ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ምንጃር ሸንኮራ በጣም አሪፍ አገር ነው 3 ቀን ሒጀ 30 ቀን ቆይቻለሁ በተለይ የሐረርቲ ልጆች ዋው🙏
አለሁ ካረርቲ እንተዋወቅ
@@ትግስትየምጃሯ ስብስክራይ አድርጌአለሁ
በትክክል
ቆንጅዬ ነው ሙሽራው ውብ ነው ገበሬም አይመስልም አማራዬ ለምልሙልኝ ዘራቹ ይባረክ የኔ ጨዋዎች
ከከተማ ዱቄት ትክክለኛውን መልክ አይህልኝ ጎበዝ ትዳራችሁ ይባረክ ኮራሁባችሁ
😂😁😂😁😂😁
ክክክ
እውነት ነው የተገነዘ እሬሳ ነው ዱቄት የሚያበዙበት ሙሽራ ቆዳዋ ላይ ችግር ከሌላት ሜካፑዋ በስሱ ሳያስታውቅ ቢሆን ጥሩ ነበር:: ምን ያደርጋል ምርጊት ያስመስሉታል
😂😂😂😂😂ኮሜንቶቺ ውስጤ ናቺሁ
የከተማ ዱቄት ቂኢቂቂቂኢቅ በጣም ነው ያሳቀኝ አባባሉ ግን እውነትህን ነው ዱቄት እውነትም ዱቔት ኦርጂናሎቹ ደስ ሲሉ
ምነው ፋና ቲቪ ለሙሽሮች ስጦታ አልሰጣችሁም ምነው ምነው በጣም ያስዝናል አይ ፋና ቴሌቪዢን ሙሽሮቹን በጥያቄ ማድረቅ ብቻ????ስጦታም ይሰጣል ተማሩ
Lol right lol
መልካም ጋብቻ የአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
Yasafiralu
😀😀 ፋና እኮ የኦነግ ነው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
ውይ ደስ ሲል ይሄን ወግ አገራችን ውቢቷ ምጃር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ጎበዝ ልጅ ቤቱን አማልቶ ማሻላህ አሌክ ትዳራችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁን
ባል ይሄ ኘው ወዶች ምን አላት የምትሉ
እኛ አረብ አገር ያለን ቤት ሰርተን እቃ አሞልተን አልጋ ገዝተን ና ተኛ ብለን እናመጣለን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@@miftahMekonen እሽ እሽ
@@ንፁህጆሲ ትክክል እኛ ነዉ እያበላሸናቸዉ ያለ
መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል የስርግ የሙሽራ ክብር ለዛ ያላቸው እንዲህ ነው ትክክለኛው ጋብቻ ደስ ሲሉ ጋብቻቸውን ያማረ የፍቅር የዘላለም ያድርግላቸው ከመንቃራ ዱቄታም ሙሽሮች የፀዳ ስርግ ❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ማሻአላህ አይባልም ልካፈሪ አላህ ይቅር ይበልሺ እህት
@@patumchabi1843 ተበድለሽ ዘረኛቱ
አሁን ገና የኢትዮጵያ ሰርግ መሰለኝ☺️❤️🔥🔥
ሸዋ እድገቴ የሸዋ ህዝብ እኮ እልም ያለው ገጠሬ ራሱ የሰለጠነ ነው ማርያምን ንግግራቸው ራሱ😍😍😍😍😍😍
እውነት ሁሉም ነገራችን ስልጥና ያልን
በጣም እመየ ሸንኮራ
እውነት ፀዴ ናቸው ቤታቸው ባህላቸው መንደራቸው ሁሉ ያምራል
ሸዎ ምቀኛው በዛ እጂ ፍቅር ነበር
አዎ ወላሂ ሰፈሮችን ልዩ ነው እኔ ሸዋ ጅሩ ነው ሀገሬ ግን ሰርግ ሲደገስ እንደዚህ ነው ተመሳሳይ ነው ለክርስቲን ለብቻ ታርዶ ለሙስሊም ለብቻ ታርዶ እቃ ተገዝቶ ጥሎሽ ተጥሎ ስንቱን ልዘርዝረው ወላ
ለ7 ግዜ ሳየው ❤❤ ወድሜ ቶሎ በል ልጅህን ዳርው ምንጃር ናፈቀኝ😍
እንደኔ
ዋው በጣም ደስ ይላል የምንጃር ልጅ ነኝ ባህላችንን መጥታችሁ በማየታችሁና ለሌሎች ተመልካቾች በማስለተላለፋችሁ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ፋናዎች። ዘመኑ ተሻሽሏል በጣም ደስ ይላል ድሮ ጥሎሽ ሲጣል ስልክ እና የንጽህና መጠበቂያ አልነበረም አሁን በመኖሩ ግን ደስ ብሎኛል በርቱልኝ ያገሬ ልጆች
አሁን ኮንድም ሁሉ አብሮ ይሠጣል
Kkkkkkkkkk
እሄ ነው ትክክለኛ ባህላችን ፣ አቤት ደስ ሲል
❤️❤️❤️👌
ድንቅ ባህል ነው ወድጀዋለሁ፡፡መልካም ጋብቻ ይሁን!!!
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ትክክለኛ ያልተበረዘ ባህል በጣም ታምራላችው💚💛❤️
ልጅ ቅድመዝግጅቱ በጣም ደስይላል
@@mariamrj8827 የሀገሬ ልጅ ነይ እንዛመድ
ደስ ሲሉ የኔ ጨዋዎች መልካም ጋብቻ💕💕💕
እንዲህ አይነት ነገር ነው ማየት የምፈልገው . የእውነተኛ የሀገራችንን በሀል በማየቴ በጣም አመሰግናለሁ
የወንዶች ባህል እኮ ይህ ነበር ቤት ሠርቶ ሚሥት ማግባት ነዉ አሁን ግን ግዜዉ ተቀይሮ ቤት አላት ሆነብን ነገሩ በሉ ሁሉም ወንዶች ቤት ሠርታችሁ ሚሥ ለማግባት ያብቃችሁ ከዚህ ወንድማችሁ ተማሩ
🤣🤣🤣🤣
ትክክል😃😃😃😃
😂😂
አሁንማ ምን አለሺ ነው በተገላቢጦሺ
@@namename2997 እኔማ የሚገርመኝ የመጀመሪያ ጥያቄ አቸዉ ፎቶ ይሉኛል ከዛ በሂደት ሣምንት ካወራን በኃላ ቤት ሥ አለሽ ሢሉኝ በብሎክ ጥግር ምን አዳርቀኝ ሤት ሣይሆን ቅድሚያ የሚያጩት ቅድሚያ ቤት ነዉ እኔማ ልቤን አደርቁት ከኔ የሚመጡት ወንዶች 1እናት የወለዳቸዉ ይመሥላሉ ጥያቄያቸዉ
መልካም ጋብቻ 💚💛❤️🥰🤩🤩🤩🤗በጣም ደስ ይላል ልጁ ጎበዝ አርሶአደር ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ💚💛❤️🥰🥰🤩ጋዜጠኛዋ እነሱን መስላ ሰርጉን በማድመቅ መዋሏ ያስመስግናታል 💚💛❤️🥰🤗 ለሙሽሮቹ ፋና ስጦታ አለማዘጋጀታችሁ ያሳዝራል🤔🤔ባህላችን የሸዋ መንዝ ልጅ በስደት ነዉ ያለሁት በሰላም ለሀገሬ በቅቼ እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃኝ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🤩
ትዳራችሁ ወልዶ በመሳም ይባረክ
ገጠር ነው ግን ? ፅድት ያሉ ሙሽሮቹ ሲያምሩ ትዳራችሁ ይባረክ
አሚን እህት እንዛመድ ውደ
አሜን😂
ቀላልጥድትያሉ በተለይ ጥሎሹ ❤❤❤❤❤ወለዱክበዱ የአብረሀምየሳራጋብቻይሁን ላቸሁ
አቅራቢዋ ምርጥ ነሽ ተባረኪ በጣም ጸስ የሚል ኘሮግራም ነው so original!!! fake ጋብቻ ማየት ሰልችቶናል ሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
ወይ ይሔ ባህል እንዴት ደስ ይላል በጣም ያምራል ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክላቹ የሚዜዎች አለባበስ ተመቸኝ 😍😍😍😍😍
የኔ አዳም ባህሌ ይሄ ነው እንደዚህ ካልሆነ አላገባህም አስብበት ።እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ያለ ጥሎሽ እንዳታገቡ ከምር ይሄ ነው ውበት። የሴት ልጅ ክብር።
ሀቅ ወላ የከተማወቹን ባይ ባይ እንበል እነዚህ ዳሀወች😂
ውይ ደስሲል ሸዋ ባህላችን ደስ ይላል
በጣም ደስ ሲል
Wollo endezi new bahalu.
Wow
እኔም የሸዋልጅንኝ
@@wubelamalrm5047 እኔም ነኝ
ደስ ሲልእንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ የምንጃር ልጅ ነው የማገባው
Thanks fana televsion መጥታችሁ ባህል ወጋችንን ስላስተዋወቃችሁልን።🙏🙏🙏
ማን እንደገጠር ትክክለኛ ባህላችን ሙሽራውም ቆንጆ ደግሞ የመረጣት ውብ የሆነች ልጅ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ ። ሙዜዎቿም ያምራሉ እንግዲህ ተረኛ ትዘጋጅ ።
ዋው ደሥሢል የድሮው ሠርግ ትዝ አለኝ መልካም ጋብቻ ቤቱ በጣም የምራል
ጋብቻቹ የአብረሐምና የሣራይሁን መልካም ጋብቻ በጣም ደስ ይላል ምግቡንቁሪጡን ላኩልኝ።
ውይ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ እኛንም ለዚህ ያብቃን አገሬ ገብቸ እንዲህ ያለ ሰርግ እስክደግስ ቸኩያለሁ
በጣም እናመሰግናለን ምጃር የጤፉ ሀገር ደጉ የዋሁ ሰው በልቶ የጠገበ አይመስላቸውም ደሲሲሎ
❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አመሰግናለን ፋናዎች በርቱ
ትዳራችሁን የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ክብራችሁ በአገራችው ነው ምንጃር የጤፍ ሀገር
የዘሬ 20 አማት አካበቢ በዚህው ጫሌ ቀበሌ ውስጥ የጉዳኛዬ ሚስት የዚህ ቀበሌ ተወለጂ ነበርች ወንድም ስያገባ ሄጄ ነበር በጣም ደስ የምሉት እንግድ ተቀባይ ሕዝብ ነው ሠርጋቻም በጣም ያምራል እንግድ በልተው የምጣግብ አይመስለችሁም
እውነት ነው ❤❤❤
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ!በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው! ኢትዮጵያ ዊ ባህሉን የተላበሰ ነው ተባረኩ !💚💛❤️🇪🇹🙏🥀
መሸአሏ"መብሩክ "መልካም"ጋብቻ"በጣምታምራላችሁ♥♥♥♥♥
ቲጊሪኘ
ቲጊሬ
ሲኪሲ
ዘፈን
በጣም ነው ዘና ያልኩት እናመሰግናለን እውነት ገጠር ብቻ ነው ሰውሰው የሚሸት ነገር ያለው ንጹህ ልብ፡፡
I am a proud Ethiopian and love every part our culture! Melkam Gabecha and a beautiful host
ኢትዮጵያ ዉስጥ አይደለም
Cognitive Slavery stupid 🤐🤫
@@ihavefaithingod.godisgood.1188 ሰዉነትሽ ቀይ ባሕር ላይ ይጣላልአንቺ tplf ርዝራዥ
@@ihavefaithingod.godisgood.1188 why?
መልካም የጋብቻ ዘመን እና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስ ይላል.
ደስ ሲል ኢትዮጵያውያን ባህላችን
ዋው በጣም ያምራሉ ያልተበረዘ ባህል ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ !!!
ጋዜጠኛዋ ስታምር አማራ ቆጆችነን
አማራ ምናምን አትበይ ስታስጠላ
@@ሻሎም-ኰ1ዸ ለምን አስጠላለሁ የጌታ የጆቹስራን ማድነቅ እችላለሁ
ቁንጅና ማድነቅሽ አይከፋም ግን ስለዘር ባናወራ ብዬ ነው እናቴም አባቴም የምንጃር ሰዎች ናቸው ግን ይሄ ዘር ዘር ባንል ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይታረቀናል
ኢትዮጵያውያን በሚል ይስተካከል
ዋው በጣም ያምራል ትዝ አለኝ ትዳራችሁ ይባርክ ከክፉ ይጠብቃችሁ !!!!
Thank you for sharing. Such a beautiful tradition with full of honesty. Melkam tedar le musheroch. :-)
We thank you for documenting this authentic & refreshing video Its the best by far ሙሽሪት እና ሙሽራው መልካም የጋብቻ በዓል አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ ከበዱ ጸጋ ይብዛላችሁ ዐሜን!!
Such a blessing to be Ethiopian, regardless of which tribe we belong to we are blessed to be under one umbrella called ETHIOPIA. We are truly blessed.
መልካም ጋብቻ ይሆንላቹ በጣም ደስ ይላሉ ምጃሪ ሸንኮራ የደግ አገሪ ልጁ ትንሽ ነው አደነኩት ሁሉን ቤቱን ሣይቀሪ አሟልቷል ፍቅራቸው ይብዛ
ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ እዴ በጨለማ ሰርግ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ምርጦቸ ያላገባችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ
ውይ ገጠር እኮ ፍቅር ነው በጣም ደስ የሚል ባህል እኮ ነው ያለው ይህንን የመሰሉ ዋህ ህብረተሰብ በብሔር ከፍፍለውን አባሉን
ፋና እናመሰግናቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይ ሀገሬ ኢትዮጵያ♥ ባህላችን ህዝባችን ስናምር እኮ!!! እሚያምሩ ሙሽሮች!! ጎበዝ ባል ቤቱን አሟልቶ ተዘጋጅቶ ጀግና ነው! ሙሽሪት ቅንጅዬ ናት ♥ ውይ ጥሎሽ እምወደው ባህል!!! እኔ እምኖረው በፈረንጅ ሀገር ነው የአአ ልጅ ነኝ ልጆቼን እምነግራቸው በኢትዮጵያ ባህል በጥሎሽ ነው እምታገቡት ብዬ እምነግራቸው!! እግዚአብሔር የሙሽሮችን ትዳር ይባርክ!!!♥ እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ!!!!💚💛♥🙏
ሴቷ ሙሽራ የመጨረሻ ቆንጆ ናት።
ወንዱም አይናማ ቆንጆ ነው 😁
ሁለቱም ቆጆዎች ናቸው ❤
B
Hultume yameralu mashalhe nachwwe
አረ አይባልም የሠዉ ቆሻሻ የለዉም ተዉ በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
Congratulations!! Best wishes on this wonderful journey, as you build your new lives together.
መልካም ትዳረ እኛ የምናቀው እደዚህ ቤት ሠረቶ የሚወሥድ ባል ነው ባህላችሁን ሣትለቁ ሠለተጋባችሁ አደቃችኃለሁ👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆👑👑👑👑👑አሁላ በተቃራኒ ሁኟል
በጣም የሚያምር ሰርግ እግዚአብሔር የባረከው ይሁን አሜን
ውይ የ እናቴ አገር ነው በዚህ ሰርግ ባህሉን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፋናዎች ብራቮ ግን ባያጥር አልኩ ደስ የሚል ሰርግ ነበር ወድጄዋለሁ :::
አቤት ውበት የገጠር ባህል እንዴት ደስ ይላል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾መልካም የጋብቻ ይሁንላችሁ: መላው ቤተስቡም እንኳን ደስ አላችሁ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🎉🍾🍾🍾🍾🎁🎁🎁🎁🌹🌹
ወይኔ ሕፃናቶቹ ደስስ ሲሉ ባህሉ ከኛ ሀገር ጋር ተመሳሳይ ነው እኔ ሳገባ ጠብቁ ተመልካቾች በደንብ አሳያችሁለው
ጥሪን እንመጣለን
እሽ ውዴ ችግር የለም
@@tiruyatube705 በትልልቅ ሠርግ መሀል ትንሽ ሰርጎች አሉ ክክክክ እኔም ግራ ጎኔን አንች ሠርግ ላይ አገኘው ይሆናል የታባቱ
እሰይ የኔ አባት ጎበዝ ጀግና አባት ዘመዶቼ ኢሄኔ እዚዉስጥ ይኖሩ ይሆናል መልካም ጋብቻ።
God bless my sister u brother from Eritrea🌹🌹🌹❤❤
ዉይ ደስ ሲል ቤተሰቦቼ የወጡተት ከዚህ አካባቢ ነዉ።❤👍❤👍🌷
Beautiful,,,love it. Wish a blessed fulfilled life to the newlyweds .
ዋው ወወደኛስ ያሉት ግዲየለም እኔሁሉንም እችላለሁ ትልና ወርቅን ሳይቀር በራድ ትገዛለች ራሳችን ማዋረዲ
መልካም ጋብቻ ሙሽሪት አንኳን ደስ አላችሁ ምንጃር የጤፍ አገረ
ዋው እደትያምራል መልካም ጋብቻ ገጠር ደስ ይላል
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላችሁ ማሮች መልካም ጋብቻ
ውለዱ ክበዱ በጣም እሪፍ በተለይ ስልኩ ገርሞኛል
ኮንደሙንስ አላየሺውም?
Natural beauty and tons of LOVE 💕
Yegela samuna yelem
እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እኔም አማረኝ ማግባት ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ
እሚገርም ልጅ ነው በዚህ እድሜው ቤት ሰርቶ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሕን ያብዘው ውለዱክበዱብለናል
ገጠር ላይ መሬት ካለሺና ጥሩ ገበሬ ከሆንሺ ሀብታም ነሺ እህት
አቅርቢዋ በጣም ታድለሻል እንዲህ ያለ ሰርግ በማየትሽ በጣም ደ ይላል!የተባረከ ያድርግላቸው
AmazingI love the wedding ceremony Bless you
ሸዋ ምንጃር ስልጡን ህዝብ ነው ። ቆንጅዬዋና ቆንጆ ጎበዝ እራሱን ችሎ ነው ያገባው ። ግን ሸዋ አማራ ቱባ ባህል ነው ያለው ትዳራችሁ ይባረክ ዘመዶቼ ።ሰርጋችሁም ለቅሶአችሁም ባለ ወግ ናችሁ
ጋብቻችሁ ይባረክ
ወንድሜ እንኳን ልጅህን ለመዳር አበቃህ እንኳንም ደስ አለህ ተጋቢዎችም የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁ ይስመር ውለጁ ክበዱ በፍቅር ኑሩ😊
God bless your marriage with love, joy, children and riches!
የኔ እባት በጣም ጎበዞች ናቸው ባልየው በተለይ ቤቱን አሞልቶ ከብቶቹሁን አሞልቶ ያአብራም የሰራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ
እኔም ሰርጌን ድጋሜ ምንጃር ላይ ከባሌ ጋር ልንደግስ ነው ተጠርታችኋል ምንጃሮች👏👏😜💃💃🏃🏃
ሙዝ እድታረጊኝ😜😍😍
😁😁😁😁😁እሽ
@@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ hahaha adergshalehu
@@helentamru8768 😜😜😘😘
እንመጣልሻለንየኔውድ
ማሻአላህ ደስሲሉ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ ለተጋቢወች💔💔💔👍🥰🥰🥰🥰
ሸዋ የውቦች ሀገር ባሕላችን ልዩ ነው 😍❤❤❤👌
እንኳን ደስ አላችሁ ቤቱ ሲያምር በጤና ኑሩበት
የምንጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሳ የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሳ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ዋው
ዘፈኑማ ልብ ይሰርቃል አጣማጀ አንች ነሽ አለ😄😄
@@nurm7120😂😂እንደዛህ ነን እኛ ምንጃሮቺ
@nurm71😂😂😂😂😂😂20
በጣም ምርጥ ሰርግ ነው ብዙ ሼር አደረግሁ። አቅራቢዋም ቀረፃሽ ሰአቱን መናገርሽ ሁሉም እንቅስቃሴሽ በጣም ማራኪ ነው።ሙሽሪት ስትጠየቅ እጅግ በጣም ደስአለኝ አለች ትንሽ አፈር ብትል ጥሩ ነበርልቅም ያለ ቀረፃ ነው ትግስት ቻይነት ያላብሳቸውበረካ ሁኑበጣም አመሰግናለሁየልጆች አባት ይሁን
ሸዋ በወሎ ባህል ይህነዉ አማራነት ኩራቲነዉ
በጣም ደስ ይላል የጠርነቱ ወላፍን ኣይንካቹ የኣብርሃምና የሳራ ያድርግላቹ
Everything is natural bless you all
ወውው የይፋት ልጅ ቆንጅ ልጅ ናት ሙሽርውም ቆንጃ መልካም ጋብቻ
የስጦታዉ ነገር ፈገግ ያስብላል ሞዴስ ስልክ ጥፍር ቀለም አሪፍነዉ እስከአሁን አይቼ አላውቅም ነበረ ገራሚ ነዉ
እኔም እኮ ክመንጃር ሽንኮራ ነዉ ማገባው ኣስኪ ላይክ
eshi mnjr ngi 😍😍😳
ሙዜ አለሁህ
@@fanousfanous3642 agebeteshal enem minjar negn
00yaltnda lmagignt new
በጣም ደስ ይላል እኛ ሀገር ራያ ግን ማታ ምግቡ ይዘጋጃል ሰርጉ እደነገ ሊሆን አደዛሬ እጀራ ይጋገራን ምግቡይዘጋጃን ከዛ ሚዜወች ሙሽራዋ ጋ እናድራለን እያጫወትን ማለት አዛ በነገታው ሙሽሪት ትበጃጃለይ ሙሽራው ስም ስአት ከቀኑ አካባቢ ይመጣል ከዛዳስ ውስጥ ገብተውየቤተሰብ ጉልበት ተስሞ ስረአቱ ሲፈፀም ሙሽሪትን አስርስአት አካባቢ ይወስዳል ከሙሽራው ቤተሰብ ደሞ በወሰዳት ማግስት ቀኑን ሙሉ እየተደሰቱ ይውላሉ እስኪ የራያ ባህል በትክክል ገልፀሽዋን እሚል ላይክ ግጩኝ
wow, I love its beautiful wedding ceremony.. innocent couples. May God bless your marriage
ታኮራላችው ተባረኩ ውለዱ ክበሩ love. ፋና 💚💛💓🙏
I have always been searching for a beautiful real wedding like this. i really enjoyed it. Thank you Fana.
በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ
ውይ ገጠር ውስጤ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በጣም ነው የወደድናችሁ መልካም ጋብቻ
ባል ማለት እንድህ ነው በጣም ታምራላችሁ የአብርሃምና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ ግን እኛም ሀገር ሌሊት ሰርግ አለደ
እንኳን ደስ ያላችሁ 💚💛❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️ጋብቻችሁ የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
የትናችሁ ምጃሮችእስኪልያችሁ በላይክ
አለሁ. እናት.የትነሽ
አለን
አለን ሀገሬ ባህሌ
Aelehulsh
ውይይ በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ምንጃር ሸንኮራ በጣም አሪፍ አገር ነው 3 ቀን ሒጀ 30 ቀን ቆይቻለሁ በተለይ የሐረርቲ ልጆች ዋው🙏
አለሁ ካረርቲ እንተዋወቅ
@@ትግስትየምጃሯ ስብስክራይ አድርጌአለሁ
በትክክል
ቆንጅዬ ነው ሙሽራው ውብ ነው ገበሬም አይመስልም አማራዬ ለምልሙልኝ ዘራቹ ይባረክ የኔ ጨዋዎች
ከከተማ ዱቄት ትክክለኛውን መልክ አይህልኝ ጎበዝ ትዳራችሁ ይባረክ ኮራሁባችሁ
😂😁😂😁😂😁
ክክክ
እውነት ነው የተገነዘ እሬሳ ነው ዱቄት የሚያበዙበት ሙሽራ ቆዳዋ ላይ ችግር ከሌላት ሜካፑዋ በስሱ ሳያስታውቅ ቢሆን ጥሩ ነበር:: ምን ያደርጋል ምርጊት ያስመስሉታል
😂😂😂😂😂ኮሜንቶቺ ውስጤ ናቺሁ
የከተማ ዱቄት ቂኢቂቂቂኢቅ በጣም ነው ያሳቀኝ አባባሉ ግን እውነትህን ነው ዱቄት እውነትም ዱቔት ኦርጂናሎቹ ደስ ሲሉ
ምነው ፋና ቲቪ ለሙሽሮች ስጦታ አልሰጣችሁም ምነው ምነው በጣም ያስዝናል
አይ ፋና ቴሌቪዢን ሙሽሮቹን በጥያቄ ማድረቅ ብቻ????
ስጦታም ይሰጣል ተማሩ
Lol right lol
መልካም ጋብቻ የአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ
Yasafiralu
😀😀 ፋና እኮ የኦነግ ነው
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍
ውይ ደስ ሲል ይሄን ወግ አገራችን ውቢቷ ምጃር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ጎበዝ ልጅ ቤቱን አማልቶ ማሻላህ አሌክ ትዳራችሁ በፍቅር የተሞላ ይሁን
ባል ይሄ ኘው ወዶች ምን አላት የምትሉ
እኛ አረብ አገር ያለን ቤት ሰርተን እቃ አሞልተን አልጋ ገዝተን ና ተኛ ብለን እናመጣለን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@@miftahMekonen እሽ እሽ
@@ንፁህጆሲ ትክክል እኛ ነዉ እያበላሸናቸዉ ያለ
መሻአላህ እንዴት ደስ ይላል የስርግ የሙሽራ ክብር ለዛ ያላቸው እንዲህ ነው ትክክለኛው ጋብቻ ደስ ሲሉ ጋብቻቸውን ያማረ የፍቅር የዘላለም ያድርግላቸው ከመንቃራ ዱቄታም ሙሽሮች የፀዳ ስርግ ❤❤❤❤
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ማሻአላህ አይባልም ልካፈሪ አላህ ይቅር ይበልሺ እህት
@@patumchabi1843 ተበድለሽ ዘረኛቱ
አሁን ገና የኢትዮጵያ ሰርግ መሰለኝ☺️❤️🔥🔥
ሸዋ እድገቴ የሸዋ ህዝብ እኮ እልም ያለው ገጠሬ ራሱ የሰለጠነ ነው ማርያምን ንግግራቸው ራሱ😍😍😍😍😍😍
እውነት ሁሉም ነገራችን ስልጥና ያልን
በጣም እመየ ሸንኮራ
እውነት ፀዴ ናቸው ቤታቸው ባህላቸው መንደራቸው ሁሉ ያምራል
ሸዎ ምቀኛው በዛ እጂ ፍቅር ነበር
አዎ ወላሂ ሰፈሮችን ልዩ ነው እኔ ሸዋ ጅሩ ነው ሀገሬ ግን ሰርግ ሲደገስ እንደዚህ ነው ተመሳሳይ ነው ለክርስቲን ለብቻ ታርዶ ለሙስሊም ለብቻ ታርዶ እቃ ተገዝቶ ጥሎሽ ተጥሎ ስንቱን ልዘርዝረው ወላ
ለ7 ግዜ ሳየው ❤❤ ወድሜ ቶሎ በል ልጅህን ዳርው ምንጃር ናፈቀኝ😍
እንደኔ
ዋው በጣም ደስ ይላል የምንጃር ልጅ ነኝ ባህላችንን መጥታችሁ በማየታችሁና ለሌሎች ተመልካቾች በማስለተላለፋችሁ በጣም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ፋናዎች። ዘመኑ ተሻሽሏል በጣም ደስ ይላል ድሮ ጥሎሽ ሲጣል ስልክ እና የንጽህና መጠበቂያ አልነበረም አሁን በመኖሩ ግን ደስ ብሎኛል በርቱልኝ ያገሬ ልጆች
አሁን ኮንድም ሁሉ አብሮ ይሠጣል
Kkkkkkkkkk
እሄ ነው ትክክለኛ ባህላችን ፣ አቤት ደስ ሲል
❤️❤️❤️👌
ድንቅ ባህል ነው ወድጀዋለሁ፡፡
መልካም ጋብቻ ይሁን!!!
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ትክክለኛ ያልተበረዘ ባህል በጣም ታምራላችው💚💛❤️
ልጅ ቅድመዝግጅቱ በጣም ደስይላል
@@mariamrj8827 የሀገሬ ልጅ ነይ እንዛመድ
ደስ ሲሉ የኔ ጨዋዎች መልካም ጋብቻ💕💕💕
እንዲህ አይነት ነገር ነው ማየት የምፈልገው . የእውነተኛ የሀገራችንን በሀል በማየቴ በጣም አመሰግናለሁ
የወንዶች ባህል እኮ ይህ ነበር ቤት ሠርቶ ሚሥት ማግባት ነዉ አሁን ግን ግዜዉ ተቀይሮ ቤት አላት ሆነብን ነገሩ በሉ ሁሉም ወንዶች ቤት ሠርታችሁ ሚሥ ለማግባት ያብቃችሁ ከዚህ ወንድማችሁ ተማሩ
🤣🤣🤣🤣
ትክክል😃😃😃😃
😂😂
አሁንማ ምን አለሺ ነው በተገላቢጦሺ
@@namename2997 እኔማ የሚገርመኝ የመጀመሪያ ጥያቄ አቸዉ ፎቶ ይሉኛል ከዛ በሂደት ሣምንት ካወራን በኃላ ቤት ሥ አለሽ ሢሉኝ በብሎክ ጥግር ምን አዳርቀኝ ሤት ሣይሆን ቅድሚያ የሚያጩት ቅድሚያ ቤት ነዉ እኔማ ልቤን አደርቁት ከኔ የሚመጡት ወንዶች 1እናት የወለዳቸዉ ይመሥላሉ ጥያቄያቸዉ
መልካም ጋብቻ 💚💛❤️🥰🤩🤩🤩🤗
በጣም ደስ ይላል ልጁ ጎበዝ አርሶአደር ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ💚💛❤️🥰🥰🤩
ጋዜጠኛዋ እነሱን መስላ ሰርጉን በማድመቅ መዋሏ ያስመስግናታል 💚💛❤️🥰🤗 ለሙሽሮቹ ፋና ስጦታ አለማዘጋጀታችሁ ያሳዝራል🤔🤔
ባህላችን የሸዋ መንዝ ልጅ በስደት ነዉ ያለሁት በሰላም ለሀገሬ በቅቼ እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃኝ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🤩
ትዳራችሁ ወልዶ በመሳም ይባረክ
ገጠር ነው ግን ? ፅድት ያሉ ሙሽሮቹ ሲያምሩ ትዳራችሁ ይባረክ
አሚን እህት እንዛመድ ውደ
አሜን😂
ቀላልጥድትያሉ በተለይ ጥሎሹ ❤❤❤❤❤ወለዱክበዱ የአብረሀምየሳራጋብቻይሁን ላቸሁ
አቅራቢዋ ምርጥ ነሽ ተባረኪ በጣም ጸስ የሚል ኘሮግራም ነው so original!!!
fake ጋብቻ ማየት ሰልችቶናል ሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
ወይ ይሔ ባህል እንዴት ደስ ይላል በጣም ያምራል ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክላቹ የሚዜዎች አለባበስ ተመቸኝ 😍😍😍😍😍
የኔ አዳም ባህሌ ይሄ ነው እንደዚህ ካልሆነ አላገባህም አስብበት ።
እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ ያለ ጥሎሽ እንዳታገቡ ከምር ይሄ ነው ውበት። የሴት ልጅ ክብር።
ሀቅ ወላ የከተማወቹን ባይ ባይ እንበል እነዚህ ዳሀወች😂
ውይ ደስሲል ሸዋ ባህላችን ደስ ይላል
በጣም ደስ ሲል
Wollo endezi new bahalu.
Wow
እኔም የሸዋልጅንኝ
@@wubelamalrm5047 እኔም ነኝ
ደስ ሲልእንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ የምንጃር ልጅ ነው የማገባው
Thanks fana televsion መጥታችሁ ባህል ወጋችንን ስላስተዋወቃችሁልን።🙏🙏🙏
ማን እንደገጠር ትክክለኛ ባህላችን ሙሽራውም ቆንጆ ደግሞ የመረጣት ውብ የሆነች ልጅ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ ። ሙዜዎቿም ያምራሉ እንግዲህ ተረኛ ትዘጋጅ ።
ዋው ደሥሢል የድሮው ሠርግ ትዝ አለኝ መልካም ጋብቻ ቤቱ በጣም የምራል
ጋብቻቹ የአብረሐምና የሣራይሁን መልካም ጋብቻ በጣም ደስ ይላል ምግቡንቁሪጡን ላኩልኝ።
ውይ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክላችሁ እኛንም ለዚህ ያብቃን አገሬ ገብቸ እንዲህ ያለ ሰርግ እስክደግስ ቸኩያለሁ
በጣም እናመሰግናለን ምጃር የጤፉ ሀገር ደጉ የዋሁ ሰው በልቶ የጠገበ አይመስላቸውም ደሲሲሎ
❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ አመሰግናለን ፋናዎች በርቱ
ትዳራችሁን የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ክብራችሁ በአገራችው ነው ምንጃር የጤፍ ሀገር
የዘሬ 20 አማት አካበቢ በዚህው ጫሌ ቀበሌ ውስጥ የጉዳኛዬ ሚስት የዚህ ቀበሌ ተወለጂ ነበርች ወንድም ስያገባ ሄጄ ነበር በጣም ደስ የምሉት እንግድ ተቀባይ ሕዝብ ነው ሠርጋቻም በጣም ያምራል እንግድ በልተው የምጣግብ አይመስለችሁም
እውነት ነው ❤❤❤
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ!
በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው! ኢትዮጵያ ዊ ባህሉን የተላበሰ ነው ተባረኩ !💚💛❤️🇪🇹🙏🥀
መሸአሏ"መብሩክ "መልካም"ጋብቻ"በጣምታምራላችሁ♥♥♥♥♥
ቲጊሪኘ
ቲጊሬ
ሲኪሲ
ዘፈን
በጣም ነው ዘና ያልኩት እናመሰግናለን እውነት ገጠር ብቻ ነው ሰውሰው የሚሸት ነገር ያለው ንጹህ ልብ፡፡
I am a proud Ethiopian and love every part our culture! Melkam Gabecha and a beautiful host
ኢትዮጵያ ዉስጥ አይደለም
Cognitive Slavery stupid 🤐🤫
@@ihavefaithingod.godisgood.1188 ሰዉነትሽ ቀይ ባሕር ላይ ይጣላል
አንቺ tplf ርዝራዥ
@@ihavefaithingod.godisgood.1188 why?
መልካም የጋብቻ ዘመን እና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ደስ ይላል.
ደስ ሲል ኢትዮጵያውያን ባህላችን
ዋው በጣም ያምራሉ ያልተበረዘ ባህል ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ !!!
ጋዜጠኛዋ ስታምር አማራ ቆጆችነን
አማራ ምናምን አትበይ ስታስጠላ
@@ሻሎም-ኰ1ዸ ለምን አስጠላለሁ የጌታ የጆቹስራን ማድነቅ እችላለሁ
ቁንጅና ማድነቅሽ አይከፋም ግን ስለዘር ባናወራ ብዬ ነው እናቴም አባቴም የምንጃር ሰዎች ናቸው ግን ይሄ ዘር ዘር ባንል ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይታረቀናል
ኢትዮጵያውያን በሚል ይስተካከል
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ዋው በጣም ያምራል ትዝ አለኝ ትዳራችሁ ይባርክ ከክፉ ይጠብቃችሁ !!!!
Thank you for sharing. Such a beautiful tradition with full of honesty. Melkam tedar le musheroch. :-)
We thank you for documenting this authentic & refreshing video Its the best by far ሙሽሪት እና ሙሽራው መልካም የጋብቻ በዓል አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ውለዱ ከበዱ ጸጋ ይብዛላችሁ ዐሜን!!
Such a blessing to be Ethiopian, regardless of which tribe we belong to we are blessed to be under one umbrella called ETHIOPIA. We are truly blessed.
መልካም ጋብቻ ይሆንላቹ በጣም ደስ ይላሉ ምጃሪ ሸንኮራ የደግ አገሪ ልጁ ትንሽ ነው አደነኩት ሁሉን ቤቱን ሣይቀሪ አሟልቷል ፍቅራቸው ይብዛ
ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ እዴ በጨለማ ሰርግ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ምርጦቸ ያላገባችሁ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ
ውይ ገጠር እኮ ፍቅር ነው በጣም ደስ የሚል ባህል እኮ ነው ያለው ይህንን የመሰሉ
ዋህ ህብረተሰብ በብሔር ከፍፍለውን አባሉን
ፋና እናመሰግናቸዋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይ ሀገሬ ኢትዮጵያ♥ ባህላችን ህዝባችን ስናምር እኮ!!! እሚያምሩ ሙሽሮች!! ጎበዝ ባል ቤቱን አሟልቶ ተዘጋጅቶ ጀግና ነው! ሙሽሪት ቅንጅዬ ናት ♥ ውይ ጥሎሽ እምወደው ባህል!!! እኔ እምኖረው በፈረንጅ ሀገር ነው የአአ ልጅ ነኝ ልጆቼን እምነግራቸው በኢትዮጵያ ባህል በጥሎሽ ነው እምታገቡት ብዬ እምነግራቸው!! እግዚአብሔር የሙሽሮችን ትዳር ይባርክ!!!♥ እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ!!!!💚💛♥🙏
ሴቷ ሙሽራ የመጨረሻ ቆንጆ ናት።
ወንዱም አይናማ ቆንጆ ነው 😁
ሁለቱም ቆጆዎች ናቸው ❤
B
Hultume yameralu mashalhe nachwwe
አረ አይባልም የሠዉ ቆሻሻ የለዉም ተዉ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
Congratulations!! Best wishes on this wonderful journey, as you build your new lives together.
መልካም ትዳረ
እኛ የምናቀው እደዚህ ቤት ሠረቶ የሚወሥድ ባል ነው
ባህላችሁን ሣትለቁ ሠለተጋባችሁ አደቃችኃለሁ👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆🏆👑👑👑👑👑
አሁላ በተቃራኒ ሁኟል
በጣም የሚያምር ሰርግ እግዚአብሔር የባረከው ይሁን አሜን
ውይ የ እናቴ አገር ነው በዚህ ሰርግ ባህሉን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፋናዎች ብራቮ ግን ባያጥር አልኩ ደስ የሚል ሰርግ ነበር ወድጄዋለሁ :::
አቤት ውበት የገጠር ባህል እንዴት ደስ ይላል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾መልካም የጋብቻ ይሁንላችሁ: መላው ቤተስቡም እንኳን ደስ አላችሁ👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🎉🍾🍾🍾🍾🎁🎁🎁🎁🌹🌹
ወይኔ ሕፃናቶቹ ደስስ ሲሉ ባህሉ ከኛ ሀገር ጋር ተመሳሳይ ነው እኔ ሳገባ ጠብቁ ተመልካቾች በደንብ አሳያችሁለው
ጥሪን እንመጣለን
እሽ ውዴ ችግር የለም
@@tiruyatube705 በትልልቅ ሠርግ መሀል ትንሽ ሰርጎች አሉ ክክክክ እኔም ግራ ጎኔን አንች ሠርግ ላይ አገኘው ይሆናል የታባቱ
እሰይ የኔ አባት ጎበዝ ጀግና አባት ዘመዶቼ ኢሄኔ እዚዉስጥ ይኖሩ ይሆናል መልካም ጋብቻ።
God bless my sister u brother from Eritrea🌹🌹🌹❤❤
ዉይ ደስ ሲል ቤተሰቦቼ የወጡተት ከዚህ አካባቢ ነዉ።❤👍❤👍🌷
Beautiful,,,love it. Wish a blessed fulfilled life to the newlyweds .
ዋው ወወደኛስ ያሉት ግዲየለም እኔሁሉንም እችላለሁ ትልና ወርቅን ሳይቀር በራድ ትገዛለች ራሳችን ማዋረዲ
መልካም ጋብቻ ሙሽሪት አንኳን ደስ አላችሁ ምንጃር የጤፍ አገረ
ዋው እደትያምራል መልካም ጋብቻ ገጠር ደስ ይላል
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላችሁ ማሮች መልካም ጋብቻ
ውለዱ ክበዱ በጣም እሪፍ በተለይ ስልኩ ገርሞኛል
ኮንደሙንስ አላየሺውም?
Natural beauty and tons of LOVE 💕
Yegela samuna yelem
እፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እኔም አማረኝ ማግባት ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክላችሁ
እሚገርም ልጅ ነው በዚህ እድሜው ቤት ሰርቶ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሕን ያብዘው ውለዱክበዱብለናል
ገጠር ላይ መሬት ካለሺና ጥሩ ገበሬ ከሆንሺ ሀብታም ነሺ እህት
አቅርቢዋ በጣም ታድለሻል እንዲህ ያለ ሰርግ በማየትሽ በጣም ደ ይላል!
የተባረከ ያድርግላቸው
Amazing
I love the wedding ceremony
Bless you
ሸዋ ምንጃር ስልጡን ህዝብ ነው ። ቆንጅዬዋና ቆንጆ ጎበዝ እራሱን ችሎ ነው ያገባው ። ግን ሸዋ አማራ ቱባ ባህል ነው ያለው ትዳራችሁ ይባረክ ዘመዶቼ ።ሰርጋችሁም ለቅሶአችሁም ባለ ወግ ናችሁ
ጋብቻችሁ ይባረክ
ወንድሜ እንኳን ልጅህን ለመዳር አበቃህ እንኳንም ደስ አለህ ተጋቢዎችም የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁ ይስመር ውለጁ ክበዱ በፍቅር ኑሩ😊
God bless your marriage with love, joy, children and riches!
የኔ እባት በጣም ጎበዞች ናቸው ባልየው በተለይ ቤቱን አሞልቶ ከብቶቹሁን አሞልቶ ያአብራም የሰራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ
እኔም ሰርጌን ድጋሜ ምንጃር ላይ ከባሌ ጋር ልንደግስ ነው ተጠርታችኋል ምንጃሮች👏👏😜💃💃🏃🏃
ሙዝ እድታረጊኝ😜😍😍
😁😁😁😁😁እሽ
@@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ hahaha adergshalehu
@@helentamru8768 😜😜😘😘
እንመጣልሻለንየኔውድ
ማሻአላህ ደስሲሉ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ ለተጋቢወች💔💔💔👍🥰🥰🥰🥰
ሸዋ የውቦች ሀገር ባሕላችን ልዩ ነው 😍❤❤❤👌
እንኳን ደስ አላችሁ ቤቱ ሲያምር በጤና ኑሩበት
የምንጃር ነጭ ጤፍ የጌቶቹ ምሳ የት አገኝሻለሁ ብቀመጥ ብነሳ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ዋው
ዘፈኑማ ልብ ይሰርቃል አጣማጀ አንች ነሽ አለ😄😄
@@nurm7120😂😂እንደዛህ ነን እኛ ምንጃሮቺ
@nurm71😂😂😂😂😂😂20
በጣም ምርጥ ሰርግ ነው ብዙ ሼር አደረግሁ። አቅራቢዋም ቀረፃሽ ሰአቱን መናገርሽ ሁሉም እንቅስቃሴሽ በጣም ማራኪ ነው።
ሙሽሪት ስትጠየቅ እጅግ በጣም ደስአለኝ አለች ትንሽ አፈር ብትል ጥሩ ነበር
ልቅም ያለ ቀረፃ ነው
ትግስት ቻይነት ያላብሳቸው
በረካ ሁኑ
በጣም አመሰግናለሁ
የልጆች አባት ይሁን