Haniye:" Humility is the solid foundation of all virtues". Your humility shows self respect, respect of others and being grounded and knowing one's self. I've seen in person how you treat others from all walks of life and I am in awe of you. So incredibly proud of you. በርችልን ሀንቾ። እወድሻለሁ
She's so perfect and beautiful and She's knows how to explain her self very well with confidence. Hanicho i am sure you know but i just want to remind you that everyone i know loves you so much so remember this when you feel down that you have a family everywhere. wish you all happiness
ሀንዬ፣ በዚህ እድሜሽ እንዲህ አይነት ብስለትና ማስተዋል፣ ይገርማል። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ፣ ያሳድግሽ።
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ እናትሽን ስለምትረጂ እግዚአብሄርም ያግዝሻል ❤❤❤
ፈታ ያለች የሀረር ልጅ 👌❤
Awesome
She is so confident, beautiful and talented I love her smiles 😊
ሰይፍሻ ድንቅ ሰው ያክብርክ አብዝቶ ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅክ ያበርታክ
ካለፉት ፕሮግራሞች የመምህር አዴውን አረሳውም አሁንስ ምን ደረሰ በህይወትስ አለ ጀግና ምህር ያሳዝነኛል በጣም ሰይፍሻ የደረሠበትን ባቀው እላለው
She deserves more!! Excellent young lady.
Haniye:" Humility is the solid foundation of all virtues". Your humility shows self respect, respect of others and being grounded and knowing one's self. I've seen in person how you treat others from all walks of life and I am in awe of you. So incredibly proud of you. በርችልን ሀንቾ። እወድሻለሁ
ኢንተርቪ ሲያደርጉ ቀኑን ሙሉ ብሰማቸው ከማይሰለቹኝ ዘፋኞች ውስጥ ከድሮዎች ኩኩ ፍቅር አዲስ እና ሀመልማል ናቸው ከዚህ ዘመን ደሞ ሳያት ደምሴ እና ሀናን ❤❤ ሀና ጨዋታሽ አይጠገብም ጨዋታ አዋቂ ነሽ ደስ ስትይ❤❤
ዋዉ ጎበዝ ልጂ የሚገርም ችሎታ አላት
She's so perfect and beautiful and She's knows how to explain her self very well with confidence. Hanicho i am sure you know but i just want to remind you that everyone i know loves you so much so remember this when you feel down that you have a family everywhere. wish you all happiness
ሰይፉሁሌ ሀናን ሲያቀርባት ካያችሁ በጣም በስስት ነዉ የሚያያት ልክ እንደልጁ ነዉ የሚገስጻት እና ይገርመኛል ተባረኪ እሺ በርቺ
እኔም እንደዚህ ነው የተሰማኝ እና ሰይፉን ላመስግነው ሀኒቾ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በጣም ልዩ እና ድንቅ ልጅ ናት ❤
የኔ ወርቅ በረቺልን እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏽👍❤🥰❤❤
በጣም ደስ የምትል ቆንጂዬ የደስደስ ያላት ጨዋልጅ እግዝያብሄር ይጠብቅሽ ❤🥰
በጣም ልዩ እና ድንቅ ልጅ ናት 🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
ሀና እሚገርም ድምጽ እና በጣም እምወዳት ድምጻዊ፣ እስኪ እንድኔ የሀና አድናቂ የሆናቹ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
demerku meles
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ሀራርስሆፕፒንግ፷፰፻፹፪
@@hararshopping6882
😊😊
Derign@@hararshopping6882
Hana nat Hanan aydelechim
ይገርማል በጣም ተለወጠች ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
ውነትሽን ነው ሁሉም ነገር አይሞከረም።ሰለሚቻል ብቻ ሁሉ አይደረግም።
ደስ የምትል ሁሉም ሰው እንዲህ መሆን ይኖርበታል enjoy❤❤❤❤🎉🎉🎉 ነጳ ፍሪ አቦ ይመችሽ ደስ ብሎኝ ነበር ያየዋት 😂😂😂
ሀንዬ እንኳን ተወለዲሽ ፈጣሪ እዲሜ እና ጤና ይስጥ እወዲሻለዉ
Wow በጣም ጎበዝ ልጅ በርችልን
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ ኑርልኝ አከብርሃለሁ እወድሃለሁ ዘርህ ብዝት ይበል❤❤❤
Why ?
እኔ የሀረር ልጅ ነኝ እናትሽ አስተማሪይ፡ነበረች በጣም ጥሮ ፡መምህረ ነበረች
እውነት የሀና አድናቂነኝ እወድሻለሁ
She is so confidencial, happy, beaurifull and sakitta
Correction it's confident and beautiful.
rihanan ትመስላለች ልበል ደስ ስትይ❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ትምህርትሽን እንዳታቆሚ።
ጎበዝ ጀግና ልጅ ነሽ
ሀኒ ደስተኛ እና ደስታ ፈጣሪ ሴት ብያታለሁ ❤❤❤
ነፃነትሽን ስወድልሽ ሃኒቾ አሪፍ ሴት
ሀገራችን እየደረሰው ላለው ተፈጥሮአዊ ክስተት (አደጋ) አቤቱ ሀጥያታችን በደላችን በዝቷልና ይቅር በለን ማረን አቤቱ ንፁህ ልቦናን ፍጠርልን😢
የሞቱትን ነፍሳቸውን በ አፀደ ገነት በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን😢❤
ameen😢😢😢
ዋው ደሥ ሥትሉ አቦ ይመቻቹ🎉🎉🎉🎉🎉
ሴፋ ሃና ግርማን ሜላት ነብዩን ኰመዲያን ደረጃን ወዘተ .....የምታይበት የተለየ አይን አለህ ደስ ይላል!
Veronikanm Chemiro
እንደ ሃሊማ ሚወዳት የለም
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምርብሽ በርቺ
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ በርቺ ሃኒቾ❤❤❤
Be midea tekekelegn edemeyachewun yetenagerut enku artistoche wuste Hanna Girma , melat Tesfaye ,sayat demissie selam Tesfaye ,Hebist tiruneh ena Helen mesfin nachewu Egziabiher yematusalan edeme yestachu yane enkuwoche❤️❤️❤️
የኔ ድምቡሽቡሽ በርቺ ደስ የምትይ ጨዋ ልጅ ❤️❤️❤️
ሃንዬ የኔ ውድ እዴነሽ አድገሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ልጅ ታስታውሻለሽ የሴሚሲን ኑሮ ሀንዬ አሁንም ትልቅ ሁኝልኝ መሢ ነኝ
ሃንቾ እያየንሽ አደግሽ የኔ ፍልቅልቅ❤እኔ በ6
አመት እበልጥሻለው❤🙏
ባክህ ቀንሰሃል!!
እየተያየን አደግን በላ😅
Yene qebet abedkulish💗👍💯
Dont forget!Teddy Mak needs recognition!!!😊
ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለህፃናት ፍትህ በፍቅር በትዳር ሰበብ ለሚገዱሉ እህቴ ብትሆንስ ልጄ ብትሆንስ እናቴ ብትሆንስ በሉ እቤታቹ ጋልገባ ህመም አይገባቹም ተው 😢😢😢😢😢😢
ያለ ነው ኢትዮጵያ ነው የፌበን ጉዳይ በደብ መቀጣጫ መሆን ነበረበት ግን ሁሉም ትንሽ አጨብጭቦ ዝም አለ ለምን ያቺን ምስኪን ህፃን በባዶ አንዲሁ ዝም ብላ .... 😢😢😢
@@KalSalamoneየሄቨን የመጀመሪያም የመጨረሻም አይደለችም ቢያንስ ሀያ አምስት አመት ተፈርዶበታል
@@Zeze-ds6qq እሱ በቂ አይደለም እማያዳግም ቅጣት ነበር መወሰድ የነበረበት
ፈጣሪ ድቅ የተባለ ቦታ ያድርስሽ🎉
የኔ ቆንጆ ጎበዛበርቺ ትምህርትሸላይ አንደኛ🥰🥰🥰🥰
Smart ነሽ❤
Honey I like your song I’m all daddy at eight years ago when my daughter got married this song I love it and I love Bruno Mars good job bless you
ፈታ ያለች ደስ ስትል
የኔ ቆንጆ ጨዋ ኢትዮጵያዊት ❤❤❤
Wow she is very natural 🎉love love
she’s so sweet I love her
ደስ የምትል ቅምጥል ❤
የውነት በጣም ደስ ነው የምትይው
ፍልቅልቃ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Like her confidence
,ሀናየበጣምደስትያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰይፉ ሾው ከመላ ክሩህ ጋር እንደምን አለህ በጣም የሚመቸኝ ለዛና ቁምነገር ያለው ፕሮግራም ነው ዛሬ ፕሮግራምህ ላይ ያቀረብካት ድንቡሽቡሽ ያለች ዘፋኝ ሀና የዘቢባ እህት ነች እንዴ በጣም በጣም ይመሳሰላሉ በርቺ እደጊ ተመንደጊ በላት
ሃና ምርጥ ልጅ ❤❤❤😊
ሃኒ ጎበዝ ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል
ሴፉዬምርጥጋዜጠኛኑህ
ያቺ ትንሿ ልጅ 🙏
በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያሰብሽበት ያድርስሽ !!!
የኔ ጀግና በርቺ❤❤
የኔ ማር ስትስቅ ደስ ስትል የኔ ፋንድሻ ❤❤❤
ፈንድሻ የሆነች ልጅ በዚሁ ስርአት ተጓዢ የኔ ውድ አሜሪካ አይደል ላይ ብትወዳደሪ እንዴት አሪፍ ነበር🎉
በሀገር ውስጥ ተወዳድሮ አሸናፊ መሆን ይመረጣል ፡ የዜግነት ቅደመ ሁኔታ ከሚያስፈልገው የአሜሪካን አይድል ውድድር።
American 😳😳😳😳
ውይ ሐኒዬ 😂 ፈጣሪ ፀጋን የሰጠሽ በዝማሬ እንድታመሰግኚው ነው እንጅ እንድትዘፍኝ አደለም ንቂ የኔ ቆንጆ
ስርአት ከስዋ ተመሩ አንዳንድ አርትስቶች
Proud of you Hani...God bless you even more
Seifu. The great.
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ሀኒቾ ፈንዲሻ ደስ ስት
ል❤❤
ልጄ ስታድግ እንዳንች እንድትሆን እፈልጋለሁ ያላት part 🤌
የኔ የዋህ ❤❤
ጎበዛበርቺትምህርትሽላይአንደኛ
ሰይፉ ላይ ሚቀርቡ ሰዎች ጨርሼ ኣላየውም የሃንቾ ግን ደስ እያለኝ ጨረስኩት❤❤❤ ድንቅየ ልጅ ናት
ሀኒቾ ጎበዝ በርቺ ❤❤❤
አቤት ድምፅ ለምን እንግሊዝኛ አትዘፍኝም ዋው ድምፅ ትችያለሽ አቦ
የሚገርም ድምጽ ያገሬ ልጅ ጎበዝ
Seifu Pls Abudin Akerebelen Lyrics and Melody
አነጋገራን ደስ ይላል
ሀና ጎበዝ ድምጻዊ ነች ዘፈኑዋም ለእዉነተኛ አፍቃሪዎች የምሆን ነዉ ይመቻት!!
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ !!!ጎበዝ ተሰምህርትሺነ ግን ጥግ ሳታደርሺ እንዳታቆሚ
ሃኒ ጎበዝ ልጅ ::
ጎበዝ ልጅ ነሽ
አባ የመጀመሪያህ ልጅ ሳትሆ።።።።አትቀርም❤❤❤😂😂😂😂
Seifu eco hanan tarik halima veronica testochu ymeslugnal
Ena hana
ምክሽ !!! በድምፅ እንድታወሪኝ እፈልጋለሁ በናትሽ🙏🙏🙏
Tena abzto yistish betam siriategna lij nech
የኔ ቆንጆ ሰወድሽ
ይችልጅ ግን ይሁኔ በላይን አትመስልም ልጁና ሀና አንድ አይነት ናቸው አይታችሁ ፍረዱ
ይመሳሰላሉ ድምፆ ደግሞ ፍቅራዲስ ትመስላለች
እኔማ እኮ ጠርጥሬነበር ልጁናት ለዛነው ዘፋኝየሆነቸው
Hanaye❤❤❤❤❤❤❤❤
Haniyyy yene leyu ❤❤❤❤adenakish negn ke Israel 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
10 ደቂቃ ስለ መጠጥ ጠየካት ሌላው ደግሞ እንቶ ፈንቶ ጥያቄ... ሰይፉ እባክህን እራስክን አዘምን። መዝናኛ ጥያቄም ቢሆን ጥያቄዎችህን አዘምነው
የሀገሬ ምርጥ ልጅ አቦ እንኳን ሀረር ተወለድሽ
Seifu አስኪ ጀማሪ በረከት ደሞዝን pleas
Tesfuye thanks❤❤❤ Hancho wuddddd....
የኔ ጀግና በርቺ❤❤
ምርጥ ልጅ ነሽ ስወድሽ
20:28ደቂቃ she is reactions so cute❤❤❤😊😊😊
የኔ ቆጆ ያለሜካፕ ኮንፊደንስ
toseshen anicho......tebareki !
awwww she's so sweet
በራስ መተማመን ❤❤
Betam gobez lij....Tebareki!!!👏👏👏