🟢 አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " | NAFKOT | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ธ.ค. 2023
  • 🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ18 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
    👇 👇 👇
    • አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " ናፍቆት " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot

ความคิดเห็น • 5K

  • @-mahtot

    ሊንኩን ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ::

  • @user-lm8bp6bi3y

    ለዚህ ዝማሬ ሐሳብም ሆነ አስተያየት ለመስጠት ፍጹም ብቁ አይደለሁምና እግዚአብሔር ስጦታውን ያብዛላችሁ ሌላ ምን ይባላል ለእኔ ከቃላት በላይ ነው፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሀገራችንን ይጠብቅል ከዚህ ከክፉ ዘመን እባክህን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አሻግረን፡፡🙏

  • @Abiabiti1221

    አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ነዉ ያለሁት ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ነኛ ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችሁ ኣስታዉሱን ሃጥያቴን ይቅር ብሎ አንድ ጠብቀን 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤

  • @yeabsera2784

    ስሜን ብቻ ነው ያልሰማሁት ታሪኬ በመዝሙርና ግጥም 😢😢😢 አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን😢😢😢😢

  • @saragashaw8879

    ብዙዎችን ኮሜንት አነበብኩ አብዛኞቹ ይሄ ለኔ ነው ይላሉ ። ታዳ ስሜታችን ቅጽበታዊ የሚሆነው እስከመቼ ነው ⁉️ የእውነት ንሰሐ ገብቶ በቃሉ ለመኖር ያገደን ምን ይሆን⁉️ ፦ ክቡር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ተመግበን ነፍሳችንን ያቆሼሻትን ኃጢአት ለመደምሰስ የማንጠረው ለምንድነው ⁉️ ከገባንበት የሰቀቀን ህይወት ለመውጣት እየሰሙ ማለቀስ ብቻ ሳይሆን በቃሉ ለመኖር መጣር ነው ። ካልሆነ እየፈጩ ጥሬ ሆኖ መኖር ነው መጨረሻችን። ሃሳቡን የወደደ👍 ከስንፍና ህይወት እንውጣ። ዝማሬ መላእክት (ቃለ ህይወት) ያስማልን❣️🙏

  • @Kalkal21898

    😭በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው 😭😭😭 የኔ ጌታ አማኑኤል ፍቅርህ እኮ ልዩ ነው ❤ እኔን ያልተውከኝ...ፈልገህ ያገኘህኝ... አባቴ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🙏🙏 ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @BeamanuelHuluager

    በዚህ መዝሙር ሁላችንም አለን

  • @betelhemgirma1800

    ቃል አጣሁለት ለዚህ መዝሙር ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው 😥🙏

  • @user-fy6dw6gf7q

    ይህ ዝማሬ ብቻ አይደለ ፍጹም የሰማይ መንገድ ነው በቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኝ ልብ ውስጥ በጥልቀት የሚገባ ጌታዬ ቅዱሱ ዙፋንህ ላይ ይደረስ ይህ የመዝሙር መስዋት😢😢😢😢

  • @prosperty4785

    እኔ ጴንጤ ነኝ ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በተለይ ገጣሚዋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ አሁንም ጸጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @lizhenen5395

    ታሪኬ ባጭሩ😭😭😭 የኔ መሐሪ አቤቱ የንስሐ እና የጸጸት እንባን ስጠኝ🙏

  • @yisssu
    @yisssu  +582

    ምን አይነት መመረጥ ነው የቴዲ ሲገርመን የህሊና ግጥም በራሱ ተአምራዊ ስብከት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማቹ

  • @kebromweldegebreal1461

    መዝምሮችህ ለመረዳት ነው ኣማርኛ የተማርኩት። ከመናገር በላይ በመዘመር ከመዘመር በላይ ደሞ መንፈሳዊ ኣካሄድህ በጣም እወደው ኣሎው። እግዚኣብሄር በቤቱ ኣጽንቶ ያኑርህ ወንድሜ ቴዲ።

  • @DanDanidR
    @DanDanidR  +157

    እኔም ገጣሚ ነኝ ግን ሁሌ እገጥም የነበረዉ በዓለም ዙርያ ነዉ ኣሁን ግን በዚ ግጥም እና በዚ ዝማሬ ሂወቴም ኣስተካክየ በያዝኩት የመግጠም ሙያ በመነሰፈሳዊም እንደምጠቀም ተረድቻለዉ።

  • @adesdegen7113

    እንዴት ይቻላል ግን ያለ ኦርቶዶክስ መኖር❤❤❤

  • @bemnettesfaye3447

    እኔ ብቻ ነኝ ደጋግሜ የማዳምጠው አልገባኝም ሊወጣልኝ አልቻለም ምን አይነት መንፈሳዊ ምግብ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @fissehatilahun7486

    ከጉርምስና ጀምሮ ዛሬ ይህን ዝማሬ እስከሰማሁበት ደቂቃዎች ድረስ ያሳለፍኳቸውን የሀጥያት ስራዎች በዓይነ ህሊናየ እያሰብኩ የአምላክን አብዝቶ መታገስ እና አሁንም ከልቤ ደጃፍ ቆሞ እያንኳኳ መሆኑን እንዳይና እንዳስተውል አድርጎኛል ። በመፀፀትና በማልቀስ የሚያዳምጡት መዝሙር !!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ።

  • @user-jq9er3ke9t

    በእንባ የጨረስኩት እኔን እራሴን ያዬሁበት ድንቅ ዝማሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetmekonnin4165

    እኔ ብቻነኝ ግን ቅዳሴ ላይ እግዚኦታው ላይ ያሰለቅሰኛል እንደገና እንደዚኸ አይነት መዝሙሮች ሰሰማ ያሰለቅሰኛል በተለይ ይኼኛው

  • @menbidegefa661

    😢😢😢😢😢😢😢ኣምልኽ እብይ እበ ትሕቲ ጸላልካ እምብረኒ😢😢😢❤❤❤ናበካ እጸጊዒ ❤❤❤