ዘረኝነት የድንቁርና ወላጅ አባቱ ነው። አቶ ሺባባው የኔአባት በቤት_ለእምቦሳ/Sofia Shibabaw/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025
- ዘረኝነት የድንቁርና ወላጅ አባቱ ነው። አቶ ሺባባው የኔአባት በቤት_ለእምቦሳ//Sofia Shabaw//Bet Lembosa//ቤት ለምቦሳ//Official Sofia Shibabaw 2023
• subscribe and like our video for more interesting contents•TH-cam: youtube.com/@O... facebook: / official.sofia.shibabaw• instageram: ... tiktok: www.tiktok.com...
ሀይማኖት እና ሀገር አይለወጥም ድንቅ ነው አባታችን
እና ሀይማኖትን ሀገር ካልተቀየር ለምን ሙስሊም ሁናችሁ ተወልዳችሁ በየ ግላችሁ ወይም በተለያየ ትቀይራላችሁ እእእ እሚመልሰልኝ አለ ??
Brilliantly put
ማርቆስ 16: 15 እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ... ሀሰተኛ መንገድ ከነበር በእውነት ይለወጣል
ማነው ሙስሊም?@@Tube-kx2sq
ጀግና አባት ሀይማኖት እና ሀገረሰ አይለወጥም እድሜ ዘመኖት ይለምልም አባታችን❤❤❤❤❤
የቆንጆዎች የመድርክ ላይ ፈርጦች አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤
አባትሽን እንዴት እንደምወዳቸው ትልቅ ሰው ይኑር አንድም ለሀገር አንድም ለትውልድ ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግናቸዋለች እድሜውን ያድላቸው
ጋሽ ሽባባው እንዳንተ አይነት ኢትዮጵያዊ እግዛብሄር ስለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: 💚💛❤️.
ሰው በልቶ ጠጥቶ የጠገበ የማይመስልህ: ቤትህ ለሁሉም ሰው ክፍት የሆነ: በሀይማኖትህ የማትደራደር ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ:: ለማንኛውም አይነት ፈተናና እንቅፋት እጅ የማትሰጥ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ::
እግዛብሔር እረጅም እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ:: ያሰብከውን ሁሉ እግዛብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ:: ❤️
“ የዘረኝነት ወላጅ አባት ድንቁርና ነው" የአመቱ ምርጥ አባባል 💚💛❤️
የድንቁርና ወላጅ አባቱ ዘረኝኘት ነዉ!💚💛❤
Amen
Papa got grace long life
ደስ የሚል ያባትና የልጅ ወግ ነዉ❤ሃይማኖት እና ሀገር አይቀየርም🙏💚💛❤ይባረኩ አባታችን
ሃይማኖት ይቀየራል ዉርስ አይደል
@@abdiman7785 ትክክል
@@abdiman7785 አቋም የሌለው ወላዋይ በእምነቱ አይፀናም እንደ ከናቴራ ሲቀይር ይኖራል።
@@abdiman7785 ማንነትህን የማያውቅ ስው ሁልግዜ እንደተዋከበ ነው ሀይማኖት አይቀየርም ያለው አንድ አምላክ ነው ሌላ አምላክ የለም ብትቀይረው ምን ታገኛለህ?
@@abdiman7785 አህዛብ እምነት ስለሌለው መቀያየር ለእሱ ውርስ አይደለም
የድንቁርና ወላጅ አባቱ ዘርኝነት ነው። እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
ይህስ th-cam.com/video/QXgxrXion_o/w-d-xo.html
አባታችን በጣም ትክክል ብለዋል።የሚያሳዝነው ግን በዘረኛ መንግስት መገዛትችን ነው።
ደምሪኝ እማ
@@berhanuengidaw6516 ደምረኝ አባ
መልካም አገላለፅ. 🙏
ሃይማኖትና ዜግነት አይለወጥም! እድሜ ይስጥዎት የጅጅ አባት
ማርቆስ 16: 15 እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ... ሀሰተኛ መንገድ ከነበር በእውነት ይለወጣል
የሶፍያስ😅
እግዚያብሄር ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ አቶ ሽባባውን ምርጥ ልጆች ወልደው ሰጥተውናል እድሜ ይስጦት።
ደስ የሚሉ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት! ጂጂን በሀገርዋ ላይ በተወለደችበት ባደገችበት ስፍራ በምትወዳት ኢትዮጵያ ላይ የምናይበት ቀን እንዲመጣ ምኞቴ ነው ።
እግዚአብሄ ር እድሜና ጤና ይስጣቸው አቶ ሽባባው የኔአባትን በጣም የተረጋጉ አነጋገራቸው ኩሩ ኢትዬጽያዊ ድንቅ አባት ነው ያለሽ ሶፊ።።
ሶፊ በጣም ደስ የሚል ሥራ ነዉ የሰራሽዉ ሲጀመር ማንም ሰዉ ወላጆች በህይወት እያሉ ማመስገን ማክበር ማወደስ እዉቅና መስጠት በጣም ደስ ይላል እና የአንቺ ቤተሰብ ደግሞ እንደ እድል ሆኖ ሁላችሁም በሚባል ደረጃ ታዋቂ ናችሁ እና አሁን ደስ ያለኝ አባትሽን በዝና እንጂ በዚህ ደረጃ አናቃቸዉም ነበር እና ያደረግሽዉ ትልቅ ነገር ነዉ አገር ወዳድ መሆናቸዉን ሥራ ወዳድ መሆናቸዉን ለደሄ የሚራሩ የሚረዱ እና በአጠቃላይ መልካም ስብእና እንዳላቸዉ አይተናል እናም ሆቴሉን ላሞቹንም ስላሳየሽን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሰዉ በህይወት እያለ ሲከበር ሲሞገስ ደስ ይላል እሳቸዉም ብለዉሻል ትልቅ ሥራ ነዉ የሰራሺዉ ብለዉሻል እኛም ብለናል እናመሰግናለን ተባረኪ ።
This is the best interview i have ever seen. Long live to ato ሺ ባባው:: እጅጋየሁም የአገሯን ፍቅር ከማን እንዳገኘችው አውቂያለሁ... ናፈቀኝ የሚለው ዘፈኗ ከአንድ መፅሐፍ በላይ ነው እና አባ ሞገስንም በህዎት ካሉ የነበረው ነገር ቢጠየቁ ደስ ይለኛል...
የኔ አባት እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ሀይማኖትና ሀገር አይለወጥም አሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቆት
ማርቆስ 16: 15 እንዲህም አላቸው፡- ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። ... ሀሰተኛ መንገድ ከነበር በእውነት ይለወጣል
ይህን በአይነቱ ልዩ በጣም እውነተኛ፣ ታሪካዊ፣ አስደሳችና መሳጭ ፕሮግራም በማየቴ ደስተኛ ነኝ! በጣም የሚያስደስት ነው! ሦፊ ተሳክቶልሻል! አባትሽ ገና በህይወት እያሉ ይህን ፕሮግራም በማዘጋጀትሽ እድለኛ ነሽ! እግዚአብሔር ረድቶሻል። እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው? እንኳን ደስ አለሽ ሶፊ! እጅግ የሚያምር፣ ማለፊያ ዝግጀት! በርቺ!!!
በጣም በጣም በጣ ም ደስ የሚል የተከበሩ አባትና ልጅ ውይይት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን
ደስ ሲሉ አባትየው ነጭ ነጩን ነዉ የሚያወሩት🙏🙏
አቶ ሺባባው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የተባረከ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
ጌታ ርጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መልካም ትሁት አባት ኖት ።
Yene abat❤️
Sofiy. Love you bless father long live for you tadlech konjo
በደንብ ገልፀውታል ዘረኝነት የዴንቁርና አባት ነው እዴሜ ና ጤና ይስጦት የኔ ጌታ ትልቅ ስው💕💕💕🙏🙏🙏💕
እድሜና ጤና ይስጦት! በተለይ የዘረኝነት አባት ድንቁርና ነው ያሉት ልቦናና አእምሮው ላለው ሰው በጣም አስተማሪ ነው!
ድንቅ የዘመኑ አባባል አባቴ እረጅም እድሜ እመኝልወታለሁ ስለ ዘረኝነት የገለጡበት እናም የወጋቸዉ ለዛ እንደ እርስዎ ያሉ ይብዙልን
ታድላቹ የጂጅዬ አባት እደሜና ጤና ይሰጦት የዚህ ሁሉ ጀግና አባት❤🙏
ሶፊዬ ለካ ውበት ከሚንጩ ሁኖ ነው ሁላችሁም ውብ የሆናችሁት!!! ደስስስስ የሚሉ አባት አሉሽ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው!!!!!
እምነት የፀናበት : ማንነት የተገለጸበት : አባታዊ ነፍስ የተንጸባረቀበት : አባትነትና ልጅነት እንደ ፀሀይ ብርሀን የተፈላለገበት ብሎም እንደ ጨረቃ ጸዳል የፈሰሰበት እውነትነትን ያየሁበት .... አመሠግናለሁ ።
ደስ የሚሉ የስራ ሰው ናቸው ያስታውቃሉ::እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት አባቴ::
ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን! እግዚአብሔር ድካምዎን ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ!
ደስ የምትሉ አባት እና ልጅ እግዚአብሄር ቤተሰቡን በሙሉ ይባርክ🙏🏽❤️
ዘመን ያሉ አባት ናቸው የድሮውንም በደንብ የያዙ። እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልዎት። ሶፊ እንዲህ ነው ሰውነት አድሎ ማግለል የለ ነፃ ህይወት ፣ እኚህ አባት ትክክለኛ ጋዜጠኛ አላገኙም እንጂ ለዚህ ዘመን ችግር መፍትሄ የሚሆን መላ በውስጣቸው አላቸው የሚል ስሜት አለኝ፣ እንደነዚህ አይነት ሰው መዝገብ ስለሆኑ ከአለፉ በኋላ ነበረ። ከማለት ጂጂ በቅላፄዋ አሳየችን ፣ በመፅፍ ወይ በኢንተርቪው ቢገኙ ጥሩ ነው። አንቺ ግን የፈለግሽውን የምትችይውን ጠይቀሻል እናመሰግናለን።
የኔ አባት ከእጆት ስንት ደኻ ጠግቦ እንደበላ ድፍን ቻግኒ ምስክር ነው እድሜ ከጤና ይስጦት ምን ያስደስቶታል ደኻ ማብላት ለተቸገረ መርዳት ዋስ መሆን እድሜ ይስጦት ሶፊ ግን በሁሉም ቃለ መጠይቅሽ ስንት የሚጣፍጥ የሚወራ የቤተሰብ ጨዋታ እያለ ዘለሽ ስለ እምነት ሁሉም ቦታ አለው መልካም ቤተሰብ እድሜ ይስጣቹ።
ግን ጂጂን እንደምንም አጠገቦ ያምጡዋት እርሶን ስታይ ትፈወሳለች እህቶቹዋ እንኩውን ለራሳቸውም ሰው ያስፈልጋቸዋል ቀልብ የላቸውም እምነት እና ሃገር አይቀየርም የእርሶ አባባል ተመችቶኛል።
ጎበዝ ጋዜጠኛ ሆነሻል:: የአባትሽ እምነት አክብረሽ
ያንችንም አክብረው
ስልጡን በሆነ መንገድ
መኖር ደስ ይላል::
ሽህ አመት ይኑሩ
ጋሽ ሽባባው::
ወደ ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ተመለሽ::
በጣም ወሳኝ ሰው ቀረበ ዛሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ አቶ ሽባባው❤🙏
የተከበሩ አባት አቶ ስባባው እድሜና ጤና ይስጥልን
አቶ ሺባባው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ብለናል🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ ዘረኝነት ድንቁርና በሽታ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት አድብቶ በጣም ደስሲሉ የተረጋጉ አባት ናቸዉ🙏❤
አቶ ሽባባው የኔ አባት እርሶ የንፁ ኢትዮጵያን አባት ሁላ ኖት እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያድልልኝ የነኩት ይባረክ ባለቤቶትንም ልጆቹዋንም የልጅ ልጆቹዋንም ይባርክሎት ዘሮት ይባረክ ሶፊዬ ከአቶ ሽባባው ብዙ ብዙ እውቀትን መማር አለብን በተጠናከረ ጥያቄና መልስ በሌላ ጊዜ ትጋብዢያቸዋለሽ ብዬ ተስፍ አደርጋለሁ አሁንም እኝን መልካም አባት ስለጋበሽልን እናመሰግናለን!
Sofi ከምንም በላይ ያደነቁልሽ አባትሽን በድፍረት ስለ ክርስትና አባትሽን በድፍረት የጠየቅሻቸዉ❤
የሰሜን ሰው ሰለ ሀይማኖቱ ያለውን ማጥበቅ እያወቅሽ በፍቅር መጠየቅሽ የእሳቸው የጥንቃቄ አመላለስ ልቤን ነካው
የእኔም አባት በፍቅር አንድ ቀን ወደ እኛ ትመለሻለሽ ይለኛል
ሶፊየ እየሱስ ሲያስተምር እንዲ ::::,ከእኔ ይልቅ እናቱን አባቱን የሚመርጥ የእኔ ሊሆን አይገባም::
ሶፊ ዎጋከፍለዉ ቢያሳድጉንም አምላክ ሆኖ ሳለ ለሰዉ ሁሉ ሀጥያት ሲል እራሱን እያዋረደ እስከ ሞት ዋጋ ለከፈለው ጌታ ማንነት ሲገለጥልን እንደ ዘብዲዎስ ልጆች አባታቸውንም ያጠመዱትን አሳ ትተው እየሱስ መከተል ለእሱ እና ከእሱ ጋር ለመኖር ወስነዋል
Sofi እኛም ወላጆቻችን እየወደድናቸዉ ግን ዘላለማዊ አባት ሊሆነን ወደ ጠራን ጌታ ልባችን ሰጥተናል❤❤❤❤❤
አባትሽ ግን ለወንጌል ቅን ልብ አላቸው አትጠራጠሪ.......... ተባረኩ
sofi በጌታ ከመሆኔ በፊት የምወደውም የምሰማዉ የጂጂን ዘፈን ነበር
ጌታ የእራሱ የክብሩ ዘማሪ እቃ እንዲያረጋት በእየሱስ ስም ፀለይኩ
ጀግና አባት በሀይማኖታቸው በዚግነታቸው የማይደራደሩ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት 🥰🙏
የኔ አባት ዜግነት እና ሀይማኖት አይቀየርም
በጣም
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ። እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎ። እህት አንቺ ትምህርትና ጥልቀት ይቀርሻል። አንዲህ አይነት ቤተሰብ ተፈጥረሽ እንዴት እንዲህ ሆንሽ? አንብቢ simple አሳቢ አትሁኚ። ዶ/ር ወዳጄ ነህ ጥልቅ ሰዉ ነዉ። በተረፈ በጣም ቆንጆ ነሽ። እግዚአብሐር ይርዳሽ። ጂጂየን ከነሙሉ ሰላሟና ጤንነቷ ለማየት ያብቃን። ለፕሮግራሙ እናመሰግናለን
ሶፊዬ እግዚያብሄር ለአባትሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
ጋሽ ሽባባው በጣም ትልቅ የሆኑ የተረጋጉ ቅንና ደግ አባት ናቸው እነ ጂጂን የመሰሉ ልጆች ስለ ሰጠን እናመሰግነዎታለን እውነት ነው ኦርቶዶክስ እና ዜግነት አይቀየርም ሶፊም ታምሪያለሽ እድሜና ጤና ይስጠዎት
ሳያቸው አባቴ መስሉኝ ግልፅነታቸው ሁለመናቸው ። ሲያወሩ ለዛቸው ያምራል ። እግዛብሄር ይጠብቅዎት ። ሌላ ጊዜ ሁለተኛ በጠይቅሻቸው ።
Congratuletion very smart father.
ሶፊዬ ገና ከመግቢያው ያለው ሙዚቃ እንዴት ደስ እንደሚል ያ ተስረቅራቂው።የቱ መዝሙር ነው ወይም ብንሰማው እባክሽ። አንቺና ቤተሰቦችሽ እኮ በምድራዊም አባት ተባርከሽ ታሪክን ስርአትን ፈጣሪን መፍራትና ማክበር አውቀሽ አድገሽ እንደገና ከሁሉ የበለጠውን ጌታን እየሰበክሽው እየኖርሽው ስለሆነ ደስ ይላል።አባትሽም የኔአባት የሚለው የአያትሽ ስም መሆኑን ስላስረዳሽ ደስ አለኝ።ግን ደግሞ አባትሽን በሁለት part interview ብተሰሪ ጥሩ ነበር።በጣም ትንሽ ታሪክ አቀመስሽን ባይከፋም አሁንም በሌላ ጊዜ እጠብቃለሁ ጂጂ ያሳየችንን ያህል አንቺ ዘመኑን ተጠቅመሽ ብዙ ነገር አሳይን ቤታችሁ እኮ ትንሿ ኢትዮጵያን ናት አሁንም እንጠብቃለን።
የኔአባት፣አቶ ሺባባው፣ረጂም እድሜ ጤና ይስጦት፣ረጋ ያሉ አባት
ሀይማኖት እና ሀገር አይለወጥም አባት አለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያሣዝናል እዲህ አይነት አባት ተወልደሽ እምነትሽ ስትቀይሪ ይገርማል ልብሽን እመቤቴ ማሪያም ትመልስሽ የእነጭ አምላኬ ሆነሽ ቀረሽ እባካችሁ ጅጅን አስመጦልን አመቻቾ
ዋው ደስ የሚል ጊዜ ለአቶ ሺባባው እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው😍😍🙏!አንደበተ ረቱሁ እንዲ አይነት አባቶችን ለሀገርችን ያብዛልን!! ተባረኪ እህቴ🙏🙏🙏
Sofia, you have done a very commendable work to document about your Dad!!! I enjoyed listening to your Dad's wisdom. This clip will be something that you and your family will adore for long!!! Thank you!
አባቴ:እድሜ:ከጤና:አላህ:ይስጥዎት:መልካም:አባት:የሐገር:መሠረት:ነውና።
"ሀይማኖትና ሀገርኮ አይቀየርም" ❤
Ewnet new ... Gen interview betam atere bezu yemeyastemeru abat nacew interview part benorew ....
really look Europe and aimercan it's look like hell don't talk a sheet you can go hell alone
በጣም ደግ እባተና ፍቅር የሆኑ ናቸው
እግዚያቡሒር ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ከቤተሰባቸው ጋር የሰጣቸው ❤❤❤
ደስ ሲሉ
ጋሽ ሽባባው እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ። አባታችን
ሶፍያ እራሱ ዛሬ የአፍሽ ለዛ የመጨረሻ ይጣፍጣል!
ደስ የሚሉ አባት፣ ጨዋታቸው ደስ ይላል፣ እድሜ ይስጦት አባቴ
አባት ብሎዝም የእኛ ኩሩ የእኛም አባት የእኛ ማተበኛ አባታችን ሽባባው ሺ ዓመት ኑርልን
እድሜ ከጤና ያድልዎት
ልጆችዎን እንደ እርስዎ በእምነታቸው የፀኑ እንዲሆኑ ተመኘሁ
የረዳሽን እግዚአብሔር ባረኩት። በእናትና በአባት መመረቅ ለትውልድ የሚተርፍ በረከት ነው ። ሰላም የሚሰጥ ነው። የፍቅር ሰንሰለቱ ለትውልድ ይደርሳል። እንኳንም ተወለዳችሁ ከነዚህ መልካም ቤተሰቦች። ተባረኩ።
አባትና ልጅ ሁለት የአገር ኩራቶች ናችሁ:: የእግዚአብሄር ቸርነት ሰላምና ጤና ከእናነተ አይለያችሁ::
አባት አንደበቱ ሳይሆን መንፈሱ ይናገራል፡፡ ድንቅ ነገር አየሁ፡፡ ተባረኪ፡፡
አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
የኔ አባት እረግጣቹ ሄዳቹ አለ ይመለሱ ይሆናል አባታችን እድሜ ከጤና በተዋህዶ እምነት ፀንተው ይኑሩልን ጂጂንም ሰላም ለሀገሯ ያብቃሎት አባቴ💝💝🙏
ክበሩልን አባታችን እንደ እርሶ አይነት ታታሪ ዋርካ አባት ኢትጵያውያ ሀገራችንን ያብዛላት 🙏🙏
ሶፊ እናመሰግናለን🙏
አባትሽን አደነኳቸው በስመሃም እረጅም እድሜ ይስጥልሽ 😍😍😍ደስ ያሉኝ አይማኖትና ዜግነት አይለወጥም ሲሉ ውይ 🙏🙏🙏💒💒👈🙏🙏
ደስ ሚሉ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጌታ ይስጦት ሶፊዬ ዉብ ተባረኪ
Selamkama abawa katusi dasatiha ❤❤❤❤❤merekatune Hulu wosedeshi 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥዎት አባት አቶ ሽባባው
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት sofi anchi tebarek geta eyeseusin demo biyagegnu
ጎበዝ ልጅ፣ ጎበዝ አባት፣ ጎበዝ ቤተሰብ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ሶፍያ አባትሽን ከነስራቸው እንዳሳየሽን እናትሽንም አሳይን፣ እሳቸውም ጀግና ናቸውና!
ክብር በሉልኝ የእኛ አባት የጀግኖች አባት እና የጀገኒት የትዳር አጋር ነዎት፡፡ ሶፊ በጣም አጅግ በጣም ደስ የሚል አግዚያብሄር የወደደው ቤተሰብ ናቹህ፡፡ ትውልዳቹህ ይበረክ
የእነ ጂጂዬ የነ ሶፊ አባት ጋሽ ሽባባው ስላየዋቸው ስለሰማዋቸው ደስ ብሎኛል፡፡ በጣም እውዳችኃለሁ የሚያምር ቤተሰብ ሶፊ ምርጥ የእግዚአብሔር ሴት ደስ ይላል....ብዙ ክርስቲያን ቤተሰብ እንዲህ ነው...ግማሽ ኦርቶዶክስ ግማሽ ወንጌል አማኝ ..አስተዳደግም የብዙ ኢትዮጵያንን ህይወት ነው ግን እናንተ ጋር ወተትና ማር ይበዛል ....😇 እኛ አባታችን ወታደር ስለነበር ቅጣትና ዱላ በሽበሽ ነበር፡፡ጌታ ዘመናቹን በሁሉ ይባርክ፡፡🙏
ኦርቶዶክስ በወንጌል አያምንም አንዴ? ኸረ እያስተዋልን ወገን
እሺ ልክ ነው ኦሮቶዶክስ ወንጌል ታምናለች፡፡ጴንጤ የሚለው ቃል ብዙ ምርጫዬ ስላልነበር ነው፡፡ጌታ ፀጋ ያብዛለህ ተባረክ፡፡
"ወንጌል የሠላም ነው❤️✝"
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው :: ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ::
ዉይ የኔ ኣባት ግልጽነታቸው ደስ ሲሉ፡ ኣባቴም በጣም ግልጽ ነው። ረጅም እድሜና ጤና ለኣባቶቻችን።
Axum. Niye
Haymanot Aykeyerm
@@abegyamule7956 what do u say???
የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጠዎት
ሁሌም መኖር የምፈልገው ከስደት መልስ ኢንሻአላህ ውቢቷ ባህር ዳር ነው
የዛሬ 10 አመት ድብ አንበሳ ሆቴላችሁን ጎብኝቻለሁ የጂጂየ አድናቂ ስለሆንኩ
የዘንድሮ ልጅና ወላጅ ልዩነት፣የተንሳፈፈ ትውልድና የተረጋጉ አባት!እኔ ደግሞ እንኳን ባገኝሽ ሺህ በጠየቁሽ
ደስ የሚል የልጅና የአባት ወግ ብቻ ሳይሆን የአገር ኩራት የሆነ ውይይት ነው ብዙ ትምህርት የሚሰጥ ነው።እኒህ አባት እጅግ በጣም በሃይማኖትም ሆነ በኢትዮጵያዊነት የማይደራደሩ ከብዙ መከራና ስቃይ ያለፉ በጨለማ ውስጥ እንኳ ሁነው በአመኑበት የማይደራደሩ አባት ናቸው እና እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው እላለሁ።እጅግ በጣም የምንወዳቸው አባት ናቸው።
አስገራሚ አባት! በተለይ ስለ ኢትዮጵያና ኦረቶዶክስ። እድሜና ጤና ከነቤተሰብዎ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
አባትና ልጅ ተከባብረውን ሐሳባቸውን ሲለዋወጡ በማየቴ እጅግ በጣም አስደስቶኛል። ብዙ ግዜ እንካን አባት ታላቅም በዕድሜ ትንሹን የሆነውን ውይንም የሆነችውን ከትላልቆቹ ዘንድ ሂድ ጥፋ ውይንም ሂጂ ጢፊ በሚባልበት ዘመን የተወለድኩ በመሆኔ ዛሬ በዚህ ፕሮግራም አባትና ልጅ ተከባብረው ያሳለፉትን የሕይወት ታሪክ በወግ ማዕረግ ሲለዋወጡ ፕሮግራሙን ተከታትዬ በጣም ተደንቂያለሁ። ብዙ አባቶችና ወጣት ስዎች ይማርበታል ብዬ ገምታለሁ። ፈጣሪ ዕድሜ ከስጠኝ ኢትዮጵያ ስመለስ ባህር ዳር መጥቼ እኝህን ስልጡን አዛውንት ለመተዋወቅ እፈልገለሁ። ለአባትና ለስቴ ልጃቸው ስላምና ጤና ፈጣሪ ይስጣቸው እላለሁ።
ሺ አመት ኑሩ አባባ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እርስዎ የተባረኩ ልበ ንፁህ ነዎት። እድሜና ጤና ይስጥዎ ቸሩ መድሃኒአለም። ሶፊየ ተባረኪ ልበ ውቡዋ እህቴ።
ሃይማኖታችን ኢየሱስ ነው ኢየሱስ አይለወጥም ። ኢየሱስ ብቻውን ከዘለዓለም ሞት ያድናል ። ሶፊየ የወንጌል ጀግና ተባረኪልን ።
Wow በጣም ተስቀናለቹ ጋሼ በጣም ትሑት ሰው ኖት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት ! ሶፊዬ ክፍል ሁለት ብትሰር በጣም የተሻለ ነበር በዚህ 29 ደቂቅ መለቅ የለበትም!
ኢትዮጵያዊ አባት ማለት እንዲህ ነው
ላንቺ ሳይሆን ለአባት እጅግግግግ በጣም ክብር አለኝ እድሜና ጤና ይስጥልን
“Lanchi sayhon” yemilewn mknyat enkua binor meyaz ayshalm. Agerachn endih alreba maletu aygerm’m endih slehon’n. 🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ስታምሩ ❤አባትና ልጅ❤ ረጅም እድሜ ለአባትሽ ተመኘው❤
የሚገርም አገላለፅ ሀይማኖትና ዜግነት አይለወጥም አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
Ato Shibabaw is really a very kind, generous and self-educated true Ethiopian. I wish him a very long life.
በእዉነት እንደዚህ አዋቂ አባት ስለአሉሽ እግዚአብሄርን አመስግኝ
አባትና ልጅ ስታምሩ አባየ እረጅም እድሜ ይስጠወት ሶፊ አባትሽን ያቆይልሽ
አቶ ሽባባውን እጅግ በጣም ወደድክዋቸው። በጣም ደስ የሚሉ በጣምም ቆንጆ ሰው ናቸው። ከኚህ የመሰለ ሰው ተወልደሽ ጴንጤ መሆን ምን ይባላል?
ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያየሁት ደስ የሚሉ ሞገሳም አባት ሶፊዬ ሻይን እያረግሽ ነዉ ጌታ ይጨምርልሽ
ምርጥ አባት! ምርጥ ዝግጅት! ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም!!
I love your father. Genuine and intelligent father.
የእኔ አባት ልዩ ናቸው ጋሽ ሽባባው ለሀገራቸው ያላቸው ጥልቅ ፍቅር እና ታታሪነታቸው ዘረኝነትን የገለፁበት መንገድ በጣም ይገርማል። ከልብ እናመሰግናለን ሶፊዬ በጤና እና እድሜ የእስራኤል አምላክ አሁንም ይባርካቸው🙏። የኢትዮጵያ ምረጥ አባት ባህዳርን በሚገርም መዳረሻዎ ስላደረጉት አድናቂዎት ነኝ የትውልድ ሀገሬ ባህርዳር ስመጣ ድብ አንበሳ ሆቴልን በዚህ ቲቪ መስኮት አይቼ ወድጄዋለሁ አርፋለሁ።❤😍❤
በጣም ኩሩ፣ማእርገኛ፣ጨዋታ አዋቂ።ደስ የሚሉ።
ስታስቀኑ! እንዲህ ነው የልጅና አባት ግንኙነት መሆን ያለበት! አቶ ሽባባው ታላቅ አባት ታታሪና በልፋት በልጽገው ለሁሉ የተረፉ መልካም ምሳሌ ድንቅ ኢትዮጵያዊ! እግዚአብሔር ፈቅዶ ባሕር ዳር ብመጣ ከእርስዎ ጋር ለመጨዋወት እመኛለሁ ሶፊ ድንቅ ዝግጅት ስላቀረብሽልን አመሰግናለሁ ብዙ መስማት እየጔጔሁ ድንገት ዝግጅቱ በ29 ደቂቃ ተፈጸመ እባክሽን ሰፋ አድርገሽ በተከታታይ ክፍሎች እንደገና አቅርቢው?
አባታችን በውፍረትዋ ልክ እውቀት አለዋት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥለን።
ሶፊ የኔ አዋቂ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ የሰው ዘር የሰው ሐይማኖት የማትነኪ ራስሽን መስለሽ የምትኖሪ ሴት ነሽ
I was crying when i watching this episode this father has a good heart and very positive attitude
God bless this family and our nation
አባታችን የጂጂ አባት ስለሆኑ እንኮራለን እሶም ኢትዮጵያ ትልቅ አባት ስላለን እንኮራለን ሶፍእግዚአብኤር ይባርካችሁ
ጌታ ይባርኮት አባታችን እርሶ ያልዘሩት ዘር ከየትም አልመጣም እነኚን ምርጥ የኢትዮጲያን ፈርጦች ስለሰጡን እናመሰግኖታለን🙏🙏🙏
ምናይነት ቃል አወጣጥ ምን አይነት አባት ምን አይነት እምነት ነው እድሜ ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን አባታችን
ሶፊዬ ታድለሻል!እንዴት ደስ የሚሉ አባት አለሽ!!!እድሜ ከጤና ይስጣቸው!!
እውይ አባይየ ጉቦ ድሮም አለ አላሉም አላህ ይጠብቆት የነ ጅጅየ አባት
ሶፊ የአባትና ልጅ ድንቅ ፍቅርና ተግባቦት፣አስተማሪ ቁም ነገሮች ስለ ስለስራ፣ስለ ሀገር ፍቅር፣ በአጠቃላይ ሰለ እውነተኛ ስብዕና በሚስብ አቀራረብ ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ዘመንሽን ህይወትሽንም አብዝቶ ይባርክ!!!
አባባ ጠንካራ ኖት በእዉነት እግ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት! ኑሩልን