Shallow discussion! This type of discussions need sufficient time and minimal intervention while somebody explains his/her idea. Each participant should get adequate time for each participant. The moderator must be facilitator but here I see he was trying to impose his idea on participanta and he used much of the time for himself.
ሃሳብን በጨዋ ቋንቋ ወይም ንግግር ማቅረብ ሃሳብን በሃሳብ መሞገት እንጂ አወያዩንም ሆነ የተሳታፊዎችን ንግግር በስድብ በጥላቻ ለመሞገት መሞከር ደካማነት ነው ።ግድ የለም መዋደድ መተሳሰብ መከባበር ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም
ዶክተር ሲሳይ አመሰግናለሁ የኔን ሐሳቡ ስለተናገሩ እንደዚሁም ሰለሞን እኝም ክልል ይሰጠን። 🎉🎉
ሰሌ ወጥር💪💪💪ጥሩ ማንቃትን ይዘሃል🎉🎉🎉🎉ህዝብብ መንቃት አለበት🎉🎉🎉
በአማርኛ እያወሩ አማራን የሚጠሉ ሰወች በበታችነት ስሜት ያበዱ ናቸው።
የበታችነት ያለህ አንተ ነህ ፥አማራ ለምን ይጠላል፥ሰው በዘሩ ወይም በቋንቋው ም/ት አይጠላም።ምን ስላደረገ ይጠላል?
ከዚህ ውይይት ....... ለብሄር ብሄረሰቦች ያላቸውን ጥላቻ እና ንቀት ከገደብ በላይ እየሄደ መሆኑን ተምረናል እናመሰግናለን!
ሰለሞኔ ምርጥ ሰው ነህ በርታ በእውቀትም በአስተሳሰብም
በሚሊዮን የሚቆጠረው እኮ ከተለያየ ብሔር በጋብቻ የተገኘ ነው፡ ቁጥሩ ቀላል አይደለም
ዶክተር ሲሳይ
❤ ትክክለኛ የሚገባው የማዕርግ ባለቤት
ይህችን አገር ወደኋላ እየወሰዳት ያለው የበታችነት ስሜት እስረኞች የሆኑ የብሔር ፖለቲከኞች ናቸው።
አቶ በንቲ በፌደራሊዝም ዙሪያ ያቀረበው ሃሳብ ጥሩ ሁኖ ሳለ ሃሳቡን አቋረጥከው!!
እንግሊዝኛ ኦፊሻላዊ/ብሄራዊ/ ቋንቋቸው እንጂ የአፍሪካ ሃገራት እንደቢሄራቸው ብዛት የየራሳቸው ቋንቋ አላቸው።
ሰሎሞን ጉራጌ እና ኦሮሞ ሆኖ አማራ ግን የለም ሲል ለደቂቃ እንኳን ማሰብ አልፈለገም። ይህ የአማራ ትልቁ ድክመቱ ነው።
ፕሮፌሴር እናመሰግናለን፡ ዘመነዎ ይባረክ፡ የትም መድረክ ላይ የሚያቀርቧቸውን አስተያየቶች ከልቤ ነው፡ የማዳምጣቸው፡ ከዕውቀተዎ ስለሚያካፍሉን ክብረት ይስጥልኝ፡፡
ውይይት ማድረግ መለመዱ ጥሩ የመግባባት መንገድ ይመስላል። ክልል ሣይሆን አመሠራረቱ ግን ችግር አለው ፣ ቋንቋ፣ ቀንቋዎች፣ ባሕል፣ ወዘተ አልተከበረም ግን ሥልጣን ያለው ብዙ ወሰደ። አመሰግናለሁ
ሲሳይ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤ ❤
Dr. Sisay thank you for your calm discussion.
ኢ/ያ ውስጥ እውነት የሚያወራ እንዴት ይጣፋ እነሱ ባልሆነ ታሪክ እንዲህ የሚሉት በ16ተኛው ክ/ዘመን 28ነገዶች በጋላ ጠፍቷል 😢ዛሬ እነሱ በሰሩት ሳይጠየቁ እንደ ተበደሉ ይናገራሉ shameless people ኢ/ያውስጥ መኖራቸው ለራሱ አንድ ጥፋት ነው ታሪክን ማንነትን ያጠፋ ስለሆነ ሀገር ሳይቆሮቅሩ ዛሬ ሁሉም የኛ ታሪክ ሳኖራቸው ዛሬ ሁሉም የኛ ።እውነቱን ሰው እንዴት አይናገርም እስከ መቼ ቆይ🤔
እንዲህ አይነት ዝቃጭ አስተሳሳብ ያላቸው ሰዎች ናቸው አገራችንን ወደ ገደል እየገፉ ያሉት
ይች ሰለሞን ሹምዬ የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም የምታይላት ይመስላታል። ሃገር እየገነባች ያለች ያህል አድርጋ ነው የምታስበው። እከካም ነገር ነው።
ወንድሜ ሐሳቡን ካልወደድከው ሐሳቡን ሞግት ግን ሐሳቡን ሳይሆን ሰውዬውን መስደብ ልክ እይደለም አለመብሰል ነው
Thank you Dr. Sisay
በክልል ማሕበረሠብን ገድቦ በእገታ መግዛት እንስሳዊ እንጅ በማሕበሰሠብ ሕግ በፖለቲካው ፍልሥፍና ኃላቀር የስርአቱ መገለጫው በማሕበራዊ /ኢኮኖሚያዊ /ፖለቲካዊ 'በውድቀት የተዘፈቀ የሚመራ መንግሥት ፖለቲካዊ ተፅእኖ የለለው ብሔራዊ ጥቅም አጀንዳ የለለው ለኢትዮጲያዊነት ብሔራዊ አደጋ የዜጎች የሥብእና ሥጋት ማንነትን መገለጫ መሠረት ያደረገ በዘር ማጥፋት ወንጀል በብሔራዊ ልማት ውድመት የኢትዮጰያ የውድቀት ክብረ ሞገስ ሠባሪ ቀዳሚ = የግብፆች አጀንዳ,የኢትዮጲያ ብልፅግና 😂
መወያየት ጥሩ ነው ግን የመድረኩ መሪና የዶሩ አስተያየት ራሱ ችግር ናቸው አሁን ላለው ሁኔታ
ሰለሞን ብዛህነት
በትክክል በኢትይኦጵያ ዉስጥ 40% የሚሆኑት ዉህድ ማንነት ያለን ሰዎች ነን ። እኔ በግሌ ከኦሮሞ አባቴ እና ከትግራዊት እናቴ ነዉ የተወለድኩት የአፍ መፍቻ ቋንቋዬ ደግሞ አማርኛ ነዉ ስለዚህ ሶስቱም ማንነቴን የቀማ ህገመንግስት ስለሆነ ለኔና ለኔ መሰሎች የማንቀበለዉ ለዚህ ነዉ
የሲሲይ ሹምዬ ጥያቄ አንድ ኢትዮጽያዊ የተለያየ ደም ቢኖረው ለምሳሌ እኔ ከ3ብሔርተፈላጅ ብሆን የትኛው ብሔር መለየት መምረጥ ካልፈለኩ ኢትዮጽያዊ መሆን ምርጫዬ ክልል ሊዘጋጅልኝ ነው ጥምር ብሔር አንደእኔ ግንዛቤ ህገመንግሥት ኢትዮጽያ ምድር የተወለደ ዜግነት (ኢትዮጽያዊነት)ማግኘት አለበት በብሔር የሚደረጅ/በሃይማኖት ስም የሚደረጅ ፓለተመካ ድርጅት ለሀገር ገንቢነቱ አደጋ አንጂ አቀራራቢ (ተቻችሎየሚያሰኖር )በተለምዶ ብሔር ፓለቲኬ/ክልል የሚያሰማማው ዜግነት ላይ የተመሠረተ ሉኡላዊ ፍትና እኩል የሚያደርግ ህገመንግሥት ሁሉንም የሚያስማማ ነው ሚዛኑን የጠበቀ ለሀገር የሚጠቅም ህገመንግሥት መሻሻያ ያሰፈለገዋል።
ዶ/ር አድዋ ሁሉ ተሳትፎ ይሆናል እንጂ የሁላችን ድል አይደለም
ይህ እውነት ዶ/ር ነው? ስሌኢትዮጵያ ታሪክን በቅጡ የማይቅ። ኢትዮጵያ የተመሰረተችው በ19ኛ መቶ ክፍለዘመን ላይ ነው እኮ የተመሰረተችው።
ጥሩም መጥፎም ጎናችንን የአየንበት ውይይት ነበር
የአባይ ግድብ የአደዋ ድል የጋራ ድል ነው ።አማርኛ ወደ ጎን የፊደል ሰራዊት ሰላለው 87ቱንም የብሄር ቋንቋ መሽከምና መተርጎም ይችላል።
እኔ እንደ አማራ ኤቲኒክ ፌደራሊዝም አልቃወምም ነገር ግን ሀገሬን ሸዋን ፣ ወሎን ፣ጎንደር ፣ጎጃም አትንኩብኝ ነው። በኤቲንክ ፌደራሊዝም መካለል አንድ ነገር ፣ ግን የአማራ መሬት ሸዋ ነጥቀህ ኦሮሚያ ማለት ሌላ ነገር ፣ አማራን ያላማከለ ህገ መንግስት አንቀበልም ። በክልል መቀጠል ካለብን ፣ መተከል ፣ ሸዋ ለቃችሁ ውጡ ፣ ወልቃይት /ራዕያ ተለቋል ፣ እኛ አማራ ክፍል ሀገራችን ልቀቁልን ከዚህ ውጪ እንደ ፈለጋችሁ ።
ዶ/ር ሲሳይ
ወያኔ አማስሎ እና አተራምሶ የሄደውን ፖለቲካ እና ሃገር ማስተካከል ከባድ ነው ምን አልባትም ውጤቱ የሀገር ውድቀት ነው::
ውይይቱን በቦታው ተገኝቶ መሳተፍ የሚቻለ እንዴት ነው?
በፌቡ ሙሉ ስም እና ስልክ ኢንቦክስ ማድረግ፤ አለዛም በኢሜይል መመዝገብ
Shallow discussion! This type of discussions need sufficient time and minimal intervention while somebody explains his/her idea. Each participant should get adequate time for each participant. The moderator must be facilitator but here I see he was trying to impose his idea on participanta and he used much of the time for himself.
የትኛው ክልል ይሰጥህ?
የብሔር ጭቆና ትላንትም ፣ ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ አለ።
ተገድዶ አይደለም ሲባል ምን ማለት ነው ?
ሥርዓቱ በህግ ከደነገገ ማስገደድ አይደለም ወይ ?
ሥራ ለማግኘት ችግር ከሆነ መገደድ አይደለም ?
ለምን ይዋሻል ለምን አለ አርቲሰቱ,የቋንቋ ፌዴራሊዝምን ወያኔ የቀረፀው ለራሱ የመገንጠል አላማ እንጂ ለኢትዮጵያ አስቦ አይደለም, ደር ሲሳይ እንዳሉት አፄ ዮሀንስ ትግሪኛን ብሄራዊ ማድረግ ይችሉ ነበር,ግን የማይቻል መሆኑ ሰለገባቸው አማርኛን ብሄራዊ ቋንቋነቱን እንዳይለቅ ታግለዋል,ሰለዚህ አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ እስካላት ድረስ ብሄራዊ ቋንቋዋም አንድ መሆን አለበት ሀገራችን ህዝብ ነው እንጂ ህዝቦች የላትምና, ክልሎች ከራሳቸው ቋንቋ በተጨማሪ ብሄራዊ ቋንቋንም ማስተማር ይጠበቅባቸዋል.
AMHARA YOU CAN NOT FOOL ANYONE ANYMORE
በኢትዮጵያ አሁን ስልጣን ላይ ያለውን መንግሥት ለማፍረስ የሚሰሩ አገራት ፣ አገር ውስጥ ያሉ ተቀዋሚ ድርጅቶች እንዲሁም የኢትዮጵያዊ የሆኑ ግለሰቦች አሉ። ለምሳሌ በዚህ ውይይት ላይ የተሳተፈውን ገለታው የሚባለውን ግለሰብ መጥቀስ ይቻላል። ገለታው ለፋኖ ታጠቂዎች ልዩ ድጋፍ የሚሰጥ ፣ ነጋ ጠባ የፋኖ አሸናፊነትን በአንከር ሚዲያ ላይ የሚሰብክ ግለሰብ ነው። ታዲያ ገለታው እዚህ አዲስ አበባ መጥቶ ነው በዚህ ውይይት ላይ የተሳተፈው? መልሱ አዎ ከሆነ መቼም ይገርመኛል ! የብልፅግና መንግስት ሆይ እረ ምን እሰራህ ነው? ጠላትህን በጉያህ ይዘህ ሰላምን እንዴት ኢትዮጵያ ላይ ልታሰፍን ትችላለህ?
Solomon Shumye👍
ማንም ሰው መሬትን ጠፍጥፎ የሰራ የለም መሬት የህዝቦች መኖሪያ ነው ኢትዮጵያውያን ይመቸናል ብለው በመረጡት ቦታ የመኖር መብታቸውን ለማስከበር መታገል መብት አላቸው ብሩህ አይምሮ ያለው ሰው የሆነ እንደ ሰው የሚያስብ ችግሮችን ተወያይቶ ተግባብቶ የሁሉንም ፍላጎት ፍትሀዊ በማድረግ መፍትሄ መስጠት ትልቅነት ነው ሰለሞን ሹምዬ ኢትዮጵያውያን በውይይት ችግራችንን እንድንፈታ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ ጦርነት የደንቆሮዎች ምርጫ ቢሆንም ላለመገደል መታገል ግን የሰው ልጅ ባህሪ ነው !!!
maweyayetih xiru huno you want to be dominant
አንተ አንድን ሃሳብ እያራመድክ አወያይ ነኝ አትበል።
በክልል ማሕበረሠብን ገድቦ በእገታ መግዛት እንስሳዊ እንጅ በማሕበሰሠብ ሕግ በፖለቲካው ፍልሥፍና ኃላቀር የስርአቱ መገለጫው::
በክልል ተቀጠልን አማራ ምን አለባት ለ4 ይከፈላል ፣ ኦሮሞ ለ12 ቦታ ይከፋፈላል ፣ ትግራይ ለ5 ቦታ ይከፋፈላል ፣ ደቡብ ፣ ከ30 በላይ ይከፋፈላል ። ስለዚህ በክልል ማመን ከፈለክ ፣ግና ትበጣጠሳለሁ ፣ኦሮሚያ የምትላት ክልል ለብዙ ቦታ ትበታተናለህ ። ይልቁኑ ድንቁርና ትታችሁ ወደ ነበር ክፍለ ሀገር ተመለሱ ።
ኧረ የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት ያለው መከራ😢😢😢 የሕዝብ ቆጠራ የማይሳካው በብሔር ችግር ነው።
ሰለሞን መርዝ ስለሆነ አይከለልም
አየህ - ስው የአስተሳሰቡ ውጤት ነው ። ሻይ ቡና ሾው መማር ለሚፈልጉ ማስተማሪያ መድረክ ነው ፤ መማር የማይፈልጉትን ደግሞ ማንነታቸውን አደባባይ ላይ ለህዝብ ፍርድ የሚሰጣበት ነው (ልክ እንዳንተ)። ለመራዎቻችን እንኳ አገሪቱን በአግባቡ ለማስተዳደር ይህን ሾው ብቻ መከታተል በቂያቸው ነበር።
This media is serving the interest of PP.
ሰለሞን ፣ የግለሰብ እና የማህበረሰብ ጥያቄን ለይ። ትልቁ ስህተት የግለሰብን ማንነት ስበህ ወደ ብሄር መውሰድ ላለለፈው ችግር መፍትሄ ከከመፈለግ ሌላ ችግር መፍጠር ነው።
የሰለሞን ሹምዬ አይነት ሰዎች ባይቆጠሩስ ምን ችግር አለው። ለኔ አይነት ሰዎች የመቆጠር እድል አልተሰጠንም ይላልንዴ?
እሱስ ዜጋ አይደለም እንዴ? ኧረ ታዲያ የት ሄዶ ይቆጠር አንተ ተቆጥረህ ።ፈረንጅ ኢትዮጵያዊ ያንተን ዘር የት ያውቅልሀል? ነዉ ፈረንጁን ሱማሌ ጋሞ ኦሮሞ።...ወዘተ ልትለው ነዉ ?
እንድ የሚያደርገን የጋራ የሆነ ነገር የለም ከሚሉ ጭፍኖች ጋር እንዴት ነው አብረንመኖር የምንችለው ⁉️
Atenuriya Man Lemenesh?
@@hadushabreha3993 Ante Dedebe የአራጅ ልጅ
አይ ሰለሞን ደ/ር ሲሳይ እንደምሁር አድርገህ መጋበዝህ ከሱ ያባስክና ፅንፈኛ መሆንህን ነው የሚያሳያው ደ/ር ሲሳይ የትግራይን ህዝብ በአላማጣ ጨፍጭፎ ካባረሩ አንዱ ነው።
እናመሰናለን አንዳንተ ውህድ አብዛኝው ህዝብ ነው
እነዚህ ብሄር እየተባሉ የሚጠሩት ጣኦቶች ገና አልተማሩም/አልበሰሉም። በደንብ መረገጥ አለባቸው።
ተዋዛግበው አታወዛግብ ሰሎሞን ትግራይ ላይ አንድ አማራ ወይ ኦሮሞ ቢኖር የትግራይ ነዋሪ ነው፡፡ ሌላ ብሔር የለውም ፡ አማራ ውስጥ ትግሬ ቢኖር ሌላ ቢሄር የለውምለ፡፡
ይህ ችግር የትግራይ ፖለቲካ ሳይን የኢ/ያ ፖለቲካ መስተዳደር ብልሽት እና የትግራይ ፖለቲካ አስተሳሰብ አለመረዳት የወለደው ነው ፡፡
Tplf and OLF did this purposely , to dismantle the entire country. Period
😃
እነሱ በየትኛው ውክልና ነው ህገ መንግሥቱ ላይ የማይሆን ግንዛቤን ለማስጨበጥ የምጥሩት? መንግስት በዝህ ልክ የዞጎች መብት በጥቅቶች ስጨፈጨፍ ዝም ማለቱ ቅሬታን መፍጠሩ አይቀሬ ነው ።
ማንነቱን የማያውቀው አይቆጠርም ።
ማንነቱን ሁሉም ያውቃል ጨፍላቂዎች አናሳውን በመሰልቀጥ የማንነት እውቅና ላለመስጠት ይሰራሉ እንጂ ሁሉም ማንነቱም ያውቃል።
አገሪቱ እየመራን ነው የሚሉና እጅግ ለከፋ መከራ የዳረጉን "ከሻይ ቡና ሾው' ብቻ አገር እንዴት መመራት እንዳለበት ይማሩ ነበር ፤ ግን እንዳለመታደል የሚማሩና የሚመሩ መሪዎች እልታደልንም።
ወይ በጀኦግራፊ ወይ በቋንቋ ይሻላል ??? በቂ ጥይቄ ነው
ብሄር ተኮር መሆኑ ጨቃኝ እና ዘራፊ የሆነ ብሄር አይመቸውም። ፌደራሊዝም ብቸኛው መፍትሄ ነው ያ ካልሆነ አብሮ አያኗኑርም።
የኣድዋ ጦርነት ድል ሳይሆን ኤርትራን የሸጠ ልናፍርበት የሚገባ ነው።
ጥሩ ውይይት ነበር እናመሰግናለን💚💛❤🙏
እኛ እንሆን ነበር አትበል።ክልል ስትፈልግ ደሞ ከማን ቆርሰን እንከልልህ።የኔ የተከለለው ካልተከለሰው ብሄር ነው።
የዉህድ ማንነት ያላቸዉ ዜጎች ጉዳይ መነሳቱ ጥሩ ነበር በጥሩ መንገድ ተገልጿል ለመጀመሪያ ጊዜው በዶ/ር ኤርሴዶ ነበር የሰማሁት ዛሬ ደግሞ በዚህ ፕሮግራም በጥሩ ሁኔታ ተብራርቷል።
የጋለው የሚለውን ... እንዴት አነበባችሁት ? ድጋሚ እየቀረበ ነው።
😁
የኢትዮጵያ ዜግነት የሚመኝ ማን የተርገመ ነው? ኢ/ያ ክ የነቃ(cracked) ብርሌ ናት መፍረስ አለባት
በአባትህ ምንድነህ ነው።ምንም ማደናገር አያስፈልግም።ሰለሞን አማራ ነህ።መርጠሀል እንዲህ አይነት ግብዝነት ነው ቁልቁል ሚሰደው ነገሩን።
ዶ/ር ሲሳይ የኦሮሞ ቋንቋ እንዳያድግ ያደረገው ኦሮሞ ነው ቲግይ ቋንቋ እንዳያድ ግ ያደረገው ትግራይ ነው ቢሎዋል በጊዜው ሰው ኣዲስኣበባ ሲገባ ኣማረኛ የማይቺል ያፍር ነበረ ቢሎዋል ቲክክል ነው በቋንቋው መናገር የሚያፍር ዜጋ ለሲሳይ እቲዮጵያዊ ማለት ነው ማሰተዋል ያስፈሊጋል ምን የተናገሩ እንደሆነ
ኣጉል ክርክር
Yenekeze astesaseb yizeh yetim
atidersim,federalizimachinin
Yizen wedefit !!!
❤❤❤ሲሳይ መንግስቴ አቤት ውሸት መች ይሆን በስህተትም ቢሆን ወደ እውነት ስትጠጋ አትታይም!!ደሮ ለጫጩቶችዋ በሁሉም ነገር ተጫወቱ ግን በቢላዋ በፍጹም አይታሰብም እንዳለችው አንተንም ሲሳይ ያሳደጉህ ይሆን አደራ እውነትን አጥብቀህ ጥላ ያለህ ማን ነው❤❤❤
የዓድዋ ድል የተወሰኑ ብሄሮች ነው የተሳተፉበት አንዳንዱም አያገባውም።
ምናለ እናንተ ተማርን የምትሉ ሙሁሮች እባካቹህን እስቲ አንድ ኢትዬ ብለን ለእድገት ለስልጣኔ ብናስብ ኸረ ኡኡኡ እውነት ግን የውጪ ሰዎች ሲያዬአችህ መሳቂያ ኸላ ቀር አትሁኑ please
ደህይተን። ደንቁረን። የቀረነው። ሰለብህር እዩወሪን። ነው
ሰው መሆን አይበቃችሁም???
That is not enough if it were you should have left wolkite long time ago
Solomon - check the defining of nations and nationalities.
አይ ሰለሞን ምን ፍለጋ ነው እንዲህ የምትደክመው? ምድረ ደንቆሮ ሰብስበ ለውጥ ነው የምትፈልገው ምን ማምጣት ነው የምትፈልገው ? ድምር ውጤቱ ምንድነው? ደ/ር ሲሳይን እንደምሁር የቀረና ጥላቻ ያለው ሰው ነው።
በየቀበሌው መታወቂያ ስትጠይቅ ብሔርሕን ካልገለጽክ አይሰጡሕም
ክልል 😢 ወያኔ ያመጣዉ ጠጣ 😊😊😊 ጭፋን አስታሳሳብ 😊😊😮
ሰለሞን ሹምዬ ፣ የፌደራሊዝም ጠላት ነው።
No fu the language the fn one
ያ ሴታሴትና ፈሪ እምየ ሚኒሊክን Defender ነህ!!!150 አመት የተሳሳተ ትርክት ከሆነ የ27 አመት ትርክትስ የተሳሳተ ነው ማለት ትችችላለህ??
ከኢንጅነር አድማሱ ቀደም ብለው ለተናገሩት ሰውየ ሰዓት ባለመጨመሩ ጣፋጭ ሃሳባቸው ተቋርጧል
እሱ መሰሎቹን አሰባስቦ የሚመጣዉ ለማዳመጥ ሳይሆን ሌክቸር ሊያደርግ ነዉ። በቃ ሊባል ይገባል
This is tigray tigrigna manifesto 1976 tplf eplf ethnocracy!!!
ለምን ትዋሻላችሁ ስም ሲቀየር አልነበረ እንዴ ለምን ትደብቃላችሁ ጭቆና ከመጠን በላይ የነበረ ነው
እንደ አብይ አይነቱ ሸለምጥማጥ አንት ወራዳ ሴት ደፋሪ የራሱን ሀገር ንፁሀን በድሮን እና መድፍ ጨፍጫፊ ከሞሶሊኒ የባስክ አርዬስ ሰላቶ ለአይናችን እንኳን እንዴት እደምንጠየፍህ ብታቅ ወጧ እንዳማረላት ሴት ሜካፕህን ፊትህ ላይ ለቅልቀህ አትመጣም ነበር ደግነቱ አሁን ፋኖ ጆሮህን እየቅነጠጠ የሰራህውን ሁሉ ግፍ ብጥቂት ሳምንታት ስልጣኑን ተቆጣጥሮ በሙሉ ለእለም ህዝብ እንድትለፈፍ ያደርግሀል አንት ወራዳ
አሁን ጥሩ ትናገራችሁ…ፖለቲካ ፓርቲ ስትመሰርቱ ነው ችግራችሁ❤😂
አይ ጨለምተኝነት ለምን ይዋሻል ክላስ ተፈጥሮ ያለፍንበትም የኛን በውሸት ለማሳመን ይሞክራሉ። ህልም ብቻ
የማይረባ ወሬ ነው የምታወረው አቶ ሰለሞን
እባክህ አቶ ሰሎሞን የላኩልህ አንብበው
ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ በመርህ ነው የምትናገረው ሳላደንቅህ አላልፍም።ግን ሃገሬ እንድህ አይነቱን ሙህር አትወድም!!ስላልታደልንነው።
Naazii politics
ሶልሶል
የቋንቋ ፈደራልዝም፥ቋንቋን መሰረት አድርጎ መካለል ማለት ዘር መሰረት አድርጎ መካለል ማለት አደለም።ቋንቋ መነጋገሪያ እንጂ የዘር መሰረት አይሆንም።
እንድህማ ከሆነ አድስ አበባ አማሪኛ ብቻ የምናገሩ የሌላ ብሄር ተወላጆጅ አማራ ናቸው ማለት ነው።
በዝህ መሰረት ዘር ሳይሆን ፥መነጋገሪያን ቋንቋ መሰረት አድርጎ የተዋቀረ ፈደራልዝም ነው ያለው።
ጥያቄው ብዙ ርቀት የምሄድ አደለም።
የነው መልስ ለሰለሞን ጥያቄ፥ አማራ ክሊል በአማሪኛ ቋንቋ መሰረት ያደረገ አካለል ስሆን ፥አማራ ክሊል ውስጥ የተካለሉ ሁሉ አማርኛ ስለምናገሩ አንድ ዘር ናቸው ማለት አይደለም።ስለዝህ በአንድ ላይ የተካለሉት በማግባብያ ቋንቋቸው መሰረት ብቻ ነው።
ሁለተኛ ደግሞ፥ አንተ ከሶስት ዘር የወጣህ ከሆንክ ፡የአንተ ክሊል የምሆነው የምትኖርበት ቦታና የምትናገረው ቋንቋ ብቻ ነው የምወሰነው።
ባጠቃላይ ጥያቄ ለአገር የምጠቅም ብሆን ጥሩ ነበር።
ግም ለ ግም ማለት ይህ ስብስብ ነው።ከአወያዩ ጀምሮ ስንት ሺህ አመት አንድ አርስት ላይ ስታለቅስ ትኖራለህ። ይልቁን ስለሚጨፈጨፈው ወገን ድምጽ ለመሆን ሞክሩ ወሬብቻ።
good
መንግሥቱ ኦሮሞ ነው
ምነው የበፊቶቹ በገዙን የጠለቀ እውቀት በሌለበት አይምሮ አንድ ኢትዬ ይሉ ነበር አሁን ተማርን ዶክተር ነን የሚሉ ክልል ብለው አሉ እንዴ ሰው ነን እኮ ከብቶች አይደለንም
Hi Solomon , You are leading the session the wrong way. Ethiopian federalism is not established based on languages only.