- 779
- 7 836 673
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Saudi Arabia
เข้าร่วมเมื่อ 14 ส.ค. 2019
محمد صلى الله عليه وسلم
በጀነት ውስጥ አሏህን ስንት ጊዜ እናዬዋለን
የመዲና ማስታወሻth-cam.com/video/RssVh20Kvlg/w-d-xo.htmlsi=FvYP-Y3jNv5ObGIU
มุมมอง: 261
วีดีโอ
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 111/ደስ ብሎት የሚሰሙት
มุมมอง 2.4K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የመዲና ማስታወሻዬ th-cam.com/video/jnEZoxo3zyk/w-d-xo.htmlsi=aE9hA1SzoYsJ5_0O
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 110 ልዩ የመርከዝ የህይወት ታሪክ
มุมมอง 2.8Kวันที่ผ่านมา
የመዲና ማስታወሻ th-cam.com/video/RssVh20Kvlg/w-d-xo.htmlsi=FvYP-Y3jNv5ObGIU
የኸንደቅ ወይም የአህዛብ ዘመቻ ከባዱ የሙስሊሞች ፈተና/ሰብዓ መሳጂድ غزوة الخندق او غزوة الآحزاب
มุมมอง 2.1K21 วันที่ผ่านมา
የመዲና ማስታወሻ 9th-cam.com/video/y9X39avurkQ/w-d-xo.htmlsi=ko8MZzHRzZEnQa7Z
እስካሁን ድረስ ያልፈረሰ የሶሃባ ቤት /ኢትባንبيت عتبان بن مالك የመዲና ማስታወሻ 8
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
የመዲና ማስታወሻ 8 th-cam.com/video/e9f8_syA4Ss/w-d-xo.htmlsi=XLbCIzlC-12NDEsG
ፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል 107 /የመርከዝ የህይወት ታሪክ
มุมมอง 4.2Kหลายเดือนก่อน
የመዲና ማስታወሻth-cam.com/video/e9f8_syA4Ss/w-d-xo.htmlsi=ksl_QOkiLlQd8Gzc
ስለ ፍቅር X ፓየርድ የለውም ምርጥ ቲክቶከሮች የመጨረሻውን ክፍል ሰሩ/ክፍል ሁለት
มุมมอง 3.7Kหลายเดือนก่อน
ዛሬውኑ ይጀምሩትth-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.htmlsi=i0kORxRdl8LnjTnt
ስለ ፍቅር X ፓየርድ የለወም ታዋቂ ሙስሊም ቲክቶከሮች ምን ይላሉ/ክፍል 1
มุมมอง 2.7Kหลายเดือนก่อน
ሚስክ ቲዩብth-cam.com/video/G18I_l-1tNY/w-d-xo.htmlsi=SmdSypJFyOoUxpCh
መስጅድ ቂብለተይን /የሁለት ቂብላ ባለቤት ብቸኛ መስጅድ የመዲና ማስታወሻ 7 مسجد قبلتين
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
መስጅድ ቂብለተይን /የሁለት ቂብላ ባለቤት ብቸኛ መስጅድ የመዲና ማስታወሻ 7 مسجد قبلتين
ረሱል ሰዓወ የጀነት የጉድጓድ ውሃ ነው ብለው የመሰከሩለት ቢዕሩ ገርስ ጣፍጭ ውሃ በቦታው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 6
มุมมอง 1.2K2 หลายเดือนก่อน
ረሱል ሰዓወ የጀነት የጉድጓድ ውሃ ነው ብለው የመሰከሩለት ቢዕሩ ገርስ ጣፍጭ ውሃ በቦታው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 6
የረሱልን ቀለበት የዋጠች የውሃ ጉድጓድ /ቢዕሩ አሪስ /ቢዕሩ ኻተም/የመዲና ማስታወሻ ክፍል 5
มุมมอง 2.7K3 หลายเดือนก่อน
የረሱልን ቀለበት የዋጠች የውሃ ጉድጓድ /ቢዕሩ አሪስ /ቢዕሩ ኻተም/የመዲና ማስታወሻ ክፍል 5
በእስልምና በመጀመሪያ የተገነባው መስጅደል ቁባ/ እዚህ መስጅድ ሁለት ረከዓ የሰገደ የኡምራ አጅር አለው/ቁባ መስጅድ የመዲና ማስታወሻ ክፍል 4
มุมมอง 9163 หลายเดือนก่อน
በእስልምና በመጀመሪያ የተገነባው መስጅደል ቁባ/ እዚህ መስጅድ ሁለት ረከዓ የሰገደ የኡምራ አጅር አለው/ቁባ መስጅድ የመዲና ማስታወሻ ክፍል 4
ስለ ዘምዘም ውሃ ይሄን ያውቃሉ የሚደረገውስ ዱዓ ምንድን ነው? ማኡ ዘምዘምን ነይተን ለጠጣነው ሃጃ ሁሉ መቅቡል ነው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 3
มุมมอง 2.3K4 หลายเดือนก่อน
ስለ ዘምዘም ውሃ ይሄን ያውቃሉ የሚደረገውስ ዱዓ ምንድን ነው? ማኡ ዘምዘምን ነይተን ለጠጣነው ሃጃ ሁሉ መቅቡል ነው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 3
ረውዷው የቁበተል ኸድራ ሚስጥር የመዲና ማስታወሻ ክፍል 2 /አረንጓዴው ቁባ
มุมมอง 2.1K4 หลายเดือนก่อน
ረውዷው የቁበተል ኸድራ ሚስጥር የመዲና ማስታወሻ ክፍል 2 /አረንጓዴው ቁባ
ጀበሉ ኡሁድ የጀነቱ የኡሁድ ተራራ/ስለ ጀበሉ ሩማና ስለ ሃምዛና ሹሃዳዮቹ ሙሉ መረጃ በዶክተር ዘይኔ ከቤታው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 1
มุมมอง 2.4K4 หลายเดือนก่อน
ጀበሉ ኡሁድ የጀነቱ የኡሁድ ተራራ/ስለ ጀበሉ ሩማና ስለ ሃምዛና ሹሃዳዮቹ ሙሉ መረጃ በዶክተር ዘይኔ ከቤታው የመዲና ማስታወሻ ክፍል 1
አንዲት ቆንጆ ሴት ወንድ ወንድ ሽተት አለችው ለምን ይሆን?
มุมมอง 1.9K4 หลายเดือนก่อน
አንዲት ቆንጆ ሴት ወንድ ወንድ ሽተት አለችው ለምን ይሆን?
የኡዱህያ ትክክለኛ አስተራረድ በዶክተር ዘይኔ ትልቅ የኢድ አስተራረድ ስህተቶች
มุมมอง 7006 หลายเดือนก่อน
የኡዱህያ ትክክለኛ አስተራረድ በዶክተር ዘይኔ ትልቅ የኢድ አስተራረድ ስህተቶች
ሲህር ወይም ድግምት የሰው አይን ልዩነቱና ስለ መድሃኒቱ በዚህ ፕሮግራም ይማራሉ
มุมมอง 2.1K7 หลายเดือนก่อน
ሲህር ወይም ድግምት የሰው አይን ልዩነቱና ስለ መድሃኒቱ በዚህ ፕሮግራም ይማራሉ
❤ 12:49
እርገጠኛ ናቸው ያየት ክክክክ
❤❤❤❤❤
አህለነን ዶክተረ ዘይኔ
❤❤❤❤❤❤Masha allah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአህመድዋ ወሬ ገንፎው ታሪክ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ ሆደን እስከሚያመኝ ነው የሳኩት እፍፍፍ ያሠላም ምርጥ ትምርት ከምርጥ መዝናኛ ጋር ሽኩረን ዶክተርየ
ሱብሀን አሏህ አብዱል ሀይ ለሚስቶቹ ያለው ፍትሀዊይነት ገና ከዛሬው ከሱዚ ጋር ሆኖ ሳሚያን ላለ ማስከፋት ከሳሚያ ጋር ሆኖ ሱዚና ላለማስከፋት ያሠበበት መንገድ ማሻ አላህ ነው
አልቆ ነው
Masha allah❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢንሻ አልሏህ አሏሁ ሱብሃነሁ ተዓላ ሁላችንንም ጀነት ያስገባናል ወሏሂን በስራችን ሳይሆን አዛኝ መሃሪ ስለህነ አሏህ ይሰብስበን ሁላችንንም ፊርደውሰል አዕላ ከውዱ ነብያችን ጋር ኢንሻ አልሏኋ ☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲
☝️☝️☝️☝️☝️ 🤲🤲🤲🤲🤲
💓💓💓💓💓💓💓
💐💐💐💐💐💐
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤Amine
አሰላሙአለኩም ግን ለምን እደ ፍቅር ኤስ ባዬርድ የለው አችው ነሽ በተራ ቁጥር አይቀመጥም
ሳሚያዬ ሱዚዬ በጣም አሳዘኑኝ እፍፍፍፍ በተለይ ሱዚየ በጣም አሳዘነችኝ
ሱዚየን ከአብዱል ሀይ ጋር ያገናኘህ ጌታ ሂበቲንም ከኸሊሉ ጋር ያገናኝልን ቀልባችንን ይረፍልን አህመዱ የሂበቱ ዘበኛ ደሞ እዛው ሁን አሉ ሂበቲን ለውስማን እንደተውልለት ሁሉም ተውለት እንደውም ሂባም ትወደዋለይ እሱም ይወዳታል ለሷ ዴስታ ስትል ተዋት ለንተ ደህናይቱን ይስጥህ
የማሜና የሂበቱሏህ ፍቅር ያረብ ሂባ ስመርቅ ማሜ አሚንንንን እረ አሚን በሳቅቅቅቅ ገደሉኝ ሱዚየ የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ አብዱል ሀይ ለትንሽ ሳሚያን ባያገባ ልቧ እዳይሠበር ጥሩ ነበር ግን በቃ
ሱዚየ ስላልሞትሽ በጣም ዴስ ብሎኛል የኔ ጀግና
ማሻ አላህ የሱዚ አባት ሠልሞ አቶ ጀማል ሆነ አጂብ ለካ ድማሮው ምንም ይሁን መጨረሻየን አሳምርልኝ የሚባለው ለዚህ ነው ለካ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ኡስማን አብዝተኸው ነበር እሰይ ሂበቱሏህ ላተ አመጥንህም በፉፁም ሂበቲ የኸሊሉ ብቻ ናት
ሠለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ሱብሀን አላህ ዶክተር ዘይኔ በርታልን ወንድማችን ምርጥ ፕሮግራም ነው ተሠምቶ እማይጠገብ ፕሮግራም ነው እንዳታቋርጥብን አደራ ምንዳህን አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግህ አላህ መመራትን ለወፈቀው ሰው በዚህ ፕሮግራም ብዙ ትምህርቶችን መማር ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ እዩልኝ እንዳይሆንብህ ተጠንቀቅ አሁን እሱ እተከበረ ቦታ ገብተህ ከአላህ ጋ ቢዚ መሆን ሲገባህ አንተ እየቀረፅክ ታሳያለህ
አህለን ወድማቺን
🥰😍🥰🥰😍😍👍
አላህምዱሊላህ አላኒእመትል እስላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
اللهم ارزقنا قبل الموت التوبه وعند الموت شهاده وبعد الموت الجنه يا رب العالمين
አህለን ዶክተር ዘይኔ
ሂባ አህመድን ብታገባ ይሻላታል እንደሳሚያ እንዳትሆን አኔድላንድ ይሻላታል።
ሂበቲ ኸሊሉ መጨረሻችሁ ናፈቀኝ የአብዱል ሀይ የሳሚያን ቴክስት በጣም አሳቀኝ ክፍል 83 ላይም ኸሊሉ በጣም አሳቀኝ አሁንም ተደገመ ያሠላም
አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አህለን🎉🎉
አህለን ዶክተር ጀዛከላህ ኸይር
የአብዱል ሀይ እና የኸሊል የሂባና የፊልሠኝ ጓደኝነት በጣም ያስቀናል ያስደስታል በዴስታ ብዛት ያስለቅሳል ። የአብዱልሀይ የሳሚያን ሚሴጂ ያነበበበት መንገድ ና ኸሊል ሲያነበው እንዴ ኸሊል በሳቅ ፈርስ አልኩ አብዱልሀይ በሱዚ ትዝታ ሲያለቅስ አስለቀሠኝ 😢😢
የሄበትአባትሞቱ. 😢
❤❤❤🎉🎉
ሂባየ እንዴኔ የምወደውን ልጂ ሠርግ በላን ቆመን ዳርነው ሂበቲ የኔም እንደዚህ ነበር ስብር ያልኩት 😢😢😢
እኔ በሁለት ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያዴረኩት
አህለን
Allahe janate yiwafekehe
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረብ በጣም መሳጭ ነው ግን መጨረሻው ኸሊልና ሂበቱሏህ ካልተገናኙ በጣም ያስጠላል ምክኒያቱም ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም ፣ከችግር ብኋላ ምቾት አለ የሚባለውን የቁርአን አያ ያጠፋዋል የብዙዎች ተስፋ ይቆረጣል ሂበቱሏህ የኸሊል ንግስት ኸሊል የሂባ ንጉስ መሆን አለባቸው።ሂበቱሏሂ የፖሠተችው ዳዕዋ ኸሊል ለሱ እንዴሁ ገባውና ተረጋጋ ሀቢቢ ወላሂ
ሚስኪን ሙኒራ ሞተች ማለት ነው የ ሂባ አባት የምትሉ ደሞ አይመስለኝም አባቱዋ ቢሞቱ እንዴት ቃል በቃል ለራሱዋ ደዉለው ይነግሩዋታል? የኔ ግምት ሙኒራ ናት
አሠላሙአለይኩምዱክተርእደኔአህመድንብታገባይሻለታልብየአሥባለሁ
አሥግፊሪሏ አሥቷግፊሪላ አሥቷግፊሪላ
ማሻአላህ
የሂበቱ አባቷ ሞቶባት ይሆን😢😢😢😢
صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋