አያ ታዴ እና ዘመድ አዝማድ ጎረቤቱ በተናፋቂው ቤት ቻግኒ የመጨረሻው ክፍል 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ቤት ለእንቦሳ ከሶፊያ ሽባባዉ ጋር//Official Sofia Shibabaw 2023 //
    subscribe and like our video for more interesting contents•
    ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ማድረግ አይርሱ።
    ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን መጫን አትርሱ።
    This Video Clip is Dedicated Only to Offical Sofia Shibabaw Channel /Sofia Shibabaw/!
    TH-cam: / @officialsofiashibabaw sub_confirmation=1•
    facebook: / official.sofia.shibabaw•

ความคิดเห็น • 300

  • @2samuel9v7
    @2samuel9v7 ปีที่แล้ว +52

    ሶፊ የኔ ውድ አብነትን አቅርብልን መልካም ስራን የሚሰራን ሰው ልናበርታታዉ ይገባል፡፡ አብነት ይቅረብ የምትሉ በላይክ አሳዩ አብነት የድሆች አባት የሚስኪኖች አባት🥰😍🙏

    • @elizabethilala5339
      @elizabethilala5339 ปีที่แล้ว +1

      J

    • @user-gy9gm3tk1g
      @user-gy9gm3tk1g ปีที่แล้ว +1

      ማነው አብነት ማለት እኔ አላዎኩትም

    • @sooqugobazsaby3819
      @sooqugobazsaby3819 ปีที่แล้ว

      ​@@user-gy9gm3tk1g ማስተር አብነት በጎ ስራ የምሰራ ልጅ ነው አቅርቡልን

  • @user-ot4rd2sb9e
    @user-ot4rd2sb9e ปีที่แล้ว +19

    አያ ታዴ ሆዴ! ስላየወት በጣም ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ሰቶት የናፈቅዋትን ጂጂን ለማየት ያብቃወት!!!

  • @ancientCures
    @ancientCures ปีที่แล้ว +24

    ኸረ ጋሽ ሽባባዉና ወሮ ተናኘ ምናለ ሀገራችንን እንዲህ ቢመሩልን ጥሩ ነበር

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +10

    ወይ የደግነት ጥግ የአብርሃም ቤት የጨዋ ቤት ሚስጥሩ አሁን ገባኝ የእነዚህ የደጋጎቹ እናትና አባታቸው ሀገር ወዳነታቸው ዘመድ ሰብሳቢ ታሪክን ባህልን እሴትን ለልጆቻቸው አውርሰዋል ልጆቻቸው ስነልቦና ላይ ትልቅ ስራ ሰርተዋል መታደል ነው ከዚህ ቤተሰብ አንዷ ብሆን ብዬ ተመኘሁ በእውነት ታስቀናላችሁ❤
    አይ ጂጂዬ አንቺ እኮ ያልተነካሽ የታሪክ መፅሐፍ ነሽ ቅርስ ነሽ አያ ታዴ የምንወዶት ዛሬ በአካል ስላየኖት ደስ ብሎናል ለመላው ቤተሰባችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤ ወ/ሮ ተናኘ ስዩም በጣም እንደምወዳቸው ንገሪልኝ ሶፊዬ።

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +30

    ጀግና እናት ነዎት ወ/ሮ ተናኘ ኢትዮጵያዊነትን በትክክል የምታሳዩን ቤተሰቦች ናችሁ በጣም በጣም ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ያድርግላችሁ ; መልካም ዝግጅት ይሁንላችሁ!!!
    🤲🙏💙💜💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👌👍👏👏👏

    • @meazayoutube4345
      @meazayoutube4345 ปีที่แล้ว

      ግን ጂጂን ያላመጣ ቤተሰብ ምን ያምርበታል

  • @eskubite3416
    @eskubite3416 ปีที่แล้ว +21

    ሃገሬ ኢትዮጵያ በእዉነት በዚ ቤተሰብ ውስጥ አየው ዘመናቹ ይባረክ የሶፊ እናት በእውነት እግዚያብሄር ይባርኮት ከእድሜ ላይ መቀነስ ቢቻል ለእርሶ ነበር የምሰጠው

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 ปีที่แล้ว

      What don’t lie about that for real 😳 it’s good respect ✊🏿

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 ปีที่แล้ว +11

    ወ/ሮ ተናኜ; እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮዎት🙏 የነሶፊ እናት ብቻ ሳይሆኑ የአገር እናት ነዎት🙏በልጆችዎ ያየንዎትን ድንቅ እናት አሁን ደግሞ በዓይናችን ስናይ ከአእምሮአችን በላይ ሆኖአል::ስለዚህ እርሶዎን የሰጠንን አምላክ እጅግ በጣም እናመስግናለን::ለእርሶዎም ዕድሜ; ጤናና ሰላም እንመኝለዎታለን::

  • @Oooooooooooo941
    @Oooooooooooo941 ปีที่แล้ว +8

    ሶፊዬ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ለመላው ቤተስብሽ

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 ปีที่แล้ว +12

    በጣም የተባረከ ቤተሰብ።ዝግጅቶችሽ በናንተ ቤተሰብ ዙርያ ከሆነ በጉግት፣በደስታ እና እንዳያልቅ በስስት ነው እማየው። ቤታችሁ በወረቀት ሳይፃፍ ሳይሳል ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን ይተርካል።ሰላም ፣ፍቅር፣መከባበር፣መተሳሰብ የሞላበት ቤት።ደጋግሞ አብልጦ ጨምሮ ይባርካችሁ።

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 ปีที่แล้ว +3

    ሶፊ የኔ ውድ እናመሰግናለን ድንቅ እና አስተማሪ የቤተሰብ ታሪክ ነው ;ወ/ሮ ተናኘ ኢትዮጵያዊነትን በትክክል የምታሳዩን ቤተሰቦች ናችሁ በጣም በጣም ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ያድርግላችሁ;;

  • @Myen0912
    @Myen0912 ปีที่แล้ว +11

    ከእግዚአብሔር በረከት አንዱ ነው። 🙏🙏🙏

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 ปีที่แล้ว +7

    በእነዚህ እናት እጅ ማደግ እድለኝነት ነዉ ❤ እንዴት እድለኞች ናችሁ በጌታ ❤ How i love them ❤ እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ የኔ እናት ❤😘

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 ปีที่แล้ว +7

    ሶፊ ይህ ቤተሰብ እራሱ አንድ ሀገር ነው ብዙ ታሪኮችን ልክ እንደ መፀሀፍ የያዘ ነውአንቺም ልክ እንደወላጆችሽ እንግዳ ተቀባይ ያርግሽ ጂጂዬንም ፈጣሪ አብራቹ ሆና ይህን በዓል እንድታከብር ያብቃት🇲🇱

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba ปีที่แล้ว +5

    እትዬ ተናኘ ውድ ኢትዮጵያዊ እናት የጠንካራ ሴት ተምሳሌት ጂጂ ና ጋሽ ሺባባው ለሚቀጥለው የቤተዘመድ ስብስባ እንዲገኙ እግዚአብሔርን እለምናለሁ ድንቅ ቤተስብ ሶፊያ ሙሉ ልጅ ነሽ ደሞ ሲያምርብሽ በርቺ የአያ ታዴ የአማርኛው አክሰንት ከየት ነው እንዲህ ጥርት ያለ ግጥም የመጣው
    ቻግኒ ትዝ የሚለኝ በእድገት በህብረት ዘመቻ በሬድዮ ነው ስሙ ደስ ይለኛል ለካስ ይሄን ቤተስብ ይዞ ነው 🎉🎉

  • @Chris-nz7oc
    @Chris-nz7oc ปีที่แล้ว +15

    I’m just crying seeing this when we will see GG with her family this is really painful just pray 🙏 for her well being 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +13

    የሚገርም ቤተስብ ነው መባረክ ነው ደጉ የሀገሬ ስው ሲጠያየቅ ሲጫወት አብሮ ሲበላ ሲያምርበት ቅን እናት ናቸው እረጅም እድሜ ይስጣቸው ጂጂን ይመስላሉ, እግዚአብሔር አምላክ ጂጂንም ወደ ሀገሯ መልሶ ከዚህ መልካም ቤተስብ ጋር ይቀላቅላት የናንተ የደጋጎች አምላክ ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 ปีที่แล้ว +5

    የናት እና የአባትሽ አድናቂ ነኝ
    የጂጂን ቃላት የለኝም ባለችበት ሰላም ጤና ትሁን
    የቤተሰቡን ታሪክ አዲሱ ትውልድ ቢያስቀጥለው ጥሩ ነው

  • @sabaabushgetachew4559
    @sabaabushgetachew4559 ปีที่แล้ว +7

    የጂጂ መሠረት ምን እንደሆነ ስላሳየሽን ሶፊዬ እጅግ በጣም እናመሠግናልን መባረክ ማለት እንዲህ ነው ኢትዮጵያን እዚህ እናንተ ግቢ ውስጥ በግልፅ ማየት ችያለሁ እድሜ እና ጤና ለመላው ቤተሰቡ ይስጥ !!!!! ኢትዮጵያም ለዘላለም ትሳቅ ፣ ትፈንድቅ፣ትባረክ !!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sessay11
    @sessay11 ปีที่แล้ว +9

    ❤l❤❤❤ እግዚአብሔር ቤተሠብሽ ይባርክ ዘማሪ ሶፊ. Amazing

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 ปีที่แล้ว +13

    የማጀብያ ሙዚቃ የሚገርም ነው 💚💛❤️👏

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 ปีที่แล้ว +7

    ሶፋዬ አናትሽ አናት ናቸው ረጅም እድሜ ይስጣቸው ከመላ ቤተሰብ ጋር❤❤🙏

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 ปีที่แล้ว +7

    መልካም እናት እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +7

    I love this beautiful family! Typical Ethiopian. I love you all ❤🙏🏽 long life & health to you all..🙏🏽👍🏽👏🏽❤️💐🇪🇹

  • @wearethewoldethiopia
    @wearethewoldethiopia ปีที่แล้ว +12

    Sofie, please we need to see more of ቻግኒ, it such a beautiful area

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ ተባረኩ የኔ እናት ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 ปีที่แล้ว +4

    እኛ ይህን ቤተሰብ የምናቀው በጅጅ ነው በሶአ ሰም ይጠራን

  • @selenaethiopia8078
    @selenaethiopia8078 ปีที่แล้ว +4

    ታድለሽ ሱፊዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልሽ ያስቀናሉ የቅን ስው ልጅ ነሽ እድሜ ይስጣችሁ.

    • @melenkebed2773
      @melenkebed2773 ปีที่แล้ว

      ❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመናገ እትየ ተናኜ አገርንም እንኪ አስተዳዳሪ ብትባል ብቃት የነበራት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት፣ ይህን ለማለት የረዳኝ ስራዋን፣ልጆቿን ዘመድ ወዳጅ ፣አገሬው ምስክር ሆኖ ኝ ነው። ሕያው እግዚአብሔር የባረከው የቀደሰው ቤት።💚💛❤

  • @awetbariagaber
    @awetbariagaber ปีที่แล้ว +5

    Wow beautiful family! When I came to Ethiopian wish to visit this beautiful place! May God bless you more and more 🙏 love you all ❤️❤❤❤❤❤❤❤❤ 🇪🇷

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 ปีที่แล้ว +8

    ሀገሬ ቻግኒ

  • @emmy1365
    @emmy1365 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ደስ እሚል ቤተሰብ ነው!!!??? ለምልሙ!!!🙏😍

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ ጌታ ይባረክ ደስ ትላላቹ የተባረክ ቤተሰብ የተባረክ ህዝብ ተባረኩ እንወዳቹዋለን ሶፊዬ ጌታ ይባረክሽ እነወድሻለኝ እንወዳቹዋለን

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኪ!! ተባረኩ!! አያ ታዴ የፕሮግራሙ highlight እና የትረካው center ናቸው!! በነገራችን ላይ ሶስቱም ፕሮግራሞች የጂጂን ዘፈኖች/ትረካዎች visualize የሚያደርጉ ነበሩ!! ሶፊያ እድለኛ ነሽ ይህን ሃሳብ በግብር ለመፈፀም መቻልሽ! የቤተሰብን ማንነት እና legacy/ ቅርስ በዚህ መንገድ tribute ማድረግ ሁሉም ሰው አልታደለውም!! ተባረኪ!!

  • @usgjkivrioreg3344
    @usgjkivrioreg3344 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ኢትዮጵያ እናንተቤት ነዉ ያለችዉ❤❤

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 ปีที่แล้ว +4

    እር እንስራው 140 አመቱ ይገርማል🤔🤔ደስ ስትሉ በእውነት ቤታሰብ እንደሆንኩኝ ነው የሚሰማኝ እዚህ ቤት ጋር, በቃ መጥቸ ሳልጎበኛችው አልቀርም!! ተባርኩልኝ. ❤🎉❤ ወ/ሮ ተናኘ የኔ ጀግና ብያታለው በእውነት ትልቅ ፀጋ ነው በውስጣቸው ያለው🎉🎉🎉

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 ปีที่แล้ว +1

    የጠፋችውን ኢትዮጵያ ሀገሬን አየኋት እዚህ ቤት😥😥😥😥😥💚💛❤ምን እላለሁ እድሜ ይስጥዎት እማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 ปีที่แล้ว +4

    ሶፍያ በእውነቱ ድንቅ ነሽ !! ይባርክሽ!!

  • @kehalitefera1671
    @kehalitefera1671 ปีที่แล้ว +3

    i love zs family sofiye u r genuine woman ቤተሰቦችሽ በጣም ያስቀናሉ oh guys love u all❤❤❤❤❤❤

  • @elainemekonnen3601
    @elainemekonnen3601 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት ምርጥ ኢትዮጽያዊ እትዬ ተናኚ ጋሽ ሽባባው ቸሩ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይለምልም❤❤🙏🙏

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 ปีที่แล้ว +3

    እመቤትንም ፅጌንም አየሃቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ እንካን በጤና በሠላም አየሃችሁ ልጆቻቸው ሁሉ ሰላም ናቸው።

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +1

    መታደል ነው ይህንን ሁሉ ምርቃት እግዚአብሔር ይቀበለው ደሞ ለከርሞው በሰላም ያድርስላችሁ!!!
    🤲🙏💙💜💚💛❤️

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ስመጣ ቻግኒ መጥቼ እርስዎን ለመጎብኘት ምኞቴ ነው መልካም ኢትዮጵያዊ እናት አያቶቼን ያስታውሱኛል እድሜ ይስጥዎት የጂጂ እናት

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +6

    ደስ ይላል አሌዋ ይቅረብ ደሞ

  • @enush7338
    @enush7338 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መባረክ ለእርሶ ብዙ ሽልማት ያስፈልጎታል ማሚዬ❤ እናመሰግናለን ስላሳየሽን ሶፊ❤

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 6 หลายเดือนก่อน

    አያ ታዴ ሆዴ ስለየሁዎት እጅግ ደስ ብሎኛል። የናቴ ትውልድ ሀገር ስለሆነ ቤተሰባዊ አኗኗሩ ፍቅሩ በተለይ የቋንቋና የአፃፃፉ ድንቅ ሀገር ሰለሆነ እጅግ ደስይለኛል። እማ ተናኜ እና ጋሽ ሽባባው ልጅን እንዴት ፍሬያማ ምርጥ ትውልድ አደርጋችሁ በማሳደጋችሁ ሶፊም በተለይ ጂጂዬ ለሀገሩ ምልክት ሆና የባህር ማዶ ህዝብ የሚወዳትና ስራዋን የሚያይላት የሀገር ምልክት ሆና አስመስክራለች። አምላክ በሰላም ከ❤ሽ ለምትወጂያት ሀገር በሰላም ያብቃሽ።

  • @andenetfiker8030
    @andenetfiker8030 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ይጠብቃችሁ።

  • @ethiopiaschool7745
    @ethiopiaschool7745 ปีที่แล้ว +2

    የጀግና እናት።ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @mmms834
    @mmms834 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የሚል ባህላችንን በደንብ የሚያሳይ ዝግጅት ነው:: በርቱ

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 ปีที่แล้ว +3

    ክብሩን እግዚአብሔር ይዉሳድ!! በጣም ደስ የሚል ነዉ!

  • @tsedeyteshome8888
    @tsedeyteshome8888 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያላመኑትንም እግዚአብሔር እውነቱን ያብራላቸው።

  • @bk7202
    @bk7202 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሶፊዬኮ እናትሽ ድምጻቸው የአንቺን ይመስላል ተባረኩ

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ጊዜ ትዝ አለኚ እሱን ይመልስልን እድሜና ጤና ለቤተሰቦችሺ God bless you sofi❤🙏

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ ጥሩ አድርገሻል ታሪክ ከራስ ይጀምራልና በርቺ

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርሙ እናት ናቸው።ይሄ አገር ወዳድነታችሁ ከቤተሰብ የተሰጠ ነው።እረጅም ዕድሜ ለናታችሁ ተመኘው የሚገርሙ እናት ናቸው ምን ዓይነት መሰጠት ነው የወ/ሮ ተናኜ ልብ እና ትጋት የአገር እናት ናቸው የሚገርም ነው ምን ዓይነት መታደል ነው። የሚያኮሩ ቤተሰብ ናቸው። የሰው ፍቅር ያደላቸው ሥራቸው ነው እንዲህ ሰው ልብ ውስጥ እንዲኖሩ ያረጋቸው።

  • @arditube5698
    @arditube5698 ปีที่แล้ว +5

    ተኑየ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ እኔ ግን መቼ ነው እዚህ ድግስ ላይ የምገኘው?💋❤❤❤❤❤

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 ปีที่แล้ว +5

    እውነተኛውን የጂጂን ሙዚቃ እና የቤተሰባችሁን ድላሳይሽን ተባረኪ።ኢንጆይ

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔርን ከማመስገን ውጪ ለዚህ ቤተሰብ ምንም ማለት አይቻልም መቼም በማስተዋል ያየው አሁን የቤተ ዘመድ ፍቅር ህብረት ከብዙ ኢትዮጵያን ቤት ጠፍቷል እናንተ ጌታ ጥበብ ሰቷችሁ አስቀጥላችሁ በመኖራችሁ በጣም አደንቃችሗለሁ ተባረኩ እኔ የእኛ ቤተሰብ ብዛቱ በሰርግ ጊዜ በሞት ጋዜ ከቤተ ዘመድ በስተቀር ለሰፈር ለሀገር ሰው ማደሪያ ቦታ እስኪጠበው ሰው ሁሉ ይገረምብን ነበር የሆነ ጊዜ ጀምሮ ግን አሁን ይሄንን ሳይ ለመቁጠር ቀርቶ ያሉበትን እንኳን የማላውቅ በዝተው ሳይ ለካ ሰይጣን ስራውን የሚሰራው ቤተሰብን ከመበተን ጀምሮ ነው አገርን እስከ መበተን ስልጣን ያገኘው ብዬ አሰብኩ እንደገና እግዚአብሔር የጣልነውን የተውንውን ፍቅር እንድናነሳ ይርዳን እናንተንም ጌታ እስከመጨረሻው ከዚህ ህብረት አያጉላችሁ ::

    • @melesesentayehu
      @melesesentayehu ปีที่แล้ว

      አቶ ሽባባው መገኘት ነበረበት

  • @astertameru5556
    @astertameru5556 ปีที่แล้ว +3

    She reminds me my mom so beautiful thanks more blessings 🙏❤️

  • @ruhamaruhama
    @ruhamaruhama ปีที่แล้ว +3

    Min ayinati fqrrrrrrrrrrr enat nati I love you mother she is amazing woman ❤❤❤❤❤❤

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว +2

    Beautiful original Ethiopian traditional family gathering ❤️

  • @natimub6879
    @natimub6879 ปีที่แล้ว +1

    I can’t wait to teach on my hand this Queen photo, hope I will one day by the graces of Allah

  • @Wowe348
    @Wowe348 ปีที่แล้ว +4

    My people really really I wish for all the best my royal 👑 family ❤️❤️❤️❤️

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i ปีที่แล้ว +10

    ሶፍየ ፕሮግራምሽ ተወዳጅ ነው በጉጉት ነው የምንጠብቀው 🙏🙏

  • @ermiaszewduyehuala3020
    @ermiaszewduyehuala3020 ปีที่แล้ว +1

    Don't end it sofi with this episode, Everything; the Natural environment, the tender hearts of the people, the memorial stories....it is so beautiful.

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 ปีที่แล้ว +2

    Sweetheart, beautiful family .
    it reminds me of my family
    God bless you 🙏 ❤️
    God bless our country.

  • @smarthome12
    @smarthome12 ปีที่แล้ว +5

    ቻግኒዬ ሁሉ ነገርሽ እኮ ነው የሚናፍቀው ፡አርዲ፡ዶንዶር፡ዱራ ወንዝ፡ብዝሪ፡ባኹስቲ፡ዶቅማ፡፡እንጉልማዚ፡አንደኛ ድርጃ ት/ቤት፡ቻግኒ ሃይስኩል ት/ቤት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ብቻ ብዙ ነገርሽ በጣም ይናፍቃል፡፡ሶፊ ተባረኪ።

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว +5

    Weyowe Sedettttt ‼️ 😌 Besew Hager ⁉️ weye Nedo ~ 🤔 Merci a vous tous spécialement Madame Shibabaow 🥰 🛖💚💛❤️ 💗 💖 🤩 pour cette vidéos postée et partager avec nous . Quelle merveille plaisir d'avoir vous ça fait chaud le cœur ❤️🔥 je vous souhaite long vie ‼️🌾🌿🌻💐 vous êtes bonne Example pour tout les Ethiopiane gros bisous 🥰🤗💚💛❤️😊

  • @tibebesolomon1460
    @tibebesolomon1460 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ደግ እናት እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @TheHulule
    @TheHulule 9 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ሲበዛ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። እግዚአብሔር እናትሽንና መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ። አሁንም እግዚአብሔር አምላክ የማያልቀው በረከቱን ይሙላባችሁ።

  • @AmdeHenook
    @AmdeHenook ปีที่แล้ว

    Dess yellal
    I Got the current message . Clear and melkam. Genn eyeteredu almehon bezzabegn .

  • @watiromamushlenchoro8132
    @watiromamushlenchoro8132 ปีที่แล้ว +2

    1 gna tawke sofinathi mider karto la samaye yetwoqachuuuu❤

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 ปีที่แล้ว +1

    What a Beautiful Patriotic and Loving Society
    Thank you Sofiyea 💞

  • @ayalewtessema4549
    @ayalewtessema4549 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር በረከት በዚህ ቤተሰብ ላይ ይደር:: እጅጋየሁን ለቤቷና ለሀገሯ ምድር ያብቃት! በጤናና በሰላም ህይወቷን እንድትመራ የጌታ ፍቃድ ይታከልበት:: ወይዘሮ ተናኘ የሀገር እናት ናት:: እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 ปีที่แล้ว +5

    ሶፊ አመሰግንሻለሁ በሀያ አመቴ እናቴን እማሆይ ሰገድን አየሃቸው እንዴት ደስ አለኝ መሰለሽ ሰላም በይልኝ ። ከውጭ ነው አድራሻ ካላቸው ላኪልኝ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 ปีที่แล้ว +2

    ስጦታው አስደሰተኝ ጂጂዩ የኔ ውድ💖💖💖

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful and brave mother of Sofiye.
    More blessings 💖.

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b ปีที่แล้ว

    ሶፊዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ ትንሿ ኢትዬጵያ ናት የናንተ ቤት ቻግኒ ከዚ አገር ወዳድ ቤተሰብ ተገኝታችሁ ነው ።ጂጂዬ የኢትዬጵየዬ እቁ በዚ ወርቅ ቤተሰብ መሃል ሆና እደምናያት በጌታ ተስፋ አለኝ ተባረኩ የፍቅር የአገር መውደድ ምሳሌ የሆናችሁ ቤተሰብ በጣም እወዳችኋለሁ 💕💐💕💐💕💐

  • @mimobiru7645
    @mimobiru7645 ปีที่แล้ว

    አቤት ጨዋነት አቤት አክብሮት አቤት ደግነት ፍፁም ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት ሶፊ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ። ❤👏

  • @tesfayeshimles206
    @tesfayeshimles206 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው !! ወ/ሮ ተናኜ ስዩም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እናት !!!

  • @alemtsehaykassaw2029
    @alemtsehaykassaw2029 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ !!!!!! ሰላም!!!!

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለበረከት ሁኑ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 ปีที่แล้ว +2

    ሶፊ አያ ታዴን እንኳን አሳየሽን 🤲🙏💙💜

  • @Menelik27
    @Menelik27 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እንዴት እንደሚጥሙ እግዜር ረጅም ዕድሜ ይስጦት ጂጂ ምክንያት አላት ሁሉ ነገሯ እውነት ነው ለዚህ ነው እርሶን ያስገባችው ታድላችሁ በእውነት ደስ የሚል ቤት ነው። ጂጂን ለማየት ናፈኩ አባ ታዴ ጎንበስ ብዬ እጅ ነሳሁ ትክክለኛ የአገራችን ደጉ የገጠሩ ሰው።

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሩ

  • @selinag6848
    @selinag6848 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ቤተሰብ አስተማሪ ይሄን ፕሮግራም ሳይ ወደኋላ አስታወሽኝ አያታዴን ስላየሽን እናመሰግናለን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j ปีที่แล้ว +2

    መልካም ሰወችን ያብዛልን❤

  • @Israel.London
    @Israel.London 6 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ አይነቶችን እናት ያብዛልን:: በእውነት እኝህ እናት ኢትዮጵያ ማለት ናቸው::

  • @FasikaChifarw
    @FasikaChifarw ปีที่แล้ว +5

    የጂጂን ሙዚቃ አታረጊም መዝሙርሽን ጣይ እዛ 🤔🤔 ዘፈኑን እየሳልኩ ነው የማየው ናፈቀኝን።

  • @philisolo7948
    @philisolo7948 ปีที่แล้ว +1

    I have never pray this much even for my self than I pray for my heroine GIGIye I conic Ethiopian treasure to me GaiGye talent is beyond word can explain however watching her amazing mom is self explanatory how gigiye wonderful upbringing shows her unconditional love for her country Ethiopia i really adore weyzero tenagha, I hope next time gigiye will be among this beautiful family !!!!

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤gobaz barich

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 ปีที่แล้ว

    ሶፊ የምትገርሚ ልጅ ነሽ አይደለም ለዘርሽ ለመላው ኢትዮጵያ የሚሆን የፍቅርና የአብሮነት ተምሳሌት ነው ። እባክሽ ይህ ታሪክ በመጽሐፍ መልክ ለወደፊቱ ቢሠራ። በቸርነቱ እግዚአብሔር ያገዘው ቤተሰብ ነው። ልጆችሽም ይህን ባህል እንዲያውቁ አድሪጋቸው። ዋው ማመን ያቅታል። በተለይም ጎጠኝነት በበዛባት የዘንድሮዋ ኢትዮጵያ የዘህ በተሰብ የሁሉም ቤት ሆኖ መገኘቱ እምባዬን ነው ያስመጣው። ኢትዮጵያዬ ምን ይሆን??????????????

  • @gerab7613
    @gerab7613 ปีที่แล้ว

    እድሜሽን ጎዳና ያድረገው! ደስ የሚል ምርቃት! እኔም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @hiwethaile7294
    @hiwethaile7294 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን በናንተ ምክንያት የማላቃት ቻግኒ ወደድኳት ትናፍቀኝ ጀመር

  • @lmanofGod389
    @lmanofGod389 ปีที่แล้ว +2

    Wow sofi des sil betam des yilal

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍Geta Yebarekahu Betam Betam Tameralhu!!!!!!!🙏🙏

  • @frehiwotkebede2234
    @frehiwotkebede2234 ปีที่แล้ว

    ጀግና እናት ዘሮት ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤

  • @esayasaklilu9720
    @esayasaklilu9720 ปีที่แล้ว +1

    Wish quick recovery and family reunion for the outstanding singer GiGi !

  • @addisbezabih8467
    @addisbezabih8467 ปีที่แล้ว +1

    22:49 When I saw the hug and the face and handshake between two women, I shed tears.

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 ปีที่แล้ว

    ትንሿ ኢትዮጵያዬ❤❤ እድሜ ጤና ይስጥልን የሐገር ዋርካ

  • @user-fp1vt1zs2x
    @user-fp1vt1zs2x 10 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ ሀገር አገዉዬ የኔ ደግ