ገጠር ሂደን|ሳዱላይቱን ዳርናት| አዝለዉ ወሰዶት😲💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024
  • #ethiopian #how #food

ความคิดเห็น • 139

  • @habrumedia_3863
    @habrumedia_3863  3 หลายเดือนก่อน +9

    #ዉዶች ላይክ ሸር🙏

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 3 หลายเดือนก่อน

      የማሜ አሚንጎደኛ የመርሳው በርታ ወቤሳሂደህ እንድታሳየን ኢሻአሏወደፊት ደደገፎና ወቤሳ❤❤❤❤❤

    • @سعادهعبدالله-غ7ص
      @سعادهعبدالله-غ7ص 3 หลายเดือนก่อน

      ኧረ የነጅብን ስልክ ፈልግና ስጠኝ ሳልሞት

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 3 หลายเดือนก่อน +9

    አይ ትዝታ❤❤😢😢 ሀገር ናፍቅኝ ዛሬስ ያአላህ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 หลายเดือนก่อน +14

    ጦርነትና ሀሳብ የጨረሰዉ ህዝብ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔስ በጣምነዉ ያዘኩት ሰዉ እኩት ብሏል ወረቢ ተገላቷል ህዝባችን ያአሏህ አተ ሰላሙን መልስልን

    • @shsh1715
      @shsh1715 3 หลายเดือนก่อน

      ሀሳቡስ😢😢😢

    • @Mymomiloveyou
      @Mymomiloveyou 3 หลายเดือนก่อน

      ኢቶቤኮ ችግሩ ሀሳብ ይላሉጅ ድግሱደሁ አልቀረም 😢😢

    • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
      @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 หลายเดือนก่อน

      @@Mymomiloveyou 😁አወ ማሬ ግንኮ ተበድረዉምነዉ ሚደግሱት ብድራችንን እንቀበላል ያሉ አጉል በሀል

    • @Mymomiloveyou
      @Mymomiloveyou 3 หลายเดือนก่อน

      @@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት አወ ሀቢዋ ብድረው ኸረ ይዳዳሩ አናቴ😁

    • @Ty23r
      @Ty23r 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራትከማነው ሚቀበሉት ብድሩን

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ወድም ያገሪ ልጅ በጣም እናመሰግናለን እሽ አላህ ይስጥልኝ❤❤

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 3 หลายเดือนก่อน +7

    አንድ ነገር ላስቸግርህ አጋምሳ እሚባል ሀገር ጦይባ በየነ በጦርነቱ ያጣናት በጣም እምወዳት የስደት ጓደኛ ነበረችኝ የቤተሰብ ቁጥር የለኝም የሷም አይሰራም አይጠቀሙበትም በአላህ የናቷን ቁጥር አፈላልግልኝ አላህ ይዘንላት ልጇን በቻልኩት ብረዳት ደስ ይለኛል በጣም ነበር እምንዋደደው ከአንድ ቤት አራት አመት ሰርተናል ሀገር ስንገባም አልተለያየንም ነበር እኔ ተመልሸ መጣሁ ግን ይሄ ይመጣል አላልኩም ቁጥር አልተቀበልኩም ወድም አሏት አንዱ ዱባይ አንዱ ሳኡድ ነበር በአላህ እምታነቡት ያጋምሳ ልጆች ካላችሁ😢😢

    • @Sameera-et4ec
      @Sameera-et4ec 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔልስጥሽደ

    • @ZinetMohammed-p4z
      @ZinetMohammed-p4z 3 หลายเดือนก่อน

      @@Sameera-et4ec ወላሂ ካለሺ ስጭኝ

    • @HayatNurye-j9l
      @HayatNurye-j9l 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ አፈላልጌ እሰጥሻለሁ ባሏ ወንድሜ ነው ጎረቤቴም ነው እሷም እህቴ ናት ​@@Sameera-et4ec

    • @fatimayemam5355
      @fatimayemam5355 3 หลายเดือนก่อน

      ሀይ

    • @fatimayemam5355
      @fatimayemam5355 3 หลายเดือนก่อน

      በውሰጥ ንይ

  • @Lijrich
    @Lijrich 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የኔህት ትዕግስት አሰፋ😢😢መልካም ትዳር ይሁንልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤ያገሬ ሰወች አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይይ ትዝታ. ሁሉም ባገር. ያምራል ወላሂ ❤❤

  • @NfhFjhdb-em1nq
    @NfhFjhdb-em1nq 3 หลายเดือนก่อน +1

    እርይ የጭቃይቱ ነገር አዴ እኔም ባጃጂ ከሌለበት ሀገር ሂጀ ሰርግ ውይይይ መቸም አረሳው ከዝናቡ ጭቃው አሰቃየኝ ጥሎብኝ መውደቅ ዜማየ ነው እግሬ አያጠብቅም ገደልና እድልጫ እደግመል እግር መሸራተት ነው 😂😂😂

  • @Sabaysin
    @Sabaysin 3 หลายเดือนก่อน

    የኔናቶች በጣም ደስስትሉ እነባፎ ሲሳይ ሞት 😢 የሽ ይመርን ወሰዳት የኔ አዳማቂ መቸው ከሆደ የማትወጣ ምርጥ ሴት ቤተሰቦቿን ወዳጅ አዳማቂ ነበርች ግን ሂዳለች በጧቱ 😢😢😢

  • @umimama-q6u
    @umimama-q6u 3 หลายเดือนก่อน

    የኔዉቦች መሽአላህ ሀገሬዋ እናቴን ባይብየ ነበር የለችም ቲጅየ መብሩክ

  • @Hadra-ie3zv
    @Hadra-ie3zv 3 หลายเดือนก่อน

    እህትነት መልካም የትዳር ዘመን ያሮሂ🎉🎉 የሠፈር ድምቀቶች ነፍ አመት ኑሩልን እነ ማሚ ውድ አክሥቶቸ ይለያሉ ወራለሜዎች
    ልጆቸ ማሻአላህ አድገዋል ያሀቢባቲ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ9ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ኘ9ጘ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ መልስልኝ ያገባችው ትግስት አሰፋ ናት እንዳትሉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ABDU-s9g
    @ABDU-s9g 3 หลายเดือนก่อน +1

    መሻአላህ የኔ እህት መልካም ትዳር ይሁንልሺ😢😢😢😢😢

  • @HayatHayat-b5e
    @HayatHayat-b5e 3 หลายเดือนก่อน

    ትግሰት አሰፋ የኔገራገር መልካም ትዳር ይሁንልሺ 🌹👈

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሸአላህ በከረምትም ስረግ አለ😂 ከጨቃዉ ወልቅ እፏቁ ጥልይ ይለካል ይከነዉ ከብረድ ወደ ሙቀት😂😂😂😂😂😂 ግን ሁታዉ ላይ ነይ በግሊዘኛ እሚል ሰማሁልበል 😮😅

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 3 หลายเดือนก่อน

      😮ያገራችነኮ ያሆቆይየሚሉት ግን እነዚህ በእግሊዝበሚለው ቀወጡት😂😂😂

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ አድስ ፋሽን ነይ ባማረኛ አልችልበትም እንግሊዝኛ አሉ ክክክክክክክ

  • @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ
    @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ 3 หลายเดือนก่อน

    እላዋላይ የሚሰበስቡት ልብስ ምንድነውአልገባኚም

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሚዜውን ከርፉፉ ጨርሱት እናቶች100 0 አመትይኑሩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 3 หลายเดือนก่อน +2

    በክረምት ሰርግ ኪሳራነው እኔ አንደዬ ከዘመዶቸ ሰርግ እህቴጋር ዘንጠን ሂደን ዝናቡ መታን መንገድላይ ደሞ ሀገራቸው እሩቅ ነበር ብቻ ብሽቅሽቅ ሙዳችንን አበላሸብን አይይይ ትዝታ 🥺😥 ጊዜ አይመለስ

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂አይ ተዚታ

  • @ZUZUSEID-w4z
    @ZUZUSEID-w4z 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትግስት ናትደረ ሙሺራዋ

  • @zakirrahma2382
    @zakirrahma2382 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የህቴንም ሰርግ ባየሁት ኔት እቢአላቸዉ ለመላክ መርሳወች ❤❤

  • @SeadaEshetu-tu7er
    @SeadaEshetu-tu7er 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘይኑዋ በጣም አመሥግናለሁ ወላሂ ሠፈሬን አሣየህኝ በጣም ናፍቆኝ ነበር

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 3 หลายเดือนก่อน

      የትነው ?

    • @SeadaEshetu-tu7er
      @SeadaEshetu-tu7er 3 หลายเดือนก่อน

      ዙፍን አቦ መሠለኝ እኔ ግን አጋምሣ ሥለነበርኩ ሢሄዲ ነው ያሣየኝ

  • @zumrahassen
    @zumrahassen 3 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ ወጣት የለም ጨረሰዉ እነማመይ ናቸዉ እድሜ ይስጣቸዉ አይ ስደት

  • @Hayat-q8j
    @Hayat-q8j 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት መሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @VipVip-le1ry
    @VipVip-le1ry 3 หลายเดือนก่อน

    በክረምትም ሰርግ አለዴ አይይይይ ትዝታ😢😢😢😢😢😢

  • @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ
    @ቆጥብሁኝውድትሁኛለሽ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እስኪ ስበሉ አታሳዩን እደትእዳመረኝ እጀራ በተለይ የሰርግ

  • @agurashabate
    @agurashabate 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ትዝታ አየይይይ😢😢

  • @እሙሙአዝወሎየዋ
    @እሙሙአዝወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +5

    በክረመት ሰርግ ጊዜውማ ዙሮበታል በንሀሴ ሰረግ እምዋ

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv 3 หลายเดือนก่อน

      ከከከከ የዘሬ 20 እኔ በንሀሴየዳሩኝ በክረመት😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @HayatDemlew
    @HayatDemlew 3 หลายเดือนก่อน

    መሻ አሏህ መልካም ትዳር

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 3 หลายเดือนก่อน +2

    መገን ሀገሬ 😂አረ ጨቃዉ ምን ጉድ ነዉ ከጉልበት ድረስ መዘፈቅ ነዉ

  • @ከድጃነኝየመርሳዋ
    @ከድጃነኝየመርሳዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ቤተሠቦቻችነን አሣየኸን ዘይኑየ

  • @Fatimaasife
    @Fatimaasife 3 หลายเดือนก่อน

    ውይደስሲሉ ግንወጣቱ አልቆልበስደት😢😢

  • @zumrahassen
    @zumrahassen 3 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነዉ

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ❤

  • @FatumaAhmed-i1m
    @FatumaAhmed-i1m 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህበጣም ነው የሚያምረው ዋው❤❤❤❤❤

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 3 หลายเดือนก่อน

    ወሎ የትላይነው

  • @FoziyaAbera-br9w
    @FoziyaAbera-br9w 3 หลายเดือนก่อน

    የትነው ወሎ መሠለኝ ሳምር❤❤❤❤❤

  • @ToybaAli-rv6sf
    @ToybaAli-rv6sf 3 หลายเดือนก่อน

    Manewu endene shmelu emigermewu

  • @ጦይባሰይድ-ሸ5ለ
    @ጦይባሰይድ-ሸ5ለ 3 หลายเดือนก่อน

    ወየው ሲያምሩ መሸአላህህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተኪዳን-ፀ4ከ
    @ወለተኪዳን-ፀ4ከ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ቤተሰቦቼ ደሞቼ
    ለሙሽሪትም መልካም የትዳር ዘመን እህት ❤❤❤❤
    እናቴንም አያቴንም አክስቶቼ በሙሉ አየሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዘይኑዬ አመሰግናለሁ

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ አገራችንን ሠላም ያድርገው ያረብ እኛም ለአገራችኝ ያብቃን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢😢

    • @MaMmy-ht7bv
      @MaMmy-ht7bv 3 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንንንንንንን

  • @ልጅኤMየወድሞቼሲስ
    @ልጅኤMየወድሞቼሲስ 3 หลายเดือนก่อน

    በክረምት ሠርግ አይከብድም እህ
    መልካምጋብቻ

  • @JdJg-d6p
    @JdJg-d6p 3 หลายเดือนก่อน

    የክረምትሰርግ ሁለትወርን ብታወጣ መኸርብታገባ ለማንኛውም መብሩክ ያማረ የሰመረ ያድርግላት❤❤🎉🎉🎉

  • @sgsgdhhddbhddh341
    @sgsgdhhddbhddh341 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ❤❤❤❤መብሩክ

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ቨ3ፀ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ቨ3ፀ 3 หลายเดือนก่อน

    ነጅብዬ ወድሜ የኔ እብድ ስለየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @Ami-gs8er1zm9i
      @Ami-gs8er1zm9i 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አሏህ ነው አይደለም እያልኩኝ ነበር

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 หลายเดือนก่อน

    አስታወስከኝ አቦ ወርጣዬ ላይ ❤ ዝናብ ሊመጣ ዳምኖ እህቶቸና ጓደኞቼ ጋ ተበጃጅተን መንገድ ገብተን እቤት ተመለሱ ዝናቡ ይለይለት እያሉ እኛ ደሞ ቢመታንም እንሄዳል ብለን ሄድን ሩቅ ነበር ❤❤ በጣም ደስ የሚል ሰርግ በልተን ተመለስን ትዝታዬ

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 3 หลายเดือนก่อน

    አገሬ መቸ ነው የማይሽ❤❤

  • @AsF-gj9ub
    @AsF-gj9ub 3 หลายเดือนก่อน

    ዳመናዉ ደስ ሲል😢😢😢😢😢😢😢

  • @سعادهعبدالله-غ7ص
    @سعادهعبدالله-غ7ص 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ነጅቤን አምጣልኝኝኝኝ

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته 3 หลายเดือนก่อน

    በክረምትም ሰርግ አለደ መጋቢት/ጠር አካቢቢ ነው ሰርግ የማቀው

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 3 หลายเดือนก่อน

    ግንየየትሀገርበሀልነው

  • @ABDU-s9g
    @ABDU-s9g 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂሂሂ ሰፈሩ የቤተሰብ ናፍቆት 😢😢😢😢

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 3 หลายเดือนก่อน

    ልጀን ሰላሰየከኚ በጣም አመሰግንአለሁ

  • @ZenatZenat-h7f
    @ZenatZenat-h7f 3 หลายเดือนก่อน

    ግን በጣም አዘኩኝ አዲኮ ወጣት የለም አየአገሬ

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 3 หลายเดือนก่อน +1

    በነሀሴ የሚገርም ሰርግ በላን በማየትም ቢሆን😁😁😁

  • @yggcvh9145
    @yggcvh9145 3 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ ብቻ 😢😢😢😢😢
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @hawahawa6586
    @hawahawa6586 3 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 3 หลายเดือนก่อน

    ወሎ እኮ ደስ የሚለው ክርሲታኖቹም ሂጃብ ይለብሳሉ በሱሪ ማፈደድ የለም

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 3 หลายเดือนก่อน

      አሣቅሺኝ የት አገር ነዉ

  • @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ
    @ይሁንለበጎነው-ፀ1ዸ 3 หลายเดือนก่อน

    አይይይይትዝታ❤

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ

  • @fjch4723
    @fjch4723 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጭቃው ከባድ ነው አይ ትዝታ አገራችን አሏህ ሰላሙን ይመልስልኝ ያረብ😢😢

  • @zaherazahera4243
    @zaherazahera4243 3 หลายเดือนก่อน +1

    አየ አገራችን ሰላምሽይመለስ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 3 หลายเดือนก่อน

    አይይ ትዝታ ብቻ 🥺🥺😥😥

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ያርብ አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 3 หลายเดือนก่อน

    አለም ሁሴን አስነካቺው እኮ የወራለሜን ሰው ጎረቤቱን ሁላ አየሁ

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 3 หลายเดือนก่อน

    ውይ የክረምት ሰርግ ግን ጭቃው 😂😂

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 3 หลายเดือนก่อน

    ወጣት ሴት የት ናቸው አይታዪም እሳ ሁሉም አርብ አገር ናቸው ልበል

  • @FjjJu-u9w
    @FjjJu-u9w 3 หลายเดือนก่อน

    አየ ነጅብ ልብሱን አወለቀኮ ሚስኪን ወንድሜ

  • @ZenatZenat-h7f
    @ZenatZenat-h7f 3 หลายเดือนก่อน

    እረጉደ

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
    @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 หลายเดือนก่อน

    የሀብሮቹ የሹሞቸ ሽቶ ወርዉረዉ እላይቴላይ የተከሰከሰዉ ትዝ አለኝ የጥፍር ቆረጣዉ የሚሰጠዉ ስጦታ መወርወር አልቀረም😅😅😅😅

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 หลายเดือนก่อน

    👍👌

  • @SameraKhan-xg2si
    @SameraKhan-xg2si 3 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ወንድሜን አሳየህኝ ምነው ራቁቱን

  • @فتحيهتدس
    @فتحيهتدس 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @vbhjb6074
    @vbhjb6074 3 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ካለህ ለቃቃ

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 3 หลายเดือนก่อน

    የማን ሰርግ ነዉ ቡሆሮ ነዉ አልገባኝም ከወጣሁ ቆየሁ ሰወቹም ጠፉብኝ

    • @zemzemmohammed8862
      @zemzemmohammed8862 3 หลายเดือนก่อน

      ቡሆሮ አይደለም ዙፋን አቦ ነው ስምቁጥር መሰለኝ

  • @Toha-g1o
    @Toha-g1o 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 3 หลายเดือนก่อน

    በክርምት ሠርግ አለ

  • @seadi5
    @seadi5 3 หลายเดือนก่อน

    በክረምት ሰርግባይገባይቅር

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 3 หลายเดือนก่อน

    ፈታ አላለትም ሙሽሪት ክረምት ነው ብለው ነው

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 3 หลายเดือนก่อน

    እናተ ላዉን አከዱም እደ ሙገዱ ቢርቅም ጭቃአይኖርዉም

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb 3 หลายเดือนก่อน

    ምናለቀረፀውቢቀረ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
    @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ የምቀርፀው ልጅ ግን ነብስህ አይማር ሂጃባቸው ወረደ ከነፀጉራቸው ቀሩ የምታገኙት ገንዘብ ሀላል አይደለም በተለይ ዩቲበሮች እ

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 3 หลายเดือนก่อน

      መስቀል እኮ አድርገዋል

  • @ወይኒ-ቘ6ተ
    @ወይኒ-ቘ6ተ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 3 หลายเดือนก่อน

    እማቃችው መስላኝ

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 3 หลายเดือนก่อน

    የቦሆሮ ሰርግ ነው መልሱልኝ😂😂😂❤❤

  • @زينب-ظ6ق2ت
    @زينب-ظ6ق2ت 3 หลายเดือนก่อน

    ሙሀመድ የ
    ሡፍ የኔልዩወድም የኔአዝግ ወድም ሙቀት ገለብኝእደ ልብሥህን አወለክብኝእሣ ሥሥቴዋ

  • @ወይኒ-ቘ6ተ
    @ወይኒ-ቘ6ተ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጎደኛየ ትታኝ በላች 😢😢😢❤❤❤❤

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 3 หลายเดือนก่อน

      ታቂያታለሺደ

    • @ወይኒ-ቘ6ተ
      @ወይኒ-ቘ6ተ 3 หลายเดือนก่อน

      @@sada-or9gx አወ ጎደኛየም የሰፈሬም ልጅ ናት

    • @sada-or9gx
      @sada-or9gx 3 หลายเดือนก่อน

      @@ወይኒ-ቘ6ተ አይዞን ዉደ

  • @ወይኒ-ቘ6ተ
    @ወይኒ-ቘ6ተ 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጎደኛየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላት❤❤❤❤❤

    • @DdBcx-bb5rd
      @DdBcx-bb5rd 3 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ሠርጉ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 3 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔሰ አባቶችን ሳይ እባዬ ፈሰሰ በሰዴት አሰራመት ተቃጥሌ በበራሀ አገሬ ሰገባ ሳገባ ማን አባት የሆነኛል😢😢😢😢😢😢እዴው መቃጠል😢😢አባቴዋ አላህ የጄነት ፈርዶሰ ይወፈቅህ ባባ ሀቢቢ😢😢😢😢😢😢

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አባት የለኝ አብሽሪ

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 3 หลายเดือนก่อน

      @@jemilyhusin4232 መርሀባ የገልቢ

    • @gdgddgdy9047
      @gdgddgdy9047 3 หลายเดือนก่อน

      ሀባይቦች አብሺሩ እዱና እዴሞላች አቀርም ዲአ አድርገጉላቸዉ እባየኔ አመጣችሁት

    • @zinetendris9240
      @zinetendris9240 3 หลายเดือนก่อน

      @@gdgddgdy9047 መርሀባ የኔ ውድህት ኑሪልኝ የኔ አሰተዋይ እህት

    • @tiru6490
      @tiru6490 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ አህት አለሜ ላባትሽም ጄነተል ፊርዶስን ይወፍቀው

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 3 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ እኮ መሥሊሞችም አሉ አኡዙቢላህ

  • @moonzoen1375
    @moonzoen1375 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤