Dr. Meheret betam new yemtgermew. Ende ante yalu sewochn say be alem tesfa endalkort yadergegnal. Melkam sewoch endalu endaseb ehonalew. Egziabher yestelen.
Hello Dr. Meheret, I deeply appreciate your continuous support and assistance for our society !. Currently, I have numerous challenges to tackle and I am in need of genuine help. While residing in the United States, I am searching for a doctor who prioritizes patient well-being over financial gain. This preference stems from past experiences. Could you kindly recommend a physician, either locally or back in my home country, whom I can turn to for assistance ?
Thank you Dr. Mihret. Can you please share the title of these books you said you would share with the person who asked this question? It would benefit others.
She differently needs therapy and talk to her family. I am very sure there are more victims,and they need help too. The father needs help since this is up normal.
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር
ህዝባችንም ሠልጥኗል ብዙ ነውር የመሠለን ድሮ ዛሬ በግልፅ እናወራዋለን። ጌታ ይባረክ እድሜ የሠጠን
ዶ/ ር ምህረት
🙏🏻
ለፕሮግራምህ ስም ያሰብኩት:
ዶ/ር ምህረትን ጠይቁ! ( የምትመልሰዉ ያዉ አንተ ስለሆንክ)
ዶ/ር ምህረት ፕሮግራምህን በጣም እከታተላለሁ እወደዋለሁ🙏🏻
ከጥያቄዉ ማንበብ ጀምሮ በለሰላሳ ድምፅ በአክብሮት ጥያቄዉን የምትገነዘብበት መንገድ እና የምትመልሰበት ይደንቃል! በጣም እንማርበታለን እናመሠግናለን 🙏🏻
ጠያቄዋ
በጣም እናመሠግንሻለን🙏🏻
በሽታዉን የደበቀ መደሀኒት አይገኝለትም እንደሚባለዉ, ያንቺ ጥያቄ የብዙ ሴቶች ጥያቄ ነዉ ! አንቺ በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ ! ለችግርሽ መፍተሄ መፈለግሽ, እርዳታ መጠየቅሽ ! ይሄ የሚያሳይን ጉብዝናሽን ነዉ!!!
አይዞሽ❤
አባቶ እሶን ብቻ ሳይሆን የጐረቤቶችን ልጆችንም ጐድተዉ ይሆናል! እንዲያዉም አሁን አባቶ በህይወት እያሉ ነገሩን በግልፅ መነጋገር ያሰፈልጋል! ( በኃላ ደግሞ ሌላ ፀፀት እንዳይሆንባት)
አባትየው በሌሎች ህፃናት ጭምር ወንጀል ሊፈፅም ስለሚችል በህግ ጥላ ስር መዋሉ ተገቢ ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ፍትህ ነው
Thank you Dr!!እዚህ ፕሮግራም ላይ : ቴራፒ ም እያገኘን : ነው: :አይዞሽ: የኔ እናት: በርቺ: :
so painful experiance & powerful answer, Thankyou❤❤❤
በጣም ጥሩ ሴት ነሽ ትግስትሽ ገርሞኛል💔💔💔
Dr.M, how fortunate we are to have this programme available? You bring blessings and value to our great nation Ethiopia. God bless you abundantly.
ዶክተር ለምትሰጡን አገልግሎት እናመሰግናለን🙏🏽እግዚያብሔር ይባርኮት
እግዚአብሄር ከሃሳብሽ ያውጣልሽ እህቴ።ልጅሽን ግን አጥብቀሽ ጠብቂ ከተቻለ አባትሽ ባለበት ቤት ልጆችሽን ይዘሽ አትሂጅ።ከትምህርት ቤትም አባቴ ከመጣ እንዳትሰጡት በያቸው።እባክሽ ልጆችሽን ጠብቂ።አንቺ ግን በእውነት መልካም ሰው ነሽ።ልጆችሽን በሽፍኑ ከሰላምታ ውጭ አያታቸውን እንዳይቀርቡ አስተምሪ።
ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ
😢😢😢😢😢 እግዚአብሐር ከአንች ጋረ አይዞሽ
Very painful story!!!
Bless you Dr
ጠያቂዋንም እህቴን መልስ የሰጡንም ዶ/ር አመሰግናለው
6 ሴት ልጆቹን ያሳደው አባቴ ነብስህን በገነት ያኑረው ጌታ አግዚአብሔር እናቴ ከሁለት ወንድሞቼ ጋር ያለ ሰራተ ኛ ያሳደግሽን ነብስሽ በገነት ትኑር ለዘላለም እህቴ አግዚአብሔር ፍ ርድን ይስጣቸው ልጆችሽን ጠብቂ ምከሪ
Dr. Meheret betam new yemtgermew. Ende ante yalu sewochn say be alem tesfa endalkort yadergegnal. Melkam sewoch endalu endaseb ehonalew. Egziabher yestelen.
ሰላም ዶክ ስለሀሳቦችህ ስለምታካፍለን ስነልቦናዊ መመሪያዎች ሁሉ እናመሰግናለን። ሁለቱንም መፅሀፎችህን አንብቢያለሁ። የመጣሁት አንድ ብዙ ስላልተባለለት ግን ብዙዎች ስለምንቸገርበት ጉዳይ ያለህን እንዳታካፍለን ልጠይቅህ ነዉ🙏። ስለ Daydreaming። በሚታወቁት የስነልቦና ችግሮች መሀል የሚጠቀስ ስላልሆነ ስለመፍትሄዉ ፣ እንዴት መቆጣጠር መቀነስ እንደሚቻል አጥጋቢ መረጃ ማግኘት አልቻልኩም። እናም ከተሞክሮህ ከምርምርህ አንፃር የምትለን ካለ ብዬ ልጠይቅህ መጣሁ። አመሰግናለሁ🙏
I am glad I ended up on this channel. Sad story but powerful and relieving advise. Thank you for serving your community with love and care
Dr ዬ። መጠቀም የነበረብኝን ግዜ ሣልጠቀምበት ቀርቼ በጣም ሥንገበገብ ነበር 🔥 ትላንት ግን በ 100 ቀን ላይ ሥለ ግዜ የሠራከውን አይቼ። መልሡ ተመልሦልኛል
በጣም ንጽህናው ያልተጠበቀ የሚረብሽ የድምጽ ብክለት እና ብዙ ችግሮች ያለበት ቦታ መኖር። ግዜን እንደሚያባክን አሥተምረሀል
በምንም የማይለካ ምስጋናዬ ይድረሥህ ። 💐
በጣም አመሰግናለሁ !ተባረክ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
O geta hoy 😭😭yene enat ayzosh Dr yenegreshn hulu lemadreg mokri plic ayzosh Dr tebarek
ከዚህ ጥያቄ የተረዳሁት ነገር እናትየው ስለ ልጇ መደፈር ታውቃለች ነገር ግን ባለቤቷን እጅግ ትፈራዋለች ማለት ነው አልያም ከባህላችን አንፃር ሰው እንዳይሰማ ወይም ከባለቤታቸው አደጋ እንዳይደርስ ከመፍራት የተነሳ በሚመስል መልኩ ለልጃቸው በ ኮድ እየነገረቻትም እያስጠነቀቀቻትም ይመስላል ማለትም private part የሰራልኝ አባቴ በሚስማር መቶት ነው እንጂ እግዚአብሔር አልሰጠኝም ማለት አንቺ አሁን አባትሽ የሚያደርገው ነገር መብቱ ነው መጠየቅም ማውራትም አትችይም እያለቻት ይመስላል። ስለዚህ አባትየው የእጃቸውን ማግኘት ስለሚኖርባቸው በቀላሉ በይቅርታ መታለፍ አለበት ብዬ አላምንም በሷ ልጆችም ተመሳሳይ ነገር ሲጀምሩ ካየች እህቶቿም ሁሉ ይህ ደርሶባቸዋል ማለት ነው።
🙌🏾 ተባርኹ ❤ 😊
Dr The body keeps the score በአማርኛ አለ ??? Please መጽሐፉን ለኛም ጠቁመን:: thank you 🙏
Thank you dr you are the only book what l read what l observe what l believe the person so said God bless you &your family thank you again
በየቤታችን ስንት ታሪክ አለ
so painful
I don't think the word "painful" can describe what this mother went through?😢💔 by her own father!!
I appreciate you very much for the answer you always provide, which is useful for all of us. May God bless you more ❤❤❤
Thank you Dr,Tersit and our strong women!
Tebareklen!
Blessed
Dr Mehret betam ameseginalehu
Thank you
Betam yazanal
Thank you... Dr
Hello Dr. Meheret,
I deeply appreciate your continuous support and assistance for our society !. Currently, I have numerous challenges to tackle and I am in need of genuine help. While residing in the United States, I am searching for a doctor who prioritizes patient well-being over financial gain. This preference stems from past experiences. Could you kindly recommend a physician, either locally or back in my home country, whom I can turn to for assistance ?
Thank you Dr. Mihret. Can you please share the title of these books you said you would share with the person who asked this question? It would benefit others.
Tgig😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😮Hun he hhhhhupppppppyiuu hi jii hi jpppppphhjjjhbijbjbhhjhuvgvyhuhhububhbhhuhuhuhhhhhhhuggfgtggbccewqwpuyyvg🎉🎉🎉🎉
She differently needs therapy and talk to her family. I am very sure there are more victims,and they need help too. The father needs help since this is up normal.
help or jail?
So cruel man!