የገዛ ጓደኛየ ባሌን ነጠቀችኝ - በኔ የደረሰው እንዳይደርስባቹ ተጠንቀቁ! - ከእኔ ተማሩ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 142

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠቦች ሀገር ውስጥ ከሆኑ በ0970704050 ላይ ይደውሉልን አልያም ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን።
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    youtube.com/@MelhkMediaOfficial
    youtube.com/@GabchaTubeOfficial

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 2 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም አስተማሪ ቪዶ ነው እጅግ እናመስግናለን ሴቶችም ወንዶችም በእውነቱ ይህን ቪዶ አይተን እራሳችነን የምንፍትሽ በት ነው እንደዚች ሴት ስንቱ ሂወቱ የጠፋ ይኖራ ተደብቆ ስላልወጣ እንጅ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 หลายเดือนก่อน +37

    የስው ባል የምትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
    የስው ሚስት የሚትቀሙ ወንዶች እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

    • @InnocentCougar-vc3cq
      @InnocentCougar-vc3cq 2 หลายเดือนก่อน

      እሪ ይቅሪ አይበላቸው የሠው ህይወት እያበላሹ

  • @csi1023
    @csi1023 2 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ እናት ስታሳዝን ምን አለ እራሱዋን ባታጠፋ ከባድ ነው ሰውን ከመበደል እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው😢😢😢

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 2 หลายเดือนก่อน +19

    አላህየ ሰውን ከመበደልም በሰውም በመበደል አንተው ጠብቀኝ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 หลายเดือนก่อน +21

    የሁለተኛው ታሪክ በጣም ያሳዝናል😭እንደዚህ ፅፋ ወደሌላ ሀገር እልም ብትል ይሻል ነበር ::አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገር ግን በምድርም በሰማይም መጎዳት የለባትም ራስን ማጥፋት ሀጢያት ስለሆነ::

  • @mdet3152
    @mdet3152 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እናመሰግናለን መምህርዬ በእውነት ይሄ የኔ ህይወት ነው እኔም ተወደድኩኝ ብዬ እኮራበታለሁ ካአሁን ቡሃላ እከባከበዎለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ታሪክ እና መልእክት ነው።ከመበዳደል አላህ ይጠብቀን።

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 2 หลายเดือนก่อน +38

    እኔ አለሁ አይደል ከገዛ እህቴ ከእናት አባቴ ልጅ ጋር😢😢 እንዳልኖር እንዳልሞት ግራ የገባኝ😢😢 አንዳንዴ ነገሩን ሳስበው እራስሽን አጥፊ ይለኛል ግን የምኖርበት ሁለት ነፍስ ያላወቁ ህፃናት አሉኝ

    • @መዲነኝየጃእፈርእናት
      @መዲነኝየጃእፈርእናት 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህትሽ ምን አድርጋ ነው ማሬ

    • @rehima4916
      @rehima4916 2 หลายเดือนก่อน +10

      ንገሪን ወሬ ፈልጌ ሳይሆን ካለሽበት እንድትወጭ እንሞክር ምንም ማይቻል ነገር የለም ሰነፎች ስለሆን እንጅ

    • @yoditsolomon1141
      @yoditsolomon1141 2 หลายเดือนก่อน

      @@rehima4916 ስራ ላይ ስለሆንኩ ለመፃፍ አልተመቸኝም፣ ስለማንተዋወቅ ወሬ ብዬ አላሰብኩም፣ ፀግሽ እንደገለፀው አይነት ታሪክ ነው።

    • @abye-bl2oi8cg8s
      @abye-bl2oi8cg8s 2 หลายเดือนก่อน +5

      እስቲ እግዚኣብሄር ይርዳን የኔ ከዚህ ይብሳል

    • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
      @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 หลายเดือนก่อน +3

      በሰመ ሥላሴ😢እግዚአብሔር ይቅር በለን🤲

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም በጣም አለኝ ብዙ ታሪክ ዬማጋራሁ በጣም ብዙ እእቶቸን እምቀይር

    • @zeynebmustafa2640
      @zeynebmustafa2640 2 หลายเดือนก่อน +1

      በግልባገኝኽ በተለይ ባተአደበት ብታወራልኝ ደሥባለኝ ብዙ እእቶችን ባተረፍን

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน +1

      በ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ።

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ነገሮች ተደራርበዉኝል እናቴን አጣሁ ያለሁት ስደት ነዉ እህት ወድሞቸ በዱአ እርዱኝ ክፈት ብሎኝል የምር

  • @NesanetAbdo
    @NesanetAbdo 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ አስተሜሪ መልእክት ነው

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው
    ግን ያሳዝናል እንደዚህ የሚያደርግ ወንድም ሆነ ሴት እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏

  • @RihnaHassen
    @RihnaHassen 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚያሳዝን ታሪክ ርግማኗ ከባድ ነዉ የነገሟች የዛሬንሟች ይሸኛል !!ጠብቀን ያርህማን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይይይ ከባድ ነው 😢 ፈጣሪ ለእውነት ያኖረን ከመረገም ከመራገም ፈጣሪ ይሰውረን 😢😢😢

  • @Habe-Tube-
    @Habe-Tube- 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ልቦና ይስጠን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 หลายเดือนก่อน +2

    በስላሴ ስም ዊ ሲያስፈራ እርግማን ስፈራ አቤቶ አድነኝ አምላኬ ማስተዋል ይስጠን ብቻ ሰዉ የዘራዉን ነዉ ሚያጭደዉ ሚባለዉ እዉነት ነዉ እህ ነብስ ይማር እህ አይ ከባድ ነዉ።።።።።።።።

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @Afxsga
    @Afxsga 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሐርን ክርስቶስ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው የሞተችውን እግዚአብሄር ከአብርሃም ከይሳቅ ከያይቆብ ጋራ እግዚአብሄር ያኑራት በህይወት ያለችውን ለንሰሀ ያብቃት ጌታሆይ ወደፈተነ አታግባን ለራሳችን አሳልፈ አትስጠን ጠብቀን

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም.የሚያሥተምር.ትምህርቱን

  • @sara14_24
    @sara14_24 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተዉ ሴቶች የሰዉ ፍቅር የሰዉ ትዳር መሀል እያወቃቹ አትግቡ ባታቁ እሺ አብዛኛዉ እያወቀ እኮ ነዉ ተዉ በፈጣሪ ተዉ 😢😢😢የሰዉ ልብ አሳዝናቹ ደስተኛ አቶኑም ብቶኑም ለትንሽ ጊዜ ነዉ ተዉ እባካቹ 😢😢😢አንዳንዴ ዋጋ የስከፍላችሀለ

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሰወ ያአጨደወን ነወ የሚያገኘወ ለሁሉም ነገር መበዳደል. አላህ ይጠብቀን

  • @mekdihadgu
    @mekdihadgu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ማይገባኝ እንኩዋን ዘጠኝ ሀያ ዘጠኝ ቢሆነን ወንድም ሴትም ሌላ ጋር ሲሔድ እኮ ወዶ ፈቅዶ ነው መንጠቅ ለቁስ እንጂ ለሠው አይሆንም

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for you ❤ Bro

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኦ ሁለተኛ ታሪክ በጣም ልብ ይሰብራል እውነትነው ለዛ ትዳሩዋ ምን ያሂል መሶአትነት የከፈለች ልሆን ይችላል😢

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመርያዋ በትንሹም ብሆን አድርገዋለዉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጅ🤲😢😢😢ሁለተኛዉም ጀምሪየዉ ነበር አቅጀበት ግን አደለም መጀመርያዉ አሰገድዶኝ ነዉ ከዛዉ ለተወሰነ ግዜ እያሰፈራራኝ እምብ አለኝ ከዛ እንደ ዋዘ ቀሰሰሰሰ ብየ ወጥቻለዉ እግዚአብሔር ይመሰገን ብቻ ጺድቅ እንጅ ኃጥያት ያልሰራሁት የለም።😢😢😢😢ማኃርዉ አባት መዳኃኔአለም ግን ለንሳሀ አብቅቶኛል እኔኒ የደረሰልኝ እግዚአብሔር በዛ ዉሰጥ ወይም በርኩሰትና በከባድ ክፉ ህይወት ያላችሁ ይድረሰላችሁ ሁሉ ነገር ኩፉና ኃጥያት መሆኑ አሁን ከ2ት አመት በፍት ነው በሰላ ሰደት ያወቁኩት እግዚአብሔር ባንድም በለላም መንገድ ያሰተምራል የሰዉ ልጅ ግን አያሰተዉልም ይላል እግዚአብሔር 😢😢😢😢እሰክ ዛሬ ተመሰገን👏

  • @munamohamed5870
    @munamohamed5870 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል አላሕ ይጠብቀን ሁሉም ያልፋል ግን ለምን

  • @meronwoldemichael1103
    @meronwoldemichael1103 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም እምወደዉ እማፈቅረዉ ባለቤቴ እድልጂ ወልደን ተለያይን እናም ስንለያይ እደምን ማለስ ተነጋጋረን ነበር ብችግርም ክናየት ስለነበር የተለያየነዉ እኔም ስድደት ወጣሁ ልጀን ማሳደግ ጀመርኩ እናቴጋ አሪጌ ከዛም እሱ እኝጋ ተከራይታ የነበረች ሴት ማግባቱን ሰማሆ መሬት ብትዉጤኝ ተመኝሁ በጣም አለቀስኩ ከዛ ስራየን ቀጠልኩ ቁርአኔን እየቀራሁ ሰላቴን የሰገርኩ ልጀን ማሳደግ ቀጠልኩ አልሀም ዱሊላ ለሱም አፉ አልኩት ለኔም አላህ የተሻለዉን ይስጠኝ ብየ

  • @dasalegnhindinku
    @dasalegnhindinku 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam mehlkoch edet nachu ebaken ymiker agelgelot bitsetugn des yelgnal ebakachun

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ጤና ይስጥልን
      ለመማከር ለ0970704050 ላይ ይደውሉን ።
      እናመሰግናለን 🙏

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር እናመሰግናለን❤

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 2 หลายเดือนก่อน +34

    እህቶቼ ፀልዩልኝ ጭንቀት ዉስጥ ነኝ😢

    • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
      @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ያሥብሸ አይዞን🤲

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน

      Send me your number

    • @AlemEthiopian
      @AlemEthiopian 2 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞኘ ነኘ በዉሰጥ ለሰዉ ያካፍሉት ነገር ይቀላል

    • @אטלהמקונן
      @אטלהמקונן 2 หลายเดือนก่อน

      ተጨንቆ ሚታደሰ የለም ማባባስ እንጂ ። ያልፋል መታገስ ካልሆነ ፈጣ ሪ ነው ሚሰራው ሁሉ እንደ እድሉ ::🙏🏽☝🏽

    • @girimatizita
      @girimatizita 2 หลายเดือนก่อน

      Emebirahan ke chikin tegelahilen ayizosh ❤berich enim edachiw negni❤❤ ayizon

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሳዝናል እራሷን ማጥፋቷ። ሆኖም ባሏን ወይም ትዳሯን ጓደኛዋ አልቀማቻትም፣ ባሏ ነው የገባውን የትዳር ቃል ኪዳን (በሰውም በእግዚአብሔርም በህጉም ፊት) ያፈረሰው። እሱ ነው እምቢ ማለት ሲገባው እንደ እንሰሳ የተነዳው። መፀፀት የነበረበት እርሱ ነበር።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው❤

  • @MekdiShmels
    @MekdiShmels 2 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏

  • @MebratMesay
    @MebratMesay 2 หลายเดือนก่อน

    በምህረቱ ይጠብቀን

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ሰው ሆኖ ለተፈጠረለት እና ለተሰጠው እድል ታማኝ መሆን መታደል ነው በዙመኔ 3 መሪዎችን እይቻለሁ እንተ 4 ነህ ውድ የማከብርህ የምወድህ የኢትዮጵያ እንቁ የሆንክ ጠቅላይ ሚኒስትር እብይ እህመድ እና ክብርት ስጦታችን ውድ ባለቤትህ ስለደረጋችሁን በጎ የሚያስቀና ስራ ተባረኩልን እንኳን ምድራችን እናንተን ስላገኘች እግዚአብሔር ይመስገን እዲሱ እመት በደከማችሁበት ብርታትን በተሳሳታችሁበት ጥበብን በደከማችሁበት ጥንካሬን ባላስተዋላችሁበን ንፁህ ህሊናን ይስጣችሁ በርቱልን ተባረኩ

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
    @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይችሴት እኔነኝ እናመሰግናለን አሁንም አልመሸ

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እሳብ እፈልጋለሁ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭😭

  • @meronmekonnen277
    @meronmekonnen277 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለተኛዋ ልጅ መጨረሻዋ ምን ሆነ?

  • @galwukro
    @galwukro 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ከንደዚ ሂወት ያድነን😢

  • @Burtukaan314
    @Burtukaan314 2 หลายเดือนก่อน

    Inam Ta Qamicha Taragimayalewu Yamal Yamal 😢😢😢😢

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለካስ የባሰም አለ ። ሁሉም የዘራውን ያጭዳል።

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ ሴት የኔም ሃሳብ ና ፀሎት ነው 💔👍

  • @FreLeg
    @FreLeg 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 2 หลายเดือนก่อน +1

    እፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ😢እኔም የዚህ ግፍ ቀማሸ ነውኝ የሠው ትዳር እነዲፈርስ ምክንያት ነበርኩ ወደራሤ ሥመለሥ ልጅቷን ይቅርታ ብጥቅም ወደነበር መመለስ ሥላልቻለኩ ህሊናዬ ሠላም የለውም እኔ ቦታው ላየ ባልኖር ብዬ ተመኘሁ 😭😭😭😭

    • @zizuyemrsawa4000
      @zizuyemrsawa4000 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 2 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭💔💔

  • @kidistalayou967
    @kidistalayou967 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የዘሩትን ማጨድ አይቀርም

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 หลายเดือนก่อน

    እግዝኦ ያሳዝናል😢

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት በፈጣሪ❤❤❤

  • @eth.hagere755
    @eth.hagere755 2 หลายเดือนก่อน

    Bewnt bsw tedar ly gebtw lememgtu hulu yehe ergman bensu ly yhun 🙏 .tedar kebur nw kdus nw!!!

  • @fikrtegetahun5678
    @fikrtegetahun5678 2 หลายเดือนก่อน

    Thank u🙏

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ማማ ከር እፈልግ ነበር

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ጤና ይስጥልን
      ለመማከር ለ0970704050 ላይ ይደውሉን ።
      እናመሰግናለን 🙏

  • @addishwotlemma4170
    @addishwotlemma4170 2 หลายเดือนก่อน

    hulum Yezerawin Yachidal!!!

  • @adisesalehu2055
    @adisesalehu2055 2 หลายเดือนก่อน

    Hii

  • @AdaneLayke
    @AdaneLayke 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወጣቶች ልብ ብላቹህ አዳምጡ የስማቹህትንም ታሪክ ተማሩበት ብልጥ በስው ሞኝ በራሱ ይማራል

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ሰው😢😢

  • @YesheDesta-od1mb
    @YesheDesta-od1mb 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ተበላሽ ብትግደረደሪስ ምን አመነጫጨቀሽ መን አሳደበሽ መፈቀር ፀጋ ነዉ በይ አግዲህ ቻይዉ እኔ እረግማን አራለሁ ይዘገያል እጂ ሀሉም የዘራዉን ያጭዳል

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 2 หลายเดือนก่อน +1

    እርግማን ፅድቅ አይደለም አፃት ነው እሚራገም አፃተኛ ነው ዋናው ሃፃተኛው ሰውዬው እያለ እሷ ብትተወውም ሌላ ጋ መሄዱን አይተውም እኔ እሚገርመኝ አንድ ሰው ካልፈለገ ወንድም ሴትም በግድ አብረከኝ ኑር እረ ሼም ነው

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 2 หลายเดือนก่อน +6

    የሁለተኛው ታሪክ እንዴት ያሳዝናል😢

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 2 หลายเดือนก่อน

    I know my brother I am woman but specially some woman she don't care about others persons life and religion.

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 2 หลายเดือนก่อน

    ውስጤ ነው የነካኝ 😢

  • @Eyghnnmv
    @Eyghnnmv 2 หลายเดือนก่อน

  • @rohabotadregelgn5191
    @rohabotadregelgn5191 2 หลายเดือนก่อน

    Be Yesus sm

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 หลายเดือนก่อน

    Yemal bexam wey sew 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 2 หลายเดือนก่อน +1

    🤝😭😭😭😢🎉❤️💔🌻

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 2 หลายเดือนก่อน +8

    🤣🤣ባሌን ማን የሚወሰደው እቃ ነው እንዴ እሱ ምንም የሚወሰደው 🤣

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 2 หลายเดือนก่อน

    Sawene kamebadale egezabeher yexabeqane

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ
    @ተመስገንፈጣሪ-መ8ረ 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @DemeLenjiso
    @DemeLenjiso 2 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @eimanlove
    @eimanlove 2 หลายเดือนก่อน

    እረስት ክፍትአፍ አለ ስድባቸዉ በራሱ በሽታነዉ😢😢😢😢😢

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሷ አይደለም የነጠቀችሽ ፈልጎ ነው የሄደው ስለዚ ላንቺ ያለው ይመጣል አትጨነቂ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሞተች😢😢😢

    • @mannasirak2183
      @mannasirak2183 2 หลายเดือนก่อน

      @@mekdestemeche6871 🥺🥺

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 2 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ ሲያስፈራ😢😢😢😢

  • @lemlemdesalegn83
    @lemlemdesalegn83 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 2 หลายเดือนก่อน

    Enmsgnalen ❤❤❤

  • @FygGuv
    @FygGuv 2 หลายเดือนก่อน

    እማ እህትሸን ፈፅመሸ አትጠያት ሰይጣል ተጠቀሞባትና አንዳንዴ ደግሞ ነገሩቹን በአንድ አቅጣጫ ማየት የለበንም ሴት በአንድም በሁለትም ተጠቂ ነች 😢😢😢 ሲቀጥል የሁነዉን እንዳለሁነ አደረገሸ እራሰሸን አሳምኝ ለማን ? ለልጆችሸ ስትዬ በጭራሸ ራሰ ማጥፍት ማሰበሸም ንሰሃ ግቢ ለምደራዊ ነገር የዘላለም ሰቃዬ መምረጥ የለበሸም ልጆችን የሚአሳደግ እ /ር ነዉ ሰለዚህ ነገሩችን ነቀሰ ወደፊት ተጓዝ ይቅርታ እናት ልቤን ሰለነካኝ ነዉ ከአንች ማወቂ አይደለም ግን ግን ኃላሸን ረሸ ለልጆሸን ዋጋ መከፈል አለበሸ
    በየቤቱም ይለያያል እንጅ ቁሰል አለ ግን ለልጆቻችን ሰንል ነዉ በደሎቻችን እየረሳን የምንቀጠል በርች አከበርሻለሸ ❤❤❤

  • @ፅጌሮማንኣረፉይነ
    @ፅጌሮማንኣረፉይነ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @merondebebe2777
    @merondebebe2777 2 หลายเดือนก่อน

    ebakehen erdagi

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  2 หลายเดือนก่อน

      በ 0970704050 ላይ ይደውሉን።

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @demeseferadegaga3913
    @demeseferadegaga3913 2 หลายเดือนก่อน

    Ergimànun lesewiyewem yidresew

  • @Hanagutafita
    @Hanagutafita 2 หลายเดือนก่อน

    😡💔💔💔😭😭

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Dadimose
    @Dadimose 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😊

  • @SamiAli-pt5xe
    @SamiAli-pt5xe 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው።

  • @Maped-f7d
    @Maped-f7d 2 หลายเดือนก่อน

    🥹🥹🥹🥹

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 2 หลายเดือนก่อน

    Hey. Always depend on God, not on fallen human beings. We all are sinners. Fiancé, husband and friends even your own family may betray you but if you stand on the unshakable ground (Jesus Christ) you will prevail. I tell you I have been through a lot but once I accept Jesus Christ as my Savior he be became my best friend and my counselor. Get rooted in the word of God . He will prepare you for all life hardships.

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 8 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YawageyMolla
    @YawageyMolla 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤