ቀውጢ የደረሳ ሰርግ / ውበት በደረሳ ይብቃ ደስ የሚል ሰርግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • مبروك شخ حسين إسماعيل مع طيبة إمام
    • ጮለዳማ ሃሪማ መስጅድ /የዋሻው ጀግ...
    • ጮለዳማ ሃሪማ መስጅድ /የዋሻው ጀግ...
    • ጮለዳማ ሃሪማ መስጅድ /የዋሻው ጀግ...

ความคิดเห็น • 495

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  2 ปีที่แล้ว +26

    የጮለዳማ መስጅድን ሃይበ ወደነበረበት እንመልሰው th-cam.com/video/XDmkqi3jxHc/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/XDmkqi3jxHc/w-d-xo.html

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +51

    🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 ปีที่แล้ว

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @abaygetachew6560
      @abaygetachew6560 2 ปีที่แล้ว

      ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም

    • @አመር
      @አመር 2 ปีที่แล้ว

      ወለሂ ሀቅ እኔማ ፋገግተ ሱና ናው ብዬ ስቄ አለፍኩ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +29

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
    ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 ปีที่แล้ว +18

    ደረሳ ማለት ምን ማለት ነው በጭፈራ አግብቶ ደረሳ አለ አህባሾች ይሆናሉ እንግዲህ ድንን የሚያራክሱ እኔ ሰለምቴ ነኝ ሀይማኖቱ ሌላ እኛ ሌላ አላህ ይዘንልን ለአንድ ቀን ደስታ አላህን ማስቆጣት

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
    @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 ปีที่แล้ว +45

    እውቀት ባለውኮ ብሷል ያጀማአ አሏህ ይስቱር ለማንኛውም የእልፋ መብሩክ ለተጋብዌች ለማንኛውም የኒቃብስቶች አድናቂ ነኝ

    • @hayattube8562
      @hayattube8562 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @عليالحبشي-ط8ل
      @عليالحبشي-ط8ل 2 ปีที่แล้ว +1

      አይአወቆጠፍነት የሥልምናተግባርነውግን አላህወደኸይሩይምራችሁ

    • @ሀይኪየጃማልጂ
      @ሀይኪየጃማልጂ 2 ปีที่แล้ว

      @@عليالحبشي-ط8ل እናተንየራቺሁ

    • @miymunamohammed8852
      @miymunamohammed8852 2 ปีที่แล้ว +4

      እና አሁን ምን አጠፉ?ወይስ ሰርግ ሃራም ሆነ

    • @Mohammed-in6ct
      @Mohammed-in6ct 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁንምንአደረጉእነዚህ ?

  • @ከሪማአሊወለየዋከወግዲ
    @ከሪማአሊወለየዋከወግዲ 2 ปีที่แล้ว +5

    ያሆ ጀሊሊ ተቂጥ እስከራሱ ያሆ ጀሊሊ ያብባል ባቄላ ምን አላህ ወፈቀሺ ኪታብ ያሸው ገላ ያሆ ጀሊሊ 😁😁😂

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      ረ ኮሚቶች እደው በሳቅ 😅😅😅😅😂😂🤣🤣🤣

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 2 ปีที่แล้ว

      አለመሣቅ አልቻልኩም😅😅😄😄😃😃😃😆

  • @fufumahmud3177
    @fufumahmud3177 2 ปีที่แล้ว +17

    በናተ ቤት ነሽዳ ኸይር ሥራ መሰላችሁ እደ ሙዚቃ ነው እኮ አሏሁ ሙስተአን

    • @በድሩድንአወል
      @በድሩድንአወል 2 ปีที่แล้ว

      አባትሽ የሚጠጣበትን የጠላ ፎሌ ሂጅና መጀመሪያ ስበሪ እማታውቂውን ከምትቀባጥሪ

    • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
      @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 11 หลายเดือนก่อน

      ስትገርሚ. የታለ ነሺዳው. ይህማ ባህላቸው. ምንም ችግር የለውም. የተከለከለው. በነሺዳ መጨፈሩ ነውጂ. የታነ ነሺዳው. ሴቶቹ ወዶቹ ሲጨፍሩ አላየሁም. እደ አድሳበባ ሰርግ ኢስላማውይ ብለው

    • @fufumahmud3177
      @fufumahmud3177 11 หลายเดือนก่อน

      @@በድሩድንአወል የኔአባት እኳን ሊጠጣና ጠላ ሲባል በስም ብቻ ነው የምናውቀው ጀዝባ

    • @fufumahmud3177
      @fufumahmud3177 11 หลายเดือนก่อน

      @@ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ ዝም በይ ባህል ድንን የሚፃረር ከሆነ ገደል ይግባ ከድን ጋር የሚገጥም ገሆነ ነው የምንይዘው ሶ ካላወቁ ዝም አይነቅዝም

  • @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
    @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ያሣትር አንተው ሠትረን ለሠረግ መጨፈር ማንፈቀደ ይምኪን አሃባሽ ትሆናላችሁ ። አላህ ይዲያውን ይሥጠን

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያአሏህ ያገሬ ደረሶች ደስ ሲሉ
    ማሻአሏህ
    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 2 ปีที่แล้ว +14

    ያሠላም የደረሣ ሠርግ እኮ ደሥሥሥ ይላል ማሻዓሏህ ትዳራቸው አብቦ ያፍራ 👍👍👍

  • @toibaali8997
    @toibaali8997 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔም ምኞት እደዚክነበር እኩያየንና ደረሳ ኮፍያ እና ሺርጥ የሚያሸርጥ ነበር ምኞቴ ግን አልተሳካም ወላሂ የኔ ሒወትያሳዝናል ታሪኬብዙነዉ በልጃገረድነቴ እጅግ ጨዋና ኩሩነበርኩ አሁን ላይአላህ ቀድሮት ሂወጠቴ የተመረቃቀለነዉ ዱአ አድርጉልኝ ሙሺሮቹን ማሻአላህ ያማረና የፍቅር ትዳር አላህ እዲያደርግላቸዉ ምኞቴነዉ

    • @ዜድ-ጨ5ጸ
      @ዜድ-ጨ5ጸ 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ማማየ አላህየወደደዉነዉ እሚፈትን

    • @You-qs7tz
      @You-qs7tz 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ዉዴ ሁሉም ጥሩ ነገር ይመኝል አላህ የቀደረዉ ነዉ

    • @asmatube1022
      @asmatube1022 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ውድ እህቴ እኛ የሰብነው ሰይሆን አለህ የፀፈልን ይሆነል ሁሉንም አልሀምዱሊለህ ብሎ መቀበል ነው

    • @ያረቢሀያትአማንጋር
      @ያረቢሀያትአማንጋር 2 ปีที่แล้ว

      ወላሂእኔምምኞቴእደዝህነው

    • @sadaawol691
      @sadaawol691 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ እህቴ ብዙ ነገረ አለ ብናወራው ታፍኖ ይብሰል ብቻ

  • @tube1549
    @tube1549 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ አሁን ምን እንውሰድበት ያውም ደረሳ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ ደረሳ ማለት አንገቱን ደፍቶ ኢልሙን የሚቀስም ነው ወይስ አሁን ላይ ደረሳ የሚለው ስያሜ ለሌላ ተሰጠ አሏሁመ እህዲና ጀሚዓን

    • @Mohammed-in6ct
      @Mohammed-in6ct 2 ปีที่แล้ว

      ሰርግኮነው ምኑነውሀራሙ

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ 2 ปีที่แล้ว

      በሰርጋቸው ቀንማነው አትደሰቱያለው ሴትየለመካከላቸው። ነው ከሴቶቹጋ ካልጨፈሩብለሺነው አጓጉልኢልም ችግሩይሄነው😁😁🙄

    • @tube1549
      @tube1549 2 ปีที่แล้ว

      @@አልሚየሀይቅልጅ እህት የደረሳ አደብ አይደለም እንደ እንትን...... እየጮሁ የአሏህን ስም እየጠሩ ሀዛ ለይስ ዓዳብ ጣሊበል ኢልም

    • @tube1549
      @tube1549 2 ปีที่แล้ว

      @@Mohammed-in6ctእህት ሀራም ነው ያለ የለም ያልተፆፈ አታንብቢ አደብ የሌለው የደረሳ ሰርግ የሱና ሰርግ /የደረሳ ሰርግ አደብ አለው

  • @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
    @الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 2 ปีที่แล้ว +1

    ረበናላቱዚቁሉበና ባአደኢዝሀደይተና ወሀብለና ሚለዱንከራህመ ኢነከአንተል ወሀብ ያረቢ በራህመትህ

  • @medinaendris3713
    @medinaendris3713 2 ปีที่แล้ว +1

    ባረከሏሁለኩማ ወባረክ አለይኪማ ወጀማ በይነኪማ ፊል ኸር መሻአላህ አላህ ያማር የሠመረ ያረግላቹሁ

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 ปีที่แล้ว +7

    ሱበሀንንአላህምንአይነትነገረነውአሁንከናንተይሄ
    ይጠበቃልአይይያሆጀሊልይባላልእንደአላህ
    ይስቱረ

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 2 ปีที่แล้ว

      قال.رسول.الله.سل.الله.عليه.وسلم.عليكم..................بالبكرا

    • @halimaali5244
      @halimaali5244 2 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል መቼ ነው ከጅህልና የምንወጣው

  • @kiyaseaditube5679
    @kiyaseaditube5679 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ዘይኔ እንደዚሆ ሆንክ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን እዉቀት ከሌለዉ ጃሂሉ ይሻላል

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ፈድሻ ነው የምትመስሉት ነጭ በነጭ ለብሳችሁ

  • @شكريوسف
    @شكريوسف หลายเดือนก่อน

    ما شاء الله ما شاء الله بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما بالخير

  • @amina5368
    @amina5368 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድ እሥክሥ ካለ ፋየል ከቀደነ ብሏል ኡዝታዝ አቡያሢር እዚጋፈትዋልሠጠነይደለም አለኩሊን ፈግግ ያረጉኝ

  • @ጦይባገጠሬዋቲዩብ
    @ጦይባገጠሬዋቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሙሽሪት ሞክሼ ናት መብሩክ ባረከላሁለኩማ ወባሪክአለይኩማ ወጀመዓበይነኩማ ፊልኸይር

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላህ መልካም ህይወት ዘመን ተመኚሁ ውዶቸ

  • @የኔንጉስሀላሌA
    @የኔንጉስሀላሌA 2 ปีที่แล้ว +10

    መቸ ነዉ የምለቅልን ፍቅር xፓየርድ የለዉም ፕሮግራም

    • @zebibahayiluyimer8541
      @zebibahayiluyimer8541 2 ปีที่แล้ว +1

      አወይለቀቅልን

    • @abdallha3136
      @abdallha3136 2 ปีที่แล้ว

      አይ ሰው ላፀሃይ አውጡኝ ለብርድአግቡኝ ይለል
      የሀገሬ ሰው በሰሟኑ ቶሎ ቢለቅ ሰምት ሆነው አለችሁ በቃ ሰውን አተስጨንቁ ሰምታቹሃል መቼ መቼ ሆሆሆሆ

    • @የኔንጉስሀላሌA
      @የኔንጉስሀላሌA 2 ปีที่แล้ว

      @@abdallha3136 ብየም አላዉቅ።

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ ሥታምሩ

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
    @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ እሚገርመኝ ከበፊትስ ሳናውቅ በጅህልና ጀሊል እያሉ አገቡን ምነው እረ አላህን ፍሩ እስተግፍሮላህ አላህ ልቦና ይስጠን በስ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
    @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 ปีที่แล้ว +4

    ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር

  • @taibayemame3810
    @taibayemame3810 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነደነው ያሆጀሊል ምንማለትነው

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว

    ባረክአሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፋል ኸይር መብሩክ ሙሽሪት ሙሽራው

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 2 ปีที่แล้ว

      ماشاأ....الله.تبارك.الله.الحمد.الله

  • @ኩፈየኩን
    @ኩፈየኩን 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ።ያማረ።የሰመረ።ያድርክላቸው።ባረካላሁ።ለኩማ።ወባረክ።አለይኩማ።ወጀመአ።በይነኩም።ፊል።ኸይር።አላህ።ያሳምርላቸው።።ዶክተርዶ።የፍቅር።ኤክስፖይረድን።ልቀቅልኝ።በጉጉት።እየጠበቅንነው።እደቡና።ሱስ።ሆኖብኛል

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 ปีที่แล้ว

    አማራ አማራ ነው ሙስለሜም ክርስቲያን አይልም ባሃሉ ደስ ይላል የተገደለውም በአማርነቱ ነው

  • @tube3507
    @tube3507 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ባረክ አላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩም ፊል ሁል ኸይር

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደኔ ደረሳ ያገባ ብቻ ላይክ አድርጉኝ እኛ አገር ደሞ አላህ ማሊኩ አላህ ጀሊሉ አህመድ የመድናው ነው የሚባለው

  • @Rabia-fd9do3uc6v
    @Rabia-fd9do3uc6v 2 ปีที่แล้ว +5

    ላሀውለወላ ቁወተ ኢላቢላህ

  • @fatmahkadr8737
    @fatmahkadr8737 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @seadatube6484
    @seadatube6484 2 ปีที่แล้ว +2

    ያህባሽ ጥርቅም ቱቱቱቱቱ አላህ ይህድኩም

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 2 ปีที่แล้ว +1

    ደክተርዘይኔቁጥርህንፈልጋውነበር እንደት ነው የሚገኝው

  • @kookoo1474
    @kookoo1474 2 ปีที่แล้ว

    ምንኛ መታደል ነዉ ደረሳ ማግባት

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ፊል ኸይር ማሻ አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ ኮመታተሮች ምን ጡሩ ያልሆነ ሲሠሩ አያችሁ እልቅ እያዳድሽ ሄደሽ አግቢ በኮመት ፈሊጥ ከማውጣት. የእውነት ቢንት መሀመድ ናፈቀችኝ የአንችውነሽ አቅራቢዋ

  • @aminaseidsa7837
    @aminaseidsa7837 2 ปีที่แล้ว +3

    ደረሳ ዛሬ አየሁ ሲጨፍር ማሻ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው

    • @aminaseidsa7837
      @aminaseidsa7837 2 ปีที่แล้ว

      አንቱስ አልተሞሸርኩምዴ ዶ /ር ዘይኔ

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 2 ปีที่แล้ว

      ለምኑነዉ ማሻአላህ

  • @ዩቱብቻናል-ዀ1መ
    @ዩቱብቻናል-ዀ1መ 2 ปีที่แล้ว +2

    መሸአላ ትልቁዋ ደስታህ ደስታየነው የኔውድ ወድም🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 2 ปีที่แล้ว +4

    የኛ አገር ደሞ አላህ ማሊኩ ነው የሚባለው

  • @አሚየወረባቦዋ
    @አሚየወረባቦዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ልክብለሀል ዉበት በደረሳ ይብቃ

  • @hawamohammed2571
    @hawamohammed2571 2 ปีที่แล้ว +22

    ያሆ ማለት ሀራም ነው እያላችሁ ባይሆን
    ኮሜታቶች መቸም ነሽዳ አልሆነ ብላችሁ ነው

  • @hadiyamohammad8383
    @hadiyamohammad8383 2 ปีที่แล้ว

    ደግ፣ድብየለም፣ያየፉቅራ፣ድቢ፣የሉ፣መሽአላህ

  • @هانيجمال-ت5ض
    @هانيجمال-ت5ض 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ማለታቸው ነው። አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

  • @التوحيدإسلام-ف4ر
    @التوحيدإسلام-ف4ر 2 ปีที่แล้ว

    Yashekerkerh leba hula

  • @ገደራቱዩብ
    @ገደራቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአ አላህ
    ትዝታ ወደሇላ ትዝታ
    የወሎ ሰርግ ያገር ቤቱ በጣም ነው ደስ ሚለው

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ ማሻአላሕ አላሕያማረየሠመረያድርግለቸው
    አዳድእሕቶች በሀይሎጋያገባሽሁላ ፈትሕዋአትስጥ ሀሀሀሀሀ

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว +2

    የጀሊል ትርጉም ምንድነው ኧረ ተው አህባሾች ተው ድን አታፈርሱ

    • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
      @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ፍሩ ዝም ብላችሁ አትናገሩ ሳታውቁ
      አህባሽ መሆናቸውን በምን አውቅሽ?

    • @umhabib172
      @umhabib172 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች እረ አህባሽ ነው የሚጨፉረው ሠለፉይ ምነሀጅ አይጨፉሩም እህት ይሄ የአህባሾች ጠሪቅ ነው

    • @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ
      @የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@umhabib172 እውነት ነው አሃባሽ ነው የየጨፍሩ መንሃጅአለሠለፍያ በቦታ እካ አይገኙም

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      @@የማለዳዋኮኮብሰለምቴዋ ማሻአላህ ሰለምቴ ነሽ አንቺ እንኳ ሀራምና ሀላል ለይተሻል ከነዚህ ሙናፊቆች ተሻልሽ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ድብን ያሉ አህባሽ ናቸው ሰለፍዮች ተውሂድን ያስፋፋሉ ሽርክን ያጠፋሉ እንጅ 10 ጊዜ ጀሊሉ ጀሊሉ እያሉ አይጨፍሩም

  • @-hud-hudmedia
    @-hud-hudmedia 2 ปีที่แล้ว

    እየጨፈሩ ሸህ አለ እንደ አረ አላህን እንፍራ
    ደረሳ እውቀት ሲያስተምር እና የተሣሣቱትን ሲመክር ነው የምናውቀው እኘዚህ ጠምጥመዋል አሸርጠዋል እንጅ ደረሳን አይወክሉም

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 2 ปีที่แล้ว

    የደርሳ ስርግ መኪናው ቢቀር እደባህሉ ፈርስ ወይም በቀሎ አይፈቀድምደ?መልሱልኛጀዛከላ ህይር

  • @ሶፊያyoutube
    @ሶፊያyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @zahrahoussein8594
    @zahrahoussein8594 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛኪላሁኸይረን

  • @HhHh-l5j1m
    @HhHh-l5j1m 5 หลายเดือนก่อน

    ወይትነው

  • @saddasaddaababa9221
    @saddasaddaababa9221 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦር አሰተፈረላ ኦረምን አዪነት ሰረግነዉ የደረሳ ሳዪሆን የጃሂል ምክናየቱም ያሆ መለትምነኛነዉ ሸሪአቸን አዪፈቅደም ክዎክብቶቺ ማለት በሱና የሆነነዉ በጣምነዉ የምታናዲዱት ወላሂ አላህ ኢዲያ ዪስጣቸሁ እናተናቸሁ ትዉልዲ የምታበላሹት

  • @BINTYIMAMtube2223
    @BINTYIMAMtube2223 2 ปีที่แล้ว +4

    ያሆ ጀሊል ኢንሊላሂወኢናኢለይሂ ራጀኡን

  • @sinii6583
    @sinii6583 2 ปีที่แล้ว +1

    የደረሳ ምርቃናኮ አይጣል ነው ክክክክ

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክሰትነዉአሞሞታዉ ማሻላህ ተትባላችሁትእዳታልፍ

  • @zeyinebhussen1256
    @zeyinebhussen1256 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰርገኛው ብዛት ማሻአላህ

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔኮ ደረሳ የሚያገባ አይመሥለኝም ነበር ከከከከ

    • @fatomafatom9370
      @fatomafatom9370 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @halimatube7942
      @halimatube7942 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว

      ነብያችን ሱና ነው እኮ ትዳር።

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว

      ተገትሮ ይኑር እዴ ያንቺ ይባስ 😂😂😂😂😂የተመታሽ👊👊👊

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 2 ปีที่แล้ว

      @@ካፍሽነኝ ከከከከ

  • @zemzemall
    @zemzemall 3 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይ ሱፍይ።ጬፍሩ ጬፍሩ ይላችሃል።ምንማለትነዉያሆዉጄሊል።
    በሜዳላይ።ጭፈራ።
    ኑወዴሰለፍዮች

  • @mohammedabdu6062
    @mohammedabdu6062 2 ปีที่แล้ว +1

    ደረሳ ናፍቆኝ ነበር ደረሳ ጋር አድጌ

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሆ ጀሊል ማለት ምን ማለት ነው ጀሊል ማለት የአላህ ስም ነው እና ባላህ ስም ነው የሚደልቁት ማለት ነው?

    • @azizaali7337
      @azizaali7337 2 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ኡሙሀውለትYouTube
      @ኡሙሀውለትYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      ከከከከከከከከ እና አሸበል ገዳው ይበሉ እንደየ እኔማ ኮሜንታሮች አቤት ሀሳባችሁ ??

    • @እሙኢምራንወሎየዋ
      @እሙኢምራንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኡሙሀውለትTH-cam ምንም ታታቁ አትዘባርቁ በአላህ ስም መጨፈር ሀላል ነው

    • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙኢምራንወሎየዋ አችም ተምዘባርቂ ያሆ የሚለው ምን ማለት ነው ንገሪኝ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙኢምራንወሎየዋ
      ኧረ በአላህ ስም መጨፈር ማነው ሀላል ያለው

  • @hayathaya4597
    @hayathaya4597 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታስጠሉ ።ድን ይሄን አስተምራቺሃል። ለሙሺሮቹ መብሩክ

  • @hikmahikma7281
    @hikmahikma7281 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ዶክተር ካንተ እንደዚ አይጠበቅም

    • @medimedian2189
      @medimedian2189 2 ปีที่แล้ว

      ምን ችግር አለው እንድንድን ዘና ያርጉን

    • @hikmahikma7281
      @hikmahikma7281 2 ปีที่แล้ว

      ዘና ማለት በጭፈራ አደለም ዉዴ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መቡሩክ

  • @ዘይኒ
    @ዘይኒ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ወደግባር ጦርሚዳህዱበላቸዉ ዶክትርዘይኔያትሰ እደነበር

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    የምን ሽህ ነው ቆይ እውቀቱ ለመቸ ነው

  • @سعيدمهند-خ6ت
    @سعيدمهند-خ6ت 2 ปีที่แล้ว

    በአላህ ስም ሲጨፍሮ ሙስሊም አይመስሉም ያዋቂ አጥፊ አላህ ይጠብቀን

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 19 วันที่ผ่านมา

    እኔ ባላገባ ይቅር የወደፊት ባሌ በቁረአን አጂቦ ካላስገባኝ አልነካውም

  • @madiinamohamed5231
    @madiinamohamed5231 2 ปีที่แล้ว +1

    መብሩክ ብያለሁ

  • @ኩሯኢትዩጲያ
    @ኩሯኢትዩጲያ 2 ปีที่แล้ว

    ባድፊቱ ሙዚቃው እሻላል ያላህንስም እየጠሩ ከመጨፈር በነሱቤት ከሙዚቃ የሚሻልመስሏቸውነው

  • @ሰአዳአወልያርባጫማዋ
    @ሰአዳአወልያርባጫማዋ 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላ ተባረክ አላህ አልፎ መብሩክ

  • @zemzemyoutube6900
    @zemzemyoutube6900 2 ปีที่แล้ว

    እረህዝባችንን ጁታጨርሶታል ዬተረፉትን እዳጨርስ በለዉ አባርቆብኝነዉ እዳይል ቡኋላ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 ปีที่แล้ว

    እዴው ኮሜታተሮች ጭፈራ ጭብጫቦ ከማለታቹህ በፊት እራሳቹህን ፈትሹ የት እደምትውሉ??? ምላይነው ጭብጫቦ የሰማቹህት አጨብጫቢ ሁላ! አድዳዋ ዘምታቹህ ፈትዋሰጭ ከመሆን ተቆጠቡ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍ ሳሳሁላችሁ የኔም ወድም ሊብዞ ይቀራል

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @sነኝየአላህባሪያ-s1h
    @sነኝየአላህባሪያ-s1h 2 ปีที่แล้ว

    መብሩክ አላህ የሰመረ ያድርግላቸው

  • @zvnjcufuzfjjffiif4985
    @zvnjcufuzfjjffiif4985 2 ปีที่แล้ว

    አስተፍረላህ ደረሣ የተባሉትም ይጨፍራሉ ያረቢ ቀጥተኛዉን አሳዉቀን😳😳

  • @seada6763
    @seada6763 2 ปีที่แล้ว

    ያሆ ጀሊል ??? በሆታም ዚክር መሆኑ ነው ክክክክ
    ቂርዐቱን እንጂ ምንም የማያውቀው ደረሳ (የቤት ልጅ ) ሚስት ዳሩትና አሉ ....... ጀነገባሁ ጡሌየን ስጡኝ ያለው የደረሳው ቂሳ ትዝዝዝዝዝ አለኝ ቂሳውን የምታቁት እደምስቁ አልጠራጠርም

  • @madi8643
    @madi8643 2 ปีที่แล้ว +1

    ደረሳ ሳይ ሳቄ ይመጣል
    ባረክ አላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩም ፊልኸይር

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว +5

    መሻአላህህ ሸህ ደረሶችችችችች ሁሌም ብዙልን ዶክተር ዘይኔ

  • @ahmednurye7264
    @ahmednurye7264 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነው የደረሳ ሰርግ የዱርየ ሰርግ ነውጂ ነብዩና ሶሀቦቹ ጨፍረዋልደ?

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 2 ปีที่แล้ว

    ግን በኢትዮጵያ ሰርጉ ከሆነ በኢትዮጵያ ፊደል ቋንቋ መመፃፍ ያለበት የአረብ ፁፍና ፊደል አይሰራም አረብ ኢትዮጵያን አያውቃትም አደራ ኢትዮጵያ የራሷ ቀቐንቋ አለት ፊደልም አለምን ያወቃል የሸባሪ ፁፍ አፃፉ አረበኛ የኩሩ ሐበሻ አገርናት እደሰታበላሿት አረብ ኢትዮን አያወቃትም

  • @ፋፊወሎየዋዩቲብ
    @ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ማሻ አላህ

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ገና ሠርግ አሣየህን ዶክተር ማሻ አሏህ በዛላይ ሙሽሪት ኒቃቢስት ወሏሂ እረ አበጃችሁ!!! ያለኒቃብ የገላ ሣሙና ይመሥል ተገላልጠው ሣይ ወንዱም ሤቱም ያሥጠሉኛል። ሙሥሊም ወንዶች ከነዚህ ሙሽሮች ተማሩ

  • @አልሚየሀይቅልጅ
    @አልሚየሀይቅልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እንደውም ነው ይሄን ያክል መድከም ዝምብላችሁአትሄዱም ወይኔድካማቸው

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ዴረሳማግባት መታዴልነውኮ😎😍😍መብሩክ

  • @mereere5285
    @mereere5285 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 2 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላህ የደረሣ ሣይሠክሩ መሥከር ጭፈራ ለወድልጅ ሀራምነው አደብ አይደለም

  • @madi8643
    @madi8643 2 ปีที่แล้ว

    ማዘጥዘጥ በደረሳው ብሷል
    ግን በደስታም ሆነ በሀዘን ጥይት መተኮስ ይቻላል እንደ ??

  • @كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا

    እኔእሚገረሙኝ እነኡሙ ፈትዋ ምን ውሃ የወቀጥልንአላቹሁ ሙዚቃ መሻአላህ እያላቹሁ እዚህ ደሞፈትዋትፈተፍታላቹሁ አጃይብ ናቹሁ

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sojoohoj2428
    @sojoohoj2428 2 ปีที่แล้ว

    ሳውዲ የምትኖሩና ኖራቹህ አገር ቤት የተመለሳቹህ ውሃቢያን ስለሆናቹህ ስለ ራሳቹህ ብቻ ኮሜንት ስጡ ለሌላው አይመለከታቹህም

  • @حياةكاسا
    @حياةكاسا 2 ปีที่แล้ว

    ማሸእላህ

  • @ጣይባእድሪስ-ቨ4ቐ
    @ጣይባእድሪስ-ቨ4ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርክላህ

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ልሳቅ ላልቅስ ደረሳ ብሎ ጨፋሪ ደረሳ እኔ ማቀው ዛኪር ቀሪእ አላህ ያየኛል የሚል ነው

  • @nimaelwahanimaelwaha475
    @nimaelwahanimaelwaha475 2 ปีที่แล้ว

    ከብት ሁላ ያሆጀጀሊል ማለት አልገባንም ተውግን ዱኒያ አትነስካችሁ ያረቢ

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ማሻአላህ ያሰላም ውበት ሲለካ ወለ ገጠር ለካ!

  • @Rahayoutube539
    @Rahayoutube539 ปีที่แล้ว

    አሏሁም ሙስተአን ያለ ጀሊል ምን ማለት ነው ያረብ ኻቲማየን አሳምረልኝ እልቅስ አገሩን እማቀው መሰለኝ ንገሩኝ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 ปีที่แล้ว +1

    መብሩክ ማሻአላህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍መብሩክክክ#ሙተነቂብ ነች ደስ ሲል
    ያሆ ሆጀሊ ምን ማለት ነው አውል መራ ስማ 😃