በድንቅ አቀራረቡ የዳኞቹንም የህዝቡንም ልብ የገዛው የባላገሩ አሸናፊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 8 หลายเดือนก่อน +21

    የባላገሩ አይዶል ሰራተኞች በሙሉ ከላይ እስከ ታች እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ ባትኖሩ እነ ዳዊት ፅጌ እነዚህን የመሰለ ጀግኖች መቼ እናገኝ ነበር የጥበብ አምላክ ጥበቡን ያብዛላችሁ

  • @lij_endu
    @lij_endu 7 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄን ፍፃሜ እና አክሊሉን በአካል በመታደሜ እድለኛ ነኝ ! ወደፊት ሊላኛው የኛ ዘመን ጥላሁ ገሰሰ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም:: አብርሃም ወልዴ ውለታህ አለብን!

    • @leulkelelachew780
      @leulkelelachew780 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም! እውነት ነዉ::

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 8 หลายเดือนก่อน +16

    ይገባዋል❤

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 8 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ጥሩ እና ግሩም ችሎታ:: 🎉🎉🎉

  • @zewedugemeda3738
    @zewedugemeda3738 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የስጥህን ድምፅ እንዴት እንደምትጠቀምበት የምታውቅ ሙሉ በራስ መተማመን ያለህ የብዙ እመት ልምድ ያለህ እስከሚመስል የምታሳየው
    ጥሩ ተስጥኦ
    ፈገግታህ
    እደግ ተመንደግ ነው የምለው
    You’re THE BEST

  • @WUBETerfo
    @WUBETerfo 8 หลายเดือนก่อน +9

    ከአንዴም ብዙ ግዜ አይቸዋለሁ በጣም በጣም አስደነቀኝ ።

  • @bettybe3685
    @bettybe3685 7 หลายเดือนก่อน

    He is phenomenal ❤❤
    Big respect ✊

  • @fk3365
    @fk3365 8 หลายเดือนก่อน +8

    የድምፅ ዐቅም ለዛ ወዝ ቅላፄው ይለያል ይገባዋል የጥላሁንን ሃያል ድምፅ ያሥተውሰናል ዘፈኑም ጥሩ ጆሮ ይፈልግ ነበር ሁሉም ቆንጆ ነበር ።

  • @Coka21310
    @Coka21310 8 หลายเดือนก่อน +6

    I have watched his final competitions countless times, and no matter how many times I watch them, I still think he is one of the greatest vocalist of all time and deserves to win. I applaud him and send him my best wishes for the path ahead 🥰

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 8 หลายเดือนก่อน +7

    አኪዬ አንበሳው👏👏

  • @Coka21310
    @Coka21310 8 หลายเดือนก่อน +5

    Hmm .. I wonder where everyone is at? Balageru is the best TV show and deserves millions of subscribers. 🤩

  • @aberashiferaw5976
    @aberashiferaw5976 7 หลายเดือนก่อน +1

    Bravo Balageru

  • @desalegnabebe-d8i
    @desalegnabebe-d8i 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ዋዉ!!!

  • @Medina-nn4is
    @Medina-nn4is 6 หลายเดือนก่อน +2

    የባላገሩ ዳኛወች በጣም እምትገርሙ ናችሁ እውነትም ባላገሩ እናተ ሀገር ወዳጂ ነችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ እማከብራችሁ

  • @Wede-n8v
    @Wede-n8v 8 หลายเดือนก่อน +4

    Nice voice 👌 ❤❤❤❤❤

  • @millicentsandmann7991
    @millicentsandmann7991 8 หลายเดือนก่อน +6

    Aki btam techlalke 🙌❤❤❤

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አቦ በርታልኝ ልጄ የሳካልክ ልክ እንደ አንተ ምትሞክር ልጅ አለችኝ

  • @MrSisco23
    @MrSisco23 8 หลายเดือนก่อน +2

    True champion 🎉

  • @endrisseid5695
    @endrisseid5695 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብሩክ ይገባዎል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 หลายเดือนก่อน

    ዳውትዬ በጣም ጎበዝ የዘመኑ ኩሩ ኢትዮጵያ

  • @WondayehuMeng
    @WondayehuMeng 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ wow ድንቅ ብቃት

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr 6 หลายเดือนก่อน +1

    ገለል አረካቼው ገለልበሉብለህ የኛጀግና ያማራው ጉብል

  • @Zakir-uy3id
    @Zakir-uy3id 4 หลายเดือนก่อน

    His energy wow 😮

  • @lij_endu
    @lij_endu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታምረኛ ልጂ ነው:: TOP performance!!

  • @yordanosteshager1776
    @yordanosteshager1776 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yigebahal tleyaleh aklil be album engenagnalen

  • @lij_endu
    @lij_endu 6 หลายเดือนก่อน

    Everyday, it tastes spacial and sweet!

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 7 หลายเดือนก่อน

    Wow wow 🙏🙏👍👍

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold3573 8 หลายเดือนก่อน +7

    Kidus nebere andenga🎉❤

    • @WasihunAndargie
      @WasihunAndargie 3 หลายเดือนก่อน

      @@obsanzenahabtewold3573 እስክሪን ሻት ሀሀሀሀሀ ቅድስ ጎበዝ ነው ግን አይደራረሱም በፍፁም ያጎትህ ልጅ ካልሆነ ሁለተኛ እስማማለሁ ሁለቱም ተመሳሳይ ዘፈን ዘፍነዋል ልዩነቱ በግልፅ ይታያል

  • @NeimaAli-o2m
    @NeimaAli-o2m 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @destamedia6678
    @destamedia6678 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዳኞች አሳዘኑኝ ወጤቱ ከባድ ነው

  • @rutelemma6711
    @rutelemma6711 8 หลายเดือนก่อน +3

    Balageru yileyal

  • @habtamukenaw-tl8uq
    @habtamukenaw-tl8uq 7 หลายเดือนก่อน

    wow wow wow

  • @NeimaAli-o2m
    @NeimaAli-o2m 6 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏💚💛❤️

  • @tobethebest6054
    @tobethebest6054 8 หลายเดือนก่อน +2

    Tichilaleh

  • @AsterZerihun-v5c
    @AsterZerihun-v5c 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tiru ena dinik dimts new rassun hono yemizefin dimitsawi

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 8 หลายเดือนก่อน +1

    Join with Tamagne Show. Tamagne Show is specifically about music.

  • @EskinderTedbabe-vv6hg
    @EskinderTedbabe-vv6hg 7 หลายเดือนก่อน +1

    0:57

  • @EskinderTedbabe-vv6hg
    @EskinderTedbabe-vv6hg 7 หลายเดือนก่อน +1

    4:18

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 6 หลายเดือนก่อน

    Ye tewahedoo lijoche zefenin siyaberetatu !!!

  • @rutelemma6711
    @rutelemma6711 8 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TagastAsmara
    @TagastAsmara 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 6 หลายเดือนก่อน

    yabay lije wehua temat

  • @bekalusamuel1709
    @bekalusamuel1709 7 หลายเดือนก่อน

    4:25

  • @Agree-kt8nc
    @Agree-kt8nc 6 หลายเดือนก่อน

    Dawit xiga akebrehalew. Afkrahlew

  • @esksolzew9661
    @esksolzew9661 หลายเดือนก่อน

    Adera yerashn stzefn gitmochihnm yezemenu zefagnoch mizefnutn bezi fetari beseteh liyu dmts endatzefn Adela...ante liyu stota aleh

  • @AbdukadrHusin
    @AbdukadrHusin 7 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙም አይመስጥም

  • @abrahamengida4898
    @abrahamengida4898 7 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩክ ይበልጣል !

  • @tata-xg8rx
    @tata-xg8rx 8 หลายเดือนก่อน +2

    Kidus new 1nga mewxat yeneberebet 😢

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄም ከሰቆጣ ነው?

  • @Robeladugna
    @Robeladugna 7 หลายเดือนก่อน +2

    Sertotal gn biruk bedenb yebeltewal mnm tyake yelewm

    • @obsanzenahabtewold3573
      @obsanzenahabtewold3573 7 หลายเดือนก่อน

      Tesasteh mehon alebet bayhone kidus yibelxewal😢

  • @LegoMan-z5u
    @LegoMan-z5u 19 วันที่ผ่านมา

    ቢያንስ መስቀል ያለው ልብስ ለብሰህ ትዘፍናለህ ያሳፍራል

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 8 หลายเดือนก่อน

    Mnew balageru gin mrtochin angualo balegerochin wedefit ameta lemsalie grim yemibalew lij ya tuta lebso metro yenebere lij Eyerusaliem smith endih temare enezih Hulu tensafew wettew weloyewechu endih fit uemeTubet mister liyayegn alchalim beteley Girumnna Temare balageru kemer attwachewal

    • @Tube-cy8gl
      @Tube-cy8gl 8 หลายเดือนก่อน

      ምቀኛ ኮተታም😏➡️ ወሎዬዎች ጀግኖች ስለሆኑ በስራቸው አስገርመው ነው ያሸነፉት 👏👏
      ደግሞ ምርጦችን አንጓሎ ባላገሮችን ወደፊት አላልክም😹😹 አባቴ ውድድሩ ከተሜ Vs ገጠሬ ሳይሆን በችሎታ ነው ሲቀጥል ግሩም ሁለት ዙር ላይ ጎበዝ ሁኖ ቢያስጨበጭብም ከዛ በኋላ በጉንፋን እያሳበበ የወደቀው በእራሱ ድክመት ነው ➡️ ተማረ ለምትለው ደግሞ ምርጥ 12ቱ አልበም ውስጥ አለ ሲቀጥል ይኸ ውድድር ለእነሱ መነሻ እንጅ መድረሻ አይደለም ‼️

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ay kenat

    • @relaxingthoughts9725
      @relaxingthoughts9725 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ተሳድቤ አላውቅም ዛሬ ግን ስድብ ትክክለኛውን ቦታ ያገኘ ስለመሰለኝ ልሰድብህ ነው፡፡ አንተ ቅማላም ብብት አፍ እስኪ ዝም በል፡፡ የሆነ የሕወሓት ዲኤንኤ ያለብህ ይመስለኛል… ቅንቅናም የደሮ ቅዘን፡፡ @@mulugetagetenet3021

    • @AddisZegye
      @AddisZegye 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም እንጅ