ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባንተ በጣም ከተናደዱት ሰዎች አንዱ ነበርኩ ግን ብቃትህም አስገርሞኛል ይቅርታህንም በደስታ ተቀብያለሁ😘🙏
ጎበዝ ዘፋኝ ነህ ። ብዙ ጊዜ ስህተቶች ይፈጠራሉ መታገስ ነበረብህ ይቅርታ በመጠየቅህ ዛሬ አንደኛ ወጥተሃልና የበለጠ ደረጃ ላይ ስለመድረሰህ ምንም ጥርጥር የለውም በርታ ።
ህዝቡን ይቅርታ ባይጠይቅ የሚያየኝ የለም ብሎ ነው እንጂ ለዚህ ያበቁትን እነ አብርሽን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ቅድሚያ
Keep it up!!!
@@selamlehagere7692 ምብቱ እኮ ነው ካልፈለገ እና ስንት መሰዋት ከፈሎ መቶሽብር ይወረውሩለታል
ምርጥ ብቃት እኮ ነው ያለህ እስሚዞ ትለያለህ አንተ ለኛ አንደኛ ነህ❤❤❤
አወ
ይሄን ዘፈን ቢያቀርበውስ ኖሮ for final ❤️
ውድ ሰይፉ፣ የልጁን ዕድሜ እና ስሜት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ ሁለተኛ ዕድል እንዲያገኝ ስላደረግኸው አንተም ትልቅ ብስለትን አሳይተሃል፡፡ በርታ፡፡ስሚዝ፣ አንተም ብርቱ ልጅ ነህ፤ ስሜትህ ይገባኛል፡፡ ጀግናዬ ነህ፡፡
እስሚስ አንተን ቁጥር አዪለካህም አንደኛ ነህ እግ/ር ዪርዳህ የናትህ አምላክ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
ያበደ ነው እስሚዝ ጀግነችን❤❤እንደሁልጊዜው ኮርተንብሀል! የሚያውቅህ ያውቅሀል። ካንተ ብዙ ይጠብቃል የኢትዮጵያ ህዝብ! እንውድህለን
ለ 20 ምናምነኛ ጊዜ ምጣቴ ነው ይህን ሙዚቃ ለመስማት
በጣም ምርጥ ነው እስሚዞ እውነት ለመናገር አሁንም ቢሆን በጭራሽ 3ኛ ደረጃ ላንተ አይገባህም ይሄ አቅምህ በራሱ ምኑንም መናገር ይችላል
የእዉነት ትችላለ ግን የበለጠ የምትወደደዉ ለሰዉ በምትሰጠዉ ክብር ነዉ ከድምፅ ባሻገር ልክ እንደ ዳዉት ፅጌ ❤❤❤
እውነቱን ለመናገር በጣም ትችላለህ ጀግና ድምፃዊ ነህ! ምርጥ ምርጥ የራስህን ዘፈኖች ይዘህ እንደምትመጣ ደግሞ ባለሙሉ ተሰኛ ነኝ።
ምንም የውድድሩ ለት፣ ሁኔታህ ቅር ቢያሰኘንም፣ ተመልሰህ ሁኔታውን ተረድተህ፣ ይቅርታ መጠየቅህ ፣ ትልቅ ሰው መሆንህን ያስመሰክራል።በጣም ጎበዝና ልብ የምትነካ ዘፋኝ ነህ፣ ጀግና እናትህም፣ ጎበዝና ሩሩህ ልጅ ስላሳደጉ፣ እንደሚኮሩ እርግጠኛ ነኝ፣ሰራወችህን በጉጉት እንጠብቃለን፣ በርታ❤
ስሚዝ ጎበዝ!!!!! እኔም አንድ ትወጣለክ ብዬ ነበር የጠበኩት ግን የመጨረሻው ዙር እንደከዚህ በፊት አልሰራክም, ትችላለክ ስሚዝ ጀግና!!! Long live for your mom!! በምርጥ አልበም እጠብቃለው!!
የኔ ጀግና ብቃትህ እኮ ከማንም በላይ ነው ❤
@@Maruessie ከማንም በላይ?😳
Seifu, you are one of a kind person in Ethiopia. Your kindness and good heart touches the most needy people. Let God bless you and your family.
That’s so true long live for Seifu❤️
የሚገርም ብቃት ሰይፊሻ አንተም ክብር ይገባሀል ክበርልኝ
Seifu we have a big respect for you❤️🙏🏽 thank you for being his voice👍🏾
የኛ ጀግና በዉነት ትችላለክ 1ኛ እኮ ነክ በርታልኝ
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ❤የመልካሙ ተበጀ❤ ስሚዝን የምትሳደቡ ሰዎች ግን ገራሚዎች ናችው ጭንቅላታቹ ላልቷል እንዴ ተመርመሩ ዳይ
ኤኔ አፀርትራዊ ነኝ አዲስ ነው ተወልጄ ያደግሁት በወዙ ዘፋኘ አይቼአለሁ፣ስሚዝ በኡነት ልዪ ነህ ብያሀለው ድምፅህ ይናገራል፣ዋው አየቺ ጀግና እናትህ መካስ አለባት የኛን ፋሚሊ ትመስላለች ጀግና ብያታለሁ ደስ ምትል ውብናት ለዚች ጀግና እናት መታገዝ አለባት።ወረፀ ብቻ አይፋይድም።እንደናግዛት ስልኩዋን አስቀምጥልኝ።ይህቺ ጀግና እናት።
ዋው ዋው በውነት ምርጥ ነው 👍👍👍👍
በመጀመሪያ አስተዳደግህ እና የመጣህበት የህይወት ጉዞ እጅግ ፈታኝ እንደመሆኑ መጠን ልዩ ብቃት እንዳለህ በመረዳት በወደፊቱ የህይወት መንገድህ ላይ መጥፎ አሻራ ጥለህ መሄድ የለብህም ወጣት እንደመሆንህ መጠን እጅግ ዚበዛ ትዕግስተኝነትን መላበስ ይጠበቅብሃል ለወደፊቱ የህይወት መንገድህንም እጅግ ጠቃሚ ነውና በተረፈ ታጋሽነትን ከእናትህ የህይወት ጉዞ ልትማር ግድ ይልሃል ።
ለካ ወድክ አልተናደድክም በጣም ጎበዝ ነክ አይዞኝ ሁሉም ለበጎነው አተ ጥሩ ዘፈን ልቀቅ እጂ እሰማለን እኞ አይዞኝ እግዚአብሔር ለእናትክ እድሜ ከጤና ይስጣቸው ላለመዋሸት ግን በሰአቱ አናደከኝ ነበር አተም አይፈረድብክም ሰው ነክና ተናደድክ ደሞ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልክ
ሰይፉ በጣም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ላንተ መልካም ሰው❤❤❤❤
ጨዋታው ዕለታዊ performance ስለነበር ነው እንጂ ጎበዝ ነህ አስከፍተኸን ነበር ይቅርታህ ክሶናልእጅግ የሚወደዱ የተከበሩ ለሀገራችን አሻራ ያሳረፉ ዳኞችም እንግዶችም ስለነበሩ ጥለህ መውርድህ ረብሾን ነበር።ሶስቱንም ዳኞች ቤታቸው ሄደህ እንደ አባት አቅፈህ sorry ብትል ደሞ ይበልጥ ደስ ይለናል የኔ ሀሳብ ነው✌️
Sof should apologize to smith because of his insult to the mother
ሰው ሆኖ የማይሣሣት የለም ፍጹማን አደለንም ከምንም በላይ ይቅርታ መጠየቅህ ጎበዝ ነህ ድምጽ ደግሞ 👍👍
ትንሹ ጎሳዬ ተስፋዬ ብዬ ሰይሜሐለው ትችላለህ 👍💚💛❤️
He looks like him
Yap❤
በጣም ይመስለዋል
ante man shuami adereki
እጅግ አስገራሚ ድምጻዊ ነህ ጀግናው
በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ ትግስ ጥሩ ነው የታገሰ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ለእኔ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
Wooooooooooooooooooooooooooooooow ኧረ ድምፅ 🤯 👍👏👏👏👏👏
ምርጥ ብቃት ነው በርታ Brother
🎉❤❤❤❤❤ቆንጆ ድምፃዊ ነህ በርታ ሙዚቃህንም ልቀቅልን እንወድሀለን
ንዝረት❤❤❤
ይቅርታ ማለት አይገባህም ነበር... 1ኛ ባለመዉጣትህ የተገረምነዉና ያሳቀንም በጣም ብዙ ነን! ከመጀመርያው ዙር ጀምሮ አንተን የሚያክል አልነበረም! ለማንኛዉም በርታ!።
የኔ አንደኛ ይህ ነው።።።። ያኔም ፣ አሁንም..,ስለዚህ የወሰደው እርምጃ ትክክል ነበር።።።። ምክንያቱም He knowns his top Skill 👏🏽እነ አረጋሃኝ የተጨማለቁበት።።።።
በጣም ደስ የሚያሰኝ እና ጣዕም ያለው ዜማ ነው። ደጋግሜ ባዳምጠውም አለሰለቸኝም። በርታ ! በሌላ በራሰህ ስራ እንደምታስደስተን እተማመናለሁ።
ማይኩን አታንቀዥቅዠው ብሎ ሶፊ የነገረህን እኔም እደግምልሀለሁ ፣፣ እንጉርጉሮም አታብዛ ፣፣ ገና ብዙ ስለሚቀርህ ዝቅ ብለህ ተማር ፣ ከዚያ ስራህ ራሱ ከፍ ያደርግሀል ። የባላገሩ አይዶል ዳኞችንና ሌሎቹንም በግልፅ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሀል ፣ ረግጠህ የወጣኸው መድረክ በብዙ ታላላቆች የከበረ ነው ። ስለዚህ ይህን ግምት ውስጥ ያስገባ ግልፅ ይቅርታ መጠየቅ ግድ ነው። What you are trying is a shortcut . በአደባባይ መድረክ ላይ ላጠፋኸው በሰይፉ መስኮት ብቅ ብለህ እንዴት?
ሰይፉ ሾላይ ይቅርታ የጠየቀው እከሌ ከከሌ አላለም ስለዚ ሁሉንም የሚመለከተው ሁሉ ይሰማዋል በብቃቱ እንኩዋን ማንም አይደራደርም ይችላል ዳኞቹም ቢሆኑ በችሎታው አይጠራጠሩም ከኮሜንትህ የተረዳሁት ለልጁ ያለህን ጥላቻ ነው ምክንያትህ ባይገባኝም
እንዴት መዝፈን እንዳለበት አንተ አትነግረውም ወይስ ሶፊ ነህ እንጉርጉሮ አታብዛ ብሎ አስተያየት ምን የሚሉት ነው
ስትሞት ከአንተ ጋር የሚሆነው ስራህ ብቻ ነው ትተኸው የምትሄደው ደሞ ስነምግባርህ ነው ጥሩ ስራ ስነ ምግባር እንዲኖርህ ትጋ። ለመላው ❤የክርስትና❤ እምነት ተከታዮች እና ለመላው ❤ሙስሊሞች❤ በሙሉ እንኳን ለፆሙ አደረሰን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰምቶን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ምኞቴ ነው ሁላችንም በፆም በፀሎት (ዱአ) በማረግ ፈጣሪን ሳንታክት እንለምነው መልካም ፆም 🙏🙏
ሰይፉ እናመሰግናለን ስላስታረከን ከዚህ ልጅ አበሳጭቶን ነበር ያው ፆምም አይደል ይቅር ብለናል
The band is awesome. Especially the guy with the Masinko is very talented.
ሴይፉ መልካም የአብይ ፆም ይሁንልህ
ጴንጤ ነው አይፆምም
He is orthodox we love Seifu ❤️❤️❤️
Insisa bicha neaw yemaysomew
@@MosheaDayan-eq3jkአልገባኝም
Good job 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ቃላት የለኝም ጥሊ ሳይሞት ባየዉ ነበር ድንቅ,❤
የእውነት ግሩም ብቃት ነው ያለህ ያጠፋኸውን ዛሬ በደንብ ክሰሐል።ውድድሩም ላይ 3ተኛ ደረጃ ያስወጣህና ትልቅ ነጥብ ያስጣለህ የተንዛዛ አሰልቺ እንጉርጉሮ ማብዛትህ ነው እኔ እንኳን በግድ ነው የጨረስኩት።ልላው ነገር ስህተትን ማመኑ ለነገው ጉዞህ መልካም ነዉ
😂😂😂
ሙዚቃ አድማጭ አይደለህም
አደኛነህ ብሮ❤
ዋው አንደኛ
በእዉነት አዳኛ ነህ በርታ እስሚዝዬ
Good job brother 👏 we accept ur yekrtha keep it up You have very good voice and u are good musical skills
ሰው ይሳሳታል ከስህቱ ተምሮ ይቅርታ ይጠይቃል።ስሚዝም ህዝቡንና የባላገሩ ዳኞችን ይቅርታ ጠይቋል አንዳዶቻችን ምን እንደምንፈልግ አይገባኝም የወደቀና የተሳሳተ ሰው ላይ እንበረታለን ነግ በኔ ሚባል ነገርም አለ እኮይህ ልጅ ከስህተቱ ተምሮ የተሻለ ነገር እንዲሰራ ብናበረታው🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
Ere brother komo Eko yekere belugn ale wendem keyekereta belaye menale 🤙
@@nadirabdella7099 እኔም ያልኩት ከይቅርታ በላይ ምን አለ ነው
Betam betam Gobez nek. Zefenun betam endwedew new yaderekegn. Gena hulunm tibeltalek keep going and work hard
የእውነት ጀግና ነህ ስሜትህ ይገባና ል አትጨነቅ የምሬን ነው 1ኛ ነህ ስሚዝ
Seifu thank you for being with him when he felt lost 🙏
smith was my favorite for me he is the winner i saw his work from A to Z great artist
Wow....Amazing voice👍 good luck young man
ማንም ይሁን ጥሌን የሚቀይር የለም ያው ምትክ ነው ለማላት ፈልጌ ነው ❤
Smith is always on fire.......go higher bro. I know the hassles and frustrations you have been through and keep shining!
Smith ያንተን የድምፅ ከለር ማነው እንደኔ የሚወደው ግን..? ለኔ አንተ የባላገሩ አንደኛ ነህ
Excellent voice and performance. Love it, you are number 1
Thank you swyfiye for having him he got a good voice
ጥሩ እና ምርጥ አቃረረብ ነው 👌ስርዓት ግን በደንብ መኖር አለበት በድጋሜ ይቅርታ ላለማለት ከህዝብ ጋር እና ከባለሙያ ጋር ተስማምተህ መኖር ግድ ነው መካስ አለብህ በጨማሪ የምነግርህ ግን በተለይ ሶፊ በግልም ሄደህ እቤቱ ድረስ ይቅርታ ማለት አለብህ ያው ለምን እንዳልኩ ይገባሀል ሌላ ባለሙያ ሊያከብርህ አይችልም ያንን የሚያክል ባለሙያ እንደዛ ተደርጎ ስለዚህ ለእራስህም ስትል ትክክለኛውን መንገድ ተከተል.መልካም እድል
እኔ የስሚዝ ስሜት ተሰምቶኛል። እርግጠኛ ነኝ ስሚዝን ያናደደው ነገር የተናገረው ሳይሆን የሶፊ ዙሩን ያልመጠነ እንዲሁም ልጁንም disrespect የሚያደርግ ተገቢ ያልሆነ አስተያየት መስጠቱ ነዉ። ሁሉም ሰዉ በስሚዝ ቦታ ቢሆን......... ስሚዝ ጎበዝ በርታ ጥሩ ደረጃ ትደርሳለህ አመሰግናለሁ
ለምን ይሄንን ሙዚቃ አይድሉ ላይ አለተጫወትከውም ጀግና !
Smith you have a good future so, don’t disperate easily. Be strong bro. God bless you.
What a performance bro keep going on
It is an mazing performance !! He just played all the musics in a very relaxed mood ! What a talent !!
እንዲህም ያለ #መውደድ ለወሬም አይመች አሀአሀሀሀሀ ❤️🤗😢
በነገራችን ላይ መድረክ ላይ ሰትዘፍን የሚገርም ግርማ ሞገስ ነው ያለህ መልካም ነገር ይግጠምህ🎉
Extra ordinary performance. I found it much better than the original song ny Melkamu tebeje
Seyfu, you did good job . Keep it up
ትችላለህ ግን በእለት ፐርፎርማንሥ ተበልጠሀል ይሄን አምነህ መቀበል ህዝብን ማክበር ነበረብህ ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው በርታ
እስሚዝ ዋው ዋው ምንም እዳይሰማህ አይዞህ ከድሬድዋ አንበሳነህ ወድሜ ዋው ችሎታ ጥላሁን ሲገለጥ እደዚህ ነው
wow.... performance nice
You should sing sing melkamum tebejo on Balageru, you could win
Wow
You are number 1. Waiting for the new album❤
የምር በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሰቅለክ ነው የምትሰራው ሌሎቹ አውርደው ይስሩት ይመች ብሮ🙏🙏
ከምር ምርጥ ዘፋኝ ነህ ፤የሙዚቃ መሳርያ ተጨዋቾችም ብቃት አላቸው❤❤❤❤
ኢስ ሚስ ምርጥ ድምፃዊ ነው እውነት ለመናገር ባላገሩ ግፍ ነው የሰሩበት
Kefo
Wow andegna !!!! Amazing performance
The live recording quality is good
What an amazing performance. I appreciate that.
Wow amazing Performance big up
ይርታ የሁሉም በር መክፈቻ ነዉ🙏
በጣም ነው የምወድህ ስራህ ሁሉ ይለያል❤❤❤እስሚዝ❤❤
ብዙ..ሙዘቀኞን.የዋጥክ..ሙዚቀኛ.ነህ .አንደኛ..!
Wow amazing work beautiful sound 😮
1 ኛ መውጣት ነበረበት
Wow migerme performance gobeze yikrtahinm tekebilenal
በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን 🤙ሰይፉ ባላገሩ አይዶልን ብትጠይቀው ብዬ ማስበውን ላካፍልህ በእነ ዳዊት ፅጌ ጊዜ ምርጥ 10 ውስጥ የገቡ ሙዚቀኞች በየደረጃቸው ከሙሉ አልበም ጀምሮ ነጠላ ዜማዎችንም ሰርተው ወደሙዚቃው ኢንደስትሪ እንደሚቀላቀሏቸው ቃል ተገብቶላቸው ነበር።በቃላቸው መሰረትከዳዊት ፅጌ በስተቀር ያየነው የለም በምን ምክንያት?
ጎበዝ ነህ ግን ሌላ ጊዜ ሙያ በትህትና እና የኢትዮጵያን ክብር ስታከብር ነው የምንወድህ እኛም የምናከብርህ ይቅርታ ማለትህ ጥሩ ነው 💚💛❤🙏💕
ምርጥ ድምፅ አለህ ብትናደድብ ትክክል ነህ እኛም አንደኛ ጠብቀንህ ነበር
ከይቅርታ በላይ የለም መሳሳታ ይኖራል ይቅር አለማለት ነው ስህተት በርታ የፈለከበትን ቦታ ትደርሳለህ
Wow Be Eletu Performance Sileteleka New Enji Batam Tichilalek Esmizh Berta Ahunm Andegna Nek Gin Yikrta Talaknet New
Redemssion ?
He was born to sing .We all make mistakes and everyone deserves a second chance.bravo wow
Whatever it is Esmiz is the best
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ በርታ ትችላለህ ትልቅ አቅም ብቃት አለህ
ትችላለህ ዝም ብለው ነው ያጭበረበሩህ
በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ አንደኛ ነህ እሺ
Ename adnakhi negen esmiz❤❤❤Your always number one
ባንተ በጣም ከተናደዱት ሰዎች አንዱ ነበርኩ ግን ብቃትህም አስገርሞኛል ይቅርታህንም በደስታ ተቀብያለሁ😘🙏
ጎበዝ ዘፋኝ ነህ ። ብዙ ጊዜ ስህተቶች ይፈጠራሉ መታገስ ነበረብህ ይቅርታ በመጠየቅህ ዛሬ አንደኛ ወጥተሃልና የበለጠ ደረጃ ላይ ስለመድረሰህ ምንም ጥርጥር የለውም በርታ ።
ህዝቡን ይቅርታ ባይጠይቅ የሚያየኝ የለም ብሎ ነው እንጂ ለዚህ ያበቁትን እነ አብርሽን ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ቅድሚያ
Keep it up!!!
@@selamlehagere7692 ምብቱ እኮ ነው ካልፈለገ እና ስንት መሰዋት ከፈሎ መቶሽብር ይወረውሩለታል
ምርጥ ብቃት እኮ ነው ያለህ እስሚዞ ትለያለህ አንተ ለኛ አንደኛ ነህ❤❤❤
አወ
ይሄን ዘፈን ቢያቀርበውስ ኖሮ for final ❤️
ውድ ሰይፉ፣ የልጁን ዕድሜ እና ስሜት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ ሁለተኛ ዕድል እንዲያገኝ ስላደረግኸው አንተም ትልቅ ብስለትን አሳይተሃል፡፡ በርታ፡፡
ስሚዝ፣ አንተም ብርቱ ልጅ ነህ፤ ስሜትህ ይገባኛል፡፡ ጀግናዬ ነህ፡፡
እስሚስ አንተን ቁጥር አዪለካህም አንደኛ ነህ እግ/ር ዪርዳህ የናትህ አምላክ ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
ያበደ ነው እስሚዝ ጀግነችን❤❤
እንደሁልጊዜው ኮርተንብሀል! የሚያውቅህ ያውቅሀል። ካንተ ብዙ ይጠብቃል የኢትዮጵያ ህዝብ! እንውድህለን
ለ 20 ምናምነኛ ጊዜ ምጣቴ ነው ይህን ሙዚቃ ለመስማት
በጣም ምርጥ ነው እስሚዞ እውነት ለመናገር አሁንም ቢሆን በጭራሽ 3ኛ ደረጃ ላንተ አይገባህም ይሄ አቅምህ በራሱ ምኑንም መናገር ይችላል
የእዉነት ትችላለ ግን የበለጠ የምትወደደዉ ለሰዉ በምትሰጠዉ ክብር ነዉ ከድምፅ ባሻገር ልክ እንደ ዳዉት ፅጌ ❤❤❤
እውነቱን ለመናገር በጣም ትችላለህ ጀግና ድምፃዊ ነህ! ምርጥ ምርጥ የራስህን ዘፈኖች ይዘህ እንደምትመጣ ደግሞ ባለሙሉ ተሰኛ ነኝ።
ምንም የውድድሩ ለት፣ ሁኔታህ ቅር ቢያሰኘንም፣ ተመልሰህ ሁኔታውን ተረድተህ፣ ይቅርታ መጠየቅህ ፣ ትልቅ ሰው መሆንህን ያስመሰክራል።
በጣም ጎበዝና ልብ የምትነካ ዘፋኝ ነህ፣ ጀግና እናትህም፣ ጎበዝና ሩሩህ ልጅ ስላሳደጉ፣ እንደሚኮሩ እርግጠኛ ነኝ፣
ሰራወችህን በጉጉት እንጠብቃለን፣
በርታ❤
ስሚዝ ጎበዝ!!!!! እኔም አንድ ትወጣለክ ብዬ ነበር የጠበኩት ግን የመጨረሻው ዙር እንደከዚህ በፊት አልሰራክም, ትችላለክ ስሚዝ ጀግና!!! Long live for your mom!! በምርጥ አልበም እጠብቃለው!!
የኔ ጀግና ብቃትህ እኮ ከማንም በላይ ነው ❤
@@Maruessie ከማንም በላይ?😳
Seifu, you are one of a kind person in Ethiopia. Your kindness and good heart touches the most needy people. Let God bless you and your family.
That’s so true long live for Seifu❤️
የሚገርም ብቃት ሰይፊሻ አንተም ክብር ይገባሀል ክበርልኝ
Seifu we have a big respect for you❤️🙏🏽 thank you for being his voice👍🏾
የኛ ጀግና በዉነት ትችላለክ 1ኛ እኮ ነክ በርታልኝ
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
❤የመልካሙ ተበጀ❤ ስሚዝን የምትሳደቡ ሰዎች ግን ገራሚዎች ናችው ጭንቅላታቹ ላልቷል እንዴ ተመርመሩ ዳይ
ኤኔ አፀርትራዊ ነኝ አዲስ ነው ተወልጄ ያደግሁት በወዙ ዘፋኘ አይቼአለሁ፣ስሚዝ በኡነት ልዪ ነህ ብያሀለው ድምፅህ ይናገራል፣ዋው አየቺ ጀግና እናትህ መካስ አለባት የኛን ፋሚሊ ትመስላለች ጀግና ብያታለሁ ደስ ምትል ውብናት ለዚች ጀግና እናት መታገዝ አለባት።ወረፀ ብቻ አይፋይድም።እንደናግዛት ስልኩዋን አስቀምጥልኝ።ይህቺ ጀግና እናት።
ዋው ዋው በውነት ምርጥ ነው 👍👍👍👍
በመጀመሪያ አስተዳደግህ እና የመጣህበት የህይወት ጉዞ እጅግ ፈታኝ እንደመሆኑ መጠን ልዩ ብቃት እንዳለህ በመረዳት በወደፊቱ የህይወት መንገድህ ላይ መጥፎ አሻራ ጥለህ መሄድ የለብህም ወጣት እንደመሆንህ መጠን እጅግ ዚበዛ ትዕግስተኝነትን መላበስ ይጠበቅብሃል ለወደፊቱ የህይወት መንገድህንም እጅግ ጠቃሚ ነውና በተረፈ ታጋሽነትን ከእናትህ የህይወት ጉዞ ልትማር ግድ ይልሃል ።
ለካ ወድክ አልተናደድክም በጣም ጎበዝ ነክ አይዞኝ ሁሉም ለበጎነው አተ ጥሩ ዘፈን ልቀቅ እጂ እሰማለን እኞ አይዞኝ እግዚአብሔር ለእናትክ እድሜ ከጤና ይስጣቸው ላለመዋሸት ግን በሰአቱ አናደከኝ ነበር አተም አይፈረድብክም ሰው ነክና ተናደድክ ደሞ ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልክ
ሰይፉ በጣም ምስጋናዬን አቀርባለሁ ላንተ መልካም ሰው❤❤❤❤
ጨዋታው ዕለታዊ performance ስለነበር ነው እንጂ ጎበዝ ነህ አስከፍተኸን ነበር ይቅርታህ ክሶናልእጅግ የሚወደዱ የተከበሩ ለሀገራችን አሻራ ያሳረፉ ዳኞችም እንግዶችም ስለነበሩ ጥለህ መውርድህ ረብሾን ነበር።ሶስቱንም ዳኞች ቤታቸው ሄደህ እንደ አባት አቅፈህ sorry ብትል ደሞ ይበልጥ ደስ ይለናል የኔ ሀሳብ ነው✌️
Sof should apologize to smith because of his insult to the mother
ሰው ሆኖ የማይሣሣት የለም ፍጹማን አደለንም ከምንም በላይ ይቅርታ መጠየቅህ ጎበዝ ነህ ድምጽ ደግሞ 👍👍
ትንሹ ጎሳዬ ተስፋዬ ብዬ ሰይሜሐለው ትችላለህ 👍💚💛❤️
He looks like him
Yap❤
በጣም ይመስለዋል
ante man shuami adereki
እጅግ አስገራሚ ድምጻዊ ነህ ጀግናው
በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ ትግስ ጥሩ ነው የታገሰ ትልቅ ቦታ ይደርሳል ለእኔ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
Wooooooooooooooooooooooooooooooow ኧረ ድምፅ 🤯 👍👏👏👏👏👏
ምርጥ ብቃት ነው በርታ Brother
🎉❤❤❤❤❤
ቆንጆ ድምፃዊ ነህ በርታ ሙዚቃህንም ልቀቅልን እንወድሀለን
ንዝረት❤❤❤
ይቅርታ ማለት አይገባህም ነበር... 1ኛ ባለመዉጣትህ የተገረምነዉና ያሳቀንም በጣም ብዙ ነን! ከመጀመርያው ዙር ጀምሮ አንተን የሚያክል አልነበረም! ለማንኛዉም በርታ!።
የኔ አንደኛ ይህ ነው።።።።
ያኔም ፣ አሁንም..,ስለዚህ የወሰደው እርምጃ ትክክል ነበር።።።። ምክንያቱም He knowns his top Skill 👏🏽
እነ አረጋሃኝ የተጨማለቁበት።።።።
በጣም ደስ የሚያሰኝ እና ጣዕም ያለው ዜማ ነው። ደጋግሜ ባዳምጠውም አለሰለቸኝም። በርታ ! በሌላ በራሰህ ስራ እንደምታስደስተን እተማመናለሁ።
ማይኩን አታንቀዥቅዠው ብሎ ሶፊ የነገረህን እኔም እደግምልሀለሁ ፣፣ እንጉርጉሮም አታብዛ ፣፣ ገና ብዙ ስለሚቀርህ ዝቅ ብለህ ተማር ፣ ከዚያ ስራህ ራሱ ከፍ ያደርግሀል ። የባላገሩ አይዶል ዳኞችንና ሌሎቹንም በግልፅ ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሀል ፣ ረግጠህ የወጣኸው መድረክ በብዙ ታላላቆች የከበረ ነው ። ስለዚህ ይህን ግምት ውስጥ ያስገባ ግልፅ ይቅርታ መጠየቅ ግድ ነው። What you are trying is a shortcut . በአደባባይ መድረክ ላይ ላጠፋኸው በሰይፉ መስኮት ብቅ ብለህ እንዴት?
ሰይፉ ሾላይ ይቅርታ የጠየቀው እከሌ ከከሌ አላለም ስለዚ ሁሉንም የሚመለከተው ሁሉ ይሰማዋል በብቃቱ እንኩዋን ማንም አይደራደርም ይችላል ዳኞቹም ቢሆኑ በችሎታው አይጠራጠሩም ከኮሜንትህ የተረዳሁት ለልጁ ያለህን ጥላቻ ነው ምክንያትህ ባይገባኝም
እንዴት መዝፈን እንዳለበት አንተ አትነግረውም ወይስ ሶፊ ነህ እንጉርጉሮ አታብዛ ብሎ አስተያየት ምን የሚሉት ነው
ስትሞት ከአንተ ጋር የሚሆነው ስራህ ብቻ ነው ትተኸው የምትሄደው ደሞ ስነምግባርህ ነው ጥሩ ስራ ስነ ምግባር እንዲኖርህ ትጋ። ለመላው ❤የክርስትና❤ እምነት ተከታዮች እና ለመላው ❤ሙስሊሞች❤ በሙሉ እንኳን ለፆሙ አደረሰን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰምቶን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን ምኞቴ ነው ሁላችንም በፆም በፀሎት (ዱአ) በማረግ ፈጣሪን ሳንታክት እንለምነው መልካም ፆም 🙏🙏
ሰይፉ እናመሰግናለን ስላስታረከን ከዚህ ልጅ አበሳጭቶን ነበር ያው ፆምም አይደል ይቅር ብለናል
The band is awesome. Especially the guy with the Masinko is very talented.
ሴይፉ መልካም የአብይ ፆም ይሁንልህ
ጴንጤ ነው አይፆምም
He is orthodox we love Seifu ❤️❤️❤️
Insisa bicha neaw yemaysomew
@@MosheaDayan-eq3jkአልገባኝም
Good job 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ቃላት የለኝም ጥሊ ሳይሞት ባየዉ ነበር ድንቅ,❤
የእውነት ግሩም ብቃት ነው ያለህ ያጠፋኸውን ዛሬ በደንብ ክሰሐል።
ውድድሩም ላይ 3ተኛ ደረጃ ያስወጣህና ትልቅ ነጥብ ያስጣለህ የተንዛዛ አሰልቺ እንጉርጉሮ ማብዛትህ ነው እኔ እንኳን በግድ ነው የጨረስኩት።ልላው ነገር ስህተትን ማመኑ ለነገው ጉዞህ መልካም ነዉ
😂😂😂
ሙዚቃ አድማጭ አይደለህም
አደኛነህ ብሮ❤
ዋው አንደኛ
በእዉነት አዳኛ ነህ በርታ እስሚዝዬ
Good job brother 👏 we accept ur yekrtha keep it up
You have very good voice and u are good musical skills
ሰው ይሳሳታል ከስህቱ ተምሮ ይቅርታ ይጠይቃል።
ስሚዝም ህዝቡንና የባላገሩ ዳኞችን ይቅርታ ጠይቋል አንዳዶቻችን ምን እንደምንፈልግ አይገባኝም የወደቀና የተሳሳተ ሰው ላይ እንበረታለን ነግ በኔ ሚባል ነገርም አለ እኮ
ይህ ልጅ ከስህተቱ ተምሮ የተሻለ ነገር እንዲሰራ ብናበረታው🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
Ere brother komo Eko yekere belugn ale wendem keyekereta belaye menale 🤙
@@nadirabdella7099 እኔም ያልኩት ከይቅርታ በላይ ምን አለ ነው
Betam betam Gobez nek. Zefenun betam endwedew new yaderekegn. Gena hulunm tibeltalek keep going and work hard
የእውነት ጀግና ነህ ስሜትህ ይገባና ል አትጨነቅ የምሬን ነው 1ኛ ነህ ስሚዝ
Seifu thank you for being with him when he felt lost 🙏
smith was my favorite for me he is the winner i saw his work from A to Z great artist
Wow....Amazing voice👍 good luck young man
ማንም ይሁን ጥሌን የሚቀይር የለም ያው ምትክ ነው ለማላት ፈልጌ ነው ❤
Smith is always on fire.......go higher bro. I know the hassles and frustrations you have been through and keep shining!
Smith ያንተን የድምፅ ከለር ማነው እንደኔ የሚወደው ግን..? ለኔ አንተ የባላገሩ አንደኛ ነህ
Excellent voice and performance. Love it, you are number 1
Thank you swyfiye for having him he got a good voice
ጥሩ እና ምርጥ አቃረረብ ነው 👌
ስርዓት ግን በደንብ መኖር አለበት በድጋሜ ይቅርታ ላለማለት ከህዝብ ጋር እና ከባለሙያ ጋር ተስማምተህ መኖር ግድ ነው መካስ አለብህ በጨማሪ የምነግርህ ግን በተለይ ሶፊ በግልም ሄደህ እቤቱ ድረስ ይቅርታ ማለት አለብህ ያው ለምን እንዳልኩ ይገባሀል ሌላ ባለሙያ ሊያከብርህ አይችልም ያንን የሚያክል ባለሙያ እንደዛ ተደርጎ ስለዚህ ለእራስህም ስትል ትክክለኛውን መንገድ ተከተል.
መልካም እድል
እኔ የስሚዝ ስሜት ተሰምቶኛል። እርግጠኛ ነኝ ስሚዝን ያናደደው ነገር የተናገረው ሳይሆን የሶፊ ዙሩን ያልመጠነ እንዲሁም ልጁንም disrespect የሚያደርግ ተገቢ ያልሆነ አስተያየት መስጠቱ ነዉ። ሁሉም ሰዉ በስሚዝ ቦታ ቢሆን......... ስሚዝ ጎበዝ በርታ ጥሩ ደረጃ ትደርሳለህ አመሰግናለሁ
ለምን ይሄንን ሙዚቃ አይድሉ ላይ አለተጫወትከውም ጀግና !
Smith you have a good future so, don’t disperate easily. Be strong bro. God bless you.
What a performance bro keep going on
It is an mazing performance !! He just played all the musics in a very relaxed mood ! What a talent !!
እንዲህም ያለ #መውደድ ለወሬም አይመች አሀአሀሀሀሀ ❤️🤗😢
በነገራችን ላይ መድረክ ላይ ሰትዘፍን የሚገርም ግርማ ሞገስ ነው ያለህ መልካም ነገር ይግጠምህ🎉
Extra ordinary performance. I found it much better than the original song ny Melkamu tebeje
Seyfu, you did good job . Keep it up
ትችላለህ ግን በእለት ፐርፎርማንሥ ተበልጠሀል ይሄን አምነህ መቀበል ህዝብን ማክበር ነበረብህ ለማንኛውም ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው በርታ
እስሚዝ ዋው ዋው ምንም እዳይሰማህ አይዞህ ከድሬድዋ አንበሳነህ ወድሜ ዋው ችሎታ ጥላሁን ሲገለጥ እደዚህ ነው
wow.... performance nice
You should sing sing melkamum tebejo on Balageru, you could win
Wow
You are number 1. Waiting for the new album❤
የምር በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ሰቅለክ ነው የምትሰራው ሌሎቹ አውርደው ይስሩት ይመች ብሮ🙏🙏
ከምር ምርጥ ዘፋኝ ነህ ፤የሙዚቃ መሳርያ ተጨዋቾችም ብቃት አላቸው❤❤❤❤
ኢስ ሚስ ምርጥ ድምፃዊ ነው እውነት ለመናገር ባላገሩ ግፍ ነው የሰሩበት
Kefo
Wow andegna !!!! Amazing performance
The live recording quality is good
What an amazing performance. I appreciate that.
Wow amazing Performance big up
ይርታ የሁሉም በር መክፈቻ ነዉ🙏
በጣም ነው የምወድህ ስራህ ሁሉ ይለያል❤❤❤እስሚዝ❤❤
ብዙ..ሙዘቀኞን.የዋጥክ..ሙዚቀኛ.ነህ .አንደኛ..!
Wow amazing work beautiful sound 😮
1 ኛ መውጣት ነበረበት
Wow migerme performance gobeze yikrtahinm tekebilenal
በጣም አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን 🤙
ሰይፉ ባላገሩ አይዶልን ብትጠይቀው ብዬ ማስበውን ላካፍልህ በእነ ዳዊት ፅጌ ጊዜ ምርጥ 10 ውስጥ የገቡ ሙዚቀኞች በየደረጃቸው ከሙሉ አልበም ጀምሮ ነጠላ ዜማዎችንም ሰርተው ወደሙዚቃው ኢንደስትሪ እንደሚቀላቀሏቸው ቃል ተገብቶላቸው ነበር።
በቃላቸው መሰረትከዳዊት ፅጌ በስተቀር ያየነው የለም በምን ምክንያት?
ጎበዝ ነህ ግን ሌላ ጊዜ ሙያ በትህትና እና የኢትዮጵያን ክብር ስታከብር ነው የምንወድህ እኛም የምናከብርህ ይቅርታ ማለትህ ጥሩ ነው 💚💛❤🙏💕
ምርጥ ድምፅ አለህ ብትናደድብ ትክክል ነህ እኛም አንደኛ ጠብቀንህ ነበር
ከይቅርታ በላይ የለም መሳሳታ ይኖራል ይቅር አለማለት ነው ስህተት በርታ የፈለከበትን ቦታ ትደርሳለህ
Wow Be Eletu Performance Sileteleka New Enji Batam Tichilalek Esmizh Berta Ahunm Andegna Nek Gin Yikrta Talaknet New
Redemssion ?
He was born to sing .
We all make mistakes and everyone deserves a second chance.bravo wow
Whatever it is Esmiz is the best
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ በርታ ትችላለህ ትልቅ አቅም ብቃት አለህ
ትችላለህ ዝም ብለው ነው ያጭበረበሩህ
በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ በርታ አንደኛ ነህ እሺ
Ename adnakhi negen esmiz❤❤❤
Your always number one