#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • #ethiopian #ባለ ቀይ ኮፍያው (አበባየሁ ደሜ) ሻይ ቡና ላይ ስለነበራቸው ውዝግብ @GEBEYANU
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡
    ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    #balderas #abiyahmedali #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #ofc #gebeyanu #ethiopian #government #endf #tdf #kobo#woldia #አብይ #አህመድ #አሊ #sergegnawegoch #solomon #shumiye #aau #debretsion #adanech #abebe #addisababa #addisababaethiopia #shay #buna #shorts #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasionofukraine #ofc #nama #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #raya2 #danielkibret #alshabaab #somalia #kenya #eritirea
    / @gebeyanu
    #ethiopia #ብሔርተኝነት /ስሜታዊነት?
    #ethiopian #ባለ #ቀይ #ኮፍያው (አበባየሁ ደሜ) ስለ #ኢትዮጵያ
    #Abiy Ahmed Ali #ethiopian #parliament #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaPrevails #Sergegna #Wegoch #GEBEYANU #Debretsion #Gebremichael #OlusegunObasanjo #JoeBiden #UAE #USAID #Eskinder #Nega #EthiopianPolitics #EthiopianDailyNews #TigrayWar #National #Dialogue #Commission #EthiopiansInSaudi #ኢትዮጵያውያን #በሳውዲ #GERD #አባይ #ግድብ #Abay #Dam #AmharaSpecialForce #TDF #WhiteHouse #SomaliFamine #Fano #ENDF #Afar #Somali #Eritirea #Wolwega #Talk Show #Ethiopian Muslims #Ethiopian #Orthodox #Isaias #Afewerki #shay #​Buna #Ethiopian Politics #enat​ party #prosperity​ party #freedom​ and equality party #ethiopian​ citizens for social justice #ethiopian​ #SolomonShumiye #ZehabeshaOfficial #TMH #ETV #FanaTV #ArtsTV World #zehabeshaofficial #ebc #getachewreda #ola #abelbirhanu #seifuonebs #hermelaaregawi #balderas #nebe #ethiopia #Adanech #Abebe #Abuna #Mathias #EOTC #mayorofaddis #fetadaily

ความคิดเห็น • 87

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እንዲህ አይነት ውይይት በመቅረቱ እጅግ ያሳዝናል:: ለማንኛውም አቶ አበባየሁ በወቅቱ ፈታ አድርገውን ነበር 😂 አሁን ደግሞ በወቅቱ እንደዛ ስሜታዊ ሆነው ሊያናግሮ የቻለውን ነገር ስለነገሩን Galatoomaa, isin jaallanna. የእርሶን አርዐያ ሁሉም ሊከተሉት ይገባል:: ሶል እናመሰግናለን ኑርልን🙏🏽

  • @bezuwerkbekele5345
    @bezuwerkbekele5345 2 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ፕሮግራም ነበር በጉጉት ነበር የምጠብቀው እናም የዚህ ሠውዬ አነጋገር እረብሻው በእውነት በጣም ነበር የሚያዝናናኝ ግን ውስጡ የዋህ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 2 ปีที่แล้ว +12

    This is the principle of confuse or convinced!!! ነገ ደግሞ ሲጠየቅ ሌላ ነው የሚለው እኛ ግራ ገብቶን ቁጭ እሱ ግን ስራ ላይ ነው :: እባካችሁ እንንቃ ሳያረጉን እቃ

  • @geezalee1677
    @geezalee1677 2 ปีที่แล้ว +8

    ሠለሞን ጀግና ነው፡ ሣይደባደብ በሥልጡንነት ይገድልሃል። ይኼ ሠውዬ ማህየም ነው።

  • @peaceforall4709
    @peaceforall4709 ปีที่แล้ว +6

    I always believe in second chance. If by chance you get a second chance, you have to use it wisely.

  • @meseretadane738
    @meseretadane738 ปีที่แล้ว +1

    Abebayehu is a natural person. He is talking whatever he feels all the time without any hypocrisy. I like it. But, it could be dangerous.

  • @shewayeg.medhin243
    @shewayeg.medhin243 2 ปีที่แล้ว +5

    This person has already shown his true color during the ሻይ ቡና debate . No matter what he says now, it does not change any thing . At the same time , it is a shame that personnel with this state of mind are in a leadership position. I just ask, how did we get here, what went wrong. Hope my beloved country will give birth to perssonel who belive and work and struggle for equal right, and do not worship ethnic politics.

  • @girmachewatnafu4765
    @girmachewatnafu4765 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አበባየው እውነት ጎበዝ tilk sew akbarik negn

  • @yohanneswendemagegn3431
    @yohanneswendemagegn3431 ปีที่แล้ว +2

    good job sele , this is pure example to show how our politicians are attached with their personal emotions. most of them have something in common , which is, they fail to see things apart from their and only theirs sad experience. we could have avoided so many bad events from happening if they have thick skin for this kind of things. u can see the war in northern regions, the country is in war because the leaders from both sides disgust each other but nothing else. so sele I took my lesson from this keep wakening us.

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምይገርማል እንደዛ ግርግር ሢፈጥር የነበረዉ ሠዉ እንዲህ በርጋታ ካወራ ሌሎችም ከሡ ይማሩ ጊዜ ብዙ ነገር ያሥተምራል አን ላይ ግርግር የሚፈጥሩትን ሶል ጋብዛቸዉ እስኪ ሠከን ቢሉ እኳን እደዚህ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ሰው ሌላው አንጋሳ አጋስስ ያለው አስተሳሰብ ነው ስለዚህ ማሊያቸውን ቀይረው ሲመጡ ለምን ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል እነዚህ ሰዎች በበረኪና ቢታጠቡ በኢትዮጵያዊነት ጥላቻ ያደጉ ስለሆነ አይጠሩም

  • @shemsueidres9005
    @shemsueidres9005 2 ปีที่แล้ว +7

    ሶል ግን ያፕሮግራም ጥሩ ነበር
    ታጋሽም ነህ

  • @beliyutsegaye5227
    @beliyutsegaye5227 ปีที่แล้ว

    አበባየው ምርጥ ሰው እና ሰው የሚርዳ መልካም ሰው ነው ምናልባት ሁኔታዎች ይሆናሉ እንጂ እኔን ሳያውቀኝ ነው የረዳኝ

  • @henocklema2847
    @henocklema2847 ปีที่แล้ว +2

    ስሕተትን ማረም ተገቢ ነው እናመሰግናለን

  • @abinetghirmay4992
    @abinetghirmay4992 2 ปีที่แล้ว +3

    አንዳንዴ መንነታችንን አጉልተን የሚናወጣው ዝቅተኝነት ስሜት ሲሰማን ነው።ግን ለምን ያለንን መልካም ነገር ዝም ብለን አናከብረውም? ለምን ደካማ ጎናችንን እናጎላዋለን? ለምንስ ሕዝባችንን እናሳፍራለን?

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 2 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia DEDEBCH Eje Gebach 😭😭😭😭😭

  • @ashemanall
    @ashemanall 2 ปีที่แล้ว

    appreciate your honest confession !!! very good on you sir, its very rare to see individuals apologizing in public

  • @eliasgirma6140
    @eliasgirma6140 2 ปีที่แล้ว +3

    አቶ ስለሞን፣
    አበባየሁ ደሜ ስብስባ ማህል ቀይ ኮፍያውን አድርጎ የሚተፉውን በጥላቻና በድንቁርና የታጀበ መርዝ አይኔን እስኪለበልበኝ፣ ጆሮየን እስኪያደነቁረኝ በመገረምና በማዝን የተቀላቀለ መንፈስ ውስጥ ሆኜ አዳመጥኩት።
    ስውየው የሞሶሎኒንና የሂትለር ደቀ መዝሙር መስለኝ።
    አበባየሁ ደሜ ብልግናው ጣራ የነካ ቢሆንም በብዙ መልኩ ከጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባ ፣ እስቅኤል ገቢሳና ጸጋየ አራርሳ ከሚባሉት የጎሳ ግጭት ነጋዴዎች ብዙም አይለይም ።
    ጃዋር በምርጫ ወይም በሜንጫ ይላል ፣ በቀለ ገርባ ከጎሳችሁ ውጭ አትጋቡ አትገበያዮ የሚለውን የመለያያ መዝሙር ያራባል፣ የተቀሩት ፌደራሊዝም ፣ ዴሞክራሲ እያሉ ሕዝብን በከፋፍለህ ግዛው የጎሳ ፓለቲካ ያጫርሳሉ። አላማቸው ሲሞቅ በማንኪያ በረድ ሲል በእጅ እንደሚባለው ስልት እየቀያየሩ በወንድሞቻቸው ደምና አጽም ላይ ተሽጋግረው ስልጣን ላይ በመፈናጠጥ ሳይለፉ ሀብት መቀራመት ነው።
    አበባየሁ ደሜ ላደረገው ፀያፍ ንግግር እራሱን ሀላፊ አድርጎ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ ጎሰኝነት አስክሮኝ ፣ መገፋት አናዶኝ፣ ንዴትም ለግዚያዊ እብደት ስለዳረገኝ ጨርቄንና ቆቤን ባልጥልም በዚያች ቀን ያዙኝ ልቀቁኝ እያልኩ የተፋሁት መርዝ እውነተኛ ማንነቴን ስለማይገልጽ ያልኩትን ሁሉ ከኔ ከድሮ የቀስተ ደመና ፓርቲ አባል የወጣ ሳይሆን በኔ ስውነት ውስጥ ያደረው ሴይጣናዊ ሀይል ያስለፈለፈኝ ነው የሚል አስቂኝ መልስ ስጥቶአል።
    ይሄንን እኔም ሆንኩ ማንም ጤነኛ አስተሳስብ ያለው ስው እንደ አሳማኝ ምክንያት ሊቀበል አይችልም። ከሁሉም በላይ አበባየሁ ደሜ በትምሕርት ሚንስቴር ፈቃድ ተስጥቶት ትምህርት ቤት እንዲያስተዳደር ማድረጉ ትልቅ ስህተት ነው።
    ስለዚህ አበባየሁ ደሜ በግልጽ ስም እየጠራ የአካሄደው አገር አጥፊ ዘመቻ የተሳሳተ መሆኑን አምኖ በመፀፀት ይቅርታ እስከሚጠይቅ ድረስ የተስጠው ፈቃድ በአፋጣኝ በትምሕርት ሚንስቴር እንዲታገድ ያገባናል የሚሉ ኢትዮጽያውያን ሁሉ ግፊት እንዲያደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
    ኤልያስ ግርማ።

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 ปีที่แล้ว

    የ " ዘመናዊ " ኢትዮጵያ የጋራ ማንነት ፣ በግምት በአለፉት 150 ዓመታት ውስጥ ለመገንባት የተሞከረውና በመሞከር ላይ የሚገኝው እንዲሁም ስስና ደካማ የሆነው የጋራ ማንነት ነው። በጣም የሳሳ ና ለመበጠስ የደረሰ ቢሆንም ፣ በሙከራ ላይ የሚገኝው የኢትዮጵያዊነት ማንነት አለ።

  • @adhanombayru8459
    @adhanombayru8459 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል!

  • @hailumekonene9986
    @hailumekonene9986 ปีที่แล้ว +2

    He used to feel inferior , but now he is better

  • @igo1071
    @igo1071 2 ปีที่แล้ว +2

    የውነተኛ እውቀትና የውሽቱ አልታወቀም ሁሉ ባለድግሪ ለብ ለብ እውቀት ያለውና ዶክተር እየተባለ በጉራ ና በምን ይቅርብኝ የተጫነለት ሚሊየን ህዝብ ነው በ21ኛ ክፍለዘመን እኮ አለም የት ደርሶአል 👌

  • @nano2012
    @nano2012 2 ปีที่แล้ว +4

    ትምህርት ቤት መክፈትህ በጣም ይገርማል:: ምን ዓይነት ተማሪዎችን ነው የአንተ ት/ቤት የሚያፈራው? ኦሊቭ አካዳሚ ነው ያልከው? ይገርማል!! የኦሊቭ ፍሬ ጥቅምን አውቀህ ከሆነ ስያሜውን የተጠቀምክበት እንዴት አንተ ደነዝ መሀይም ዘረኛ ሆንክ? አሁንም ተለውጫለው ያልከው እነ ጀዋር እንደነፈሰባቸው አውቀህ ስለማያዋጣህ ነው እንጂ ከልብህ አይደለም::

  • @tadiosbeyene9086
    @tadiosbeyene9086 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሄርተኝነት ስሜታዊነት ብቻ ሳይሆን ስግብግብነትም ነው።

  • @kidusabebr3068
    @kidusabebr3068 2 ปีที่แล้ว +2

    Selemon yegna tefa bertalen

  • @yenezion5211
    @yenezion5211 2 ปีที่แล้ว +2

    Sick n tired of chameleons…from the so called PM all the way down to his shoe shiners, all are like chameleons!
    Thanks for your restless work under dangerous situations for yourself. Thank you!

  • @amlaktemesgen611
    @amlaktemesgen611 4 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት።። እርማት ወስጃበታለሁ።

  • @user-wt2gk8gi9y
    @user-wt2gk8gi9y 2 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ዘመን የሰራችሁት ግፍ በሰው አንደበትተገልፆ መነገር ይችላል??????

  • @user-sf4rq3sc9s
    @user-sf4rq3sc9s 2 ปีที่แล้ว +1

    *#ኢትዪጵያ** የሀገር ስም እንጂ ቤሄር አይደለም#*

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 2 ปีที่แล้ว +2

    አይምሮህ አላደገም እንዳንተ አይነቱ ነዉ ያንን ሁሉ ሕዝብ ያስጨረሰዉ ። የሰዉ ደም አያስተኛም። ራሱን የሚገዛ አገር ከሚገዛ ይበልጣል ።

  • @ashenafifekadu1808
    @ashenafifekadu1808 2 ปีที่แล้ว +4

    መከረባበት እንዳንተ ነው ወዳጄ!

  • @senaiteshifferaw9015
    @senaiteshifferaw9015 ปีที่แล้ว +1

    ኣይ ባለ ቀይ ቆብ!!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 ปีที่แล้ว +7

    የምር ይኸ ሰውዪ የተማረ ነው?? ታሣፍራለህ ታሣፍራለህ
    መሃይሞች የዘሩት ዘር ነው

  • @makajav
    @makajav ปีที่แล้ว +1

    ጠባብ ነህ መሀይም

  • @mustefawuhabirebisocietyde3715
    @mustefawuhabirebisocietyde3715 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤good man

  • @addisabebe4827
    @addisabebe4827 11 หลายเดือนก่อน

    የዱሮው አበባየሁ የአሁኑን አበባየሁ ቢያገኘው ይገድለዋል ደ

  • @natnaelgetachew597
    @natnaelgetachew597 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አፍሪካ ፣ በርቱ በደንብ ተጨማለቁ፣ ጭራሽ ትምህርት ቤት

  • @chewatube702
    @chewatube702 2 ปีที่แล้ว +3

    አይገርምህም እኔ አማሪኛ ኦሮሚኛ ትግሪኛ አልልም ሙዚቃ ቋንቋ ነው ነጮች በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሲቀውጡት አይተህ አታውቅም ይሆን? የአማራ ጥላቻ ግን አናትህ ላይ ወቷል እሚታይብህ እሱ ነው።

  • @yosefetopia7711
    @yosefetopia7711 2 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ዛሬ ከት/ቤት በመማር ከሚገኝ እውቀት ይልቅ, ኑሮ በመኖር የሚገኝ እውቀት በልጧል, ትምህርት ቤት ንግድ ቤት ሆኗልና አውቋል የሚል ዲግሪ, ማስትሬት, ዶክትሬት ይገዛል መረጃ (ሰርቲፊኬትም) ያገኛል አልቦው ይመረቃል ቢከፍቱሽ ተልባ ሆኖ ግን ሳይከፈት ብዙ ጊዜ እያበላሸ ይጓዛል... ኑሮ በመኖር ውጣውረድ መረጃ (ሰርቲፊኬት) የሌለው እውቀት ይገኛል ግን እንደ እውነትና ንጋት ላይቀር ቆይቶ ሊወጣ ሲወጣ አላዋቂዎች ንፍጥ ከለቀለቁ በኋላ ከበከሉ በኋላ የይቅርታቸው ሙጫ ንፍጣቸውን ለማስለቀቅ ሲፈገፈግ መሰረቱ ይጎዳና መልኩን ቀይሮ የሚያመጣው ለውጥ መዘዙ ጉዳት ካደረሰ በኋላ መሆኑ ያሳዝናል።

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 ปีที่แล้ว +2

    *ጥሩ ነው ከተቀየረ❤ሶል መልካም ነው።ግን እነ ጀዋርና በቀለ ገርባ እንዲሁም እነ ኣቶ ለማ መገርሳ ዲሞግራፊ መቀየር ኣለበት፤ብሎም አብዪም የኦሮሞ ፎብያና ሕገ-መንግስቱ ለመቀየር እንዋደቃታለን የሚልና🇪🇹ኦርቶዶክስ🇪🇹 የሰሜን ፖለቲካ ነው🤨 የሚል ኣዲስ ሓሳብ እያሰረፁ ነው((በፓስተር ቢንያምና ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል የነበረው ክርክር"ፀረ ኦርቶዶክስ" በሚለው ርእስ**1:43:35** ሰከንድ ላይ ትዝታው ሳሙኤል ሲናደድ በድንገት ቢንያም እንዲህ ብሎ ነው ሐሳቡን ያለው*

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 2 ปีที่แล้ว +2

    እብድ

  • @nokuthulamasum9809
    @nokuthulamasum9809 ปีที่แล้ว

    Be cool be smart don't be like child you have to listen each other please guys

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ አበባዩ እንኳን ደስ ያሎት አላማዎትን ከፈፀሙ ቡሃላ ቢለወጡ ጥቅሙ ምንድነው ?ለነፍስዎት ካልሆነ ያው ኢትዮጵያንኳ አፈረሳችሁ ለመሆኑ አሁንስ እረክተዋል ወይ?ኦሮሚያችሁስ በለፀገች ወይ ?

  • @yematasisay3327
    @yematasisay3327 ปีที่แล้ว +1

    Sick of dual personality. Which one is your genuine position?

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว +4

    ምነው ተገለባበጥክ?ድሮም እንዳማያዋጣችሁ ታውቃላችሁ የብሔር ፖለቲካ እድሜ እንደሌለው ታውቃለህ ሶል እንኳንም አቀረብከው

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez ปีที่แล้ว

    I remembere this was the day I lost hope on Ethiopia...I am afraid Ethiopia is GONE..I am just waiting to see who benefits(other than few elites of course )

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 ปีที่แล้ว

    ከነዚህን ከብቶች ጋር ማውራት አይቻልም::
    ኧረ ከብት ስርዓት አለው::

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkk aye emama Ethiopia. Aye alemetadel.

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 ปีที่แล้ว

    Bedenkurenahe awo erasehen asawekehe yehonale

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว

    😅😅

  • @user-sf4rq3sc9s
    @user-sf4rq3sc9s 2 ปีที่แล้ว

    *#ኢትዪጵያ** ዜግነት ነው የገር ስም ነው በውስጡ 83 ቤሄር ማንነቶች አሉት#*

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 ปีที่แล้ว

    I hope he changes , he was extremely bitter with lots of shallowness , his life is in the dark hopefully he is free

  • @jsujsjs8398
    @jsujsjs8398 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ሰወች አሁን የኢትዬጲያ ፓለቲከኛ ናቸው በእነዚህ መሀይማን ቆሮቆር እንደ ጫጩት የሚንጫጩ ናቸው

  • @abdulmusbha-tq9iw
    @abdulmusbha-tq9iw 10 หลายเดือนก่อน

    Yeha kifte afe la afu zep yaseralet borekaka

  • @aamm7972
    @aamm7972 ปีที่แล้ว

    መለስስቱንደደብተሸክሞነበርየኖረውአሁንገባኝ

  • @mollaejigu498
    @mollaejigu498 2 ปีที่แล้ว

    አይዟችሁ የጎጥ አርበኞች የፈለጋችሁትን አገር ማፍረስ ጫፍ ደርሶላችኋል ። እወቁ ግን ለሁላችንም አይበጅም ፤ ጠፍተናል አይዞን ጎጠኞች ጭራሽ አብረን እየጠፋንነው

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ እንኳን ትምህርት ቤት እና መልካም ልጆችን ልትመራ ይቅርና ቤትህንም ማስተዳደር አትችልም በጣም ታሳፍራለህ ወደታች ወርደህ ተማር እንኳን ልትመራ ራስህን አንፅ ።

  • @habeteselassieezineh4561
    @habeteselassieezineh4561 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዚያውም አስተማሪ የነበርክ ሰው ነህ ?አሁን ደግሞ ትውልድን የሚቀርጽ ትምህርት ቤት ባለቤት ሆነህ እንዲህ ሰውን የሚለያይ ሀሳብ የሰነዘርከው? ግን መጸጸትህ ጥሩ ነው ።

  • @eyualekassahun9163
    @eyualekassahun9163 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልጣን ሲይዝ ፅንፈኝነት መሆኑ አሁን ገባው 😂😂

  • @woldebirhanaregaw5055
    @woldebirhanaregaw5055 2 ปีที่แล้ว

    ate tkklegna neberk yhulu smet new

  • @የሸገርልጅ-መ1ቨ
    @የሸገርልጅ-መ1ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት stuppied እንደነበርክ የእውነት ከተረዳህና አሁን ከተለወጥክ ጥሩ ነው!!

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 2 ปีที่แล้ว +3

    Shame on this person with red hat....for his irrelevant dialogue...naive !

  • @አለንወይ
    @አለንወይ ปีที่แล้ว

    እነዚህ ጠባቦች

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 ปีที่แล้ว

    Kenezehe gudoche gare bemene sew yegebabale ahuen demo enesu selehonu yememerate ethiopia eyalu yefogeralu aye onege

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 2 ปีที่แล้ว

    Ante yekftkew Temheret Beet Lejochun Meyastemer Kale 😭Aznkulachew

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 ปีที่แล้ว

    አበባየሁ!
    ኦሮሞ "ኦሮሞ" የሚል ስያሜ ያገኘው በኢሕአደግ አይደለም።

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว

    ዲቁርና እኮነፍነው በነዛሰፍር😂😂😂

  • @selamselam2569
    @selamselam2569 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሄርተኝነት መቼ ተጀመረ አሁን ባለ ቀይ ኮፍያ እየዋሸ ነው
    ሓቁ ሓቁን መናገር የማንወድ ሕዝብ ነን ውሸት የትም አያደርስም።

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 ปีที่แล้ว

    Hahuen seletanuene seteyeze yehew bederegeme oromo nebere ahueneme enate nachew emetegezute yawe ahueneme seletanu laye fete belachuebete hezebe maredena mafenakel aletewachuem menene endemetefelegu emataweku gudoche bankuenem tankuenem yezachew enedhewahate aheneme gene gena sew taredalachew yemetasazenu feteretoche ahuenem

  • @teddfact
    @teddfact 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሰውዬ ምን አይነት ጫት ነው የሚቅመው🤔

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 ปีที่แล้ว

    YeAbebayehi ametat tikitane gudegna new. 😂😂😂😂

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና ปีที่แล้ว

    ይሄ ነው እግዲ የአሁኑ ኦሮሞ ያስቸገረን እንደዚህ ሰውዬ ደንቆሮ ስለበዛ ነው

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 ปีที่แล้ว +1

    አንተ በምትፈልገው መንገድ ልትሰራት ነው የፈለከው? ሲያምርኸ ይቅር ግርማ ተብየው

  • @bgmyosef4545
    @bgmyosef4545 10 หลายเดือนก่อน

    ይህን አበባየሁ የሚባል ክፍት አፍ ሰውዬ እያመጣቹህ ከምታስለቁስብን ምክንያታዊ የሆኑ መማርም ማስተማር የሚችሉ ኦሮሞዎችን ለምን አትጋብዙም? ራሱንም ዘርማንሩን ሳይቀር ሌላውንም ሙልጭ አድርጎ የሚሳደብ ጨርቁን ያልጣለን ንክ ሰው እያመጣችሁ ታንጫጫላችሁ።

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያውያን ስትሰበሰቡ እንዲሁ ናችሁ ።ቁምነገር የሌለው ንትርክ ብቻ አሳፋሪ ማንነት

  • @Unknowngirl725
    @Unknowngirl725 ปีที่แล้ว

    inferiority ይሉሀል ይሄነው

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 2 ปีที่แล้ว +4

    አንተ ሌባ... አሁን ጦርነት ውስጥ ነን.. ስለ አንድነት አውራ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @teddfact
    @teddfact 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አንተን ብሆን ከዚ እባብ ጋር ለ10 ደቂቃም አብሬው ኣላሳልፍም። confuse and convince gambling/politics

  • @SolomonTeferaKefale-ch6ux
    @SolomonTeferaKefale-ch6ux 11 หลายเดือนก่อน

    አንተ ያለብህ የምቀኝነት እና ጭፍን ጥላቻ ነው ያለብህ ላንተ ፖለቲካ አይሆንህም ምክንያቱም ግልብ ነኽ ደግሞ ፊደል ተማር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይህችን ሀገር ምራ ቢልህ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ብለህ እንደምትመራ ግልፅ ነው አንተ አህያ አጠብቅም እንኳን ሀገር ልትመራ ኢትዮጵያ ስትመሠረት ኦሮሞን አግልላለች ጨቁናለች የምትለው ኦሮሞ ኢትዮጵያ ስትመሰረት ስለሌለ ነው እሺ ታሪክ አንብብ ግን ቀድመህ ፊደል ተማር እሺ

  • @beniamgenanaw7598
    @beniamgenanaw7598 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አበባየሁ ከእኛ ጋር አንድነት ፓርቲ ውስጥ በታምራት ታረቀኝ ምትክ የወጣቶች አደረጃጀት ነበርክ ።የሚያሳዝነው አንድነት በፍፁም ብሄርተኛ ፓርቲ አልነበረም ፍፁም ኢትዮጵያዊ ፓርቲ ነበር ።አበባየሁ በወቅቱ ብትሞቱም ለኢትዮጵያ ነው ትል ነበር።ለካስ እኛን ለሞት ሁሉ ስታነሳሳን አንድነት በውስጡ የአንተ አይነቱን እና ህሊና የምትባል ልጅ ( አሁን ወያኔ ካናዳ የላካት )ይዞ ነው አሳልፋችሁ ለወያኔ የሰጣችሁን። በእርግጠኝነት የምነግርህ የአሁኑ አቋምህ የማንነትህ አቋም አይደለም ምክንያቱም ውስጥህ ዘረኝነት ይዘህ ስለነበር ነው ከኢትዮጵያዊነት ወደ ብሄርተኝነት የሄድከው አንድነት ውስጥ የነበርን ልጆች ኢትዮጵያዊ ስለነበርን ነው በደህንነት ስንንገላታ የነበረው አንተ አልነበርክም የተንገላታኸው ።ፖለቲካ እና ሀይማኖት የሚመሰረቱት በእምነት ላይ ነው ሀይማኖትህን በቀላሉ እንደማትቀይር ሁሉ የፖለቲካ ማንነትም ለስለላ ያልገባህ ካልሆነ በስተቀር በቀላሉ ልትቀይር አትችልም። ያ ሁሉ ውክቢያ በወያኔ ሲደርስብን አንተ እንደምትለው አንድነት ውስጥ የብሄር ንቀት የለም እነ ዶክተር ሀይሉ አርአያ ትግሬ እንደ ነበሩ እረሳህ እንዴ? ስንቶቹ ከደቡብ ስንቶች ከኦሮሞ ነበሩ? ትንሽ አታፍርም? ነው ወይንስ አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ስለሚል የአማራ አስተሳሰብ ነግሷል ብለህ ነው። አሁን በግልፅ የምነግርህ የኦሮሞ የዝቅተኝነት መንፈስ ስላለብህ ነው ቴዎድሮስን አማራ ስለሆነ የተየቸህ ጃጋማን እንደኢትዮጵያ ሀገራቸውን ስለወደዱ ጃጋማን ኮንዶም ያልክ ።በእርግጠኝነት የምነግርህ የኦነግ ሰላይ ነበርክ ማለት ነው።አሁንም በእርግጠኝነት የምነግርህ የአንተ አይነቱ በወያኔ አያሳብ ሰው የሚያርደው ኦነግ እንደ ድርጅት እና የአንተ አይነቱ የኦሮሞ ህዝብ ነው የሀያ ሰባት አመት ውጤት የምትለው በሀያሰባት አመት በወያኔ ግዜ ነው እንዴ እንዲህ አይነት ጭፍጨፋ የተፈፀመው? የተፈፀመው ትሰልልለት በነበረው በአንተው ኦነግና የአብይ መነግስት እናም በኦሮሞ ህዝብ ነው። አሁን አርግጠኛ ነኝ ዩኒቨርስቲ ይከፍቱልሀል ኢትዮጵያዊ ፓርቲ ውስጥ ገብተህ ዛሬ በታየው ቪዲዮ ስሜታዊ ሁኜ ምናምን ብለህ ለስለላ ልትገባ እናም ልትሰልል ? ሙቱ ለአላማ ስትለን ትዝ ይልሀል ? እንኳንም አልሞትን ኮፍያ አድርገህ ፀረ ኢትዮጵያዊነት ስታንፀባርቅ በፍፁም አበባየሁ ደሜ የአንድነቱ ነው ብዬ አልጠረጠርኩምም አላወቅኩምም
    በዚህ ቪዲዮ ኮፍያህን ስታወልቅ ነው ያወቅኩህ እንኳንም አልሞትን።ብሄር ማንነት ሲናቅ ስትል እንግዲህ ተማርኩ የምትለው የአንተ አይነቱ ኦሮሞ ያልተናቀ ማን ሊናቅ ነው ።የምታርዱ የምታሳርዱ እናንተው የተማራችሁ የምትመስሉ መሀይሞች አይደላችሁም ኦሮሞ የአንተ አይነት ስብስቦች ስለሆነ ተናቅኩ ሊል አይገባም አራጅነታችን ብንማር የማንቀየር ኋላቀር መሆናችን ተገለጠ ነው ማለት ያለብህ? ያልተማረ ተራ ገበሬው አማራ ከአንተ አይነቱ ሺህ ጊዜ እጥፍ ስለሀገሩ ያስባል ።ፈሪሀ እግዚአብሔር አለው አያርድም። የሞተ ተራ አማራ ከአንተ አይነቱ ተማርኩ ከሚል ኦሮሞ ይሻላል ።ዝቅተኝነት መንፈስ በትምህርት አይቀየርም በቃላት ጨዋታም አይቀየርም እይ አብይ'ሽመልስ;የኦሮሞካቢኔ ;በቀለ:መራራ :ሁሉ ተመሳሳይ ።አስታውስ ወሸቴን ከሆነ መራራ በመድረክ በሚባል ጥምር ድርጅቶች ውስጥ ሆኖ ምን ሲል እንደነበርና አሁን ምን እያደረገ እንዳለ።አይ አበባየሁ አንድነት ውስጥ የስልሳዎቹ ትውልድ እያልክ ታወራ ነበር እንጂ ብሄር ተናቀ ? ኧረ እፈር

  • @Maereg-
    @Maereg- 2 ปีที่แล้ว

    DNA ምን አመጣው, ግራ ገብቷቹ ሰውን ታጋጫላቹ እናንተን ብሎ ተወያዮች። መሳርያ ቢኖራቹ ትገዳደሉ ነበር😂ማፈርያዎች ናቹ። ሕፃናት ልጆች የ 7 እና 8 አመት ሕፃናት እዚህ ያለሁበት አገር ከናንተ የተሻለ ስነስርአት አላቸዉ። እኔ አፈርኩ ተስፋ አረጋለሁ ሁላችንም ሰከን እንደምንል እና ተከባብረን እንደምንወያይ🙏

  • @abunuayenew6070
    @abunuayenew6070 ปีที่แล้ว +1

    ደደብ ኦሮሞ አንተን አይወክልም

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 2 ปีที่แล้ว

    አበባየሁ የማደንቀው ሰው ሀሳቡን በግልጽነት በጥሩ አቀራረብ ነው ሲያቀርብ የነበረው። በውይይቱ የተናገርከው ትክክለኛ ነው ምንም ስህተት አልነበረውም።ችግሩ የነበረው ለውይይት የቀረቡት አብዛኛው አበባየሁ በሚቀርበው ሀሳብ ሲስቁ ሲያፌዙ ነበር አልፎም አንደኛው ለመማታት ከሠቀመጫው ተነስቶ ነበር ።በይበልጥ ያሰውዬ ብሄር ማንነት ሳይሆን ቅዠት ነው የሚለው በምንም መመዘኛ ለውይይትም ለሚዲያም መቅረብ አልነበረበትም ወደፊትም መቅረብ የለበትም። አባየሁ በዚሁ ቀጥል።