It's very heartbreaking. Utterly devastating. It's shameful to see Amhara Region Judges ' Association bother too much about the perpetrator than worrying about the heartbreakingly painful hurt the victim's family is going through. More pressure needs to be put on the Regional Govt to review the case and give the criminal the harshest penalty possible under the criminal code. Justice for baby, Haven!!
ይህንን ዜና በሚያስተላልፉ ሚዲያዎች ሁሉ እየገባሁ አስተያየት ብስጥም አልርካሁም ገዳዮ ይገደል ተመሳሳይ ወንጀለኞች ይደንግጡ
@@Tigist-o1y እኔም እንደዛው እየዞርኩ አልረካሁም ፍትህ ያስፈልገናል መንግስት ፍትህ ይስጠን እንዳይደገም አድርጎ
@@Tigist-o1y እኔስ ብትይ
ደሚርኝማ ዉድ🎉
የገደልባደቦቦይ😢😢😢😢😢😢
“እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
- ሮሜ 1፥28
የአላህ 😭😭😭ፍትህ ለሚጣ😭😭
ያማል ወላሂ😭😭
😭😭😭😭😭😭
Egziabiher Ale Be Zufanu Yiferdal Yiferdal Yiferdal
Fith le Heaven 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚያብሄርን እናቃለን የሚሉ ከታች እስከ ላይ ምን እያደረጉ ነዉ?እግዚያብሄርን እናቃለን የሚሉ ከታች እስከ ላይ ምን እያደረጉ ነዉ?
ፍትሕ ለሕፃኗ ልጃችን ሔቨን 😢😢😢😢😢የበቀል አምላክ ይበቀልልን 😢😢😢😢
ወይ ልጄን የኔ እምቦቃቅላ በጐዶሎ ዘመን መዓት ወረደብሽ , ነፍስሽን በመንግሥተ ሠማያት ያኑርልን !!!
ቅ/ሚካኤል ሆይ ለዚህች ሀገር እንድትፈርድ እማጸናለሁ !?
መላው የባህዳር ወጣቶች አደራ እነኚሕን አውሬ ሰዎች በእግዚአብሔር ስም ተበቀሉልን. የቆሰለ ልባችንን አድኑልን.
ፋክ
አማኑኤል የኔ አባት እሩሩሁ ወንድማችን እንወድሀለን እመብርሀን ቅዱስ ሚካኤል ይሸፍንህ
ብልቱ ይቆረጥ።
ሰልፍ እንውጣ ኢትዮጵያውያን
ፍትህ ለህፃን ፌቨበን😭😭😭😭😭
መንግስት ለህዝቡ አሳልፎ ይስጠን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በድንጋይ ተወግሮ ህፃን ፌቨንን እና ሌሎች ህፃናትን እንዳሰቃያቸው በድንጋይ ወግረን ነው የምንገለው እንደዛ ካልሆኑ ሀዘናችን አይወጣልንም እባካችሁ
@@TigistAbebe-w1h yes I want same
መንግሥት እንዳለን አሳልፎ ይስጠን እንዲህ ነው ሾርት ሚሞሪ ማለት ዛሬ እኮ ዳኞቹ ልብ የሚያሳምም መልስ ነው የሰጡት የልጅቷ የደረሰባት ግፍ ምንም ሳይመስላቸው
ትክክል መገደል ብቻ ነው ያለበት ይህ አውሬ ፍጡር
ይሔ የዱር አራዊት አውሬ በዚች ምድር ከሰው ጋር መኖር ስለማይችል መወገድ አለበት ይገደል ፍትሕ ለብላቴናዋ
የሚገባው እስር ሳይሆን የሞት ፍርድ ነው ሌላውም እንዲማርበት ፡ፍትህ ለፌቨን
በገጠሩ ያለውስ ኢንተርኔት አያገኝም በከተማ ያለ ህዝብ እንዴት እስካሁን ሠልፍ አይወጣም። ይሔ በሀገር የመጣ ሀዘን ነው ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሠልፍ ሠልፍ ሠልፍ እንውጣ???
እኔም እያልኩኝ ነው ያለው ብቸኛ አማራጭ ሰልፍ ነው
@@Tsegayekiflu እውነቴን ነው የምልህ በሠው ሀገር በመሆኔ የተቆጨውበት ጊዜ አሁን ነው። በሀገሬ ብሆን ብቻዬን ሠልፍ እወጣላት ነበር።
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ እኛ ሀገር ለሩጫ እንጂ ለንደዚ አይነት ቆሻሻ አሰቃቂ ነገር አይፈቀድለትም ፍርዱን ለፈጣሪ መስጠቴ ነኽ 😢😭😭😭☝️☝️☝️
ጠበቃውና ወንድምየው ለፍርድ ይቅረብ
የባ/ዳር ሕዝብ ብሎም ወጣቶች አዝናለሁ ይህን ሠምታችሁ አይታችሁ ዝም ማለታችሁ አዝናለሁ
ኡነት ነው ይሄ እየታየ ዝም ማለት እደት ቻሉበት እደት አስቻላቸው አኡዙቢላ
@@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ የሰማሁት በዚህ 3 ቀን ውስጥ ነው የሰማ ብዙ ህዝብ የለም በህዝብ አትፋረድ
ትክክል ነዉ ዝም ማለት ዬለብንም ቅማሞችየ ደሚሩኝ በቅንናት
ባገራችን የሰዉ ሞት እንደደሮ ሆነኮ
ስንት ሰዉ እየተገደለ አይደለም???
ለምሳሌ ሰኔ 12 ፉነተ ሰላም በረፍት ቀናቸዉ ከሚዝናኑበት ሆቴል ውጡ ተብለዉ ዘጠኝ ሰዎች በአንዴ ሲረሸኑ ረሻኙን ማን ጠየቀዉ እናት በሓዘን አንጀቷ ተቃጥሎ አለች
ሌሎች ታዋቂ ሰዎች የታለ ድምጻችሁ
አማን ዕድሜ ይስጥህ
ፍትህ ለህፃን ፌቨኔ የህግ ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭 ጠበቃዉ ለህግ ይቅረብ ይሄ አሳማ የሽማግሌ ቀላል
እውነት ይህን ፀያፍ አሰቃቂ ወንጀል እንኳን ጣልያን አለፈፀመውም ሴቶችን ቢደፍርም ህፃናትን አልደፈረም
ወላሂ ያማል።ያማል።በጣም ያማል ይብላኝ ለናትዮዋ።
እኛ ኢተዮጵያውያን በቆማቸን ፈዘናአል ፈጣሪ ይድረሰልን😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
ewunet newu
እኮ😢😢
እንደው ይሄ ሰዉዬ በ አደባባይ አሰቃቂ መልስ ካልተሰጠው ኢትዮጵያ ዉስጥ ሰው የለም ::መግስትኩዋን ድሮም የለም 😭😭😭😭😭😢😢😢
@@RahmaJabaly-t1q መግስት መቸ አለ ና
@@ruwaisjeddah3161
እኮ መንግስት የት አለ መንግስትኮ የለንም ወገኖቸ
@@RahmaJabaly-t1q
ሸ
መቸ መንግስት አለ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ😥😥
አንድ መንግስት ግፍን እና ወንጀልን ዝም ያለ እንደሆነ ራሱ ወንጀለኛ ነው። ታዲያ ይሄ ሰው ሳይቀጣ ከቀረ ብልግና ነው ዝም የሚባለው። ስለዚህ መቀጣጫ እንዲሆን መቀጣት አለበት።
መገደል አለበት መገደል አለበት መገደል አለበት!!! መንግስት ሆይ ምን እየሰራህ ነው መንገድ??? የተመረጥከው ህዝብ አፈናቅለህ የብስክሌት መንገድ እንድትሰራ ሳይሆን የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ነው !
ህፃኑ አብይ ቤተ-መንግስት እየስራ ነው።
ጌታዬ ሆይ ተቃጠልኩ ልቤ ደም አነባ የእፃናት አምላክ የበቀልና ክንድህ ይድረስ ተቃጠልኩ ምን አይነት ሀገር ናት አውጣኝ ከዚህ አገር ፍርደ ገምድል መግንስት ህዝብን መረን የለቀቀ እሱነው።
ደሚርኝማ ዉድ
ህሊና ያላችሁ ወንዶች ሁሉ አዉሬዎች አለመሆናችሁን ለዚህች ምስኪን ፍትህ በመጮህ አሳዩን እኔም የንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ ወንዶችን እንደ አዉሬ የሚያስገምተዉን ይህን ግፍ እንዲያወግዝ እፈልጋለሁ
ፍትሕ ለሕፃናቶች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል ነው ለዚህ አረመኔ ገዳይ አውሬ ነፃ እንዲወጣ ለሚሯሯጥ ፍርድ መስጠት የሚገባው ሕዝቡ ነው ምን መንግሥት ምን ፍትሕ አለ ?
ፍትህ ፍትህ 🖤🖤💔💔💔😭😭😭
የኢ/ያ ህዝብ የዚህ ሰይጣን ከነቤተሰቦቹ ከነተባባሪዎቹ ፍትሕ መስጠት አለበት
የአውሬው ደጋፊዎች እና ደጋፊ ዘመዶቹ በሙሉ በዚህች ህጻን እና እናትየው ላይ ላደረጋችሁት ነገር እግዚአብሔር ይበቀላችሁ የግፍ ዕዳ ለልጆቻችሁ እና ለልጅልጆቻችሁ ያኑርባችሁ
ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ አውሬ እንኳን የማይፈፅመውን ድርጊት የፈፀመው ከመንግስት ፈጣን ምድራዊ ፍርድ እንጠብቃለን።
It's very heartbreaking. Utterly devastating. It's shameful to see Amhara Region Judges ' Association bother too much about the perpetrator than worrying about the heartbreakingly painful hurt the victim's family is going through. More pressure needs to be put on the Regional Govt to review the case and give the criminal the harshest penalty possible under the criminal code. Justice for baby, Haven!!
ፍትህ ለዚች ህጻን ልጅ 😭😭😭💔💔🇪🇷
💔💔😭😭 ፍተህ
ህብረታችን ያሥፈልጋል
እግዚያብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ እህቴ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን፡፡ይከብዳል እህቴ እንኳን ላየው ለሰማው ይከብዳል ድርጊቱ፡፡
እባከቾሁ የኢትዮጲያ መሪዎች የሕግ ባለማዋች የፓርላማ አባሎቾ የሚመለከታችሁ የኢትዮጲያ ሕዝቦች ተነሱ በዚኽ አዉሪ ቤተሰብ ላይ መዘመት አለብን ።
በኢየሱስም መጨረሻዘመን😢😢😢ሕዝባችን ወደ እሰሳነት ተቀየረ😢😢
እሱን ብቻ ሳይሆን ዳኛዉና ሌሎች ለእሱ እንዳይጠየቅ የሚያመቻቹትን በህግ ማስጠየቅ
@@AberaMelaku በየትኛው ህግ ነው የሚጠየቁት, የሌለውን
ቸሩ መድኃኔ አለም ባይዘው ኑሮ መሰወርም ይችል ነበር የውሻ ደም የማይረሳው አምላክ አስሮ ያዘው
ቸሩ አምላክ ፍረድ ስጠው
ፍትህ ለፌቨን
ፍትህ ------!!!ለብላቴናዋ ፌቨን በእግዚአብሔር ሰም በማሪያም
እህታችን በስንት ትግል ህይወትዋን ሰውታ ይህን ነገር እዚህ ማድረስዋን በጣም በጣም ትደነቃለች ይህች እህታችን ይህን ነገር ወደውይይት በማምጣትዋ ብዙ ነገሮች እንደሚቀየሩ ኣልጠራጠርም
ከዚህ የባሰ ስንት ጉድ ኣለ
እህታችን የገንዘብ እርዳታ ያስፈልጋታል የተቻለንን ብንሰጥ በጣም ይረዳታል እባካችህ ኦርጋናይዝ ወይንም የባንክ ኣካውንትዋን ይገለፅ
ባስቸክዋ ሁላችን የተቻለንን እንላክ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እኔም የሴት ልጅ እናት ነኝ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ፍትህ ለህጻን ሄራን ተደፍራ የተገደለችው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት የፈጣሪስራ ቅጣቱ ተጀመረ የበዳዮች ፎቶ አደባባይወጣ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው
እረ ወዴት እየሄድን ነው እረ እግዚአብሔር ን ፍሩ ሞት ለደፋሪ ወንጀለኛ
ፍትህ ያስፋልጋል ያጋዳላ ይጋዳል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ካንተ ከመድሀኒያለም እንጠብቃለን ደሞን አውጣላት ጌታ ሆይ እግዚኦ መሀረነ ክርሰትሰ 😢😢😢😢😢😢😢
ህግ አለ ብዬ አላምንም ቢያንስ እንኳን አንድ ሰው ዋጋውን ይስጠው የንፁህ ሰው የደም ድምጽ ጩኸት ቀላል አይደለም
ፍትህ ለህጻን ሄቨን
መላው አማራ ስምህን እና ክብርህን መጠበቅ ከፈለክ ይሄ ሰው ፈጣን ፍርድ መቀጣጫ ለሌላውም የሚሆን ይደረግበት. ማየትም መስማትም አቅም አጥቼአለሁ. አማራ ነኝ እኔም ለስምሕ ለክብርሕም ይሔን እርም እንደአካን አውጣና በአደባባይ ከነአስተባባሪ ዘመዶቹ ይፈረድባቸው. አሞናል መላው ኢትዮጲያዊ.
እውነት ነው😢😢😢
ሰውየውን ብቻ አደለም ከነ ፍርድ ቤት ዳኞቹ ከነ ፖሊሶቹ ከነ ጠበቃው ከነ ቤተሰቦቹ አፈር ማስበላት ግድ ነው
እኔ የሟችን እናት የገላመጡ ፖሊሶች ጠበቃው ዳኞች ሁሉ ከሥራ ተባርረው መሰቃየት አለባቸው ኧረ እኔስ ከመበሳጨቴ ቃል አጣሁ
የአብይ ባለሰልጣን ናቸው። ፋኖ እስኪመጣ ማን ይነካቸዋል።
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትሀ ለህፃናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የባህርዳር ማህበረሰብ በሐይማኖቱም ባህልና እሴት ያለው ህዝብን ያዋረዱ ባለጌ ቤተሰቦቹ በሞሉ ለትምህርት የሚሆን ቅጣት ላድራጊውና ለቤተሰቡም የሚመለከተው ፍርድ እንዲሰጥ እንጠብቃለን ፍትህ ፍትህ ለህፃናት በሙሉ መንግስትማ የታለ ህዝብ መብቱን ማስከበር ይኖርብናል ዘቀጥንኮ ጃል
ፋኖ እምባል ዱርዬ ከአማራ ካልጠፍ ግፉ ገና ነው::
ዉዉይ ምንአይነት ጭካኔነዉ ፍትህ ለህፃናት በሙሉ
እባካችሁ በብሔር አንከፋፈል የሰብአዊነት ጥያቄ ነው ሰው ከእንስሳ በታች እየወረደ ነው ።
ትላንት ኢትዮጲያዊነቴን ዛሬ አማራነቴን በጣም አፈርኩበት.
@@MotoRola-dq4kd አማራ አደለም
አገው+ ኦሮ
@@Bethe-er2gresh lelas dedeboch meche yehun sew yemetehonut gematam boda demo enante
@@Mitubekele የቡዳ የለማኝ የቆማጣ የባሪያ ዘር
@@Bethe-er2gr kebete ye kebet zer 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
አንዳንድ ዱዞች ወደ ብሽቅ ፖለቲካቹ አትጎትቱን እናተው ደፋሪዎች እናተው ለፍላፊውዎችዝግ አፋችሁን ህፃኗ ፍትህ ታግኝበት😮
እግዚአብሔር ሆይ ለዚች ብላቴና ፍርዱን ስጥልን
በጣም ፍትህ ያስፈልጋል ገዳይ መገደል አለበት
ያሳዝናል😢😢😢
እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድሜ❤❤❤ ፍትህ ለሄራን ሞጨህክ😢😢😢😢😢
Yegna Hager midiyaoch yewichi Hager kehone beqer yehagrachewi endezi aynetu meche yizegbalu , Sintu beyebetu eyaleqeseb newi 😭😭😭💔 Fitihi fitihi fitihi Le Feben 💔
Yesmay amlak egzhber frd Jesus Christus andu yulu geta
ባደባባይ መቀላት አለበት ለህዝብ መማሪያ ይሆን ዘንድ እንድሁም ሲሸፍኒት የነበሩት ሁሉ እንደ የወንጀላቸው መቀጣት አለባቸው አርቲስት አማኑኤል እጅግ በጣም የሚገርም ምርጥ ኢትዮጲያዊ
ፍትህ ለህፃንዋ ፌበን ፍትህ ፍትህ
ይገደል
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለየበን😢😢😢😢😢😢😢
የባህር ዳር ፋኖ ወዴት ናቹ። እንደዚህ ያሉ ጭንጋፎችን ታጠሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
@@Bara577 ደፋሪው እራሱ ፋኖ ተብዬ ዱርዬ እይደለም እንዴ:?
ደሚርኝማ ዉድ🎉
@@bogalelegesse6385 ከስዴ እንክርዳድ መች ይጠፋል ብለህ ነው።
ትክክልልል
መንግሥት ለንፀሐን ደሮል ለንደዜኸ አይነት ምን አይነት መልሥ እጠብቅ❤❤❤❤❤
ጨካኝ ማህበረሰብ ተፈጠረብሽ እምዬ ኢትዮጵያ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Thank you Tsegaye
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ እንደሚባለው የጎጃም ወጣት
በነዚህ ጨካኞች ህጋዊ እርምጃ
መወሰድ ይጠበቅባቹሃል።💔💔💔
ደሚርኝማ ዉድ
Kemedifer alifo eko sigawa telitlo gedelat 😭😭😭💔💔💔💔
It’s true ❤❤❤justice justice justice
በአደባባይ ይሰቀል 😢😢😢የምትሉ 👍 ፍትህ ለፌቨን ፍትህ 😢😢😢😢😢ለሴትልጅ ጥቃት😢😢😢😢😢 ፍትህህህህ😢😢😢😢💔💔💔💔💔
እንዴት ይህን የተሰቃየሽው ማንን ለመጥራት ሞክረሽ ይሆን ኡፍፍፍ የእኔ ልጅ ምን ይደረጋል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ብቻ
Good Work.....let you continue!
ፍትህ በግፍ ለተደፈረቺው ልጃችን እንፈልጋለን😢😢😢😢😢😢
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ የሰዉዘር በሙሉ ፍትህበሉ
አሞኛል አሞኛል የመንግስት ያለህ 👩⚖️👩⚖️👩⚖️👩⚖️👩⚖️👨⚖️👨⚖️👨⚖️👨⚖️
ይገደል ይገደል ይገደል እባካችሁ ይሰቀል የደምሰስ ይሰቀል ለሌሉች ምሳሌ ይሁን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሄቨን !!!'
Be adebabay yesekl
በትክክል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የመጨረሻ እርምጃ ካልተወሰደ ነገ ቡሁሉም ቤት አንኳኩቶ ይገባል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሚካኤል ይፍረድበት አበድኩ የልጅን ነገር የወለደ ያቀዋለ ወይ ጌታ
😮የፍትህ ኣምላክ ይርዳሽ እህቴ የራሄል እምባ ያበሰ የራሄል ጭኹት የሰማ አምላክ ከንቺጋር ይሁን😢😢😢😢 ኣልቻልኩም
ይገደል ይገደል ይገደል።
Please save the mother
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
Justice Justice Justice for Heaven and innocent children of Ethiopia .
ኡፍ ፋትህ ፋተህ ፋትህ
ወገኖች በአገራችን በጠቅላላ ያሉት በአድ አምልኮዎች ጠንቋዮች ደብተራዎች ካልጠፉ ኢትዮጵያውያን ይሄን ካልተውን አገራችን ከዚህ የባሠ ሁኔታ ውስጥ ነው የምንገባው ልጆቻቸውን የሚሠው ለገንዘብ ለሥልጣን ለማግኘት የሚያደርጉም ሠምተናል ብዙ ብዙ ሠምተናል ዘረኝነት ሌላም ሀጢአቶች ካልተውን ገና ይብሣል በሠው ሠይጣን ተቆራኝቷል ወደእግዚአብሔር እንመለስ እነደፈቃዱም እነኑር ሁሉም ክፉ ይጠፋል እግዚአብሔር ይርዳን
ፍትህህህህ ለህፆን ሄቨን 💔💔💔💔💔
አስተግፍረላህ 😢 ሀገራችን ላይ የሞት ፍርድ ይፈረድ 😢 ጥፋተኛ ማንም ይሁን በወንጀሉ ልክ ዬቀጣ
እነዚህ የመጨረሻ ዘመን ሰዎች ጨካኞች ራስ ወዴድ ናቸው የአውሬ ልብ ያላቸው ናቸው የተደፈሩ እህቶታችን እግዜአብሔር አዕምሮአቸውን ይጠብቅ ሕይወታቸው በዚህ ምክንያት ያለፈ ወላጆቻቸውን ያፅናና
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
በጣሞያማል😢😢😢😢