አለማየሁ ሂርጶ "ሆድዬ" ኖሬዋለሁ የሚለውን ዘፈኑን ወጣቱ ድምፃዊ ቢኒ እንዲ ተጫውቶታል | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 617

  • @nisarjaan3072
    @nisarjaan3072 หลายเดือนก่อน +475

    ሰይፉ ማለት እንደ ኣሁኖቹ ሰዎች በሰው መውደቅ ሚደሰቱ ሳይሆን እንደ ድሮዎች በሰው ችግር ሚከፋና ሚደርስ ምርጥ የኢትዬጲያ ልጅ ነው ኣላህ ያስደስትህ ወንድሜ

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +8

      ❤❤❤❤❤❤❤ሰይፍሻ

    • @liduofficial6305
      @liduofficial6305 หลายเดือนก่อน +14

      ትክክል በጣም ደግ, ሠጪ ነው,ጌታን ያልተነገረለት ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው❤❤

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +5

      ስይፍዬ❤❤❤

    • @Sarahblessed-bk4hy
      @Sarahblessed-bk4hy หลายเดือนก่อน +5

      ሰይፍሻ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብ ጋር እመኝልሃለው ክብረት ይስጥልኝ ❤

    • @ninanina4000
      @ninanina4000 หลายเดือนก่อน +3

      3:01 በጣም ወላሂ ብዙ አቼዋለው ሰይፍ በጣም የስነልቦና ድጋፍ ሚያደርግ ድንቅ ወዳጅ ነው

  • @Alemuchane-u2d
    @Alemuchane-u2d หลายเดือนก่อน +136

    ሰይፉዬ የኔ መልካም ወንድም እግዚያብሄር ይስጥህ በእውነት ዛሬ በጣም ተደስቼብሀለሁ❤❤❤

  • @alemayehualemayehu2891
    @alemayehualemayehu2891 หลายเดือนก่อน +134

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ኢንተርቪው በእንባነው የጨረስኩት እግዛብሔር እዋቂና ትልቅ ነው እሌክስ እግዛብሔር ምንያህል እንደሚወደው እይቻለሁ እግዛብሔር የ ካሳዘመን ያርግልህ ኖርዌ እይደለም ወረቀት ለ ሌለው ላለውእንኳን ያለውን ህይወት ስለማውቀው ያለፍውን መከራ በትልቁ ከሚረድትስዎች እንዷነኝ በዚህ እጋጣሚ ስይፉ እንደዚህ የ ሀገር እንቁዎች ለምታረገው ትልቅ እስተዋፆ ከበረታዬ ትልቅ ነው አሌክስዬ እንኳን ለሀገርህ እበቃህ በ መጨርሻም ሆድያ የሚለው የ አሌክስ ዘፍን በስደት ያለን በተለይ በ ኖርዌ ለምንገኝ በተለያዩ ምክንያቶች ሳንፈልግ እገራችንን ጥለን ለተስድድን ሁሉ መገለጫችን 👌ነው 😭❤️❤️

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye หลายเดือนก่อน +3

      Me also can't stop i crying 😭 but am so happy God's love he safe him

    • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ
      @እኔምአምናለሁአድነኝብየ หลายเดือนก่อน +5

      በሥመአብ እኔ በጣም ነው ያዘኩትም ደሥ ያለኝም❤ ከዛሁሉ በሽታ 19 አመት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር መሀሪ ነው ማረው ፡ ያዘኩት ግን😢😢😢 ጉደኞቹ የሥራ ባልደረቦቹ ሥት ታሪክ እየሠሩ ፡ በሂወት ያለፉት እደለ ሆኖ እደው ምን እየተሠማው ይሆን የኖረው የሚል ጥያቄ በውሥጤ ይመላለሣል ፡ይሄን የመሠለ ድምፅ ማንነት ያን ሁሉ ሀገር ቱር ማድረግ በፈጣሪ ፡ እኔ (ዳግም ) እዮብ) ብየዋለሁ ፡ እና የሥራ ባልደረቦች ተባበሩ ፡

    • @abher-
      @abher- หลายเดือนก่อน +8

      ለመጀመሪያ ጊዜ እያለቀስኩ ሙሉውን የጨረስኩት የሰይፉ ፕሮግራም❤

    • @behailushiferaw2031
      @behailushiferaw2031 หลายเดือนก่อน +3

      እኔማ ሙዚቃውን መስማትም አልቻልኩም ኡፍፍ አንጀቴን በላው አልዬ እንኳን ወደ ሀገር አበቃ ደሞ እርግጠኛ ነኝ ሁሉም የኪነጥበብ ሰው ይደርስልሀል አብሽር ወንድማለም ላንተ ይሄ አይገባህም ነበር ግን ይሁን ተመስገን

    • @alemug689
      @alemug689 หลายเดือนก่อน +1

      አለማየሁ ሂርጶ በስደት ምክንያት መጥፋቱን ያወቅኩ አሁን ሲመለስ ነዉ። ዝነኛ በሆነበት ወቅት መጨረሻ አካባቢ ታሞ ስለነበር ብዙ ይወራ ስለነበር በህይወት ያለ አይመስሐኝም ነበር። እንኳን ለሀገሩ አበቃዉ

  • @nesrujemal2675
    @nesrujemal2675 หลายเดือนก่อน +97

    አሌክስ እኛማ ተመችቶህ ደልቶህ እየኖርክ እንዴት በሀገሩ ጨክኖ እስከዛሬ ሳይመጣ ስንል ነበር ወንድሜ ሳናውቅልህ ለካ ብዙ ትግል ገጥሞህ ነበር ስራዎችህ በልባችን አድገው አብበዋል ዛሬም አክባሪህ ነን መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ።

  • @luffyman2857
    @luffyman2857 หลายเดือนก่อน +103

    አሊክስ ወንድማችን እንኳን ለሀገርክ አበቃክ አይዞክ እንኳን ወለድክ **ሰይፍሻ አንተን በምን እንግለፅክ ተባረክ በልጆች ተደሰት ❤❤❤❤❤❤1000.....ኑርልን የተከበረ ልብ አባት ስለሆንክ

  • @kedestrak123
    @kedestrak123 หลายเดือนก่อน +80

    ሰፉዬ ግን ማርያምን የሰዉ ልክ ነክየሰዉን ደስታ ለመመለስ የምታደርገዉ ነገር ደስ ሲል

  • @HealthTips-5tips.
    @HealthTips-5tips. หลายเดือนก่อน +40

    በጣም የተዋጣለት ኘሮግራም ሰይፉ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsegaye4211
    @alemtsegaye4211 หลายเดือนก่อน +55

    ሰይፍዬ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ቀና ልብ ተባረክ🙏🏽🙏🏽 አሌክሶ እንወድሀለን❤

  • @ominej4055
    @ominej4055 หลายเดือนก่อน +91

    አሌክስ ልጅነታችንን ያሳመርክልን ምርጥ ይሄንን ስሰማ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ትዝ አለኝ እረፍት ላይ ብዙ ግዜ ይከፈት ነበር😢

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 หลายเดือนก่อน +3

      ወይ ንፋሥሥልክም

    • @akliluasmelash3421
      @akliluasmelash3421 หลายเดือนก่อน

      @@ominej4055 አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት 😍

    • @drseidortho
      @drseidortho หลายเดือนก่อน +1

      Me too... እኔም የአዲስ ከተማን ትዝታ ነው የጫረብኝ።

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v หลายเดือนก่อน +74

    አሌክሳችን ልጅህ እራሱ መድሀኒት ነው እንኳን ለሀገርህ አበቀህ !!ስይፋ እግዚአብሔር የወጣን ይተኳ!!ተባረክ!!

  • @kalebabebe5754
    @kalebabebe5754 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ሰይፍ ክብር ለሚገባው ክብር ትሰጣለህ

  • @danielbelete4005
    @danielbelete4005 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ መልካምነትን ጓደኝነትን በልጆችህ አግኘው !!!አሌክስ እንኳን በሰላም መጣህ !!!ልጅህንም ዓላዛርን ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ!!!! ሰይፉ በድጋሚ ክብር አግኝ!!!!!

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 หลายเดือนก่อน +86

    ሰይፉ እኮ ፍቅር ነህ ስረክ እና ስጦታህ ከልብ ነው

  • @nigusuabera478
    @nigusuabera478 หลายเดือนก่อน +64

    አሌክስዬ ሳይህ ተደሰትኩ ያንተን ሙዚቃዎች መርምሬአቸዋለሁ።ያንተ ድምፅ ማንም አያመጣዉም።አንተ ትለያለህ እንኳን በጤና አየሁህ ተመስገን።

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 หลายเดือนก่อน +36

    ሲገርም ለራሱ የዘፈነው ይመስላል እንኳን እግዚአብሄር አትርፎህ በሰላም ተመለስክ ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 หลายเดือนก่อน +103

    አሁን ዘፈን አድማጭ አይደለሁም ግን ያለሁት በስደት ነው ዘፈኑንን 90ዎቹ ላይ አስታውሰዋለሁ ልጅነቴ ትዝ አለኝ 😢 አሌክስ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 😊

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye หลายเดือนก่อน +5

      Enem aune zefen alsemame gin beza gize betame new ♥️ bezio teztea alfe Enem sdeat lye neg of sdet ayeno yetfa arbe higre ke 10 amhet blye aune Eroup 🇩🇪 7 amhet kbde new ke 20 amhet blyesdet lye😢😢😢

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 หลายเดือนก่อน

      @@MyHeroMelseGulTigrye አይዞን አይዞን አሌክስ ወደ 90ዎቹ መለሰን እኮ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 หลายเดือนก่อน +37

    አሌክሶ እንኳን በሰላም ወደ ሀገረ ኢትዮጵያ መጣህ ስይፉ ዛሬ ያደረከው ነገር ካየኋቸው ፕሮግራሞችህ ሁሉ እንደ ዛሬ የተደሰትኩበት የለም ተባረክ።

  • @misraktekle4264
    @misraktekle4264 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፍ በጣም ሊመሰግን የሚገባው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው የምታደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁላ ለህዝቡ ጥቅም እየሰጡ ነው ዘመንህ ጤናህ ስራህ እንቅልፍህ ሁሉም ነገርህ በፈጣሪ ይባረክ !!!

  • @RosiRosita-ih8sl
    @RosiRosita-ih8sl หลายเดือนก่อน +6

    ስይፍዬ ስለምታረገው መልካም ነገር ሁሉ እግዚያብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ የኔ መልካም

  • @SolomonHagos-o5h
    @SolomonHagos-o5h หลายเดือนก่อน +23

    2017 ያሰብነው የሚሳካበት እንደ አሌክስ እኛም ላገራችን ያብቃን ወላሂ እያለቀስኩ ነው የምፅፈው አይ ስደት

    • @GanetGanet-ku6ic
      @GanetGanet-ku6ic หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ውዴ በርቺ ያልፋል እሺ😘

  • @BABR7826
    @BABR7826 หลายเดือนก่อน +16

    ወይ 😢😢😢አሌክስ ❤ሁሉም እንደየ ዘመኑ ነው የኛ የ90ዎቹ ወርቅ አሌክስዬ እንኳን ወደ ሀገሩ ተመሰ እኔ ደስብሎኛል ከምር ሰይፍሻ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @nahoomabebe6308
    @nahoomabebe6308 หลายเดือนก่อน +21

    ሰይፍሻ ለአሌክስ ባነበረህ ፍፁምፍቅር እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነበረ የሰው ልጅ ሲራራ ሲወድ ሲየዝን እንዲህ ያምርበታል ማታ አንተን አይቼ ተረዳው ትለይ ነበር በቃ ደሞ 2ተኛውን በጉጉት እንጠብቃለን ፅድት ያልክ ዘረኝነት የሌለብህ የህዝብ ልጅ ነህ 👍🙏🤩

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg หลายเดือนก่อน +12

    አሌክስ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ የ90ዎቹ ትዝታችን ❤❤ሰይፍሻ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @addissewsamuel2082
    @addissewsamuel2082 หลายเดือนก่อน +25

    ከዛሬ ፕሮግራም የተማሩኩት የአሌክስ ደግነት እንዴት ከምት አድኖ ሁለተኛ ህይወት እንደሚሰጥ ።

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 หลายเดือนก่อน +9

    አለማየሁ ሂርጶ ምርጥ የዘመናችን ድምፃዊ ነበር ሙዚቃዎቹ አይጠገቡም ለዚህ ስላበቃውና ልጁም ስለደረሰለት ደስ ብሎኛል ጨርሶ ጤናውን ይመልስለት🙏🙏🙏 ሰይፉሻ የሰው ህመም የሚያምህ ለሁሉም እኩል ሰው ነህ ብድሩ ይገባህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏♥

  • @KibromAlem-h4b
    @KibromAlem-h4b หลายเดือนก่อน +19

    ዋው በጣም የሚገርም ነገር ነው ያየሁት ሰይፍሻ እኔ ኣሌክስን በህይወት ያለ ሁላ ኣይመስለኝም ነበር ኣንተም ስለ ኣደረግክለት ነገር እግዛቢሄር፡ጨምሮ ይስጥህ እናም የዘፈነው ልጅ ራሱ ዋው ዋው ነው ማርያምን

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q หลายเดือนก่อน +35

    ሰይፉኮ ከልብ ሰው ነው❤❤

  • @ምሉዕ
    @ምሉዕ หลายเดือนก่อน +27

    አይ ሴይፊሻ ከልቡ ሰው
    በልጆችህ ፈጣሪ ይካስህ🙏

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje6647 หลายเดือนก่อน +9

    የዘፈንከው ልጂ እራሱ እድለኛ ነህ በርግጠኝነት የምነግርህ ብዙ አድናቂ እና እውቅና ታገኝበታለህ።

  • @eyoelsimachew4944
    @eyoelsimachew4944 หลายเดือนก่อน +11

    ለኔ የተደረገ ያህል ነው ደስ ያለኝ ደስ ብሎኛል አሌክስ የ እውነት እኛ ኢትዮጵያዊያን እያለን አይጎልህም አትከፋም

  • @bementfeker8334
    @bementfeker8334 หลายเดือนก่อน +19

    በእውነት እንኳን በሰላም ለሀገርህ አበቃህ ሙሉውን ሳየው እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ መልካም ነገር ሁሉ ወዳንተ ይምጣ

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 หลายเดือนก่อน +3

    ሰይፉዮ እግዚብሔር ይባርክህ አሎክሶም እንኳን ላገርህ አበቃህ አይዞህ አኟም ከጎንህ ነን በጣም አንዉድሀለን🎉🎉🎉

  • @አጋዥ
    @አጋዥ หลายเดือนก่อน +18

    welcome ብለናል!!!!🙂🙂🙂🙂🙂❤❤❤❤❤❤አሌክስ ሂርጶ ትዝታችን በእውነት የት እንዳለህ አናውቅም ነበር እግዚሃብሄር ቀን አለው

  • @AsterBekele-u2m
    @AsterBekele-u2m หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው ምወደህ አሌክሰ
    አንኳን ለሀገርህ አበቃህ የአግዛብሔር ሥራ ድንቅ ነው ደግነትህን ለሰው ማዘንህን ይህዉ አግዛብሄር አሳየህ አሁንም ።ገነትህን ቀጥል ሰይፈ አግዛብሔር ይባርክህ

  • @ከዚህም-ከዚያም1ሰ
    @ከዚህም-ከዚያም1ሰ หลายเดือนก่อน +9

    የሰይፋ ደስታ ይጋባል ለሁላችንም እንዲህ አይነት ጏደኛ ይስጠን❤

    • @sofiamohammed9190
      @sofiamohammed9190 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስ እንዳለው ያስተታውቃል ሰይፉ
      ሁላችሁም ,,,,,,ጥሩ መሆን ጥሩ መስራት ለራስ ነው አላህ የሚወደው ጥሩ መሆንን ነው:: ያኔ አላህ ከብዙ ፈተና ይጠብቃል

  • @Teddyyiz
    @Teddyyiz หลายเดือนก่อน +12

    ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ለቤተሰብህ ብርሀን ያድርግህ ወንድሜ!!!

  • @geez2115
    @geez2115 หลายเดือนก่อน +22

    አሌክሶ እንክዋን ለዚህ አበቃህ አባትን ማግኝት የመሰለ ነገር የለም ደስ ይላል ሰይፉዬ ክበርልኝ ስራህ ህያው ነው ውስጤ ገብተሀል እወድሀለው በዚህ ዝግጅት በደስታ በለቅሶ ነው የጨረስኩት🙏

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢እኔም ኡፍፍፍ

  • @themane9894
    @themane9894 หลายเดือนก่อน +5

    ሰይፍሻ እያደረክ ያለህው በጣም ደስ የሚል ነው መልካም አዲስ አመት ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሆንልህ አሌክሶ እንኳን ለሀገር አበቃህ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁላችንም እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን መልካም ዘመን ከቤተሰቦችህ ጋር

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሌክስ ባሳልፍከው ዘመን እግዚአብሔር ከብዙ መከራዎች ኣስመልጦሃል
    ከዚህ በኾላ መዝሙር ዘምርበትኦርቶዶክስ መዝሙር ወይም ባመንከው ለእግዚአብሔር ዘምርለት የኣለም ጥፋቷ ይበዛል ከጥቅሟ ይበልጥ!!ዘምር ዘምርና ኣስደመመን እግዚአብሔርን ኣመስግነው ዘፈኑ ይብቃ🙏🙏🙏

  • @musaaw
    @musaaw หลายเดือนก่อน +9

    በእውነትም ይህ ዘፈን አሌክስ ለራሱ በትንቢብት ያቀነቀነበት ነው
    "አልዬ ስንት አሳር መከራ አይተሃል
    ይበቃሃል
    ሰይፉዬ መተጋገዝ ይሻለናል
    ይበጀናል"
    ሰይፉሻ ብራቮ!!!!!!!

  • @ሚሚሾ1234
    @ሚሚሾ1234 หลายเดือนก่อน +26

    ያባትና የልጅ መዋደድ እንዴት ደስስስ ይላል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 หลายเดือนก่อน

      Betame 🥲😍

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 หลายเดือนก่อน

      @@ሚሚሾ1234 I was very close with my Dad when i was live with him i. missed him so much 😭😭😭 but what can you do death is part of our life .

  • @merci1093
    @merci1093 18 วันที่ผ่านมา +1

    1:59 የአሌክስ ድምጽ ሲገባ በደስታ ሲቃ አነባሁ😭😭 የኔ ጌታ ያ ሁሉ የመከራ ዘመን አልፎ ለዚህ በቃህልን እንኳን ደስ አለህ የኔ ሆደ ቡቡ❤❤❤

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by หลายเดือนก่อน +7

    ሰይፍሻ እውነት ሰው ክበር በሁለም በጎ❤❤❤ በርዝቅ በጤና በፍቅር በድሜ አቦ ሰጪ ሁን ሚሰትህ በመውለድ አንተ በክብረት በስራ በተሰሚነት ከፍ በል ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehum.mellese1257
    @alemayehum.mellese1257 หลายเดือนก่อน +1

    Super classic music truly reminding us of the golden era of the 1990s.
    አሌክስ የ90ዎቹ ወርቃማ ዘመን አንዱ ድምቀት ነው !!!

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣህ የአሌክስን ድምፅ የሚመስለው አንድም አልተፈጠረ የሚገርም ነው አሁን ባዲስ መንፈስ እንደምንሰማህ እርግጠኞች ነን ዋናው አንተ ደህና ሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tsigekifle9115
    @tsigekifle9115 หลายเดือนก่อน +36

    አሌክስ እግዜያብሔር እድሜ ጨምሮልክ ሞትን አሸንፎልክ እንኳን ለሀገርክ ለምድር አበቃክ ሲቀጥል እድሜ ጨምሮልክ የንስሀ እድሜ የጨመረልክን እግዜያብሔር አገልግሎ ማለፍ ይሁንልክ ከጉያው አያውጣክ ዛሬ አንተ እድለኛ ስለሆንክ እና ጌታ ስለረዳክ ነው እንጂ ከንተ ጋር የተኙት ሲያልቁ ለንተ ግን ጌታ አደላልክ እራራልክ ከሀገራችንም ስንቱ ዝነኛ ዘፋኝ በተኛበት ቀርተዋል የጌታን ክንድ እና ሀይል ላንተ አልነግርክም በተለይ በተለይ ልጅክ እና ሰይፉ የሚሆኑት ሁኔታ በጣም ደስም አይልም ምክራቸውን እግዚያብሔር ይገልብጠው ዘፈን ቦታ ወደ ጨለማ ሊልኩክ ነው ፍላጉታቸው አንተ እየሱስ ማነው እንደነሱ ከስም በዘለለ ጠአሙን ታውቀዋለክ ብዬ አስባለሁ በነዚህ ሰውች ግፊት የምድራዊ ገንዘብ ክብርክን ዝናህን ፈልገክ እየሱስን ከለቀከው እየሱስም የያዘው እጅክን ይለቅካል ተጠንቀቅ ዋጋ እንዳያስከፍሉክ ቡዙ ዘፋኞች ክብራቸውን ትውት አድርገው የዘላለም ሂወት ይሻለናል ብለው ምርጫቸውን መርጠዋል አንተም ጌታ እየሱስ ይርዳክ ጌታ አቅም ይሁንክ በዙርያክ ታጅበካል ተባረክ ወንድማችን ::

    • @LemaGizaw-j9b
      @LemaGizaw-j9b หลายเดือนก่อน

      @@tsigekifle9115 አይ ጼንጤ

    • @siymergn
      @siymergn หลายเดือนก่อน +2

      የሚማልድ እየሱስ የለም ሲቀጥል እናቱን የማይወድ ቅዱሳን የማያከብር መላአክትን የማያቅህ እየሱስ አናቅም የአውሮፓ ተረትህን እዛው ተጠቀምበት ያወራህ ከመሰለህ መጀመርያ እራስህ ዳን ወደ እውነተኛ ማንነት ተመለስ

    • @tsigekifle9115
      @tsigekifle9115 หลายเดือนก่อน +3

      @@siymergn 😄😀😀😀😀አንድ መዝሙር ልጋብዝክ እግዜያብሔር ተረት አይደለም የሚል አለ እኛ ስለ ሀይማኖት ወይም ስለድርጅት አላወራንም ያወራነው ስለ እምነት እንደ አላዛር ከሞት የታደገውን ስለተናጠቀው አምላክ ነው የማንንም ሀይማኖት ስምም አልገለፅንም ክርስቶስን ቀምሶ መውጣት ዋጋ ያስከፋላል ለምሳሌ ኤልያስ መልካ ሌላም አሉ ስለዚ እናተ እየሱስ ስትባሉ እንደተቆጣች ድመት ፀጉራችሁ ይቆማል እንደ እናተ አዝማሪዎች 16 ግራም የሚመዝን የእንጨት መስቀል እና ወፍራም የትሪ መስቀያ ክር አድርጎ ይዝፈን??😀😀😃

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 หลายเดือนก่อน

      @@tsigekifle9115 የድድብናሽ ጥግ የምትናገሪውን የምትፀጽፊው የማታውቂ መደዴ ጋጥወጥ ነሽ

    • @tsigekifle9115
      @tsigekifle9115 หลายเดือนก่อน

      @@seedforafarmer4126 ደደብ አይደለሁም እንደማናችሁም ለውንድማችን የራሴን ሀሳብ ማስቀመጥ እችላለሁ መብቴ ነው እናተ ብቻ ናችሁ የሚመለከታችሁ ? ምን ይሻላችኀል በየ ሚዲያው በጣም ተሳዳቢ ናችሁ ሰው ስለ ሂወት ሲናገር እናተ ሲኦል ካላክነው እግዚያብሔር ምህረት ያድርግላችሁ 🙏

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh หลายเดือนก่อน +31

    😢😢😢😢ስደት ክፉ ነው በናፍቆት በድካም መድከም ።።።እናቴ ላንቺ ስል ነው

    • @FevenSamuel
      @FevenSamuel หลายเดือนก่อน

      Nice

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 หลายเดือนก่อน

      አይዞን በሠላም ተመለሺ

  • @BehailuMati
    @BehailuMati หลายเดือนก่อน +16

    Seifu Big respect to you. God bless you. Betam melkam see neh ❤❤ From Norway

  • @shalomdesalegn
    @shalomdesalegn หลายเดือนก่อน +11

    ሰይፍሻ ዛሬ I bow to you with respect

  • @Abrehamaragaw
    @Abrehamaragaw หลายเดือนก่อน +14

    😢እንኳን ለሀገር አበቃህ 1990ዎቹ ምርጥ ዘፋኝ ነህ ሰው ብዙ ትዝታ ይኖረዋል

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu4658 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክሶ ያልተነገረልህ የዋህ ሁሉን ሰው በእኩል የምታይ ያኔ በጣም ታዋቂ እያለህ የሰፈር ጎርምሶች ናቸው ሳትል አብረህ አውርተህ ተጫውተህ ይህቺን ሻይ ጠጡበት የምል ውድ ታላቅ ወንድማች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከመገናኛ✊

  • @romiydawit
    @romiydawit หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍሽ ልዩ ሠው እኮ ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የመድረኩ ፈርጥ❤❤

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፋ ተባረክ ጌታ በልጆቾህ ያስደስትህ ረዥም እድሜ ከጤናጋር ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ

  • @getugebeyehu9296
    @getugebeyehu9296 หลายเดือนก่อน +7

    In my opinion this is the best show that seifu fantahun ever had!! Thank you so much seifu fantahun for your kind heart and support!! Alexo am very grateful to see you in your country soil!! U remind me my good old days!!

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤አይ ምርጦ ዘመን ፈጣሪ እንኳን ለሀገረክ በሰላም በጤና ገባክ ለተረኛቹም ፈጣሪ ይርዳን አሜን

  • @soresa5238
    @soresa5238 หลายเดือนก่อน +26

    Alex is one of my favorite singer

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 หลายเดือนก่อน

      Grammatically wrong. Alex is one of my favourite Singers.

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 หลายเดือนก่อน +1

      @@gheremewaraghaw4993Lol 😆 still you knew that what he was saying 😝

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 หลายเดือนก่อน

      ​@@genetasefa8364: one of my Teachers, one of the Students, one of my Cats, ......
      One of my Sisters passed away 10 years ago.

  • @ለሁሉም_ጊዜ_አለው
    @ለሁሉም_ጊዜ_አለው หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ሰው መሆን...... 😢። እንኳን ልጆችህን በአካል ደግመህ ለማየት አበቃህ ወንድሜ። ሌላው ከንቱ የከንቱም ከንቱ ነው ። አምላክ ጤና እና እድሜን ይስጥህ።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍሻ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም የናፈቀንን ሰው ድምፅ ነው ያሰማህን እድሜ ጤና❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ ቅን ፍቅር አዋቂ ደግ የሰው ችግር የሚገባህ ጤንነትህ እመኝልሃለው ኑርልን በደሰታ አለቀሰኩ የአሌክሰ ልጅ ታኮራለህ ❤

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 หลายเดือนก่อน +12

    Nice to see Alex in his country. May God give him full health.

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ የእግዚአብሔር ድጋፍ ከአንተ ጋር እንደነበር በጣም ቁመናህ ይናገራል በ ሕመም እና ባልተመቸ ስደት ላይ የነበርክ አትመስልም እሁንም በምትወዳት ሐገርህ ደስ ብሎህ ለመኖር ያብቃህ በብዙ መልካም ስራዎች እንድናይህ ፈጣሪ ይርዳህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @ElenibelayElenibelay
    @ElenibelayElenibelay หลายเดือนก่อน +23

    ስይፍሻ መተኪያ የሌለህ

  • @SimretHailu-g5u
    @SimretHailu-g5u หลายเดือนก่อน +4

    አሌክሰ እግዛቢሄሪ የልብህ መሻት የፈፀምልህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እምብራሀን ትሰጥህ አሜን

  • @milan8639
    @milan8639 หลายเดือนก่อน +2

    በስማም ይሄ ዘፈን ለራሱ እንደትንቢት የዘፈነው እኮ ነው የሚመስለው😢 ልጁ ደግሞ እንዴት አሳምሮ ዘፈነው he is so talented! አሌክስየ የኔ እናት አንጀቴን በላህው 19 አመት ሁሉ ስንትከራተት ጭንቀቱ እራሱ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ❤

  • @abebageberemeden3716
    @abebageberemeden3716 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ ተባረክ የሚገርም ዘፋኘ ነው የኔ ጌታ ረጅም ዕድሜ ፈጣሪ ይስጠው

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 หลายเดือนก่อน +6

    አሌክሶ እንኳን ለሀገርህ አበቃክ በጣም ድንቅ ዘፋኝ እንደሆነ በልጅነት ጆሯችን ስንቆረቆሩ የነበሩ ዘፈኖችህ ምስክር ናቸውው

  • @awotgoitom1964
    @awotgoitom1964 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፉ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆ

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 หลายเดือนก่อน +6

    ምን ተመኘው መሰላቹ ይሄን ክብር እና ዘና ያለውን ስው እንዳጡ እንዲገባቸው ለኖርዌ ሚግሬሽን ባለስልጣን ብልክላቸው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonnemerra2855
    @samsonnemerra2855 หลายเดือนก่อน

    አሌክስዬ እንኳን ለአገር ለምድርህ በሰላም በጤና አበቃህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ብዙነገሬን በአንተ ሙዚቃዎች ነው የማስታውሳቸው እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጠን ብዙ እጠብቃለሁ ከአንተ ክፋ አይንካህ በጣም ነው እምወድህ

  • @tirsitmengesha1598
    @tirsitmengesha1598 หลายเดือนก่อน +4

    ሰይፍሻ እግዚአብሔር ስራህን እና ቤትህን አብዝቶ ይባረክልህ🙏🏾

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 หลายเดือนก่อน +33

    እግዚአብሔር ሌላ እድሜ ስለሰጠው መዝሙር ያቅርብ ለፈጣሪ ምስጋና ባለችው ጊዜ የሱ አገልጋይ ይሁን

  • @EthioPrevails
    @EthioPrevails หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።
    ዴዝዴሙና
    ላንቺ ስል ነው
    ሰይፉ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በደህና ለሃገርህ አበቃህ እንኳን ከቤተሰብህ ከጓደኞችህ ጋር አገናኝህ
    መልካም አዲስ ዓመት

  • @SmeraAbdu
    @SmeraAbdu หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍዬ አላህ እድመና ጤና ይሰጥህ አለክስ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ❤❤❤❤❤

  • @zerishhailemariam1339
    @zerishhailemariam1339 หลายเดือนก่อน +4

    Amazing! It seems like he sang this song just for himself. It really made me emotional. I'm so glad he is alive and back in his beloved country! I love you, Alexo!

  • @Helenbayabl-u2f
    @Helenbayabl-u2f หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፎ በጣም ጥሩ ሰው እውነት አስለቀስከኝ ሲፍሻ❤

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 หลายเดือนก่อน +1

    ስይፉን በአካል አይቼው አላውቅም ግን ፕሮግራሙን እከታተላለሁ ሰይፉ የኢትዮጵያዊነት የደግነት ልክ ነው ዘመንህ ይባረክ ።መልካም እዲስ ዓመት ይሁንልህ

  • @socialstudiesrelevantinfo5876
    @socialstudiesrelevantinfo5876 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍሻ የምር ትለያለህ ለኔየምርጦች ምርጥ ነህ
    ደራሽ ፈጥኖ ለወገኔአንተ እንስፍስፉ ረጅም እድሜ ይስጥህ ወድሀለው ሰይፉ

  • @sone8065
    @sone8065 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ድምፅ የሚገርም ነዉ ቢኒ በርታ ወንድማችን።

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁ ደስ ብሎኛል እያንዳንዱ ሙዚቃ አንድ አልበም ነው ሰይፍዬ እግዚአብሔር ያክብር በልጆችህ ተደሰት የሰው ደስታ እንዴት እደ ሜስደስትህ ይታያል እግዚአብሔር እረጅም በእድሜ ና ጤና ይስጣችሁ የተባረከ ልጅ ሰቶሀል ተመስገን

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 หลายเดือนก่อน +6

    ሁፍ ትዝታዩ መጣ አሌክስዩ i like your all songs

  • @BM.2017
    @BM.2017 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ቀሪህ ዘመንህን የጤና የደሥታ የመካሥ ዘመን ያድርግልክ. ሠይፉ እግዛብሔር ይሥጥህ በሞገሥ እና በፀጋ ኑር! ደግ ሠው ነህ🙏

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน +105

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @lijelias2296
      @lijelias2296 หลายเดือนก่อน

      @@neba1034 lemagni

    • @Imom1708
      @Imom1708 หลายเดือนก่อน

      @@neba1034 ቢያንስ 1k አትልም video ራሱ 5k like aynorwm😂😂😂

    • @ErmiArt-lz1tg
      @ErmiArt-lz1tg หลายเดือนก่อน +4

      አንተ በሬ እንዴት እንደምትደብረኝ 5k አሰገቡኝ ኧረ ወዲያ ቀፎ የትም ስገባ ያንተን ቀፎ ኮሜንት ማንበብ አለብኝ

    • @nebia.23
      @nebia.23 หลายเดือนก่อน +1

      Serteh asamin atilemin...

    • @Rose-xh6bk
      @Rose-xh6bk หลายเดือนก่อน

      ​​​​@@ErmiArt-lz1tg😂😂😂😂😂😂😂😂እረ እኔንም ስልችት ነው ያደረገኝ በየሄድኩበት

  • @TameKochito
    @TameKochito หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህን የኢትዮጵያ ወርቅ የሆነ ሰው በዘህ መልኩ በመቀበልህ ኮርቼአለሁ ኤሌክስ በልጅነት ያደግንበት ዘፋኝ ❤❤

  • @meselewote4833
    @meselewote4833 หลายเดือนก่อน +1

    Seifu u R amazing , God bless you

  • @binireal13
    @binireal13 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደስ ይላል እንኳን ለሀገርክ አበቃ አሌክሶ🙏🫡🫡🫡🫶

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 หลายเดือนก่อน +2

    አታስለቅሱን ባካቹ አሌክሶ እንወድሀለን እናከብርሀለን የኢትዮጵያን ቅመምኮ ነኽ ድሮ ቲንኤጀርነት ዘመኔን አስታወስከኝ። አንኳን በጤና በሰላም ለአገረህ አበቃህ❤❤❤❤❤

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው 10 ጊዜ ይሆናል ያየሁት ትዝታ አለብኚ አብሮ አደግ ሴት ጓደኛየ 10ኛ ክፍል ጨርሰን ስንለያይ 1994በሱ ሙዚቃ ነበር አልተገናኘንም በ21አመታችን ከ1በፊት ስልኬን አጠያይቃ ስታገኘኚ የነዘረኚ ንዝረትና ስንለያይ የአሌክሶ ሙዚቃን እደተጫወትን ስነግራት ተላቀስን ነገር ግን ሁሉም በጊዜው ነው የሚሆነው❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ ደስ ሲል እርግት ይለ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ!!

  • @RosiRosita-ih8sl
    @RosiRosita-ih8sl หลายเดือนก่อน +1

    ቢኒ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለህ በርታ ወንድሜ

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍሻ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሎ ያርግልህ አሌክሶ ከዘጠናዎቹ ፈርጦች አንዱ እና ተወዳጁ እንኮን በሰላም ላገርህ አበቃህ እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @Kale-p7r
    @Kale-p7r หลายเดือนก่อน +7

    አሌክስ (አሮሰ 6:47 ሆቴል) ወዳጄ ነበር አሌክሶ እድሜዉ ረጅም ነው 2ጊዜ ሞ ተ የተባለለት ሰዉ ነዉ ቃለክርስቶስ አየለ ከ ጅቡቲ (ቤተሰብ ምግብ ቤት) ሰሜን ሆቴል ሰይፍዬ ባገኘው ደስ ይለኛል ባጋጣሚ እኔም 2 ጊዜ ሞተ ተብዬ 1ጊዜ የእዉነት ሞቼ ተለቅሶልኝ ለቀብር ስጠበቅ ከሚገርም አለም ተመልሻለሁ፣ይህ የተከሰተዉ አፋር ክልል ዱብቲ ከተማ ነው)መንገድ ላይ ያገኙኝ ሁሉ ይደነግጡ ነበር

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሄር ይመሥገን አልፋ እድታወራ ያረገህ

  • @brookgiez5700
    @brookgiez5700 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ በጣም ጀግና ሰው ነው እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @محمدمحمد-ر2ج2ق
    @محمدمحمد-ر2ج2ق หลายเดือนก่อน

    አሌክስየ እንኳን ወደ እናት ሀገርህ በሰላም ተመለስክ ሰይፉ ላንተ ትልክ ክብር አለኝ እንዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @nati6621
    @nati6621 หลายเดือนก่อน +4

    አሌክሶኦ በጣጣጣምምምምም ጀግና ነው 19 አመት ስደት ያለ ወረቀት ቻይ በአንድ አመት እራሱን የሚያጠፋ ነፍ ነው ፈጣሪ እንኳን እረዳ እኛንም ይሹፈን

  • @ኮንታ_tube
    @ኮንታ_tube หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ እናመሰግናለን የሚገባውን ክብር ስለሰጠህልን❤

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 หลายเดือนก่อน +1

    ሰይፍየ ሰው ሁሉ ምን አለ እንደአንተ ቅን በሆነ👌🥰🥰🥰🙏🏻

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ እንኳን ደህና መጣህ እውነት ዛሬ የልጅነት ጊዜዬን አስታወስከኝ ለነዚያ ለሰጠኸን ውብ የማይጠገቡ ዘፈኖች ከልብ እናመሰግናለን

  • @mojaareta997
    @mojaareta997 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ የኔ የምንግዜም ምርጡ እንኳን ሰላም መጣህ🙏
    በህይወቴ ባንተ ዘፈኖች ነው ፍቅር የያዘኝ በየቀኑ ነው ምሰማቸው ባይተዋር ዴዝዴሞና ለበጎ ነው ብቻዬን ሆድዬ አረ ኡኡኡ እስካሁን የመጀመሪያ ፍቅሬን የሚያመጡልኝ ዘፈኖች❤
    Repect seifu 🙏

  • @DestaMekashaw
    @DestaMekashaw หลายเดือนก่อน

    እንዴት እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነዉ! አሌክስ እንኳን ለዚህ አበቃህ! ሰይፍሻ ተባረክ!

  • @ፋኖዎቻችንን
    @ፋኖዎቻችንን หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ❤️❤️❤️❤️