#ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 67

  • @sabilalmerdi1429
    @sabilalmerdi1429 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ብሔሮች መኖራቸው ማመን መቻል ለሁሉም ዉይይት አስፈላጊ ነው

  • @BooreeBooranaa
    @BooreeBooranaa 6 หลายเดือนก่อน

    Right ! The constitution gives full right for all nations and nationalities but not with blind spot of the moderator !

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታዲያ ማንም ሥራና እህል ፍለጋ መጥቶ
    ማን ደክሞ ማን ለፍቶ ማን ማን ባፈራው ሀብትና ንብረት ላይ ባለቤት ይሆናል ?

  • @mulukenalemayehu3697
    @mulukenalemayehu3697 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሶል እጂግ በጣም ትልቅ ስራ ነው ለሀገረ መቆረቆረ ይሄ ነው በረታ ። እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ ኢትዮጰያ ውስጥ አንድ ሰው የትምና መቸም በሰውነቱ በእኩልነት እሰካልታየ ድረስ የሀገሬ ነገረ ከባድ ነው በጣም የሚገረመኝ አንድ የመከላከያ ሠራዊት ኢትዪጵያ ውስጥ የትም ለመሞት ይሄዳል ወንድሙ ግን ወንድሙ የሞተበት ሥፋራ ሄዶ መኖረ አይችልም ምን ማለት ነው ????

  • @mehalyesolomon6285
    @mehalyesolomon6285 6 หลายเดือนก่อน

    Keppit up

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 6 หลายเดือนก่อน

    መቅደስ ! አንቺ መቅደስ ሳትሆኚ መርከስ ነሽ !
    ሃሳብሽ ጠማማ ፣ ርካሽና ከንቱ ነው !

  • @BooreeBooranaa
    @BooreeBooranaa 6 หลายเดือนก่อน

    We are struggling to fully defeat the sprite of superiority and secure owns sovereignty ! Period ! This is the interest of the new generation

  • @Hailuhailu-v8j
    @Hailuhailu-v8j 6 หลายเดือนก่อน

    ለማን ነው የተጨነቃችሁት እንደዚህ ማንም ሰው አይጨፈልቀንም ካሁን በኋላ ስለዚህ ሰለሞን በሚፈልገው ብቻ እንድትሄዱ ይፈልጋል እኛ ግን አንድ ባንድራ እንድ ቋንቋ የሚለውን በፍፁም አንቀበልም

  • @sabilalmerdi1429
    @sabilalmerdi1429 6 หลายเดือนก่อน +1

    በአብዛኛው የሚታሳትፋቸው ሰዎች የሚመቹህ ብቻ ነው ሰለ አገር የሚትናገር ከሆነ ሁሉንም አሳትፍ
    ፌደራሊዝም ማለት ማንነትን የሚያስከብር ሥርዓት ነው ሌላ ምርጫ የለም

  • @getachewdiriba9349
    @getachewdiriba9349 6 หลายเดือนก่อน

    አንድነት እና ኢትዮጵያዊነት የምያቀነቅኑ ናቸው የኢትዮጵያ ችግ

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 6 หลายเดือนก่อน

    Geletaw made great point.

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c 6 หลายเดือนก่อน

    ፈትሕ። ለአባትቻችን
    ፈትሕ ቆሎ እየበሎ ለፀለዮ አባቶቻችን
    ፈትሕ ለታረዱት አባቶቻችን እረ ወዴት እንሔድ 😭😭😭

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለሞን የብሔርና የቋንቋ ጭቆና አልነበረም እያልክ ነው?

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 6 หลายเดือนก่อน

    federalism. Is a key to Ethiopian nation and nationalities.

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 6 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ በ1980ዎቹ አልነበርኩም ካልሽ ስለ ኢፔሪቷ የማታውቄቸው ብዙ ሁኔታዎች አሉ :: አንቺ ከተማርኩት ትምህርት ተነስቼ መናገር እችላለው የምትይ ከሆነ አይሳካልሽም ነገር ግን ወደ መድረክ ወይም ወደ ሚድያ ለመምጣት በደንብ አርገሽ ያለፉትን ስርሀቶችን አጥኝ የዛን ግዜ ነው አሁን የምትናገሪቸውን ቃላቶች እራስሽ ታሪሚቸዋለሽ ( ክልሎች ለኔ መደሮች ናቸው )

  • @rashidabdulwahid344
    @rashidabdulwahid344 6 หลายเดือนก่อน

    Historical legacy, Amhara Region is named Amhara Region because the area is the constituency where Amharas are majority and have historical legacy of being indigenous

  • @AndenurAbdenurBedru
    @AndenurAbdenurBedru 6 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም የሚቀበለው አዲስ ስራት ይፈጠር
    በደርግ የነበረ ጥያቄ የኢኮኖሚ የሀይማኖት
    ጥዬቄ ነበር የህዝብ ጥያቄ
    ፖለቲከኞች በዘርና በብሄር መደበቅ ነው ይህ ጣጣ ያመጣብን

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 6 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ጊዜ እሄ አይጠቅምም የሚል ክርክር እነጂ መፍትሄ አንሰማም። አይጠቅምም ከተባለ የሚጠቅም ሃሳብ ይቅረብ

  • @johnnykebede6648
    @johnnykebede6648 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን የት ነው ያለኸው ወይስ ገፁ ተጠልፎ ነው?ዛሬ ላይ ሆነን በዚህ ሁሉ አዘቅት ሞራል ማዘጣት ዘር ፍጅት በማጣት በመሳደድ ላለ ማህበረሰብ ስለ ፌደራሊዝም አንስቶ መወያየት እንደው ቅንጦት ወይ በሰዎች ነፍስ ወይምእንባ መሳለቅ አይሆንም?

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 6 หลายเดือนก่อน

    ሬዴራሊዝም ኢትዮጵያን ሰላሳ አምስት አመት ባለቤትና ባለቤት አልባ ፈጠረ አራት ሚሊየን አፈናቀለ ሁለት ሚሊየን ህዝብ አጣንበት የምን ማሽኮርመም ነው ዜግነታችንን እንፈልጋለን ዜግነታችን እስኪረጋገጥ ትግላችን ይቀጥላል በሀይማኖት በቁንቁዋ ሰበዝ እየመዘዙ ሀገር አልባ እንዳያደርጉን ብዙ አጥፍቶ ጠፊዎችን ይፈጥራል ባለግዜዎች አይተውት የማያቁ ጊዜ ይመጣል አፋኞች የሚወገዱበትን

    • @leacasella
      @leacasella 6 หลายเดือนก่อน

      Abate, 'andnet' beleh betawege, ke-ahunu yebase 'metelaleqe' new yemimetaw! So, hulum be-kililu
      quwanquwawen ena yerasun bahel eyadabre menoru yeshalal.

  • @user-vt2uk8xy4c
    @user-vt2uk8xy4c 6 หลายเดือนก่อน

    አዳንድ ተንታኝ ይገርማል ጥላቻ ማሪመድ ለምን ይጠቅማል ሁሌ ጥላቻን መሰበክ ነዉር ነዉ

  • @hailemariamwaqjira4673
    @hailemariamwaqjira4673 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዎ ዶክተር ግርማ
    አሐደውያን ከእዉቀት ነፃ ናቸዉ

  • @retabanje
    @retabanje 6 หลายเดือนก่อน

    የቡና ላይ ከእዉቀት ነፃ ወሬ ሆነብኝ ።

  • @alitohewano8791
    @alitohewano8791 6 หลายเดือนก่อน

    አሁን ያለው 12 ክልል እንጅ 9 አይደለም። ኢትዮጰያ ብሔር አይደለችም። ብሔር ማለት ማንነት ማለት ነው። ኢትዮጰያ ማለት ሀገር ናት። ሀገር ደግሞ የሚመሰረት ነው። የሚመሰረተው ደግሞ በሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ ደግሞ ዘር ሀረግ አለው። ዘር ደግሞ ደም አለው።ዘር ደግሞ በብሔር ይወከላል። መሬት ላይ ያለው እውነታ ይህ ነው። ይህንን እውነታ መካድ መቼም ልያግባባን አይችልም።

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ውስጥ ንፁ ውሃ እንጂ ንፁ ብሔር የለም ።

  • @user-we8ir4xn4l
    @user-we8ir4xn4l 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን ከአንተ ፕርግራም ጥሩ ነገር ይገኛል ተብሎ አይታሰብም ።
    ከእዚህ ውይይት መሠረታዊ ለውጥ ይገኛል ተብሎ አይጠበቅም ።
    አሁን በሕግ የተደነገገውን ፈደራላዊ ሥርዓት ከማዘን ውጪ ሌላ አማራጭ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አይቀበሉም ።የሚመረጠው የራሳቸው ክልል እንዲኖራቸው የሚፈልጉ ሕዝቦችን ጥያቄ መመለስ ብቻ ነው ።

  • @alemunemera8154
    @alemunemera8154 6 หลายเดือนก่อน

    Hi ! What I didn't understand is,what is the missions of Solomon Shumye ? He is not neutral as moderator .He is clearly one sided politician and most of the time he tries to impose his own ideas ,and doesn't respect any that might oppose his idea .Thanks .

  • @Nati102
    @Nati102 6 หลายเดือนก่อน

    የእናንቴ ወሬ የኢትዮጵያን ችግር አባባሴ እንጅ መፍትሔ አልሆነም ::
    Please be silent !

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 6 หลายเดือนก่อน +1

    በሀገራችን አሁን በተግባር ላይ ያለው ብሄር ተኮር ፌደራሊዝም ተገቢ ነው። ምክንያቱም የክልሉ ህዝብ ቋንቋ፣ ባህል እና ሰነ ልቦና እንዲተገበር ያደርጋል። የቀድሞው አሰተዳደር በነፍጥ ህዝብ ላይ የተጫነ የአንድ ብሄር ቋንቋና ባህል ነው።

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 6 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ከመበተን አደጋ ያዳናት ሕገመንግሥት ወይም የቃሌ ኪዳን ውል ላይ ስምምነት ባይኖር ኖሮ ፣ አማራጩ ሥርአት " ኢትዮጰያ ወይ ሞት " የሚለው የደርግ መንገድ ቀጥሎ ኢትዮጵያ ትፈርስ ነበር።

  • @yanetsedaris4060
    @yanetsedaris4060 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን የተነሳው ሃሳብ ትልቅ ነው ሰፊ ግዜ ሰጥተህ ውይይት በድጋሚ ቢካሃድ

  • @leacasella
    @leacasella 6 หลายเดือนก่อน

    yeqerta, Switzerland systemu Confederation bihonem, ye-seltan kefefelu lgn ende federalism new

  • @hassenhussein3217
    @hassenhussein3217 6 หลายเดือนก่อน

    Wushe Ante yetamariwoch togil alsemajam. Diaqon tihonaleh

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 6 หลายเดือนก่อน

    Let me tell by itself Amharic language system cosmic language in this country of the land is not a good idea to interpret it?!.

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 6 หลายเดือนก่อน

    ሰለሞን የቋንቋ እኩልነትና ባህልን ማሳደግ እንዴት ይቻል ነበር አማርኛ ብቻ በነገሰበት ዘመን?

    • @abebeyenenew5795
      @abebeyenenew5795 6 หลายเดือนก่อน +1

      አንዳንዶቻችሁ ሲባል የሰማችሁትን ልክ አንብበህ እንዳወቅህ አስመስለህ ስታወራ ያሳፍራል ።

  • @hassenhussein3217
    @hassenhussein3217 6 หลายเดือนก่อน

    Oromo bnugus tadsra atawqim Gada system. Nugusinet Mete new. Ante bala Medrak ye kubur Walalinh Mokonin tsuhuf ambib. Diyaqon

  • @haftomabraha4557
    @haftomabraha4557 6 หลายเดือนก่อน

    Solomon Shumuye is acting like tadyos tantu. He is the other version of ato tantu.

  • @hassenhussein3217
    @hassenhussein3217 6 หลายเดือนก่อน

    Etiopia yemil Baret Mirabawiyan sifatru. Hulum yerasi Agar nebar. Ante kames 17:31 kal agar silamarah aygabahm

  • @aynalemtadesse2684
    @aynalemtadesse2684 6 หลายเดือนก่อน

    ሕዝቡ “የእኔ የእኔ… አይበል ነው” ሰሎሞን የምትለው?

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 6 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ደግሞ በየኔ የኔ ስካር ውስጥ የምትገኝ ነህ😂😂

  • @ABC2023-ik7ef
    @ABC2023-ik7ef 6 หลายเดือนก่อน

    አዳሜ ወደ መታጨድ አትነዳ፤አብይ ስዩመ እግዚአብሄር ዘእምነግደ ዋቃ ጎፍታ ኢየሱስ ያጭድሃል።
    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚነሳው ሃይል ሁሉ ከአብይ መንግሥት ሃይል አይበልጥም።

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 6 หลายเดือนก่อน

      Abiy getahe hone enede? Egezabehair yeredahe enje Abiy ye Jesus telate yesewe deme ye meteta newe!!!!!!

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 6 หลายเดือนก่อน

    Pls. Learn the difference b/n Nationality,Race and Ethinicity. ኤርትራ የተገነጠለችዉ በአንቀፅ 39 መኖር ሳይሆን ለሰላሳ አመት ተዋግታ ነዉ።ያፈጠጠ የብሔር ጭቆና እንደነበረና ህጉ አገሪቷን አንድ ላይ ያቆያል ተብሎ የወጣ ነዉ።በህጉ የተጠቀሙ ብዛት ስላላቸዉ ህጉን መለወጥ እንደወረዉ አይቀልምና ጥንቃቄ ቢደረግ

  • @ebisasebona1240
    @ebisasebona1240 6 หลายเดือนก่อน

    gana yaltewaxu beheroch kilil infexralen machem ahadawi anhonim

  • @user-vg1nb8jc1q
    @user-vg1nb8jc1q 6 หลายเดือนก่อน

    You are pushing participants and odiances to your interest.

  • @tiruneshorisa8140
    @tiruneshorisa8140 6 หลายเดือนก่อน

    ፈደራሊዝም ለምን ኣማራን ያበሳጫል? ሰለሞን ምን መፍትሄ ኣለህ? ያች ኣማርኛ ኣባይ ን የማያሻግር ለምን ኣስፈለገ።

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 6 หลายเดือนก่อน

    Federalism "ged bil bayil " today what is the importance for question of Solomon? Why he want always to portrait the old Ethiopia was good for others. Which is denying the fact.

  • @leacasella
    @leacasella 6 หลายเดือนก่อน

    le-gazetegnaw: be-beher & quwanquwa lay betemesret federalism yemitedaderu, yeseletenu & habetam yehonu
    hagroch, Switzerland & Belgium alu ( zeregn-netu benesu yebesal!)

  • @WELELASELAM-zl1ek
    @WELELASELAM-zl1ek 6 หลายเดือนก่อน

    Meles ymta yasredachu. Asezanechugn. Article 39 metergom yakatew dngay hula. Mefte yemialkew hizb btmetu ayshalim. Kefelegih wede gedel lemn atwerewreum hm

  • @girmalegesselemma7459
    @girmalegesselemma7459 6 หลายเดือนก่อน

    አንተ ለምን አሃዳዊ ተመርጣለህ?

  • @mosisaebisa1159
    @mosisaebisa1159 6 หลายเดือนก่อน

    lemindine hul gize JEGNAW GIRMA lay si dersi bitcha gize yii mi alki wegen solomon
    ???????

  • @SH-ly7rt2
    @SH-ly7rt2 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቀስ በቀስ ፈደራሊስቶችን አስወግዶ አሃዳዊውን ብቻ ሰብስቦ መሞካሸት ሆነ እኮ! አየ አቶ ሰለሞን😅😅

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሃዳዊ መንግስት ችግሩ ምን እንደሆነ ንገረን እስቲ ጭፍኖ!

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 6 หลายเดือนก่อน +1

      እቶ ሰለሞን የራሱን ብሔር በዘዴ እያንጸባረቀ ነው፣

    • @AmanHuluwaza
      @AmanHuluwaza 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@solomontesema9201አሃዳዊ ስርአት የኢትዮጵያን ህዝቦችን ምን ያድርግ እንደነበር አንተ አታውቅም ።ምክንያቱም አንተ ተጎጂ አልነበርክም ።

    • @habeniyaa
      @habeniyaa 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@solomontesema9201
      ላንተ ጠበቃ የነበረ ሥርዓትን እንዴት አትሟገትለት ? መልካሙ ነገር ብትንፈራገጥም ብትቧጥጥም ያንተ ጊዜ አብቅቷል !