Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q146
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024
- By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች
ክብረት ይስጥልኝ: ዶ/ር ማህበረሰቡ ላይ እየሰሩት ያለውን ነገር ከቃላት በላይ ነው ብቻ ፈጣሪ ለመላው ህዝቦቻችን ልቦና ይስጥልን
አረ አሜን🙏🏽🙏🏽❤️
ዶክተር ምህረት አንተ ለኢትዮጵያ በረከት ነህ ይህ በየቀኑ የሚታይ እውነታ ነው። 🙏🙏🙏 ፕሮግራማችሁ ትንሽ Varity ቢኖረው ጥሩ ይመስለኛል።
የግሩፕ ውይይት ወይም ባለሙያ ጋብዘህ መወያየትና የመሳሰሉ ቢኖር አመሰግናለሁ።
ከሱየበለጠ ባለሞያ አገራችን ውስት ማንም የለም ብዬ አስክባለሁ እናም ማንን ነው እሚጋብዘው? እሱ የውጭውንም የሀገራችንንም ውሀ የጠጣ እና እንደ ጎራዴ የተሳለ ሻርፕ የሆነ ቅመም እስተማሪያችን መካሪያችን ምሳሌያችን ነው.
❤❤wow
@@coreykelly2523
አዎ እኔም እሡን ሚያክል ሠው አይቼ አላቅም ብዙዎች ሥለማይጠቀሙበት እና የታላቅነቱን ያህል ትኩረት ስላልተሠጠው አዝናለው ሻሩካችን እኮ ነው ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ከዛም በላይ 🧠 Ambassador
የልቤን ነው የተናገርከው/ሽው
በዛ ላይ የሚናገረው በቅንነት ና በትህትና ነው
እንደዚህ አይነት ነገር ሲኖር እሚጨምረው ነገር የለም ፣ ሲጎድል ግን ሁል ግዜ ፎከስ ይሆናል👌
Billion Like
የዛሬው
የኔ ቆንጆ እስቲ ራስሽን በእጮኛሽ ቦታ አድርገሽ አስቢው። አንቺ ቆንጆ ባትሆኚና ፀባይሽ መልካም ቢሆን፣ ለእሱ መኖር እየፈለግሽ እሱ ግን ቆንጆ አይደለችም ብሎ ቢገፋሽ ምን ይሰማሻል?
ማሻአላ ዶክተርእናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተር፣የእግዚአብሔር ሰላምና። ቸርነት ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ሁሉ እንዲሆን እየተመኘሁ፣ የፕሮግራም መግቢያዎን ሙዚቃ በጣም ከመውደ ዴ የተነሳ ስሰማው አገሬን ያስናፍቀኝና ወጣትነቴን እያስታወስኩ እንባ እንባ ይለኛል። የአገርዎን ልጆች በሙያዎ እየረዱ ስለሆነ አድናቆቴንና አክብሮቴን መግለጽ እወዳለሁ። በርቱልኝ 👍 ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙌🥰
ተባረክ ዶ/ር ለሁሉም መፍትሄ ሰጭ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን
Dr zare comic neberu 😂😂😂 thanks a lot for your time Dr ❤🙏
ጠያቂዋ እናመሠግናለን🙏🏽
ትዳር ዉስጥ ከመግባትሸ በፊት , የወደፊት የትዳር ሕይወትሽን ማሰብሽ እና መማከርሽ ትልቅ ስራ ነዉ !
(እድሜሽን አልጠቀስሽም! )
በትዳር ዓለም ዉሰጥ ይሄን የመሳሰሉ ገና ብዙ ጥያቄዋች ትጠይቄለሽ , (እንኳንሰ የዉጭ ሀገር ዜጋ እና በፊዚካል ብዙ የማይስብሽ ሰዉ!)
ምንም ቢሆን የሀገር ልጅ ይሻላል!!! ከአንድ ወንዝ የተቀዳ😅
Keep it up Doctor bizu eyetemarnbet new
እናመሰግናለው ዶክተር ድንቅ ሰው ኑርልን ❤❤❤
Selam dr miret. Thank u for everything
ጤና ይስጥልን ዶ/ር ምህረት 🙏🏽
ዶክተር ❤️🙏❤️
ግሩም ምክር ነው ተባረክ። አንቺግን በደንብ አስቢበት ጓደኛሽን ስታስቢው ብዙ የምትጨነቂ ከሆነ ጊዜ ውሰጂ ጸልዪበት
agreed...thanks a lot!!!
Dr❤❤❤
I had a very handsome husband, but we ended up divors with him. we lived together for 6 years, and we ended up divorced 💔 now. I am happy I get a different guy, not handsome but real man 😮😊
Thank you for all you do Dr🙏🏽
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር በእውነት እንዴ ታላቅ ወንድሜ ነው የምሰሳል በቴሌግራም አንድ ጥያቄ ልኬ ነበር ግን ❤❤❤❤
Thank you Dr Mihret, you pointed out the very important aspects of mixed marriage. From what I have seen, such marriage requires love (not like) to compensate for the extra challenges they will face due to differences between their way of thinking, the way of expressing their ideas plus what the environment does to them. Good personal quality alone is not going to cut it.Without denying the role of appearance in relationships, and not forgetting its genetical aspect on the next generation, the most important part of this situation is the difference in culture, which should not be underestimated. It comes in a day to day life, in your friendships, relegion, events to celebrate, events of life like pregnancy and giving birth, how people look at you in public,.... The list goes on. Mixed marriage can be enriching but it can also be challenging,
በዛሬዉ ሀሳብክ አልተስማማሁም
እሷ ለማንሳት የፈለገች ስለ ዉበቱ ብቻ ሳይሆን sexual attraction ጭምር እንደሌላት ነዉ። እና እንዴት ነዉ sexually attracted ካልሆነችዉ ሰዉ ጋ ጥሩ በሀሪ ስላለዉ ትዳርን ያክል ነገር ዉስጥ የምትገባዉ?? What she said is not about his looks only if that was the case what you said will work but if she’s not attracted to him physically her life will be miserable forever!
Thank you for not wearing ኮፍያ .
🎉🎉🎉 እንዴት በጉጉት እየጠበኩኝ እንደማደምጥህ than you a lot
@@bizualemalemu1508 endene weyy
Metsehaf yetsafelen Ebakeh ❤
Dr Mehret betam enameseginalen
Enamesgnalen ❤❤Dr ena teyakiw
dr GOD bless you and your family❤
dr betam inamesginalen ,yante nigigriko le hagerachin bicha metorgom yelebetem , le alem,lezi midr betam tekami sile hone ,be universall languagem bitastelalif midiritwa betam titekemalech biye asibalaw
ዶክተር እናመሰግናለን ።
❤ ተባረኹ 😊
keep it up Dr!
በተለይ ዶር የሀይማኖት መመሳስል የግድ ይመስለኛል ትዳርን ያናጋል ባይ ነኝ
የኔም ጥያቄ ነው😌
Pls dr i need your advice pls save my life
እሺ ምንተስኖት ምን እንርዳህ tell me
🙏❤️❤️❤️
ተወዳጁ ደቀ ምህረት እንወድሀለን ኑርልን ወንድማችን
ጥሩ ማብራርያ ነው በተለይ ስለ ሀገራችን ጣል ጣል ያረካቸው ነገር ጥሩ ነው😅
ምናልባት ቀጣይ አመት አዳራሽ ወስጥ ምንገናኝበት way ቢመቻች ጥሩ ነበር በተለይ እሁድ !
Hello Doctor, first of all thank you very much.
My question is, I have this problem which is called with the common language "Self-harming" i have been doing this for long time, i cut my self with blade anywhere i got, i don't even know why i do such thing, i wanted to get help but i couldn't afford for therapy, i know this is serious i have tried many ways to stop this but none of them work, i don't know what to do, am losing hope, is it an addiction? how can I overcome this?
You are not alone in this, and no matter how hard things feel right now, your life is worth so much more than the pain you’re going through-there is hope, and reaching out for support is a powerful first step toward healing. Even though it might seem impossible, there are people who care about you and want to help, and you deserve to experience peace and happiness.
Practice self-love by taking small steps to nurture your mind and body. Science shows that self-compassion and mindfulness can reshape how we respond to stress, helping us heal from within. Spiritual practices like prayer, meditation, or simply connecting with nature can bring a deep sense of peace and purpose. You are valuable, and every day is a chance to move closer to a better version of yourself. You deserve to love yourself as much as others care for you.
Sending you love and strength, know that you are deeply cared for, and healing is possible, one small step at a time.❤️
I am so sorry you are going through this.
I agree with what my brother wrote.
Can reduce the time you spend alone and join a particular community? Like church, voluntary work and other positive groups
I really suggest that, sometimes focusing in just you in your life can be a root cause for such feelings and actions. When you start serving more, your mind shifts its focus and give yourself a little time to think what the real cause of the problem is.
If its something out of your control, don't dwell on it, but write it down pray about it for their is God that hears. Even if its something under your control or changeable thing, do pray about it and write down all the things that you can do to change this.
Don't over stress yourself in the change process but take a small step at a time.
But just give yourself 30 minutes- 1 hr a day to reflect on this.
At your other free time please involve in a positive community.
May God be with you
Wow❤❤❤😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእመቤቴ ፕሮፋይሌን በመንካት ደምሩኘ
126 ሚሊየን ሆነናል 🤔
የሠው ልጅ ማይለምደው ነገር የለም በተለይ ሤት ልጅ አንዴ ከገባችበት ….እኔ በ 18አመቶ ከ 48አመት ሠው ጋ ተላምጄ ኖሬያለው
im sorry to say that
Mnw kewser beteseb nw abshri keyr alw allah behulum ngr abshri ya ikhti
ጠንካራ ሁኝ ሳር አረንግዋዴ ነው በሌላ ባታ ሆነው ሲያዩት ሁሉም ጉድለት አለው እኛ ነን የጎደለዉን ይመንሞላው ጉድለት የለም ማለት ሳይሆን ማስትካከል ይቻላል ምልካም አድል 😊
# አረ ዶክተር የትዳር እና ቤተሰብ አማካሪ ሆነህ አረፍከው እኮ ! በጣም እየተደጋገመ ነው!
ሰው በአዕምሮ ፦ በአስተሳሰብ ከታደሰ በእጮኝነት ቤተሰብ የመሳሰሉ ጉዳዬች የጠራ አመለካከት መኖሩ አይቀርም!
አንተም በዛ ላይ ግዜህን ብትሰጠን እላለሁ!
# ደግሞም በእጮኝነት ፣ በቤተሰብ ዙርያ ለሚሰሩት ብትተወውስ ጥሩ ሳይሆን አይቀርም !
አመሰግናለሁ!
Endet yinetatelalu? It's part of life eko. Demo besu level tidar ,beteseb lay mikir yemiset man ale?
@bale አንተ በነሱ ቦታ ሆነህ ለጥያቄህ መልስ ብታገኝ ደስ አይልህም?? እርግጥኛ ነኝ ደስ ይልሀል እናም ተመሳሳይ ጥያቄ ያለው እቤቱ ቁጭ ብሎ እንደ እኔ ተመልካች ብዙ ነው. እናም በቀጥታ የኔጥያቄ ባይሆንም ግን ከመልሱ እንማርብታለን ብዬ አምናለሁ. እነዛም የተጨነቁት እኮ መልስ ይሻሉ እናም ይህ ፕሮግራም ጥሩ ነው እንደ እኔ እህታችን ወይም ወንድማችን.
አሁን ይሄ ምክር ምን ጎደለውና ነው ??? ከዚህ የተሻለ መለስ ይኖር ይሆን?? አይመስለኝም። ጥያቄው እኔን የሚወክል ባይሆንም በመልሱ ግን ተምሬያለሁ።
አሁን ይሄ ምክር ምን ጎደለውና ነው ??? ከዚህ የተሻለ መለስ ይኖር ይሆን?? አይመስለኝም። ጥያቄው እኔን የሚወክል ባይሆንም በመልሱ ግን ተምሬያለሁ።
የተለየ ጥያቄ ካለህ ማቅረብ ነው
የጥያቄ ገደብ ስለሌለው
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤