✅ ከአባትና እናቴ ጋር ደስ የሚል የገጠር ሰርግ ላይ ታደምን !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +430

    ✅ ባህላችሁን የምትወዱ ያገር ልጆች ላይክና ሼር አድርጉ ❤🙏

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 10 หลายเดือนก่อน +9

      ጀምየ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ሀገሬ ትዝታችንን አሳየኸን ዛሬ ናፍቆኝ ነበር ሰርግ ደስይላል የሀገሬ ወግዲ ገበያ የሚመሥል ያአለም የሆነሰርግ ሙሽሪትና ሙሽራው ያማረ የሠመረ ትዳር ያርግላቸው አባባ ግን ያገቧትን ሴት ይርሷት 😂😂😂😂😂😂😂አደረስኳት አላሉም ምን ትስራ ታግዳ አላሉም አወይ እድሌ በጣም የሚያስቁኝ አባባ የተቀሩት አድስባባ ሄደዋል 😂😂😂😂😂😂የሠለጠነውን መኪና ሊያዮ የሄዱ 😂😂😂😂 አይአባባ እድሜ ከጤናጋ ይስጥወት የሣቋ ንግስት ማሚቲም አለች ሰርግ ብሎ ዝም ለደጋሾች ይሙላ ቤታቸው የደስታቤት ያድርገው

    • @kedjafentaye7511
      @kedjafentaye7511 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @zedali-x7c
      @zedali-x7c 10 หลายเดือนก่อน +1

      ወይ ወነቀል ነው ሚስኪን የሆነ ባህበረሠብ እኮ ገጠር ነው እንደዛሬው ሳይሆን የኔም ታላቅ እህት ስታገባ ዘመድ ብቻ ሳይሆን ቀበሌው ነበር የከተተው ዛሬ እኔን ደረኝ ብለው እደህቲ አልችልም አለኝ አማራጭ የለኝም በዘመናውይ አገባሁት እርፍ

    • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
      @ትዝብትኢትዮጵያዊት 10 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙ ሰርግ አይቻለሁ የዛሬው ሰርግ በጣም ይለያል❤❤

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 10 หลายเดือนก่อน

      መገን. ሁለትሺ. ስምት. ትዝታ. ቀሰቀስክብኛ. ወንድም. እኔም. ይገባሁ. ጊዜ. ዝናብ. ነበር. እህህህህህህ. አይ. እዱኒይ

  • @Hbashe
    @Hbashe 10 หลายเดือนก่อน +274

    ዋው ዳስይለል እኔ ስልጤ ነኝ ግን ዋሎዬዎችን በጣምነው የሚወዳቻው🙏😍

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 10 หลายเดือนก่อน +6

      እኛምእንወድሻለን❤❤ሙሀመድሲርጋጋየማወደዉሙዚቀኛነወከስሌጠኛ

    • @HagerAlmu
      @HagerAlmu 10 หลายเดือนก่อน +5

      እኛምዉድድድድ

    • @emmahmed8394
      @emmahmed8394 10 หลายเดือนก่อน +5

      አላህ ይዉደዳችሁ

    • @emmahmed8394
      @emmahmed8394 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኝም እንወዳችሆለን

    • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
      @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኞም እህታችንንንንን ውድድድድ 💋💋💋💋

  • @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ
    @እናቴህይወቴ-ረ1ጐ 10 หลายเดือนก่อน +128

    በጦርነት በኑሮ ውድነት የማይበግርው ደጎ ባላገሩ የኔ ምርጥ ህዝብ ለድግስ አማራን ማን ብሎት❤❤እኔም በ2017 ከፈጣሪ ጋ እንደዚህ አገባለው የኔ ወሎየውች ሰላማችሁ ይብዛልኝ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን❤❤❤

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያሳካልሺ ውደ እኔም ቀጣይ አመት አስባሊው❤❤❤

    • @zamzzamzam6002
      @zamzzamzam6002 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንአቻምያሰብሺዉይሳካልሺዉዴ❤❤❤❤❤❤

    • @FekdeGeberew
      @FekdeGeberew 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም አስቢያለው ፈጣሪ ያሳካልን

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 10 หลายเดือนก่อน

      ጦሳ ይሞሸር ወጪው በማዳም ቅመሞች ይሆናል😂😂😂

  • @dawithus5193
    @dawithus5193 10 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ደሴ ከተማ ተወልጄ ያደኩ ቢሆንም በደሴ ዙሪያ አካባቢ ብዙ የገጠር ሠርጎች ላይ ተካፋይ ነበርኩ ከ 25 ዓመታት በፊት ዛሬ ይህን የሠርግ ሥነ ሥርዓት ስመለከት ያ ያሣለፍኩት ሁሉ ትዝ አለኝ እንዴት ደስ የሚል ባህል አለን ዛሬም ይህን ደግመህ ስላስመለከትከን እናመሰግናለን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 10 หลายเดือนก่อน +8

    ለሙሽራው ለሙሽራት ባረከላህ አለይኩም ወጀማአ በይነኩም ፊል ኽይር ብያለሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 10 หลายเดือนก่อน +97

    ገጠር እኮ ሰርግም ይሁን ሁሉም ነገር ድባቡ ብቻ ይበቃል ማሻ አላህ ምን አይነት አባት ቢሆን ነው ለዚህ ሁሉ ህዝብ የደገሰው እንደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ👍

    • @Ambra-ed6er
      @Ambra-ed6er 7 หลายเดือนก่อน

      አይ.ወሎ❤❤❤❤

    • @Ambra-ed6er
      @Ambra-ed6er 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 10 หลายเดือนก่อน +33

    ከሁሉም በላይ አቀራረብህ ደስ ሲል ይህን ጨዋ ህዝብ ሰላም ነሱት

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 10 หลายเดือนก่อน

      Right

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +60

    የኔ አማራ በጦርነት ሰላማችን ነሱንጅ አማራ ለድግስ ማን ብሎት በተለይ ደሞ ወሎ እስላም ክርስቲያኑ በፍቅር ሀዘን ደስታውን አብሮ እሚካፈል ደግ ህዝብ

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍ ደሰ ሲል አማራዬ የኔ ጨዋ ህዝብ እግዚአብሔር ዘራችንን እንደምድር አሸዋ ያብዛልን🙏ሰላማችንን ይመልስልን ጠላቶቻቸንን እግዚአብሔር ያጥፋልን🙏ወንድሜ በርታ ለናትና ላባትህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልህ🙏

  • @HhaallMm
    @HhaallMm 10 หลายเดือนก่อน +8

    እስቲ ማነው እንደኔ ሳያስበው በትዝታ እንባው የፈሰሰ😢 አይ ስደት የስራህን

    • @Sadsadx-w9b
      @Sadsadx-w9b 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢😢😢😢😢

  • @hayat6647
    @hayat6647 10 หลายเดือนก่อน +46

    እኔ ሙሉውን ነው ያየሁት እናንተስ ላክ አርጉ ወንድማችንን እናበረታታው ጀማልየ አላህ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @hayat6647
      @hayat6647 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@Tossatube. እንጠብቃለን 🥰

    • @tesfu1230
      @tesfu1230 7 หลายเดือนก่อน

      ጀማል ቤት ግማሽ የሚታይ ቪዲዮ የለም እኮ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 10 หลายเดือนก่อน +245

    አቦ አንድ ነገር ልበል እኔ የሚገረመኝ ያላንድ ህግ አሰከባሪ ይህ ሁሉ ሰው በሰላም መለያየቱ በራሱ ጥበብ ነው ባላገር

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 10 หลายเดือนก่อน

      ክክ😅😅

    • @ፋፊወሎየዋ-ፈ4ፐ
      @ፋፊወሎየዋ-ፈ4ፐ 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 10 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው በሠላም መለያየቱ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน +16

      የአብይ ዳየፐሮች ስሌለሉ ነዋ😂😂😂😂😂😂ደጉ ባለገር እነድህ ነዋ አላህ ከነዛ ካውሬወች ይጠብቅልን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 10 หลายเดือนก่อน +11

      ገጠር እኮ ፖሊስ አያወቁም ፀብም ሲኖር በሺማግሊ ነው የሚፈተው የከፋ ከሆነ ነው ፈርድ ቤት የሚሄዱት❤❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 10 หลายเดือนก่อน +81

    ወይኔ ደስ ይላል ጭፈራኳ አልወድም😅😅 ተው ግን ልሸቅልበት ያለ እቅደ አገር እዳልገባ ክፍል ሀገር ሁለ ነገሩ ያምርበታል እስኪ ማነው እደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ ደስ የሚለው 👍👍

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔእህትሽ

    • @HagerAlmu
      @HagerAlmu 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እህትነቴ እኔማ አገር ስገባ በገጠር ባህል ነዉ እማገባዉ ማሪያምን

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የምኮራ❤❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@HagerAlmuእኔ ጓደኛየ ገጠር ነው የምናገባዉ እያለ ነው 😂እኔ ግን ደስ አላለኝም የአንድ አካባቢ ልጆች ነን እስኪ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን 😢

    • @ሉሉእንድረስ
      @ሉሉእንድረስ 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደስይላል የገጠርልጅ መሆን

  • @AlimanMuhamed
    @AlimanMuhamed 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ቪድወ አይቸ በትዝታ መርከብ እየቀዘፍኩ ነው ጀምሻ ይመቸክ አባ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 10 หลายเดือนก่อน +32

    ከመገረሜ የተነሳ የምፅፈው ጠፋብኝ የሚቆጨኝ ጎንደር ተቀምጨ ወሎን አለማየቴ ነው ኢሻ አሏህ ከስደት ስመለስ የስደት ጎደኛየን ላይ እሄዳለሁ ባሏህ ፍቃድ😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +4

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 10 หลายเดือนก่อน +3

      ነይልን አግትዋ

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 10 หลายเดือนก่อน +1

      ነይልን

    • @gigitubeweloo
      @gigitubeweloo 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho 7 หลายเดือนก่อน

      ወ❤❤❤

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 10 หลายเดือนก่อน +54

    ብዙ የገጠር ሰርግ አይቻለሁኝ የዚህ የተለየ ነው😮😮🎉🎉🎉❤❤ አላህ የተገቡትን ትዳራቸውን ያሳምርላቸው🎉🎉❤❤ወጣቶችንም በማየቴ ደስ ብሎኛል በየቦታው ወጣት እየጠፋ ነው 😢አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢

    • @Radiya22
      @Radiya22 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚማማየ እመልሳለሁ❤❤

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 7 หลายเดือนก่อน

      የግራይ ሜዳ ቆንጆወቺ

  • @zelekekebede1975
    @zelekekebede1975 10 หลายเดือนก่อน +19

    ጋዜጠኛ ጀማል የምታቀርባቼው ዝግጅቶች ህይወትትን የሚያዲሱ ናቼው፣ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከውድ ባለቤትህ ና ቤተሰቦችህን ይጠብቅህ ።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @atube9447
    @atube9447 10 หลายเดือนก่อน +31

    እንደ ተከታታይ ድራማ ነው የምከታተልህ የምር ምርጥ ሰው እኔ በቅርብ ነው ያወኩህ እንኳንም አወኩህ ጦሳ ቱይብ በርታ❤

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale792 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደሥ ይላል ይሄን የመሠለ አገር እያላቸው ወለጋ እደባታዊር ተጨፈጨፉ በጣም ያሣዝናሉ የወለጋ ወገኖቻችን እውነት እኔ እኮን የዛገር ተወላጅ አደለሁም አሁን ባየሁት ድባብ እዴት ያምራል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 10 หลายเดือนก่อน +6

    ድምፅህን ስወደውኮ ❤❤❤❤ ባህልክን ሀገረክን ቤተሰብክን አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +2

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 10 หลายเดือนก่อน +96

    ማሻአላህ ህዝቤ ደግሶ ዘንጦ ይጋባል ለኛ ኑሮ ውድነቱ እያሉ የችግር ማሲንቆ ይነፉብናል ኑሮ የተወደደው ከሀገር ውጭ ላለነው ብቻ ነው ወይ???😂

    • @biroziro8309
      @biroziro8309 10 หลายเดือนก่อน +3

      ክክክክክክክክክ የኔ ጥያቄነው

    • @tigestkinfe-wv1yz
      @tigestkinfe-wv1yz 10 หลายเดือนก่อน +9

      የገጠር ሰርግ እኮ ለብቻ አይደገስም

    • @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
      @ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 10 หลายเดือนก่อน

      እረ ወደኛ አካባቢ ብቻሽን ነው እምትደግሽው በስራ ሊያግዙ ይችላሉ እንጅ በአሁን ሰአት ግን በገንዘብ እሚያግዝ የለም ​@@tigestkinfe-wv1yz

    • @BurhanMensur-tv3vz
      @BurhanMensur-tv3vz 10 หลายเดือนก่อน +4

      ወላሂ የልቤን ተናገርክ/ሽ በጠር እርካሽ በሰኔ ውድ ነው የኢትዮ ኑሮ

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂እኮ

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 10 หลายเดือนก่อน +26

    የወሎ ባህል ወግ እኮ ልዩ ነው ለሙሽሮቹ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው❤❤❤❤

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @assem6609
      @assem6609 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤አሚን

    • @ZedZ-dz8xl
      @ZedZ-dz8xl 7 หลายเดือนก่อน

      አሚንን❤❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 10 หลายเดือนก่อน +13

    መልካም ጋብቻ በጣም ደስ ይላሉ ሑሌም ስትደሰቱ ያኑራቹ የገጠር ሰዉ እኮ ፍቅር ነዉ ♥🇪🇷🙏👏👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 7 หลายเดือนก่อน +7

    ይህን ጭዋ ህዝብ መግደል አይከብድም ሰላም አንድነቱን ሰጠን

  • @menderin4228
    @menderin4228 10 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ ውብ የሆነ ሰርግ ነበረ እናመሠግናለን ወንድማችን ጀማል ይህንን ቱባና ፍቅር የሆነ የሐገሬን ሰዎች ባህላችንን ስላሳየህን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 10 หลายเดือนก่อน +25

    በየሔድኩበት ወሎየነሽ ሢሉኝ ይከፋኝ ነበር ወሎዬ እሚል ከግባሬላይ ተፅፏል እንዴ አልነበር እቆጣም ነበር ስላልገበኝ በአረብ ሀገርም የሚያገኙኝ በሁሉም ክልል ያሉ የሀገሬ ልጆች ባጋጣሚ ሢያገኙኝ ሣልነግራቸው የትውልድ ሀገርሽ ወሎነሽ አደል ይሉኛል እንደት አወቃችሁ ሥላቸው ወሎዬዎች ቆንጆዎች ናችሁ በመልክሽ ነው ያወቅንሽ ይሉኛል ዛሬ እኔም አረጋገጥኩ ሙሽራይቱኳ ያለምንም ነገር በጣም ውብ ናት ማን እንደተፈጥሮ ውበት ግን ሁሉም ፈራሽ ነው ብቻ አላህ የኢማን ውበት ይስጠን እማይፈርሰው እሱ ነው አላህ በሠጠን ውበት አሄራችንን እንዳናበላሽ መጠንቀቅ አለብን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hayateityo9941
    @hayateityo9941 10 หลายเดือนก่อน +14

    ውድሜ ጀማል አዉነት በጣም አድናቂህ ነኝ የሀግር ቤት ትዝታ ስለምታስቃኝን 🙏😘

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 7 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰቤን አሳየኝ አጂብ

  • @FkrFkr-oq7bg
    @FkrFkr-oq7bg 10 หลายเดือนก่อน +33

    ዋው ደስ ሲል ሰርጉ እነ አይየም አሉ ኑ እንሹፍ የመዳም ባጃጆች

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 10 หลายเดือนก่อน +1

      የራሳችንን ባጃጆች ነን የሧ አይደለንም አትሳሳች አንበሳ ከሡ በላይ የዱር እንስሳ የለም ግን ዝቅ ይላል ለምን ሊበላ ሊጠጣ እኛም ያነን አንበሶች ነን የራሳችን በጉልበታችን እሷም በገዘቧ አድነን የመንግስት ሰራተኛውም ተቀጥሮ የሚሰራ በአለምላይ ሁሉ ሰራተኛ ነው ሳይሰራ አይኖር ባለቤት ባለመኪና የሆነው ሰርተን ነው መዳም መዳምነቷ ለራሷ እኛ የራሳችን ጀግኖች ነን ጎብዘን ለሠራን ፍቅሬ ማሬ ሳንል ከሰራን ከመዳም እበልጣለን መዳም ባሏን እጂ ጠብቃ ነውጨኸጻንልጂ እናቱ ገበያ ሄዳ አይኗን እደሚይከረሜላ ሎሚ ፈልጎ እኛ ለቤተሰብ ለተቸገረ ለራሳችንጀግኖችነን እሽ እሙአይዞሽ ለራሴ ጀግና የራሴ ራይድ ነኝበይ ለራስሽ ዝቅ እዳታረጊ የማታ እንጀራ ይሥጠን ሀገር ሰላም ያርግልን እኛም ሳም ያርገን ያልወለደ ይውለድ ያላገባም ያግባ አዷ እኔነኝ መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይስጠንሸጋ ሰርግ ነበርመጨረሻው ይመር ይውለዱ ይክበዱ ይዳሩ ይኳሉ ወሎ መጀንአሜን

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@አለልኝአባቴመድኸን ሣህ ጎበዝ ማሻ አላህ እኔ ባጃጂ ነኝ አልልም ሠራተኛ መሆናችን ሠልችቶኛል አላህ የተሻለ ይረዝቀን ደግሞ መኪና ገዝተሻልደ

    • @RahmaRahhma
      @RahmaRahhma 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ😂😂😂😢😢😢 አይ መከራዬ😅😅😊

  • @newand9050
    @newand9050 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አንተን የምር ነው እምልህ አንተን አላህ መክሮ ነው የፈጠረህ ይሄን ስልህ በምክንያት ነው ለቤተሰብህ ያለህ ክብር እንድሁም ለሰው ክብር አለህ አላህ ያክብርህ ❤❤❤ እናማ እርእሱን አንብቤ ሞሸር አማረኝ ይላል አላገባህም እደ❤❤❤

  • @YimamCR
    @YimamCR 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ብያለሁ ጀሜ❤ምርጥ ኢትዮጵያዊ የባህል ሰርግ ከድንቅ አገላለፅ ጋ❤የሚያዋጣን ይሄው በጣም ደስ የሚል ባህልና ማንነታችን ነው🎉

  • @yemaryam1616
    @yemaryam1616 10 หลายเดือนก่อน +30

    ወሎ የቆንጆዎቹ ሀገር የሚባለው ይህው ምስክሩ ወጣቶቹ ናቸው የገረመኝ ሪትም አጠባበቃቸው ነው❤

    • @peace2all51
      @peace2all51 10 หลายเดือนก่อน +4

      All Ethiopians are beautiful!! እንዲህ እያላችሁ ነው መከፋፈልን ጉልበትየምትሰጡት ጅማም ተነስቶ የጅማ ልጅ ቆንጆ ነው ይላልይብቃን እስቲ ይብቃ

    • @tamirnab474
      @tamirnab474 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@peace2all51 የኢቶጵያ ልጆች ሁላችንም ቆንጆዎች ነን የምን መከፋል ነው 😮😅😅😅

    • @uthg7338
      @uthg7338 5 หลายเดือนก่อน

      ​@tamirnab47😂😂😂4

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 10 หลายเดือนก่อน +19

    ምንግዜም እኮ ወጉ ባህሉ ተጠብቆ የሚኖረው በገጠሩ ማህበረሰብ ውስጥ ነው ❤❤❤

  • @ሪቾየሁስዋልጂ
    @ሪቾየሁስዋልጂ 10 หลายเดือนก่อน +27

    ጥሎብኝ ባህላዊ ነገር ዉስጤ ነዉ በትዝታ እባየ ነዉ የመጣዉ 😢😢 ወንድም ጀማል በርታ ሌላም ሰርግ ካለ ጋብዘን 😊

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Zeynuube2559
      @Zeynuube2559 10 หลายเดือนก่อน

      አዝማሪውን አንድቀን ጋብዝልን ጀሜ ፕሮግራሞችህን በጣምነው የምወድልህ በርታ መኮመትአልወድም እንጂ ሁሌ አለሁ አብረን ​@@Tossatube.

  • @fetikedir
    @fetikedir 10 หลายเดือนก่อน

    ገጠር መወለድ ደስ ይላል ህዝቡ ሲኖር የምሩን ለሰርግ ላቡን ለሀዘን እንባውን እያወረደ አብሮ የሚካፈል ምርጥ ህዝብ ገጠሬነት ይለምልም❤❤❤❤❤❤

  • @seadahussein3228
    @seadahussein3228 10 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ጀም
    ቤተሰቦቻችንን ነዉ ያስቃኘኸን
    ህዝቤ ሰላምህ ይመለስ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 10 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ ሲል እኔም ባባትበናቴ ቤት ነው ተድሬ የወጣሁ የዛሬ 6አመት ከስደት መልስ ደስታየ ወደር የለውም ወገን ዘመድ ተሰብስቦ ሲመርቀኝ ውይ ደስ ሲል ከዳስ ስራ ው ጀምሮ ያለው ድባብ እማገባው እኔ አልመስለኝ እስኪለኝ እንደ ታዳሚ ቆሜ አያለሁ አይ ስንቱን ትዝ አስባልከኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ያላገባችሁን ለማግባት ያብቃችሁ

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ ገብያ እጅ ሠርግ እደዚህ የሠዉ ብዛት ማሻአላህ ደጋሹ አባትየዉ ወጣት አባት እንኳን ለዚህ አበቃህ በልጅነት መዉለድ እዴት ደሥሥሥሥሥ ይላል ማሻአላህ ጀግና አባት ጠንካራ በሠፊዉ አላህ ይሥጥህ እድሜ ከጤና

    • @lulutube789
      @lulutube789 10 หลายเดือนก่อน +1

      4ቸኛ ልጁ ናት ኢሙዮ የኔ ትንሽ መልካም ትዳር

    • @emuabdurahman9497
      @emuabdurahman9497 10 หลายเดือนก่อน

      ለጎጎራ የት ሠፈር ነው ግን? ጠፋብኝ ሠፈሩ

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 7 หลายเดือนก่อน

      @@emuabdurahman9497 እኔ እራሱ ተሳስተዋል ግራይሜዳ ገልሻ ነዉ

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 10 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ሙሽሮች ታድላችሁ ሰርጋችሁ ደምቁዋል እስከ ሂወት ፍፃሜ በፍቅር ያኑራችሁ❤ጦሳ ቱብ ይለያል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @lubaba355
    @lubaba355 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘፋኝ የለምዴ በሙዚቃ የሚጨፍሩት😅 መገንኔ አይይ ትዝታ 2011በዚህ ዉር ነበር ያገባሁት የኔ ሰርግ መሰለኝ😢😢ደሞ ዝናብ ይወደናል አይይይይይ👏👏👏

  • @haymanotMelese-e6j
    @haymanotMelese-e6j 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ባህላችን ሥላሣየህን እናመሠግናለን በርታ ወድማችን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 10 หลายเดือนก่อน +18

    ዋው የጥጋቡ አባት ገበሬ ገባዬ እንጂ ሰርግም አይመስልም የሰው ብዛት በትዝታ ነጎድኩኝ የኔንም ሰርግ አስታውሸ ፍጣሪ የዚህ ደግ ህዝብ ሰላም ይመልስልን አሜን አሜን አሜን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ትዳር ይሁንላቸው ለተጋቤወቹ ጀማልዬ በርታልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የሰው ብዛት ❤

    • @rahelloveTube
      @rahelloveTube 10 หลายเดือนก่อน

      @@zemenaybaye7457 የበርከት ምን ነው ገበሬ ማለት 🤩🤩❤️❤️❤️❤️

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน

      ደሞወጣትነዉ ማሻአላህ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 10 หลายเดือนก่อน +4

    የሠርጉም. ድባብ. ደስስስስ ይላል. አቀራርብህም. በጣም ተመችቶኛል.ትርካህ ምናምን.
    ወሎየ በመሆኔ ደስታ ይሠማኛል.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ህፃኖች ስጨፍሩ ዋው ነው እድግ ብሉ❤❤
    መልካም ጋብቻ ለሙሺሮች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @youmy2361
    @youmy2361 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ እጅግ ድንቅ ነው አቀራረብህ. ሙሺሬቹን አላህ ትዳራቸውን ይባረክላቸው

  • @aberugetawey9424
    @aberugetawey9424 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል። ፕሮግራምህን በጣም ስለምወደው ገና ስገባ like አደረግኩኝ። ይህን በጣም ወድጄው ከ like በላይ ማድረግ የምችለው ቢኖር ብየ ተመኘሁ። ክፉ አይንካው ደጉ ያገሬ ሰው

  • @FhhopRtuioo
    @FhhopRtuioo 10 หลายเดือนก่อน +10

    እዃን ደህና መጣህ የወሎየወች እንቁ ወንድማችን

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h 10 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችዉ ወንድማችን ክብረት ይስጥልን ባህላችንን ሰለምታሰየኝ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሠላም አደርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @FaizaYimam
    @FaizaYimam 10 หลายเดือนก่อน +4

    ባህላችንን ስላስተዋወክልን እናመሰግናለን ጀማል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ያህዌ-ቸ2ለ
    @ያህዌ-ቸ2ለ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የወግ ለዛ ፣ በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @Judy-up1gj
    @Judy-up1gj 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይትዝታ ከእማ ከአባ ተደብቅ እህዲ ነበር ትዝታ ያለበት ሁሉም በብጠው ወይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 10 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ተባረከላህ ያመረ የሠመረ ያድረግላችሁ ሙሺሮች የዘፈኑና የጭፈራው አድናቂ አይደለሁም ሀዝቡ ሙስሊም ነው ግን ድን የለም ሀገራችን የኖሮ ውድነት እያሉ ይደሠኩሩብናል እዳንገባ አደረጉን በዚህ ሁኔታ ሰርግ እየተደገሰ ጀማል አቀራረብህ በቻ በጣም ጉበዝ የምትደነቅ ሰው ነህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያደርስህ እስከቤተሰቦችህ ሱስ ሁናችሁብኛል 😂❤❤❤❤❤❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l 10 หลายเดือนก่อน +4

    ወጣቶች ክፉ አይንካቹ ደጋጎቹ ዝናቡማ ቅዱስ ነው ተባረኩ የአይዬ ዘሮች ከሰበታ ❤❤❤

  • @HdrhBddb
    @HdrhBddb 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወሎ ከመልክ መልክ እረ ምኑ አሏህ አገራቺን ሰላም ያርግልን

  • @የኔ
    @የኔ 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ብዙ ነገረ ተምሬበታለሁ በዝህ ቻናል አቤት ስነ ስረአት ባጠቃላይ በርታ ወንድማለም❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      እሺ አንመጣለን፡፡እዛ ያድርሰን፡፡

  • @EldanaSisay-qp3dj
    @EldanaSisay-qp3dj 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 10 หลายเดือนก่อน +11

    ወሎነው ሐገሬ የተወለድኩበት ፍቅር እንደ ውሀ ከሚመነጭበት 🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ እየገዱሉት እሚበዛ ህዝብነው የኔ ነፍጠኞች የሙሽሪት ዘላጆች እኳን ደስ አላችሁ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ZaharaYusef-wq2ms
    @ZaharaYusef-wq2ms 10 หลายเดือนก่อน +8

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም ዛር ያለባቸው ነውኮ የሚመስሉት አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ምራቸው መጨረሻችንንም አሳምርልን

  • @gosaneshbazezew7490
    @gosaneshbazezew7490 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይገርማል ወንድሜ እጅግ አስደማሚና ደስ የሚል ባህላችንን እንድናየው አደረከን።

  • @Frehiwot-g6t
    @Frehiwot-g6t 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ የገጠር ለዛ። እዛ መሆንን ነው ያሰኘኝ። እናመሰግናለን ጀማል። በዚሁ ግፋበት። ከጎንህ ነን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 10 หลายเดือนก่อน +12

    የኛየወሎየወች እኮ ባህላችን ልዩነው ዋው እግዚአብሔር ትዳራችሁንይባርከውበ ተባረኩፍሬወች ይባርካችሁ❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወሎየ በመሆኔ እጅግ በጣም እኮራለሁ ገራገሩ የሀገሬሰው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ZdwolloTube83
      @ZdwolloTube83 10 หลายเดือนก่อน

      @@Tossatube. እሺ ወንድሜ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 10 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ይሄን ሰርግማ ከነ ልጂ ልጃቸው እዲያሳዮት ለነሙሺሪት አስቀምጥላቸው ልጂ እያለሁ ሰርግ በጣም ያስደስተኝል አሁን አሁን ግን በተለይ ስደት ከዎጣሁ ጀምሬ ለሰርግ ያለኝ ቦታ ዝቅ ብሎ ነበር ነምን ይሄን ሁሉ የሰረጉበትን ብር የባከነ ይመስለኝ ነበር ወላሂ ሀሳቤን አስቀየርከኝ አለም ነው ሰርግ የአንድ ቀን ደስታ ተመልሳ መቸም የማትመጣ ልዩ ደስታ የሰርግ ቀን ❤❤❤ 🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @ethohabshewit6048
      @ethohabshewit6048 6 หลายเดือนก่อน

      የመጀመሪያንማ ጥሩአድርጎ ደግሶማግባት ነው በትንሽ ከሆነግን ካለፈ በሗላበጣም ነው የሚቆርቁርው

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 7 หลายเดือนก่อน

    በእርግጥ እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ነገር ግን የሃገሬ የሁሉም አካባቢ ያለው ባህል በጣም ያስደስተኛል በሃገሬ በኢትዮጺያ ትልቅ ፍቅርና ለህዝቡም ትልቅ ክብር አለኝ ። እናት ሃገሬ በጣም እወድሻለሁ ♥️♥️♥️

  • @mohamedyoussoufkako9365
    @mohamedyoussoufkako9365 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ በጣም እናመሠግናለን በርታልን ወሎ ገራገሩ ሠላም ያድርግልን አገራቺንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኣሰላሙ ኣለይኩም ጦሳ ቱዩብ ቻናሉ በማደጉ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ከወደ ደቡብ ነኝ ሁል ጊዜም ወሎዎች የት ናችሁ እያልኩ በኮመንት ስዋቀስ ነበር ጀማል እናመሰግናለን

    • @Umuhanifa5
      @Umuhanifa5 10 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አርሂቡ ወሎ እንግዳ ተቀባይ ነዉ 🌹

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j 10 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉዴዋ❤❤

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 10 หลายเดือนก่อน +5

    በስማም ግን አሁን ተቀይሯል አዳድነገሮች ፍራሹ ብርድልብሱ ዋው❤

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 10 หลายเดือนก่อน +4

    የወጣቶቹ ስርአት ደስ ይላሉ ወላሂ የዚህ አካባቢ ወጣት ይለያሉ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 7 หลายเดือนก่อน

      እ ናመሰግናለን

  • @Seble67
    @Seble67 10 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏እሚገርም ነው እውነት እንኳንም ተወለድክልን እደዚህ ያደግንበትን ባህል ስላስታወስከን ደግሞ ቱባውን የሰርግ ባህላችንን በጉጉት እጠብቃለሁ ሰላም ይስጠን ሰላምህ ይብዛልኝ ወድሜ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️👑👑👑

  • @freeuser-lb8cx
    @freeuser-lb8cx 10 หลายเดือนก่อน +1

    ገራዶን ብታሳየኝ ደስ ይለኝ ነበር ትዝታ

  • @ጅሩሚዲያ
    @ጅሩሚዲያ 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወሎን የአባቴን ሀገር ሳላይ እዳልሞት 😢😢 አደራህን

  • @MoussaFarah-py5bc
    @MoussaFarah-py5bc 7 หลายเดือนก่อน +3

    ጭፈራቸው በጣም ተለየብኝ ማሻ አላህ ብያለሁ የህዝቡ ብዛት አረ ቢሥሚላ ደሥሢል የገጠር ልጅ የሆነ ላይክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 10 หลายเดือนก่อน +7

    አንድ ብቻነው ያለው😂አባባ ሁሉነገር የሚስቅ ነው የሚመልሱት ሁሉ😂 ሥሟን እረሰዋት😂ግን የሙሺረዋ አባት ገና ወጣትነው መታደልነው በዚህ እድሜ ለትዳር ልጅ ማብቃት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤🙏

    • @lulutube789
      @lulutube789 10 หลายเดือนก่อน +1

      ይች 4ልጅ ናት ኢሙዮ መልካም ትዳር ይሁንልሽ እማ

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 12 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል ሰርግ ነው በጣም ያሳቀኝ ይሄን የመሰለ ሰርግ እዳ የሚሉ እናቶች ሲያጉረመርሙ አይ የዝናብ ነገር ሲያመጣ አያማክር አረ ወዳ 😂😂😂😂😂 ማርያምን ምርጡ ያገሬ ሰው በጣም ደስ ይላል ሌላ ምንም አልልም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NameHussen
    @NameHussen 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምነዉየምንወድህ ፈታአርገሀናል ለኔምሰርግ ተዘጋጅ

  • @mudennure1674
    @mudennure1674 7 หลายเดือนก่อน +4

    አይይይይይ አላህዬ ይቅር በለን የራብብብ ጅህልናውን አንሰልን በእማን አውበን ልቦቻችን ሀራምን አንድንጠላ አድርገን በዝህ ጨለማ አትግደለን የራብ ምነበረ በሄረችን ይሸላል ሙዚቃ ለ ወላህ ሃራም

  • @SaBbh-q6l
    @SaBbh-q6l 10 หลายเดือนก่อน +6

    አዝማሪው ድምጽ ይዞታል አንድ ቀን ብታቀርብልን❤❤❤

    • @mduuvfiy1595
      @mduuvfiy1595 10 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 10 หลายเดือนก่อน +10

    ፎጣ ለባሹን 😅😅😅 ላይክ አርጌአለሁ

    • @zinet3989
      @zinet3989 10 หลายเดือนก่อน

      ፎጣ ኩራታችን

  • @israelanagie9249
    @israelanagie9249 6 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ለሰራኸው አቶ ጀማል ትልቅ አክብሮት እና ምስጋናዬን አቀርባለሁ!!! እኔ ተወልጄ ያደኩት አ.አ.ቢሆንም የገጠሩን ያልተበረዘ ባህል እና ወግ ሳይ እጅግ በጣም ነው የተገረምኩት እና የተደሰትኩት እድሜ ላንተ!!! ይህንን ስራህን ቀጥልበት እኔም subscribe በማድግ ይህንን ድንቅ ስራህን እከታተላለሁ ሠላም ለሀገራችን።

  • @ebrahimseraj7780
    @ebrahimseraj7780 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ልጅ ነህ ወንድሜ በርታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @HalimaAhmad-ow3wx
    @HalimaAhmad-ow3wx 10 หลายเดือนก่อน +9

    በእባ አይቸ ጨረስኩት አይይ አማራ የኔ ኩሩ ህዝብ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Tossatube.ጦሳየ ለጎጎራ የዘመዶቸ አገር ነው የኔ አባት ምድን ሁኖ ነው እግሩን 😢😢አባትህን ግራይ ሜዳ ይመር አመጋዝን ታቀው ነበር ወይ በለው

  • @zehara53o
    @zehara53o 10 หลายเดือนก่อน +19

    ጀማል ሲሞሸሩ የለውን ስነስርአት አሳዬን በጣም ደስ የሚል ባህል አለ

    • @lulutube789
      @lulutube789 10 หลายเดือนก่อน

      ጠፍቷል አለ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 10 หลายเดือนก่อน +6

    የጭፈራ፣ገዳፈ አይደለሁም፣ሀገራችንን፣ሠላም፣ያድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @asg5875
      @asg5875 10 หลายเดือนก่อน

      ጩፈራ አልወድም ቀጥል በሀይማኖታችን የተጠላነገር ነው ግን ያግሬ ሰው ፈቅት ዝንብ ዴሞ ክፈአይዴለም የኡላህ ነእማነው ካጠፌሁቅርታ ግን በጣምየዴብራል ወንዱ እናሴት አብሮ መጋፋት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክአይጀማል የሆነነገርትዝአሰኝህኝ.በጣምደሰይላልአገራችንንሰላምያርግል

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ግን በዚህ ኑሮ ውድነት አይከብድም ድግስ ያረብ ሀገራችንን ሰላምአድርግልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 10 หลายเดือนก่อน +7

    ጀም ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ ለሰርጌ እጠራሀለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ተጋቢወችም አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ አንመጣለን፡፡እዛ ያድርሰን፡፡

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 10 หลายเดือนก่อน +3

    እዳው ያጠከኛ የበሀር ምገድ አላየብንም ወጣቶቻ ችን የኔ ድምቀቶች

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @Abebu374
    @Abebu374 10 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ሲል ወሎ የኔ እንቁ ህዝብ 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @AsNee-y6p
    @AsNee-y6p 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይ ትዝታ ጭፈራ ባልችም ክክክክክ ሰው ግን ውነትም ገባያ ነው የሚመስለው ቦታው ደሞ ደስ ሲል ሜዳው

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @hayat6939
    @hayat6939 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወሎነው ሀገሬ የተወለድኩበት ፍቅር እንደ ውሀ የሚመንጭበት ጀማሉ ደስ የሚል አቀራረብ ይህ ነገር ናፍቆኛል በሰው ሀገር 20 አመቴ አላህዋ ለሀገሬ አብቃኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน +1

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Radiya22
      @Radiya22 10 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚ ማማየ❤❤

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ወጣትነት እንዴት ደስይላል ሴቶቹ ከዱቄት ነፃ ከፈረስ ጭራ ነፃ ናቸዉ ሲያምሩ የኔወቹ ወለየወች ❤❤❤የሚገርም ሰርግነዉ መልካም ጋብቻ ሙሽሮቹ የሙሽራዋ አባት ወጣትነዉ የከንፈር ወዳጅ ይመረጣል ዛሬ 🥰🥰😂

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 7 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ 2ሚስቶቹ አሉቱ

    • @wellogondergojamshewaamahr570
      @wellogondergojamshewaamahr570 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@Kemaila-yz7gz 😳😂😂

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያምራል ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 10 หลายเดือนก่อน +11

    ወላሂ ወጣቱን ሰደት አላየውም እኛጋርኮ እንሹሽ ነው ሴቱም ወንዱም ስደት ነው አይን የሚገባ ወጣት የለም እዝህ ማሻአላህ ነው አላህ ተቁጥር አይቀንሳችሁ ሁለት ዙር አየሁት ከመገረሜ የተነሳ😍😍😍😍

    • @ሰኒወለየዋ
      @ሰኒወለየዋ 10 หลายเดือนก่อน +2

      የኛ ወጣቶች ስደት አይወዱም ደስ እሚለው

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ሰኒወለየዋታድለው ወደኛስ በፍክክር ሴቱም ወዱም ስደት ነን

    • @እራህማየሀይቋ
      @እራህማየሀይቋ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ሰኒወለየዋየት አካባቢ ነዉ ገጥር አማዉ ደስሲል

    • @የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ
      @የመርሳዋነኝ-ሸ5ዸ 10 หลายเดือนก่อน +1

      በኛም ካንድ ቤት 4 5 ስደት ተይዘው ሲሄዱ በሰፈር ሽማግሌ እና ባልቴት ነው ያለው ማን ጋር ይኖራል እያሉ ተመልሰው ይመጣሉ

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ወደኛማ ወላሂ በጣም ይገርማል ምንም ሰው የለም

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም አያቴን አይይየ ነው የምለው በጣም የምወደው አያቴ ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህሰፈሩበሀርአላየዉምእያጋወላጅያለቀባሪቀርቷል❤

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 10 หลายเดือนก่อน +6

    ወሎ ገራገሩ ሁሉም የሚያምርበት ❤

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንድም እሚጣልም የለም ሴቱም ወንዱም ቆንጆ ወይ ወሎ ማሻ አላህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

    • @Radiya22
      @Radiya22 10 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚ ማማየ❤❤

  • @ውሎዬዋ
    @ውሎዬዋ 10 หลายเดือนก่อน +7

    እኔም ወንድሜ 20ቀን በኋላ ሊያገባ ነው እኔ ሰበስደት😢 በስ አልሃምዱሊላህ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ መብሩክ አላህያማርትዳርያርግላቸው አገራችንንሰላምያርግልንበጣምደሰይላል
    እኔግንየገርመኝ ኑሮውዲነው የሚባለውወሬ.

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡

  • @IhsanullahKhan-c3f
    @IhsanullahKhan-c3f 10 หลายเดือนก่อน +1

    ርታልን ወድማችን ጎበዝነህ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  10 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ከደጋጎቹ መንደር ፕሮግራማችን ዘወትር ረቡዕ ምሽት 1፡00 ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡ ለሌሎችም ሸር ያድርጉ፡፡