ትውውቃችን ከልጅነት ጀምሮ ነው ... የኤደን አባት አስደነገጡኝ | ተወዳጅዎቹ ተዋናይ ዘሪሁን እና ተዋናይት ኤደን| Seifu on EBS

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 603

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 18 วันที่ผ่านมา +26

    ውይ እውነት መስሎኝ ነበር ሚድያ ላይ ሳይ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ሄዱዬ ቆንጆ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ዘርሽ አንተም አግባ እንጂ 😍🥺

  • @GenetWende
    @GenetWende 12 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ወይኔ ደስ ሲል እንዴት ደስ እንዳለው ይሁለቱም አድናቂ ነኝ በጣም ነው የምወዳቸው አይ መገጣጠም እንኳን ተጋቡ

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 19 วันที่ผ่านมา +463

    እንደኔ ማስታወቂያ የመሰለው ከመጀመሪያውም አላመንኩም ነበር😂😂😂

    • @alazar6022
      @alazar6022 18 วันที่ผ่านมา +33

      4 ደቂቃ ሳትዩ ወደ comment ሩጫ 😂

    • @FgHg-r8o
      @FgHg-r8o 18 วันที่ผ่านมา +4

      ድራማ እኮ😂

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 18 วันที่ผ่านมา +6

      የምራቸው ነው እንዴ😮

    • @mulugetagebreslassie2049
      @mulugetagebreslassie2049 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@FgHg-r8oqqqqQQQQQqQqQQQQQqqQqQqqqqQqqQQQQqqqQQQQQQQqqqqQqQQqQqqQQQQqQQQQqqQQQQQqQqqqQQqQqqqQqQqqQqqQQQQqQqQQqQQqQqqQQQQqqqqqQQqqqQQqQqqQQQQQqQqqqqqQQQQqqqqqqqQqqQQqQQQQQqQqqqQQQQQq

    • @fatumawase
      @fatumawase 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@alazar6022ደምረኛ

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 18 วันที่ผ่านมา +116

    ሠይፉ ለእንግዶችህ ክብር ይኑርህ ለማሳቅ ብለህ የሰው ፕራይቬሲ ትነካለህ፣ ሊባሉ የማይገባቸው ጥያቄዎች ትጠይቃለህ! በአብዛኛው ፕሮግራሞችህ ላይ¡!

    • @KudusAnde
      @KudusAnde 18 วันที่ผ่านมา +1

      ራሱ ከፍ ማርጎ የምምጡ እንግዶት ዝቅ አንድሉ ያርጋል

    • @YisehakTamiru
      @YisehakTamiru 18 วันที่ผ่านมา +1

      ምንድን ነው privacy የሚባለው? ጋብቻ መጥላቱና መፍራቱ ነው?

    • @fatumawase
      @fatumawase 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@KudusAndeደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@YisehakTamiruደምረኛ

    • @AlexMenilk
      @AlexMenilk 18 วันที่ผ่านมา

      Why don’t you ask this very concerned question according to you .. ሌባ ወንበዴ , ደንቆሮ, ህዝብ ጨራሽ እብሽን?

  • @Salem-x3w
    @Salem-x3w 18 วันที่ผ่านมา +134

    ወንድማችን ሰይፉ፣ ጥሩ ፕሮግራም ነው። ግን ምንድነው የግል ጥያቄ መጠየቅ? ነውር ነው። ሰው ማግባቱንም መውለዱንም ራሱ ባለቤቱ ይናገር። አንተም እኮ በቅርብ ነው ያገባኸው። በጣም ማፋጠጥ ነውር ነው። አንዳንዴ የሀሳብ አለመብሰል ይታይብሃል። አስተካክል።

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 18 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @eduhaile5853
      @eduhaile5853 18 วันที่ผ่านมา +1

      Lack of education

    • @AbebeFeleke-cm9dw
      @AbebeFeleke-cm9dw 18 วันที่ผ่านมา +3

      Seifu endewendmnetu ye ewnet bihon kememegnetu yetenesa new atbko yeteyekew enji endasebachihut yegil hiywetu lay talka lemegbat aydelem, lemeteyek eskemetu dres meteyeku agbab new enesum alememeles yichlalu enji lemn teteyeke aybalm they are celebrities.

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 18 วันที่ผ่านมา

      Meret asteyayet

    • @hazardtube6569
      @hazardtube6569 18 วันที่ผ่านมา

      ዋው በጣም ምርጥ አስተያየት ፣ሰይፍሻ አለፍ ሲል ሰው እሚጫነው ነገር አይመቸኝም ።

  • @Aljazeerajazeera-s4u
    @Aljazeerajazeera-s4u 18 วันที่ผ่านมา +4

    ዘርሺ ወንድሜ ከአምላክም ፀጋ ታገኛለህ ልጆቻም በረከትናቸው ሽአመት አትኖርም በጣም የምትረዳህ የምታፈቅርህ ሚሥት ብቻ ሣይሆን የሒወትህ ትልቅ ለውጥ ነች አግባት እባክህ ወኔድም ።።ዋናው የምትረዳህን ማገኝትነው።።።።አግባት እርግጠኛነኝ ደሥተኛ ትሆናለህ።

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 16 วันที่ผ่านมา

      እስዋ ትወደዋለች

    • @nebiatdesye-mc6ow
      @nebiatdesye-mc6ow วันที่ผ่านมา

      Ere mefetfet besw bet hoooo

  • @HagiTyoube
    @HagiTyoube 18 วันที่ผ่านมา +57

    ማነው እደኔ የእውነት የመሰለው ? እና ደስ ያለው ?

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 18 วันที่ผ่านมา +49

    ጎረቤታሞቹ በጣም ነው የምወዳችሁ ሂዊ ጠፍታለች❤

    • @ihaveagoal2978
      @ihaveagoal2978 18 วันที่ผ่านมา

      @@ننااففااللبنفى ale indiye ihe movie?

  • @misirben3240
    @misirben3240 19 วันที่ผ่านมา +24

    ወይኔ እውነት መስሎኝ ኤዱዬ ታድለሽ እድሜሽን ሙሉ ስስቂ ነው የምትኖሪው ልልሽ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eyou-pi2ie
    @Eyou-pi2ie 18 วันที่ผ่านมา +13

    ስወዳቹ🥰 ድራማው ዘና ያደርጋል የማታዩት እዩት በጣም ያዝናናል🥰

  • @filimon-s6w
    @filimon-s6w 19 วันที่ผ่านมา +31

    ልጆቼን እያሳደኩ ነው እግዚአብሄር ይመስገን አለችኮ

    • @BeSh-d3d
      @BeSh-d3d 18 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ሶስት ልጆች አሏት

    • @elsa3589
      @elsa3589 18 วันที่ผ่านมา

      ሲመስለኝ ተፋታለች

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 18 วันที่ผ่านมา +5

      ሆ እና ምን ትበል😅😅😅

    • @filimon-s6w
      @filimon-s6w 17 วันที่ผ่านมา

      @wagayebelete6363 አድስ ሙሽራ አይደሉምድ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา +16

    ከመምሰል ለመሆን ቀረብ አልክ ሰይፉዬ ትክክል ብለሃል ዕድል አንዴ ነው ዕድሜም ይሄዳል ❤❤❤

  • @Weletemaryam-j9d
    @Weletemaryam-j9d 19 วันที่ผ่านมา +74

    አረ ተጋቡ አትጃጃሉ😢እኔ ደግሞ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር

    • @kidistkasa
      @kidistkasa 18 วันที่ผ่านมา +3

      ልጆቿ አባትስ

    • @fatumawase
      @fatumawase 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@kidistkasaደምረኛ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 18 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@kidistkasaተፋተዋል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 18 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ህዝቤ አስተውሎ መናገር ቀረ እራሳቹን ታዘቡ ጫፍ ይዞ መፈርጠጥ ይቁም🎉🎉🎉 አይለያቹ ፍቅር ይጨምርላቹ❤

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v 18 วันที่ผ่านมา +8

    ሴፍሻ እኔ ኤዱን ከድሮም እወዳታለሁ እኔ ሴቶች ትዳር መልካም ነገር ሳይ በጣም ደስተኛ ነኝ እና ሳያቸው የፌስ ቡክን ወሬ የትኛውንም አላምንም ምክንያቱም 99%ፕርስንት ንግድ ውሽት ነው ግን በዚህ አብረው ስላደጉ መስሎኝ ነበር ካልሆነም መልካሙን ሁሉ እመኝላቸዋለሁ።

  • @sirajseyfu
    @sirajseyfu 17 วันที่ผ่านมา +7

    እሥኪ በዚህ አጋጣሚ ሠውን ጠዋት እና ማታ ጥርሣቸውን ማጽዳት የዘውትር ልምዳቸው እንዲያደርጉት ለመቶ ሠዎች አሥተላልፍልኝ እነሡንም ለመቶ ሠው እንዲያሥተላልፉ ንገራችው
    እሥኪ ከራሣችን እንጀምር
    ልምድ እናድርገው እኔ ለማሥታወሥ እና በጽዳት ላይ ትኩረት እንዲሠጥ ብዬ ነው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 9 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 9 วันที่ผ่านมา

      የረበሸሽካለ በኢሞሽ ግዳምአረጊ😂😂😂😂

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele 18 วันที่ผ่านมา +14

    ከወንዶች ጉዳይ ጀምሮ ዘርሽ ይመቸኛል ። ገና ሳየው በሳቅ ፍርስ ነው የሚያደርገኝ ። እያረጀ መሆኑ ግን በጣም ያሳስበኛል። ዘርሽዬ እድግ በልልኝ።።

    • @Emamimami
      @Emamimami 18 วันที่ผ่านมา

      አሽቃባጭ pro max እና ላያረጅ ነው

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 18 วันที่ผ่านมา +2

      እድግ በልልኝ😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@selammulatu3807😂😂😂😂

    • @hayatabdellaseman4273
      @hayatabdellaseman4273 9 วันที่ผ่านมา

      እያረጀ ብሎ እድግ በልልኝ😂😂 አይጋጩም😂

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 17 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ግን ሁለቱ ተነጋግረው አይጋቡም? ሁለቱም አሪፍ ጓደኛሞች ናቸው።

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 18 วันที่ผ่านมา +13

    18 አመት የቆየ ጎደኝነት ወደጋብቻ ሲቀየር ያምራል
    ግን ሁለታችሁ ብቻ ነው የምታውቁት ይቅናችሁ

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 18 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ ነገር የሜር ነው እዴ ዘንድሮ ሁሉንም እያጋቡ መለየት አቃተን ኦኮ ወገን😊

  • @ሳሚዴቭቲዩብ
    @ሳሚዴቭቲዩብ 17 วันที่ผ่านมา

    ሰይፉ ደስ ይላል አባባልዋ እና አባባሉ ቆም ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል? ከካሜራ ውጭ አጠይቂኝም ደሞ ይበልጥ እንዳስብበት ጭምር እረድቶኛል ።

  • @HussinSaide
    @HussinSaide 18 วันที่ผ่านมา +2

    ያተ ወድነትህ ያጠራጥራል እሷስ ልጆች አሉኝ አለች ይብላኝልህ የበይ ተመልካች ሁነሀል

  • @BezaShiferaw-d1s
    @BezaShiferaw-d1s 17 วันที่ผ่านมา +2

    እረበናታችሁ አትጃጃሉ ተጋቡ።ደስታችንን አታበላሹት።ብትጋቡ በጣም ያምርባቺኋል።

  • @sosinasolomon1127
    @sosinasolomon1127 19 วันที่ผ่านมา +11

    Why is he asking too personal questions? They already answered why they can’t be couples and still he is insisting on the same question.

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሰይፉ ፈንታሁን አንድ ልጅ አለ እናቱን እሚንከባከብ አቅርብልን ነው ደሀ አታቀርብም ሰይፉየ ለወጣቱ አስተማሪ ነው

  • @asterbekele4414
    @asterbekele4414 18 วันที่ผ่านมา +3

    ብትጋቡ በጣም የምትግባቡ ይመስለኛል ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา +40

    አጠገብሽ አለልሽ ወደሌላ አትሂጂ ❤❤❤

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 18 วันที่ผ่านมา +96

    የወንዶች ጉዳይ ማነው ትዝ ያለው ሲያያቸው

    • @michaeltafere4867
      @michaeltafere4867 18 วันที่ผ่านมา

      ወንድየው ረስቼዋለው የወንዶክ ጉዳይ ነው እንዳስታውሰው ያደረገኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@michaeltafere4867ደምረኛ

    • @AtalyaMarsilis
      @AtalyaMarsilis 18 วันที่ผ่านมา +2

      ጎረቤታሙቹ ነው አይኔ ላይ የመጣው

  • @merafe_skyslasher6709
    @merafe_skyslasher6709 19 วันที่ผ่านมา +19

    😔😔😔😔ደስብሎኝ ነበር ???? 😭😭😭

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 18 วันที่ผ่านมา +30

    ኤዱዬ።።። ዛሬ ሳቅ አብዝተሻል። ሁሌም ሳቂ ❤ ዘርሽ አግባ ።።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሰይፉዬ እሩቅ ምን አስኬደው ከእጄ በጉንጨ ይባል የለ❤❤❤

  • @senaittamirat3508
    @senaittamirat3508 18 วันที่ผ่านมา +19

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የደነገጥኩት ግን ደስ ብሎኛል

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l 18 วันที่ผ่านมา +29

    ለካ ሁሉንምነገር አዳምጦመናገር ትልቅነገርነዉ😂😂😂

    • @ሙናA
      @ሙናA 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኚ ውዷ🌹

  • @abonamedia
    @abonamedia 19 วันที่ผ่านมา +22

    Zerihun እንደ W.Rooney ቶሎ ኣረጀ።

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 18 วันที่ผ่านมา +10

    ደስስትሉ🥰🥰🥰

  • @Aemina782
    @Aemina782 18 วันที่ผ่านมา +17

    እውነት መስሎኝ ሮጨ መምጣቴ

    • @aass5403
      @aass5403 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 18 วันที่ผ่านมา +6

    እረ ሰርግ ነው እንዴ ማስታወቂያ መስሎኝ ነበር ይቅር በሉኝ መልካም ጋብቻ

    • @zaydZayd-t6y
      @zaydZayd-t6y 18 วันที่ผ่านมา +1

      ይቅር በሉኝ😂😂😂❤

    • @DdDd-ci9pj
      @DdDd-ci9pj 18 วันที่ผ่านมา

      @@hanamaryam4599 ሳታዩ አትኮምቱ ወገን

  • @Yihenew-443
    @Yihenew-443 14 วันที่ผ่านมา

    ሰይፍሻ እንዴት ነዉ የዶክተር ወዳጀነ ስልክ ማግኘት ሚቻለዉ🎉

  • @ahmedsaid8690
    @ahmedsaid8690 17 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያም የተሣሣተ የህት እና ወንድም ታሪክ እዉነት እናንተ ግን ባልና ሚሦት መሆን ያለባችሁ ይመስለኛል

  • @Ronikeyo
    @Ronikeyo 18 วันที่ผ่านมา +3

    ዜዶ እንኳን ደስ አለክ

  • @AllahWekil-cj3ok
    @AllahWekil-cj3ok 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሳይጨርሱ ኮሜንት ወይኔ መሸወዴ 😂😂ብትጋቡ ግን ደስ ይላል

  • @emebettesfaye4937
    @emebettesfaye4937 18 วันที่ผ่านมา +2

    Eduyea melkam sew nate abren newe yetemarnew sew akbari nech👏👏

  • @Blen2024
    @Blen2024 18 วันที่ผ่านมา +3

    ውይ ምን በወጣሽ 😮ለኔ ነው የምትመጥኝው🎉

  • @khaludusain8085
    @khaludusain8085 18 วันที่ผ่านมา +3

    ይመስለኛል ወደፊት ይጋባሉ ሁለቱም ላይ ይነበባል መፋቀር

  • @Abilema-k7n
    @Abilema-k7n 18 วันที่ผ่านมา +17

    የትልቁም የትንሹም መጫወቻ ሆነን ቀረን

    • @MeskermKeflu
      @MeskermKeflu 16 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

  • @LinaTamene-zv3kw
    @LinaTamene-zv3kw 18 วันที่ผ่านมา +12

    እኔ ሁሌ ምታዘብው ሰይፉ ለሚጠይቃቸው ጥያቄ ሰወች ሲተቹት ሰማለው ነገርግን ማወቅ ያለባቹ ስራው ነው ጋዜጠኛ ነው::

  • @AgeraTemesgen
    @AgeraTemesgen 6 วันที่ผ่านมา

    ታይቷችው ነው ተጋቡ እግዚአብሔርን በጣም ታምራላችሁ

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati 19 วันที่ผ่านมา +8

    እስከ ምጨርሰው ቸኩያለሁ ግን የእውነት አልመሠለኝም

    • @natnaelkiti3011
      @natnaelkiti3011 18 วันที่ผ่านมา +1

      mnabak aschekoleh...ayteh comment ataregm

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb 18 วันที่ผ่านมา

    ሰይፉ ይቅር ይበልህ የዛሬውን ቃለ መጠይቅ

  • @RakebFtwi
    @RakebFtwi 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፍርያት እና ኤፍሬምን አቅርባቸዉ

  • @dawitmilkiyas
    @dawitmilkiyas 18 วันที่ผ่านมา

    በእናታችሁ ተጋቡ🙏🙏

  • @RahewaHabteab
    @RahewaHabteab 15 วันที่ผ่านมา

    ናዝሬት የመድኃኒዓለም ስጦታ ነው ዘርሽ

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 19 วันที่ผ่านมา +22

    እኔ ግን ጥሎብኝ ዘርዬን ስወደው የእህቴን ልጅ ቁጭ ።🎉❤😂

  • @tub8545
    @tub8545 18 วันที่ผ่านมา +5

    ዘርሽ "ኮርማው" ስሙ ይሁን የምትሉ ማግባትን ዳገት አስመሰለብንኮ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 18 วันที่ผ่านมา +5

    ዘርሽ ደንግጬልህ ነበር ወይኔ እቺን ቀዥቃዣ መንጣለበት ብዬ😂😂ኦህፍፍፍፍ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 19 วันที่ผ่านมา +44

    እንኳን ደስ አላቹ🌹🌹፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @FunnyMan-sr6ly
      @FunnyMan-sr6ly 19 วันที่ผ่านมา +2

      I do it

    • @hararshopping6882
      @hararshopping6882 19 วันที่ผ่านมา

      meles

    • @Enebeyekenu
      @Enebeyekenu 19 วันที่ผ่านมา

      Mels

    • @azityMyimam
      @azityMyimam 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@SADORATUBE አንችም ደምሪኝ ልበ ቅን ከሆንሺ

    • @bmtq
      @bmtq 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ ቶሎ ፡ እመልሳለሁ 🌸🌸🌸🌸

  • @tigistyamral
    @tigistyamral 18 วันที่ผ่านมา +35

    እረ እባካችሁ መእመናን እስከ መጨረሻው አዳምጠን እንኮምት ወገን ኡ ኡኡ 🤔🤣🤣

    • @hazardtube6569
      @hazardtube6569 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂 ድክሜቴን ነው የነገርከኝ

    • @yilem1073
      @yilem1073 18 วันที่ผ่านมา +1

      አበሻ ጫፍ ብቻ እኮ ነው የሚፈልገው አታቂም😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@yilem1073በጣም 😂😂😂😂

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 19 วันที่ผ่านมา +3

    Zerey sewde eko egzabher amelak melkamun set tegetiem ❤❤❤❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 18 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂እኔእኮሴፉነገርነውምያስቀኝ እኮንደስያላቹ መልካምጋብቻ

  • @PhilmonPhila
    @PhilmonPhila 19 วันที่ผ่านมา +10

    ለመጋባት ብቻ አደለም ለማግባት እራሱ ያላቹ የመጨረሻ እድል ይመለኛል ተጋቡ ዝምላቹ ተጋቡ ነምን አትፋቱም

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 19 วันที่ผ่านมา +25

    ኧረ ተው ሰይፉ ተው በፒፓው አትጫወት!
    ገና ርዕሱን ብቻ አይቶ የሚኮምተውን ብዛት እግዚኦ...😂😂😂
    ዘርሽን ደግሞ በፈጠረህ አታስጨንቀው።
    በቃ ራሱን ሆኖ ይኑርበት።
    🙏🙏🙏

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ሆኖ ይጨነቃል?

    • @AlewuyaMohammedbutajra
      @AlewuyaMohammedbutajra 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂 እኔ ኮመንት አይቼ እውነት አመሆኑ አመንኩ

  • @anleyteferra7846
    @anleyteferra7846 17 วันที่ผ่านมา

    That implies they are the finest actors because they can captivate the audience into believing everything is true.

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f 18 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጲያ አርቲስት ኢንተርፉ ላይ መነጵር ማድረግ የሚገርም ነዉ

    • @Betre7122
      @Betre7122 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሱሰኞች ስለሆኑ አይናቸው ቀይ ስለሆነ ነው

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 18 วันที่ผ่านมา +2

      ለ መብራት ላይቱ ኣይን ያማል

    • @Eotc628
      @Eotc628 18 วันที่ผ่านมา +1

      mn aschenekh bro

    • @klovemys7062
      @klovemys7062 18 วันที่ผ่านมา +1

      አይኑን አሞት ሊሆን ስለሚችል አትፍርዱ አንፍርዲ

    • @AminaMuhammed-cw2fx
      @AminaMuhammed-cw2fx 14 วันที่ผ่านมา

      አይኑን አሞት ነው ብለዋል ብዙ መብራት ስላለ ነው አሁን ይኸ ምኑ ያምራል ብሎ ይመስልሻል

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 18 วันที่ผ่านมา

    Menestir argo tv lay meqreb min milut naw....lalemetatet naw??? I still couldn't figure out who this person was...

  • @binyamsolomon185
    @binyamsolomon185 15 วันที่ผ่านมา +1

    Hon belo lePromotion photo kelekeku bewala, "Sw yechekulal" malet aykebdm?😏

  • @BetyBetu-vm6lt
    @BetyBetu-vm6lt 15 วันที่ผ่านมา

    ኤደን እንዳገባች አቅ ነበር እና ዘረሽ😮 ደግሞ ፍሚሊዎቹ ጎረቤት ነን ስለዚ አለመንኩም

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 18 วันที่ผ่านมา +4

    ምንነበር የእውነት ቢሆን

  • @tigistgonba8885
    @tigistgonba8885 18 วันที่ผ่านมา +2

    ምንድነው የማየው ተጋብተው ነው ወይስ ድራም ..........የጨረሰ ሳምንት ይፃፍ

  • @Fulas-vh2qw
    @Fulas-vh2qw 17 วันที่ผ่านมา

    She so smooth

  • @Mnkz12
    @Mnkz12 12 วันที่ผ่านมา

    ሜካፕሽ በጣም በዝቶአል አይጥ ነው የምትመስይም ለምን ሜካፑን በስሱ አትጠቀሚም

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw4782 18 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዳችሁ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 18 วันที่ผ่านมา

    የምወዳቸው ማርያምን ከጎርቤታሞቹ ጀምሮ😍😍😍😍

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ።ድረመነው።እንዴ።እውነት።መስሎኝ።ነበር😅😅😅❤❤

  • @HlinaBiazn-z2g
    @HlinaBiazn-z2g 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዘርዬ አይንህን ተሻለህ?? ሰይፍዬ ኑርልን!!!!!!!!

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 19 วันที่ผ่านมา +23

    እውነት ነው እዴ ጋብቻው ድራማ መስሎኝ

    • @alazar6022
      @alazar6022 18 วันที่ผ่านมา +2

      4 ደቂቃ ሳታዩ ወደ comment ሩጫ 😂

    • @FgHg-r8o
      @FgHg-r8o 18 วันที่ผ่านมา +2

      ድራማ እኮ ነው😂

  • @hayatadela
    @hayatadela 19 วันที่ผ่านมา +5

    እነሱ መሆናቸው ቆይቼ ነው ያወኩት የምር

  • @AndriaAli
    @AndriaAli 18 วันที่ผ่านมา +6

    ውስጣቹ ያለው እውነታ የሚያስረዳው መፈላለጋችሁን ነው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 18 วันที่ผ่านมา

      እዎ ያጠራጥራል❤❤❤

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 18 วันที่ผ่านมา

      በሆነ

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 18 วันที่ผ่านมา

    I like this man long life man

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij6305 18 วันที่ผ่านมา +9

    ይህች ልጅ ስወዳት ከድምጿ እስከ ሁለ ነገሯ

  • @birukgetachew4840
    @birukgetachew4840 18 วันที่ผ่านมา +5

    በዚህ ኑሮ ውድነት ግን ዘሪሁን ግን አንዴት ወፈረ መነፅሩ ግን አልተመቸኝ !!!

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 19 วันที่ผ่านมา +9

    ወይኔ እንኳን ደስ አላቹ ብዬ ኮምቼ ነው ያጠፋውዊት 😂😂

    • @hazardtube6569
      @hazardtube6569 18 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂 አይ ችኮላ ከ ት/ቤት ስትለቀቁ አንደኛ እምትወጪው ልጅ ነሽ አደል

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 18 วันที่ผ่านมา

      በምን አውቅሽ ​ግን 🤣🤣🤣@@hazardtube6569

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 18 วันที่ผ่านมา +6

    በቃ እንደ ሰራዊት እና ሙሉአለም ማስታወቂያውን ማቀላጠፍ ነው፥፥

  • @benai5241
    @benai5241 18 วันที่ผ่านมา +17

    እኔ ብቻ ነኝ በጣም የተጋነነ ሜካኘ ሳይ የማይመቸኝ??ማን እንደተፈጥሮ ካለ ዱቄት😮

  • @Mesret-c1k
    @Mesret-c1k 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሁለቱንም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ❤❤❤

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 18 วันที่ผ่านมา +2

    ዘር ይሁን ይመችህ እንኩዋን ደስ አለህ ። አረ እጅህን ከእንትንህ ላይ አንሳው ክክክክክ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 18 วันที่ผ่านมา +8

    አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለናል

  • @hb6990
    @hb6990 19 วันที่ผ่านมา +7

    ቆንጆ ናት ብታገባትሰ ትበልጥህ አለች

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 18 วันที่ผ่านมา

      ልጆች አሏት

  • @በእውነቱኑር
    @በእውነቱኑር 18 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ኤደን በጣም ትወድሀለች ደሞ ለማግባትም ትፈልጋለች ዘሬ አግባት አታስቸግራት
    ደሞ ሴት ልጅኮ ከዚህ በላይ መለመን አትችልም ተረዳት እንጂ እንዴ ?
    ❤🎉❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 18 วันที่ผ่านมา

      Bemin awoke gud set lije zim bila magebate mite falige new mimselachu

    • @በእውነቱኑር
      @በእውነቱኑር 18 วันที่ผ่านมา

      እረ አይመስለንም!
      ከንግግሯ ነው ! ዋ

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 18 วันที่ผ่านมา +5

    ኤዱ ግን ሰው አታሶሪም በስመአምምምምም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @Fatima-z5z6g
    @Fatima-z5z6g 18 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ ጎሮቤታሞች 😢ስወዳቸዉነበር አይግዜ

  • @Mekdsetamiru-um7je
    @Mekdsetamiru-um7je 18 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው?

  • @Sarina-A-b7r
    @Sarina-A-b7r 18 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ እባካችሁ የኢትዬጲያ አርቲስቶች የፀሃይ መነፀር ቤት ውስጥ አይደረግም !!!!!!!

    • @heyewetalemu548
      @heyewetalemu548 18 วันที่ผ่านมา

      Hone belo new fitun lemeshefen emeyaregew teret new

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 18 วันที่ผ่านมา +4

    ኤደን የልጆች እናት ናት

  • @betazerihun2498
    @betazerihun2498 18 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ግን 😢

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 16 วันที่ผ่านมา

    በናትህ ይችን ልጅ ኣግባት ማርያምን ታፈቅረሃለች

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ 18 วันที่ผ่านมา +2

    ከምራቸው ነው'ዴ?! 😊
    የጎረቤታሞቹ ሲትኮም ተፅኖ 😂

  • @rozaaregawi2247
    @rozaaregawi2247 18 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ዘሪሁን እጅህን ከሀፍረተ ስጋህ ላይ አንሳው😂😂😂😂😂😂( የወንዶች ጉዳይ)❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 17 วันที่ผ่านมา

    እንወራረድ እነዚህ ሠወች በቅርቡ የእዉነት ይጋባሉ

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰይፍሻዬ❤ አንተን ነው ምወድህ

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 18 วันที่ผ่านมา +1

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu dagime teweledu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom