ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
عيد مبارك እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር ከነቤተሰብህ
احلن جزك الله خير
ክክክክ አራ ሼነው ዶ/ር አሳዛኑኝ ሳሙዬ ነፉቃሽኛል ስልጤወ ነኝ
እንኳንአብሮአደርሰን አላህ ይከርሞሰውይበለን
ማሻአላህ
ያላለህ የነቢ ያለህ አይባልም የአላህ ነዉ የሚባለዉ ከአላህ ጋ ማንንም አትጥሩ ብለዉናል ነብያችን ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም
ሽርክን ተጠንቀቁ ያአላህያለ የነቢ ያለ አይባልም ያአላህ ካልን በቂ ነው ። ድራማው አስቆኛል ምንም ነገር ላይ ሽርክን ተጠንቀቁ በድራማውም መሀል ስለሽርክ አስጠንቅቁ ዶክተር ዘይኔ ዘዋጅ ሰኢድ ግሩፕ ላይ ከ3 አመት በላይ ስከታተልክ ነበር እና አሁን ደሞ በተሻለ ሁኔታ ተውሂድን አስተምር ከሽርክ አስጠንቅቅ እኛም ከጎንህ ነን ቅድሚያ ለተውሂድ ለሱና
አወ ወሏህ ትክክል ብለሻል።
ወላሂአዉ
ጀሮየ አደለም ማለት ነው ትክክል
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሽ አላህ ደስ ይላል ዶክተር ዘይኔ ያላለህ የነቢያለህ ብለን አንልምልም ምክንያቱም ነብያችንን ከአላህ ጋር እኩል አድርገን ስለማንጠራ
አይዋ. ስድቅ. የነቢ ያለህ አይባለም ደክተር ዘይኔ ብዙ ጊዜ ሲደጋግማት እሠማለሁ
th-cam.com/video/ivPnhilrVH4/w-d-xo.html
የገጠር ደረዞች በጣም የዋህናቸው ይተዛዘናሉ እድህ አይደሉም የኛ አገር ደረሶች
የደረስነት ህይወት ያለፍኩበት ስለሆነ በጣም ነው ያዝናናኝ።
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኢድኩም ሙባረክ አለይና ዋአለይክ ወሚና ወሚንኩም ተቀበል አላህ ሷሊሀል አማን ዉድ የኢስላም ልጆች እኳን አብሮ አደረሠን
የወሎ ደረሶች አላህየ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
ግን ወላሂ አስተማሪነው አዎ በሮቻችንን መዝጋት አብዝተናል አላህ ያግራለን
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ ጥሩ ፈታየሚያደርግ ቆይታ ነበር መሻአላህ
በጣም ነዉ የሳኩት👌
ያላለህ የነቢ ያለህ የሚለውን አስምሩበት ነቢን መጨምር ይቻላልን ከአላህጋር
እኔ እራሱ እየደነገጥኩ ነበር አላህ የህዲየሁም
አስታዝ ሳዳት ከማል እዳይሰማህ ያለያለህ የነቢ ያለህ እያልክ ያላህን ድበር ስትስት
ኢድ ሙባረክ ተቀበል አላህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል ጥሩ ነው ደስ ይላል ዶክተርዬ ያላለህ የነቢ ያለህ አትበሉ ያላለህ ብቻ በሉ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወሰለም ከአሏህ ጋር እኩል አይጠሩም ።👉ምንጭ ሳዳት ከማል አቡ መሬም👈🖐🖐🖐🖐
፨ረዐዖዕፆፆጿረቋጿ🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️ፀረ፧ጿፆጿጿሰፅ،هه
ح،خ، خ،ا 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌺🌹🌹✅✅
እጅግ በጣም አስጠሊታና አስቀያሚ ከእስልምና አስተምህሮ የወጣና ያፈነገጠ ( ቢድዐህ) ተግባር ...ሱብሓንአሏህ !ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን!አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ!
መልካም ንግግር ሠደቃ ነው
ትክክል ወላሂ አላህ ይሠውረን ከአህባሾች
ወላህይ አይቸ የማልጠግበው ትወና የሚገርም ስራ ውሌም አድስነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እደው የገጠሬው ድምፅ ስወደው በተለይ የደረሳዎቹን
ወንድም የአሏህ ያለህ የነብዬ ያለህ አትበል አይፈቀድም አሏህና ነብዩን እኩል አታረጉ
ትክክክል
ደረሳአይዋሽም ዲራማዉ የደረሳን ክብር የማይጠብቅ ነዉ
ወይ ኡዝታዝ እረጅም እድሜ😍😍😍😍ፍገግ አረከኝ
አይ የኔ ደረሦች አገሬን አሥታወሣችሁኝ ከወዳችሁ በጣም አሥቂኝ አሥተማሪ ድራማ
ማሻ አላህ ቀጣሉበት ደስይላል የቀሪውን ነገር አስታወሳችሁን
ብዙ ስተት አለበት ደረሳ እንደዚህ አይልም አዝናለሁ
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن
አህሌን ወሳህሌን እንኳን አደረሳችሁ ምነው ዶክተር ሰያ እና አንተ ለኢድ ምነው ጠፋችሁ እንደውም ስለ አስርቱ ቀናቶች ትምህርት እየጠበቅኩ ነበር
Wl wr wb
@@jamilaaomar3781 ምን ማለት ነው
ወላሂ ምርጥ አስቂኝ 😂😂😂አስተማሪ ካሁን በሆላ ኢሻ አላህ እከታተላለሁ😍😍
ምን ያስብልሀል ያነቢያላህ❌❌ የአሏህ ብቻ ነው የሚባለዉ✅✅
✅✅✅
ገና አሁን ልብ ብየ አዳመጥኩት በጣም እያዝናና የሚያስተምር ትውስታ ያለበት ደስ ሚል ፕሮግራም ዶክተር ዘይኔ ደረሳነት እንደት እንደሚያምርብህየእንቅልፍ قضا ክክክክክ ልህድና በዱላ ቀርሽሜ ቀርሽሜ ልቀስቅሰው ፈገግ አደረገኝ
🥰🥰🥰👌👌👌👌👍👍የአላህ በሣቅ
አህለን ዶክተር የሸኽ ደረሳ ክክክክክ አቤት 😂👍👍👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀🥀
ያአላህ እንጅ የነቢ ያለህ አይባልም ለኡማዉ ኽይር አስተምሩ
ቀለብ ደረቆች ዝም በሉ እናንተ ከመጣችሁ በኋላ ነው በረካው መዋደዱም መከባበሩም የጠፋው
@@zeynebmd1065 ከምርሽ ነዉ ከየት ነዉ የመጣ ነዉ የተለየን ፈጡሮች አረግሽን ያንች አስተሳሰብ ደግሞ ለየት ይላል ሁቢ ልበልሽ:: በጭፍን ሰዉ እና ስሜትሽን አትከተይ ሀቅ ቢሆን እንጅ ::አሁንም ቢሆን አቂዳችን እምነታችን ሊያበላሽብን የሚችል ነገር መጠቀም የለብንም ያአላህ እንጅ የነቢ ያለህ አይባልም ነብያችን ከአላህ ጋር አናወዳድርም :: ሱናቸዉን መከተል አጥብቀን መያዝ ተከለከሉት መከልከል ነዉ ነቃ በይ አሁንም ከተኛሽበት አልተነሳሽም ያለሽበትን በደንብ እወቂ
@@a.a4508 ትክክል ያላለህ የነቢያለህ አይባልም አላህን ከፍጡር ማመሣሠል ነው አላህ የህድነ በስ
@@zeynebmd1065 ሀሀሀሀሀ
@@a.a4508 ✅✅✅✅✅በርቺ እህቴ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔሰላም ፍቅር አንድነት አላህ ይወፍቀን ለህዝባችን
ሡባሀን አሏህ አጂብ ነው ወላሂ አይ የደረሳ ሀያ በጣም የበዛ እኮነዉ ወላሂ አይ እኔን ያልበላዉን ሀያ አኩ ብሎ ጉድ ሆኖ ረፍ ያከሪም በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወላሂ አስተማሪ ነዉ መገን ደረሴWow amazing 👌🏼👌🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
በሳቅ ሞኩ ዶክተር ዘይኔ ኢድሙባርክ
ስለላሁአለይሂወሰለም
አሏህ እንድህ አለ وَلَئِن سَأَلْتَهُمْ لَيَقُولُنَّ إِنَّمَا كُنَّا نَخُوضُ وَنَلْعَبُ ۚ قُلْ أَبِاللَّهِ وَآيَاتِهِ وَرَسُولِهِ كُنتُمْ تَسْتَهْزِئُونَበእርግጥ ብትጠይቃቸው «እኛ የምንዘባርቅና የምንጫወት ብቻ ነበርን» ይላሉ፡፡ «በአላህና በአንቀጾቹ፣ በመልክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁን» በላቸው፡፡لَا تَعْتَذِرُوا قَدْ كَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ ۚ إِن نَّعْفُ عَن طَائِفَةٍ مِّنكُمْ نُعَذِّبْ طَائِفَةً بِأَنَّهُمْ كَانُوا مُجْرِمِينَአታመካኙ፤ ከእምነታችሁ በኋላ በእርግጥ ካዳችሁ፡፡ ከእናንተ አንዷን ጭፍራ ብንምር (ሌላዋን) ጭፍራ እነሱ ኃጢአተኞች በመኾናቸው እንቀጣለን፡፡
በጣም የተሳሳተ ድራማ ነው ደረሣዎች እንደዚህ ሣይሆኑ ከምንም በላይ በጣም ፈጣኖች ናቸው
ደረሴ የነቢያለህ አትበልአ የአሏህ በል ላስታውስህ ብየ ነው
አስተማሪ ድራማ ነው
*ወአሊኩም ስላም ወረህመቱላሂ* *ወበረካቱ* *አለይና ውአለይኪ* *ተቀበል አላህ ሚና ውሚንኩም* *ስአሊህል አእማል*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌 *አሚንንንንንን* *ያረብብብብብብብብ*ማሻ አላህ ነው
Ahliane wudochia Allah ytbkchiu
የወለጋው ግፍ ሰሜን ሸዋ ደገሙት ድምፅ ሁኑን በምታምኑት ፈጣሪ
አህለን ዶክተር ዘይኔ የአላህ ወላሂ በጠም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ትወና ነዉ አላህ ይጨምርላቹ ማሻ አላህ በይዎታለዉ
እኒገንለምደንወይደንገጥኩት
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍
አይዶክተርዘይኔ የአገሬደረሶችአስታወሱኝ
ማሻአላህ💜👍
ጡሩ ዉሸት ያሥተምራል አሏሁም ሙሥተአን
اهلين يا دكتور تقبل الله منا ومنكم
ማሻአላህ ቆርጥ
መሸአላ ደስይላል
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ደረሴ ማሻአላህ በጣምደሥይላል
Ahelane
ማሻ አላሕ👌
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ውበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ነብዩለሰላሁ አለይህወሠለም እድህ አሉ እኔ የያወኩትን ብታቁኑሮትንሸ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁነበር አሉበዝህ ሰአት በእሬሳ መሳለቅ በሞት መሳቅማሾፍ እንደድራማ ሆኗል ያዱቁሰል ለሌላው ይቀላል እንጅ አያምምይባላል አላህ በቅርብ ሰላሙንያውርድልን አላህ አልበደልንም እንደሰራችን ይዞናል እዳውም አዛኝነውእናእንኮንአብሩአደረሠን
As wr wBዘና ጀዛኩሏህ ኽይር
ማሻአላ ሁለየ ልቀቁ
በጣም አስቂኝ አዝናኝ ወድም
ማሻአላህ አለይኩም ያጀመአ ስያምር ወላሂ
አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ዶ/ር ዘይን እንኮን ለኢድ አድሐ በአል በሠላም አደረሠን ደረሣ ሥወድ
ዋአለይኩምአሰላም አህለን አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ👍👍👍👌
ክክክክክክ😂 ሶስት ቤት በላው አሉ ሼኮቹ😂❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን ዶ/ ር ዘይኔኢድ ሙባረክእንኳን አብሮ አደረሰን እንዴት ናችሁ ዙል በረካን አሰላሙአለይኩም በልልኝ ሱብሀን አላህ ግን አስተማሪ ነው ለገባው
ጋጠው እኮ አይኔ እያየ አላለም ፈገግ አደረጋችሁኘ 😂😂😂😂😂አላህ ሁላችንንም ባለንበትይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያምጣልን
ደሥ ሢል ወላሂ
Masha allah umuri nuf dheradha
ወአለይና ወአለይኩም ተቀበለላህ ወሚና ወሚኩም ሷሊሀል አእማል
አላህ ይዘንልን በምንናገረው ሁሉ ተጠያቂ ነንያላለህ የነቢያለህ አይባልም ነብዩን ሡለላህአለይሂ ወሠለም ካአላህ ጋር እኩል አድርጎ አይጠሩም ተብለናል ምናለ የተማራችሁት እንኳን ወደ ጥፋት ባትገቡደሞም ደረሶችን እደሲህ በውሸት መልኩ መግለፁስ ማለቴ ደረሳ ማለት እደዚህ ናቸው ማለት ነው???አላሁሙስተአን
መዋደድ ነበረ ቀስድ እሚያደርሰው እወነት ነው😢😢😢
ማሻአላህ እዴት አርጋችሁ ትጠቀልሉት አላችሁ እናተ ለበላችሁት እኔን ያነቀኝ መሰለኝ ማሻአላህ ብያለሁ
3 ወይነው. ማሽላአላህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله
አለሀይጠቢቀቹሁቢረፉዲም
ወይኔ ደስስትሉ ማሻአሏህ❤❤❤😊
ማሻአላህ ደስ ይላል ሸሆቹው ግን አስቃየሃቸው ምስኪን የሆኑ ደረሳ ናቸው
🎉🎉🎉🎉❤
ኢድሙባርክ ማሻአላህ ደስዪላንዶኩተር ዘይኔ
ያአላህ አርግጥሙ ጉዲ አለው
አስላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለላህ ያቆይልን
ድራማው አሪፍ ነው በዲን ጉዳይ ተጠንቀቁ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
አይዱና እዳው ያላልህየነባለህይላሉ እረታው አውቁጠፍአትሁኑበአላህ
ጀዛከ አላህ ኸይር
ማሻአላህ ደሥትላላችሁ
በጣምአስተማረነውአላህይጨምርላቺሁ
አሰላም አለይኩም ሰላም ነው ያላለህ የኔቢአለህ አትበል
masha allah
ወንዲሜ ሰቢስኪረይቡ አስደሪገኝ
ማሻአሏህ ደስ ትላላችሁ በተለይ ዶክተር ዘይን በደብ ችለህበታልአሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
Betam yemer
ያ ሸክ ሀሪፍ ነወ ማሻአላህ
ኢ ድ ሙባረክ
ማሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ ትክክል ከደረሶቻችንና ሸኮቻችን ነው ብዙ ዲንና እውቀት ያስተማሩን አስተዋይ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ እንደ አዲስ መጢዎቹ ሳታዋርዳቸው አከበርካቸው አላህ ያክብርህ
ያላለህ ነቢያለህ ሳዳት ከማል አልሰማህም መሰል
አጥቦ ነው እሚያሠጣው መችም ቀልድ ነው ብሎ ነው
ግንኮ እኛሀገር አፋቸውራሡእሽአይላቸውም ስለለመዱ ሣያሥበውይሆናል
መሻአላህህህህህ
ክክ መሸአላ ደስ
አሠላሙአለየረኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ኢድኩም ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚነ ወሚንኩም ሷሊኸል አዕመልበጣም ሀሪፍ አዝናኝና አሥተማሪ ነው ማሻአሏህ
እረ ተዉ ዶክተር ዘይኔ ይችን የነቢ ያለህ የምትለዋን ቃለወን ያስወግዱ አይበጂም ያላለህ
ልክ እንደኔ እህት
አስክቴን አስታወሰኝ እኔም ለምዶብኛል አጀብ
ትክክል
አስለን ሀራም ነዉ አላህ ሂዳያ ይስጠን
@@ፈራህ መሐራም ለመሆኑ ማስረጃ ከቁረዓን ከሐድስ
ማሻ አላህ
ኧረ ደረሳ እንደዚህ አይሆንም ብዙ ስተት አለው
አላህአይሻችንንያሳምረልን
عيد مبارك
እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር ከነቤተሰብህ
احلن جزك الله خير
ክክክክ አራ ሼነው ዶ/ር አሳዛኑኝ ሳሙዬ ነፉቃሽኛል ስልጤወ ነኝ
እንኳንአብሮአደርሰን አላህ ይከርሞሰውይበለን
ማሻአላህ
ያላለህ የነቢ ያለህ አይባልም የአላህ ነዉ የሚባለዉ ከአላህ ጋ ማንንም አትጥሩ ብለዉናል ነብያችን ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም
ሽርክን ተጠንቀቁ ያአላህያለ የነቢ ያለ አይባልም ያአላህ ካልን በቂ ነው ። ድራማው አስቆኛል ምንም ነገር ላይ ሽርክን ተጠንቀቁ በድራማውም መሀል ስለሽርክ አስጠንቅቁ ዶክተር ዘይኔ ዘዋጅ ሰኢድ ግሩፕ ላይ ከ3 አመት በላይ ስከታተልክ ነበር እና አሁን ደሞ በተሻለ ሁኔታ ተውሂድን አስተምር ከሽርክ አስጠንቅቅ እኛም ከጎንህ ነን ቅድሚያ ለተውሂድ ለሱና
አወ ወሏህ ትክክል ብለሻል።
ወላሂአዉ
ጀሮየ አደለም ማለት ነው ትክክል
ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
ማሽ አላህ ደስ ይላል ዶክተር ዘይኔ ያላለህ የነቢያለህ ብለን አንልምልም ምክንያቱም ነብያችንን ከአላህ ጋር እኩል አድርገን ስለማንጠራ
አይዋ. ስድቅ. የነቢ ያለህ አይባለም ደክተር ዘይኔ ብዙ ጊዜ ሲደጋግማት እሠማለሁ
th-cam.com/video/ivPnhilrVH4/w-d-xo.html
የገጠር ደረዞች በጣም የዋህናቸው ይተዛዘናሉ እድህ አይደሉም የኛ አገር ደረሶች
የደረስነት ህይወት ያለፍኩበት ስለሆነ በጣም ነው ያዝናናኝ።
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኢድኩም ሙባረክ አለይና ዋአለይክ ወሚና ወሚንኩም ተቀበል አላህ ሷሊሀል አማን ዉድ የኢስላም ልጆች እኳን አብሮ አደረሠን
የወሎ ደረሶች አላህየ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
ግን ወላሂ አስተማሪነው አዎ በሮቻችንን መዝጋት አብዝተናል አላህ ያግራለን
th-cam.com/video/ivPnhilrVH4/w-d-xo.html
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ መሻአላህ ጥሩ ፈታየሚያደርግ ቆይታ ነበር መሻአላህ
በጣም ነዉ የሳኩት👌
ያላለህ የነቢ ያለህ የሚለውን አስምሩበት ነቢን መጨምር ይቻላልን ከአላህጋር
እኔ እራሱ እየደነገጥኩ ነበር አላህ የህዲየሁም
አስታዝ ሳዳት ከማል እዳይሰማህ ያለያለህ የነቢ ያለህ እያልክ ያላህን ድበር ስትስት
ኢድ ሙባረክ ተቀበል አላህ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል ጥሩ ነው ደስ ይላል ዶክተርዬ ያላለህ የነቢ ያለህ አትበሉ ያላለህ ብቻ በሉ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወሰለም ከአሏህ ጋር እኩል አይጠሩም ።
👉ምንጭ ሳዳት ከማል አቡ መሬም👈🖐🖐🖐🖐
፨ረዐዖዕፆፆጿረቋጿ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️ፀረ፧ጿፆጿጿሰፅ،هه
ح،خ، خ،ا
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌺🌹🌹✅✅
እጅግ በጣም አስጠሊታና አስቀያሚ ከእስልምና አስተምህሮ የወጣና ያፈነገጠ ( ቢድዐህ) ተግባር ...
ሱብሓንአሏህ !
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ሯጂዑን!
አሏህ ሂዳያ ይስጣችሁ!
መልካም ንግግር ሠደቃ ነው
ትክክል ወላሂ አላህ ይሠውረን ከአህባሾች
ወላህይ አይቸ የማልጠግበው ትወና የሚገርም ስራ ውሌም አድስነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እደው የገጠሬው ድምፅ ስወደው በተለይ የደረሳዎቹን
th-cam.com/video/ivPnhilrVH4/w-d-xo.html
ወንድም የአሏህ ያለህ የነብዬ ያለህ አትበል አይፈቀድም አሏህና ነብዩን እኩል አታረጉ
ትክክክል
ደረሳአይዋሽም ዲራማዉ የደረሳን ክብር የማይጠብቅ ነዉ
ወይ ኡዝታዝ እረጅም እድሜ😍😍😍😍ፍገግ አረከኝ
አይ የኔ ደረሦች አገሬን አሥታወሣችሁኝ ከወዳችሁ በጣም አሥቂኝ አሥተማሪ ድራማ
ማሻ አላህ ቀጣሉበት ደስይላል የቀሪውን ነገር አስታወሳችሁን
ብዙ ስተት አለበት ደረሳ እንደዚህ አይልም አዝናለሁ
ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن
አህሌን ወሳህሌን እንኳን አደረሳችሁ ምነው ዶክተር ሰያ እና አንተ ለኢድ ምነው ጠፋችሁ እንደውም ስለ አስርቱ ቀናቶች ትምህርት እየጠበቅኩ ነበር
Wl wr wb
@@jamilaaomar3781 ምን ማለት ነው
ወላሂ ምርጥ አስቂኝ 😂😂😂አስተማሪ ካሁን በሆላ ኢሻ አላህ እከታተላለሁ😍😍
ምን ያስብልሀል ያነቢያላህ❌❌
የአሏህ ብቻ ነው የሚባለዉ✅✅
✅✅✅
ገና አሁን ልብ ብየ አዳመጥኩት በጣም እያዝናና የሚያስተምር ትውስታ ያለበት ደስ ሚል ፕሮግራም
ዶክተር ዘይኔ ደረሳነት እንደት እንደሚያምርብህ
የእንቅልፍ قضا ክክክክክ ልህድና በዱላ ቀርሽሜ ቀርሽሜ ልቀስቅሰው ፈገግ አደረገኝ
🥰🥰🥰👌👌👌👌👍👍የአላህ በሣቅ
አህለን ዶክተር የሸኽ ደረሳ ክክክክክ አቤት 😂👍👍👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🥀🥀
ያአላህ እንጅ የነቢ ያለህ አይባልም ለኡማዉ ኽይር አስተምሩ
ቀለብ ደረቆች ዝም በሉ እናንተ ከመጣችሁ በኋላ ነው በረካው መዋደዱም መከባበሩም የጠፋው
@@zeynebmd1065 ከምርሽ ነዉ ከየት ነዉ የመጣ ነዉ የተለየን ፈጡሮች አረግሽን ያንች አስተሳሰብ ደግሞ ለየት ይላል ሁቢ ልበልሽ:: በጭፍን ሰዉ እና ስሜትሽን አትከተይ ሀቅ ቢሆን እንጅ ::አሁንም ቢሆን አቂዳችን እምነታችን ሊያበላሽብን የሚችል ነገር መጠቀም የለብንም ያአላህ እንጅ የነቢ ያለህ አይባልም ነብያችን ከአላህ ጋር አናወዳድርም :: ሱናቸዉን መከተል አጥብቀን መያዝ ተከለከሉት መከልከል ነዉ ነቃ በይ አሁንም ከተኛሽበት አልተነሳሽም ያለሽበትን በደንብ እወቂ
@@a.a4508 ትክክል ያላለህ የነቢያለህ አይባልም አላህን ከፍጡር ማመሣሠል ነው አላህ የህድነ በስ
@@zeynebmd1065 ሀሀሀሀሀ
@@a.a4508 ✅✅✅✅✅በርቺ እህቴ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ዶክተር ዘይኔ
ሰላም ፍቅር አንድነት አላህ ይወፍቀን ለህዝባችን
ሡባሀን አሏህ አጂብ ነው ወላሂ አይ የደረሳ ሀያ በጣም የበዛ እኮነዉ ወላሂ አይ እኔን ያልበላዉን ሀያ አኩ ብሎ ጉድ ሆኖ ረፍ ያከሪም በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወላሂ አስተማሪ ነዉ መገን ደረሴ
Wow amazing 👌🏼👌🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
በሳቅ ሞኩ ዶክተር ዘይኔ ኢድሙባርክ
ስለላሁአለይሂወሰለም
አሏህ እንድህ አለ
وَلَئِن سَأَلْتَهُمْ لَيَقُولُنَّ إِنَّمَا كُنَّا نَخُوضُ وَنَلْعَبُ ۚ قُلْ أَبِاللَّهِ وَآيَاتِهِ وَرَسُولِهِ كُنتُمْ تَسْتَهْزِئُونَ
በእርግጥ ብትጠይቃቸው «እኛ የምንዘባርቅና የምንጫወት ብቻ ነበርን» ይላሉ፡፡ «በአላህና በአንቀጾቹ፣ በመልክተኛውም ታላግጡ ነበራችሁን» በላቸው፡፡
لَا تَعْتَذِرُوا قَدْ كَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ ۚ إِن نَّعْفُ عَن طَائِفَةٍ مِّنكُمْ نُعَذِّبْ طَائِفَةً بِأَنَّهُمْ كَانُوا مُجْرِمِينَ
አታመካኙ፤ ከእምነታችሁ በኋላ በእርግጥ ካዳችሁ፡፡ ከእናንተ አንዷን ጭፍራ ብንምር (ሌላዋን) ጭፍራ እነሱ ኃጢአተኞች በመኾናቸው እንቀጣለን፡፡
በጣም የተሳሳተ ድራማ ነው ደረሣዎች እንደዚህ ሣይሆኑ ከምንም በላይ በጣም ፈጣኖች ናቸው
ደረሴ የነቢያለህ አትበልአ የአሏህ በል ላስታውስህ ብየ ነው
አስተማሪ ድራማ ነው
*ወአሊኩም ስላም ወረህመቱላሂ* *ወበረካቱ*
*አለይና ውአለይኪ*
*ተቀበል አላህ ሚና ውሚንኩም* *ስአሊህል አእማል*🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌 *አሚንንንንንን* *ያረብብብብብብብብ*
ማሻ አላህ ነው
Ahliane wudochia Allah ytbkchiu
የወለጋው ግፍ ሰሜን ሸዋ ደገሙት ድምፅ ሁኑን በምታምኑት ፈጣሪ
አህለን ዶክተር ዘይኔ የአላህ ወላሂ በጠም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ትወና ነዉ አላህ ይጨምርላቹ ማሻ አላህ በይዎታለዉ
እኒገንለምደንወይደንገጥኩት
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
ወጣትነትና ጉልት🌸
ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ👍
አይዶክተርዘይኔ የአገሬደረሶችአስታወሱኝ
ማሻአላህ💜👍
ጡሩ ዉሸት ያሥተምራል አሏሁም ሙሥተአን
اهلين يا دكتور
تقبل الله منا ومنكم
ማሻአላህ ቆርጥ
መሸአላ ደስይላል
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ደረሴ ማሻአላህ በጣምደሥይላል
Ahelane
ማሻ አላሕ👌
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ውበረካትሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ነብዩለሰላሁ አለይህወሠለም እድህ አሉ እኔ የያወኩትን ብታቁኑሮትንሸ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁነበር አሉበዝህ ሰአት በእሬሳ መሳለቅ በሞት መሳቅማሾፍ እንደድራማ ሆኗል ያዱቁሰል ለሌላው ይቀላል እንጅ አያምምይባላል አላህ በቅርብ ሰላሙንያውርድልን አላህ አልበደልንም እንደሰራችን ይዞናል እዳውም አዛኝነውእናእንኮንአብሩአደረሠን
As wr wB
ዘና ጀዛኩሏህ ኽይር
ማሻአላ ሁለየ ልቀቁ
በጣም አስቂኝ አዝናኝ ወድም
ማሻአላህ አለይኩም ያጀመአ ስያምር ወላሂ
አሠላሙአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካትሑ ዶ/ር ዘይን እንኮን ለኢድ አድሐ በአል በሠላም አደረሠን ደረሣ ሥወድ
ዋአለይኩምአሰላም አህለን አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ👍👍👍👌
ክክክክክክ😂 ሶስት ቤት በላው አሉ ሼኮቹ😂❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ዶ/ ር ዘይኔ
ኢድ ሙባረክ
እንኳን አብሮ አደረሰን እንዴት ናችሁ ዙል በረካን አሰላሙአለይኩም በልልኝ ሱብሀን አላህ ግን አስተማሪ ነው ለገባው
ጋጠው እኮ አይኔ እያየ አላለም ፈገግ አደረጋችሁኘ 😂😂😂😂😂አላህ ሁላችንንም ባለንበትይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያምጣልን
ደሥ ሢል ወላሂ
Masha allah umuri nuf dheradha
ወአለይና ወአለይኩም ተቀበለላህ ወሚና ወሚኩም ሷሊሀል አእማል
አላህ ይዘንልን በምንናገረው ሁሉ ተጠያቂ ነን
ያላለህ የነቢያለህ አይባልም ነብዩን ሡለላህአለይሂ ወሠለም ካአላህ ጋር እኩል አድርጎ አይጠሩም ተብለናል ምናለ የተማራችሁት እንኳን ወደ ጥፋት ባትገቡ
ደሞም ደረሶችን እደሲህ በውሸት መልኩ መግለፁስ ማለቴ ደረሳ ማለት እደዚህ ናቸው ማለት ነው???
አላሁሙስተአን
መዋደድ ነበረ ቀስድ እሚያደርሰው እወነት ነው😢😢😢
ማሻአላህ እዴት አርጋችሁ ትጠቀልሉት አላችሁ እናተ ለበላችሁት እኔን ያነቀኝ መሰለኝ ማሻአላህ ብያለሁ
3 ወይነው. ማሽላአላህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ماشاء الله
አለሀይጠቢቀቹሁ
ቢረፉዲም
ወይኔ ደስስትሉ ማሻአሏህ❤❤❤😊
ማሻአላህ ደስ ይላል ሸሆቹው ግን
አስቃየሃቸው ምስኪን የሆኑ ደረሳ ናቸው
🎉🎉🎉🎉❤
ኢድሙባርክ ማሻአላህ ደስዪላንዶኩተር ዘይኔ
ያአላህ አርግጥሙ ጉዲ አለው
አስላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አለላህ ያቆይልን
ድራማው አሪፍ ነው በዲን ጉዳይ ተጠንቀቁ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
አይዱና እዳው ያላልህየነባለህይላሉ እረታው አውቁጠፍአትሁኑበአላህ
ጀዛከ አላህ ኸይር
ማሻአላህ ደሥትላላችሁ
በጣምአስተማረነውአላህይጨምርላቺሁ
አሰላም አለይኩም ሰላም ነው ያላለህ የኔቢአለህ አትበል
masha allah
ወንዲሜ ሰቢስኪረይቡ አስደሪገኝ
ማሻአሏህ ደስ ትላላችሁ በተለይ ዶክተር ዘይን በደብ ችለህበታል
አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
th-cam.com/video/ivPnhilrVH4/w-d-xo.html
Betam yemer
ያ ሸክ ሀሪፍ ነወ ማሻአላህ
ኢ ድ ሙባረክ
ማሻ አላህ ዶክተር ዘይኔ ትክክል ከደረሶቻችንና ሸኮቻችን ነው ብዙ ዲንና እውቀት ያስተማሩን አስተዋይ ነህ አላህ ይጠብቃችሁ እንደ አዲስ መጢዎቹ ሳታዋርዳቸው አከበርካቸው አላህ ያክብርህ
ያላለህ ነቢያለህ ሳዳት ከማል አልሰማህም መሰል
አጥቦ ነው እሚያሠጣው መችም ቀልድ ነው ብሎ ነው
ግንኮ እኛሀገር አፋቸውራሡእሽአይላቸውም ስለለመዱ ሣያሥበውይሆናል
መሻአላህህህህህ
ክክ መሸአላ ደስ
አሠላሙአለየረኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ
ኢድኩም ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚነ ወሚንኩም ሷሊኸል አዕመል
በጣም ሀሪፍ አዝናኝና አሥተማሪ ነው ማሻአሏህ
እረ ተዉ ዶክተር ዘይኔ ይችን የነቢ ያለህ የምትለዋን ቃለወን ያስወግዱ አይበጂም ያላለህ
ልክ እንደኔ እህት
አስክቴን አስታወሰኝ
እኔም ለምዶብኛል አጀብ
ትክክል
አስለን ሀራም ነዉ አላህ ሂዳያ ይስጠን
@@ፈራህ መ
ሐራም ለመሆኑ ማስረጃ ከቁረዓን ከሐድስ
ማሻ አላህ
ኧረ ደረሳ እንደዚህ አይሆንም ብዙ ስተት አለው
አላህአይሻችንንያሳምረልን