|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ธ.ค. 2023
  • || የተማራችኹትን ወግ ያዙ || ሲጨንቃችሁ እንዲህ በሉ እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Girma New sibket 2023
    ጽጌ
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #aba_gebrekidan #aba_gebrekidan_girma
    ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #ርዕሰ_ሊቃውንት
    #ፈውስ_መንፈሳዊ_ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ_፬_መጻሕፍተ_ጉባኤ_ሚዲያ
    FACEBOOK PAGE: / tselott
    TELEGRAM CHANNEL: t.me/tselott
    INSTAGRAM: tselot_tube?igs...
    SUBSCRIBE and LIKE: th-cam.com/channels/qJu.html...
    #Feta_daily #abel_birhanu #ethio_forum_ኢትዮ_ፎረም

ความคิดเห็น • 431

  • @Donkeyeshetu
    @Donkeyeshetu 5 หลายเดือนก่อน +498

    ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እንዲሁም በአገልግሎቱ የተሰበሰቡት አባቶቻችንና ምእመናን ወ ምእመናት በሙሉ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በውነት እኛንም በነእርሳቸው ፀሎት ልመናና በእርሱ ቸርነት ይማረን ይቅር ይበለን 🙏😭 አሜን አሜን አሜን ፫ 🙏

    • @miherethabetyes7258
      @miherethabetyes7258 5 หลายเดือนก่อน +9

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @adshinedecor8285
      @adshinedecor8285 5 หลายเดือนก่อน +6

      Amen 🙏 🙏

    • @fitsumdejene1174
      @fitsumdejene1174 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ቅድም በመኪና እየዞሩ ንሐ🎉😂ነዉ🎉ነሐሴ ኢራን መርሐ ሆነ ሒ😢trr😮😢😢😮u🎉🎉i 😅😅😅😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😮😢u

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @nardosabebech9363
      @nardosabebech9363 5 หลายเดือนก่อน +1

      amen.amen amen

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን አባታችን ጤናና እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርኮት

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t 20 วันที่ผ่านมา +12

    አባ ገብረኪዳን ድንቅ መምህር ናቸዉ ነጭ ነጯን የሚናገሩት እድሜና ጤና ይሥጥልን እግዚያብሄር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ❤❤❤❤❤❤

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 16 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን🙏🙏🙏

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 20 วันที่ผ่านมา +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ የቃሉ ባለቤት ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yz5zm6mm4k
    @user-yz5zm6mm4k 4 หลายเดือนก่อน +16

    ግሩም: ድንቅ: እና: ጥልቅ: ትምህርት:- ይህን: እንድሰማ : እንድረዳ: ዕድልና: ጊዜ: ለሰጠኝ: አምላክ: የከበረ: ምስጋና: አቀርባለሁ::
    ቃለ- ህይዎት: ያሰማልን!

    • @user-tt4ju3ve5r
      @user-tt4ju3ve5r 8 วันที่ผ่านมา

      አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SulaimEtpa
    @SulaimEtpa 19 วันที่ผ่านมา +6

    በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ቃለሂይወዝን ያሰማልን❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም የምወዶት የማከብሮት አባታችን
    የርሶን ትምህርት ሰምቼው አልጠግበውም
    እማምላክ እስከነ ልጇ እድሜና ጤናን
    ታድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይቀድስልን
    የአለም ንጉስ አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @Funnytomee
    @Funnytomee 5 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ለኒህ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎትን ዘመን ይባርክልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ድንቅ ስብከት

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 21 วันที่ผ่านมา +7

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ግሩም ነው ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፡፡ ማስተዋልን ያድለን ፡፡

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን😍እግዚአብሔር መልካምነው ህይወቴን ሁሉ በማማረር ስንኖር ቀኑም ጨለማ ሁኖእየተያኝ ክላስ ዘግቸነበር የምኖረው ማንም ዘመድ ጉዋዴኛ የእግዚአብሔርን ቃል አሰምቶ ማያፅናኑኝም እግዚአብሔር በፈቀዴው ስአት እሄን የመሰለ ድንቅ ስብከት እዳዳምጥ እግዚአብሄር ስለረዳኝ ምን ይከፈላል ለጌታ ተመስገን❤አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @user-ef6rq2dy4d
    @user-ef6rq2dy4d 2 หลายเดือนก่อน +17

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በሁላችንም ላይ አድሮ ይኑር።አሜን

  • @routeantenhe5789
    @routeantenhe5789 3 หลายเดือนก่อน +20

    አባታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥዎት
    የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @asegedechtessema1881
    @asegedechtessema1881 4 หลายเดือนก่อน +7

    እንደ እናንተ ያሉትን አባቶች እግዚአብሄር ያብዛልን፡፡

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @KalKalkidan-qn6sg
    @KalKalkidan-qn6sg 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ❤❤❤❤ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje 3 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን መንግስተሠማያት ያዉርስልን👏👏👏

  • @tigistgemeda2243
    @tigistgemeda2243 5 หลายเดือนก่อน +5

    ለአባታችን እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጡት ዘወተር ስብከት ሁሌ አዳምጣለሁ ብዙ ቃለ ወንጌልን ተምሪለሁ አመስግናለሁ ።

  • @user-dl5el8qk2v
    @user-dl5el8qk2v 3 หลายเดือนก่อน +17

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመሠግነን በእዉነት አባታችን እድም እና ጤና ይሠጥልን በፆለታችሁ አስብኝ👏

  • @fikrteejigu1005
    @fikrteejigu1005 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ አባት

  • @njmsth2061
    @njmsth2061 4 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏የሰማነውን በስነልቡናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mr1pn3jp1t
    @user-mr1pn3jp1t 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን ጥዕም ሶብከት ❤️🙏🏾

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን ፫ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ በቤቱ ያቆይልን ተስፋ ርስተ መንግሥቱን ያዉርስልን ለእኛ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን (3)💐🤲💐🤲🤲💒💒💒💒❤🤲💐🤲🤲❤💒

  • @amanjimmasomodo7192
    @amanjimmasomodo7192 3 วันที่ผ่านมา

    Qalewot yasemalin hidimena Tena histilin higzihaber himesken stegawotin yabza amen 🙏❤

  • @user-fw7bp6vz1y
    @user-fw7bp6vz1y 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማል አባታችን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 5 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen Qaleheywet Yasemalen Abatachin

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን

  • @MuletaNega
    @MuletaNega หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ስማያት ያዋርሰልን እኛም የሰማነው በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 20 วันที่ผ่านมา +3

    SELE KALU YEKALU BALBTE EGIZIHABEHAR AMILK YETMSGN YEHUN AMEN 🙏⛪️❤️🇪🇹AMEN AMEN AMEN KALE EHIYEWOT YASEMLN EGIZIHABEHAR AMILK BEDM BETNA YAKOYELN 🙏⛪️yesmnahun be lebibachen yasadrbn Amen ❤️🇪🇹🙏⛪️❤️👏

  • @tymordoha
    @tymordoha 21 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 4 หลายเดือนก่อน +11

    ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-hc2pi7zz8s
    @user-hc2pi7zz8s 3 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 20 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን በረከቶ ይደርብን🤲🤲🤲

  • @mekdesgeremew2371
    @mekdesgeremew2371 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልባችን ይፃፍልን ❤❤❤

  • @snmaunc3589
    @snmaunc3589 3 หลายเดือนก่อน +5

    Bezih zemen erson yeseten egziyabeher yemesegen

  • @user-hc2pi7zz8s
    @user-hc2pi7zz8s 3 หลายเดือนก่อน +9

    ቅዱስ የሐንስ ወንጌያን21ምእራፍ❤❤❤

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 5 หลายเดือนก่อน +16

    ድንቅ ስራን አየን! አባታችን እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝምልን!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!

  • @metsehetkassa3752
    @metsehetkassa3752 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንአሜንአሜን አባታችን እርሰወን እግዚሀቤር አምላካችን በድሜበፀጋያኑርልን እድሜን ይባርኩኝ አባታችን❤❤❤

  • @user-kl9lq2rq5i
    @user-kl9lq2rq5i 19 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selambeza8923
    @selambeza8923 3 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 5 หลายเดือนก่อน +22

    ቃለሕይወት የአሰማልን 🙏
    በእሳቸው ላይ አድሮ የአሳተማረን ፈጣሪ አምላካችን የተመሠገነ ይሁን 🙏💕

  • @user-xp5ih3eh1z
    @user-xp5ih3eh1z 10 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen mengeste semayat yawersrlen

  • @yordanostesfahiwet7079
    @yordanostesfahiwet7079 21 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen qale hiwet yesmaln abatashin bexelot asbun yftun

  • @user-vj6xm2xm6g
    @user-vj6xm2xm6g 17 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አባታችን በረከትወ ይደርብን

  • @bnp319
    @bnp319 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnn kalieywetn yasmalen bedmy betena yakoylen berkitaechu ýderben abataechn❤❤

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን የተማርነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️👏🕯💐💐🕯🕯🕯💐💐

  • @dageyemariyamlijidage3771
    @dageyemariyamlijidage3771 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይውትን ያስማልን❤❤❤❤❤❤

  • @tsegatilhahun4440
    @tsegatilhahun4440 4 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሚና በጢና. ያቆይልን።

  • @user-hc2pi7zz8s
    @user-hc2pi7zz8s 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ 16:32 16:34

  • @tekliekoyew1833
    @tekliekoyew1833 20 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ጌዜዎትን ይባርክልን

  • @Abrweb
    @Abrweb วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen🙏

  • @user-tv8yv5or6j
    @user-tv8yv5or6j 4 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 หลายเดือนก่อน +6

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem6878 18 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሂወት ይስማዓና ናይ ስብከት ዘበንኩም ይባርኽ !!!

  • @ahhajaja2357
    @ahhajaja2357 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 56:16 ❤❤❤❤❤❤

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 5 หลายเดือนก่อน +10

    ፀጋኡ የብዝሐልኹም ኣቦና ቃለህይወት ያስምዐልና ❤❤❤❤

  • @nouranoura4937
    @nouranoura4937 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 5 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።!!

  • @tigistgenetici9i808
    @tigistgenetici9i808 20 วันที่ผ่านมา +1

    Kala Hwite Yasmen Gata 🙏

  • @WorkuWeretaw
    @WorkuWeretaw 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ክቡር አባታችን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 21 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ElsaBirhane-wo9sn
    @ElsaBirhane-wo9sn 8 วันที่ผ่านมา

    That is good for the society continue this course of orthodox I proud for the leader 🎉

  • @Konjit-rd8bp
    @Konjit-rd8bp 17 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-zh8od7mg4i
    @user-zh8od7mg4i 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጸጋ በዲበ ጸጋ ያድልልን እግዚአብሄር ❤❤❤ው

  • @HayoLo-ox5th
    @HayoLo-ox5th 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን በእውነቱ

  • @user-wk1xu1ht6n
    @user-wk1xu1ht6n 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይውት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fw7bp6vz1y
    @user-fw7bp6vz1y 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልነ

  • @MartaNegussieMilkon-bd9oi
    @MartaNegussieMilkon-bd9oi 18 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 5 หลายเดือนก่อน +3

    እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-pu2nb1dc2s
    @user-pu2nb1dc2s 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher edimena tena yestot❤🙏🙏

  • @samrawitkirosabraha6304
    @samrawitkirosabraha6304 4 หลายเดือนก่อน +1

    AMLAKEY TEMESGEN YHUN nzelalem KALH megben ABAYE nurln rejm Edme ystashu AMLAK

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 5 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአባቶቻችን ፀሎት በረከት ይደርብን 😭🤲 አቤቱማረን ይቅር በለን

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 5 หลายเดือนก่อน +7

    አባታችን እድሜ አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያሰማል አባታችን በርሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Vjsgs-uh8ux
    @Vjsgs-uh8ux 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን❤❤❤

  • @Qwerty123zyzTpr
    @Qwerty123zyzTpr 5 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለአባታችን እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤጋ ይስጥልን

  • @TemesgenGetchaw
    @TemesgenGetchaw 12 วันที่ผ่านมา

    Abatachn be edmana betsega yanurln

  • @user-xe6ki1fd7g
    @user-xe6ki1fd7g 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜንአባታችን በረክታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ageriefenta4263
    @ageriefenta4263 24 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አባታችን ቃለወትን ያስማልን እግዚአብሔር እድሜናፀጋ እስጥልን

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Hope-kr2di
    @Hope-kr2di 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚኣብሄር ይመስገን እናመስግናለን ኣባ ጸጋውን የብዛሎት

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የምንተገብር ሰወች ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc9pp2rr8t
    @user-yc9pp2rr8t 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwoti yasemalin abatachin.
    Egzabhr bedimie betsega yitebkiln.

  • @user-gw3bd2bt3x
    @user-gw3bd2bt3x 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehiwot yasemaln abatachin

  • @user-ou3ct2pq2p
    @user-ou3ct2pq2p 6 วันที่ผ่านมา

    Edma ystwat kal hywat yasmaln

  • @user-ey8mj1ie6b
    @user-ey8mj1ie6b 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለአባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏

  • @tigistugizaw58
    @tigistugizaw58 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለህወተ ያሠማልኝ

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አባና 🙏🙏🙏🙏

  • @user-lb6jy4rv5b
    @user-lb6jy4rv5b 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @SaraAbesalte
    @SaraAbesalte 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ይጠብቅል አባታችን

  • @Hdhfj-ec5nb
    @Hdhfj-ec5nb 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ቃለህወት❤ያሰማልን❤መምህር❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @user-dk9tf7lj2j
    @user-dk9tf7lj2j หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባትቃልሂወትያሠማንአሜን

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 16 วันที่ผ่านมา

    አበታችን ፈጣሪ የላከልን ስጦታችን ኖት::ተመሥገን አምላኬ:: እረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ይስጦት:: ከእርስዎ ብዙ ነው የተማርኩት::🙏🙏🙏

  • @user-kh6jl3rv5r
    @user-kh6jl3rv5r 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንን 🎉🎉❤ኣምላከይ ምርሐን ባዕልካ በሰደት 😊

  • @meharifilimon
    @meharifilimon 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen qela hiwet yasemlen aba ersu tetariy yatebeqelen.

  • @user-jc4st4od8f
    @user-jc4st4od8f 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ amenn kale hiwet yasemaln abatachin

  • @liltya3613
    @liltya3613 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @BeetSefraw
    @BeetSefraw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kalhewat yasemalen

  • @biruktawittilahun
    @biruktawittilahun 21 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏