ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም || በዘማሪት ሰላማዊት ሶርሳ "ነይ ሶልያና" አዲስ የእመቤታችን መዝሙር || ሊደመጥ የሚገባው (ney solyana )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @Abbaheylemelekotyhaystube
    @Abbaheylemelekotyhaystube  10 หลายเดือนก่อน +542

    ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን 🙏🙏🙏
    www.youtube.com/@Abbaheylemelekotyhaystube

    • @لملمزمزم
      @لملمزمزم 7 หลายเดือนก่อน +51

      ሰምቼ የማልጠግባት መዝሙር 🥺🤲🤲ደግፍኝ ልቆም ማርያም 😢😢የምር ላንቺ የሚሆን ቃላት የለኝም 👏ድንግል ማርያ ትጠብቅሽ🤲🤲🥰🥰

    • @NardiDeva
      @NardiDeva 5 หลายเดือนก่อน +19

      ❤❤❤❤❤❤digil mariyam titebikish

    • @helinatadess
      @helinatadess 5 หลายเดือนก่อน +3

      🎉

    • @MastwalGetahun
      @MastwalGetahun 4 หลายเดือนก่อน +3

      ጽውልትህጽረ 1:33

    • @BurtukanAyel
      @BurtukanAyel 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabseryabser
    @yabseryabser 2 หลายเดือนก่อน +298

    ይህንን comments የምታነቡ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች የልባችሁን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላችሁ እውነት እላችኋለሁ ለአዛኝቷ እመብረሀን የጨነቃችሁን የጨለመባችሁን ሁሉ ንገሯት የህይወት መንገድን ለሷ ስጧት እናተ አትጨነቁ እኔ 2017 መስከረም 21 ቀን በህይወት ዘመኔ እንደዚህ ቀን ህይወት ጨልሞብኝ አያቅም ነበር ግን ለድግል ከቤቷ ሂጀ በዛችው እለት ነገርኳት ስመለስ የጨለመውን ብረሀን የአነባሁትን ሳቅ አረጋ ወደቤቴ መለሰችኝ የማይጠረጠር ፍቅሯ የማይሻር ቃሏ ለዛላለም አይለየን አሜን በሉ❤❤❤❤

    • @tiruworkwondimnew
      @tiruworkwondimnew หลายเดือนก่อน +8

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @Meronm-c6m
      @Meronm-c6m หลายเดือนก่อน +2

      @@yabseryabser Amen

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata หลายเดือนก่อน +4

      አሚን፫❤❤❤

    • @FioriBerhe-o2u
      @FioriBerhe-o2u หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

    • @selamgebrhiwet7990
      @selamgebrhiwet7990 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 5 หลายเดือนก่อน +401

    እመብርርሃን እጀራ ፍለጋ ከቤትሽ ርቃለው ስደተኞች ልጆችሽን ደግፊን ማርያም❤😢😢😢

    • @TigistKedane
      @TigistKedane 4 หลายเดือนก่อน +7

      Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢

    • @sewnetdemleDesalegn
      @sewnetdemleDesalegn 3 หลายเดือนก่อน +4

      Amen amen amen hazenachen takililin emeye mariyam enatachen

    • @Mrektadle
      @Mrektadle 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢​@@TigistKedane

    • @ጃዕብናቓደም
      @ጃዕብናቓደም 2 หลายเดือนก่อน +3

      ኣሜን❤❤❤

    • @Zebenabelay
      @Zebenabelay 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢

  • @BirukAneteneh
    @BirukAneteneh 2 หลายเดือนก่อน +256

    በእስር ፣በስደት፣ በህመም አልጋ ላይ ተጨንቀው በኑሮም ከብዷቸው ለሚጨነቁ ድንግል ማርያም ትጎብኛቸው የጨንቋ አማላጅ ትድረስላቹሁ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EnanaE-x3n
    @EnanaE-x3n หลายเดือนก่อน +34

    አወ መቆም ተስኖኛል አንች ደግፍኝ ጉድለቴ ብዙ ነው እግዚኝ እናቴ ልቁም በብርታትሽ አሜን ደግፍኝ😊

  • @XhHxhx-z7v
    @XhHxhx-z7v 2 หลายเดือนก่อน +75

    ማነዉ እደኔ ደጋግሞ የሰማዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @HaniAmde
      @HaniAmde หลายเดือนก่อน +1

      Ene betame betame betame betame gezi nw yadametekute

  • @adeygeyesus6026
    @adeygeyesus6026 ปีที่แล้ว +295

    ❤አግዢኝ እናቴ
    ይሙላልኝ ጉድለቴ
    አቅርቢኝ ከፊቱ
    ይማረኝ ምህረቱ❤

    • @rahelsharjha8271
      @rahelsharjha8271 9 หลายเดือนก่อน +5

      ዝማሬ መላክትን ያሰማልንን😢😢

    • @WubalemTeferiWoldetsadik-oi4ko
      @WubalemTeferiWoldetsadik-oi4ko 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤​@@rahelsharjha8271

    • @Mrektadle
      @Mrektadle หลายเดือนก่อน

      ❤😢❤😢

    • @TouchTouch-s1f
      @TouchTouch-s1f 13 วันที่ผ่านมา

      ደጓ፡እናቴ

    • @Hayat-fi4dh
      @Hayat-fi4dh 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @TigistTesfaye-md8ev
    @TigistTesfaye-md8ev 5 หลายเดือนก่อน +139

    ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፁሎታችሁ
    በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ 😢 በወላዲታ
    ፀሉዮልኝ ወለተ ገብርኤል እባካችሁን ኦሪቶዶክዊያን🙏

    • @EleniTefers
      @EleniTefers 5 หลายเดือนก่อน +2

      Egziabher yasbish ❤

    • @Tomdani-eb7es
      @Tomdani-eb7es 2 หลายเดือนก่อน +3

      እመብርሃን ታስብሽ እህታችን ወለተ ገብርኤል

    • @Rose-j9g8n
      @Rose-j9g8n 2 หลายเดือนก่อน +2

      እመአምላክ ታስብሽ የኔ ውድ አይዞሽ እመአምላክ አለች

    • @mikalrdatenew1572
      @mikalrdatenew1572 2 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር የከበደሽን ነገር ያቅልልሽ እህታችን

    • @TigistTesfaye-md8ev
      @TigistTesfaye-md8ev 2 หลายเดือนก่อน

      @@mikalrdatenew1572 አንተ🥺🙏

  • @AsterabebeAwek
    @AsterabebeAwek 10 หลายเดือนก่อน +159

    ከልቤ ነውየወደድኩት ሳልሰማው አልውልም ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

    • @Etsub-ff6de
      @Etsub-ff6de 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም 😢❤

    • @Ethiopia_ff
      @Ethiopia_ff 2 หลายเดือนก่อน +1

      zmare melkte ysmlne nwe ymblwe eshi

    • @yemareyam-i4h
      @yemareyam-i4h 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ❤❤❤

    • @Fanosfanos-z6o
      @Fanosfanos-z6o 2 หลายเดือนก่อน

      እኔራሱ

  • @tersetkashuneuser7513
    @tersetkashuneuser7513 2 หลายเดือนก่อน +16

    በስደት ነሁ ያለሁት ወላድት አምላክ አንች የጠይኩሽን አደራ ስጨቀኝም ሁለም መዝሙርሽን ነው የምሰማሁ ሁሌም ወላድ አምላክ ከአንች ጋ ትሁን በሉኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @BetiAdinew-u8t
      @BetiAdinew-u8t 7 วันที่ผ่านมา

      Geta ke ante gar yhun tlkun yaz❤

  • @HappyBackpacker-jp8ot
    @HappyBackpacker-jp8ot 12 วันที่ผ่านมา +9

    ድምፅሽን በሌላ መዝሙር እንስማው በጣም ያምራል😊😊😊😊😊😊😊

  • @Tigistkassaw2321
    @Tigistkassaw2321 9 หลายเดือนก่อน +278

    ዛሬስ የምር ከፋኝ እመቤቴ የጭንቅ አማላጄ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TigstYone
      @TigstYone 6 หลายเดือนก่อน +3

      ayezosh hulm yalfal

    • @ተስፋ-fv6hx
      @ተስፋ-fv6hx 5 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም ሁሉም ለበጎ ነው ታጋሽ ሁኚ ብቻ ውዴ

    • @Tigistkassaw2321
      @Tigistkassaw2321 5 หลายเดือนก่อน

      @@ተስፋ-fv6hx 😘😘😘😘🙏🙏🙏

    • @Tigistkassaw2321
      @Tigistkassaw2321 5 หลายเดือนก่อน

      @@TigstYone 😘😘😘🙏🙏🙏

    • @tekleBelette
      @tekleBelette 5 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b 6 หลายเดือนก่อน +244

    😢😢😢😢እናቴ ድንግል ማሪያም በስደት ማንም የለኝም አግዢኝ እባክሽ እናቴ ከፍቶኛል😢😢😢😢

    • @AlemneshArega
      @AlemneshArega 2 หลายเดือนก่อน +3

      me too

    • @mekdemayu
      @mekdemayu 2 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞን እማ ❤

    • @fayselhassen2000
      @fayselhassen2000 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን

    • @TadaluTashome-g9v
      @TadaluTashome-g9v 2 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh wide ​@@AlemneshArega

    • @TirsitBekele-wk5ip
      @TirsitBekele-wk5ip หลายเดือนก่อน

      Enam end achi

  • @AyalewGirma
    @AyalewGirma 5 หลายเดือนก่อน +199

    አግዥኝ እናቴ በጣም አሞኛል የሰዉ ሀገር በረሃ ዉስጥ ነኝ ወደ ሀገሬ እንዳልመለስ ሀገሬ ዉስጥ ቢዝነስ ጀምሬ ኪሳራ ዉስጥ ነኝ አንቺ አግዚኝ ማርያም ተስፋ ሁኚኝ 😭😭😭 እናት እና አባቴን ማሪልኝ ፈተና በዛብኝ 😭😭😭

    • @Metsehet-x2v
      @Metsehet-x2v 5 หลายเดือนก่อน +9

      የኔ ወንድም አዛኝቱ ትደግፍህ አይዞህ በምንም ሁኔታ ብይን ያልፍል በርታ

    • @AyalewGirma
      @AyalewGirma 5 หลายเดือนก่อน +7

      ​@@Metsehet-x2vአመሰግናለሁ 🙏🙏እሷ ታግዛኛለች ትደግፈኛለች አንድ ቀን ለምስክርነት ደጀዋ ቆማላዉ 😭😭

    • @meske2072
      @meske2072 3 หลายเดือนก่อน +1

      ወላድተ አምላክ ትሁናቹሁ

    • @meronworku7473
      @meronworku7473 2 หลายเดือนก่อน +2

      እመብርሃን ከክፋ ሁሉ ጠብቃ የልብህን መሻት ትሙላልህ አይዞክ

    • @meronworku7473
      @meronworku7473 2 หลายเดือนก่อน +2

      እመብርሃን ከክፋ ሁሉ ጠብቃ የልብህን መሻት ትሙላልህ አይዞክ

  • @ledutaye2974
    @ledutaye2974 2 หลายเดือนก่อน +83

    እመ አምላክ ሊባኖስ ላለ ነው ድረሺልን ተጨንቀናል አደራ እናቴ የልጄን አይን አሳይኝ😢😢

    • @tezaLove
      @tezaLove หลายเดือนก่อน +3

      በዘርፉፉው ቀሚስዋ ትሸፍናችሁ የኔ እህት አይዞሽ ልጅሽን ታሳድጊያለሽ ወግ ማረጉንም ትያለሽ እግዚአብሔር አለ በዙፉኑ🙏

    • @yosefweyni
      @yosefweyni หลายเดือนก่อน +1

      ትድረስላቹ እህት ወንድሞቼ ለሀገሬ ልጆጅ ድረሽ እመቤቴ እናቴ

    • @tsigeredazegeye7693
      @tsigeredazegeye7693 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @Meronm-c6m
      @Meronm-c6m หลายเดือนก่อน

      @@ledutaye2974 ayizosh

    • @eskedarAbie
      @eskedarAbie หลายเดือนก่อน

      አይዞችሁ

  • @KakaMoko-v4i
    @KakaMoko-v4i หลายเดือนก่อน +9

    መቼም ተስፋ አልቆርጥ እናቴ እመቤቴ ማርያም የጠየኩሽን እንደምትመልሽልኝ አቃለው ትተሽኝ አታቂም አምላኬ የሰጠኝ ስጦታዬ😢😢😢😭😭😭 እናቴ 😭😭😭እናቴ ሁሉ ነገሬ😭😭😭😭😭😭

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 10 หลายเดือนก่อน +57

    🤲🤲🤲አግዢኝ እናቴ ይሙላልኝ ጉድለቴ
    አቅርቢኝ ከፊቱ ይማረኝ ምህረቱ 😢
    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏❤️

    • @ዐዲስ
      @ዐዲስ หลายเดือนก่อน

      አጋሸማረየማም

  • @WedageMosie
    @WedageMosie 2 หลายเดือนก่อน +40

    ይነሳል ይነሳል ይነሳል !!ቅዱሱ ከጠርሙሱ ፈረሰኛው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ነገር ያደረገልኝ ነው በረከት እረዴቱ ከናንተ አይለየን ወንድማችን ዘማሬ መላዕክት ያሰማልን !!

  • @ayfokruseble8832
    @ayfokruseble8832 6 หลายเดือนก่อน +60

    አሜን እናቴ ከፍቶኛል ሁሌ የሚጨንቀኝን የሚከፋበትን ነገር አሳስቢልኝ እምባዬን አብሺ።

    • @ወይብላማሪያምደጓእናቴ
      @ወይብላማሪያምደጓእናቴ 6 หลายเดือนก่อน

      እመብርሀንአሁላችንጋርትሁንእኔምሁሌይጨንቀኛልየጭንቅአማላጆእሧትድረሥልንአሜንንን❤

  • @Nal-uq3xw
    @Nal-uq3xw หลายเดือนก่อน +10

    እመቤቴ ማርያም ባለውቤት ሀገር ደግፊኝ ደክሞኛል እመቤቴ እርጂኝ ለንስሀ እድሜ አብቅኝ

  • @RamulaBergu
    @RamulaBergu 2 หลายเดือนก่อน +13

    ድንግልማርያም ሁላችንንም ታግዘን በሰማሁት ቁጥርልቤ የተለየ ስሜትይሰማዋል

  • @DawetSefu
    @DawetSefu 7 หลายเดือนก่อน +57

    አሜን ቤተክርስቲያን የምታገለግይበት ረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @MickeasMicko
    @MickeasMicko 2 หลายเดือนก่อน +45

    ህፃኑዋ ልጅ በዶንክቱብ ከዘመረች ወድ በእንባ እተናነቃለው ዝማረ መላእክት ያሰማልኝ፡፡

  • @rahelsharjha8271
    @rahelsharjha8271 9 หลายเดือนก่อน +22

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችንን እምቧዬ ለምን መጣ😢😢ድንቅ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ የመሰለኝ🙌🙌

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 2 หลายเดือนก่อน +21

    ቃለህይወት ያሰማልን....እመብርሀን እናቴ የነገርኩሽን አደራ ደገፊኝ ፀሎት አድርጉልኝ ውስጤ ሰላም አይደለም ማርያምየ አበርችኘሰ

    • @Meronm-c6m
      @Meronm-c6m หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @GebiyanshKasa-s1w
    @GebiyanshKasa-s1w หลายเดือนก่อน +11

    ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም 🍯🍯 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ እህታችን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MamaMama-bz8fc
    @MamaMama-bz8fc 4 หลายเดือนก่อน +20

    ደግፍኝ ልቆም ኣግዝኝ እናቴ👏😢ኣስኪ ለኔ ኣስከ ፆሎት ኣርጉልኝ የምድሪ ሁሎም እይጠላኝ ነው😭

  • @kng4900
    @kng4900 11 หลายเดือนก่อน +52

    ግሩም ዝማሬ ነው ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

    • @EdenEndris
      @EdenEndris 7 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂🤣🤣

  • @VdNb-vo6jd
    @VdNb-vo6jd 2 หลายเดือนก่อน +56

    ውስጤን እየጨነቀኝ ነው እናቴ 😢
    እንደኔ የተጨነቃችሁ በስደት አለም ያላችሁ እናቴ እመብርሀን ጭንቀታችን ታቅልልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @GebiyanshKasa-s1w
      @GebiyanshKasa-s1w หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢🤲🤲🤲

    • @GgHh-qn4qg
      @GgHh-qn4qg หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fnanhaile
      @fnanhaile หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 27 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

    • @Zebenabelay
      @Zebenabelay 12 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢😢

  • @SelamSelina-yn9yv
    @SelamSelina-yn9yv หลายเดือนก่อน +7

    እናቴ እመብርሀን የሁላችንም ጎዶሎ ትሙላልን አሜን❤❤❤

  • @hiwotkidane1510
    @hiwotkidane1510 หลายเดือนก่อน +5

    ደግፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም
    አሳስቢ ስለእኔ ይቅለል ሀዘኔ 😢 ህጻን ህሌኒን አስታወሰችኝ ስትዘምር ባየኋት ቁጥር አለቅሳለሁ እናቴ እመቤቴ ልመናሽን ትስማሽ

  • @BemniKiya
    @BemniKiya 2 หลายเดือนก่อน +25

    እማምላክ አዛኝቷ የሀዘኔ መርሻ እማዋይሽ የመስቀል ስር ስጦታዬ እናቴ አግዢኝ ደከምኩ እማምላክ 😭😭😭አማልጂኝ ከልጅሽ🤲🤲🤲ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፁሎታቹ😢😢😢

  • @Mengistulakew
    @Mengistulakew 7 หลายเดือนก่อน +13

    Zmare melaekt yasemaln❤

  • @adanechgeremew
    @adanechgeremew 3 หลายเดือนก่อน +147

    አዛኝቷ ማርያም እናቴ በጣም ከፍቶኛል ምድራዊዋ እናቴ ጥላኝ ከሄደች አንድ አመት ከስድስትወር ሞላት ሲከፋኝ እንኳን ማለቅስበት ሰው አጣሁኝ እማምላክ እናቴ ከጎኔ አትራቂ 😢😢😢😢😢😢

    • @YishakTigabu
      @YishakTigabu 2 หลายเดือนก่อน +3

      እመቤታችን ካንች አትለይሽ እህቴ አይዞሽ

    • @Berechahibst
      @Berechahibst 2 หลายเดือนก่อน +4

      😢😢እመቤቴ አለችልሽ እህቴ

    • @FantuAsess
      @FantuAsess 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ

    • @natihab6560
      @natihab6560 2 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ

    • @MartaShimelis-mk9vo
      @MartaShimelis-mk9vo 2 หลายเดือนก่อน +1

      አመብርሃን አለች ayzon

  • @XhHxhx-z7v
    @XhHxhx-z7v 2 หลายเดือนก่อน +13

    እናቴ ማርያም በስደት ሰዉ የለኝ አችደግፊኝ አማላጂቱ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @FatimaFaa-t6m
    @FatimaFaa-t6m หลายเดือนก่อน +4

    እምብረሀን እስካሁንም ባንቺ ነው እናያለውት መጨርሻየን አሳሚርልኝ ደንግል አደራሽን እናቴ

  • @በዛአሳፋ
    @በዛአሳፋ 9 หลายเดือนก่อน +14

    ዋዉ ምርጥ መዝሙር ነዉመለክአክትን ያስማልን

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 2 หลายเดือนก่อน +21

    ደገፍኝ ማርያም የምድራዊሂወት በጣም ከበደኝ 3ልጆች ያለአእናት ያለአራሽ ብቻዬን ማሳደግ ምን በሌለበት በሰውሀገር ብቸገር ብታመም የሚተይቀኝ የምነግረው ሰው የለኝም እመብርሀን አደርሽን ካጠገቤ እዳትለይኝ አደራሽን ማርያም በልጅሽ በአማኑኤል ለምንሻለሁ በሁሉም ቦታ እዳትለይኝ 😢እናቴ እንካን አርፋ ብቻዬን በሰው ሀገር አልቅሼ ሀዘኔን በውስጤ ይዤ ለልጆቼ ሰል መጥቼ እንካን ሳልቀርብሽ ይሄው ዛሬ ድረስ እስከርሜ ኖራለሁ ስደት ክፋ😢😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @GebiyanshKasa-s1w
      @GebiyanshKasa-s1w หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አይዞሽ😢😢እመብርሃን ካንች ጋር ትሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hayimanotdefar
      @hayimanotdefar หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ ደግፊ ልቁም ጭቀቴን የዉስጤን አንች ታቂያልሽ ታምርሽን አሳይኝ ለሰው የማይቻል ለግዚአብሔር ይቻላል አቅርቢኝ ከፊቱ ይማርኝ ምህርቱዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 6 หลายเดือนก่อน +77

    እመቤቴ ለሁላችንም ትድረስልነ

    • @MekdesMelaku-ne6fm
      @MekdesMelaku-ne6fm 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @KakaMoko-v4i
      @KakaMoko-v4i หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @SebleBrhan
    @SebleBrhan 2 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ድንግል ማርያም አማላጇ ሀሳቤን አንችው አሳኪልኝ

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh 2 หลายเดือนก่อน +6

    Waw Egzabher chemero Chemero Kene betesebehe Yebarkehe 🙏Bewenet Leb Yeminezer Mezmur Egzabher Yestelen I love yours all family brothers Mom Dad ther waifs Åh The letel Ethiopia your family ❤

  • @جريحالصمت-ذ6ش
    @جريحالصمت-ذ6ش 2 หลายเดือนก่อน +36

    ሲከፋኝ የምሰማው መዝሙር😢😢😢

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 5 หลายเดือนก่อน +19

    እመቤቴ ደግፊ ልቁም ጭቀቴን የዉስጤን አንች ታቂያልሽ ታምርሽን አሳይኝ 😢😢😢😢ለሰው የማይቻል ለግዚአብሔር ይቻላል አቅርቢኝ ከፊቱ ይማርኝ ምህርቱ🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላክትን ያሰማልን👏👏👏

  • @jerrysll5525
    @jerrysll5525 6 หลายเดือนก่อน +768

    አዛኚቷ እናቴ😭😭😭😭😭ከፍቶኛል ድረሽልኝ 😭😭😭😭ምድራዊቷ እናቴ የሞተችበት ቀን ደረሰ ጨነቀኝኮ 19 አመት 😭😭😭😭😭😭😭😭የጌታየ እናት ብቸኝነት ገደለኝ😭😭😭

    • @Saeda-zc2qh
      @Saeda-zc2qh 6 หลายเดือนก่อน +48

      አይዞን የኔም14አመት ሆናትእመቤቴ እያለች ምንምአታስቢ

    • @AsayeAsterey
      @AsayeAsterey 6 หลายเดือนก่อน +39

      አይዞሽ ድንግል ታበርታሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Quenleady
      @Quenleady 6 หลายเดือนก่อน +42

      አይዞህ አይዞሽ እኔ ጋደኛህ ጋደኛሽ መሆን እፈልጋለሁ

    • @GachGach-f1b
      @GachGach-f1b 5 หลายเดือนก่อน +7

      ፈጠ 1:37 ፀ

    • @GachGach-f1b
      @GachGach-f1b 5 หลายเดือนก่อน +6

      ፈጠ 1:37 ፀ

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኣሜን እመ ብርሃን ጉድለታችንን ትሙላልን😢

  • @venshad1921
    @venshad1921 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ድግል ማርያም ለኔ ያርግሸልኝ ነገር ቢቆጠር አያልቅም ሁሌም አንችን እናዳመሰግን ከደጂሸ አልጣፋ ሰደተኛዋ ልጅሸ የሁሌም ጣበቃሸ አይለኘ❤❤❤❤🎉🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ayalewyimer2292
    @ayalewyimer2292 5 หลายเดือนก่อน +39

    በሀዘን ተከብቤ ሰላሜ ርቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SenaytTube21
    @SenaytTube21 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሁሌም ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ይሄን መዝሙር ሰምቼ አልቅሼ ይወጣልኛል😭😭😭😭እእእእ

    • @zinp1234
      @zinp1234 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም 😢😢😢

    • @KakaMoko-v4i
      @KakaMoko-v4i หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsqAsq-gt1ww
    @AsqAsq-gt1ww 2 หลายเดือนก่อน +11

    ድንግል ማርያም ዛሬ ከፍቶኛል አች አፅናኝኝ ማርያምየ እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭ማርያምን ይሄ መዝሙር ማነው እንደኔ እሚወደው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ድንግል ማርያም ደግፊኝ ልቁም ከወደቅኩበት አንሽኝ በሀጥያቴ ብዛት መቆም አልቻልም እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @abrhamtadesse6777
    @abrhamtadesse6777 2 หลายเดือนก่อน +8

    አማልጂቷ ሆይ በምልጃሸ አሰቢኝ.......

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 6 หลายเดือนก่อน +13

    ስለኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣደይ መዐረይ ወላዲት ኣምላክ ኣደ ጎይታ እየሱስ ክርስቶስ ጾለተይ የዕርግለይ ደግፍኒ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥዕምቲ መዝሙር ልብካ ተረስርስ ሕፍትና ዝማሬ መላእክቲ የስምኪ

  • @DawitAfteu
    @DawitAfteu 7 หลายเดือนก่อน +31

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እኔ መቼም አልጠግበውም 😢

  • @hgdhdfh6912
    @hgdhdfh6912 2 หลายเดือนก่อน +16

    ደግፉኝ ልቁም😢 አግዥኝ ማርያም በሰው ሀገር ተሰቃየሁ እባክሽን ማርያም አሳስቢ ለልጅሽ ደከመኝ😢 ተሰቃየሁ አልሞላ አለኝ እዴት ልመለስ😢 እባክሽን ማርያም 😢😢

    • @merkojo4570
      @merkojo4570 2 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢የኔ እህት ለበጎ ነው ሁሉም ነገር ማሪያም ታውቃለች በ ስደት ያለነው ልጀቻን ታስበን😢😢😢🙏🙏🙏

    • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ
      @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህቴ ለሁላችን ትድርስልን እናትዬ🥺🙏🙏🙏

  • @AberhamFekre
    @AberhamFekre 13 วันที่ผ่านมา +2

    ማነው እንደኔ ይሄ መዝሙር ሲሰማ የሚያለቅሰው ?

  • @TenayeKiflie-m1z
    @TenayeKiflie-m1z หลายเดือนก่อน +3

    ድንግል ማርያም እድሜ እና ጤና ታድልልን

  • @NazrietKefela
    @NazrietKefela 6 หลายเดือนก่อน +11

    ናይ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተ ኣምላክ በረኸታን ረዲኤታን ጾሎታን ኣማላድነታን ምስኩላህና ህዝበ ክርስትያን ይኩን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigialegesse1895
    @abigialegesse1895 5 หลายเดือนก่อน +59

    የእውነት ከፍቶኛል እናቴ አለሁልሽ በይኝ ደግፊኝ ልቁም አግዚኝ ማርያም አሳስቢ ስለኔ ይቅለል ሀዘኔ እማ አምላክ አግዚኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @abigialegesse1895
      @abigialegesse1895 5 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ በሉኝ 😢😢😢😢😢

    • @ተስፋ-fv6hx
      @ተስፋ-fv6hx 5 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞሽ ማሬ ሁሉም ያልፋል ታገሺ

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 4 หลายเดือนก่อน +20

    እምብርሀን አግዚኝ ውዴሜ በጣም ታሙብኝል በሺተው አልታውቅ አለ በ🎉🎉🎉

  • @AlemAlemina-r7s
    @AlemAlemina-r7s 24 วันที่ผ่านมา +3

    ድንግል ማርያም ትጠብቀን እንደኔ ይሄን መዝሙር ሚወደው አለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AlemAlemina-r7s
      @AlemAlemina-r7s 23 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZegbayAlemu
    @ZegbayAlemu 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደኔ የሚወደው ይኖር ይሆን መዝሙር ሰወደው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmAlm-s7o
    @AlmAlm-s7o 2 หลายเดือนก่อน +34

    እንደኔ ማነው ይህንዐመዝሙር ሲሰማ የሚጽናና

  • @Ysekalem
    @Ysekalem 3 หลายเดือนก่อน +14

    እመብርሃን አደራ የነገርኩሽን አደራ እናቴ ገና በልጅነቴ የልቤን ጠይቄዬሻለሁ ቃል እገባልሻለሁ እመብርሃን እናቴ አኮራሻለሁ እመብርሃን እናቴ😢እወድሻለሁ በጣም ቃላት አይገልፁት እመቤቴ ያሳብሽን ታሳካልሽ በሉኝ❤❤❤❤❤❤

  • @raffycell4279
    @raffycell4279 4 หลายเดือนก่อน +18

    ሁሌም አትለይኝ እማ ምላክ እናቴ እኔ ሀጢያተኛ ልጅሽን አግዢኝ 😢😢😢😢

  • @ዳማሲነዋየእናቷ
    @ዳማሲነዋየእናቷ หลายเดือนก่อน +3

    ኪዳንብረት እናት ተጨንቄለሁ ከጨቀቴ ፈወሽኝ የኔ እና ለስለትሽ አብቂኝ 😭😭😭በፃሎታችሁ አስብኝ ሁላችሁም🤲🤲🤲🙏

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 5 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን አሜን አሜን እናቴቅድስት ድንግልማርያም እኔልጂሽ በስደት በጭንቀት በሕመም ተሰቃየሐልሽ አማልጂኝ እናት🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😢

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን አሜን አሜን ለተጨነቃችሁ ሁሉ እመቤቴ ትድረስላችሁ 🙏🙏🙏🙏 የስደት ኑሮየን አሳጥሪልኝ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢😢😢😢

  • @Dibabe
    @Dibabe 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን እመቤቴ ማርያም ወላዲተ እመብዙሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ፈጥነሽ ድረሽልኝ ጭንቀቴን እኔሳልነግርሽ አንች ታዉቂዋለሽ ከጭንቀት አዉጭኝ ፈጥነሽ ድረሽልኝ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቂኝ

  • @SANCHEZHABITAMU
    @SANCHEZHABITAMU 8 หลายเดือนก่อน +11

    ዝማረ መላእክት ያሰማን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Jonney-m4u
    @Jonney-m4u 2 หลายเดือนก่อน +6

    እምብርአን እርጂኝ እናቴ መካረኤን እቂይልኝ እምብርአን እርጂኝ እናቴ ድንግል ማርያም በጭቀቴም ደራሽ እናቴ ድንግል ማርያም 😢😢😢😢

  • @BanchDagu
    @BanchDagu 2 หลายเดือนก่อน +37

    እናቴ አሁንስ ደከመኝ አዛኝት እናቴ ማርያም በጣም ከፍቶኛል እናቴ እማምላክ እናቴ አትራቂኝ ማንም የለኝም ያላቺ 😢😢😢😢😢😢

    • @BetiAdinew-u8t
      @BetiAdinew-u8t 7 วันที่ผ่านมา

      Geta ykrebh kechnket ygelaglh

  • @ZenebeMariye-x6p
    @ZenebeMariye-x6p 3 วันที่ผ่านมา

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚያብሄር ለሁላችንም ንፁህ ልቦናን አድሎን ፀሎታችን በእርሱ የሚሰማ ያድርግልን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እና የእናቱ የድንግል ማርያም ስም ከአርያም እስከ አርያም ይመስገን ለዘላለሙ አሜን(3)!!!!

  • @yenuEmu-hc9mj
    @yenuEmu-hc9mj 4 หลายเดือนก่อน +24

    በጣም ነው የከፈኝ ሚኒስትሪ በጣም የምወዳት ጉዋደኛዬ ወደቀች እናቴ እባክሽን አበርችኝ አልቻልኩም😢

    • @yosefweyni
      @yosefweyni 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን እህቴ

    • @muluTashoome
      @muluTashoome 3 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen EiiiiiEiiiiii

  • @SaraSaraw
    @SaraSaraw 4 หลายเดือนก่อน +8

    እመአምላክ እርጅኝ ደግፉኝ ልቁም የልቤን አቺ ታውቂያለሽ 6:

  • @TsediGuade
    @TsediGuade 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላእክትያሰማልን
    አማምላክ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አባክሽን እንባየን አብሽልኝ🙏

  • @ጀጰጨጀወጨኘዘጰነወጨየ
    @ጀጰጨጀወጨኘዘጰነወጨየ 2 หลายเดือนก่อน +6

    እርጅኝ ኦማምላክ እናቴ ጨንቆኛል😭😭😭😭😭

  • @TuqaSaeed-m7h
    @TuqaSaeed-m7h 2 หลายเดือนก่อน +5

    አዛኝቷ ቅድስት ድግል ማርያም አደራሽ ያለችኝኝ አድ እናቴን ማሬልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KanNaeguuHinRafuu
    @KanNaeguuHinRafuu 4 หลายเดือนก่อน +27

    እኔ የማላውቀው ብዙ ነው ጉድለቴ
    ጥሪት አልቆብኝል ብዶ ነው ልማቴ
    ማርኩዝ አደረኩት ድንገት ተቀየረ
    የኔ ይልኩት ሁሉ የወረት ንበረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zinp1234
      @zinp1234 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @mekiyamohammed5179
      @mekiyamohammed5179 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzosh embrihan tasibsh

  • @kebronabera-s7h
    @kebronabera-s7h 5 หลายเดือนก่อน +12

    አዛኚቷ እናቴ ድረሽልን ቤትም ቤተሰብም የለኝም የማን እንደሆንኩም አላውቅም 😕😕 ድረሽልኝ ብቻዬ ልሞት ነው 😭😭😭😭🥺😭😭😭

  • @talajems8696
    @talajems8696 5 หลายเดือนก่อน +13

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ ዛሬ ጨንቆኝል አንች እረጂኝ😢😢😢😢

  • @SanuSanu-l3x
    @SanuSanu-l3x หลายเดือนก่อน +2

    እህቴ ዝማሬ መላእክት ያስማልኝ ተባረኪ❤❤❤❤❤!!!

  • @SeyumTechane
    @SeyumTechane หลายเดือนก่อน +2

    ማርያም ሆይ ከፊቴ ቅደሚልኝ እናቴ❤❤❤❤❤😢😢😢😢🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HahahahaHahahahaya-z1m
    @HahahahaHahahahaya-z1m 6 หลายเดือนก่อน +26

    ደጊፊኝ ልቁም አግዥኝ ማርያም አሳስቢ ስለኔ😍😍😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናቴ አግዢኝ ማሪያም ልብ የሚነካ መዝሙር ያስለቅሳል በጣም መዝሙሩ 😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏💐💐💐

  • @HaniyaHaniya-s1t
    @HaniyaHaniya-s1t 5 หลายเดือนก่อน +9

    ደግፌኝ እናቴ በስደት ጨቆኛል ፈጥነሺ ደረሺልኝ እናቴ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesAyele-n8i
    @YohannesAyele-n8i 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ.... ❤❤❤❤

  • @HanaMesela-up8re
    @HanaMesela-up8re 2 หลายเดือนก่อน +2

    እመብርሃን እናቴ ቀኑ ጨልሞብናል እባክሽ እናቴ ከዚ ጨለማ በአማላጅነትሽ በቤታችን ብርሃንሽን ይዘሽልን ጊቢ እናቴ ድንግል ማርያም

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 หลายเดือนก่อน +10

    እናቴ እመቤቴ አዛኝቷ ደግፊኝ እናቴ በስደት ነኝ ካንች ሌላ ማንም የለኝም እናቴ ስደት ደከመኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EyerusDento
    @EyerusDento 4 หลายเดือนก่อน +12

    እናቴ ደግፊኝ ስደትላይሆኜ፡ዝምብሎነው የሚያመኝ አማላጅነሽ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @AsAs-t7h
    @AsAs-t7h 4 หลายเดือนก่อน +6

    ❤አሜን አሜን የሚገርም መዝሙር ተመሰጭ ነው የሰማሁት እመቤቲ ታግዘንሁለችንንም ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @HaileMani-w6u
    @HaileMani-w6u 24 วันที่ผ่านมา

    ደግፊኝ ልቁም አግዢኝ ማርያም የሚለውን መዝሙር ማርያምን በጣም ነው የምወደው ማሪያም እናቴ ትጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @ሳምሪ-ዠ5ቐ
    @ሳምሪ-ዠ5ቐ หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ማርያም ሆይ ብቸኝነትጠቅልሎ ሳይውጠኝ ድርሽልኝ የስደትን ነገር ታውቂዋለሽ እና

  • @LidyaYosef-kf8sj
    @LidyaYosef-kf8sj 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቃንቃ አማረኛ አየሰማም ግን ብጣም ደስ ይላልል😢😢😢😢

  • @Salam-ul5ce
    @Salam-ul5ce 6 หลายเดือนก่อน +38

    እማ ምላክ እናቴ እኔ ሀጢያተኛ ልጂሽን አግዢኚ😢😢😢😢

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 2 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🥰🥰

  • @Desta-g7h
    @Desta-g7h หลายเดือนก่อน +1

    በእባ ነወ የጨረስኩት ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @DubaiDubai-m8h
    @DubaiDubai-m8h 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️አልልልልልልል አልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @famiali7939
    @famiali7939 4 หลายเดือนก่อน +12

    እመቤቴ የልቤን ታውቂያለሸና አግዢኝ ድግል ❤

  • @felekechgegziabher4099
    @felekechgegziabher4099 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቤተሰቦቼን በሞት ቢለዮኝም ሆነ ባይለዩኝ ከወላጅ በላይ ከጎኔ ሆነሽ ጠብቂኝ እናቴ አማላጄ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ አንቺ በቸርነትሽ ማሪኝ ።ይሄን መዝሙር በጣም በጣም ልብ ይነካል ።

    • @felekechgegziabher4099
      @felekechgegziabher4099 2 หลายเดือนก่อน +3

      መዝሙሩን ያውኩት Donkey Tube ላይ የቀረበችው ልጅ ስትዘምር ነዉ በጣም በጣም ደስ ይላል ።

  • @SmilingGlacier-fl5tm
    @SmilingGlacier-fl5tm 5 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን ፫ እማምላክ ደግፍኝ እኔ ደካማዋ ልጅሽ 😢😢😢😢😢