Alemayehu Hirpo Collection Non Stop አለማየሁ ሂርጶ የዘጠናዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2021
  • #ethiopianmusic #amharicmusic #amharicmusicvideo #newvideo #newethiopianmusic #newethiopianmusicvideo2023 #hopentertainment #minewshewatube #nahomrecords #seyfu_on_ebs #donkeytube #eshetumelese #ejigayehushibabaw #teddyafro

ความคิดเห็น • 501

  • @osolutions4405
    @osolutions4405 ปีที่แล้ว +576

    ዮኒቲ ዮንቨርስቲ ገርጂ ብራች ኦዳ ካፓስ ፊት ለፊት ቲ ካፊ በር ላይ ሊስትሮ እየሰራሁ ከካፊው በረዳ ጥግ ላይ ከተቀመጠው እስፒከር ከሚለቀቁ ድንቅ ጣእም ዘፈኖች አንዱ ነበር 21አመት ወደዋላ ነጎድኩ ነገሮች ሁላ በግዜአቸው ውብ ነበሩ
    አሁን ላይ በግለሰብም በመንግስትም ድርጅቶች የምፈለግ ድንቅ ቴክኒሺያን ነኝ
    አምላክ ይክበር ይመስገን!!የሰራዊት ጌታ!!

    • @rahelkassa4997subscribe
      @rahelkassa4997subscribe ปีที่แล้ว +14

      ዋው ደስ ይላል ግን ይሄ ዘፈን ከ 21 አመት በፈት የተዘፈነ ነዉ ማለት ነዉ??

    • @ruthmesfin4875
      @ruthmesfin4875 ปีที่แล้ว +2

      Amen geta yibarek

    • @romanabebe9148
      @romanabebe9148 ปีที่แล้ว +13

      I'm so proud of you my brother 🙏❤️
      I hope one day you will have your own company!

    • @abiyalemayehu4687
      @abiyalemayehu4687 ปีที่แล้ว +8

      You are a symbol of success.I wish you the best in your life.

    • @DrkingTefera
      @DrkingTefera ปีที่แล้ว +3

      @@rahelkassa4997subscribe yihonewal we r in 2015 eko 90's yetezefene zefen new

  • @JohannesOrthodox-fm1gl
    @JohannesOrthodox-fm1gl 5 หลายเดือนก่อน +38

    ቤታችን አስባልት ፊት ለፊት ነበር እና ከፊለፊታችን video ቤት ነበር ልክ ይሄ ሙዚቃ ሲከፈት ስሰማው ሁሏ እንባዬ ይመጣ ነበር እያለው ትርጉሙን ሳይገባኝ አይ ልጅነት አይ ጊዜ❤

  • @selamawit3024
    @selamawit3024 ปีที่แล้ว +144

    የ90ዎቹን ክረምት አስታወሠኝ ኦቴሎን ; ሳቤላ ሠመመን 😘😘😘 ፊክሽን መፀሀፋ ተከራይተን ያነብነው የማይረሳ ዘመን

    • @drwasihun8698
      @drwasihun8698 ปีที่แล้ว +6

      የኔን ፃፍሽው!
      ማማዬ።

    • @meralhanune7311
      @meralhanune7311 ปีที่แล้ว +3

      Batame uffffff 😭😭😭😭

    • @rahee8rahee835
      @rahee8rahee835 ปีที่แล้ว +1

      @@drwasihun8698 1ኧ

    • @rahee8rahee835
      @rahee8rahee835 ปีที่แล้ว +1

      @@drwasihun8698 አቅቃቅስሥሥሥ0)

    • @nebiyougirma2367
      @nebiyougirma2367 ปีที่แล้ว +5

      እኩያዬን ዛሬ አገኘሁ

  • @biruklemma
    @biruklemma 2 ปีที่แล้ว +33

    ኤልያስ መልካ የሙዚቃ ጥግ አዋቂ 😍😍😍

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 ปีที่แล้ว +32

    ይሄ ዘመን ዉስጤ ትልቅ ቦታአለዉ ቢመለስ....

  • @mohan.manufacturing
    @mohan.manufacturing 9 หลายเดือนก่อน +31

    I don't know why but every time I listen I feel something I can't explain..
    The more you listen is the more you love it!

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 3 หลายเดือนก่อน +6

    22 አመታት ወደሗላ መለሰኝ "ባይተዋር" የሚለው ሙዚቃና ሙሉ አልበሙ። ከልጅነት ጓደኛዬ ጋር ሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ አንዲት ትንሽ መሸታ ቤት አንዳድንዴ እናመሽባት ነበር፣ ሲዲ ቤት እንላት ነበር፣ አቤት ግዜ ዛሬ ላይ ሁለታችንም ውጭ ሀገር ነው ያለነው፣ አንገናኝም፣ እግዚአብሔር ግን ምህረት አብዝቶልን ባለንበት ስፍራ በሰላም እየኖርን ነው። ተመስገን ጌታ ኢየሱስ።

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s 2 ปีที่แล้ว +31

    ከ90ዎቹ ለኔ አንደኛ ነበረ ይሄ አልበም ነው።

  • @tarikadane6689
    @tarikadane6689 ปีที่แล้ว +12

    በእድሜዬ የሚናፍቀኝ ግዜ ❤ ባለህበት ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሰላም ይብዛ አሌክሶ ❤

  • @solomonhaile1905
    @solomonhaile1905 2 ปีที่แล้ว +82

    ኦ ይህንን ዘፈን ከብዙ ቆይታ በሁአላ ስሰማዉ በ ብዙ እንባ ነዉ ዉይ እንዴት ደስ ይላል

  • @yilem1073
    @yilem1073 ปีที่แล้ว +20

    አልክስ የማደንቀው ድምፃዊ ነው ድምፁ ሳትፈልግ ፍቅር ያሲዛል 💔💔💔💔

  • @meried9936
    @meried9936 6 หลายเดือนก่อน +11

    22th December 2023 01:17 AM listening to this music with tearful moments😢

  • @ademuademu6061
    @ademuademu6061 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የሚገርም ትዝታ 22 አመት ወደ ሆላ ዝዋይ ከተማ

  • @IStyle714
    @IStyle714 ปีที่แล้ว +12

    ብዙ መስራት የሚችሉ አርቲስቶች ስደት የሚባል ክፉ ባጭር ሲያስቀራቸው ማየት ያሳዝናል አለማየሁ ቢያን አንድ ቢደግመን ደግ ነበር ፈጣሪው ወደ ፈጣሪው ሄዷል ኤ ል ያ ስ 🙌

  • @jemalsmn8479
    @jemalsmn8479 ปีที่แล้ว +17

    ለዚህ ነው እኮ ኤልያስ መልካ የሰራው ስራ ዘመን ተሻጋሪ የሚባለው RIP Eluye

    • @user-dd2yp2mu5b
      @user-dd2yp2mu5b 5 หลายเดือนก่อน +2

      ኤልያሰ ነብስ ይመር

  • @mollabogale7305
    @mollabogale7305 ปีที่แล้ว +8

    😢"
    ግፍ አትፈሪም ወይ" የእኔ ትክክለኛ ታሪክ እና እውነታ ነው። የምር እኔ ነበር መዝፈን የሚገባኝ የነበረው ይህህን ዘፈን

  • @abufirdowstube
    @abufirdowstube ปีที่แล้ว +12

    ባይተዋር አረገኝ ዋው ስንት ትዝታዎቼ መጡብኝ

  • @rodasgetachew2612
    @rodasgetachew2612 3 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ትዝታ ዛሬ የሌለ ተበታትነን በጣም ከምወዳቸው የሰፈሬ ጓደኞች ጋር በጣም በጣም ደስ የሚል ግን አሁን ላይ እሚያስተክዝ ትዝታ ሚሊ ህሊና ነብዩ አና እኔ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @yaredjaleta
    @yaredjaleta ปีที่แล้ว +8

    የ 90 ዎቹ ምርጥ ዘፈን አወይ ጊዜ ወደ ...

  • @shemsdinshumie529
    @shemsdinshumie529 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን የህን ሙዚቃ እየሰማው የተሰማኝ ስሜት ነው በዚህ ሙዚቃ ትዝታ ያለክ ሁላ ዴዝ ዴሙናን ስሰማ ለ90ዎቹ ይቅርታ ጠይቅ👏👏👏

  • @shemsdinshumie529
    @shemsdinshumie529 ปีที่แล้ว +15

    አይጊዜ ደጉ ስንት ያሳያል ይሄ ዘፈን የወጣ ሰዓት አለታ ወንዶ ነበርኩ ደስ የሚል ጊዜ ነበረ ምናለ ጊዜ ሚመለስ ቢሆን ደስ ባለኝ ነበር

  • @abigailphillips7704
    @abigailphillips7704 ปีที่แล้ว +101

    NO SOCIAL MEDIA NO SELFIE WHAT A WONDERFUL GOLDEN TIME WAS THEN..CLASSIC AND TIMELESS MUSIC

  • @tgze2435
    @tgze2435 5 หลายเดือนก่อน +11

    Wow wow ያ ምክር ጊዜ ዉብ ነበር እኮ ክፉ ያልሰማንበት ዘመን ወደ ሆላ መለሰኝ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማሰቢያ የሌለው መንጋ አስተሳሰብ ብልጽግና ብሎ ዛሬ ላይ ጣለን

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 2 ปีที่แล้ว +21

    አሌክሶ የሚጥም የድምፅ ቀለም የሰጠህ እግዚአብሔርን አመስግን። በተሰጠህ ችሮታ
    ኤልያስ መልካ ተጠቦበታል። ኦህ....ኤሊያስ ነፍስ ይማር።

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ጊዜ ዘጠናዎቹን ወደኋላ በሬዲዬ የሙዚቃ መድረክ እንኮመኩመው ነበር አሌክስ ምርጥ ድምፃዊ

  • @abebanigatu8244
    @abebanigatu8244 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል ጊዜ በሀሳብ ወደዃላ መለሰኝ

  • @gashawlake8857
    @gashawlake8857 2 หลายเดือนก่อน +2

    መርዓዊ ከተማ 1990ዎቹ ልጅነቴን ያስታውሰኛል ፤ ተወዳጅ ዘመንና አብሮ አደግ ጓደኞች እንዴት ናቸው፤ ባላችሁበት መልካም ነገር ይገጠማችሁ፡፡

  • @shemsdinshumie529
    @shemsdinshumie529 ปีที่แล้ว +17

    የማልረሳው ምርጥ ጊዜ አንዱ ሲጎዳ አንዱ ያክመሀል የሚባለውን ነገር ያየሁበት ወቅት ነበር ቀ አብረሺኝ ባትሆኚም ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ መልካም ሴት

    • @ajiwad2897
      @ajiwad2897 ปีที่แล้ว +3

      ቀመርያ

    • @champange134
      @champange134 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@ajiwad2897በምን አወቅክ?

  • @ererc
    @ererc ปีที่แล้ว +29

    “ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ” አንዳች ነገር ውስጤ ገብቶ እንደ ማዕበል ከእግር እስከራሴ ሲያነውጠኝ፣ ውርር ሲያደርገኝ ይሰማኛል…. በትዝታ ፈረስ አመታትን ወደ ኃላ…. በእውነት ብጥብጥ አረገኝ… ስሜቱ በጣም ከባድ ነው!!!!

  • @tesfaytesfazgy6502
    @tesfaytesfazgy6502 2 ปีที่แล้ว +70

    እጅግ የሚጥም ዘፈን ። ድምፀ መረዋ !
    ለምን ከሙዚቃው እንደራቀ ግን ይገርማል ። ስንት አሎሎ ድምፅ
    ነጋ ጠባ ጆሯችንን አፈረሱት እኮ !!

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 2 ปีที่แล้ว

      He became Protestant and he won’t sing secular song again.

    • @jemalendris5342
      @jemalendris5342 ปีที่แล้ว +1

      alolo becha diskesem chmer bro

    • @mintesinotesuma6613
      @mintesinotesuma6613 ปีที่แล้ว +6

      ጌታን ተቀብሎ በ ኖርዌ ውስጥ ነው አሁን የሚኖረው

    • @gebrehiwotmehari3850
      @gebrehiwotmehari3850 8 หลายเดือนก่อน

    • @tesfaytesfazgy6502
      @tesfaytesfazgy6502 3 หลายเดือนก่อน

      በ90ዎቹ ብዙዎቹን በጊዜው የነበሩትን ዘፋኞ በመብለጡ ምቀኞች በዝተውበት እስከ ማሰደብደብ በመድረሳቸው በህይወቱ ላይም አደጋ ጋርጠውበት ነበር ። ስማቸውን መጥቀስ አስፈላጊ አይደለም እንጂ
      አሁን ዝነኞች የሆኑ አሉ።
      ጴንጠቆስጤ በመሆኑ ከሙዚቃው ተለይቶ ለንደን ይኖራል ።

  • @elsabethshanko2565
    @elsabethshanko2565 7 หลายเดือนก่อน +7

    😢😢Beka hod yibesegnal yihen sesemma

  • @user-xs6ig1hg4v
    @user-xs6ig1hg4v 7 หลายเดือนก่อน +4

    ባይተዋር አደረገኝ ፍቅርህ/ትዝታህ😢😢😢😢

  • @senaytzewdudadyday3592
    @senaytzewdudadyday3592 ปีที่แล้ว +6

    ጥልቅ ትዝታ አስታወሰኝ አመሰግናለሁ

  • @nigussiefanta6069
    @nigussiefanta6069 ปีที่แล้ว +6

    ወዳጅ ተቆርቋሪ ቀና መስሎ በጎ ፣
    ጦሰኛ መሀረብ በጉያው ሸሽጎ ፣
    በሰው ፍቅር መሀል የሚገባ ሰርጎ ፣
    አቤት ይህቺ ምድር ስንት አላት ኢያጎ ።
    የአሌክስ እና ጎሳዬ ምርጥ ጥምረት ነበር
    ጎሳዬ የሀመሯን ልጃገረድ ውበት የገለፀበት መንገድ
    የፍቅረማርቆስን ከቡስካ በስተጀርባ መፅሐፍን በምናብ ሲያስከልሰን አሌክስ ደግሞ የኦቴሎን ገፀ ባህሪ በአይነ ህሊናችን እያዬን እንድንቆዝም አድርገውናል ። 😍😍😍😍

    • @user-om7fn1xx8j
      @user-om7fn1xx8j 8 หลายเดือนก่อน

      ግፍ አትፈሪም ግጥሙን ኻወከው please 🙏

    • @nigussiefanta6069
      @nigussiefanta6069 8 หลายเดือนก่อน

      @@user-om7fn1xx8j ኢትዮ ethio lyrics የተባለው ቻናል ላይ አለ

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 ปีที่แล้ว +26

    እየተወደዱ የጠፉ ድምፃውያን
    ትዕግስት በቀለ
    አለማየሁ ሂርፓ
    ጌራወርቅ
    ደረጀ ደገፍው

    • @sosobeekoo....1712
      @sosobeekoo....1712 ปีที่แล้ว +5

      Hailiye Tadese,Tewodros Mosisa,Genene Haile,Abebe Teka,....etc are missed too!

    • @mounasabrina8121
      @mounasabrina8121 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ እውነት ነው ባለፈው ሴይፋ ፋንታሁን ላይ እስር ቤት በኖርዌይ 22 ኢትዮጵያውያን መኸል አሌክስ እንደሚገኝበት አክሉም በህም ላይ እንዳለለ ተናግረዋል ማየት ይቻላል በሴይፋ ቻናል ልጅነታችን ትውስታችን ናቸው በወረቀትምክንያት መታሰር ያማል

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አጥፍቶ ነወ?

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 2 หลายเดือนก่อน

      ትግስት ጣልያን ናት አለማየሁ ኖርዌ መሰለኝ

    • @mounasabrina8121
      @mounasabrina8121 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-fz9ie5ih8m ወረቀት ስሌላቸው ህጋዊ ስላልሆኑ ብቻ ነው

  • @user-dd2yp2mu5b
    @user-dd2yp2mu5b 5 หลายเดือนก่อน +5

    ባለህበት ሰላም ሁን

  • @agegnewtamrat6120
    @agegnewtamrat6120 ปีที่แล้ว +6

    ዘጠናዋቹ I wish I could go back ❤ the legendary Alex

  • @mstwetemstwete-xh8yv
    @mstwetemstwete-xh8yv 4 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉በጣም.የምወደው.ዘፈን😊

  • @fikryonatanfikr8973
    @fikryonatanfikr8973 3 หลายเดือนก่อน +21

    መቼም መቼም የማልረሳው 1994 ዓ.ም አዋሳ የመጀመሪያ ፍቅሬ ይህን ካሴት ገዝታልኝ ስጦታ ብላ ሰጠችኝ ከ3 አመት በሃላ በማይረባ ነገር መካር ጠፍቶ ተለያዬን ፍቅሯን ግን ሁሌም አስታውሳለው እሙ በህይወት ካለሽ ረጅም እድሜ እመኝልሻለው ይሄው ከ22 አመት በሃላም ይሄን ዘፈን ስሰማ እሷን አስታውሳለው ዛሬ ያ ሁሉ አልፎ ኑሮዬን USA አድርግያለው ብቻ ባለሽበት ክፉ አይንካሽ 🥲🥲❤️❤️💔💔💔💔

    • @zufandejene5161
      @zufandejene5161 หลายเดือนก่อน +2

      Waw dess sil eskahun yemifiker way ye duro fikir

    • @ermiasdesta7181
      @ermiasdesta7181 หลายเดือนก่อน +2

      በዛ ምርጥ ዘመን መፈቀርህ በጣም እድለኛ ነህ

    • @nesanetbekele446
      @nesanetbekele446 หลายเดือนก่อน +1

      የድሮ ፍቅር መቼም አይረሳም

    • @habtamuhiruy5178
      @habtamuhiruy5178 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Send her money lol just kidding 😮

  • @manishnathaliya1863
    @manishnathaliya1863 10 วันที่ผ่านมา +2

    June 22nd, 2024 Saturday night…. listening to this music with emotions that I couldn’t explain. Ay gize endet yirotal

    • @merhawi2290
      @merhawi2290 9 วันที่ผ่านมา

      Same here at 10:30 pm

  • @mitikuteferayemer8471
    @mitikuteferayemer8471 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤የኔ አንደኛ በምን ቃል ላወድስክ

  • @efuyegla6999
    @efuyegla6999 3 หลายเดือนก่อน +2

    አርብ ደርሶ ቅዳሜን እና እሁድን አያቶቼ ጋር ለመሄድ እናፋቅ ነበር ታድያ አያቶቼ ቤት እደዛሬ ባዶ ሳይሆን 😢💔 በዚ ዘፈን ነበር ወንድ አያቴ እስኪደክመን አስደንሶ የሚሸልመን ዛሬ ላይ ስሰማው እመም እናትዝታ ተመስገን ስላጣነው ስላለን ነገር🙏

  • @user-bg8ui9dr1v
    @user-bg8ui9dr1v 4 หลายเดือนก่อน +3

    ALEMAYEHU IS MY CHILDHOOD MEMORY....❤❤❤ THANKS ALEXO

  • @benomi-qg8kk
    @benomi-qg8kk 5 หลายเดือนก่อน +6

    wow It makes me think big memories from the past It makes me to cry😥😥😥😥😥

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 7 หลายเดือนก่อน +4

    I love these music so good remember my childhood 😢

  • @sadiyahuseen9029
    @sadiyahuseen9029 8 หลายเดือนก่อน +5

    Fm 97.1 yastawesgnal I zemen❤❤❤

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 ปีที่แล้ว +17

    ልጅነቴ😭 ናፈቀኝ

  • @meserethaile3183
    @meserethaile3183 7 หลายเดือนก่อน +4

    All off them in my Playlist ❤❤❤

  • @semeruroba4734
    @semeruroba4734 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማፍቀር ለአንዳንዱ መጥፎ ነው ለኔም እንደዚያው የህመም ትዝታ የቁስል ያሳለፍኳቸውን ግዜያት እጠላቸዋለሁ በጣጣም በጣጣምም

  • @AbaJifar-oq8po
    @AbaJifar-oq8po 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጅማ የአባቴን ሱቅ ስጠብቅ ጎሮቤታችን ካለ ቪድዮ ቤት በትልቅ እስፕከር በግዜዉ ምርጥ ምርጥ ከምባሉት

  • @user-jq4uz1is2m
    @user-jq4uz1is2m 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤ gold music everyday new memory again ❤

  • @iloveyoutube5049
    @iloveyoutube5049 8 หลายเดือนก่อน +6

    What a masterpieces 🔥🔥🔥

  • @tigi-tigi4382
    @tigi-tigi4382 ปีที่แล้ว +5

    ኡፍፍፍፍፍ አሌክሶ ያበደ ድምፅ❤️❤️❤️❤️💃💃💃

  • @alexdesalegn8806
    @alexdesalegn8806 2 ปีที่แล้ว +40

    Eliyas Melka as u defined our generation may God rewards you with heaven!

  • @MulugetaYikuno-cg2qr
    @MulugetaYikuno-cg2qr ปีที่แล้ว +12

    "ግፍ አትፈሪም ወይ?" listening it many times but still I can't stop!

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 ปีที่แล้ว +3

    What a surprised wesenu . great job .i am ur number.one.follower.since now .

  • @user-tp1yq1fy5o
    @user-tp1yq1fy5o 8 หลายเดือนก่อน +2

    አፍር ክልል ለስራ ሄጄ እዛ እያለሁኝ እሠማው ነበር

  • @Mili-te2eq
    @Mili-te2eq หลายเดือนก่อน

    ድንቅዬ የሂርጶ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሠው!!! ፓ ፓ ፓ !!!ምን ቃል ይገልጸው ይሆን??? ያ ዘመን ያበቀላቸው ከዘመኑ ውብ ምርጥ ፈርጦች አንዱ ነው አሌክስ።

  • @peace8750
    @peace8750 11 หลายเดือนก่อน +8

    It took me back to my high school days-the good old times when everyone of us love one another. The time when there was less hateful people.

  • @user-bn8qy6db9x
    @user-bn8qy6db9x 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amarega uuufff sewde eko❤madanete yaleba

  • @hmariamamsalu3832
    @hmariamamsalu3832 2 หลายเดือนก่อน

    አለማየሁ ሂርጳ እጅግ የሚገርም መረዋ ድምጽ የለው ተወዳጅ ዘፋኝ ነው በተለየ መልኩ ሱደንኛ በአንድ ወቅት ሲዘፍን ያለው ተሰጦ ደስ ይላል እንዲህ እየተወደደ ከመድረክ መጥፋቱ ያሳዝናል አድናቂው ኃ/ማሪያም አምሣሉ

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 7 วันที่ผ่านมา

    አቤት the perfect nostalgia ማለት ይሄ ነው😍😍 ናዝሬት ግንብ ገበያ የዛሬ 20 አመት ወደ ኋላ ይዞኝ ሄደ እኮ 😳😳

  • @zuzulove7290
    @zuzulove7290 ปีที่แล้ว +4

    ትዝታ ወደ 1995 አ-ም😢

  • @abdallaebrahim9355
    @abdallaebrahim9355 6 หลายเดือนก่อน +2

    xasuus waqti hore oo xiiso leh,
    one of the best music of alltime

  • @eyobkidane
    @eyobkidane ปีที่แล้ว +6

    I am from Eritrea and my favorite song is number 2. What a beautiful song.

  • @saedamohmod6036
    @saedamohmod6036 7 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ እሽብየ ❤❤❤❤ ቃላት የለኝም

  • @michaelabas2168
    @michaelabas2168 2 หลายเดือนก่อน +1

    In jegjega city am in love the year was 1999 no one can't understood me my loneliest time😢in a group of friends ❤ at that time am first year student in jegjega from Dire dawa

  • @sofiimran4505
    @sofiimran4505 ปีที่แล้ว +4

    የማልሰለቸው ዘፈን ለኔ እስኪመስለኝዲረስ

  • @filimontsegay9289
    @filimontsegay9289 ปีที่แล้ว +4

    የኤልያስ መልካ ኣሻራ የሌሌበት የኢትዮጵያ ሙዜቃ የለም ኤሊ ሰው አንደ ኣንተ ቢሆን ነበር ኣለም ገነት ትሆን ነበር አግዚኣብሄር ብገነት ነፍስህን ያኑር

  • @yaredtadesse9384
    @yaredtadesse9384 ปีที่แล้ว +7

    When ever I listen his songs always makes me feel to cry … what a good and sweet memories… ❤ legend

  • @saratube5851
    @saratube5851 ปีที่แล้ว +7

    Enaten hospital eyastamemiku neber sadamit yeneberewu esuwa alefech yihewu tizita takife kerehu 😢

  • @alsetilhune9696
    @alsetilhune9696 ปีที่แล้ว +6

    በፍፁም ሊመለስ እና ላስታውሰው የማልፈልገውን የልጅነት ጊዜ ነው የሚያስታውሰኝ

  • @user-gr4vm9ok5k
    @user-gr4vm9ok5k 6 หลายเดือนก่อน +1

    በትዝታ ወደኋላ ስመላለስ 😍

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 ปีที่แล้ว +8

    የ90ዎቹ ምርጥ አሌስ

  • @hangehoney9701
    @hangehoney9701 6 หลายเดือนก่อน +2

    Whenever i heard this song my feelings is different...90's golden era.

  • @user-rx4qn3qw8v
    @user-rx4qn3qw8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡ ዳክሰን ሰፈር ደስ የሚል ዘመን

  • @teklitoasis7829
    @teklitoasis7829 11 หลายเดือนก่อน +2

    I remember ethio eritrea war I was learning in nifassilk silk high school weyane deported me that is my basic memory. 11:28

  • @user-dx6wo8os8o
    @user-dx6wo8os8o หลายเดือนก่อน +3

    Addiss ketema 9 class neberku ay gize ahun y 13 ena y 9 amet lej adreshalew 🫠🫠🫠

  • @gahttrading1540
    @gahttrading1540 2 ปีที่แล้ว +61

    No words to describe his contribution for Ethiopian music! Wow! what a talent.

    • @binyamdebessay
      @binyamdebessay ปีที่แล้ว +6

      ይመስገነው የ 90ዎቹ ያደረገኝ 🙏🙏
      ይብላኝ ለ ታናሞ ታቻሞ ዘመን ልጆች 😂😂

    • @shemsdinshumie529
      @shemsdinshumie529 10 หลายเดือนก่อน

      ለታናሞ እና ታቻሞ ተመቸኝ😂😂

    • @90ETHoldmusic
      @90ETHoldmusic 5 หลายเดือนก่อน

      Oh yeah

  • @nesanetbekele446
    @nesanetbekele446 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታ ብቻ ሆነ ቀረያ ዘመን መቼም አይገኝም

  • @tiyinttufe8020
    @tiyinttufe8020 2 ปีที่แล้ว +29

    Music that cannot be tired off !

  • @biruklemma
    @biruklemma 2 ปีที่แล้ว +14

    The legendary musician eliyas melka 😍😍😍

  • @aynachewtafesse6620
    @aynachewtafesse6620 ปีที่แล้ว +4

    No words to say something.......Alex

  • @eliaskiros115
    @eliaskiros115 ปีที่แล้ว +11

    What a wonderful memory. What a great music

  • @bekalutamene5699
    @bekalutamene5699 7 หลายเดือนก่อน +2

    Yene fkr ere nafekshign mn atefahu gn 😢😢😢

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 22 วันที่ผ่านมา

    የ90ዎቹ ትዝታችን አሌክስን ግን ከእስር የሚያስፈታው ይጥፋ በሰው ሀገር ላይ በእስር ሲሰቃይ😢😢😢

  • @teddatube2231
    @teddatube2231 10 หลายเดือนก่อน +1

    what hack his brilliant and i love each and every word comes out of his mouth.

  • @mulugetanegaro3082
    @mulugetanegaro3082 ปีที่แล้ว +29

    Alex, you are infected a lot of 90th century generations with your unforgettable moment. You are sunshine of the at that moment. Your rythm and your melody are a foundation for a lot of young horn African musicians.

  • @tgze2435
    @tgze2435 5 หลายเดือนก่อน

    Wow wow ያሚገርም ጊዜ ዉብ ነበር እኮ ክፉ ያልሰማንበት ዘመን ወደ ሆላ መለሰኝ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 4 หลายเดือนก่อน

    አሌክየ ለዚሕ ሙዚቃሕ ቃል የለኝም በትዝታየ በችግሬ በደስታየ ግዜ የነበረውን ውጣ ውረድ አስብበታለሑ ዛሬን በትዝታ ከድምፅሕ ጋር ግን ተመለስ በአንድ ጥሩ ድምፅና ዘፈን የማይጠገብ ጠፋሕ ብቅ በልና እስደንግጠን ወደ ሖላ መልስን ❤ ያ ጥሩ ግዜ ዘመን አቤት ደስ ሲል ያሳልፍነው ግዜ

  • @hannahteuqliaa
    @hannahteuqliaa ปีที่แล้ว +12

    What a beautiful time to remember 😍

  • @yaredtesfaye7608
    @yaredtesfaye7608 ปีที่แล้ว +3

    Yenewa dezdemona ebaksh yiker enibabal

  • @user-yv6or8lf8b
    @user-yv6or8lf8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    Alexo behleme hulu new endayew yderekegne yehen geze ❤❤❤❤

  • @yaredtadesse9384
    @yaredtadesse9384 2 หลายเดือนก่อน

    I can listen this song almost everyday…. Wow what an amazing Talent…. God bless 💯💕✌️

  • @gezahagngebremedhen3436
    @gezahagngebremedhen3436 2 ปีที่แล้ว +7

    I never forget that time.

  • @abdibelay5919
    @abdibelay5919 2 หลายเดือนก่อน

    Alexo ye 90's tizitachin. we so love you bro.

  • @abeltaye5541
    @abeltaye5541 7 หลายเดือนก่อน +1

    when I heard this music i fell like am in love ..... its owsem 🥰

  • @RedmiCdma-gv7ye
    @RedmiCdma-gv7ye 3 หลายเดือนก่อน

    የመጀመርያዬን ያሥታዉሠኛል አሌክሤ ደሥ ሚል ትዝታ አለኝ

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 ปีที่แล้ว +11

    😍🥰🤩All songs are very good, but I like more the song "Gena Ahun" .................. Desdemona is a character in William Shakespeare's play Othello. Shakespeare's Desdemona is a Venetian beauty who enrages and disappoints her father, a Venetian senator, when she elopes with Othello, a Moorish Venetian military prodigy.😭😢😭

    • @rubyruby4591
      @rubyruby4591 2 ปีที่แล้ว

      Great collection, then she died in the hand of her lover 🥲

  • @robelhaile7991
    @robelhaile7991 2 หลายเดือนก่อน

    The sweetest voice ever! He is my number one forever ❤❤❤❤