ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q86

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 มิ.ย. 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
    Send your questions as a
    Comment on our youtube channel, or
    Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
    Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
    #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
    የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
    ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
    sitotapsy.com
    Dr Yonas Bahretibeb
    Professor Solomon Tefera
    Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
    lnkd.in/eEmeFePw
    renascentrehab...
    መልካም የምክር አከልግሎት
    Melkam Psychotherapy 0978600038
    located in SIM by black lion hospital
    ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
    ለሱስ ማገገሚያ
    አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
    ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

ความคิดเห็น • 68

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 2 หลายเดือนก่อน +23

    ትዳር ተሰርቶ የምንገባበት ሳይሆን ልንሰራ የምንገባበት ትልቅ መስጠትና መቀበልን ይጠይቃል:: ለእህታችን እኔ ያለኝ ተለምዶ አንቺ ለራስሽ ያለው ከፍተኛ ግምትና በውጭ የሚያገኙዎቸው ሰዎች እንደሚሉትም ሆኖ ላይገኝ ይችላል:: ለፍቅር የመረጥሽው ሰው ሊኖረው የሚችለው የራሱ እይታ ይኖረዋል:: ስለዚህ ዶክተር ከሰጠሽ ሃሳብ ጋር እንድታይው የሚገባ አለ ብዬ የምገምተው ለመስራትና ለመቀባበል ለመስጠትና ለመቀበል ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል::
    ' ትዳር ተምረን የምናገኘው ሳይሆን እየተማርን የምንሰራው' ነው::

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዶ ር ምህረት ደበበ ትምህርቱን የሚስጠን በ አማርኛ ስለሆነ ጥያቄያችንን በእንግሊዘኛ ባናቀርብ
    በመተርጎም ጌዜውን ባናሻማበት

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน +19

    አለም በሴቶች ስትመራ ሰላማዊ ትሆናለች ብለን የምናምን ቡዙ ቡዙ ወንድ ልጆች እንዳለን ስነግርሽ በደስታ ነው❤ ረጋ ብለሽ በጥሞና ብታስቢ መልካም ይሆናል🎉

    • @hailedawitsolomon9998
      @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደስ ደስ ብሎኝ አመሰግናለሁ

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንድ ሰው ተማረ አወቀ ማለት ሙሉ ሰው ሆነ ማለት አይደለም ።ሁላችንም በየቀኑ ከሌሎች ለመማር ዝግጅ መሆን አለብን ያወቅን ይመስለናል ግን በውስጡ ስናልፍ ነው አለማወቃችንን የምናውቀው።
    ህይወት ትምህርት ቤት ናት ሁሌም የምንማርባት ትዳር ደግሞ መማር ለሚፈልግ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ልጅ ወልዶ ማሳደግ ለቁም ነገር ማብቃት፣ ከትዳር አጋርዎ ጋር፣ከቤተሰብ ፣ከማህበረሰብ ጋር በየቀኑ የማያልቅ ትምህርት ቤት ነው ።

  • @BirhanuTesfaye-cw5oz
    @BirhanuTesfaye-cw5oz 2 หลายเดือนก่อน +8

    ከፈጣሪ ጋር ያለሽን ግንኙነት አጠናክሪ(ጸልይ) በእውነተኛ ጸሎት የማይፈታ ችግር የለም እግዚአብሔር የሚገባሽን የምትፈልጊውን መልካም ሂወት ይስጥሽ ምኞቴ ነው።

  • @RobsonIsrael-zv3sw
    @RobsonIsrael-zv3sw 2 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የሚገርመው ሰው ከቀን ወደ ቀን በትዕግስት ቀለል ባለ መንገድ እንደሚቀየር ይህ ፕሮግራም ማሳያ ነው። የሀገሬ ሰው በዚህ ራዕይ ሁላችንም ተጠቅመናል ገናም ብዙ እንጠቀማለን እናም የሀገሬ ልጆች በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እንዳይሆን ሁላችንም እግዚብሔር ፀጋውን እንዲያበዛለትና ጉልበት እና ጥበብ ማስተዋል እንዲሆነው እንፀልይለት። በርታልን ዶክተርዬ !!

  • @munahassan
    @munahassan 2 หลายเดือนก่อน +8

    ጥሩ እና ጎበዝ አንዳንዴ እንደውም የናትና የአባትን ቦታ ተክተው ተንከባክበው አሳድገው ለቁምነገር የሚያበቁ ወንድሞች እንዳሉ ሁሉ እንዳንቺ አይነት ለሴት እህቶቻቸው ህይወት ተጠያቂ መሆን ያለባቸው ወንድሞች ደሞ በየቤቱ አሉ፡ የኔ እህት ምንም ነገር ውስጥ ከመግባትሽ በፊት እራስሽን ማስተማር አለብሽ ሙሉ positive አስተሳሰብ ይዘሽ ነው ሰወችን መቅረብ ያለብሽ፡ ትክክለኛ የወንዶች ባህሪ ምን አይነት ነው የሚለውን ማወቅ ፡ እኔም ትክክለኛ relationships ለመፍጠር ምን አይነት ሴት መሆን አለብኝ የሚለውን ነገር ማወቁ በጣም ይጠቅማል፡ ምክኒያቱም የኔ እህት ሳታውቂው በጣም የበዛ ነገር ካለሽ ትቀንሻለሽ ያነሰ ነገር ካለሽ ደሞ ትጨምሪያለሽ፡ ህይወት ሰጥቶ መቀበል ነው ፡ በአሁኑ ሰአት ብዙ መማሪያ መንገዶች አሉ፡ በተለያየ ምክኒያቶቾ ከቤተሰብ መማር ያለብንን ነገር እድላችን ሆኖ ሳንማር እናድጋለን ከዛ ግራ ይገባናል፡ so nothing to late my dear.

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 2 หลายเดือนก่อน +2

    አዎ :: ተካፍሎ ለመኖር መዘጋጀት ነው :: መጠቀሚያ አንዳይሆኑ ግን ይጠንቀቁ :: እንዲሁም በራስ መተማመን አንዳለ ሆኖ የሴት ባህሪ ሊኖርዎ ይገባል ::

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 2 หลายเดือนก่อน +2

    What a beautiful mind you have Dr. Mihret?!! I am amazed by your advices. Much respect and blessings !

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 2 หลายเดือนก่อน +2

    መማር ማለት ትዳር ለመመስርት ብቁ አያደርግም ትዳር ማለት በት ህ ት ና በፍቅር በማስተዋል በብልሃት በይቅርታ የሚገባበት ነው ከጋብቻ በሃላ ለሚከስቱ ተግዳሮቶች ልጆች ሲወልዱ ብቁ ዜጋ ማድረግ ዋና ሳይችሉ ባህር ውስጥ እንደመግባት ስለሆነ ሰከን ማለት ያሰፈልጋል ዓለማችንን ያዘመኗት ሰዎች ከተማሩት በበለጠ አስተዋዮች ጥበበኞች አርቆ አሳቢዎች ችግርን እንደድል ተጠቀሙው ለስው ልጆች ለኑሮ መፍትሄ ያበረከቱ ናቸው በመበላልጥ ሳይሆን በመከባበር በፍቅር በት ህ ት ና በጾም በጾለት በሰከን አዕምሮ ከበቂ የስነልቦና ዝግጅት ጋር የሚመሰረት ነው

  • @tensaybiru5675
    @tensaybiru5675 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እንዳንቺ አይነት ነበርኩ ግን አሁን አግብቺ ሁለት ልጅ ወልጃለሁ ስለዝህ ዳክተር እንዳለው ለራስሽ ያለሽን አስተሳሰብ ለውጪ ከዛ ወደትዳር ግቢ ትዳር ጥሩ ነው እናትሽ ብቻዋን ስላሳደገችሽ ለዛነው በጣም ጠንካራ የሆንሽው ስለዚህ በተቻለሽ መጠን እራስሽን ሁኜ ከአስተዳደግሽ ያመጣሽውን ባህሪ ለመተው ሞክሪ በተረፈ ፀልያ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ መፀሀፍ ቅድስ አንብቢ እሱ ላይ እንዴት መኖር እንዳለብሽ ታውቂያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 หลายเดือนก่อน +4

    እህቴ ትልቁ የህይወት ስኬት የተሳካ የትዳር ህይውት መመስረት እና ጤናማ ቤተሰብ መምራት ነው። ውስጡ ግን አልጋ ባልጋ ነው ማለት አይደለም በውስጡ ዳገትም ሜዳ ቁልቁለት እንዳለ አንርሳ። ፍቅር ለሰው ልጆች ብቻ የተሰጠ ልዩ ስጦታ ነው። በፍቅር ውስጥ አንዱ የሌላውን ጉድለት ነው የሚሞላው።

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሲገርም ዶክተር ለኔ ትልቅ መልስ አገኝው በልጅነቴ እናቴና አባቴን በግድ ስለተለየዋቸው ሁልቀን ሰው ስቀርብ ሙጭጭ ነው ይምለው እንዳይለዬኝ ሁሉን አረጋለው እነሱ አጥፍተው እኔ ይቅርታ እጠይቃለው ብቻ መለየትን በጣም እፈራለው ለምንድነው እንዲ የምሆነው እል ነበር አንተ እየተናገርክ በአንዲ ገባኝ❤❤ አመሰግናለው

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 2 หลายเดือนก่อน +2

    በአስተዳደግ ውስጥ አሸናፊ ሆነሽ መውጣትሽ ለቀጣይ ህይወትሽም በእኔ አስተሳሰብ መመራት አለበት የሚል ትምክህት እንዳይፈጥር እሰጋለሁ ። የአለፍሽበት ፈተና በግል ነበረ ወደ ትዳር ሲገባ ደግሞ የግል ፍላጎት ይቀርና ትግሉ የጋራ ይሆናል ይህ ትዳርን ከፍ ወደአለ ደረጃ ያሳድገዋል ። ከግል አቋም መውጣት ያስፈልጋል ማለት ነው ።

  • @elshadayendale1182
    @elshadayendale1182 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5
    22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤
    23 ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና።
    24 ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ።

  • @Tigi284
    @Tigi284 29 วันที่ผ่านมา

    Dr Mihret, your calming advice and the beautiful classic music in your introduction create a peaceful and soothing atmosphere. Thank you for sharing such valuable content. በርታልን ኑርልን 🙏

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይገርማል የኛ ቤት ታሪክ ሙሉ በሙሉ 😔

    • @biruk8736
      @biruk8736 2 หลายเดือนก่อน

      የ 3 ኛ ክፍል ጥያቄ

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 2 หลายเดือนก่อน

      @@biruk8736 ከሙድ ወጣክሳ😏😏

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q 2 หลายเดือนก่อน +2

    I think u better know rhat Nobody is perfect including you.
    thank you for this helpful channal.❤❤❤

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እንደሁልጊዜው አመሰግንሃለሁ። ሁሌም የሚጠቅም ምክር ነው የምታስተላልፈው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። 🙏🙏
    ልክ ነህ ስንሰብር ስንሰበርም ባጠቃላይ ስንሰባበር ነው እኮ የምንኖረው 😂😂😓😓

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 2 หลายเดือนก่อน +3

    🙏🏾 ተባረኹ 😊

  • @user-bl6ok4gv4n
    @user-bl6ok4gv4n 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም ግርም የሚለኝ ሁለት መልካም ሰወች ብዙ ጊዜ አይገናኙም ከዛ ዉጪ ያሉትን አማራጮች በደንብ መመልከት ነዉ ።

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 หลายเดือนก่อน

    Everything you say or teach makes sense, thank you so much!

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 2 หลายเดือนก่อน +1

    You didn’t see a father figure person in your childhood that’s the issue you need to deal with. My mom growing with her aunt she didn’t see how woman deal with husband behavior of good or bad. She has been suffering for the last 40 plus yrs bc of it. One thing you should understand that marriage has its own creator and owner, it’s God and the leader is Jesus as bible said so let your mind and heart open to the owner and leave things flow with out your audit and check back you will enjoy marriage and relationship

  • @Weyra762
    @Weyra762 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን Dr. ምህረት ለምትሰጡን አገልግሎት። ፕሮግራሞን በደንብ እከታተላለዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ።

  • @azebclark120
    @azebclark120 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ምህረት እኛን ለመርዳት ስለምታረገዉ መልካም ነገር ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ጥያቄ ለመጠየክ እንዴትነዉ የምችለዉ በምን ላይ ነዉ ላገኝህ የምችለዉ አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @birhankibret4032
    @birhankibret4032 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ሠጥቶ መቀበል ነው እህቴ❤❤❤

  • @Musicanminasewendimu
    @Musicanminasewendimu 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bz sat atlqequ

  • @TewoTEFA-cq6ge
    @TewoTEFA-cq6ge 2 หลายเดือนก่อน

    betam enamesegnalen Dr.

  • @oness159
    @oness159 2 หลายเดือนก่อน

    Thank You

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you much Dr Mehret and all in this work🙌

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabeher Ymesgn A
    nten ysten. Tbarek.

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse6687 2 หลายเดือนก่อน

    Wey gudd...ene gn and course endejemeru new yemekotrew Dr Mheret.

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Doctor meheret God bless you and your family.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +1

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @alem8640
    @alem8640 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enameseginalen Dr

  • @elbetlegirma7612
    @elbetlegirma7612 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rabbitstationery1589
    @rabbitstationery1589 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄው ሲነበብ ውስጤ ብዙ መልሶች ተመላለሱብኝ። ዶ/ር መልስ ሲሰጥበት ደነገጥኩ። እንደገና ጥያቄውን ከመልሶቹ ጋር መደጋገም አስፈለገኝ መረዳት እስኪከሰት..... ሳይቀባባ እውነት እውነቱን

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 หลายเดือนก่อน +2

    😍😍😍

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤be blessed ❤❤

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @nomore9500
    @nomore9500 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ልክ እንዳንቺ ስሜት ይሰማኛል
    እኔ አለሁ
    በቃ ስሜት ነው

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your time and I appreciate ❤❤❤

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ምህረት 😭😭😭
    የቅርብ ሠውሕ ጨፍጫፊው አብይ መአት ግፍ ሢፈፅም ዝምታህ ያሣፍራል
    እግዚአብሔር ይገሰፅህ ❤❤❤

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴት መሆን ከባድ ነገር ነው ሴት ያለችበት እኔንም ጨምሮ ነገር ማወሳሰብ ነው ስራችን ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢

  • @BOONservice
    @BOONservice 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Thank you so much❤❤

  • @Negestatttt
    @Negestatttt 2 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ለመናገር ለዚች አይነት የተፈጠርኩ ሰው እንደሆንኩ እርግጠኛ የሆንኩ ሰው እኔ አለሁ እና የምትፈልጊው ወንድ እንዳለም እርግጠኛ ነኝ ወንድ ሁሉ አንድ አይደለም ስለዚህ ተረጋግተሽ አስተውይ

  • @mishumish7057
    @mishumish7057 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏

  • @abebawgetnet6791
    @abebawgetnet6791 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥራችሁን እንዴት ነው ማገኘው።

  • @wediweche863
    @wediweche863 2 หลายเดือนก่อน

    I have very special question ,how can I ask Dr. Mihret please.how can I address my question to Dr. Mihret

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน +3

    በወንዶች የሚመራ አለም እግር አግር ብሎናል በእናቴች የሚመራ አለም ያስፈልገናል ብለን የምናም ቡዙ ወንድ ልጆች እንዳን ላስታውሶት እፈልጋለሁ❤

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንደዚህ አይነት መደምደሚያ ላይ መድረስ በጣም ከባድ ነው!!!
      ጥሩ የወንድ መሪዎች እንዳሉ መጥፎዎችም አሉ በሴቶችም እንዲሁ ነው። አለማዊውን ትተነው መንፈሳዊውን እንኮን ብናየው
      አዳም እፀበለስ የበላው እና ከገነት የተባረረው ሄዋንን ሰምቶ ነው፣ ሳምሶን በጠላቶቹ እጅ የወደቁው በእንስት አማካኝነት ነው፣ የንጉስ ዳዊት ልጅ እህቱን የደፈራት እና ያነውራት ከብዙ በጥቂቱ ነው

    • @mesfinhaile2244
      @mesfinhaile2244 2 หลายเดือนก่อน

      የተሳሳተ ድምዳሜ

    • @hailedawitsolomon9998
      @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ወንዶች የሚል ቃል ከአንደበታችን አልወጣም !

    • @user-hh9yj3iq2q
      @user-hh9yj3iq2q 2 หลายเดือนก่อน

      Wrong concllusion.

    • @hailedawitsolomon9998
      @hailedawitsolomon9998 2 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪያያ ሰለ መሪነት leadership በስፋት በጥልቀት አብረን እናንብብ ። ከዛ ብኃላ የሴቶች የመሪነት ተሰትፎ በሁሉም መስክ ዓለም አቀፋዊ ቁጥር እናሰላና ከዛ በኃላ ወደ መግባባት እንመጣለን። መልካም ንባብ ይሁንልን።

  • @biruk8736
    @biruk8736 2 หลายเดือนก่อน

    የዚ ዘመን ወንዶች ጠንካራ ሴት ነው የምንፈልገው እሺ እናቶ ። ምክንያቶም ጠንካራ ወንዶች ስላሎ በራሳቸው የሚተማመኑ እሺ አትሳሳቼ😮 አንዳንዴ ሴትች ጠንካራ የሆነ ሴሎ ሃብታም ወንድ የሆነ ለማለት ፈልገው ነው ለማለት እችላለው😮 ግን ጠንካራ የሆነ ማለት ግን ስራ ሳይንቅ የሚሰራ እና ተስፋ ያለው ሰው ማለት ስነው ። መጨረሻ ላይ የደርስ ወንድ አትፈልጉ ሴትች ። ጠንካራ ሴት ማለት እሷ ጠንክራ ወንዶን አጠንክራ የምታደግ ማለት ነው እሺ ። ስለዚህ አጠገብሽ እየጣር ያለ ውንድ ይኖራል እሱን እይ አልታይ ብሎሻል

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ የሀገራችንን ነቀርሳ እብድ ውሻ ወይ ፀልያችሁ አጋንንቱን እስወጡ ወይ ምከረት ወይም ሆስፒታል አስገቡት የሀገራችን የህዝባችን የብስቁልና የጦርነት የደም መፍሰስ ምክንያት ስሙን ቄስ ይጥራው እብይ የሚባል እግዚአብሔር የናቀው ሳኦል

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉንም አላልኩም ግን most of Ethiopian men are selfish and lazy ግን ምን ይደረግ

  • @felekefikaduburkitofikadub1440
    @felekefikaduburkitofikadub1440 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️