ከምንወደው ነገር በስተጀርባ | Behind what we love

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025
  • አንድን ነገር መፈለግና በወደድነው ነገር መማረክ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው: ይሁን እንጂ ከዚያ ከሚያምረን ነገር ጀርባ ያላስተዋልነው አደጋ/ወጥመድ እንዳለ በዚህ video ትረዳላችሁ!

ความคิดเห็น • 164

  • @Zemzem-b7e
    @Zemzem-b7e 2 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት እዳተ ያለ የበሰለ ወንድ አስተሳሰቡ ምርጥ የሆነ ወንድ ይስጠኝ እጅግ ደስ ብሎኝ ተመስጨ አዳመጥኩህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@Zemzem-b7e አሜን አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @loveyoumom2457
    @loveyoumom2457 2 หลายเดือนก่อน +15

    ከ Rawuel Esfarlos ቤት አይቸ ነው እቤትዎት የመጣሁት መልካም ኘገሮችን እንደምማርበት እረዳለሁ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@loveyoumom2457 አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ እንኳን ደህና መጡ

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 2 หลายเดือนก่อน +2

      እነም እምደዛዉ

    • @Yesriba-hs3gp
      @Yesriba-hs3gp 2 หลายเดือนก่อน +1

      Enem endezew R new yegabzen😊

    • @kedirnuryekedir7464
      @kedirnuryekedir7464 8 วันที่ผ่านมา

      እኔም

  • @GalaxyA-gn8sn
    @GalaxyA-gn8sn 3 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እባኮትን ይቀጥልበት❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@GalaxyA-gn8sn አመሰግናለሁ

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ 19አመቴ ነው ግን ከልጅነቴ ጀምሮ እናትና አባቴ በምክር ነገሮችን እዳስተውል ነውና ያሳደጉኝ አስተዋይ አድርገውኛል ይበልጥ ደግሞ ማሻሻል ሰልምፈልግ ደበደስታ ነው የማዳምጥህ አባቴን እየመሰልከኝ ማርያምን😍🤗🤗🤗🤗

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@FGgzfsfdf8v አመሰግናለሁ

  • @addisumihretu
    @addisumihretu 3 หลายเดือนก่อน +7

    ዓለምን የሚቀይር ትምህርት ስላካፈልኸን እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@addisumihretu አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ZERIHUNHailu-o8n
    @ZERIHUNHailu-o8n 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ወንድሜ አረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ሕይወቴን የሚቀይር ትምህርት

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@ZERIHUNHailu-o8n አመሰግናለሁ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ስለዉሾች የሚያቁ ዉሾች የማያት ኃይል ያነሰ ነዉ። የሚያዩት ፍዝዝ ያለ ነዉ
    የዉሾች ትልቅ የተሰጣቸዉ የማሽት ኃይል
    ነዉ በርቀት ያዉቃሉ በሰለጠነ አለም እንደ
    ፖሊስ ያገለግላሉ ዉሻ የማሽተ ት ኃይል
    በጣም አለዉ ክፉ ልብ ያለዉን ያዉቃል
    ይረበሻል ይጮሃል ሊናከስም ይፈልጋል
    በስሜት ይሰመዋል አመሰግናለሁ። 🙏👏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@genetfeleke4366 ይሄ ማለት የዐይን ጉዳይ ሳይሆን መንፈሳዊ ሞገድ (spiritual wave) ነው ማለት ነው።

  • @HiyawNegn
    @HiyawNegn 3 หลายเดือนก่อน +8

    "የሴት ልብና የውሻ አይን"...!!

  • @YiftusiraTefera
    @YiftusiraTefera 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ነው! የሞታችን ዋነኛው ምንጭ ታወቀ፤ እናመሰግናለን። የምር አህያው ግን በጣም አሳዘነኝ!!

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@Hihi-r8p2o አመሰግናለሁ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ ስለዉሾች የሚያቁ ዉሾች የማያት ኃይል ያነሰ ነዉ። የሚያዩት ፍዝዝ ያለ ነዉ
    የዉሾች ትልቅ የተሰጣቸዉ የማሽት ኃይል
    ነዉ በርቀት ያዉቃሉ በሰለጠነ አለም እንደ
    ፖሊስ ያገለግላሉ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@genetfeleke4366 ዕውቀት ከሚተነትነውም ይሁን ሳይንስ ከሚያውቀው በላይ መንፈስ ሁሉን በጥልቅት ይመረምራል፤ ውሻው ስለሚባል አንድ ፍጥረት በሳይንስ ከመለካት ይልቅ ተፈጥሮን በመንፈሳዊ ኃይል መረዳት በእጅጉ የገዘፈ ነው።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋወ ሚገርም አገላለፅ የወሻ አይንና የሴት ልብ እረቂቅ ነዉ እወነት ነዉ ሀሳብህ በደንብ ገብቶኛል የመናገርና የመደመጥ ፀጋ እና ችሎታ አለህ ወንድሜ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንማራለን በተለይ በዚህ እዉቀት በማለዳ በያዝ ካንድ እስከ ሁለት አባዶን የንብስ ዉጋት ገጠመኝ ሚል መፃፍ አንብብ ስለምትጠቀምበት ነዉ ወይም መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ መፈሳዊነት ሲጨመርበት ይበልጥ እዉቀትህ ታዳብራለህ ብዬ ነዉ ዛሬ ካስተማርከዉ ትት ጋ ስለሚሄድ የጠቀሙኝ ትምርቶች እና መፃፍ የነገርኩህ እንደምትሰማኝና እንደምተገብራቸዉ ተስፋ አረጋሉ በርታ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ ለቤትህ አዲስ ነኝ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@astekastek1000 ውድ ቤተሰቤ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ተመስገን-ዘ4ቘ
    @ተመስገን-ዘ4ቘ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜና ፀጋ ያብዛልዎት በጣም እናመሰግናለን! ድንቅ ትምህርት ነው የደነደነ ልብ የሚያነቃቃ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ 2 หลายเดือนก่อน +2

    እፁብ ደንቅ!! ተባረክ.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@ትትናመጎስ አሜን አመሰግናለሁ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 หลายเดือนก่อน +2

    Betam enmsgnalen tebarm

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@rosemesele5312 አመሰግናለሁ

  • @ogjokerog4869
    @ogjokerog4869 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@ogjokerog4869 አሜን አመሰግናለሁ

  • @KalKidan-yg8jc
    @KalKidan-yg8jc 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@KalKidan-yg8jc አሜን አመሰግናለሁ

  • @MebratBeyanMehari
    @MebratBeyanMehari 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ራሳችን እናቃታለን የምንችለው የማንችለው ስለዚህ በአቅም እግር ማራመድ በእግዚአብሔር እውቀት በሰጠን ድል ነው።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@MebratBeyanMehari መልካም

  • @zufanmu3399
    @zufanmu3399 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላአንተ ይሁን ወንድሜ በጣም ደስይላል ትምህርትህ እባክህን አትጥፋብን ቁምኘገር ይዘለነው ትምህርትህ ዘርህ ይባረክ ወንድሜ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@zufanmu3399 አሜን አመሰግናለሁ

  • @Tad_B
    @Tad_B 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም ነው ለካ ሰው አለ , ሚድያው በመጥፎ ጥላቻ በዘረኝነት በተለያየ አሉታዊ ነገር ተሞልቶ አሰልችቶን ነበር ... በርታ አንተ ትለያለህ እናመሰግናለን 🙏🏽

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@Tad_B አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +1

      Dr meheraat dababa በጣም ቆንጆ ነው ፕሮግራሙ
      Mindset tube ትጠቀማለህ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@KewsrMohamed አመሰግናለሁ: አይ የለም አልከታተልም

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ መልክት ነዉ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egezabher yistik kafikir basitgirba Mirzi all...lik belkal yanan hwati...

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@MesiiHabtamu አመሰግናለሁ

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤እውነት ነው ተባረክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@nansin4739 አሜን አመሰግናለሁ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባርከ ወንድማችን ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@wubityedemufireenegh5601 አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @zelalemtsega8102
    @zelalemtsega8102 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ማስተዋልና ጥበብ ይሁንልኝ!

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ምን አይነት አገላለጽ ነው እናመሰግናለን 🎉

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@yeshiemebet1624 አመሰግናለሁ

  • @SerkalemTibebu
    @SerkalemTibebu 3 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው በትክክል ወድማችን እናመሠግና አለን በጣም በጉጉት ስጠብቅሕ ነበረ❤❤❤ እኳን ደሕና መጣሕ❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@SerkalemTibebu አመሰግናለሁ! እንኳን ሰላም ቆየሽልኝ

  • @blienbayu7775
    @blienbayu7775 12 วันที่ผ่านมา +1

    The great one!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  12 วันที่ผ่านมา +1

      @@blienbayu7775 Thank you

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድማችን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@ቤተቃና አመሰግናለሁ

  • @Etech1616
    @Etech1616 2 หลายเดือนก่อน +2

    የወደድነው መልካም ከሆነስ ? ማንበብ ፣ መፀለይ ... መጥፎ ልማዶች ከወደድን ቢባልስ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@Etech1616 መልካም ነገር ሁሉ የሕይወታችን አካል ነው፣ እንደ ባዕድ ስለማይቆጠር በምንወደው ነገር ውስጥ አይካተትም

  • @MkdiZeleke-un8lk
    @MkdiZeleke-un8lk 3 หลายเดือนก่อน +3

    .በሰማም በጣም የሚገረም ታረክ ነዉ በጣም አሰተማሩ ነዉ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ I missing

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@MkdiZeleke-un8lk አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for the best Education🙏🏾🇪🇹❤️

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @AlemZewde-rz6kc
    @AlemZewde-rz6kc 2 หลายเดือนก่อน +1

    betamw dase beloge naw madmetaw thank you
    Egzihbehar yebarkeke

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@AlemZewde-rz6kc አሜን አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @arebendris-nt4ko
    @arebendris-nt4ko 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ert mtn yale hasab 😮😮❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @Taredan77
    @Taredan77 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ጌታ ይባርክህ🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@Taredan77 አሜን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek Bravo

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ghenethaile2803 Thank you my dear family

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 2 หลายเดือนก่อน +1

    tabaraik

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@habeebmudeer9903 አሜን አመሰግናለሁ

  • @GanaaatSlam
    @GanaaatSlam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@GanaaatSlam አመሰግናለሁ

  • @getutesfahun5237
    @getutesfahun5237 2 หลายเดือนก่อน +1

    Woww your the best person ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@getutesfahun5237 thanks my dear family

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekuriaYabatulij
    @mekuriaYabatulij 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@mekuriaYabatulij አመሰግናለሁ

  • @lemmatsegaye6853
    @lemmatsegaye6853 3 หลายเดือนก่อน +1

    You are absolutely right dear brother!!! May God bless your service.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@lemmatsegaye6853 Amen, thank you my best brother

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egezabher edma katina ystik

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@MesiiHabtamu አሜን አመሰግናለሁ

  • @MabiMaskela
    @MabiMaskela 2 หลายเดือนก่อน

    የየግላቺን የሆነ ሀቅ ነው የንገርከን
    እናመሰግናለን ወንድሜ👏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@MabiMaskela አመሰግናለሁ

  • @DerejeAdamu-ly2ux
    @DerejeAdamu-ly2ux 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ thank you my dear

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@DerejeAdamu-ly2ux Thanks

  • @johons8303
    @johons8303 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow i just subscribed

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@johons8303 Thanks

  • @ageradagne4947
    @ageradagne4947 2 หลายเดือนก่อน +1

    Priceless. Thank you so much.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@ageradagne4947 Thank you!

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you betam

  • @AlemGeremew-j2p
    @AlemGeremew-j2p 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዛብሔር ይባርክ በዚህቀጥል

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@AlemGeremew-j2p አሜን አመሰግናለሁ

  • @sisaydinku
    @sisaydinku 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amesegenalewu

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@sisaydinku መልካም

  • @SalehaAbbamacca
    @SalehaAbbamacca 2 หลายเดือนก่อน +1

    Galatooma🙏🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@SalehaAbbamacca Galatoomaa

  • @LosmidanMihert
    @LosmidanMihert 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ሀሳብ ነው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@LosmidanMihert አመሰግናሁ ወንድሜ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ተባረክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @emutube6233
    @emutube6233 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት እምጠብቀዉ ቪዲዮ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን 😍👏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@emutube6233 አመሰግናለሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰብ

  • @SelamSelam-s7e
    @SelamSelam-s7e 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ስልክ ቢኖርክ ደስ ይለን ነበር ያው ምክር ለሚፈልግ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@SelamSelam-s7e አመሰግናለሁ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@SelamSelam-s7e @Alemayehunegash9 ይሄ የቴግራ አካውንቴ ነው በዚህ ገብተው ያገኙኛል

  • @Eve4blessing
    @Eve4blessing 2 หลายเดือนก่อน +2

    Be blessed.

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@bizubizu379 Thanks

  • @giftrealestates
    @giftrealestates 3 หลายเดือนก่อน +2

    Begugut sitebik neber.
    Enameseginalen

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@giftrealestates Ameseginalehu

  • @BupegirmaGirma
    @BupegirmaGirma 3 หลายเดือนก่อน +2

    Enkuan dena metah betam setebkh neber
    Betam tiru temehirt new enameseglen

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@BupegirmaGirma አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much & God Bless you

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@MimiBiruk-l6k Thanks my dear family

  • @abeabe-qr2hg
    @abeabe-qr2hg 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉቀት ልክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@abeabe-qr2hg አመሰግናለሁ

  • @girum8900
    @girum8900 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@girum8900 አሜን

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Ewnet new yemlehe yehen page yagegnehubet ken yetebarkeche tehun .yastemarkachew temehertoche wedehual felgea eyesemahuwachew new.
    Egziabeher yebarkehe yetebekehem ! Keber hulu le Egziabher yehun !!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน +1

      @@fetaashe7149 አሜን አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @JamboMeseret
    @JamboMeseret 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wawfaster enamesegnalen bexam dase ymel mekirnew

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @Sghs-i7x
    @Sghs-i7x 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት,ሌክ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@Sghs-i7x አመሰግናለሁ

  • @HTexozoe
    @HTexozoe 2 หลายเดือนก่อน +1

    በ ገደምዳሜው ! 1 !

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@HTexozoe እም…..ገደምዳሜው…. አመሰግናለሁ!!

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much for sharing 🎉

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@afomiaafomias4950 okay thanks

  • @ብልፅቲሄዋን
    @ብልፅቲሄዋን 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@ብልፅቲሄዋን አመሰግናለሁ

  • @JosHanson-yt2ot
    @JosHanson-yt2ot 3 หลายเดือนก่อน +2

    Best

  • @sireat21
    @sireat21 3 หลายเดือนก่อน +2

    gin lemin mewudedu kelib silemayhon new wois...?

  • @layew8758ሠላሞ
    @layew8758ሠላሞ หลายเดือนก่อน +1

    Has

  • @adoelayenew
    @adoelayenew 3 หลายเดือนก่อน +2

    የፍቅረኛሞች ምሳሌ ደስ ይላል

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 3 หลายเดือนก่อน +1

    Great

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@tesfayesiyamregn6912 thanks

  • @fikermamo8783
    @fikermamo8783 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@fikermamo8783 አመሰግናለሁ

  • @layew8758ሠላሞ
    @layew8758ሠላሞ หลายเดือนก่อน +1

    ግን

  • @abaytesfaye2619
    @abaytesfaye2619 2 หลายเดือนก่อน +1

    Could you advise on Emotional intelligence and sew minilegnal astesaseb???

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@abaytesfaye2619 Yes I do, wait for me in the future

  • @MashonaMedia
    @MashonaMedia 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልዩ ትምህርት ከነ ምሳሌው❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@MashonaMedia አመሰግናለሁ

  • @Sghs-i7x
    @Sghs-i7x 2 หลายเดือนก่อน +1

    100%❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@Sghs-i7x አመሰግናለሁ

  • @KasirRestom-h3j
    @KasirRestom-h3j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወድም እኔ በምወደዉ ስዉ ልቤተሰበር ካዴም ስትግዜ አሁንም እወዳለሁ ፈጣሪ ልብ ይስጠኘ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@KasirRestom-h3j መልካም

  • @tigistaddis7618
    @tigistaddis7618 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ እናመሰግናለን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน

      @@tigistaddis7618 አመሰግናለሁ ቲጂ

  • @ቲጂQueen
    @ቲጂQueen 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስከዛሬ እዴት አላገኘሁህም ከራውኤል ቤት ነው የመጣሁት ሰብ አርጉት ብዙ እናተርፋለን አመሰግናለሁ💯😊❤🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@ቲጂQueen አመሰግናለሁ

  • @AYU-GEN-777
    @AYU-GEN-777 2 หลายเดือนก่อน +1

    I Got you Rowel Esfarlos; perhaps are you 'G' Genius: it's about Social media management Agency Like Me; Okay! think About it

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  2 หลายเดือนก่อน

      @@AYU-GEN-777 Thank you

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወገን እይታው ከሰብስክራይቡ ይበልጣል ስለዚህ ቅድሚያ ላይክና ሰብስክራይብ እያደረግን እናዳምጥ ❤❤❤ እንደዚአይነ ትምህርቶች ለሰው ልጅ ሁሉ መዳረስ አለበት

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@tsedaytube እውነት ነው: አመሰግናለሁ

  • @MashonaMedia
    @MashonaMedia 3 หลายเดือนก่อน +3

    ልዩ ትምህርት ከነ ምሳሌው❤❤❤