሚሉት ምንም ብትሆን በስርጉት ሊሳበብ ልክ ናት
እውነት አላት ሱርኩት አይዥሽ እግዚአብሔርን ነው የሜይኖርው።ብቻ በጣም ጎበዝ ንክ።
ሲጀመር ድርሻዋን ሰጥተዋት ከዛቤት ትውጣነው የምለው እህቶቿ አሁንም ለይቅርታ ቦታ የላቸው
ምንም ድርሻ የላትም ቤቱ የቀበሌ ነውኮ።
የቀበሌ ቢሆንም እሷነች ሴቱን ያቆመችው ለቤቱ ጊዜዋን ጉልበቷን😢ገዘቧነሰ💔ሁሉንምነገር አውላበት አለች 😢ለሷ ይሄ አይገባትም ያኔ ሸክፋ ስለያዘያቸው አሁን ምላሱ ይሄ መሆን አልነበረበትም😢በጣም ያማን ያረብ ሃገርን ስቃይ የሚያውቀው ያውቀዋን ሜዳ እግራችን እሳት የተረገጥንበት ይመስል እስኪቃጠል ድረስ😢 የምንገተርበት 😢የቅልፍ ስአት የለን በጣም ከባድነው እሷን መከባከብ ሲገባ ይባሱን አውጥተው ጣሏት እነዚህ አህዮች አይደለም ለገዛ እህቱ ለማንም ምንም ነገር ማድረግ ይቻላን እነዚህ ሰይጣኖች በክፋታቸው እኮ እሪሱ ሰይጣን ይቀናባቸዋን እንደው የማያቃቸው ያኔ ልጆች እያሉ ያሳለፉት እማይዛቸው ጂቦች
ስታሳዝን በፈጣሪ ውይ. እቶችዋ ግን. ዋጋችሁን ታገኛላችሁ የዚች ልጂ እድሜበልታችሁ እውነት አይቀናችሁም አይዞሽ ስርጉትየ የኔ እናት 😢😢
አለምዬ ታላቅ ክብር አለኝ ላንተ!❤ ግን ከሙያህ አንፃር አንተ ምትፈልገው ሰላምን ማምጣት ብቻ ነው ግን ይቺ ልጅ ትልቅ ስጋት ተደቅኖባታል ቀበሌው መመሪያ ስላወጣላቸው ብቻ በዛ መሰረት በደስታ ይኖራሉ ብለህ አስበህ ከሆነ ትልቅ ስህተት ይመስለኛል አሁንም ያልተፈታ ትልቅ ቋጠሮ እንዳለ ይሰማኛል።
እግዚአብሔር ሰላሙን እስከ መጨረሻው ያውርድላችው የእህትሽ ልጅ በምንም አይነት ውኔታ አደጋ ብደርስባት አንቺን ተጠያቂ ልታደርግሽ ስለ ሆነ እንዳት ፈርም እልሻለሁ
ወይ ጉዴ የኔ አይነት እህቶች ናቸው ፈጣሪዬ ሆይ ልቦና ይስጣቸው
😂😂
እሰይ እልል እውነት መቼም እውነት ናት በጣም ደስ ብሎኛል ስርጉት❤
ለምትቀር ዓለም ስንቱን እንሆናለን የሰዉ ልጆች ከብዙ ድካም በኃላ እፎይታ ማግኝትም መታደል መመረጥ መባረክ ነዉ እንኳንም ፈጣሪ ደስተኛ አረገሽ እንባም ሲቆም ለዉጥ ነዉ
ወይኔ አለመታደል አይዞሽ ለየትኛው እድሜያችን
ፈለውጥ ይታየኛል ፊቷ ላይ እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ
ወይኔ ስርጉቴ ስቀሽ ስላየሁሽ ደስ አለኝ አቦ ሁሌም ሳቂ ስደታችንን እሚያውቅ ያውቀዋል
እነዚ ልጆች እህትችሽ የእውነት ክርስትያኖች ነን ብለው ካወሩ ይግርማል ስይጣን የማይሰራውን ስራ ነው የምትሰሩት ጉቦ እየስጡ ነው ለምን አይችልም መክፈል ይችላል ይች ልጅ ፍትህ ይስጣት እነዛ ስይጣን ይሚጫውትብቸው ነው
❤❤❤ወረዳው ነው የተጫወተብኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ስርጉትዪ እንኳን ደስ አለሽ እለምዪ አንተም ባልደራቦችህም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
🤲🤲🤲 temesgen ፈጣሪ alex 🙏🙏🙏 እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት ያንችን desta ያሳየችን
እነዚህ: እርጉም: እህቶቿ:እንዴት: ተጫወቱባት: ይህቺን: የመሰለች: ቆንጆ: ከንዴት: እና: ከብስጭት: የተነሳ:ፊቷ: ራሱ: ከሰል: መሰለ! ወይኔ: እህቴን: አይዞሽ:: በርቺ: 🎉እግዚአብሔር:በቅርብ: ቀን: እንባሽን: ያብስልሻል!!! አቤቱ: እግዚአብሔር: ሆይ:ፍርድህን: በቅርብ: ቀን: አድርገው! እኔ: ምኞቴ: እነዚህን: የክፉ: ክፉ: እህቶች: የሰማይ: አምላክ: ጥጋባቸውን: ያብርድላቸው::
Ayzosh Geta yrdash etsliylishalhu sirgutyeeee tebareki
❤❤❤❤❤❤እሺ
እግዚአብሔር ይጠብቃት በሰው ሃገር ተንገላታ በሃገሯ በቤተሰብዋ ቤት ባይተወር ሲያደርግዋት
አለምሰገድ ፡ ከሁሉም ፡ አስቀድሜ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ምስጋናዬን ፡ እያቀረብኩ ፡ የዘወትር ፡ የፕሮግራምህ ፡ ተከታታይና ፡ አድናቂህ ፡ ነኝ ፡ ከሐገር ፡ አሜሪካ ፡ ሎሳንጀለስ።
በርታልን ፡ ወንድማችን ፡ ሰላም ፡ ሁን።