ፍትህ በአሰቃቂ ግፍ ላጣናት ሔቨን | ፍትህ | ኤርሚያስ አበበ | eyoha media | faithline | aman shalom | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    ኤርሚያስ ልቡ የተሰማዉን ሁሉ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | faithline | abel abuna | dagi tilahun | aman shalom
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

ความคิดเห็น • 87

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 25 วันที่ผ่านมา +7

    ልጅ እያለው በ7 አመት ልጅ ይሄን አፀያፊ ተግባር ፈፅሞ 25 አመት ፍትህ የሚጠይቁ ቤተሰብ ከሱ የናተ ጭካኔ ኢቲዮጲያ ውስጥ ፍትህ የለም ከሰው ልጅ ለዘባባ ክብር የሚሰጥበት ጊዜ መፈጠሬን ጠላው

    • @yonatanyemer4466
      @yonatanyemer4466 25 วันที่ผ่านมา +1

      እስኪ ፖለቲካ ወደጎን ትተን ፍትህ እንጠይቅ

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 25 วันที่ผ่านมา +2

      @@yonatanyemer4466 ይሄ የምን ፓለቲካ ነው እውነትና ፓለቲካ እንለይ ፍትህ አለ ሐገራችን ውስጥ ? ከሰው ልጅ ዘባባ ክብር አለው ።

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 24 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ይቺን ምስኪን እናት እንባዋን አብስ ልቧን ደግፈው ያማል በጣም 😭😭😭

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 24 วันที่ผ่านมา

    ሰውየው ብቻ ሳይሆን የፍትህ አካላት የሚባሉ ይህን ክፉ ሰው የሚደግፉ መረጃ ይደብቁ የነበሩ ሰዎች ቅጣት ይገባቸዋል።

  • @tsedeyteshome8888
    @tsedeyteshome8888 24 วันที่ผ่านมา

    እኛም ልጆች አሉን አልቅሰናል የኢትዮጵያ ህግ መላላት የሚያመጣው ነው ይህ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ፍትህ ለህፃና

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 25 วันที่ผ่านมา +2

    ዉነትነዉ በዉጩሰ አለም የተለመደ ሁኗል ግን በምድራችንም እደዚህ ከቀጠለ አጋንትም ይቀጥላል መግስት በህግ ማስደገጥ አለበት ጌታ ይርዳቸዉ ለቤተሰብ ያጽናናቸዉ

  • @DestayeGetaneh
    @DestayeGetaneh 24 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ለሚፀልየው ፀሎት አሜን ማለት ካቆምኩ ቆየው 😥

  • @user-ne4uq9rr7y
    @user-ne4uq9rr7y 24 วันที่ผ่านมา

    ፍ ትህ. ጌታ ሆ ይ.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮

  • @betiadis
    @betiadis 24 วันที่ผ่านมา

    💔💔😭ያማልልል

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 24 วันที่ผ่านมา

    እኔ አሁንም ልቤ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው አሁንም እኔ የምለው እህታችን ስትል እንደሰማውት ይሄ ሰው ሌላ የምስኪን ጉረቤት ትንሽ ብላቴና ተልካ ስትመለስ ፍንግል ብላ እንዳረፈች እና ጨምጨምታ እንደነብረ ተናግራለች ለነዚህ ብላቴናዎች የሞት ፍርድ ይፈረድበት

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 24 วันที่ผ่านมา +1

    እንደ አገር ተበላሽተናል መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራበት ያለው የዜጎች ጉዳይ ኢኮኖሚ እና የማህበረሰብ የመኖር ያለመኖር የመሳሰሉት አይደለም የከተማው ገጽታ ዘንባባ ሳር መትከል መናፈሻ ቢያስፈልጉም ቀዳሚ አይደሉም

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    Be Egezabehar FERD WENEBER TEKEMETEW Yehan FERED SETU

  • @selamawitwondu9975
    @selamawitwondu9975 25 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና የምንሰማው ሁሉ አቅም ያሳጣል 😢😢😢😢😢

  • @ኢየሱስ.ያድናል
    @ኢየሱስ.ያድናል 24 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ. ፍትህ. ፍትህ ለሚጣ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 25 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢 ye getaa firdd le hager 😢😢😢😢ethiopia hager wode isuwa zore mayiti hinkuwan asaferechij😢😢😢😢😢

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    FERAJOCHU Enedat New YAUT😢😢😢😢

  • @teshome7693
    @teshome7693 24 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የአጋንት ስራ ነው No Mire # ፍትህ ለሕፃን ፌቨን እንላለን ዝም አንልልምምምም

  • @LeEthiopiaLijoch
    @LeEthiopiaLijoch 24 วันที่ผ่านมา

    እስር ቤት ሊጠይቁት የሚመጡትን ነው 25 አመት ማሰር። አንዳንዴ በሼርያ ህግ በተዳደርን ያስብላል። ባደባባይ ተቆራርጦ ነዶ ነበር መገደል ያለበት። አሁን በ10 አመት ሲፈታ አብረን እናያለን።

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    YEWELED AnejETU Enedat asechekenew yeha sew ayenelem

  • @berhaneseyum4153
    @berhaneseyum4153 25 วันที่ผ่านมา

    Yemlwe yelem.ewenete lebe tesebrwal.yene knonjo kefwe telate bmne ayebegne.eneteshen yasenanalen geta .

  • @tenagnewoldetsadik668
    @tenagnewoldetsadik668 25 วันที่ผ่านมา

    እረ ጌታ ሆይ እውነተኛ ፍትህን ትክክል የሆነ ተገቢ ፍርዱን ያግኝ ፍትህ 😭😭😭😭😭

  • @YetnayetMedhin-nz8ur
    @YetnayetMedhin-nz8ur 25 วันที่ผ่านมา

    ጌታ አምላክ ሆይ ምን ትላለህ 😢😢 ? እኔ የምለው የለኝም አባይዬ 🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tirubekele1278
    @tirubekele1278 24 วันที่ผ่านมา

    Lig yelewim ende be yesus sim 😢😢😢😢 geta huye wedet henhid

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    AJETA ARER😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qi4wg1wg4c
    @user-qi4wg1wg4c 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ፍትህ ፍትህ😢😢😢

  • @Merameron
    @Merameron 25 วันที่ผ่านมา +1

    መንግስት በሀገራችን የለም ለራሳቸው ሀብት እያጋበበሱ ስለ ህዝቡ ደንታ የለውም። ምድራችን ላይ ያልተሰሙ ያልወጡ ጉድ ሞልተዋል ።ፍርድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለተገደሉ ህፃን😢😢😢😢😢😢

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 25 วันที่ผ่านมา

    አቤቱጌታ ሆይ ማር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    Be Menedenew YEMETETSNANAW ENATA

  • @asefashgebreweldi8948
    @asefashgebreweldi8948 24 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    25 AMET FERED AYEDELEM

  • @mhabtewold1545
    @mhabtewold1545 25 วันที่ผ่านมา

    Ageritua mengist kalat yihenin erikuset edayidegem fird yisetilin

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 25 วันที่ผ่านมา

    ሀጢአት መስራቱ ካልቀረ ምራቅ የዋጠች ሴት አጥቶ ነዉ? ወዮ ወዮ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @mhriesolomon1434
    @mhriesolomon1434 24 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ቢቀር ህልፈት መታሰር ኣለበት ምክንያቱ በዚ ምድርም ቢሆን ህግ ኣለ ከዚ ህግ ውጭ ከሰራህ እንደህጉ ትቀጣለህ ኢሄ መጽሃፍ ቁዱሳዊ ነው 😢😢😢😢

  • @tsehaykassa6794
    @tsehaykassa6794 25 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @BekelechWoude
    @BekelechWoude 25 วันที่ผ่านมา +1

    I hesitate, is he a human being? Something is behind? Sorry for the little buitiful child ? He has to be isolated, even in jail.

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 24 วันที่ผ่านมา

    በኢየሱስ ስም ይሄንን ነገር መቋቋም አልችልኩም ገና ስትታይ ህፃኗ ታሳሳለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 25 วันที่ผ่านมา

    Tebareku wendmoch

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 25 วันที่ผ่านมา

    Betam yasazenal yamal 😢😢😢😢😢feth feth feth 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bm1dj1os8z
    @user-bm1dj1os8z 25 วันที่ผ่านมา +1

    አወይ ልጄ 😢

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 25 วันที่ผ่านมา

    ሞት አልነጠቃትም አንድ አረመኔ የልጅዋን ህይወት ነጠቃት እንጂ እናቴ እግዚ/ር መጽናናቱን ይስጥሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህጻንዋ ፌቨን

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 25 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ይህ ግፍ ይቁም የእናቲቱ/የእናቶች መሪር ለቅሶ ይሰማን ነግ በእኔ ብሎ ማስቆም ያስፈልጋል እናት እንደ ወፍ እያበረሯት መኖር የለባት!!!!!! እናት እሳት እንደረገጠ ዘመኗን ሙሉ እየተንገበገበች እንድትኖር ተፈርዶባት ግፍ ፈፃሚ ደግሞ በ25 አመት ፍርድ ብቻ ለዛውም ይግባኝ እየተጠየቀለት ኧረ እጅግ እጅግ እጅግ ያማል ያማል ያማል እኔ ስሰማት ታመምኩኝ!!!!!!

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x 25 วันที่ผ่านมา

    እችን ብላቴና በአሰቃቂ ሁኔታ ገሎ ምን አይነት ሰው ነው አረመኔ ጨካኝ ነው ኧረ የሚያሳዝን ነው ሁላችንም ታመናል በተጨማሪ እናትየዋ ሀዘኗን ሳትፅናና እያሳደዷት ነው ይህ ጨካኝ ሰው ከባድ ፍርድ መወሰን አለበት ለእናትየዋ እግዚአብሔር መፅናናትን ያውርድላት ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢😢

  • @youssefdutamo
    @youssefdutamo 25 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይፈርዳል በጥም ያስዝንል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BekelechWoude
    @BekelechWoude 25 วันที่ผ่านมา

    Egzioo maharene Christos.

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 24 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ጠበቃ ነው ጥብቅናው እራሱ የሰው ሰብህና አለው ግን ቤተሰብ አልባ ነው ብዬ አላሰብም ለገዘብ ብሉ ህሊናን መሸጥ እረ ወደማሰተዋል እንመለሰ እባካችው

  • @Merameron
    @Merameron 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pw8ef9gg7i
    @user-pw8ef9gg7i 25 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaykassa6794
    @tsehaykassa6794 25 วันที่ผ่านมา

    ከጌታም ከስውም ፍትህ

  • @mibrath4577
    @mibrath4577 25 วันที่ผ่านมา

    eunate new pasetare yarede❤❤❤

  • @tsehayshiferaw
    @tsehayshiferaw 24 วันที่ผ่านมา

    አረመንግስት ይህን ምን ይላል!! በቃ 25 አመት ፍርድ በቃ ነገስ በምህረት ለወጣ? አረ የፍርድ ያለ የት እንጬኸ!!!

  • @ZakariasMunta
    @ZakariasMunta 25 วันที่ผ่านมา

    25 amet per aydelem yigibagn yibal yetifatun liki meketat alebet

  • @ZakariasMunta
    @ZakariasMunta 25 วันที่ผ่านมา

    Yamallllllll wuyyyyyyy

  • @senasafikre
    @senasafikre 25 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄ የሰው ልጅ አይባልም

  • @debbietesfaye5625
    @debbietesfaye5625 25 วันที่ผ่านมา

    ምንድን ነው የተፈጠረው በጌታ ንገሩን

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 24 วันที่ผ่านมา

      እዮሀ ሚዲያ ላይ ሙሉ አለልህ የመስማት አቅሙ ካለ😢😢😢

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    YAMAL Weyena lejoch achen uuuuuu gata hoy fered

  • @AstukaAregawi
    @AstukaAregawi 24 วันที่ผ่านมา

    Yet Haja lechu weyena leja

  • @OwnerEseyShiferaw
    @OwnerEseyShiferaw 25 วันที่ผ่านมา

    selam faithline 👉 spam scam deceptive practice yemil community guidelines dersokal

  • @mahletzewdie
    @mahletzewdie 24 วันที่ผ่านมา

    ይህ ሁሉ የ phornogrhapy ጦስ ነው ቁጭ ብለው ሲያዩ ይውላሉ እንስሳ ሆነው ቀሩ ማስተዋል የጎደላቸው

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 25 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ኤርሚያስ አንተም ፍትህ ትላለህ??? በምላስህ ለገደልካቸው ወንድሞች ፍትህ😢

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 24 วันที่ผ่านมา +2

      አንተ ቅሌታም ምን አይነት ንፍጣም ነህ በዚህች ህፃን ላይ የደረሰዉ ግፍ ትንሽ አይሰማህም ስለ ማን ነው የምታወራው ስለ አማን ? ታሳዝናለህ

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 24 วันที่ผ่านมา

    👉 በተለይ ቀለምወርቅ አይተንፍሱ እና እዚህ ላይ አዛኝ መስላችሁ የምታላዝኑ መርጦ አልቃሿች።! ለመሆኑ ህጻናት አማራ ክልል አልተደፈሩም? በወያኔ ወታደር በወራዳ የመንግሥት ወታደሮች የአማራ ልጃገረዶች አልተደፈሩም? በኦሮሚያ እህትና ወንድም ግብረስጋ እንዲፈጽሙ ሲገረፉና ሲፈጽሙ አላያችሁም?
    ቀለሜ! የኖርክበት ክልል የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ አልተሰቀለም? ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች በወለጋ ህጻኗ ተደፍራ አልተገደለችም? አማራ ክልል ሲሆን ግን ጥላቻችሁን ለመግለፅ ጥሩ አጋጣሚ ያገኛችሁ ሲመስላችሁ በሕግ የታዘን የ1 አመት ታሪክ ይዛችሁ ታላዝናላችሁ። ሲጀመር አንተ ምን ርህራሄ አለህና? ይህን መንጋ በከንፈር Service ተጫወትበት።
    የአማራ ሕዝብ በወንጌል አማኞች እንደሚጠላ እያየን ነው። የግፍን ጽዋ እየጠጣ ያለን የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል በዚህች ምስኪን ህጻን ሞት ለመግታት_ ሴረኞች የሰጧችሁን አጅንዳ ታጮሀላችሁ። በአንድ ቀን 43 ልጃገረዶች በመከላከያ ተደፍረው ሲያድሩ_ይህ እንዳይወጣባቸው የተሰጠች አጀንዳ ናት። ምድረ ኮተት!

    • @mhriesolomon1434
      @mhriesolomon1434 24 วันที่ผ่านมา

      እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን የዚች ህጻን ስሰማ ኣለቀስኩ ፡ኣሁን ኣንተ ሂሊና ኣለህ ስለሌላ ነገር ምታወራ 😢😢😢😢 ህጻን ተደፈረች ባሳቃቂ ሁኔታ ሞታላች ፡ኢሄ ኤርትራ ቢሆን እሄ ሰውየ ታንቆ ይገደል ነበር 😢😢😢😢

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 24 วันที่ผ่านมา

      @@mhriesolomon1434
      🤑 የኢሳያስ ሥርዓት አንቆ እየገደላችሁ አይደል እንዴ? አዲስ አበባ ላይ ራይድ ሾፌር አርዳችሁ የምትገድሉ እናንተ እኮ ናችሁ።

    • @mhriesolomon1434
      @mhriesolomon1434 23 วันที่ผ่านมา

      @@saraelyas661 ጂላጅል ነህ

    • @saraelyas661
      @saraelyas661 23 วันที่ผ่านมา

      @@mhriesolomon1434
      🤑 አንተ ደግሞ ጅላንፎ ነህ!

  • @babbiku
    @babbiku 25 วันที่ผ่านมา

    የትኛው የርህራሄ ልብ ኖሮት ነው ኤርሚያስ የሚያነባው? እርሱ የገደለውና ያጠፋው ነብስስ ? ወንድሙን መጥላት ብቻ አይደለም : ደጋግሞም እንዲሞት የተጋ የአጋንንት የበኩር ልጅ አይደለምን? ርህራሄን ዛሬ ከወዴት አመጣት? ይህችስ ርህራሄ ከወዴት ትገኛለች?

    • @bekelechaga8895
      @bekelechaga8895 25 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነት ጉድ ነው ይ መደነዝ

    • @MesfinTadesse-jq7el
      @MesfinTadesse-jq7el 24 วันที่ผ่านมา +1

      የኤርሚያስን ልብ የሚያዉቀዉ እግዚአብሔር ብቻ ነው አንተ ማነህና ? አንተ ስለ ህፃኗ ተሰምቶሃል አልቅሰካል ወይስ ለአማን ነዉ የምታለቅሰዉ?

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 24 วันที่ผ่านมา

      @@MesfinTadesse-jq7el አማን ምን ሆነ ?

    • @sunydaylastday
      @sunydaylastday 24 วันที่ผ่านมา

      ማን እንዲሞት ነው ኤርሚያስ የተጋው ??

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v 25 วันที่ผ่านมา

    እንደ እነ አማን አይነቱ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @seyfumekonin
      @seyfumekonin 25 วันที่ผ่านมา

      በጣም ባለጌ የውሻ ውሻ

    • @yonatanyemer4466
      @yonatanyemer4466 25 วันที่ผ่านมา +2

      ምናልባት you are... አማን ምንም እንኳን ቢሳሳትም ከስህተቱም ተምሮ በንሰሀ ቢመለስም ለአቅመ ሔዋን የደረሰች እና በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ነው ይሄ እኮ ነፍስ ያላወቀች ገና አካላቷ ያልጠነከረ ጨቅላ ናት ኸረረረረ ወገን እያሰብን

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 25 วันที่ผ่านมา

      @@yonatanyemer4466 አማን አስረግዞ ከኦድ ያስወጣዉ ነፍስ ማነዉ የሱጠበቃ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 25 วันที่ผ่านมา

      @@seyfumekonin ባለገ ዉሻ ማን እንደ እናንተ ?

    • @edenbirhanuwoldamuel1491
      @edenbirhanuwoldamuel1491 25 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ/ሽ

  • @DorkaFikr
    @DorkaFikr 24 วันที่ผ่านมา

    ዲያቢሎስ ሟርተኛው ኤርሚያስ ነው በሌላው ላት እለት በእለት የሚወረውረው ምላሱ በዛው ልክ ስሩ ያሉ የልጆቹን የጆሮ ድንግልና ጭምር ያስነወረ ነው
    ሼባው ሟርተኛው ደብተራው ኤርሚያስ ገዳይ አምርሮ አልቅሶ ቀባሪ መሆኑ በድርሰትክ ላይ የተበላ ዶሴ ነው
    አንተ የስንቱን ህፃናት ልጆች የጆሮ ድንግልና እንደወሰድክስ ከራስህ ልጆች ሞራል ጭምር ታውቅ ይሆን ኢትዮጵያ ነዋሪ ብትሆን አሳይህ ነበር የሚገባህን ግን እሩቅ ነው
    ደደብ አረመኔ አንተ ነህ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 24 วันที่ผ่านมา

      ምንድን ነው የምትቀባጥረው የመጥቆራ ልጅ አፍህን ዝጋ ልፋጫም

    • @DorkaFikr
      @DorkaFikr 24 วันที่ผ่านมา

      @@Ethiopia-cs2ub መጥቆራህን አንተው እወቀው ደብተራ