ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባሰብናት ጊዜ ኢትዮጵያንን 💖 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ጽዮንን ለመንግስቱመርጥዋታልና ማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና .ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስትያን አንቺን ብረሳ ቀኛችን ትርሳን::
የአስጨናቂዎችሽ ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ የእግዚአብሔር ከተማ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ፅዮን ይሉሻል ኢሳ 60:14 ፅዮን ሆይ አምባ ሆይ መጠጊያ ሆይ መሸሸጊያ ሆይ መድኃኒት ከፅዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢያት ያስወግዳል ብለው በምስጢር ትንቢት የተናገሩልሽ ልጅሽ አምላክሽ የሆነ እናትሆይ ልጅሽ ሰላሙን ፍቅሩን እንዲሰጠን ለምኚልን
አሜን ❤
አሜን በእውነት🙌
ዝማሬችንን ልዑል እግዚአብሔር ይቀበልልን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 🙏
ሥጋችንን ይገል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላእናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያምቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌአችንለሥጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳ 😊😊😊 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
😢😢😥❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!ሀገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ያስብልን።
ከዚህ በረከት እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ የምትካፈሉ ሁላችሁም የምር ታድላችኋል😢 እኛንም በስደት ያለነውን በጸሎታችሁ አትርሱን ምን ያህል ብንርቅም እንደምንመለስ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገን አብረናችሁ መዝሙራትን እናጠናለን🙏ደግሞ መዝሙሩን like አድርጉ በሌላም የ social media እናዳርሰው🙏
የአላፋት ዝማሬ በጉጉት የሚጠበቅ መንፈሳዊ መርሀግብር ነው ትራንስፖርት የኦርቶዶክስ ልጆች ብታዘጋጁ ጥሩ ነው
በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኑን መታደል ነዉ❤❤❤
ነብስን የሚያለምልም ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንቺን ብረሳ ፅዮሆይ ቅኜ ትርሳኛ🙏🙏🙏
አምላክ ፍቃዱ ከሆነ የዚይሕ በረከት ተካፋይ እሆናለሁ 🙏 ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏❤🇨🇭
❤❤❤ እናቴ ጽዮን ማርያም ቅድስት ቤተክርስቲያን አንቺን ብረሳ ቀኜ ትርሳኝ
ሶበ ተዘከርናሃ ለፅዬን ውስጠ ባዕደ ሃገር ነበርነ ወበከይነ 🥹ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ልዑል እግዚአብሔር ፆሙን የበረከት ያድርግልን ❤
ጽላት ዘሙሴ እጸ ጳጦስ ዘሲና የተባለች እመቤታችን ከነ ልጇ ሃገራችን ኢትዮጵያ ሕዝቧን ከያዘው በሽታ ታውጣልን።አሜን በሉ!
Ameen
#ሶበ_ተዘከርናሃ_ለጽዮንሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ውስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነእንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኲሓቲሃ ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ ኢትዮጵያንን በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቆአችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ /አዝ=====ፅኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተናየደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዷልናአሕዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራ ዘምሩለት ለአምላካችሁ ቢያድናችሁ ከመከራ እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እናጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን /አዝ=====የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩበጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖባቢሎንን አሻገረ የማረኩንን በትኖእግዚአብሔር ጽዮንን ለመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እናጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን /አዝ=====ስጋችንን ይገል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላምእናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያምቅድስት ሆይ ከባረክሽንእንድናለን ከደዌያችን ለስጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችንእግዚአብሔር ጽዮንን በመንግስቱ መርጧታልና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታልናጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን❤❤❤❤🎉
Sgachnn yigedl Zend yemot tla biyatela bemilew yistekakel ❤wendme yihn hulu gtm sletsafk tebarek❤
❤😊 0:21
❤😊
be selam yaderesen
❤❤❤እናታችን ማሪያም ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
ተመስገን ለልደቱ ያብቃን ዝማሬ መላክን ያሰማልን
ዝማሬ መካእክትን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
Thank u for including one of my favourites
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
My favourite....may God bless your services.
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማማሬ መላእክትን ያሰማሌን ❤
እልልልልልልል❤🙏❤ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏❤
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰመልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏 zemari milaeti yesesamen
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳይገባኝ ለዚህ ላደረስከኝ ፈጣሪ ተመስገን
ዝማራ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Perfect 😊😊😊
ዝማሬ መላክት ያስማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mesekel adebabaye yehun yemetlu🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በዚህ ዝማሬ በቦታው ተገኝቸ ከዳዊት እንባ እኩል አብርያችሁ ሆኘ አለቅስ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልኝ። በጦርነቱ ምክንያት መምጣት ባልችል እንኳን ይሕን ዝማሬ በሰማው ጊዜ ሁሉ ለሐገሬና ለፅዮን የማነባው የዳዊትን እንባ ያድለኝ። በእውነት መገኘት ባልችል እንኳን ሐሳቤ ከርሱ ስላለ እንደተገኘሁ አምናለሁና ባልገኝም ተገኝቻለሁ። "ጌታ ሆይ ተለመነን ጌታ ሆይ በል እየንኃጥያታችን በዝቶ በቁም ሆነን ደማንስለ ማርያም ብለህ ዝማሬውን ስማንስለ እንባችን ስትል ፅዮንን አትቀማንተስርታለችና ኢትዮጵያችን ቀድማንበኛ በደል ጥፋት አታጣፋት ኢትዮጵያንእባክህ ጌታችን ተገኝተህ በል ስማን"
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እንኳን አደረሳችኹ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳውያን የድንግል ማርያም ልጆች ወዳጆች ❤❤🌹🌹
*ገብርኤል ከሰማይ ኤልሳቤት ከምድር❤*ድንግል ማርያም በቤተመቅደስ❤
2nd🎉
ነፍስን ያለመልማል
❤❤❤❤❤ i didn't expect this
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋውን ያብዛላችሁ ውዶቼ
❤
🖐🖐🖐"ዘምሩለት ለአምላካችሁ" በሚል ይስተካከል 3:04 ላይ ያለው
ኡፍፍፍ እንዴት እንደ ናፈቀኝ አምስጋና ምሽታችን
Zemar melak yasemalin
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
💔💔💔😢😢😢
❤❤❤
ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን
🥇First
only ከበሮ wow
Elllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የዛ ሰው ይበለን አብረን ለመዘመር ያብቃን❤
"ዘምሩለት ለአምላካችሁ" በሚል ይስተካከል 3:04 ላይ ያለው
ሰባቱ መንጦላይት የሚለውም ቢካተት
እንደምን አደራችሁቴሌግራም ላይ የሚላኩትን መዝሙሮች ስልኬላይ ለማረግ እና በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ እምቢ አለኝ በምን መንገድ ላስልኩ ላይ playlist ውስጥ ማስገባት እችላለሁ?
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏። ነገር ግን 3:04 *ለአምላካችሁ ቢያድናችሁ* ከመከራ ተብሎ ይስተካከል🙏
ባሰብናት ግዜ ፅዮን ባሰብናት ግዜ ኢትዮጵያን በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
የሚዘመረው መዝሙር ሁሉንም እንዴት ማግኝት እንችላለን
Zimare melakin yasemalin
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💐💐
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
❤❤❤❤
ባሰብናት ጊዜ ኢትዮጵያንን 💖 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ጽዮንን ለመንግስቱመርጥዋታልና ማደርያው ትሆነው ዘንድም ወዷታልና .ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስትያን አንቺን ብረሳ ቀኛችን ትርሳን::
የአስጨናቂዎችሽ ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ የእግዚአብሔር ከተማ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ፅዮን ይሉሻል ኢሳ 60:14 ፅዮን ሆይ አምባ ሆይ መጠጊያ ሆይ መሸሸጊያ ሆይ መድኃኒት ከፅዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢያት ያስወግዳል ብለው በምስጢር ትንቢት የተናገሩልሽ ልጅሽ አምላክሽ የሆነ እናትሆይ ልጅሽ ሰላሙን ፍቅሩን እንዲሰጠን ለምኚልን
አሜን ❤
አሜን በእውነት🙌
ዝማሬችንን ልዑል እግዚአብሔር ይቀበልልን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 🙏
ሥጋችንን ይገል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላ
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል
ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደዌአችን
ለሥጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳ 😊😊😊 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
😢😢😥❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!ሀገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ያስብልን።
ከዚህ በረከት እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ የምትካፈሉ ሁላችሁም የምር ታድላችኋል😢 እኛንም በስደት ያለነውን በጸሎታችሁ አትርሱን ምን ያህል ብንርቅም እንደምንመለስ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገን አብረናችሁ መዝሙራትን እናጠናለን🙏
ደግሞ መዝሙሩን like አድርጉ በሌላም የ social media እናዳርሰው🙏
የአላፋት ዝማሬ በጉጉት የሚጠበቅ መንፈሳዊ መርሀግብር ነው ትራንስፖርት የኦርቶዶክስ ልጆች ብታዘጋጁ ጥሩ ነው
በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኑን መታደል ነዉ❤❤❤
ነብስን የሚያለምልም ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን አንቺን ብረሳ ፅዮሆይ ቅኜ ትርሳኛ🙏🙏🙏
አምላክ ፍቃዱ ከሆነ የዚይሕ በረከት ተካፋይ እሆናለሁ 🙏 ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏❤🇨🇭
❤❤❤ እናቴ ጽዮን ማርያም ቅድስት ቤተክርስቲያን አንቺን ብረሳ ቀኜ ትርሳኝ
ሶበ ተዘከርናሃ ለፅዬን ውስጠ ባዕደ ሃገር ነበርነ ወበከይነ 🥹ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ልዑል እግዚአብሔር ፆሙን የበረከት ያድርግልን ❤
ጽላት ዘሙሴ እጸ ጳጦስ ዘሲና የተባለች እመቤታችን ከነ ልጇ ሃገራችን ኢትዮጵያ ሕዝቧን ከያዘው በሽታ ታውጣልን።
አሜን በሉ!
Ameen
#ሶበ_ተዘከርናሃ_ለጽዮን
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ውስተ አፍላገ ባቢሎን
ህየ ነበርነ ወበከይነ
እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ኲሓቲሃ
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን
ባሰብናት ጊዜ ኢትዮጵያንን
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ
ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቆአችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ
/አዝ=====
ፅኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና
የደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዷልና
አሕዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራ
ዘምሩለት ለአምላካችሁ ቢያድናችሁ ከመከራ
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
/አዝ=====
የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረ የማረኩንን በትኖ
እግዚአብሔር ጽዮንን ለመንግስቱ መርጧታል እና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
/አዝ=====
ስጋችንን ይገል ዘንድ የሞት ጥላ ቢያጠላም
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ
የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን
እንድናለን ከደዌያችን
ለስጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን
እግዚአብሔር ጽዮንን በመንግስቱ መርጧታልና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታልና
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ጽዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን
❤❤❤❤🎉
Sgachnn yigedl Zend yemot tla biyatela bemilew yistekakel ❤wendme yihn hulu gtm sletsafk tebarek❤
❤😊 0:21
❤😊
be selam yaderesen
❤❤❤እናታችን ማሪያም ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
ተመስገን ለልደቱ ያብቃን ዝማሬ መላክን ያሰማልን
ዝማሬ መካእክትን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
Thank u for including one of my favourites
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
My favourite....may God bless your services.
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ዝማማሬ መላእክትን ያሰማሌን ❤
እልልልልልልል❤🙏❤ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን 🙏❤
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰመልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏 zemari milaeti yesesamen
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳይገባኝ ለዚህ ላደረስከኝ ፈጣሪ ተመስገን
ዝማራ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Perfect 😊😊😊
ዝማሬ መላክት ያስማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በጣም የምወደው መዝሙር
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mesekel adebabaye yehun yemetlu🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በዚህ ዝማሬ በቦታው ተገኝቸ ከዳዊት እንባ እኩል አብርያችሁ ሆኘ አለቅስ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልኝ። በጦርነቱ ምክንያት መምጣት ባልችል እንኳን ይሕን ዝማሬ በሰማው ጊዜ ሁሉ ለሐገሬና ለፅዮን የማነባው የዳዊትን እንባ ያድለኝ። በእውነት መገኘት ባልችል እንኳን ሐሳቤ ከርሱ ስላለ እንደተገኘሁ አምናለሁና ባልገኝም ተገኝቻለሁ።
"ጌታ ሆይ ተለመነን ጌታ ሆይ በል እየን
ኃጥያታችን በዝቶ በቁም ሆነን ደማን
ስለ ማርያም ብለህ ዝማሬውን ስማን
ስለ እንባችን ስትል ፅዮንን አትቀማን
ተስርታለችና ኢትዮጵያችን ቀድማን
በኛ በደል ጥፋት አታጣፋት ኢትዮጵያን
እባክህ ጌታችን ተገኝተህ በል ስማን"
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
እንኳን አደረሳችኹ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳውያን የድንግል ማርያም ልጆች ወዳጆች ❤❤🌹🌹
*ገብርኤል ከሰማይ ኤልሳቤት ከምድር
❤
*ድንግል ማርያም በቤተመቅደስ❤
2nd🎉
ነፍስን ያለመልማል
❤❤❤❤❤ i didn't expect this
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋውን ያብዛላችሁ ውዶቼ
❤
🖐🖐🖐"ዘምሩለት ለአምላካችሁ" በሚል ይስተካከል 3:04 ላይ ያለው
ኡፍፍፍ እንዴት እንደ ናፈቀኝ አምስጋና ምሽታችን
Zemar melak yasemalin
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
💔💔💔😢😢😢
❤❤❤
ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን
🥇First
only ከበሮ wow
Elllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የዛ ሰው ይበለን አብረን ለመዘመር ያብቃን❤
"ዘምሩለት ለአምላካችሁ" በሚል ይስተካከል 3:04 ላይ ያለው
ሰባቱ መንጦላይት የሚለውም ቢካተት
እንደምን አደራችሁ
ቴሌግራም ላይ የሚላኩትን መዝሙሮች ስልኬላይ ለማረግ እና በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ እምቢ አለኝ በምን መንገድ ላስልኩ ላይ playlist ውስጥ ማስገባት እችላለሁ?
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏። ነገር ግን 3:04 *ለአምላካችሁ ቢያድናችሁ* ከመከራ ተብሎ ይስተካከል🙏
ባሰብናት ግዜ ፅዮን
ባሰብናት ግዜ ኢትዮጵያን
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን😢😢
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
የሚዘመረው መዝሙር ሁሉንም እንዴት ማግኝት እንችላለን
Zimare melakin yasemalin
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💐💐
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤
🥇First
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤