ኦርቶዶክሳዊነት እና የሰይጣን መንግስት…………መምህር ፋንታሁን ዋቄ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 507

  • @Fano316
    @Fano316 2 ปีที่แล้ว +92

    I'm a neurologist MD educated in the USA but believe me I admired and appreciated Memhir fantaun much much better than the professors who educated me in Arizona med school, I hope our ppl pay attention to his amazing lecture for the benefit of themselves and our mother land Ethiopia, our current politicians have psychopath tendencies!! God bless you all!!

    • @jonastefera8093
      @jonastefera8093 2 ปีที่แล้ว +8

      እመነኝ ወንድሜ መምህሩ ያስተማሩት ነገር የገባህ አልመሰለኝም ቢገባህ ኖሮ ባማርኛ ሰምተህ በእንግሊዘኛ አስተያየት አትፅፍም ነበር። ለጠላት አልበገርም ባይነታችን አንዱ መገለጫ በቋንቋችን፣በባህላችን፣በማንነታችን እና ሀይማኖታችን ኮርተን በአደባባይ ስናሳይ ነው። የነሱን ባህል ነሱን ቋንቋ የነሱን ትምህርት ብቻ እየተጠቀምን ጠላትን መታገል አይቻልም።

    • @ፈገግ
      @ፈገግ 2 ปีที่แล้ว

      እና ለምን አላደጋቹም?🤣😂🤣 ቅዠት

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 2 ปีที่แล้ว +2

      @@jonastefera8093 hasabih altemechegnim

    • @የማማጠባቂየበርሀውመናኝ
      @የማማጠባቂየበርሀውመናኝ ปีที่แล้ว

      ሀገራዊ ቋንቋን ብትጠቀም ፤

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

      A mhara Leba naw fantahun waqqe lenient astemarut

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 ปีที่แล้ว +78

    መምህር ፈንታዉን ዋቄ ሲበዛ ሙሁር እኮ ነዉ ❤
    እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @abiotredahegne7070
    @abiotredahegne7070 2 ปีที่แล้ว +23

    ምን እናድርግ???? ይህ እጅግ አስፈላጊ ግን ያጣነው እሳቤ ነበርና ይህንን ይዘው ስለመጡልን፣ እግዚአብሔር ስላስነሳዎ የዚህ ትውልድና የነገዋ ኢትዮጵያ ባለውለታ ነዎት። እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅልን!

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +137

    መምህር እንዲህ ሚለፉላት ሚደክሙላት ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ሰላሟ ተመልሶ ለማየት ያብቃዎት😢😢😢💔💔💔

    • @mulatwaabate6327
      @mulatwaabate6327 2 ปีที่แล้ว

      Thank you. God bless you

    • @mulatwaabate6327
      @mulatwaabate6327 2 ปีที่แล้ว

      I promise I will share

    • @kidusyosef21
      @kidusyosef21 ปีที่แล้ว

      ​@@mulatwaabate6327?ሰሷስሱ፤ስሳሴሴሴሴስሰሠሠ

    • @kidusyosef21
      @kidusyosef21 ปีที่แล้ว

      ​።ዠ፤፣በመቶ

    • @asnku5333
      @asnku5333 ปีที่แล้ว

      በጣም በእውነት በጣም ደስ እሚሉ አባት ሲተነትኑ ያላቸው ንግግር ጉሮም ነው በእውነት ለሃገር የሚታገሉትን ለሃይማኖት የሚታገሉትን ለእውነት የቆሙትን ያቆይልን መድሐኒአለም

  • @Yotor
    @Yotor 2 ปีที่แล้ว +54

    ወድ መምህራችን ፋንታሁን ዋቄ። ሁሌም በብዙ ታስተምረናለ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon2002 2 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ጨምሮ እውቀቱን እና ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥሎዎ እድሜ ከጤና ይስጥዎ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ብዙ እያስተማሩን ነው፡ የማይሰለች፡ ማር ማር የሚለው ንግግረዎን ደስ እያለኝ ነው የማዳምጠው፡ አይጥፉብን፡ ዘመነዎ ይባረክ፡

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 2 ปีที่แล้ว +17

    Religion, History, outstanding knowledge!!!!! Really really Thank you for your service !!! ! God bless you and your family !!

  • @rabehcall3651
    @rabehcall3651 2 ปีที่แล้ว +9

    እድሜ ይስጥልን መምህር 🙏 ትውልዱ ግን ይሄን ሰምቶ ካልተለወጠ አለቀለት ማስተዋሉን ይስጠን!!︎!

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 ปีที่แล้ว +4

    ደራሲ ሰብሀት ገ/እግዛብሄር ውጭ ሊማር ሄዶ ጥሎ ተመለሰ ለምን ጥለህ ተመለሰክ ሲባል የራሳቸውን ነው የሚያሰተምሩኝ እሱ ለኔ ምን ያደርገልኛል ብሉሀል ለካ እውነቱን ነው

  • @alextakele
    @alextakele 2 ปีที่แล้ว +37

    በጣም ጥልቅ እውቀትና ማስተዋል የተሞላበት ንግግር ነው :: እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 2 ปีที่แล้ว +20

    እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ብቻ ሳይሆን ስለምንም ሐሳብ ሲያወሩ ወይም ሲያስተምሩ በጣም ደስ በሚል እና ቀለል ባለ ሁኔታ ሲለሚያስተምሩን በጣም ግልፅ እና አስተማሪ ነው ።
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።በጣም እናመሰግናለን

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት መምሕር ሁሉ እንዳተ ነቅቶ ሕዝቡን ቢያድን ምን አለ 😭😭😭👍👍👍👍
    በሰማይ ርስቱን በምድር በረከቱን ያድልልን 👏👏👏👏🌿🌿ኢቲ አርቶች እናመሠግናለን ክብር ይስጥልን በርቱ መምሕር ግሩሜ ፀጋውን ያብዛላችሁ 👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🌷🌷🌷
    ዳቆን ያረጋል አበጋዝን በቀጣይ ብትጋብዙን 👏👏👏👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sablesaron2679
    @sablesaron2679 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ህዝብ እንዳይጠፋና ጠፍተን እንዳንቀር ብዙ ሙሁራኖችን እየሰጠን አብዘሀኛዉ ከቴኔክሎጅ ከመጣዉ ሁሉ የኢተርኔት መምጣት ብዙ እየዳንበት ነዉ እንድንጠፋበት ሳይሆን እንድንድንበት ስላረገን የሰማይ የምድር አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 ปีที่แล้ว +6

    ይህን መምህር እድሜ ጤና ከነመላው ቤተሰብ ይስጥልን ትውልዱን ይባርክለት

  • @getnetmolla895
    @getnetmolla895 2 ปีที่แล้ว +14

    😳ይሄን ሁሉም ኢትዮጵያዊ መስማት አለበት .....ቢቻል በሌሎች ቋንቋዎች ተተረጉሞ የእውነት

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ።በሌላ ቋንቋ ቢተረጎም ጥሩ ነን። ማን ያውቃል ከ1ሺዎቹ አንዱ ይነቃ ይሆናል።

    • @dagnachewberedded9598
      @dagnachewberedded9598 2 ปีที่แล้ว

      Bexam

  • @ቱቱጎዳና
    @ቱቱጎዳና 2 ปีที่แล้ว +6

    እርሰዎ ሊባሉ የሚገባቸው ናቸው።

  • @menaze4203
    @menaze4203 2 ปีที่แล้ว +12

    ውድ መምህር ፋንታሁን ቃለህይወት ያሰማልን የድግል ማሪያም ልጅ ከክፉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ እንግዴ ያንተን ትምህርት ሰምተን ለመጠበቅ ያብቃን አሜን::

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +5

    መ ምኽራችን ፋታሁን ዋቄ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ከጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ አሜን አሜን አሜን

  • @Mashquke
    @Mashquke 7 หลายเดือนก่อน +4

    የማይጠገብ አንደበት ነዎት መምህር ፈንታሁን ዋቂ ኑሩልን ረጅም እንወዶታለን እንከተለዎታለን።

    • @lalaolala7612
      @lalaolala7612 5 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያንና ነፃ ለሚያወጡ መሪዎችህ መሰአትነት ቀን ከለሊት ካልጠበቀ ትጠፉለህ

    • @Mashquke
      @Mashquke 5 หลายเดือนก่อน

      @@lalaolala7612 ምንድነው አማርኛ ነዉ የፃፉት???

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ብእወነቱ የሚያስተምሩን ትምህርት ሁሉ እጅግ ድንቅ የሆነ ትውልድን ከጥፋት የሚታደግ ሀገርንና ህዝብን የሚያድን ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @dereje1476
    @dereje1476 ปีที่แล้ว +3

    ፋንታሁን ጌታዬ አንተ ፋንታህ ከሰው ሳይሆን
    የመሰከርከው የጌታህ የጌታችን መድኃኒአለም እሱ ፈንታህን ይከፍለሀል።
    አንተ ለዚህ አልጫ ለሆነው አለም ቅመም ሀነሀልና
    ልዑል እግዚአብሔር ሀይል አና ከለላ ይሁንህ።
    አቲ አርት ❤

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 2 ปีที่แล้ว +9

    እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 ปีที่แล้ว +11

    መምህራችን ከዘመኑ ሰይጣን መንግስት ይጠብቅዎ ዘንዶ ብዙዎችን ለመዋጥ አስፍስፏል ከመሰልቀጥ ያድንዎ ይጠብቅዎ

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq 2 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላኬ ይመስገን ።

  • @woldeberihun7193
    @woldeberihun7193 ปีที่แล้ว +4

    ምንአለ ፈጣሪ እንደርስዎ ያሉትን እውነተኛ በአምሮ የበሰሉ ጥበበኛች አባቶን አብዝቶ ቢሰጠን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ።

  • @woinshetbelete4277
    @woinshetbelete4277 2 ปีที่แล้ว +3

    There is economic summit of Europeans and Canada in Europe and conclude that all subsaharan Africa should not be allowed to develop for all the western economy to survive. Otherwise their way of life would be in danger. This meeting was secretly recorded. You can find it in the internet. That is why Ethiopia will be the leader of this economic independence, as she was the leader of freedom from colonizers. Therefore Ethiopia must be fractured using its own people, paid tribal Bandas!!!

  • @hanamelku264
    @hanamelku264 2 ปีที่แล้ว +48

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እርስዎ እና መምህር መጋቢ ሐድስ እሹቱን በጣም ትለያላችሁ በእውነት 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @aderawlema9113
      @aderawlema9113 2 ปีที่แล้ว

      Ageligilotihnyarzimlin

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @droneber2024
      @droneber2024 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዲህ ከማለት በፊት አዚሙ ከተወ ቁጭ ብሎ ቅዱሱን መጽሐፍ ማንበብ ተገቢ ነው፣።እውነተኞች ከሆኑ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲነበብ ሲያበረታቱ ይታዩ፣አያደርጉትም።ለዚህ ውሸታቸው ደግሞ በየጊዜው እየከለሱ ሌላ መጽሐፍ እያመጡ ናቸው።ቀደም ሲል በጃንሆይ መንግሥት ጊዜ ቅዱሱ መጽሐፍ እንዳይሰበክ የሚሉት ሌላ ነበር፣ሲያሳድዱና ሲያሳስሩ ነበር።በዘረያዕቆብ ጊዜ የተሠራው ግፍ የአረመኔ ሥራ ነው።ቀረብ ሲል ደግሞ የወንጌል ተከታዮችን መናፍቅ በማለት ሲሆን፣በሁለት ሺህ ዓ/ም ጀምሮ ቅዱሱን መጽሐፍ መከለስ ጀምረዋል።ሕዝቡ እያነበበ ሲሄድ ምን እንደሚውጣቸው እንጃ።መጽሐፍ እንደሚለው መዳን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ በማንም የለም ከዚያም ክርስትና የክርስቶስንና የሐዋርያትን ትምህርት ተከትሎ በእግዚአብሔር ፀጋ መኖር ነው።ሥራቸው ሁሉ እውር እውርን ቢመራው ዓይነት ነው።የሚያስተምሩት ሁሉ የትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ እንደሚገኝ ሊጠየቁ ይገባል፣የዚያን ጊዜ መዘባረቅ ይጀምራሉ

    • @tigistfissaha4269
      @tigistfissaha4269 2 ปีที่แล้ว

      @@droneber2024 እስኪ አቅምህ የፈቀደዉን ጠይቅና ሞከራቸዉ

    • @liasol8518
      @liasol8518 2 ปีที่แล้ว

      ​@@droneber2024 Esachewum eko medan begeta Iyesus kirstos bicha endehon nw eyetenageru yalut, menfesawi edget kelele alemawi edget bicha maseb goji nw eyalu nw, teketatay video ale eyew. weyis ante yemigebah Iyesus be Protetstant bicha ketesebeke nw? Jesus Christ be Orthodoxim be Chatolicm yisebekal amagochum Geta Iyesusin belibachew amnew be afachew yimesekralu. Ante Protestant Churchin nw yemitamelkew weyis yetesekelewun yemotewun motin dil adrigo yetenesawun be abatu kegn yetekemetewun temeliso yemimetawun Jesus Christ? be Orthodox Tewahido yemisebekew Jesus Christ yihe nw. lela ale? Metsihaf kidus lay Jesus be Protestant Church bicha ketesebeke tikikil nw yemil ale? protestant ketemeserete 500 amet nw keziya befit yeneberut sewoch bemulu gehanem gebtewal malet nw? Hawryatim chimir?

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho4956 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህር እንደርሶ ያለ ጠንካራ የተዋህዶ አባቶች ያብዛልን!

  • @akodrive2926
    @akodrive2926 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ፡-እንኩዋን ደህና መጡ መምህር ………………መምህር እግዚያብሄር ይስጥልኝ………… የሚገርም መልስ……….. አመሰግናለው አላሉም የሚገባው ይገባዋል

  • @jolyrics5166
    @jolyrics5166 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛል ክፉ አይንካብን እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @serkalemeshetu4634
    @serkalemeshetu4634 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! እንደው ይህን ሀሳብ ሲያነሱ የአስኳላው ት/ት አስፈላጊ አይደለም የሚል ዴምዳሜ ላይ እንዳይደረስ መማራችንን በማስተዋል እንዲሆን አፅንኦት ቢሰጠው

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 2 ปีที่แล้ว +5

    እረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @ethio540
    @ethio540 ปีที่แล้ว +1

    እባካችዉን በአምላክ በእግዚአብሔር ስም እለምናቸዋለዉ በተለያዩ ቋንቋ ተተርጉሞ ውይይቱ ለሌላዉ ቋንቋ አቅርብለት እባካችዉን በመቤቴ ስም

  • @tmtfarmplc.tmtfarmplc.396
    @tmtfarmplc.tmtfarmplc.396 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የማከብራቸው መ ምህር ናቸው መጽሐፉን እያነበብክ ነው አቅራቢው ሳታስፈቅድም አንቱ ብለህ መጥራት አለብህ ለሌላው ትምህርት ነው

    • @fdtgfdtg3207
      @fdtgfdtg3207 2 ปีที่แล้ว

      የ ሐይማኖት አባት በዕድሜም ትልቅ እናም አንቱታ ኢትዮጵያዊ ሐይማኖታዊ ነዉ።

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 2 ปีที่แล้ว +2

    የመፀሀፋን ርዕሰ ንገሩን እባካችሁ።

  • @matiforethiopiandiaspora327
    @matiforethiopiandiaspora327 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ያልገባኝ ሰዎች ቃለ መጠየቅ ሲያደርጉ እርሰዎ ልበል አንተ የሚለት የፈቃድ ስርቲፊኬት ነው። በባህሌ እስከገባኝ ድራስ አንቱታ ለአንድ እንግዳ የሚሰጥ አክብሮታዊ ማዕረግ ነው። ካልሆነ እንደ እኔ አንድ ዶክተርን አቶ ልበልህ ዶክተር ብሎ እንደመጠየቅ ይቆጠራል።

    • @fdtgfdtg3207
      @fdtgfdtg3207 2 ปีที่แล้ว

      ሊያውም የሐይማኖት አባትን።

  • @tsegalegesse1467
    @tsegalegesse1467 2 ปีที่แล้ว +1

    እሱ ያንተ ነት ነው።😂😂የሚያምርብን ኢትዮጵያዊ ነት ነው😍😍😍

  • @gbesvk.
    @gbesvk. 2 ปีที่แล้ว +5

    እባካችሁ በወገን ላይ የሚደርሰዉን እግፍና መከራ ማስቆም እንዲችል መንግስትን ስሙን ጥሩት

    • @shitayel4877
      @shitayel4877 2 ปีที่แล้ว +2

      መንግሥት ሳይሆን እግዚአብሔር ነው መለመን መጠየቅ።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክልን
    ሀገራችንን ይጠብቅልን ህዝባችን ያሻግርልን

  • @romalover6851
    @romalover6851 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅምእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @trufatkeurfia
    @trufatkeurfia ปีที่แล้ว +1

    እባክዎ መጽሐፍን ለማግኘት የሚያስችለኝን መንገድ ቢጠቁሙኝ ከልብ በመነጨ ትህትና እጠይቃለሁ ።በዚሁ ምልክት ገፅ ብትጠቁምኝ።

  • @ጓልገባርፃዕዳ
    @ጓልገባርፃዕዳ ปีที่แล้ว +1

    ምን ግብፅ ብቻ ሱዳን ህንዲ ኬንያ የመን ሁሉም የኢትዮትያ ነበር ኣሁንም ተመልሶ ይመጣል እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ኣንድነት ያዉርድልን

  • @natnaelandualem5690
    @natnaelandualem5690 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው ለምን ነው የምታስፈቅደው? አንቱ የማለት ግዴታ ያለብህ ይመስኛል ብዙ comment ነበረኝ ትቸዋለሁ

  • @phun4379
    @phun4379 2 ปีที่แล้ว +1

    የደብተራዎች ቅጥፈት ሆዳችንን ነፋን ጃል
    ሌላውስ ይሁን ደሞ አሁን ግብፅም ኢትዮጲያ ነበረች? እረ በፈጠራችሁ አትበጥረቁ

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 2 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው አብይን የክብር ስም ሰጠህ እየጠራህ የእውቀት እና የእውነት አባትህን አተ ልበልህ አቱ ብለህ በራሱ መጠየቅህ አንድ አይናችን ላይ እደቀለድህ ነው ምቆጥረው ይቅርታ እራሱ ከቅሬታየ አያጽናናኝም እንዳይደግምህ ብዙ ብል በወደድሁ ግን ተውሁት ከስህተትህ ትማራለህ ብየ እጠብቃለሁ

  • @hirut9944
    @hirut9944 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ለጋዜጠኛውም

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ፋንታሁን በአንድ እጅ አይጨበጨብ 120 ሚሊዮን ሕዝብ ደንዝዘናል አንተ ብቻህን ከስንት ትከፈል እኛ ለሽ ብለን ባርነትን አሜን ብለን ተቀብለናል ከኦርቶዶክስ ተዋኀዶ ውጪ የሆኑ ሰይጣናዊ ሥራ ያለ ቀኝ ግዛት አቤት ወዴት ብለን ወደ እንጦርጦስ እየገባን ነው እግዚአብሔር አምላክ መታረዱ ሲበዛ ከተኛንበት ቅና ልንል እንችላለን ሁላችንም ተኝተን አንድ ሰው ሞቶ ነፃ ያወጣናል ብለን እየቀለድን ነው ሞተው ኢትዮጵያን ያቆዩልን ጀግኖች አባቶቻችን አፅማቸው ይታዘበናል እግዚአብሔር ልብ ይስጠን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተመልካች

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት መምሕር ሁሉ እንዳተ ነቅቶ ሕዝቡን ቢያድን ምን አለ 😭😭😭👍👍👍👍
    በሰማይ ርስቱን በምድር በረከቱን ያድልልን 👏👏👏👏🌿🌿ኢቲ አርቶች እናመሠግናለን ክብር ይስጥልን በርቱ መምሕር ግሩሜ ፀጋውን ያብዛላችሁ 👍👍👍👍👍🥀🥀🥀🌷🌷🌷
    ዳቆን ያረጋል አበጋዝን በቀጣይ ብትጋብዙን 👏👏👏👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 ปีที่แล้ว

    እግዛዛብሄርይርዳንእንጂትውልዱእንዲድንሊቃኖችአልተረባረባችሁምእንዴትበጉባዬብቻትምህርትአይሰርጽምየየቤተክርስትያንጥጋጥግቤቶችበፈረቃከትምህርትቤትመልስልጆቻንማስተማርማነጽነበረባትቤተክርስትያንእግዛብሄርመርታቸውበቤተክርስትያንቢማሩምከመቶአስርነውከማከራየትሀይማኖትንይማሩበትበሳምትጉባዬወጭውንመሸፈንልመናንምማስቀረትየቤተክርስትያንስርንግድንማስቀረትእኛምለጥፋቱምተባባሪነን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መምህራችን የምወደው እና የማከብረው እንቁ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አባት ንሩልን እውነት መፅሓፉ በጣም አነቃቂ ነው ነው እና ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር 🤲🤲🤲

    • @bekelemolla117
      @bekelemolla117 ปีที่แล้ว

      አባታችን ቆዩልን ኦሮ እደሰዎ አይነት ታፍራ

  • @detemosonkemoahmed2422
    @detemosonkemoahmed2422 2 ปีที่แล้ว +1

    ማመንዘር ከማየት ነው ሚጀመረው ውሰጡ ለተባለው የውሰጥ አዋቂ አላህ ነው

  • @fk3365
    @fk3365 ปีที่แล้ว +1

    የሰውን ልጅ ክብርና እኩልነት ነፃነት ፍቅርና ወንድማማችነትን የያዘች በሠላም በአብሮነት ለመኖር ዕውነትን ይዛ የተገኘች እውነተኛ የአምላክ መንገድ ትውልድን በቅንነት እየመራች የምታሻግር የዕውቀት ቤት ናት ።

  • @sebezbez166
    @sebezbez166 ปีที่แล้ว +1

    እርሶ እና የሰውነት ትርጉም የገባቸው ምሁራን ሀገራችንን ቢያስተዳድረሯት የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ለእኛ ሲል በጥበቡ ይጠብቆት መምህር።❤❤❤❤

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍጣሪእድሜና:ጤና:ግን:እንደዚህ:ያለነገር:ኣንዳንዴ:በጉባኤ:መሀል:ቢነገር:ብዙ:ተደማጭነትይኑር:ነበርእንደኔ:ወጣቱ:ሲሰበስብ:ለማለትነው:ካጠፍሁ:ይቅርታ:በርቱልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ማህበረ ቅዱሳን ....ባህላዊ እምነት!

  • @abdimuleta138
    @abdimuleta138 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንደርሦ ያሉ የተዋህዶ ልሂቃን ልጆች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @Yarmela
    @Yarmela 2 ปีที่แล้ว +1

    P.H.D = Permanent Head Damaged....ህውነት ነው።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +6

    ብሰማቸው ሁሌም የማልጠግባቸው መምህር ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ከሙሉ ቤተሰብ ጋር እመኝልወታለሁ መምህር 🤲🏿😘እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስብልን ወደ ቀልባችን ይመልሰን እግዚኦ 😭😭😭

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w ปีที่แล้ว +1

    Thank you teacher for your effort to tell the truth of ancient orthodox history of Ethiopia. Teacher l have question for you. Do you believe the current modern structure of Ethiopian orthodox reflect the ancient structure of Ethiopia orthodoxy. I believe the current paradigm Ethiopian Orthodox is diluted, politically polarized and departed from the original , ancient Ethiopian Orthodox paradigm . What do think? God bless you and your family. Thank you!

  • @konjiotebebebahll1571
    @konjiotebebebahll1571 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እርሶ ግን እውቀት አሎት
    ምክንያቱም እኔም ከእርሶ የበለጠ እውቀት ስላለኝ ግን እኔ የ8ክፍል ተማሪ ነኝ
    ለማለት የፈለኩት እርሶ እርሶ ትልቅ በጣም ትልቅ መሆን ነው ያለቦት

  • @ፍቅርሐይሉ
    @ፍቅርሐይሉ 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር በጣም ነው የምንወዶት 🙏🏾

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +3

    ብርህ ምርጫ ምህራችን በእውነቱ እኔ ብዙ ነገር እንዳስተውል ረድቶኛል ለሁሉም ልቦና ይስጥልን ። ጠላትን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው መፅሐፊን እስካነበው ቸኩያለሁ አንብበን ለማወቅ ያብቃን ። ተወዳጆች መምህሮቼ እርሶ እና ዳክተር ሮዳስ ታደስ እውቀቱን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛላችሁ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ትልቅ ውለታ ነው የዋላችሁልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ። አሜን አሜን አሜን አዘጋጅና አቅሪያባችንንም ከልብ እናመስግናለን ቃል ህይወት ያስማልን። ።

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +2

    💚የቅዱስ ሩፋኤል💛 የክብር ስግደት ❤

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    የእሳት አበባ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቃነ መልአክት ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X

    በጌታ ፊት ምስጋናህ የከበረ ስብሐት እላለሁ 3X
    በሦስቱ ነገድ ፊት የተሾምክ ስብሐት እላለሁ 3X
    ከአለቆቹ መካከል ለተገኘህ ስብሐት እላለሁ 3X
    እሰግድ ለሩፋኤል 3X
    ምስጋና ለሩፋኤል 3X
    ውዳሴ ለሩፋኤል 3X

    ሐኪሙ ሩፋኤል ፈታሒ ማኅጸን
    ሐኪሙ ሩፋኤል ፈውሰ ሐኪም
    ሐኪሙ ሩፋኤል እሳተ ነበልባል
    ሐኪሙ ሩፋኤል መልአከ ሐዋሪያ
    ሐኪሙ ሩፋኤል የክርስቶስ ባለሟል
    ሐኪሙ ሩፋኤል የወላዲተ አምላክ ወዳጅ
    ሐኪሙ ሩፋኤል የመሃይማን ጠባቂ
    ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን
    በድምፅ እአብታችሁ መስገድ ከፈለጋችሁ ይሄን ስግደት በዚህ ሊንክ ያገኙታል!!
    th-cam.com/video/JrvSvgMxc4Q/w-d-xo.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @מלכהגויאדה
    @מלכהגויאדה 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ. ይባርካችሀ ምሁሮቻችን እናመስግን አለን ላሁኑ ትውልድ ማሳለፍ ግድ ነው እንደኔ

  • @መንበረሥላሴ-ጸ8በ
    @መንበረሥላሴ-ጸ8በ 2 ปีที่แล้ว +2

    መጸሐፉ በእጄ ገብቷል አንዱም በዚህ ሣምንት ይመጣልኛል👌😍 ወገኔ አንብብብብብ

    • @MS-dq7yh
      @MS-dq7yh ปีที่แล้ว

      Just found out about this. Where can I find the bookin thw USA?

  • @mosisamesfin4690
    @mosisamesfin4690 2 ปีที่แล้ว +3

    አንቱ መባል ያለባቸው ናቸው!!

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 2 ปีที่แล้ว +1

    Do me a favor please! Can you do 2 things for me, 1 send this book to Meskerem Leches & 2 send a massage to Ethiopian government not to destroy the legend items, it is the history of Ethiopia, let it take off it's hands it is damaging all legacy things it sounds there is hands of secret societies. What is the benefit of doing these things? Give to the teacher to send these things, check if Meskerem Leches has this book.

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቅልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤ET ART ሚዲያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia ปีที่แล้ว +1

    Progressive discussion, just too many advertise in between.

  • @chombe9555
    @chombe9555 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ እድሜውን ጤናውን ይስጥወት እውነት ነው ያሉት እንደርሰዎ አይነት የረብዙልን ትውልዱ ተንቀሳቃሽ ሬሳ ሁኗል

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ሁሌም እከታተላለሁ የእርስዎን ቃለመጠይቅ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማዎት
    እግዚአብሔር እንደርስዎን ያሉ ሰዎች ያብዛልን

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 2 ปีที่แล้ว +8

    HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL!!!

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ጥያቄ አለኝ ከግሪክ ኦርቶዶከስ አንድ አይደለንም እና ለምን በሱ ስም እንጠራል ውዳሴ ማርም ቅዱስ ያሬድ መፅሐፍ ላይ ያለው የአባቶቻችን አይማኖት ርትእት ሐይማኖት ይላል እባኮትን ይሔን ነገር ቢያዩት ደስ ይለኛል

  • @GhGh-lm5gx
    @GhGh-lm5gx 2 ปีที่แล้ว +1

    እኚህን ሙሁር ከ… መረ ባሪያው ጋር አንድ ላይ ጋብዝልን!!! ለአቅራቢው አደራ … አደራ…

  • @techawatch
    @techawatch 2 ปีที่แล้ว

    የተማረ እብድ የበዛው ለዚህ ነው መምህር ስማቸው ዶክተር፣ፕሪፌሰር የሚል ቅጽል ስም ይዘው ሀገርን በሰላም ማስተዳደር ያቃታቸው የተማሩ ብሄርተኞችን ነው ያፈራነው።

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብረት ይስጥሊኝ (ይስጥልን)የዘመናችን ፃዲቅ እና እውነተኛ ነጋሪም ንት
    እንደ እርስዎ ሉትን ይተካልን

  • @zekariastube
    @zekariastube 2 ปีที่แล้ว

    አጉል ፍልስፍና ትታችሁ ስለ ትግራይ ኦሮሞ ህዝብ ወለጋ ቤንሻንጉል እንደ ቅጠል እየረገፈ ያለው ሰው ግፍ ግድያ ጆኖሳይድ ተናገሩ
    ፃድቅ ፃድቅ መጫወት ሐጥያት እንጂ ፅድቅ አይደለም እውነት ተናገሩ

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 9 หลายเดือนก่อน

    እንደርስወያሉትን ያብዛልን
    ድንቅኢትዩጲያውይ
    እርስወለመግለፅ ቃላትያንሳል
    እድሜጤናይስጥልን

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ፋንታሁን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @sandukaletamo3384
    @sandukaletamo3384 2 ปีที่แล้ว +1

    እኝህ ሰው ታላቅ ሰዋችን ስለሆኑ እንደ አይን ብሌናችን መጠበቅ አለብን
    በኢትዮጵያ ለሚደረገው ሴራ ግንባር ቀደም ተዋጊ ናቸው
    ስለስደት ያሉት ትልቅ እውነት እውነት ነው ምንም ለሌለው ሚሰጠው ለሌለው አገር እናፍቃለን ውስጡ ስንገባባዶ መሆኑነ እንገነዘባለን

  • @zewudtakele
    @zewudtakele ปีที่แล้ว +1

    Fetari yitebkeh

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን + አሜን + አሜን +=+ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌሞ ተመስገን አባታችን ጌታይ + ተመስገን አመላኬ 🙏🌹🤲🌹🤲🇪🇹🤲🌹📚🌹📚🌹📚🤲🌹🙏

  • @Fano316
    @Fano316 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ፋንታሁን አዘጋጆችንም እናመሰግናለን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን፦እግዚአብሔርእረጅምእድሜእናጤና፤ይስጥልን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አታደልሺ መጥፎ ህዝቦች ተፈጠሩብሺ የተማረውም ያልተማረውም
    እኩል የሚራመዱብሽ ሀገሬ አንች የሚጠቅምሽ እንዴት ከድህነት ከረሃብ ከዲንቁርና እንዴት እናውጣሺ ነው የሚጠቅምሽ

  • @sandukaletamo3384
    @sandukaletamo3384 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቱ በል እይልመድብህ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መልክት ሽር አርጉ

  • @fekadutefera7680
    @fekadutefera7680 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ዕውቀት ነው። አስተያየት ሰጭዎች ግን አስተያየት ስትሰጡ ሌሎችንም አለመጉዳታችሁን ማስተዋል ቢጨመርበት መቻቻልን እናጎለብታለንና አስተያየቶችን ሙሉ ይሆናል።

  • @serkalemeshetu4634
    @serkalemeshetu4634 2 ปีที่แล้ว +2

    መ/ር ስለ ልጆች አስተዳደግ የሰጡት ቃለ መጠየቅ አይረሳኝም ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @birhanzeleke982
    @birhanzeleke982 2 ปีที่แล้ว +1

    kale hiwet yasemaln memhir

  • @wagayeaddis
    @wagayeaddis ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጨምሮ እውቀቱን እና ጥበቡን አብዝቶ ይግለጥሎዎ እድሜ ከጤና ይስጥዎ እናንተንም ሰላማችሁ ይብዛ እምነታችንን በደንብ የምናውቅበትና የሚያወቁት እንዲያውቁ ያደርጋል....

  • @BlenMasfin
    @BlenMasfin ปีที่แล้ว

    ስለእውነት ለማሳወቅ የሚያደርጉት ጥረት የሚገርም ነው። ጥልቅ እውቀትና እምነታቸው ጸጋቸው ነው የኢትዮጵያን ሰላም ያሳዮት።

  • @tesfayeberecha2829
    @tesfayeberecha2829 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው፡፡Etrt በርቱልን እንደዚህ አይነቶቹን መምህራን እባኮካችሁ በርቱና አቅርቡልን፡፡እናመሰግናለን፡፡

  • @abge5258
    @abge5258 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ግልፅ አገላለፅ የሚገርም እድሚ ጤና ይስጥልን እየለያዩ እነሱ ሊያጠፍን ያልቻሉትን እርስበርሳችን እያባሉ ሴይጣናዊ ተልእኮዋቸን በኞ ያራምዱብናል

  • @zemenuebaiyh2105
    @zemenuebaiyh2105 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ከመምህር ጋ የቅርብ ሰው ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን እንደፕሮፌሽን እርስዎ እያልክ ብትጠይቅ ለኦዴየንሱ ይመቻል አንተ ስትል ትንሽ.....

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish ปีที่แล้ว

    እንዲህ ሃቅ በማሳመን ትሰብካለህ። ተመልሰህ ፖለቲከኛ ሆነህ ጎራ ለይተህ ትናከሳለህ። ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የናንተ ሴጦኖች ስብስብ ናት ።

  • @user-haki52E
    @user-haki52E ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ግብጽ ነበረች ብትል ለማመን ይቀላል። ታሪክ ኣታዛባ። ግብጽ ከኢትዮፕያ ይልቅ ጥንታዊት ናት።

  • @teggalendado9874
    @teggalendado9874 4 หลายเดือนก่อน

    የማይለወጠዉ የግዜር ቃል እንጂ የሀይማኖት ቀኖና: ወግ: ልምድ: ባህል: ሰልጣኔ: ወዘተ. አይመስለኝም።

  • @hermelatemesgen5992
    @hermelatemesgen5992 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን!🙏