ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን አዝናኝ ደረሶቹ የሚለውን ተከታታይ ፕሮግራም ከክፍል አንድ ጀምረው ለመከታተል ሊንኩን ተጭነው ይግቡ th-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.html
አህለንገናሣያችሁፍገግታረጉኝአለችሁዞልበረካሥወድሽ💐💐💐💐
ሙዝ በዳቦ እድሜ ለዶክተር አብይ ገና ብዙ እናያለን
😁😁😁ኧሯደክተርዘይኒእርጉፈትፈተህበልተህደግምእዛህደህዳቦበሙዝበቃብልአፋያብለናልግንሹሁአዛዘኑኝወላሂምሥኪን
አረ ተው ተው ግን በእሥልምና ድረመ ኬት መጣ ግዜ ማባከን ነው እንጂ ሳለፋዮች እኮ ኡንከነስ ለድረማ ምግብ ለመብለት ጊዜ አነባራቻውም ደቦውን በው በጥብጠው አስቀምጠው ይጠጡ ነበር እኔ እደሰመሁት መቼም ለናንታ እኔ ልነግረቹ አይደለም እኘ ዘሬ ድረማ እየዬን ጌዜያችን እየቃጠልን አለህ የሰላፉዮቹን መንገድ ታከታይ የድርጋን ሁለችንም ። አንድ ሀዲስ ብትናግሩን ወይም እንደለማደቹት ጥየቄ ብጠይቁን ለኝ እሄ ነበር ጥቅማችን ዶክታር ዘይኔ ከስቃየምካቹ አውፉ በሉኝ ሁላቹም
ጡሌዋአያቴንአሥታወሠችኝ
ያረቢ ከዙል በረካ የበለጠች ሢጠሯት ለበይክ የምትል ስትጣራ የምታቆላምጥ ከልቧ የሆነ አንተ ቶሎ ስጠኝ ያረብ
አሚንንን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚንያብ
ክክክክ😅
አሚን
ወላሂ ደስስስ ስትሉ ማሻ አላህ ቀጥሉበት በጣም ፈገግ ያስብላል የደረሶች ሀያት የሚያሳዝንም ደስስስስ የሚልም ነው
ዙል በረካ በየኔ ምገድ ብቀርብልን ደስ ይለኛል ምበር ቲቪ
Yemen minber new achiberbari wuhabya yehuda ye yehuda teketay
የባለፈው የኢዱ እንዴት እዳሳቃችሁኝ ሳይበላ በላሁ ያለው ደረሴ አይን ቁልጭ ቁልጭ ሲል ዝም ብለህ ስትበላ አላህ ፈገግ ያድርጋችሁ
እኔስ ብትይ እንዴት እዳሳኩኝ በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ተብሎ የለ
@@kedijakedija6935 የአፍ አመል
እኔም ወላሕ አሣዘነኝ እኔ ከወጣሁ በላሕ እንደ አለ ዶክተር ዘይኔ አፍንጫ እሥክ እንቀጠቀጥ ይወጣ ከክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ያአሏህ የደረስነት ህይወት እንዴት ደስ ይላል ቀጥሉበት ዶክተርዬ
እሩጎውን ሳይ ማሚ ትዝ አለቸኛ የኔወድ እናት እድት እደናፈቀቸኛ ማሻ አላህ ነው አላህ ይጠበቀቸሁ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
ሳህ ወላሂ አላህ በሰላም ለአገራችን ያብቃን
ያረቢ መታደል ነዉኮ ያተኛዉ ያደክበትን ደረስነት ላሁን የስራ ዘርፈህ አድርገህ መያዝህ ማሻአላህ ዶክተር
ዙል በረካ ውስጤ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሾሆቹ ስታስቁ
ሀዩ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Masha Allah background neshidawn gn menzuma btaregut haarif new
ماشاء الله ❤❤❤
Mashaalah❤❤❤❤❤
ስበላ ማሻ አላህ ብለሻል አላለም ኪኪኪኪ ይሄ ቅኔ ነዉ ወገን ማሻ አላህ በሉ እየተባላቺሁ ነዉ ኮመታተሮችና ተመልካቾች
ማሻአላ ደረስነት ያስደስታል በርቱ ዶክተር ዘይኑ❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ዘይኔ አስጎመዤሃኝ ብቻ እኛም ሀገራችን በሰላም መልሶን እንድህ እርጎየን ከቤቴ ቅድት አድርጌ አድርገን የምንበላ ያድርገንንን
አረ ማሻ አላህ ደግሞ ሆድህን ቢያምህ ሆሆሆሆሆ እናቴ ብል አፊያ ብያለሁ የእርጎይቱን ነገር ግን ዚልበረካ ሰራሽልኝ
ውይ ሸሆቹ እደት አናደድከኝ ጓደኛህን ትተህ እሱ ዳቦ በሙዝ አንተ እጀራ በርጎ ሸ ወላ። ብላ አፊያ ብያለሁ ማሻአላህ። በነገራችን ላይ ርጎ አሎድም ግን ከሱ የተሻለ ምግብ በዱኒያ ላይ የለም። እዳው በጂህ ስታቦካ ቆይተህ ጥጥት ክክክክክ
ዙል በረካ ሸሆችዋ ስትይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
ማሻ አሏህ ❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ አረ ደረሶቹዋ አልተቻሉም☝️👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌🏼
መሻላ። መሸላ። ብላፋያ። ደስ ሲል። እረጎው። እረተው። በዚህ። አድገን። በሩዝ። መከራ እየበላን ነው። ሳውድ
ما شاء الله تبارك الرحمن ان شاء الله
Mashi allah እየዘለሉ አላሉም 😅😅😅😅ዙልዬ ማሻላህ ❤❤❤ ነጭ ነገር ትወጌኝ አለሺ ከከከከከ ሸሁቹ
ماشا الله تبارك الله
ማሻአላ❤❤❤
ማሻአላ አላህ ይጠብቃቺሁ ሳህ ወላ እውነት
Masha alla irgowun sayii inaten asitawasiku inaten 1000 ameti nurilinyii
ወላሂ ጓደኛህ ልክ ደረሳ ነው የሚመስል በጣም ይችላል ደስ ሲል አስታወሰኝ አገሬን
ማሻ አላህ ዙል በረካ አላህ ይጨምርልሽ
ማአሻአላህ ብልአፊያስለላህ አለይሂ ወሰለምወባራክ መሀመድ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶ/ርዬ ወላሂ ደስ ብሎኝ ጨረስኩት ማሻ አላህ በል አፊያ የኔ እናት አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅሽ በእርጎ ነበር ያሳደገችኝ
ኦኦኦኦ ኦርጀንት በጣም ምችት ነው ያለኝ በርቱ ያልታየ የደረስነት ሂይወት 🙏
ሸሆቹ ኧረ በሳቅ ሞትኩ : ዙልበረካየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ 💗
ማሻአላህ ወላሂ ደርስነቴ ጡሌዬ እብርቄ አስታ ወሰኝ እኛ ወሎ ዉስጥእንዲነብር በሰፍር ያድግነው
ዝብለሁ ብሉ አቱ እርጎሁን ያወእዛ በደረቅ ዳቦ ይገላታሉ😂😂😂😂
ዶክተርዋ አደራሕንሚስትሕንእንዳታወጣት
ማሻ አላህ ማማሻአላህ
ማሻአላህ🥰🥰🥰👍👍❤❤
አባት__ልዩ_ነውእልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈሀገር ሁሉ ሰማ ስለ እናት ተፃፈሆኖም ግን አልበቃ ዛሬም ይነበባልቃል በቃል ተውቦ ስሟን ያወድሳልግን አስተውሎ ላዬው ከስር መሰረቱየሰው ዘር መፍለቂያ አባት ነው እውነቱሜዴው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱካልተዘራ አይበቅልም እህል ካለ አባቱአባት አባት ብዬ ልቃኝለት አምሮኝበትዝታ ፍቅሩ ናፍቆቱ አስክሮኝሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋስንኝ ላሰፍርለት መሽቶ እስኪነጋልቄ ላሞግሰው በሳብ ብዳስሰውጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልኩም ልደርሰውየአባትነት ፀጋ መች እንዲህ ቀላል ነውብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የማይፅፈውሆሄያት ቃል ሰርተውሀረግ መስርተው ስንኝ ቢሞሉሊገልፁት አይችሉም አባትን በቀላሉ☞ አባቴ ጀግናዬ ነው የሚል ሼር ያድርግ ♥♥....
እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ያረብ
ማሻ አላህ😍😍😍
ማሻ አላህ በርቱ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ماشالله
ማሻአላህ ቦታዉ ሲያምር ደረሳዉ አሉበት
Mashaa allaahh❤❤❤❤
ግን ደስ ይላል ነገር ግን ያለያለህ የነቢ ያለህ ምናምን የሚባሉ ነገሮቺን አቅሙ
ትክክል
ማሻአላህ❤👍
ዶክተር በእርጎ ያንኛው በሙዝ
Masha Allah you are so beautiful
ዶክተር ዘይን ማሻአላህ ደስ ሲል የት ነበርኩኝ እስከዛሬ
ማሻአላህ ብያለው ዶክተርየ አይስጉ
ያሸህ ሰላሙአለይኩም
ማሻአላህ ዘና አልኩ ትምህርት ምነው ጀዛካላህ በርቱ
ማሻአላህ በጣምነዉ እምትመቹን በቱልን
አህለን ዶክተር ዘይኔ ኦኦኦ አረ በሳቅ ሉሉሉ በርታ ዙል በረካ ውድ
ክክክክ እንደው ሳይመጣብን ልጨርስ ስል ከሃላው ከች ከተፍ በሳቅ
ብል አፍያ ብያለሁ በጣም ደሥትላላችሁ
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ ለሪጎው ባለ ደቦ በሙዝ የአቢዩን ምክረ ሰምተሀል መሸአላህ ብል አፈያ አላህ ይጠብቃችሁ
አየጉድ ሸሆቹዋ ዛሬእኔታሎጋሁአልቀርም ወደሣኡድ ልመጣሥል እናቴአብልታይነበር ትዛለኝ ለማንኛውም ብሉአፊያ ❤❤❤❤❤❤ሸሆቹዋ
አህለን ዙልበረካ በጣም ዘናአረጋችሁኝ ክክክክክ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህደረሤ ሠላም ነወት ቢላህ ደረሣ ዘውጅ ፈልጉልኝ ሥነ ምግባሩ ድኑ ያማረውን ቆንጆም የሆነውን ወላሂ ብዙ የትዳር ጥያቄ ይመጣልኛል ግን እኔ የምፈልገው ድን ያለው ነው ለምን ምርጫየ የሆነው ከወደደኝ አክብሮ ያኖረኛል ካልተመቸውት አይበድለኝም በሠላም ይሸኘኛል
ከሣኡዲ የመዳም ሢሥተም ነኝ
ማሻአላህ ቀጣይ
Ere welahi motku besak MasaAllah nachehu
ያሰላም አጃኢብነው ሆዴን አመመኝ በሳቅ
አቦ በረከት ሁን
መሻአላህ
ድረሶቹ በጣም ድስ የሚልነዉ ቀጥሉበት❤❤❤
🥰🥰🥰
ማጣት ይጣሽ በጣም ደስ ይላል
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂 እውነት በጣም አዝናኝ ነው ቀጥሉበት
ክፍል 3 ልቀቁልን
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉😂
ማሻአላህ🥰🥰🥰😢
ተው ግን አትወስውሱን እንሸቅልበት ዙል በረካዋ ላኪልኝ
ማሻእላህንውበረቱ
ማሻአላህዶክተርዘይኔብልአፊያማሻአላህ
ማሻአላህ የዋሁ ደረሳ የገጠር ሰወች ይመቹኛል
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አየ ሸሆቹ ማሻአሏህ
ማሻአላ
Masallh
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የኔ ደረሶች
Bertu!
መሻአላህህህ
ደክተር።በጣም።ያዝናናል።ሽኩረን።አሳቃችሁኝ
እካደህና መጣቺው ማሻአላ እረ እደት እደሳክ ይቺ ምላስ ሳይበላ በላው ብሎ
ማሻአላህ ቢል አፊያ ዶክተር
መሻአላህለርጎዉ
ቢል አፊያ ማሻአላ ሲያምር
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍☝️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
ቢትይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የደረሶች ነገር. እደኔ ዶክተር ዘይኔ ፈገግ የሚያረገዉ በላይክ ልያችሁ
ማሻአላህ መይመቻቹ
❤️❤️❤️❤️🕌🤲🤲❤️
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
🌿🌷🌹ክክ😁😁👍
.ደስሲል😂
ታዝናናላችሁ
ዙል በረካ ዙል በረካ ዙል በረካ 😆
ወይኔ እርጎ እደት እደናፈቀኝ መሸአላህ ብለ አፊያ
ዶክተር ዘይኔ ወይኔ እርጎውን 😭😭😭ብል አፊያ ሱባሀንክ የወተት ዘር ውስጤነው ከትኩስ ወተት ጀምሬብቀናም ያው ወይ እማ ባለፈው ለልጄ እንዳነግሩ ላሚቷ መውለዷን ብላአላቻቸው ክክክክክክ ድመት ነኝና 😥😥
ካፍሽ
@@Asma-vu3zw ወይየ አስማየ የኔውድ
ዶክተር ዘይኔ ብል አፈያ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
አብሽሪ እኔ ደሞ አልወድም ቅርብ ግዜ ሀገር ነበርኩ እናቴ ለኔ ብላ ስሰጠኝ አልበላም እላት ነበር አሬራውን እበላለሁ
ሙሳፊርኮ ደስስትሉ ማሻአላህ ክክክክ አይ ሸሆቹ የርጎዋ ነገር😂😂
ግፈኛ ዶክተር ዘይኔ ጓደኛው አሳዘነኝ
ይህን አዝናኝ ደረሶቹ የሚለውን ተከታታይ ፕሮግራም ከክፍል አንድ ጀምረው ለመከታተል ሊንኩን ተጭነው ይግቡ th-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.html
th-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.html
th-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.html
አህለንገናሣያችሁፍገግታረጉኝአለችሁዞልበረካሥወድሽ💐💐💐💐
ሙዝ በዳቦ እድሜ ለዶክተር አብይ ገና ብዙ እናያለን
😁😁😁ኧሯደክተርዘይኒእርጉፈትፈተህበልተህደግምእዛህደህዳቦበሙዝበቃብልአፋያብለናል
ግንሹሁአዛዘኑኝወላሂምሥኪን
አረ ተው ተው ግን በእሥልምና ድረመ ኬት መጣ ግዜ ማባከን ነው እንጂ ሳለፋዮች እኮ ኡንከነስ ለድረማ ምግብ ለመብለት ጊዜ አነባራቻውም ደቦውን በው በጥብጠው አስቀምጠው ይጠጡ ነበር እኔ እደሰመሁት መቼም ለናንታ እኔ ልነግረቹ አይደለም እኘ ዘሬ ድረማ እየዬን ጌዜያችን እየቃጠልን አለህ የሰላፉዮቹን መንገድ ታከታይ የድርጋን ሁለችንም ። አንድ ሀዲስ ብትናግሩን ወይም እንደለማደቹት ጥየቄ ብጠይቁን ለኝ እሄ ነበር ጥቅማችን ዶክታር ዘይኔ ከስቃየምካቹ አውፉ በሉኝ ሁላቹም
ጡሌዋአያቴንአሥታወሠችኝ
ያረቢ ከዙል በረካ የበለጠች ሢጠሯት ለበይክ የምትል ስትጣራ የምታቆላምጥ ከልቧ የሆነ አንተ ቶሎ ስጠኝ ያረብ
አሚንንን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚንያብ
ክክክክ😅
አሚን
ወላሂ ደስስስ ስትሉ ማሻ አላህ ቀጥሉበት በጣም ፈገግ ያስብላል የደረሶች ሀያት የሚያሳዝንም ደስስስስ የሚልም ነው
ዙል በረካ በየኔ ምገድ ብቀርብልን ደስ ይለኛል ምበር ቲቪ
Yemen minber new achiberbari wuhabya yehuda ye yehuda teketay
የባለፈው የኢዱ እንዴት እዳሳቃችሁኝ ሳይበላ በላሁ ያለው ደረሴ አይን ቁልጭ ቁልጭ ሲል ዝም ብለህ ስትበላ አላህ ፈገግ ያድርጋችሁ
እኔስ ብትይ እንዴት እዳሳኩኝ በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ተብሎ የለ
@@kedijakedija6935 የአፍ አመል
እኔም ወላሕ አሣዘነኝ እኔ ከወጣሁ በላሕ እንደ አለ ዶክተር ዘይኔ አፍንጫ እሥክ እንቀጠቀጥ ይወጣ ከክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ያአሏህ የደረስነት ህይወት እንዴት ደስ ይላል
ቀጥሉበት ዶክተርዬ
እሩጎውን ሳይ ማሚ ትዝ አለቸኛ የኔወድ እናት እድት እደናፈቀቸኛ
ማሻ አላህ ነው አላህ ይጠበቀቸሁ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
ሳህ ወላሂ አላህ በሰላም ለአገራችን ያብቃን
ያረቢ መታደል ነዉኮ ያተኛዉ ያደክበትን ደረስነት ላሁን የስራ ዘርፈህ አድርገህ መያዝህ ማሻአላህ ዶክተር
ዙል በረካ ውስጤ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሾሆቹ ስታስቁ
ሀዩ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
Masha Allah background neshidawn gn menzuma btaregut haarif new
ماشاء الله ❤❤❤
Mashaalah❤❤❤❤❤
ስበላ ማሻ አላህ ብለሻል አላለም ኪኪኪኪ ይሄ ቅኔ ነዉ ወገን ማሻ አላህ በሉ እየተባላቺሁ ነዉ ኮመታተሮችና ተመልካቾች
ማሻአላ ደረስነት ያስደስታል በርቱ ዶክተር ዘይኑ❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ዘይኔ አስጎመዤሃኝ ብቻ እኛም ሀገራችን በሰላም መልሶን እንድህ እርጎየን ከቤቴ ቅድት አድርጌ አድርገን የምንበላ ያድርገንንን
አረ ማሻ አላህ ደግሞ ሆድህን ቢያምህ ሆሆሆሆሆ እናቴ ብል አፊያ ብያለሁ የእርጎይቱን ነገር ግን ዚልበረካ ሰራሽልኝ
ውይ ሸሆቹ እደት አናደድከኝ ጓደኛህን ትተህ እሱ ዳቦ በሙዝ አንተ እጀራ በርጎ ሸ ወላ። ብላ አፊያ ብያለሁ ማሻአላህ። በነገራችን ላይ ርጎ አሎድም ግን ከሱ የተሻለ ምግብ በዱኒያ ላይ የለም። እዳው በጂህ ስታቦካ ቆይተህ ጥጥት ክክክክክ
ዙል በረካ ሸሆችዋ ስትይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
ማሻ አሏህ ❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ አረ ደረሶቹዋ አልተቻሉም
☝️👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌🏼
መሻላ። መሸላ። ብላፋያ። ደስ ሲል። እረጎው። እረተው። በዚህ። አድገን። በሩዝ። መከራ እየበላን ነው። ሳውድ
ما شاء الله تبارك الرحمن ان شاء الله
Mashi allah እየዘለሉ አላሉም 😅😅😅😅ዙልዬ ማሻላህ ❤❤❤ ነጭ ነገር ትወጌኝ አለሺ ከከከከከ ሸሁቹ
ماشا الله تبارك الله
ማሻአላ❤❤❤
ማሻአላ አላህ ይጠብቃቺሁ ሳህ ወላ እውነት
Masha alla irgowun sayii inaten asitawasiku inaten 1000 ameti nurilinyii
ወላሂ ጓደኛህ ልክ ደረሳ ነው የሚመስል በጣም ይችላል ደስ ሲል አስታወሰኝ አገሬን
ማሻ አላህ ዙል በረካ አላህ ይጨምርልሽ
ማአሻአላህ ብልአፊያ
ስለላህ አለይሂ ወሰለም
ወባራክ መሀመድ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶ/ርዬ ወላሂ ደስ ብሎኝ ጨረስኩት
ማሻ አላህ በል አፊያ
የኔ እናት አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅሽ በእርጎ ነበር ያሳደገችኝ
ኦኦኦኦ ኦርጀንት በጣም ምችት ነው ያለኝ በርቱ ያልታየ የደረስነት ሂይወት 🙏
ሸሆቹ ኧረ በሳቅ ሞትኩ : ዙልበረካየ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ 💗
ማሻአላህ ወላሂ ደርስነቴ ጡሌዬ እብርቄ አስታ ወሰኝ እኛ ወሎ ዉስጥእንዲነብር በሰፍር ያድግነው
ዝብለሁ ብሉ አቱ እርጎሁን ያወእዛ በደረቅ ዳቦ ይገላታሉ😂😂😂😂
ዶክተርዋ አደራሕንሚስትሕንእንዳታወጣት
ማሻ አላህ ማማሻአላህ
ማሻአላህ🥰🥰🥰👍👍❤❤
አባት__ልዩ_ነው
እልፍ አመት ተወራ ቅኔም ተዘረፈ
ሀገር ሁሉ ሰማ ስለ እናት ተፃፈ
ሆኖም ግን አልበቃ ዛሬም ይነበባል
ቃል በቃል ተውቦ ስሟን ያወድሳል
ግን አስተውሎ ላዬው ከስር መሰረቱ
የሰው ዘር መፍለቂያ አባት ነው እውነቱ
ሜዴው ቢለሰልስ ምን ቢያምር መሬቱ
ካልተዘራ አይበቅልም እህል ካለ አባቱ
አባት አባት ብዬ ልቃኝለት አምሮኝ
በትዝታ ፍቅሩ ናፍቆቱ አስክሮኝ
ሀገሩን ብዞረው ቃላትን ፍለጋ
ስንኝ ላሰፍርለት መሽቶ እስኪነጋ
ልቄ ላሞግሰው በሳብ ብዳስሰው
ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አልቻልኩም ልደርሰው
የአባትነት ፀጋ መች እንዲህ ቀላል ነው
ብዕር ያለው ሁሉ አድምቆ የማይፅፈው
ሆሄያት ቃል ሰርተው
ሀረግ መስርተው ስንኝ ቢሞሉ
ሊገልፁት አይችሉም አባትን በቀላሉ
☞ አባቴ ጀግናዬ ነው የሚል ሼር ያድርግ ♥♥....
እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ያረብ
ማሻ አላህ😍😍😍
ማሻ አላህ በርቱ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ماشالله
ማሻአላህ ቦታዉ ሲያምር ደረሳዉ አሉበት
Mashaa allaahh❤❤❤❤
ግን ደስ ይላል ነገር ግን ያለያለህ የነቢ ያለህ ምናምን የሚባሉ ነገሮቺን አቅሙ
ትክክል
ማሻአላህ❤👍
ዶክተር በእርጎ ያንኛው በሙዝ
Masha Allah you are so beautiful
ዶክተር ዘይን ማሻአላህ ደስ ሲል የት ነበርኩኝ እስከዛሬ
ማሻአላህ ብያለው ዶክተርየ አይስጉ
ያሸህ ሰላሙአለይኩም
ማሻአላህ ዘና አልኩ ትምህርት ምነው ጀዛካላህ በርቱ
ማሻአላህ በጣምነዉ እምትመቹን በቱልን
አህለን ዶክተር ዘይኔ ኦኦኦ አረ በሳቅ ሉሉሉ በርታ ዙል በረካ ውድ
ክክክክ እንደው ሳይመጣብን ልጨርስ ስል ከሃላው ከች ከተፍ በሳቅ
ብል አፍያ ብያለሁ በጣም ደሥትላላችሁ
አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ ለሪጎው ባለ ደቦ በሙዝ የአቢዩን ምክረ ሰምተሀል መሸአላህ ብል አፈያ አላህ ይጠብቃችሁ
አየጉድ ሸሆቹዋ ዛሬእኔታሎጋሁአልቀርም ወደሣኡድ ልመጣሥል እናቴአብልታይነበር ትዛለኝ ለማንኛውም ብሉአፊያ ❤❤❤❤❤❤ሸሆቹዋ
አህለን ዙልበረካ በጣም ዘናአረጋችሁኝ ክክክክክ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ
ደረሤ ሠላም ነወት ቢላህ ደረሣ ዘውጅ ፈልጉልኝ ሥነ ምግባሩ ድኑ ያማረውን ቆንጆም የሆነውን ወላሂ ብዙ የትዳር ጥያቄ ይመጣልኛል ግን እኔ የምፈልገው ድን ያለው ነው ለምን ምርጫየ የሆነው ከወደደኝ አክብሮ ያኖረኛል ካልተመቸውት አይበድለኝም በሠላም ይሸኘኛል
ከሣኡዲ የመዳም ሢሥተም ነኝ
ማሻአላህ ቀጣይ
Ere welahi motku besak MasaAllah nachehu
ያሰላም አጃኢብነው ሆዴን አመመኝ በሳቅ
አቦ በረከት ሁን
መሻአላህ
ድረሶቹ በጣም ድስ የሚልነዉ ቀጥሉበት❤❤❤
🥰🥰🥰
ማጣት ይጣሽ በጣም ደስ ይላል
አረ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂 እውነት በጣም አዝናኝ ነው ቀጥሉበት
ክፍል 3 ልቀቁልን
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉😂
ማሻአላህ🥰🥰🥰😢
ተው ግን አትወስውሱን እንሸቅልበት
ዙል በረካዋ ላኪልኝ
ማሻእላህንውበረቱ
ማሻአላህዶክተርዘይኔብልአፊያማሻአላህ
ማሻአላህ የዋሁ ደረሳ የገጠር ሰወች ይመቹኛል
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አየ ሸሆቹ ማሻአሏህ
ማሻአላ
Masallh
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የኔ ደረሶች
Bertu!
መሻአላህህህ
ደክተር።በጣም።ያዝናናል።ሽኩረን።አሳቃችሁኝ
እካደህና መጣቺው ማሻአላ እረ እደት እደሳክ ይቺ ምላስ ሳይበላ በላው ብሎ
ማሻአላህ ቢል አፊያ ዶክተር
መሻአላህለርጎዉ
ቢል አፊያ ማሻአላ ሲያምር
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍☝️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝
ቢትይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
❤❤❤
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን የደረሶች ነገር. እደኔ ዶክተር ዘይኔ ፈገግ የሚያረገዉ በላይክ ልያችሁ
ማሻአላህ መይመቻቹ
❤️❤️❤️❤️🕌🤲🤲❤️
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
🌿🌷🌹ክክ😁😁👍
.ደስሲል😂
ታዝናናላችሁ
ዙል በረካ ዙል በረካ ዙል በረካ 😆
ወይኔ እርጎ እደት እደናፈቀኝ መሸአላህ ብለ አፊያ
ዶክተር ዘይኔ ወይኔ እርጎውን 😭😭😭ብል አፊያ ሱባሀንክ የወተት ዘር ውስጤነው ከትኩስ ወተት ጀምሬብቀናም ያው ወይ እማ ባለፈው ለልጄ እንዳነግሩ ላሚቷ መውለዷን ብላአላቻቸው ክክክክክክ ድመት ነኝና 😥😥
ካፍሽ
@@Asma-vu3zw ወይየ አስማየ የኔውድ
ዶክተር ዘይኔ ብል አፈያ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
አብሽሪ እኔ ደሞ አልወድም ቅርብ ግዜ ሀገር ነበርኩ እናቴ ለኔ ብላ ስሰጠኝ አልበላም እላት ነበር አሬራውን እበላለሁ
ሙሳፊርኮ ደስስትሉ ማሻአላህ ክክክክ አይ ሸሆቹ የርጎዋ ነገር😂😂
ግፈኛ ዶክተር ዘይኔ
ጓደኛው አሳዘነኝ