ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከአፈር ላይ የተነሳ ሰው እኔ ነኝ፡ ሳልወድህ የወደደከኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እወድሃለው ስምህ ለዘላለም የተመስገነ ይሁንልኝ፡ ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ፡ ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ።
ሰባቱ መንጦላይት መዘመር አለበት❤❤
ከእኔ የሆነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም:🌹 ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝ:🌹 ጥበቤ ነኽ የምስጋና መሰረቴ🌹ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ::🌹 ላመስግንኽ የኔ ጌታ አባት አዛኝ ይቅር ባይ መሓሪ ታጋሽ ከነጥፋጤ ከነመተላለፌ የወደድከኝ መድኃኔዓለም አምላኬ ሆይ ላመስግንህ ልቀኝልኽ የኔ ጌታ ልቀኝልኽ ሕይወቴ ነው ዝማሬ ተሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርኽ አንተ አባቴ:: መሓሪዬ ሆይ እናመሰግንሃለን .እንገዛልሃለን እናመልክሃለን. እንሰግድልሃለን ስለሁሉም እናመሰግንሃለን
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላመስግንክ ጌታዬ አባቴ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏የሊቀ መዘምራን ይልማ ኀይሉ የዘማሪ ገብረዩሐንስ ገብረፃድቅ መዝሙር /ድል አለ በስምህ // ከማኀፀን እስከ ሽምግልና / እናየዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ /ምን ሊለውጠው ያንተን ውለታ/መዝሙራት አስገቡልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የልጅነት የዝማሬ ታሪካችን ናቸው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንደ ዘማሪ ይልማ ሃይሉ እሳቸውም ምስጋና ያስፈልጋቸዋል
1million view የገባዋል የምትሉ👍
ላመስግንህ የእኔ ጌታላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ ሕይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ/2/አዝከእኔ የሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም ጥበቤ ነህ የምስጋና መሠረቴ ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴአንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/አዝባዶ እኮ ነኝ የእኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥህ ላንተ ክብር የሚመጥን ሕይወት የለኝ ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝአንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/አዝከምድር ላይ ከአፈርህ ስትፈጥረኝ ከምስጋና የተለየ ምን ሥራ አለኝ ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለሁ አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለሁአንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/አዝእዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን ዳዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን መዝሙር ቅኔ ተምሬአለሁ ከአባቶቼ ዘምራለሁ ባንተ ፍቅር ተነክቼአንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
ቸሩ አባታችን መድሀኒአለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: በስራችን: በኑሮአችን በችግራችን በሁሉም ነገር እግዚአብሄርን የምናመሰግን ያድርገን::
ከእኔ የሆነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም: ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝ: ጥበቤ ነኽ የምስጋና መሰረቴዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ::ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህልቀኝልኽ የኔ ጌታ ልቀኝልኽ ሕይወቴ ነው ዝማሬ ተሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርኽ አንተ አባቴ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ግን በዚህ አመት "ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ" የለም?🥹
አለ
እንዴት ነው ግን የሰውን ፍላጎት የምታውቁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዞልን
Tekekelegha Comment , Beselam Endenzemrew Egziabher Yifkedelen.
የእናቶች የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ቢኖራችሁ ብትጀምሩ አገልግል ነበር
ላመስግንህ የኔ ጌታ። ልዑል አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙌🏻😇🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላመስግንህ የኔጌታ ላመስግንህ
Please include Zemari's G/yohannes G/Tsadik song
ሁሌም ልቤን የሚሰብረው ዝማሬ😥😭 ኡፍ መቼ ነው ላንተ ምዘምረው የማመሰግንህ ከራሴ ፍላጎትና ጥያቄ ወጥቼ
ባዶኮ ነኝ የኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ!
ዝማሬ❤❤ መላእትን🎉🎉ያሰማልን🎉🎉❤❤
❤❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤
ላመሰግን የኔ ጌታ❤🔥
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በኩረ መዘምራ ኪነጥበብን እ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን።
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
ማነው እንደኔ ሲሰማው ልቡ የሚደነግጠው ❤❤❤❤❤❤❤
ላመስግንህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
ክበርልኝ የኔ ጌታ❤
ላመስግንህ ❤
Elleeee Elleeee Elleeee zemare melaket yasemallen
እልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen
❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤
🙏🙏🙏
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😇😇😇😇🙏🏻🙏🏻
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ከአፈር ላይ የተነሳ ሰው እኔ ነኝ፡ ሳልወድህ የወደደከኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እወድሃለው ስምህ ለዘላለም የተመስገነ ይሁንልኝ፡ ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ፡ ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ።
ሰባቱ መንጦላይት መዘመር አለበት❤❤
ከእኔ የሆነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም:🌹 ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝ:🌹 ጥበቤ ነኽ የምስጋና መሰረቴ🌹ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ::🌹 ላመስግንኽ የኔ ጌታ አባት አዛኝ ይቅር ባይ መሓሪ ታጋሽ ከነጥፋጤ ከነመተላለፌ የወደድከኝ መድኃኔዓለም አምላኬ ሆይ ላመስግንህ ልቀኝልኽ የኔ ጌታ ልቀኝልኽ ሕይወቴ ነው ዝማሬ ተሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርኽ አንተ አባቴ:: መሓሪዬ ሆይ እናመሰግንሃለን .እንገዛልሃለን እናመልክሃለን. እንሰግድልሃለን ስለሁሉም እናመሰግንሃለን
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላመስግንክ ጌታዬ አባቴ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኀይሉ
የዘማሪ ገብረዩሐንስ ገብረፃድቅ መዝሙር
/ድል አለ በስምህ /
/ ከማኀፀን እስከ ሽምግልና / እና
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ /ምን ሊለውጠው ያንተን ውለታ/
መዝሙራት አስገቡልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ የልጅነት የዝማሬ ታሪካችን ናቸው በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እንደ ዘማሪ ይልማ ሃይሉ እሳቸውም ምስጋና ያስፈልጋቸዋል
1million view የገባዋል የምትሉ👍
ላመስግንህ የእኔ ጌታ
ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስግንህ
ልቀኝልህ የእኔ ጌታ ልቀኝልህ
ሕይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ
የሰጠኸኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ/2/
አዝ
ከእኔ የሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም
ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም
ጥበቤ ነህ የምስጋና መሠረቴ
ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
አዝ
ባዶ እኮ ነኝ የእኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ
በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥህ
ላንተ ክብር የሚመጥን ሕይወት የለኝ
ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
አዝ
ከምድር ላይ ከአፈርህ ስትፈጥረኝ
ከምስጋና የተለየ ምን ሥራ አለኝ
ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለሁ
አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለሁ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
አዝ
እዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን
ዳዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን
መዝሙር ቅኔ ተምሬአለሁ ከአባቶቼ
ዘምራለሁ ባንተ ፍቅር ተነክቼ
አንደበቴን የቃኘኸው ለምስጋና
ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና/2/
ቸሩ አባታችን መድሀኒአለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን:: በስራችን: በኑሮአችን በችግራችን በሁሉም ነገር እግዚአብሄርን የምናመሰግን ያድርገን::
ከእኔ የሆነ የምሰጥኽ ባይኖረኝም:
ከሰጠኸኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝ:
ጥበቤ ነኽ የምስጋና መሰረቴ
ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ::
ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ
ልቀኝልኽ የኔ ጌታ ልቀኝልኽ
ሕይወቴ ነው ዝማሬ ተሩፋቴ
የሰጠኸኝ እንዳከብርኽ አንተ አባቴ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤ግን በዚህ አመት "ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ" የለም?🥹
አለ
እንዴት ነው ግን የሰውን ፍላጎት የምታውቁት
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዞልን
Tekekelegha Comment , Beselam Endenzemrew Egziabher Yifkedelen.
የእናቶች የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ቢኖራችሁ ብትጀምሩ አገልግል ነበር
ላመስግንህ የኔ ጌታ። ልዑል አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙌🏻😇🙏❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ላመስግንህ የኔጌታ ላመስግንህ