"አቋሜን አልቀየርኩም" - ቆይታ ከማሙሻ ፈንታ (ዶ/ር) ጋር (ክፍል አንድ) | ርእሰ ጒዳይ | Hintset

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ምሥረታ ጋር በተያያዘ ስሙ በተደጋጋሚ እየተነሣ ካለው ማሙሻ ፈንታ (ዶ/ር) ጋር ሕንጸት ያደረገውን ቆይታ ይመልከቱ።

ความคิดเห็น • 170

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 ปีที่แล้ว +25

    ዶክተር ማሙሻ ፈንታ ብሩክ ወንድሜ እውነት ነው ዶክትሪን በስምምነት አይቋቋምም መሰረቱ የእግዚአብሔር ቃል ነው ትክክል

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 4 ปีที่แล้ว +9

    የጠራ ያልተበረዘ የወንጌል አገልጋይ ማሙሻ ፋንታ እናከብርሃለን እንወድሃለን እንደ አንተ ያሉ እውነተኛ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት አስተማሪዎች እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን።

  • @astawashdires2270
    @astawashdires2270 4 ปีที่แล้ว +20

    ማሙሻ አንተን የማያውቅ የማይወድህ ሰዉ የለም ሁላችንም ስለምንወድህ አና ስለምናምንህ ጥያቄ ፈጥሮብናል ባናወጣዉም ስላብራራህልን እናመሰግናለን እንወድሃለን 😍

  • @yetiyedemufre2458
    @yetiyedemufre2458 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደምወድህ እኮ ለምልምልኝ በብዙ ጸጋ ተባረክልኝ ወንጌላዊ ማሙሻ ፋንታ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምንወድህ ወንድማችን በሰው ሳትናወጥ ከከፍታህ ሳትወርድ ጸንተህ ኑር።

  • @tagichoshitaye1202
    @tagichoshitaye1202 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለአንተ እግዚአብሔር ቸር ነዉ🙏

  • @yya5698
    @yya5698 4 ปีที่แล้ว +13

    ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ

  • @AbrahamWoldehawariat
    @AbrahamWoldehawariat 4 ปีที่แล้ว +21

    A lot of positivity right here . God bless you Doctor .

  • @romangebremariam9977
    @romangebremariam9977 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ማሙሻ እንወድሀለን። በአንተ እውነተኛ ትምህርቶች ተጠቅመናል ። ከተኩላዎች እነድንጠበቅም ፊት ለፊት አየተጋፈጥህ የምትመክረንንም አንረሳም። ሁል ግዜ ከጎንህ ነን

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 4 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ማሙቫ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።የምታደርገው ትክክል ነው የሳቱ ቢኖሩ በፍቅር በምክር ቅረብ ያዛቸው🌸🌸🌸🌸 የአንዳዶች የጥላቻ የግብዝ በፈሪሳውያን አስተያየት ናቀው የሚያኖርህን ለሰስራው የመረጠህን ጌታህን ብቻ ስማ ታዘዝ🍀🍀🍀 በጥላቻ በቅናት በተንኮል ወደ እግዚአብሄር መንግስት አይገባም።ፈርሲያውያንም ለእግዚአብሔር ቤት የቀኑ ይመስሉ ነበር ።ስራቸው ግን ከክፉ ነበር።🌺🌺🌺ፍቅር ያሸንፋል።

  • @tamirutakele9331
    @tamirutakele9331 4 ปีที่แล้ว +15

    Dr. Mamusha Fanta God bless you more and more
    I am Really blessed in your teaching, preaching and life style

  • @user-vi2jh2nf9k
    @user-vi2jh2nf9k 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ማሙሻ እንኳን ሰው ሰይጣን አይመሰክርብህም ዋጋህም በሰማይ ነው፣ በጣም ተረድተንሃል ያሳዝናል አብሮ መብላት እንጂ አብሮ ማሰብ አይቻልምና የገባህ ባይገባቸው አይገርምም ግን ያለቅንነት ለሚያወሩ ምህረት ይብዛ።

  • @user-iw7kb1nm8m
    @user-iw7kb1nm8m ปีที่แล้ว

    ወንድም ማሙሻ
    ሁልግዜም እንደምታደርገው የእግዚአብሔርን ቃል ስበክ!
    ሌሎችም በዚህ የእውነት ቃል በኃይልና በስልጣን ሲሰበክ ነፃ ይወጣሉ
    ሌሎች ቢንጫጩ ጥቅማቸውን አስበው እንጂ ወንጌል ግድ ብሏቸው አይደለም!

  • @azenelignmulugeta9796
    @azenelignmulugeta9796 4 หลายเดือนก่อน

    Dr Mamusha you are realy apostle of our generation all denominations don't have coments on your life and teaching you are blessed we thank God about you
    God's Mercy Love gracr and peace be upon you abundantly

  • @tw7895
    @tw7895 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:: አንተ እውነተኛ አገልጋይ ነህ:: ለማንም ምላሽም ሆነ ማብራሪያ መስጠት የለብህም:: በጊዜውም አለጊዜውም ወንጌሉን ስበክ:: ይሄ አይመጥንህም:: ጌታ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @DagiAyisa
    @DagiAyisa 8 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም መልስ መስጠት አይጠበቅብህ አንተ ብቻ ቃሉን አስተምረን እኛ እንማራለን ጌታ ይባርክ ዳ/ር ማሙሻ

  • @user-hp4pk8gd1r
    @user-hp4pk8gd1r 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ደ/ር ማሙሻ

  • @saday1261
    @saday1261 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እኔ በራሴ በኩል አንድ ነገር በድፍረት ማለት እችላለሁ፡፡ በዩጐ፣ በወንጌል ብርሐን ስታስምር በሚገባ ተከታትያለሁ፡፡ በምማርበት ጊዜም የድፍረትና የዘለፋ ወይም ሌላ ሰውን ወይም አገልግሎትን የሚጎዳ ትምህርት ስታስምር አልሰማሁም፣ በ you tube channel ስታሰተምር የአንተን ትምህርቶች ፈልጌ አዳምጣለሁ፣ ነገር ግን እውነት የሆነውን ጥርት ያለውን ያልተበረዘውን የአለም ትርኪምርኪ ምርኪን ያልተደባለቀበትን ንፁህ ወንጌል የአንተን አንደበት በመጠቀም እግዚአብሔር አምላኬና አባቴ አስተምሮኛል፡፡ በዚያም ደግሞ እጅግ ተጽናናንቻለሁ፣ ከእግዚአብሔር ጋር በሁኔታዎች መሆንና አለመሆን ሳይሆን በራሱ በህልውናው መደሰትን ተምሬያለሁ፡፡ አምላካችን ለሁላችንም አስተማሪ የሆነውን መንፈስ ቅዱስ ሰጥቶናል፣ ቃሉ ደግሞ በእጃችን ነው፡፡ በመንፈስ ቅዱስ በመመራት አንብበንና ፀልየን መረዳት የኛ ፈንታ ነው፡፡ ለምቾታችን የሚሆን ስብከት ብቻ እየመረጥን ከሰማን በመጨረሻ የምንጎዳው እኛው ነን፡፡ እስከሚገባኝ ድረስ ግን እኔ እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ባስተማረኝ ትምህርት
     ክብርን ሁሉ ለእግዚአብሔር መስጠትን
     የተፈጠርንበት ዓላማ ለራሱ ክብር እንጂ በምድር ላይ ለሚኖረን ቆይታ መከናወን ብቻ እንዳልሆነ
     በፍቅር ለመኖር ክርስቶን በሚገባ ለማወቅ መጣር እንዳለብን
     እውነተኛ አምልኮ በሒወት ፍቅር የሆነውን ክርስቶንስ በመግለጽ መሆኑን ሌላው ቢቀር ጠላት የሆኑብንን እንኳን ላለመጥላት እግዚአብሔር እንደሚረዳን
    ብቻ ብዙ ብዙ በተለይ በሁኔታዎች መሳካት እና አለመሳካት ከእግዚአብሐር ፍቅር ለራቀ ሰው የአንድ ትምህርት /ክብሩን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ/ ወደ እግዙአብሔር ከምንም ጋር ወደማይወዳደረው ፍቅር ይመልሳል፡፡ በጌታ ቤት ጠብቆ ያቆያል፡፡
    እኔ በበኩሌ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ብዙ ተጠቅሜያለሁና፡፡ ክብሩ ሁሉ ለአምላኬ ይሁን፡፡ አሜን እንዳንተ ዓይነት ከእግዚአብሔር ጋር ፍቅር የሚያስይዝ ትምህርት የሚያስተምሩንን ያብዛልን፡፡
    በምንም አትናወጥ፣ እውነት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል እንደሁሌው አስተምረን፡፡ እንማራለን፡፡

  • @ameleworkbikila1294
    @ameleworkbikila1294 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ጳውሎስ ያለፈበትን አስብ ብዙዎችን ለማዳን ከሌሎች ለየት ብሎ ይንቀሳቀስ ነበር ያም ብዙ ሰልፍ አስነስቶበታል አንተ ከዘመናችን ጳውሎሶች አንዱ ነህ ሊያደነዝዙህ ለሚፈልጉ እድል አትስጥ በዚህ አጋጣሚ ግን አምላክ ነን ባዮችና ኢየሱስ ሰጥኗል የሚሉ የዋጃቸውን ጌታ የካዱትን ሀሰተኞችን እንደማትቀበል በጣም በማመን ነው

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶር ማሙሻ እውነትህን ነው አውቀናል ከእኛ በላይ መንፈሳዊነት የሚሉ ይህንን ጊዜ አብረው ለሚያገለግሉአቸው እሾህ የሆኑ እቤት ሚስቶቻቸውን ደም የሚያስለቅሱ የእኛ ቤት አክቲቢስቶቾ ስለ ክርስቶስ እያወሩ ገንዘብ ለማረግ ለማቅናት ከማሰብ ባለ ብዙ ኃጢያተኞች ለመውገር ድንጋያቸውን ይዘው የተነሱ ከእኛ በላይ መንፈሳዊ ብለው የቤታችን ጀሀዲስቶች ናቸው ። ዶር በትምህርቱ ሀሉ ያስተማረውን ስለማውቅ እንደውም ካውንስሉን በደስታ የተቀበልኩትናየጌታ ሀሳብ መሆኑን ያመንኩት ዶር ማሙሻን ስላየሁ ነው ዶር ማሙሻ ተባረክ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን።

  • @Ethio_Mathematics
    @Ethio_Mathematics 2 ปีที่แล้ว

    Dr mamusha Fanta እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ቤተክርስትያን የሰጣት እንቁ አገልጋይ !! እንውድሀለን!! በትምህርት የአይናችን ብሌን የሆነው ኢየሱስን ስትገልጠው ልዩ ነው እናመሰግናለን ...ለየትኛውም እግልግሎትህ እግዚአብሔር ይቅደም!! ሰውማ ብዙ ያወራል ..እንደዚህም እንደ ተወራብህም እላውቅም ነበር!!

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ
    ሰው መንፈስ ነው፣ እየሱስ ሴጥኖአል፣ እኛ እየሱስ አንድ ነን እኩል የአብ ልጅ ነን ፣ ትናንሽ እግዚአብሄር ነን ፣ የሚል አስትምህሮ ያላቸው እንደ እግዚአብሄር ቃል ይላል ወይ ???
    ትክክልስ ነው ወይ ትላላችሁ
    የተሳሳቱትን መክረን
    ብለን መልስ መልካም ነው
    መኮነን አይደለም። ወንድምህን መክረህ ገንዘብ አድርገው ይለናል። ቢሰሙ እንምከራቸው ።
    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ ያብዛልህ።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 ปีที่แล้ว +1

    Oh, dr.Mamusha. I have heard this interview today I mean after two years.
    But I thank God about you. I have no doubt about your faith pattern you are a blessing for us.
    May God bless you more wendme!

  • @danieltekle6363
    @danieltekle6363 4 ปีที่แล้ว +6

    I love you Dr Mamusha keep on enlightening the word much grace brother !

  • @nigisthaile7528
    @nigisthaile7528 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ የክፍ ወንድሞች ባህሪ ነው፣ጥላሸት መቀባት ጠማማውን በፍቅ አቅኑ ነው የተባለው።የሰራህው ትክክል ነው ።ሌላውን ለማቅናት አብረን የምንፀልየው እባካችሁ!!!!!!

  • @girmaestifaos8358
    @girmaestifaos8358 7 หลายเดือนก่อน

    You are the. best for the Lord Jesus

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 4 ปีที่แล้ว +5

    That is the right thing to do. We love the people, but we reject the wrong teaching and the action.

  • @tensayedesalegn806
    @tensayedesalegn806 4 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ነገሮችን ያጠራ ቃለ ምልልስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን በመስማቴ

  • @matimati5162
    @matimati5162 4 ปีที่แล้ว +6

    God bless you!! dr mamusha
    I love you!!

  • @awetsolomon6669
    @awetsolomon6669 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሽ ባኣንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይባርክሕ 🇪🇷👍

  • @ForthegloryofCHRISTJESUS.
    @ForthegloryofCHRISTJESUS. 4 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ
    ከአንተ ጋር ነው። ወንድሜ ዶ/ር ማሙሻ
    አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ።
    ወንድሜ ሚኪ ተባረክ ።

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 ปีที่แล้ว +7

    ጠያቂዎች እባካችሁ ምዕመናን ላይ ጥያቄዎቻችሁን አታሳቡ ምእመን ስራ ፈት አይደለም

  • @meron5311
    @meron5311 4 ปีที่แล้ว +8

    ለብዙዎች ግን ለስህተት አስተማሪዎቹ አረጎዲ መበብራት እንደ ማብራት ነበር የገባን ። እነሱም እንደዚያው ነበር ያንጸባረቁት እውነት ለመናገር ደግሞ በጣም ቆንጆ አጋጣሚ ነበር ለነሱ ዳግም የዋሆችን ለማሳሳት( ተኩላዎች ከበጎች ጋር በአን በርት መገኘት) ብጣም ትልቅ እድል ነው።

    • @gd8933
      @gd8933 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ!!! የእሱ አለመጠንቀቅ ያመጣላቸው እድል ነው!!!

    • @Bestyared
      @Bestyared 4 ปีที่แล้ว

      @@gd8933 ገና ልጅ በግሩ ያልቆመ ካውንስል ሊተቹ የተነሱት ምናቸው ቢነካ ነው

  • @hanamulugeta6966
    @hanamulugeta6966 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Doctor Mamusha!!!
    we are still love you and please don't be with them.
    ''ካውንስሉ የምክክር መድረክ እንጂ ልዩነት የሌለው የአንድነት ህብረት አይደለም!''

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።በጣም የእውነት ወንጌል ሳይሠነጣጠቅ የምሰማብህ የእግዚአብሔር ባሪያ ተባረክ

  • @yayufantu3530
    @yayufantu3530 4 ปีที่แล้ว

    የተባረከ የጌታ ባርያ ቀጥል በርታ ፅና ተከናወን

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ ማሙሻ በጣም በትምህርቶችህና በአገልግሎትህ የተፅናኑትና የተባረኩበት ሰዉች ናቸዉ ብዙወቹ ላንተ ካለን መልካም አመለካከትና ከፈቅር የተነሳ ነዉ
    ደሞ ስለ ካወንሰልዉ ስላብራራህልን እናመሰግናለን

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔረ ይባረክህ ዶክተረ ማሙሻ

  • @zea.6723
    @zea.6723 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you both 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹!!

  • @eliasgetaneh55
    @eliasgetaneh55 4 ปีที่แล้ว +1

    ውድ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ: ይህን ጊዜ ወስደህ ማብራሪያ ስለሰጠህ እግዚአብሔር ይባርክህ:: በኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን ባለፉት አመታት ባገለገልክባቸው አገልግሎቶች ብዙዎች ተጠቅመናል:: የእግዚአብሔር ቃል ክቡር ስለሆነ በተቻለ መጠን ታሪክ የሚይዘው ስህተት እንዳይሰራ እንደ አገልጋይ ሰግቼ ነበር:: ብዙ ነገር ተብራርቶልኛል ከንግግርህ : ይልቁን በትህትና እና በውስጥህም የነበረን ትግል መናገርህ ለሁላችን ምሳሌ ነው:: በተቻለ መጠን: ይህንን እንቅስቃሴ: በውጪ ለምንኖርም አብያተ ክርስትያናት ግልፅ የሚደረግበት መድረክ እንዲመቻች ቢደረግ እላለሁ::
    እግዚአብሔር ይባርክህ !!!

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 ปีที่แล้ว

    Dr. Mamusha Fanta. Really you are the servant of God. I appreciated your humbleness. Keep it up!!

  • @aydabekele4774
    @aydabekele4774 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ! ዶክተርዬ

  • @emnetabebe3359
    @emnetabebe3359 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በአንተ አቋም ላይ እንኳን ጥያቄ አልነበረኝም ቃሉን ስትሰብክ ለሰማህ በመንፈስ ለተረዳህ አነጋገርህ ይገልጥሃልና ፡፡ ለሚናገሩ ሰዎች መልስ ለመስጠት እንድንችል ግን ይህ ጠቃሚ መልዕክት ይመስለኛል፡፡ በተገኘህበት ቦታ ግን እውነትን ለመግለጥና ለማቅናት እንዳትታክት ጌታ ይርዳህ፡፡

  • @bettimki995
    @bettimki995 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ በዚ ቃለ መጠይቅ ተጠቅምያልሁ በግልጽነት ስላካፈልከን የክርስቲያን የህይውት ትግል። በቃል ብቻ ሳይሆን ከህይወት ዋው። thank you

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 4 ปีที่แล้ว +5

    what ever it is dr u are the right person , we know u are very well person . leave them alone and go ahead.

  • @addistewldetewlde3491
    @addistewldetewlde3491 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻዬ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ነው በጣም እንወድሀለን ተባረክ

  • @mamotadessa8303
    @mamotadessa8303 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር መሙሸ ጌታ የበርኪ ተበርክ 💜🇪🇹💖💚💟💚💚💙💓💔👍🇪🇹🖤💗አትስመቻው

  • @fekaduwoldesenbet3832
    @fekaduwoldesenbet3832 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ማሙሻ ጌታ ዘመንህ ይባርከው አይዞህ በጌታ ስራ ጦርነት አለ ጌታ ያሸከመህ መሰቀል እስከሞት ተሸክመው ፀጋው ያብዛልህ

  • @abenezerseyoum4144
    @abenezerseyoum4144 4 ปีที่แล้ว +1

    we love you brother Mamusha because you teach the word of God rightly

  • @MyMengsom
    @MyMengsom 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ማሙሻ፡ ስለ ቅንነትህ እና ለሃቅ ስለ መቆምህ፡ ደግሞም ከፍቅር ሳትጉድል፡ በጣም ደስ የሚልና ታላቅ ትምህትን የሚሰጥ ሆኖ ኣግኝቼዋሎህ።
    እግዚኣብሄር ይባርክህ !

  • @fantujemanhe7312
    @fantujemanhe7312 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር በፀጋው ይደግፍህ ይርዳህ ፀንቶ!ለመቆም ለመጨረስ ይርዳህ። የሁልጊዜም ምርጫዬ ነህ ተባረክ ወድሀለው ዶ/ር ማሙሻ
    U are the real messenger!!

  • @Godsboy1040
    @Godsboy1040 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr we are with u! May god protect you

  • @bibleforkidswithjeranyjesu1470
    @bibleforkidswithjeranyjesu1470 4 ปีที่แล้ว +3

    Dr. Mamusha I do really respect and love your teachings. It really show me Jesus. Evrybody who know your teachings can easily see that you are not a person who simply change a stand. I always get encouraged and motivated to focus on Christ and run the race. Bless you and keep up the good work. And please please we need to hear your testimonies because it tells us that you are also a person who is struggling to be like Christ in this present world.

  • @sebleassefa2696
    @sebleassefa2696 2 ปีที่แล้ว

    Humble brother may God bless you.

  • @gututv7969
    @gututv7969 3 ปีที่แล้ว

    We love you so much Dr.Mamusha may God bless you abundantly🙏

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent 4 ปีที่แล้ว

    The grace of GOD is displayed in you Dr....
    A Christian never justifies or defends his or herself, rather speaks the truth with love!!!

  • @yayufantu3530
    @yayufantu3530 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ማሙሻ ይህ የኤልዛቤል ምክር ነው ናቡቴ በውሸት አንዳሳረደቹው አሁኑም ይህ ጥላሽት እየቀቡት ነው ዶ/ር ጌታ ካአንተጋራ ነው ተከናወን 🙌🙌🙌

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 4 ปีที่แล้ว

    Brother Mamusha we love and respect you. You are the true blessing of our church keep doing what you are doing:: God bless you!!.

  • @Henokgedebo
    @Henokgedebo 4 ปีที่แล้ว

    Dr mamusha tebarek yebesele sew ye asteway sew mels beteregaga menfes....hulum endante bihon ngigiru.....hulem korabhalew nurlgn

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 4 ปีที่แล้ว

    Doctor you are so blessed God bless you more

  • @hiwottessema4036
    @hiwottessema4036 4 ปีที่แล้ว

    ዶር ማሙሻ my favorite preacher ! You are bless ! keep shining in Jesus name ! You are sustainable preacher !

  • @netsyalula1715
    @netsyalula1715 4 ปีที่แล้ว

    DR mamusha geta egzabehare abezeto yebarekhe

  • @rozaamsalu4743
    @rozaamsalu4743 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Mamusha I have been listening to your teachings and now am listening this interview. I totally understand you respect you and I even have a big heart for you no matter what. No teacher in Ethiopia has a humble heart like you and you are well informed and wise. I will always respect you! you are a God given teacher Sir. Praying with you♥️

  • @ejigayehutiruneh4331
    @ejigayehutiruneh4331 4 ปีที่แล้ว

    Thank you dr Mamusha Tebareki! We know you are a real servant of God. May God bless you abundantly

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 4 ปีที่แล้ว

    Dr Mamush much respect before and every more now. Thank you for Glorifying The Lord Jesus.

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr mamusha God bless you we love so much

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg 4 ปีที่แล้ว

    You are so special doc. May the Lord you serve be with you all the time.

  • @mesfingensa4144
    @mesfingensa4144 4 ปีที่แล้ว +4

    መሰረታዊ ያልሆኑ የአስትምሮ ልዩነቶች ትላንትም ነበሩ ዛሬም አሉ ነገም ይኖራሉ ነገር ግን ወንድሞችን ለምን ወዳድካቸው ማላት ከሰይጣን የወጣ ልብ እንጂ የጌታ ልብ አይደለም ስለዚህ ዶ/ር ማሙሻ እሰይ ወዳድካቸው ትምህርትን መቃወምና ወንድምን መጥላት በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው የጠያቂው መንፈስ ግን ጥሩ አይደለም ትምህርታቸዉን ዛሬም ነገም ልቃወማቸው እችላለሁ በጥላቻ ከሆነ ኢየሱስ ደግ አደረክ ትሸለማለህ አይለኝም ጠበቃ ለመሆን አንሞክር ሁሉን በፍቅር እናድርግ ጌታ ይባርክ ዶ/ር ማሙሻ መጽሐፈ ምሳሌ 6:16-19 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች..... በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

  • @wasihunwolde8503
    @wasihunwolde8503 4 ปีที่แล้ว

    God Bless You Dr.

  • @mercyyohannes300
    @mercyyohannes300 4 ปีที่แล้ว

    The one who follow your teachings knows you well Dr. Please don't waste your time explaining yourself. Let them get back and see your Teachings.
    I have learned a lot From You Dr.
    I really want to appreciate you for all your dedications and your hard work through Christ.
    We don't have any doubts on you.
    Keep going And preach the Pure Gospel. May God bless you and all your Families.
    We Love You !

  • @mamom1819
    @mamom1819 4 ปีที่แล้ว

    Dr. Mamusha Fenta # 1

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድም ማሙሻ ጌታ ይባርክህ በጣም እውነተኛ ነህ

  • @sosenabewketu7286
    @sosenabewketu7286 4 ปีที่แล้ว

    Dr mamusha tebarke ante bewnet korat ye geta sew astemari nehe

  • @shewa2057
    @shewa2057 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር መርሳት የሌለብህ ነገር " ትናንት ስለተናገርከዉ ነገር " በእግዚአብሔር ፊት " ተጠያቂነት " እንዳለብህ እንድታዉቅ ነዉ። አሁን ደግሞ ራስህን የማውጣት ያህል ለመሸፋፈን ትሞክራለህ ። ብርታት ካለህ you need to come to Christianity boldness and Confession .
    እግዚአብሔር ይርዳህ ፤ ፀጋውንም ያብዛልህ ።

  • @MrBekilove
    @MrBekilove 3 ปีที่แล้ว

    Much respect Mamusha

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 4 ปีที่แล้ว

    We respect you . We learn so much from you . We get your intention. Even the way you explain and the respect you have to saints is amazing . You are preaching the Gospel and the devil doesnt like the truth
    Stand firm preach the Gospel . May hevenly father bless you and you will be crown from heaven when the end times comes.

  • @tsiondereje1134
    @tsiondereje1134 4 ปีที่แล้ว

    Good job Dr. Thank u for sharing this.

  • @natanaelt8543
    @natanaelt8543 4 ปีที่แล้ว

    I never seen this warrior man heart broken and down this much. Dr. Mamusha you are a treasure for the Ethiopian Church. Personally I benefited a lot by your ministry. May our Heavenly Father lift you up brother. We love you .🇺🇸

  • @handofgod1042
    @handofgod1042 4 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተርዬ ሁሉም ተቃውሞ ከጥላቻና ያንተን ስም ለማጠልሸት ብቻ እንደሆነ ባታስብ ጥሩ ይመስለኛል ፤ አንዳንዱ አንተን ከመውደድና ላንተ ትልቅ ስፍራ ከመስጠት ሊሆን እንደሚችል ማሰቡም ጥሩ ነው ምክንያቱም ያልተጠበቁ ሰዎች ያልተጠበቀ ስፍራ እየተገኙ ሰዉ ግራ መጋባት ውስጥ ነውና፡፡

    • @be8cab
      @be8cab 4 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛ አስመለካከት።

  • @yetimworkmot1721
    @yetimworkmot1721 4 ปีที่แล้ว

    Forget the rumours stick with holly spirit you'r the Man of God !!!!!!!!!!

  • @beleteyohannesnigussie100
    @beleteyohannesnigussie100 4 ปีที่แล้ว

    በስተት ትምህርት ላይ ጠንከር ያለ አቋም እንዳለህ ብዙ ማጂክ የመሰሉ ነገሮችን ስትቃወም ነበርክ ማሙሻ ስለዚ በኔ እምነት በዛኛው ጥግ የሚተኛልህ የለም በትምርትህ ተባርኬአለው ለኔ ዛሬም የተለወጠ ማንነት አላየውብህም እኔ አሮሜን ያስተማረ እንዳንተ የለም ለኔ ብዙ ትምህርቶች ከተፃፈው እንጂ ከተፈበረከው አታስተምርም ተቃውሞ አሁንም ገና ይጠብቅሀል አንተግን እውነት ከሆነው ቃል ጋር በርታ

  • @thecushland4454
    @thecushland4454 4 ปีที่แล้ว

    You are the best person ! I feel you , bro. Keep going

  • @abinethg7458
    @abinethg7458 4 ปีที่แล้ว

    thank you my brother for you answer

  • @menberepalmore7248
    @menberepalmore7248 4 ปีที่แล้ว

    Very nice presentation! God bless you both! I love your detailed responses. Thank you doc and we love you.

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶር ማሙሻ አንተ ለብዙዋች ሞዴል ነህ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው ::
    የጠላትን ሀሳብ አንስተውም ...

  • @teketelzeleke1543
    @teketelzeleke1543 4 ปีที่แล้ว

    Thank you, Dr Mamusha! I was confused when I heard such kinds information, I am understanding now.

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 4 ปีที่แล้ว

    ማሙሻዬ ምንም አይደል ጌታ መልካም ነው

  • @selamyirga9615
    @selamyirga9615 4 ปีที่แล้ว +5

    ምንም አልተሣሣትህም ካውንሥሉም እንኳን ተቋቋመ ።ጭፍን ጥላቻ ነው በተለይ ሃይማኖተኞች ፈሪሣውያን አሉ እኔ በራሴ የማንም ተቃዋሚ አይደለሁም የማንም ደጋፊ አይደለሁም የክርስቶስ ደቀመዝሙር እጂ።

  • @ajjb9552
    @ajjb9552 4 ปีที่แล้ว

    Geta yebarkehe mamusha 👌👌👌

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 ปีที่แล้ว

    Dr. Mamushaye yemenwedeh agelgay nehena Lemayrebu alubaltawoch guzehenem. aymerohenem atabaken

  • @honeyam7
    @honeyam7 4 ปีที่แล้ว

    ማሙሻዬ በጣም ውድድድድ❤

  • @aazewde9394
    @aazewde9394 4 ปีที่แล้ว

    Now you know, Dr Mamusha, now you know how the others are misunderstood. That you know how people say so many things with just words out of context!

  • @selamabrham6550
    @selamabrham6550 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ማሙሻ ያንተን ትምህርቶች ስማር ሕይወቴ ይታደሳል የምድሩን ንቄ ሰማይ ያሰናፍቀኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 4 ปีที่แล้ว

    Dr. Mamusha Faneta🤔🤗❤🇪🇹

  • @israelbelachew1251
    @israelbelachew1251 4 ปีที่แล้ว

    Dr mamusha 1

  • @kidskids1521
    @kidskids1521 4 ปีที่แล้ว

    ልጆቻችንን እንታደግ ደ/ር ስዩም አንቶንዮስ አንቺ ሚዲያ ላይ በማቅረብ የበኩልሽን አስተዋፆ እንድታደርጊ በጌታ ፍቅር እጠይቅሻለሁ

  • @temesgensimon599
    @temesgensimon599 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ ሰአት በዶ/ር ማሙሻ እና በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ውስጥ የምንሰማቸው እና ምሳሌ የምናደርጋቸው ሰዎች ላይ የተከፈተው ዘመቻ የተለየ ድብቅ አጀንዳ ባላቸው አሁን ያለውን ትክክለኛውን አስተምህሮ በሚጠሉ: ያለውን የቤተክርስቲያን ስርአት ለመናድ እና አዲስ ስርአትን ለመፍጠር በሚፈልጉ ሰዎች የተከፈተ ነው:: የምንሰማቸውን እና ለአስርት አመታት ያስተማሩንን ሰዎች ከፊታችን ዘወር አድርገው ራሳቸውን እና አስተምህሯቸውን በፊታችን ለመሳል የሚፈልጉ; ከራሳቸው ውጭ ሌላ ሰው እውቀት የሌለው የሚመስላቸው; ክርስትና ከኢዝማቸው ጋር የተመሰረተ የሚመስላቸው ከእኛ ጋር ካልሆንክ ጠላታችን ነህ የሚሉ; ከቃሉ እውነት በላይ በተለያዩ ግለሰቦች መጽሐፍ ፍቅር የሰከሩ; ከኢየሱስ በላይ ለተለያዩ ግለሰቦች ታማኝ የሆኑ ጥቂት አሉና ተጠበቁ::

  • @apostlesaymonteweldebrhan7026
    @apostlesaymonteweldebrhan7026 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤