Janderebaw Media
Janderebaw Media
  • 149
  • 8 765 869
ደስ ይበለን | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
ደስ ይበለን | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
มุมมอง: 971

วีดีโอ

እንደ ኤልሳቤጥ ላመስግንሽ | የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ዝማሬ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት- ጃን ያሬድ - ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ የተዘመረ
มุมมอง 9K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአእላፋት ዝማሬ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ:: forms.gle/76nqgGADfrM8pnGk8
ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ | ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ | ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት
มุมมอง 353K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በጃን ማዕተብ በአንድ ለአንድ (የገፅ ለገፅ) የትምህርት መንገድ የተማሩት ንዑሰ ክርስቲያን ከፕሮቴስታንት፣ ከተሐድሶ፣ ከካቶሊክ፣ ከእስልምና እና እምነት የለሽነት ከ70 በላይ ንፍሳት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በልጅነት ጥምቀትና በቄደር ጥምቀት ተመለሱ። ጃን ማዕተብ በብዙ ድካም የሠራውን የፕሮጀክት ምክረ ሃሳብ በመተግበር በቀጣይ የዕቅበተ እምነት ጉባኤያትን፣ ዐውደ ጥናቶችን፣ የንዑሰ ክርስቲያን የመግቢያ ትምህርት ዶክመንት በማዘጋጀት "ተቅዋማዊ ዕቅበተ እምነት" እንዲኖር እየሠራ ይገኛል።
ይኸው (እሰይ) ተወለደ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
มุมมอง 22K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአእላፋት ዝማሬ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ:: forms.gle/76nqgGADfrM8pnGk8
ቸርነትህ ብዙ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | የዘማሪ አሸናፊ ተሾመ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
มุมมอง 62K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአእላፋት ዝማሬ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ:: forms.gle/76nqgGADfrM8pnGk8
"የአእላፋት ዝማሬ በመንፈስ ቅዱስ የተሰናዳ የሰላም መዝሙር ነው" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
มุมมอง 7K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
"የአእላፋት ዝማሬ በመንፈስ ቅዱስ የተሰናዳ የሰላም መዝሙር ነው" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ
የ 2017 ዓ.ም የአእላፋት ዝማሬ ማብሠሪያ መርሐግብር
มุมมอง 24K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የኢትዮዽያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጠቅላላ ማኅበር የ2017ዓ.ም የአእላፋት ዝማሬ ዝግጅት በሳምንታዊ የመሐረነ አብ ጸሎት ጉዞ እና መዝሙር ጥናት በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ በይፋ መጀመሩን እናበስራለን:: የአእላፋት ዝማሬ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ ማስፈንጠሪያ ይመዝገቡ:: forms.gle/76nqgGADfrM8pnGk8
ስለምንህ ስማኝ | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - በጃን ያሬድ የኅብረ ዝማሬ መዘምራን የቀረበ መዝሙረ ንስሓ
มุมมอง 31K14 วันที่ผ่านมา
ስለምንህ ስማኝ | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - በጃን ያሬድ የኅብረ ዝማሬ መዘምራን የቀረበ መዝሙረ ንስሓ
በየአዲስ አበባ ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጠቅላላ ማኅበር በጋራ ትብብር በተለያዩ ሦስት አድባራት
มุมมอง 6K6 หลายเดือนก่อน
ለአንድ ወር ሲካሔድ የቆየው ስድስተኛ ዙር ሱባዔ-ጉባኤ መጠናቀቁ ተገለጸ። ይኽ 2500 ተማሪዎች የተሳተፉበት የመሠረታዊ የሃይማኖት ትምህርቶች ጉባኤ ፩) ከመጋቢት 15 /2016 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 16/ 2016 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ፪) ከመጋቢት 17 /2016 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 18/ 2016 ዓ.ም በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ወአቡነ አረጋዊ ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰንበት ትምህርት ቤት ፫) ከመጋቢት 19 /2016 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 19/ 2016 ዓ.ም ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ እና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ...
በጌታችን በአምላካችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ስዕለ አድኅኖ ላይ ያሉ ነገሮች።
มุมมอง 4.2K6 หลายเดือนก่อน
በጌታችን በአምላካችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ስዕለ አድኅ ላይ ያሉ ነገሮች።
የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ
มุมมอง 27K6 หลายเดือนก่อน
የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና ስግደት | ለከ ኃይል፣ ኪርያላይሶን፣ መልክአ ሕማማት ሰላምታ ዘነግህ
የስድስቱ ቃላተ-ወንጌል ጉዞ ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል
มุมมอง 3.1K7 หลายเดือนก่อน
የስድስቱ ቃላተ-ወንጌል ጉዞ ጌታችን በማቴዎስ ወንጌል
የሳምንት 2 ቅድስት ቻሌንጅ
มุมมอง 5K8 หลายเดือนก่อน
የሳምንት 2 ቅድስት ቻሌንጅ
ልዩ የቅበላ መርሐግብር በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ
มุมมอง 3.7K9 หลายเดือนก่อน
ልዩ የቅበላ መርሐግብር በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ
" ነፍስ ሆይ ሰውነትሽን መርምሪ... " -ማር ይስሐቅ ፪ኛ ምዕራፍ
มุมมอง 6K9 หลายเดือนก่อน
" ነፍስ ሆይ ሰውነትሽን መርምሪ... " -ማር ይስሐቅ ፪ኛ ምዕራፍ
"በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና" 1ኛ ቆሮ. 2:2
มุมมอง 3.1K9 หลายเดือนก่อน
"በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና" 1ኛ ቆሮ. 2:2
ጥር 18 በዓለ ቅዱስ ባኮስ (ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ)
มุมมอง 3.4K10 หลายเดือนก่อน
ጥር 18 በዓለ ቅዱስ ባኮስ (ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ)
ሃሌ ሃሌሉያ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 121K10 หลายเดือนก่อน
ሃሌ ሃሌሉያ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 107K10 หลายเดือนก่อน
አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
በብርሃኑ ተመላለሱ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 198K10 หลายเดือนก่อน
በብርሃኑ ተመላለሱ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ሰላም ለኪ እያለ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 293K10 หลายเดือนก่อน
ሰላም ለኪ እያለ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ሰብሕዎ ለአምላክነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 122K10 หลายเดือนก่อน
ሰብሕዎ ለአምላክነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 132K10 หลายเดือนก่อน
የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 423K10 หลายเดือนก่อน
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
🔴 አዲስ ዝማሬ | ይኼ ጃንደረባ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
มุมมอง 434K10 หลายเดือนก่อน
🔴 አዲስ ዝማሬ | ይኼ ጃንደረባ | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ዋዜማ - የአእላፋት ዝማሬ
มุมมอง 39K10 หลายเดือนก่อน
ዋዜማ - የአእላፋት ዝማሬ
በረት እንገናኝ ፧ ዲ/ን ጸጋሥላሴ
มุมมอง 10K10 หลายเดือนก่อน
በረት እንገናኝ ፧ ዲ/ን ጸጋሥላሴ
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 54K10 หลายเดือนก่อน
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
#ሽብሸባ
มุมมอง 11K10 หลายเดือนก่อน
#ሽብሸባ
ድንግል በድንግልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
มุมมอง 63K10 หลายเดือนก่อน
ድንግል በድንግልና | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

ความคิดเห็น

  • @yoditkassa8338
    @yoditkassa8338 3 นาทีที่ผ่านมา

    እኔ ከሱ ጋር አልቅሼ ሞትኩ። እሱ እነኳን የንስሀ እምባ ነዉ ተባረክ

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 8 นาทีที่ผ่านมา

    Eleeeelee

  • @NigusTeshome-lk1vg
    @NigusTeshome-lk1vg 11 นาทีที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 13 นาทีที่ผ่านมา

    የጠፋው ልጅ ወደ አባቱ ቤት በመመለሱ ደስ እንዳለው በጣም ደስ ብሎኛል ሌሎቹንም አደራ መልሱልን የጃንደረባውን ትውልድ መደገፍ እፈልጋለሁ መረጃ ስጡን

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 24 นาทีที่ผ่านมา

    ሀዋዝዬ እንኳን መጣህልን ❤❤ሌሎቹም ሁሉም

  • @heymenotderese4049
    @heymenotderese4049 26 นาทีที่ผ่านมา

    Wandemchini ekani fatri radaki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uyth8675
    @uyth8675 36 นาทีที่ผ่านมา

    ግን እኔ ያልገባኝ ታሃድሶ ማለት ቤንጤ ማለት ነው

  • @SisawDaballee
    @SisawDaballee 38 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 41 นาทีที่ผ่านมา

    እሰይ እልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው አምላከ ቅዱሳን ይመስገን አመብርሐን እናቴ አመሰግንሻለሁ ብታይ እንዴት እንደምወድህ ሐዋዝ የኔ አባት ፍጻመሄን እግዚአብሔር ያሳምርልህ ደስታዬ ወደር የለውም

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 46 นาทีที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 48 นาทีที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ወድሞቻችን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እናንተን የመለሠ አምላክ አሁንም የጠፉትን ይመልስልን 🙏🙏🙏

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 50 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @maktes5539
    @maktes5539 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የነገሮች ሁሉ መነሳትም መውደቅም ምክንያት ብቸኛ ሚዛን የነገሮች ሁሉ ልክ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ ሰለገባህኝ ማንም ምንም አንተን ስለማይወስድብኝ ከተቋማት ከስልጣናት ወግ ማእረግ ተብሎ ራሱ ሰውን ማስተዋልን ከሚከለክል ሰዋዊ ስርአት ሁሉ ፈጽመህ ስለጠበቅህኝ አመሰግንሀለሁ።በዚ ሀሉ ሰፊ ውይይትና መልካም የሚመስሉ ነገሮች በሚዘረዘሩበት ገበታ መሀል አንተን አንዴም አልሰማሁህም።እንዴት ያስፈራል።አንተ ብቻ ትበቃኛለህ።እኔ ስለሀይማኖት ተቋማት ችግር የለብኝም ።አንተ ከሌለህበት ግን ሁሉም ይቅር።

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አየሱስ ያለ ደጋፊ ብቻውን ያድናል 🙏✝️

  • @TuryeTulu
    @TuryeTulu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማል

  • @LidyaHaile-r3y
    @LidyaHaile-r3y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየሱስ የሚለውን ርዕስ እንዳቀይር እየሱስ ስትል ነው የሚያምርብህ ደግሞ እንዴት በሀይማኖት አባት በኩል ነው ሀጥያታችን ይቅር ሚባለው ትላለህ በጸጋህ ድኛለሁ ብለህ እንዳልዘመርክ ተመለስ ጊዜው ሳይረፍድ

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝች ቀን ላደረሰን ወደ አሜሪካን ቢመጣ ደስ ይለናል አስቡበት❤❤❤ ከአትላንታ ነኝ

  • @LidyaHaile-r3y
    @LidyaHaile-r3y ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀዋዝ ቀኝህ ትርሳኝ ብረሳህ ምላሴ ይጣበቅ ባላስብህ የሚለውን መዝሙር አትርሳ እግዚአብሔር ይወድሃል ተመለሰ ምንም መቅረት እኮ ይችላል ክርስቶስ ግን አይቀርም የፍቅር ቀመር ቢሰላ ክርስቶስ የከፈልንን አይሆንም በጓቹ የበሉት እረኛ እኮ ነው እባክህ ተመለስ ክርስቶስ ይወድሀል

  • @GemechuGezahegn-w1t
    @GemechuGezahegn-w1t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣህ ወድማችን

  • @selam12212
    @selam12212 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን ወደ እውነተኛይቱ እምነትህ ተመለስክ ወንድማችን የቀሩትም እንዲመለሱ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን

  • @MahinetMuluqan
    @MahinetMuluqan ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀእምላኬሆይ። ለንሰሀ አብቃኝ😢😢😢❤❤❤

  • @yedidyamesfin6861
    @yedidyamesfin6861 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Be eyesus sim

  • @MirafGebru
    @MirafGebru ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @AmanuelAmanuel-t9p
    @AmanuelAmanuel-t9p ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ena Hawaz endegena litemek nw?

  • @TesfahunTakele-hx8fu
    @TesfahunTakele-hx8fu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @ZIQRECORDS
    @ZIQRECORDS ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zemare melakt yasemalen ❤

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I am Christian orthodox ❤❤❤ Egzabhair Yimesgen

  • @ማርያምእናቴወለተማርያም
    @ማርያምእናቴወለተማርያም ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስጌን ጌታይ 😢😢😢😢😢

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክልን የሌሎቹንም አይነ ልቦና ያብራላቸው😢

  • @dev9411
    @dev9411 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስተ ቅድሳን ወላድተ አምላክ ቅድሳን መላዕክት ፃድቃን ስማዕታት ክብር ይግባቸው በህይወቴ ከስማዋቸው ቃለ ምልልስ እጅግ ነፍሴ የረካችበት እርግት ያለ አቀራረብ ፍፁም ኦርቶዶክስዊ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችው ጃንደረባዎች እግዚአብሔር በእናንተ በኩል ትውልድ እያዳነ ነው እድለኞች ናችው ለዝህ አገልግሎት መመረጣችው ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Jaa1231-c8q
    @Jaa1231-c8q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እሰይ እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስህልን እልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤🙏✝️⛪⛪⛪✝️🙏🙏✝️⛪🌿🌿⛪⛪⛪✝️⛪💐💐💐🌿🌿⛪⛪✝️✝️✝️🙏🙏🙏✝️⛪አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @bethelhemworkneh2308
    @bethelhemworkneh2308 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zimare melaektn yasemaln ❤

  • @michaelhabtom8878
    @michaelhabtom8878 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @genetasefa5364
    @genetasefa5364 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሀዋዝ መመለስ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @twinboys1114
    @twinboys1114 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ✝️✝️✝️ ደስ ይበለን/2/አምላክ አለ መሐላችን ምን ይከፈል ለዚህ ሥራህ ገናና ነው አምላክ ክብርህ አዝ....... ምሕረቱን አይተናልና አድርሶናል አምላክ በጤና ይችን ዕድሜ የጨመረልን ለንስሃ ጊዜ የሰጠን አዝ...... ኃጢአትህን ይታገሥሃል በቸርነት አምላክ ያይሃ ደስታ ነውበሰማያት በአንድ ኃጥእ የጽድቅ ሕይወት አዝ......... ዕልል በሉ የጎበኛችሁ በምሕረት ዓይኑ ያያችሁ በችግር ቀን ያሰበን ሁሉ አመስግኑ ዝምም አትበሉ ✝️✝️✝️

  • @maranata1484
    @maranata1484 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ''ቀኜ ትርሳኝ ብረሳህ ብለህ'' የዘመርክለትን እየሱስን አትካድ።😢

  • @AbdiThegreat-c9w
    @AbdiThegreat-c9w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Zemaw mndnw btam nw migezaw

  • @menyou111
    @menyou111 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/B9Tlm2KivtY/w-d-xo.htmlsi=my3WMjnq6wYh3kv8

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለእናንተ የደረሰ ኣምላክ ለሁላቸው ልባቸው ለደነደነ ይርዳቸው❤😢❤በእንባ😢😢😢 ነው የሰማሁት በተለይ የዘማሪ ሃውዛ ለካ ሰው ወዶ ኣይደለም በመናፍስት ሃዬልምጭምር ነውና

  • @BrukMagi7-wz4ez
    @BrukMagi7-wz4ez 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአምናዎቹ መዝሙሮችስ??? please

    • @twinboys1114
      @twinboys1114 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Playlists ላይ አለ

  • @ትበለጥጉራጊዋ
    @ትበለጥጉራጊዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰንነወ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abdiniwaqqayo7377
    @abdiniwaqqayo7377 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞🙌🙌🙌🙌🙌🙌