ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሶፊያ ላይቭ ገብታ ነገሩን አስረዳች | ermias abebe | dr shawol | sofia shibabaw | faithline | ኤል ቃል tube | eotc

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ሶፊያ ላይቭ ገብታ ነገሩን አስረዳች | ermias abebe | dr shawol | sofia shibabaw | faithline | ኤል ቃል tube | eotc
    ሶፊያ ላይቭ ገብታ ነገሩን አስረዳች | ermias abebe | dr shawol | sofia shibabaw | faithline | ኤል ቃል tube | eotc
    ሶፊያ ላይቭ ገብታ ነገሩን አስረዳች | ermias abebe | dr shawol | sofia shibabaw | faithline | ኤል ቃል tube | eotc
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

ความคิดเห็น • 121

  • @HiiLol-xw6qs
    @HiiLol-xw6qs 6 หลายเดือนก่อน +4

    የርሷ ጉዳይ ወደፈለገችበት ትሒድ እኛ መሠረታችን ክርስቶስ ነው እንጂ አንድ ግለሰብ አይደለም። ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @elfeelfe9427
    @elfeelfe9427 6 หลายเดือนก่อน

    መልዬ ዘመንህ ይባረክ የምር ድንቅ ነጥብ ነዉ የተናገርከው.

  • @AmharicBible2023.
    @AmharicBible2023. 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ተፈቃሪና የከበርክ ወንድሜ ኤርምያስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያንን ስሁትና ከመጽሃፍ ቅዱስ ኣስተምህሮ በእጅጉ ያፈነገጠ ኣስተምህሮ እርቃኑን በማስቀረት የምታደርገውን ተጋድሎ እጅግ ኣደንቅልሃለሁ። በዚሁ ቀጥል! በርታ! ጌታም ጸጋውን ያብዛልህ! ሆኖም ስለ እህታችን ሶፊያ ሽባባው (ዘማሪት) ኣድራጎት የሰጠኸው ኣስተያየት እንደው ሌላ ምንም ባልል ጥያቄን በውስጤ ኣጭሮብኛል! እኔ ያልገባኝ ነገር፣ እህታችን ዘማሪት ሶፊያ መልስ ልታገኝለት የማትችለው ጥያቄ ኖሯት ነበር እንዴ ወደ ኦርቶዶክሳውያኑ ‘ቤት’ ጎራ ያለችው? በእንግሊዝኛ ኣንድ የምወደው ኣባባል ኣለ! ‘Rhetorical Question’! ይህ ኣገላለጽ የኣማርኛ ኣቻ ሊኖረው እንደሚችል ባልጠራጠርም ኣላውቀውም! ሆኖም ‘Rhetorical Question’ የሚጠየቀው ጥያቄ ለመጠየቅ ኣላማ ሳይሆን የራስን ሃሳብ ለማስተላለፍ ኣላማ የሚጠየቅ የጥያቄ ኣይነት ነው። ጠያቂው ለሚጠይቀው ጥያቄ መልሱን በሚገባ ያውቀዋል! በዚህ ረገድ ኣንተ ራስህ በ‘ቤትህ’ ኦርቶዶክሳውያኑን እያዋከብክ የምትጠይቃቸው ኣብዛኞቹ ጥያቄዎች እንዲህ መሰል ጥያቄዎች ናቸው! ለዚያም ነው እነርሱን እርቃናቸውን ማስቀረት የተሳካልህ! ታዲያ እህታችን ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ወደ ኦርቶዶክሳውያኑ ዘንድ የሄደችው መልሱ ላልጠፋባት ጥያቄ መልስ ለማግኘት ነው ማለት ኣልችልም! እርግጠኛ ነኝ እነርሱን ለማስተማርና ለማቅናት ኣስባ ሊሆን እንደሚችል! እንደው ለጠየቀችው ጥያቄ መልሱን ኣታውቀውም የሚል መላ ምት ብሰጥ እንኳን ‘በኛ ቤት’ ውስጥ ይህን ጥያቄዋን ሊመልስላት የሚችል ሰው ጠፍቶ ነው ወደዚያ የሄደችው! ባንተ ‘ቤት’ ውስጥ በነበራት ቆይታ ለማታውቀው ጥያቄ መልስ ፍለጋ ወደ ኦርቶዶክሳውያኑ ቤት መሄዷን ፍንጭ ሰጥታለች። ያም ደግሞ ‘ላስብበት’ በሚል ርእስ እህቷ ፍሬ የጻፈችውን መጽሃፍ ስታነብ የተገነዘበችው ዋነኛ ነገር የማናውቀው ወይንም ግራ የተጋባንበት ነገር ካለ መጠየቅን ባህላችን ብናደርገው እጅግ የሚበረታታ ነው ባለችው ኣባባሏ ኣማካኝነት ነበር። እና ያልገባትና ጥያቄ የጫረበት ርእሰ ጉዳይ ቢኖር እኮ ወደ ኦርቶዶክሳውያኑ ቤት ልትሄድ ይገባት ነበርን? ጳውሎስ ቆሮንቶሳውያኑን ምን ነበር ያላቸው? እስኪ እናንብበው፦
    1ኛ ቆሮ. 6:1-6 ‘ከመካከላችሁ ኣንደኛው ኣማኝ ከሌላው ጋር የማይግባቡበት ጉዳይ ቢያጋጥማቸው፣ ጉዳዩን በሌሎች ኣማኞች ፊት ይዛችሁ ከመቅረብ ፈንታ የክስ መዝገብ በማስከፈት በኣለማዊ ፍርድ ቤት እንዲወሰን ለመጠየቅ እንዴት ደፈራችሁ! 2 ኣንድ ቀን እኛ ኣማኞች በኣለም ላይ እንደምንፈርድ ኣታውቁምን? ታዲያ በኣለም ላይ መፍረድ ከቻላችሁ፣ በመካከላችሁ የሚነሱ እንዲህ ያሉ ጥቃቅን ጉዳዮችን በተመለከተ እናንተው መወሰን ኣትችሉም ኖሯልን? 3 በመላእክት ላይ እንደምንፈርድ ኣታውቁምን? ስለዚህ በዚህ ህይወት ተራ የሆኑ ኣለመግባባቶችን በተመለከተ መፍትሄ ማበጀት ይኖርባችኋል። 4 እንዲህ ባሉ ጉዳዮች ላይ ህጋዊ ሙግት ሲኖራችሁ፣ ለምንድነው በቤተ ክርስቲያን ዘንድ ከበሬታ ወደሌላቸው በውጪ ወዳሉት ዳኞች የምትሄዱት? 5 ይህን የምለው ላሳፍራችሁ ፈልጌ ነው። በመላ ቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ እንዲህ ባሉ ጉዳዮች ላይ የሚወስን ኣንድ ጠቢብ እንኳን ታጥቶ ነውን? 6 ሆኖም ኣንድ ኣማኝ ወንድሙን በማያምኑት ፊት ከሶ ያቀርበዋል!
    እህታችን ዘማሪት ሶፊያ ወደ ኣለማውያኑ ፍርድ ቤት ኣይደለም የሄደችው! የሄደችው የኣምልኮ መልክ በተላበሱና የመስቀሉን ስራ የማዳን ኃይል ጭልጥ ኣድርገው ወደካዱት፣ ኣንተ እርቃናቸውን ኣሁንም ኣሁንም ወደምታስቀራቸው ወደ ኦርቶዶክሳውያኑ ቤት ነበር! እንደው ‘እንዲህ ላለው ጥያቄዋ መልስ የሚሰጥ ኣንድ ጠቢብ እንኳን በመካከላችን ታጥቶ ነውን’ መልስ ፍለጋ ወደ ኦርቶዶክሳውያኑ ዘንድ መሄዷ? ከብሉይ ኪዳን ደግሞ ኣንድ ምሳሌ ላንሳ!

  • @fletcheramare
    @fletcheramare 6 หลายเดือนก่อน +6

    ትንሽ የተረበሸ ስሜት ይታያል እዚ ሠፈር

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 7 หลายเดือนก่อน +14

    ከፕሮቴስታንት ያወጣኅኝ አምላክ ተመስገን❤

    • @tigistgetachew3799
      @tigistgetachew3799 7 หลายเดือนก่อน +4

      ከፕሮቴስታንት ነው የወጣኸው ወይስ ከመዳን መንገድ ከእየሱስ? 4:00-5:00 ደቂቃ ያለውን አዳመጥክ?

    • @peacebeonearth.9091
      @peacebeonearth.9091 7 หลายเดือนก่อน +2

      Wede siol kemthed kalun atanebm neber?

    • @Lomi-Wuha
      @Lomi-Wuha 6 หลายเดือนก่อน +5

      ፕሮቴስታንት አስወጥቶ የት አስገባህ😂

    • @AmanAman-wn6ip
      @AmanAman-wn6ip 6 หลายเดือนก่อน +3

      ከህይወት ወደ ሞት

    • @AdanechAsefa-im4zt
      @AdanechAsefa-im4zt 6 หลายเดือนก่อน +1

      Protastant mehone ortodox muslime mehone saihone christose geta ena adagn adergo mekebele yadenal!!

  • @wsjddjsw4200
    @wsjddjsw4200 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሜላ አመሠግንሀለዉ በጣም የበሠለ አነጋገር ትክክለኛ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ እባካችሁን ክርስቲያኖች በቂ የመጸሀፍ ቅዱስ ዕዉቀት ሳይኖራችሁ ሚዲያ ላይ አትዉጡ

  • @emawede2064
    @emawede2064 6 หลายเดือนก่อน +4

    መጠየቅ የጀመረ ፕሮ ወደኋላ እንደ ማይመለስ በሌሎች ፓስተሮቻችሁ አይታችሁታል ሶፊያም ወደ አባቷ ቤት መምጫ ዋ ደርሷል እየመረ ናችሁ ዋጡት

    • @user-rq5pc2sf1s
      @user-rq5pc2sf1s 6 หลายเดือนก่อน

      Ye abatwa bet iko new yalechiw 😂 ye injera abatwa bet inkwa athedm

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ራሴ ፈጣሪዬን አመሰግናለው ወደጥንታቤቴ ሰለተመለሰኩ ፈጣሪዬን አመሰግናለው

  • @brukitayetkiya5928
    @brukitayetkiya5928 6 หลายเดือนก่อน +1

    I love Sophi, I like her open mindedness on different issues. Unfortunately I couldn’t find the points of her interview with those people.

  • @user-sg6ly5qi7s
    @user-sg6ly5qi7s 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ አንድ ሰው ሲድን በሰማይ ታላቅ ደስታ እኛም በደስታ እልል እንላለን የዱነ ሰው ሲጠፋ ጀግሞ በጣም እናዝናለን በመልካም አስቢው አንድን ሰው ለማዳን ወንጌል ሲሰበክ ዋጋ ተከፍሎ ነው ከፍቅራችን የተነሳ ነው እንወድሻለን በዝማሬሽ ተባርከናል ተባረኪ❤❤❤

  • @tekleabrediet678
    @tekleabrediet678 6 หลายเดือนก่อน

    እህት ሶፊ ! ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጋር ያደረግሽው ውይይት እጅግ በጣም የሚደነቅና ዘመናዊ እና ሰላማዊ እንዲሁም ደስ የሚያሰኝ የወንጌል አገልግሎት ነው ብዬ አምናለሁ ፡ጌታ ለሰጠሽ ጥበብ አምላኬን እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ ስለራሳችሁ እወቁ እከሌ ወደ አኦርቶዶክስ ተመለሰ እከሌ ወደ ዼንጤ ገባ ከማለት እውነተኛውን መንገድ ክርስቶስን ተከተሉ

  • @wudeshermeka6269
    @wudeshermeka6269 7 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ትልቁና ቁም ነገሩ ከውስጥ መረዳት እንጂ ስለወንጌል ብለሽ አብረሽ ማሳለፍሽ ወደ እነርሱ ገብተሻል አያስብልም ነገር ግን የተባልሽውን ሁሉ በበጎ ነገር ተመልክተሽ ጌታን ለማስከበር ኑሪለት ተባረኪልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ እስካሁን የገባኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስን በሩቅ ሆነው የማያውቋት በሚያስተላልፉት መልዕክት አይናችንን ጋርደውብናል አንድ ፓስተር በኦርቶዶክስ ቤት ውስጥ ገብቶ ስለ ሥላሴ፣ስለ ነገረ ድህነት፣ስለ ነገረ ሥጋዊ መረጃ እየሰጡ አይደለም በጥላቻ ከሩቅ ኦርቶዶክስን እያጥላሉ አይናችንን ጋርደውብናል ከዚህ በኋላ የኤርሚያስንም ይሁን የትዝታውን ዲስኩር ከመስማት ኦርቶዶክስ ምን ትላለች ብዬ መስማትን መርጫለሁ።

    • @jermimele1238
      @jermimele1238 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @ndagne7394
      @ndagne7394 7 หลายเดือนก่อน

      Shitaye paster ayidelem tikmegna newu tenish koyito ende wubalem memelesu ayikerim😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 7 หลายเดือนก่อน

      Yetekliye teqimat Atela meals asharo meqame kehone mesmat tichilaleh.

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሁላችንም የእምነቱ ተከታዮች ጓደኛ ጎረቤት ዘመድም ይኖረናል ስለ እምነቱ ከነሱ መረዳት እንችላለን ኤርሚም ትዜም በነገሩን ብቻ አይደለም የእምነቱም ተከታዮች አይተን ስለ እምነቱ መረዳት እንችላለን አትልፍ ኢየሱስ የተሸፈነበት ቤት ነው ይልቁንም ልንጸልይላቸው ይገባል!!

  • @user-od1ss9dq4j
    @user-od1ss9dq4j 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፍዬ እንቺ እኮ የእውነትን መንገድ ስለምትከተይ ማንም ምንም ቢል ከቆምሽበት አላማ እንደማይንቀንቅሽ ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ በርቺ

  • @user-zu1ln4yc9p
    @user-zu1ln4yc9p 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @woinshetkebede625
    @woinshetkebede625 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጥያቄ ወንጀል ነው አዲስ ነገር ስናይ እንበረግጋለን እንሳደባለን የእውቀት ችግር አለብን አንችይ ልክ ነሽ ሶፍዬ መጠየቅ ባህል ሊሆን ይገባል

  • @Zemariam19270
    @Zemariam19270 6 หลายเดือนก่อน

    የወንጌል አማኝነት እንደዚ አሳፋሪ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል ብዬ አላስብም ነበር በጣም አዝኛለው በሁሉም ነገር ያዘንኩበት ጊዜ ነው ምን ሆነናል ግን

  • @VsherEDITZ
    @VsherEDITZ 6 หลายเดือนก่อน

    Ermias ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ our hero

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 7 หลายเดือนก่อน +4

    ኢቺ ሴትዮዋ እብድ ነች ከነባሏ ግራ ገብቷል እመነኝ እነደባሏ እብድነች

    • @woinshetkebede625
      @woinshetkebede625 7 หลายเดือนก่อน

      ከምትሳደብ ጥያቄዋን መመለስ አይቀልም ያለህን ነው ያወጣከው

    • @wsjddjsw4200
      @wsjddjsw4200 7 หลายเดือนก่อน

      I appreciate y talking the truth only the way y explained not good but its true

  • @gudisoosebo6746
    @gudisoosebo6746 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ የኔ እህት ችግሩ ሐይመኖት ሰይ ሆን እምነትና አስተሐምሮ ነው አሁን አምለከችን መደንተችን እየሱስ ክርስቶስን ማን ብለሽ አማንሽ አማለጂ ወይስ አምለክ በጴንጤ እምነት አስተምሮ አማለጂ ነው አማለጂ ነውን?እስት መልሱልኝ

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 6 หลายเดือนก่อน

    እገሌ መጣ እገሌ ሄደ እያላችሁ ስታቦኩ ጌታ ሊመጣ ነው ያሳዝናል ምናለ ጌታን ብትሰብኩት ስለራስ ክብርና ዝና መፍጨርጨር ወንጌሉን ለእውነተኞች ተውላቸውወሬኞች ሰለቻችሁን ውይይይ የሃይማኖት ሰዎች እኮ ናቸው ስቀለው ያሉት ጌታ ለሚጠፉት ነውግድ ያለው ዼንጤ ኦርቶዶክስ ስትሉ ስንቱ ተበላ ያሳዝናል 😢

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊዬ ጌታ ይባርክሽ እነዚ ሰዎች ግን ጥመቱን ለዘመናት ሰርተውበት ለእግዚአብሔር ብቻ የሚገባውን ስግደትና አምልኮ ለፍጡራን በማጋራት ታሪክ የደለቡ በመሆናቸው በበቂ እውቀትና ዝግጅት ነው ምታናግሪያቸው ምክንያቱም እነሱ ክህደቱን ለዘመናት የሰሩበት በመሆኑ።

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሐይማኖቱን የፈጠሩት ዛሬ, ቸርቹን ቀይረው መኖሪያ እያደረጉ.. አንቺ.. እዚ ታሽቃብጫለሽ.. የጀመሩት ወደ ሐይማኖታቸው. እንዲመለሱ ስበኪ መጀመሪያ ሌላ ሐይማኖት ለማፍረስ ከመሄድ..ሁሌ ጥላቻ.. 🤑

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 7 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ናቹ ኦርቶዶክሰን አሕዛ ብ የምትሉት 😂 በጣም ታሰቃላቹ እናንተ ምን ልትባሉ ነው ክርሰቲያኖቹ እንዳትሆኑ ብቻ 😂 መጀመሪያ የአሕዛብን ትርጉም ገብቷችዃል አሕዛብ ማለት የእግዚአብሔር ልጅነት ያላገኘ ነው እኛ በ 40እና በ80 ቀናችን ከመንፈሰ ቅዱሰ አና ከውሀ ዳግም ተወልደን የእግዚአብሔር ልጅነት ያገኘን ነን እናንተ በ30 ዓመት የምትጠመቁ እዛ እድሜ ላይ ሰለመድረሳቹ ምን ያህል እርግጠኞች ናቹ እዛ እድሜ ሳይደርሱ የሚሞቱትሰ ? ግን እናንተ የምትሉት ነገር እና የምትጠይቁት ጥያቄ ጭንቅላታችሁን አሰተምህሯችሁን እንደሚያሳይ አሰተውላችዃል እናንተ የምትሉት ነገር የምትጠይቁት ጥያቄ ወደ 5 አመት ሕፃን ጭንቅላት ይሔዳል።

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@mtilahun4444ስለ ሀይማኖት ወይም ስለ ድረጅት ነው የምታወሪው ልዩነት እዚህ ጋር ነው! እኛ ስለ ዘላለም ህይወት ነው የምናወራሽ!

    • @emawede2064
      @emawede2064 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ሠው ባኖ ጥያቄ ጀምሯል የ ተጋታችሁት የምንፍቅና ት/ር ሊፈርስ ጊዜው ደርሷል

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 6 หลายเดือนก่อน

      @@Ethiopia-cs2ub ለዚ ነው አብይ ሸኔ ሰው የሚያርደው ወደ ዘላለም ሒወት ለመላክ? ለምን ስለራሳቹሁ አታስተምሩም.. ሌላውን ትታቹሁ :: ሐይማኖት የግል ነው.. ጌም መሆን መብት ሽ ነው..

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፌየ ክክርስቶስ ውጭ መዳን በሊላ የለም ስለልሽ እውነትሽ ነው አቆም ያለሽ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ❤

  • @tea4298
    @tea4298 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሠረታችን ቃሉ ነው ።

    • @bonytube7384
      @bonytube7384 6 หลายเดือนก่อน

      ቃሉ ከሰፕሮተስታንት ፕሮቴስታንት ይለያያል

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትሸን ነው። ከክርሰቶሰ ውጭ መዳን የለም ነው። አራት ነጥብ። ከዛ ወጭ ልብ ድካም ነው። ሸክም አትጫኑ።

  • @emawede2064
    @emawede2064 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሳታውቋት የሄዳችሁ ስታውቋት ትመጣላችሁ ጠይቁ ጠይቁ ነጭ የዘራው ሴራ እየፈረሰ ነው

  • @gudisoosebo6746
    @gudisoosebo6746 6 หลายเดือนก่อน

    ሄዶ ሄዶ ሐይመኖት አንድ መሆን አትቃርም እን ማለስ ዎዴ እውነታኛ ሐመኖት ተወህዶ እውነታኛ ነት ተዋህዶ

  • @gdhxdh8108
    @gdhxdh8108 7 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚያ ሀብታም ነኝ ከሚለው ከውንድ አሹሙረኛ አንቺ ትሻያለሽ እኔ ከባለ ስልጣን ልጅ ጋር ነው የተማርኩት ያለው የወንድ ስገጤ ዳጊ ሶፊ እንወድሻለን

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 6 หลายเดือนก่อน

      ማን ነው እንደዚህ ያለው በጌታ? 😅

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ብለሻል ያለየሱስ ህይወት ባዳ ነው

  • @bonytube7384
    @bonytube7384 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብዙም አማኝ አደለውም ግን በአለም ላይ እንደ ፕሮቴስታንት ማሰብ የማይችል ሃይማኖት ያለ አይመስለኝም .... just for you knowledge አዲሱ የሳይጣን ስም እየሱስ ይባላል don't focus on the name focus on character and his teaches , እየሱስ ጌታ ነው፤ እየሱሴ ፤ ምናምን 100 ጊዜ ከምትሉ u better reflect አስተምሮውን

  • @Linilia520
    @Linilia520 6 หลายเดือนก่อน

    Erme God bless you

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you guys. ነገሮችን በጊዜ መመርመር እና ለሰሚ ግልፅ ማድረግ ተጋቢም ነው።

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 7 หลายเดือนก่อน

    ምናለበት ወንጌል ለሚሰብኩት ሰዎች መንገድን ለማመቻመች ባትሞክሪ

  • @Behmnet
    @Behmnet 7 หลายเดือนก่อน +1

    Lemn meteh atweyaym tadiya, ermiyas yemitbal balegi neh

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሶፊ ሁሉ ውስጥ እንደገባሽ ምን ይሻልሻል የልብሽን ለጌታን ሰጥተነዋል

  • @user-qf7yz7iq1o
    @user-qf7yz7iq1o 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ወዴት ወዴት ነው ኦርቶዶክስ ኢየሱስ የላቸውምማለትቨ ነው አንድ ውሃ ነው የጠጣችውት ከወዳጄነህ ጋር ሃሃሃ

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z 7 หลายเดือนก่อน

      አዎ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ የላትም ኖሯትም አያውቅም አየን እኰ ከታቦት መልስ ድራፍት ላይ ተዘፍዝፋችሁ 😂😂😂😂

  • @user-mu1bc1wu7y
    @user-mu1bc1wu7y 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ወደ ቀደመዉ እዉነተኛዉ እምነት ትመጣለች የሚወራረድ ካለ

    • @user-sg6ly5qi7s
      @user-sg6ly5qi7s 6 หลายเดือนก่อน

      የቀደመው እየሱስን አለ ? ከሱ ወዴት ትመለስ ብርሀን ውስጥ ናት እኮ

  • @kb-uk2vx
    @kb-uk2vx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ግራ ነው የሚያጋባው ሰወች እየሱስን ተከትለው የተመለሱ ነበሩ ይኖራሉ መፅሐፉ የሚለው ያንን ነው እኔ እኔ ከሚል ውጡና ክርስቶስን ስበኩት ምክኒያቱም የሆነውን ሁሉ የሆነው በእርሱ ነው

  • @tsigiewasihun133
    @tsigiewasihun133 6 หลายเดือนก่อน

    ፔጤ፡አምላኛው፡ቀን፡መንፈስቅዱስ፡የወረደበት፡ቀን፡ነዉ፡እኛ፡መንፈስቅዱስን፡የሚያምን፡የተፔጤ፡አምላኛው፡ቀን፡መንፈስቅዱስ፡የወረደበት፡ቀን፡ነዉ፡እኛ፡መንፈስቅዱስን፡የሚያምን፡የተቀበለ፡ስለሆነ፡ቅፅልስምነው ።

  • @tiruworktd7083
    @tiruworktd7083 6 หลายเดือนก่อน

    ኤርምያስ አትበሳጭ ምንም ብትል የሚመልሰልህ የለም የራስህን አራምድ
    ኦርቶዶክሳውያን በርቱ

  • @Joshuagen
    @Joshuagen 7 หลายเดือนก่อน

    25 ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት።26 ጴጥሮስ ግን፦ ተነሣ፤ እኔ ራሴ ደግሞ ሰው ነኝ ብሎ አስነሣው።(ሐዋ 10፡ 25 - 26) ስለዚህ ይህን ጥቅስ ስንመለከት ስግደቱ የአምልኮት ስግደት እንዳልሆነ ግልጽ ነው ታዲያ የአክብሮት ስግደት የሚለው ከየት መጣ?

  • @Medhanie-lh5gr
    @Medhanie-lh5gr 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነሚያስቀው ነገር ከዛሬ 100-500 አመት በፊት በሰዎች ፍልስፍና የተመሰረቱ ተቃዋሚዎች ወይ የፕሮቴስታንት ተቋም አባላቶች ከዛሬ 2000 አመት በፊት በጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰረተችውን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አሕዛብ ለማለት ሲዳዳቸው የሚገርም ድንቁርና ነው።

  • @user-us8rv3gt6g
    @user-us8rv3gt6g 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቺኮ ከነባሏ ወፈፌ ናቸው

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኦቶ ቀለሜ ሶፊ ኦርቶዶክስ ቤት ምሄድዋ ለምን ኦበሳጨህ?

  • @Behmnet
    @Behmnet 7 หลายเดือนก่อน

    Egziyabhear lib ystachu!!

  • @danyonyirga5670
    @danyonyirga5670 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዶግማ ላይ ሳታምን ገድልና ድርሳን አንወያይም ዶግማ ስለሌለህ ገድል ላይ ይወሸቃል ኤርሚያስ አንተ ወንድ ነኝ ካልክ ዶግማ ላይ ተወያይ ከዛ አሱ ላይ ሲገባ ሌለውን እንቀጥላለን ገድል የሀይማኖታችን መከራከሪያ አይደለም ato sola scriptura

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😊😊😊🎉🎉

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 6 หลายเดือนก่อน

    መጣች አልመጣች የሚመጣ የለም ሚቀር የለም አታጨብጭቡ

  • @AntenehMehari-yq2jn
    @AntenehMehari-yq2jn 6 หลายเดือนก่อน

    ግን የሆነ የተንገዳገደ ነገር አለባት

    • @bonytube7384
      @bonytube7384 6 หลายเดือนก่อน

      እውነት እነሱ ጋር ስልሆነች ነዋ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊ አንቺ የእውነት ፈልገሽነው የምታወርው ኦቶዶክሥ መች ከታቦትና ከተረተረት ከሥእል በሥተቀር ወንጌል መች የትውልዱ ያሥተምራሉ እውነት መሥማት እፈልጋለሁ ብለሻል እያየሽም እየሠማሽ ወተሽ እውነት እፈልጋለሁ ሥቲይ ትንሽ አታፍርም በትውልዱ ላይ በኢትዮጵያ ላይ ኢየሱስ ይሠበካል ኢየሱስ ይከበራል አንጠራረርም

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 6 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏❤❤❤❤🎉🎉🎉👌😊

  • @qochfm2qx
    @qochfm2qx 7 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ ጥያቴ አልጠየቅሽም ያረግሽው ለወንጌል አይጠቅምም አቁሚ ለነ ኤርሚ አየሩን ልቀቀቂ አትዘባርቂ እንደባልሽ።

    • @wsjddjsw4200
      @wsjddjsw4200 7 หลายเดือนก่อน

      Yes it's true

    • @emawede2064
      @emawede2064 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ጥራ ቢሉት የዘንዶ አፍ የተሰጠው ሰው ነው ለዚ ነው ከጥልቁ ናችሁ ምንለው

  • @axumtsion21
    @axumtsion21 6 หลายเดือนก่อน

    Ermias lebaw

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 6 หลายเดือนก่อน

    ደነገጣችሁ??? ደንግጡ በደንብ😂😂 ሶፍዬ አንቺ አትርሱኝ ባይ አቴንሺን ሲከር ነሽ። ተመርመሪ።

  • @eyujabe600
    @eyujabe600 7 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ በፊት የት ነበርሽ ይህ ሁሉ ክርክር ና ውይይት ስደረግ ወይስ ለቲክቶክ አዲስ ነሽ

  • @elfeelfe9427
    @elfeelfe9427 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፍያ ከ ortx ቤተሰብ የዎጣሽ አይደለሽም ለምን ምስጥሩን አይነገሩሽም የማይጠቅ ነዉ ስለ ክሩ 😂😊

  • @tesfatesfa3087
    @tesfatesfa3087 7 หลายเดือนก่อน

    Mateyakeshe. Maljame. Gen ezana. Exe malatu Teri aidaelam amnje nesha ok gen ??

  • @user-ee9pc9jm8h
    @user-ee9pc9jm8h 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊያ አቴንሽን ስለምትፈልግ ነው አይዟችሁ ጼንጤዎች አትደናገጡ፡ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ቃሉ እንደሚል እምነት በሥራ ሲገለጥ ብቻ እንደምንድን የምናምን ነን፡ በኃጢያት እየተመላለሱ አምኛለሁ ድኛለሁ እንደሚሉ መናፍቃን አይደለንም፡ ይሄ ደግሞ ለሶፊያ ሽባባው ይከብዳታል ብዬ አምናለሁ አይዟችሁ አታንቋሩ በተለይ የተዋህዶ ጠላት ኤርሚያስ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 7 หลายเดือนก่อน

      ከከኳከከከከከከ ጣኦታም ደግሞ ምድነዉ አዟቹ

    • @mtilahun4444
      @mtilahun4444 7 หลายเดือนก่อน

      ​@user-mo6vs4sk3v ቂጥሽን አደራ 🙏

    • @alem8640
      @alem8640 7 หลายเดือนก่อน

      Ermias ewunet yeberalet sew new silemuwodachihu new eko

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 7 หลายเดือนก่อน

      እውነትን ስለነገገርናችሁ እኮ ነው ጠላት መስለን የታየናችሁ ቃሉ እንደሚል👉📖 የማያምኑት የዚህ አለም አምላክ ሀሳባቸውን አሳወረ😢

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 7 หลายเดือนก่อน

    DNGAY MEWERwER ? WHAT ? ADAMCH ZEBARQE ASHQABACH !

  • @alem8640
    @alem8640 7 หลายเดือนก่อน

    Sofia tasazinwchalwchi gira yegebat set hasabim yelatim yaw ..........

  • @Behmnet
    @Behmnet 7 หลายเดือนก่อน

    Erimyas, we can believe whatever we want. Why do you care? If you don't talk about tewahdo, no money, right?

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 6 หลายเดือนก่อน

    ሶፊያ ጭር ሲል አትወድም × ባሏም እንዲሁ ግን የሶፊያም ሆነ ሌሎች ዘማሪዎች ችግራቸው አባት ወይም መሪ ቤተክርስቲያን የላቸውም በፈቃዳቸው ሜዳ ካገኙ ያገኙበት መቅረብ ነው ይህ የራሳቸውን ዝና ለማጉላት የሚጠቀሙበት ነው ። ይቺም ሴት አብይ ከ መጣ ጀምሮ ወጧ ያማረላት ሴት ይመስል ድምፆን ተጠቅማ ዝናን ለማግኘት ፈላጊ ናት ደግሞም የመጣችበት የህይወት ጎዳና ቀድማም ኦርቶዶክስ ፋሚሊ ውስጥ እራሷን ጨምሮ የኖረችበት ስለሆነ ይህን ብታደርግ አይገርምም ውብ አለም እንዲህ አደናግራ ተመልሳለች ይህቺም ሴት እግዚአብሔር ይርዳት ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ መሆን አይደለም እረፍት የሚሰጠው እረፍት በ እየሱስ ነው አሜሪካም ልጇቿን ይዛ ገብታ ኑሮ ከብዷት ልጆቿን ይዛ እንደተመለሰች በቅርብ ኢንተርቪዋ ላይ ታወራ ነበር እና እየሱስ ክርስቶስ ነፍስሽን ስጋሽን ህይወትሽን ያሳርፈው ❤

    • @asratmengesha1604
      @asratmengesha1604 6 หลายเดือนก่อน

      Are you sure you know Jesus? If you are ,this is not the way you treat your sister. Please check your self

  • @kassahunbedane1067
    @kassahunbedane1067 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፊን ሳታዘምሯት አታስወጧት።

  • @Joshuagen
    @Joshuagen 7 หลายเดือนก่อน

    የፈለግሽውን የመሆን መብትሽ የተጠበቀ ነው ዳርዳርታው ግን ነው ለምን ቢባል የወንጌላውያን ኢየሱስ ልዩ ወይንም ሃሰተኛው ኢየሱስ ነው ብልው ነው የሚያምኑት ሌላው ህጻን ይዛ የታየችው እኮ ጥያቄ አስነስቷል ህጻናት ጥምቀት ማጥመቅ ጀምራችኋል የሚል

    • @TigistBazezew
      @TigistBazezew 7 หลายเดือนก่อน

      መካነኢየሱስ ቤተክርስቲያን ህፃናትን ታጠምቃለች : ሶፊ ህፃን ይዛ የታየችው በመካነኢየሱስ ቤ/ክርስቲያን የጥሞቀት ስርዓት ክርስትና እናት ሆና ነው :: ለመፍረድ አንቸኩል ወገኖች

    • @Joshuagen
      @Joshuagen 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ለመፍረድ ቸኩዬ ሳይሆን እነሱ በየ ቲክቶኩ ተጠቀሙበት ሰለዚሀ እንደዚህ አይነት ድርጊት ላየ ጥንቃቄ ይሻል ለማለት እንጂ @@TigistBazezew

    • @user-us8rv3gt6g
      @user-us8rv3gt6g 7 หลายเดือนก่อน

      እመነኝ ኢቺ ፎርሻለች

    • @Joshuagen
      @Joshuagen 7 หลายเดือนก่อน

      ሌላው ወንጌላውያን እና መካነ ኢየሱስ መካከል የዶክትሪን ልዩነት አለ አዎ እንደ ተባልው ህጻናት ያጠምቃሉ ወንጌላውያን ደግሞ ይህን አስተምሮ አየቀበሉም ለምን ቢባል የማርቆስ 16 ብንተወው እንኳ በሐዋ 2፤38 መሰረት እንኳ ከጥምቀት በፊት ንስሃ የሚባል ነገር አለ ይህንን ደግሞ ሀጻናት ማድርግ አይችሉም ምክንያቱም ምን እናድርግ ለሚለው ጥያቄ መልስ መስጠት ተገቢ ነው፡፡

  • @Ruthtadese
    @Ruthtadese 7 หลายเดือนก่อน +1

    you are so funny you said they didnot give her answer. funny

  • @Binyamshitaye1Biny
    @Binyamshitaye1Biny 6 หลายเดือนก่อน

    ውሸት የነ ቀለሜ ከአባታችሁ የወረሱት ነው:: እሰቲ እውነት ፈላጊ ካላችሁ እኔ ሳልሆን ሶፊ ነች የለጠፈችው የእኔም የሶፊ ፔጅ ይታይ በተረፈ ዛሬም እንግዶች አሉኝ ሶፊም ታጠራለች እውነቱን እነ ቀለሜ ቢዝነሰ ነው የያዙት እውነቱን ዛሬ ምሸት ኑ እንወያይ መዳን በእምነት ብቻ የሚለው እንወያያለን ሻሎም

  • @user-bg6hy6vo3d
    @user-bg6hy6vo3d 7 หลายเดือนก่อน

    Lzachu eko alekuwale zm blachaw new metdkmut ymanent kewus wuste nachu btmles batmles ysew ykrbatale enj men ageban batmtas zmnawi kunkuwa yet endsdrsen eyayen new ygziyabihar kale kzmen gar abiro ayzmenm ortodox mehon telek new metadle new kuch blachu setamu metewulu semfoch egziyabihar ytagay ytenkara enj ysenf yzfezf amlak aydlem sejamer enat ahun ftena bemta ymkom hakm alachu amrowachu lmayrba negr tlalfo tstetwale sew bengrachum atsemum mlekament ysstelachuwale ewunt ygziyabirham enat gar ale hulu negrachu eko telalacha new

  • @aklile7691
    @aklile7691 7 หลายเดือนก่อน

    ሶፍያ፣ ኦርቶዶክስ ክርስትና ስር ሆነሽ በነበረ ጊዜ፣ እየሱስን አታውቁውም ነበር ማለት ነው??? እግዚአብሔር ወልድን??? ወይንስ በኦርቶዶክስ ክርስትና ውስጥ እየሱስ የለም ማለትሽ ነወይ???

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 7 หลายเดือนก่อน

    በቃ መንግስተ ስማይ የምትገቢበትን መንገዱን ይዘሽዋል። አልመች ካለሽ እንዳሻሸ መሆን ትችያለሽ።
    መርካት በጌታ በኢየሱስ ነው ከዛ ውጭ ሌላ የለም።

  • @user-gp4jl2on9f
    @user-gp4jl2on9f 6 หลายเดือนก่อน

    አርፋ መዝሙሯን ትዘምር ዞራ አትረብሽ

  • @Behmnet
    @Behmnet 7 หลายเดือนก่อน

    Just leave Tewahdo alone, please...

  • @minewjal
    @minewjal 7 หลายเดือนก่อน

    ለምን ጥርግ ብለሽ ኦርቶዶክስ አትሆኝም? አንቺን አንድ ነብይ ስዖል ትሔጅያለሽ ብሎሻል ሁለ የሚመኘው አንቺ ስዖል እንዳትሔጂ ነው ግን መንገድ ካመቻቸሽ ምን አገባኝ?! እልም ያሉ አህዛቦች ናቸው ኦርቶዶክሶች ከፈለግሽ አንቺም ሁኚ!

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 7 หลายเดือนก่อน

    Biniam shitaye yetebaleFiqire neway) kehadi,Ye Wengel amagnoch in wede Enat bete Kristian lememeles genzeb (qebid kemahibere qidusan yeteqebele, yih Suw kezih befit yekatolik amagn temeliso bizu genzebin yesereqe,amenzari ,Yesytan kadami yenebere,Suw mehonun yeneta tube search 🔎🔎 argu

  • @AntenehMehari-yq2jn
    @AntenehMehari-yq2jn 6 หลายเดือนก่อน

    ግን የሆነ የተንገዳገደ ነገር አለባት