ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይሄንን ሚዲያ ማሳደግ አለብንለየአዳዳችን ይጠቅመናልወድሜ አንተን ስሰማ አስተሳሰቤ ይሰፋብኛልመዳኒአለም ይጠብቅ ጥበቡን ይጨምርልክ
እኔ ብቻየን የማሳድገው ቢሆን ጥግ ደርሶ ነበር !!
ዋው ማነው እዴኔ የዚህልጅ ትምርት የሚመቸው 👌👍
እኔ ሙትትትብዬዬዬ
እኔም❤
እኔም በጣም ነው yemimachagn🫶🙏
ማርያምን በቃ በዚ ዘመን ያለው ነገር የገባህ ሰው ነህ ሺ አመት ኑርልኝ 😍
አይይ እዳው እኔብቻ ይመስለኝ ነበር ለኬ ሁሉም የራሁ ህመም አለው እኔስ በልጀ ደካማ ጎኔን አውቆ ተጫወቶብኝ ነበር ግን አሁላይ ጥክራለሁ አልሀምዱሊላህ ግን እደዚህ አይቶቹን የራሱን ጎደኛ አግብቶ በተራችን ማቃጠል ነው 😂😂😂የእውነቴነው እኔ አሁላይ አግብቸ ሳየኝ እርር እያለነው 😂😂😂😂😂😂
ይሄን ሚዲያ ማሳደግ አለብን❤❤❤❤
አወ በጣም ምርጥ ሚድያ ነው
አዎ በጣም ማሳደግ አለብን። አስመሳይ ሰዎች ሰለቹን❗️ እንደዚህ ልጅ እንቅጩን ነጭነጭዋን ነዉ መስማት የምንፈልገዉ።
👍👍
አዉ
Thank u
ፍቅር ግን አሰቸጋሪ😢የምንወደው ሌላ😢የሚወደን ሌላ😢ሳይወዱን የሚወዱን እያሠመሰሉ መኖር አይ ሂወት ግን ከባድ ነች
ትክክክክክክክክል❤
የምንወዴዉን ስንከተል የሚወዴንን እናጣለን 😢
እህቴ ትክክል
የተቸገርነው ይሄ ነው
ብዙጊዜ ፍቅርና አፍሪቃ አይገናኙም😢
ውይ ኪራዬ🎉 የልቤን ነው 🎉እየነገርክልኝ ያለከው እሚገርም ጭንቅላት ነው ያለህ🎉 ተባረክ
ምንም ቃል የለኝም ብዙ ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ይማራል የሰውን ህመም ነው የምትናገረው በርታ👏
ማነው ይህን ልጂ እንዴ እኔ ዬሚወዴው ምርጥ ቅጭላት አለህ ወንዶች ሁሉ አንተን ቢሆኑ ብዬ ተመኜሁ ተባረክ✅
አብዛኛው ሰው ያለበት ሁኔታ ባሁኑ ሰአት የልቤን ነው የተናገርህልኝ ጌታን እስኪ ቪዶህ እረዘም ይበልልን የምትሉ🥺💔
ትክክል❤❤❤
ይሄንን የመሰለ ጠቃሚ ትምህርት ያለምንም ክፍያ ማዳመጥ መቻል መታደል አይደል ከልብ እናመሰግናለን
ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ራሴንም አይቸበታለሁ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም! ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እናመሰግናለን🙏👌
የኔን life ነው የተናገርከው አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እየተቀየርኩ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታልን
Awo.batkkil.wunet.naw
❤goodlife
ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤
ለአንተ ቃል የለኚም የወለደችህ እናት እድሜዋ ይርዘም አንተም መጨረሻህን ያሳምርልህ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ ስጠብቅ ነበር የአብዛኞቻችን ህይወት ነው እኔም ያለፍኩበት ነው እውነት ላንተ ቃል የለኝም በርታልን ❤
እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ።እሡም እንደሚወደኝ አዉቃለሁ ግን በሆነ ምክንያት ተለያየን ብቻ ከባድ ነበር ።ግን አመት ሙሉ ሥሠቃይ አንድ ቀን ሣይጠይቀኝ ባመቱ መጣ ።በቃኝ ብየ ወሠንኩ ምክንያቱም በስቃየ ጊዜ ሣይጠይቀኝ ዛሬ ሥቆም መምጣቱ አናደደኝ ።አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ምንም መሥሎ አይታየኝ ።እኔም ሌላ ፍቅር ምናምን የሚለዉን ትቸ ሥራየን እየሠራሁ ነዉ በነጻነት አልሃምዱሊላህ ♥️♥️♥️♥️♥️
Same life after 2yr mato salme nasagan myedwlwe silke yalme silka baka busy naw beten yawkale hasabe honbigne silke endalkayer yasira silke naw Mala balugne.
❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን::ተረድተኸኛል አይደለም ተረድተኸኛል አይደለም የሚለውን መደጋገም የንግግርህን ውበትና ለዛ ይቀንሰዋል ብትችል ብትተወው (ከይቅርታ ጋር)
ታዳሚዎችችኮ አሉ ሲያወራ ለነሱ ነዉ የሚያወራዉ
@@enenegn5719 you are Right
እመቤቴን አንተብቻ ተናገር ስት ሰው ተከታትያለሁ እዳንተ አለየሁም የኔነው የተናገርክ ተመስጫ ነው የምሰማ በጉጉት የምጠብቅ አቤት ጭቅላት የምታወራው ሁሉ እውነትነው ገራሚ ልጅ❤❤❤❤እናመሰግናለን
ከልቡው ሥለሆነኮነውነ ቆፍጠንብሎ ሥለሚነገረ ነው ጀግነ ወልዳለች እነቱው አቦ
ምት ሰጠው ትምርት ሁሉ እውነት ነው ይጠቅማል ያልከውን ሁሉ ልቀቅልን የብዙዎችን ህይወት ሊታደግ ይችላል
በቅርቡ ነው ጓደኝነት የጀመርነው ባላሰብኩት አጋጣሚ ጓደኛም ሆነ ሪሌሽን ሽፕ መጀመር ባላሰብኩት ሰአት ፕሮግራሜም ባሎነበት ጊዜ እውነቴን ነው የምልህ አሁን ላይ በጣም ግራ የተጋባሁበት ነገር ውስጥ ነው ያለሁት ቀረብ ስለው ለመራቅ ይሞክራል ራቅ ስለው ልመናው ለቅሶ ይሆንብኛል የኡነት ግራ ገባኝ ጓደኛው በፊት እንደሚወደኝ ይነግረዋል በእሱ በጣም ይቀናል ከእሱጋ የምሆን ይመስለዋል ግን ለእሱ ግልጹን እንደነገርኩት በአሁን ሰአት ምንም አይነት ሪሌሽን እንደማልፈልግን እንደነገርኩትም ያውቃል ነግሮታልም ግን አላቅም ለመራቅ ግን እፈልጋለሁ ከእሱ ጋር አብሬ የምኖር አይመስለኝም ለማቆም እየወሰንኩ ነው እውነት አቦፈጣሪ ያስተካክል ብቻ ግራ ያጋባሉ ወንዶች
ማርያምን ነው የምልህ እንዳንተ የገባው ወንድ ሺ አመት ይወለድ እና ደግሞ በሰወች ላይ መጫወት ማርያምን የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ደርሶብኛል አጭጃለው እስኪ በቃኝ እውነት ትክክል ነው ያለው በሰው ስሜት እንዳትጫወቱ አደራ 💝
እውነት ይመስላል ግን ልብ ወለድ ይበዛዋል። በሳይንሳዊ ጥናት ላይ የተመሰረተ ቢሆን በጣም ይመረጣል። ሰው ልኮልኝ ነው። አይመጥነኝም ብያለሁ። ማስረጃና ምንጭ የሌለው የሰፈር ወሬ ስለማይጥመኝ ነው። ከየት አወቅህ? ጥናትህ መቼት አለው?
❤
የዚህ ጌም ተጠቂ. ነኝ እስቲል እስካሁን መላ በሉኝ
አዎ ማሪያምን እኔም የምጠላዉ ነገር ቢኖር ይህ ነዉ የምር እኔ ያልወደድኩትን አጉል ተስፋ አልሰጥም መለየት ከፈለኩ በግልፅ ተናግሬ እሸኘዋለዉ ሰዉም እንደዚ እንዳያደርጉብኝ አስቀድሜ ነዉ የምናገር እና ልቦና ይስጠን እንጂ ለሰዉ ልጅ ያልሆነ ተስፋ መስጠት እግዚአብሔር አይወደዉም ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልኝ
እዉነት ለመናገር ሰወች የሚወዳቸዉ አይወዱምበተለይ ስለእሱ አስበህ ስጠይቀዉ ተጨንበህም በየዋህነት በበጎህሊና ሊሆን ይችላል ምላሹ ግን ከባድነዉ ችላተኛ መሆነ የመኮራት በሚፊት የሚጠይቅህ ሰዉ የእግዚአብሔር ሰላም እኳን ይነፍጋል!!!! ፍቅር እኮ ሀያልነዉ የፍቅር ልብ ከለለዉሰዉ ይሰዉረን ስለጊዜ የተናገርከዉ ትክክል በጣም የሚወደኝ ልጅነበር መጀመሪያ ስአት ይደዉልኝ ነበር ትሁትነበሮ በስሜ እንኳን አይጠራኝ ነበር ከጊዜ በኋላ ተገልብጦ ተቀይሮ መጣ በስሜ ሲጠራኝ ልቤ ደነገጠ ማርያም😢😢😢😢 እኔ ኮ አስብ ነበር ስለእሱ ዘወትር እግዚአብሔር ከኛአይራቅ ልቤ ምንም ከሰዉ እምነት መጣሉ እንደፍቃ እግዚአብሔር ያዉቃልእኔ ቶሎ አልወስንምቶሎአልሄድምከወሰንኩ ግን ቆራጥነኝ አልመለሰም ቂምአሊዝም ግን መተዉ መርሳት እችላሉ!!!?
🎉❤🎉ዋው ኪራዬ አንተን የወለደች እናት እድሜ ዘመኖ ይባረክ ልክ እንደአንተ ወንዳ ወንድ ጎበዝ ልጅ 10 ልጅ ቢኖራቸው ብዬ ተመኘው ደግሜ ሰማሁት ኪራ🎉❤🎉
ሌላ ቃላት የለኝም መሠሎችህን አላህ ያብዛልን ወላሂ ትምህርቱ ሁሉም ትክክል ነው 👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅
ትክክል እንዲህ አይነት የሂወት ካርታ እናፕላን የጠፋባቸው አጓጉል የሆኑ ሰወች አሉ እኔ ግን ዝም ብዬ ሳስበው የቤት ጣጣ ያለባቸው ይመስለኛል😂😂 ብሮ በርታ በጣም ጎበዝ ነው👌
ሚሚሻ 😂😂😍
😂😂😂
የኔን ህይወትነወ ያወራሀወ ወንድም ወይ አይለቀኝ ወይ አይመጣ ዝምብሎ ከባድ ሂወት ወሰጥ ነኝ ዲአ አድረጉልኝ
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙወቻችን ያለንበትን ሂወት ነው ያወራህልን በግሌ እኔ ያለሁበት ሂወት ነው ግን ያንተን ትምርት እዬሰመሁ በጣም ተለውጫለሁ ሄድ መጣ እያለ በጣም ጎድቶኝ ነበር ግን አሁን መቼም አልቀበለውም በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤
ጥያቄ ልጠይቅህ ወገኔ መልስልኝ በስደትላይ በብዛት ሴቱ በፍቅር መሸነፍና መከዳት ይበዛል ምክንያቱ ምድነውብለህ ታስባለህ? በግማሹምቢሆን የራሴን ጥረትአርጌ የተረዳሁትነገር አለ እኔም ስደት ነኝና____ አልፎአልፎ እከታተልሃለሁ
ውይይይ አንዳኔዴ የኔን ታሪክ እያወራህ ይመስለኛል ይገርማል እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ሰበበራውንም አየበቀቸውም
👌wow new andyaa
ሺ አመት ኑረልኝ የአኔ ባል በህሪ ነው አወነት ነው ያልከው አሁን ግን ተቼዎለው በጣም በዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልስ ያላገኘሁለት ጥያቄ እንዴት የማይፈልጋቸውን ሰው ያፈቅራሉ ወደ ትዳር ከገቡ በኋላ ልጆች ከተወለዱ በኋላ ፀባዩ ተቀይሮ ወይም ተቀይራ ከሆነ ለልጆች ሲባል ፍቅር ባይኖርባቸውም የተወሰነ ግዜ ሊታገሱ ይችላሉ ከዛ ውጪ ግን ምንም የሚያስተሳስረን ነገር ከሌለ ከማይወደን ሰው ፍቅር ጤነኝነት አይመስለኝም
የሰዉ ህመም በደንብ ነዉ ምትገልፀዉ በንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ thank you
ተባረክ እውነት ቅመም ነህ ወድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ሰላምህ ብዝት ይበል
በንፁህልብ እየሰማንህ የዉነት እኔ ባተትምርትነዉ እየተፅናናሁ ያለሁት አሁንያለሁበት ሒዎቴነዉ የአስተማርኸኝ በሰላም እንለያይ ተወኝበቃ ሒድ እኔም የራሴንሒዎት ልኑርስለዎ እግሬላይ ወድቆ እያነባ አስተካክላለሁ ይለኛል ግንእሽብየ ስቀመጥ ምንም እሚቀየርነገር የለም እናዝምብየ እራሴን እየጎዳሁ አለሁምላርግ በጣምትልቅ ጉዳትዉስጥነኝ ግንአተን እየሰማሁ እየተፅናናሁ አለሁ ኑርልኝ እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥህ
ወላሂ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔኮ ስትናገር የኔን ታሪክ ይመስላል እደነግጣለሁ ይኸ አዝግ ስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይወጣጠራል አሁን ከተውኩት አንድ ወር ከወር በሀላ ምንም እንዳልተፈጠረ ይደውላል እኔ ግን አስጠልቶኝ ትቸዋለሁ በጥሩ ስሜት ላይ ነው ያለሁት
አይ ወድም እዲያው የኔ ህይወት በአሁን ሰአት እዲህ ነው ግራ ያጋባኝ ሄደ ስለው ይመጣል መጣስለው ይሄዳል አሁን ገባኝ ወድም እዲህ አይነት የኑሮ ዶግተር ነህ በጣም ነው የዘመኑ ሰው የገባህ ፈጣሪ ትልቅ ያርግህ ትምህርትህ ን የምወደው።
😢😢😢
😢😢😢wow አንድኛ ነህ አምትዉሯው ሆሎ ተክክል ነው የድርስበት የቅል አሉ አኔ ደሮሶኝለ ፈጣሪ አውንተኝ ፍቅር የሰጠን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
እውነት ነው እንዲህ አይነት ሰው አለ የሰውን እድሜ እንደ ካሮት ቀርጥፈው የሚበሉ ደካማ አስተሳሰብ ያላቸው እንደ አዲስ መፈጠር የሚኖርባቸው ምናልባት እንደሰው ማሰብ ቢጀምሩ
በጣም ነው የተመቸከኝ በኡነት የተጎዳሁበት ህመም ነው ያስተማርከው ቁስሌን ነው የቀሰቀስከው ደስ ብሎኛል
❤❤❤❤❤ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ተጤና ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነውየሴትልጂን ስሜት የምትረዳ💔😭
አደታስነልቦነዊነ መበረዊየገበው በዚዘመንመግኘትከበድነው👉👌👌
እንዴት አስተዋይ ልጅ ነክ የምር በጣም ግሩም ልጅ ወስጤ ብዬሀለሁ ምን አይነት ምርጥዬ ልጅ ነክ ምን ብዬ ልግለፀክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤
አሀዱ ሚዲያ የእዉነት ከምልህ በላይ ቃላቶችህ አይጠገቡም ከልቤ ያለዉን ነዉ የተናገርከዉ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን ፃድቅ ብትባልስ ምን ይጎልሀል አለም በእነዚህ አይነት አስመሳይ ሰወች ነዉ የተሞላችዉ
Thank you!❤ እባክህ የርቀቱን… አያስፈልገም ከሚሉት ውስጥ ነኝ ግን የሆነ ነገር ብትል መልካም ነው ወንድም❤❤❤
አንተ ድንቅ ልጅ ነህ 💯💯
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን የብዙዎቻችን ህይወት በዚህ ውስጥ ነው
አዎ እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኝ ተወዛግቤ ነበር ያለፍኩት። ብቻ የሚደብር ነገር አለው በሰዓቱ እስኪፈታ ብቻ ተመስገን አለፈ🙏 ጀግናዬ በርታ
አይ ወንድሜ ምን ልበልህ አላህ ይጠብቅህ የሴትንም የወንድንም የህመም ስሜት የሚረዳ ሰዉ አንተን አየሁ እኔ ስገፍኝ ስከተለዉ ስደክመኝ ሰብርኝ ሰብርኝ ሂደ አሁን ግን መልሶ የኔ ህመም እሱም ደረሰዉ በሌላ ለሠዉ መልካም መስራት ይሻላል ተገፍ እንጂ መግፍት ዋጋ ያስከፍላል የማይቀር ነዉ ወንድሜ እናመሠግናለን ✅✅✅✅
ይሄ ዛሬየ የተናገርከው የኔ ታሪክ ነው 2010 እስከ 2016 አድ ልጂ ወልደን ነው የተለያየነው ግን ስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይሄዳል በተለይ ከሚስቱ ሲጣላ ከኔ ዘድ ይደውላል ሲታረቁ ይጠፋል ግን እኔ የራሴን ሂወት መኖር አልቻልኩም ከሚስቱ ሲጣላ ልጃችንን አብረን እናሳድግ ይላል ግን እሽ ብየ ስቀርበው ይሄዳል ብቻ ግን አላቅም ከዛሬየ ጀምሬየ ግን እወስናለሁ
ወይኔ እኔ ትክክል ነህ እኔና ጓደኛየ በጣም እንዋደድ ነበር ግን እንዳልከው ስርቀው እንድርቀው አይፈልግም ይቀርበኛል ስቀርበው ደግሞ ይርቀኛል ግን ችግሩን ብዙ ጊዜ ጠየኩት ግን እሱራሱ ችግሩን አያውቀውም ግራ ተጋብቶ እኔንም ግራ ያጋባኝ ነበር እንድርቀው አይፈልግም ግን ግራ የተጋባ ነበር እኔ እየተጎዳሁ ነበር መጨረሻላይ እየተፍቀርን ተለያየን
ኪሩ ተባረክ አንተን ለመስማት ብዘገይም ተምሬበታለሁ
ያአላህ ወላሂ እኔ ያለፍኩበትን ሂወት ነው ያወራኸው ደስ ስለው አይደውልልኝም ስከፋው ሲያመው ይደውላል እሪየርድ ያረጋል ዱአርጊልኝ እያለ እኔም ተያ በደስታህ ግዜ ያልመጣህ ብየ አላነሳም አሁላይ እንኳን የትዳር አጋር ላደርገው አይደለም በመገድ ላይ አይኑን እዳላይ ነው የምፈልገው በጣም ነው የምጠላው ሂወቴን ዘባርቆብኝ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ደስተኛነኝ
የተናገረው በጣም ልክ ነው በተለይ ሴት ላይ ከባድ ነው
ተባረክ ወንድም አለም
በጣም ትክክል ነገር ነው የተናገርከው እኔ ሳላደንቅህ አላልፍም በውነት በርታ እኛ እምንወደውን ስንከተል የሚወድን እኛን ይከተላሉ እና እኛ የምንወዳቸው ሰወች ልክ በዚህ መልኩ እኛኝ ሲጎድን እኛም ደሞ እኛን የሚከተሉንን በዚህ መልኩ እንጎዳለን እኔ በጣም ተሰምቶኛል በውነት እኔ እንካን እምከተለው ሰው ቢጎዳኝ እኔን የሚከተለውን ግን መጉዳት እንደሌለብኝ በደንብ ተምሬበታለው አመሰግናለው
በእውነት የእኔን ህይወት ነው የተናገርከው በረጅም ገመድ አሰሮ መጫወቻ አደረገኝ ያዝ ለቀቀ አሁን ወሰኜ ተውኩት ሰላሜን አገኘው
Beka yelben new yetenagerk kelbe new yadametkuh yhen tarik lene new yeterekew
በእውነት ትችላለህ እናመሰግናለን ዛሬ ግን ፈገግ ያደርጋልም
እረ ወንድሜ እኔም ግራ ገብቶኛል ሄደ ስለው ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል ያው ስለምወደው ብቻ ዋጋ እየከፈልኩ ነው እንጊድህ እግዚአብሄር እስከሚቆርጥልኝ ድረስ ውንድሜ በርታ ጥሩ ታስተምራለህ
በትክክል ገልጸህዋል በተለይ ወንዶች በሴቶች ላይ የሚጫወቱት ነገር ይበዛል በርታልን
የምር በጣም ትክክል አገላለፁነው በርታልን ወንድማችን❤❤
ልክ ልካችንንን ንገርንማ 😊 ግን እኮ በተለይ የመዳም ቀሞሞችን መደበርያ እሜአርጉን 😢😢😢
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ድንቅ ትምህርት ነው ለሁላችንም እግዜያብሄር ማስተዋልና ልቦና ይሥተጠን
እግዚአብሔርን እሄ ልጅ ግን የልቡን ነው የሚያወረው ሺ አመት ኑሪልን❤
የምትገርም የተመሰገነ ልጅ ነህ ዉስጤ ያለዉን ነገር እምትናገረዉ ነገርስ
አዎ በትክክል ማሪያምን እናበጣም ትምህርትህን ወድጀልሀለሁእሺ በጣም ትክክለኛ ነው የምታወራው ሁሉ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሺ ወድማችንንንን❤❤❤
በእውነት ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ እይታክን አረዳድክን ፐ👌thank you ገራሚ ሰው ነክ ፈጣሪን
አዎ ከአመት በላይ ተጀናጀን ከዛ ተለያየን ከተለያየን በሗላ ሁለታችንም አልተረሳሳንም ግን ፍቅረኛሞችም አይደለንም እና ብዙ ጊዜ ስናወራ ፍቅር ባንቺ ጊዜ ቀረ ይለኛል 6አመታችን ከተለያየን ከዚህ በሗላ አላወራዉም አልደዉልለትም ቢደዉልም አላነሳም እልና ይናፍቀኛል ከዛ ደዉላለሁ እሱም ይደዉልልኛል አነሳለታለሁ የምንደዋወለዉ ቢያንስ ከ2 ወር ቆይታ በሗላ ነዉ እኔ በጣም ነዉ የማፈቅረዉ ግን አብሮኝ እንድሆን ብዙም አልጫነዉም ደስተኛ ላይሆን ይችላል ብየ ምን ትመክሩኛላችሁ ግራ ገብቶኛል
ገደል ሸተረር አይገድብህም ከምር ከወደድክ እዉነትክን ነዉ አባ ከምር ሳላደቅህ አላልፍም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኦህህቆሠልን፣ትክክልነህ፣እኔየምሠራበት፣ሠዉዬአሁን ሚሥትምልጂምአለዉ፣ግንለትዳርአንኮኮህንም፣ሄዲመጣእያለ ልቤንዝቅአለች፣እኔእደማይሆነኝወሰኝተቸዋለሁእሡግንሄዲመጣይላል፣ ደከመኝየምር😢
ይመችህ ብሮየ❤❤❤የምር የልብነውየምታወራው አይይይይ ይሄ አስገራሚ ዘመንምድረ አስመሣይ ሁላ ሰው ማልቶ ሰው ጠፋነው ዘመናችን የማይወዴንን ስንከተል የሚወዴንን እናጣለን😢😢😢😢😢😢love youብቸንነት
ኪሩ እናመሠግናለን አከብርሀለው በዚህ ሰአት እንደዚህ የሚመክር ሰው ማግኘት ነገሮች ን ማስተካከል ከባድ ስለ ሆነ❤
የብዙወቻችን ይህወት ነው ይሔን ህይወት እኔም አሳልፌዋለው ብሮ አስተምረህኛል በርታ እግዚአብሔር ከዚሀ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
በጣምነውየወደድኩት እኔወደውነበረእና
ወላሂ ሰፊ አእምሮ አላህ ሰቶሀል እድሜና ጤና ይስጥህ
ማርያምን ትለያለክ የውስጤን ነው ያወራከው broye🥰ግን እውነተኛውን ሰው ለማወቅ በጣም ከባድ ነው😢 ቢቀር ነው የሚሻለው
ቤተሰብ ይሄ ትውልድ እንደዚህ አይነት Podcast ነው የሚያስፈልገው። ስለዚህ እባካችሁ እናሳድገው 🙏 bro i hope so… አንድ ቀን እንግዳህ እሆናለሁ! ✌
አሬ በርታልን በጣም እየተማርን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
በጉጉት ነበር የጠበኩህ ተባረክ ወንድሜ🙏ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የምር ከባድ ህመም ነው በዚ መንገድ ያለፈ ሰው ብቻ ያዉቀዋል ይህን ስሜት እናመሰግናለን ወንድማችን🙏❤
ሁሉምነገር ትክክል ነውይበልጥ በሴት ላይ የሚደርሰውን አውቐህዋልተባረክ
የእግዚአብሔር ቃል የዘራኸው ታጭዳለህ ይላል ለዛ ቆይቶም ቢሆን ማጨዳችን አይቀርም
የሚገርምህ 8አመት በሂወቴ ጢባጥቤ ከተጫወተ ቡሀላ ቆረጠልኝና የዛሬ አንድ አመት ተኩል ተውኩት ፈታሁት አሁን ከአመት ከ ስድስት ወር ቡሀላ መቶ እኔንም ቤተሰቤንም እያስቸገረ ይገኛል ኡኡኡኡ እያለ ነው እኔ ግን እደሞተ ሰው ቀብሬዋለሁ በውስጥ አብሬው የኖርኩ ራሱ አይመስለኝም ሂወት ይቀጥላል ደስተኛ ሆኘ እየኖርኩ ባለሁበት ይበጠብጠኝ ይዟል እናማ አዳዶች የምንጠላቸው አይመስላቸውም ግን የወደደ ከጠላ ጠላ ነው በቃ ሁሉም ነገር መጨረሻ አለው
እያለቀስኩነው በእውነት የሰማውት ያለፈው ህይወቴ ነበር ተባረክ
ምንም ቃል የለኝም. የምር የለውን ነዉ የተናገርከው ትክክል ነህ. ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ. ትለየለህ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል እኔ እየኖርኩት ነዉ ግን ብቸግረኝ ከፉ ላለመሆን ስል ስልኬን ቀየርኩ ቁጡሩን ደለትኩ እያመመኝ ስለሆነ
እዉነት ነው የተናገርከዉ
በውነት በጣም ሼጋ ምክር ነው ኧረ የማቃት ሴት ሰወስቱንም አፈቅራችሗለሁ ትላቼዋለች መጨረሻላይ አዱን አገባች የሚገርም ነው ከባድ ነው በርታልን ኪሩ ኪሩ❤🎉🎉
ቃል የለኚም እኔን የውሥጤን ኡፍፍ ተባረክ
በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!❤አቤኒ ግን ታድሎ ባየው ደስ ይለኛል🤔
Every thing that is happening in my situation currently. በጣም እኮ ነው ይምናሳዝነው። ወዲ ቁንጣን የሆኑብን ሰዎች በቃ ባካቹ ከላይፋችን ውጡ እንዴ አረረረረ ፍቱን እንዴ በቃ ሄዳቹ አይደል ጥርግ በሉ። ዓይናቹን ያጥፋው እንዳይባል የምትመለሱበትን ሰዎች ናቹ እንዳንተወው መራገሙን ድግሞ ሰው ሰው አትሉም እንደው ግራ ገባን እኮ።
Yenne konjo🎉❤😅😅😅
የሚገርም ነው በጣም የሚገርም ትምህርት ካንተ ተማርኩ የእኔ ሒይወት ነው ይገርማል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ
በእዉነት የሚገርም ምክር ነው እኛ ሴቶች ከወደድን ከልብ ነው አንዳንድ ጊዜ በጣም አምነናቸዉ የሚጓድን ነው የሚገርም ከባድ ነው መዉደድ
የሚገርምክ ቀኑን ሙሉ ሥራ ላይ ሆኜ እንደሙዚቃ ነው ሥሠማክ የምውለው እያንዳንዱዋ ቁሥል የራሤ ነው ግን አንዳንዴ መውደድ ድብን ያለ እውር ነው እና እኔ10አመት ነው አብረን እያለን ወደውጪ ሄዶ እንደዚ በአመት በሥድሥት ወር ይደውልና ለወር ፍቅር ከዛ ይጠፋል ከዛ ይመጣል ወልደናል ሁሉ እኔ ብዙ ነገር ሆኛለውና ሁሌ ሢመጣ ግን ሠበቡ በኔ እንደዚ ሆነሽ ታሣዝኝኛለሽ ነው ግን የኔን እድሜና ግዜ ነው የጨረሠው ባንተ ቪድዬ ግን እራሤን እየገዛው ነው አሁን በርታ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ጎበዝ
I am woman but you are absolutely right at the end of the day we are benefited from your advice .
ይሄንን ሚዲያ ማሳደግ አለብን
ለየአዳዳችን ይጠቅመናል
ወድሜ አንተን ስሰማ አስተሳሰቤ ይሰፋብኛል
መዳኒአለም ይጠብቅ ጥበቡን ይጨምርልክ
እኔ ብቻየን የማሳድገው ቢሆን ጥግ ደርሶ ነበር !!
ዋው ማነው እዴኔ የዚህልጅ ትምርት የሚመቸው 👌👍
እኔ ሙትትትብዬዬዬ
እኔም❤
እኔም❤
እኔም❤
እኔም በጣም ነው yemimachagn🫶🙏
ማርያምን በቃ በዚ ዘመን ያለው ነገር የገባህ ሰው ነህ ሺ አመት ኑርልኝ 😍
አይይ እዳው እኔብቻ ይመስለኝ ነበር ለኬ ሁሉም የራሁ ህመም አለው እኔስ በልጀ ደካማ ጎኔን አውቆ ተጫወቶብኝ ነበር ግን አሁላይ ጥክራለሁ አልሀምዱሊላህ ግን እደዚህ አይቶቹን የራሱን ጎደኛ አግብቶ በተራችን ማቃጠል ነው 😂😂😂የእውነቴነው እኔ አሁላይ አግብቸ ሳየኝ እርር እያለነው 😂😂😂😂😂😂
ይሄን ሚዲያ ማሳደግ አለብን❤❤❤❤
አወ በጣም ምርጥ ሚድያ ነው
አዎ በጣም ማሳደግ አለብን። አስመሳይ ሰዎች ሰለቹን❗️ እንደዚህ ልጅ እንቅጩን ነጭነጭዋን ነዉ መስማት የምንፈልገዉ።
👍👍
አዉ
Thank u
ፍቅር ግን አሰቸጋሪ😢
የምንወደው ሌላ😢
የሚወደን ሌላ😢
ሳይወዱን የሚወዱን እያሠመሰሉ መኖር አይ ሂወት ግን ከባድ ነች
ትክክክክክክክክል❤
የምንወዴዉን ስንከተል የሚወዴንን እናጣለን 😢
እህቴ ትክክል
የተቸገርነው ይሄ ነው
ብዙጊዜ ፍቅርና አፍሪቃ አይገናኙም😢
ውይ ኪራዬ🎉 የልቤን ነው 🎉እየነገርክልኝ ያለከው እሚገርም ጭንቅላት ነው ያለህ🎉 ተባረክ
ምንም ቃል የለኝም ብዙ ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ይማራል የሰውን ህመም ነው የምትናገረው በርታ👏
ማነው ይህን ልጂ እንዴ እኔ ዬሚወዴው ምርጥ ቅጭላት አለህ ወንዶች ሁሉ አንተን ቢሆኑ ብዬ ተመኜሁ ተባረክ✅
አብዛኛው ሰው ያለበት ሁኔታ ባሁኑ ሰአት የልቤን ነው የተናገርህልኝ ጌታን እስኪ ቪዶህ እረዘም ይበልልን የምትሉ🥺💔
ትክክል❤❤❤
ይሄንን የመሰለ ጠቃሚ ትምህርት ያለምንም ክፍያ ማዳመጥ መቻል መታደል አይደል ከልብ እናመሰግናለን
ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ ራሴንም አይቸበታለሁ አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም! ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ እናመሰግናለን🙏👌
የኔን life ነው የተናገርከው አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ እየተቀየርኩ ነው በጣም እናመሰግናለን በርታልን
Awo.batkkil.wunet.naw
❤goodlife
ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤
ለአንተ ቃል የለኚም የወለደችህ እናት እድሜዋ ይርዘም አንተም መጨረሻህን ያሳምርልህ የምትለው ሁሉ ትክክል ነው
እናመሰግናለን ወንድሜ ስጠብቅ ነበር የአብዛኞቻችን ህይወት ነው እኔም ያለፍኩበት ነው እውነት ላንተ ቃል የለኝም በርታልን ❤
እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ።እሡም እንደሚወደኝ አዉቃለሁ ግን በሆነ ምክንያት ተለያየን ብቻ ከባድ ነበር ።ግን አመት ሙሉ ሥሠቃይ አንድ ቀን ሣይጠይቀኝ ባመቱ መጣ ።በቃኝ ብየ ወሠንኩ ምክንያቱም በስቃየ ጊዜ ሣይጠይቀኝ ዛሬ ሥቆም መምጣቱ አናደደኝ ።አሁን ግን አልሃምዱሊላህ ምንም መሥሎ አይታየኝ ።እኔም ሌላ ፍቅር ምናምን የሚለዉን ትቸ ሥራየን እየሠራሁ ነዉ በነጻነት አልሃምዱሊላህ ♥️♥️♥️♥️♥️
Same life after 2yr mato salme nasagan myedwlwe silke yalme silka baka busy naw beten yawkale hasabe honbigne silke endalkayer yasira silke naw Mala balugne.
❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን::
ተረድተኸኛል አይደለም
ተረድተኸኛል አይደለም የሚለውን መደጋገም የንግግርህን ውበትና ለዛ ይቀንሰዋል ብትችል ብትተወው (ከይቅርታ ጋር)
ታዳሚዎችችኮ አሉ ሲያወራ ለነሱ ነዉ የሚያወራዉ
@@enenegn5719 you are Right
እመቤቴን አንተብቻ ተናገር ስት ሰው ተከታትያለሁ እዳንተ አለየሁም የኔነው የተናገርክ ተመስጫ ነው የምሰማ በጉጉት የምጠብቅ አቤት ጭቅላት የምታወራው ሁሉ እውነትነው ገራሚ ልጅ❤❤❤❤እናመሰግናለን
ከልቡው ሥለሆነኮነውነ ቆፍጠንብሎ ሥለሚነገረ ነው ጀግነ ወልዳለች እነቱው አቦ
ምት ሰጠው ትምርት ሁሉ እውነት ነው ይጠቅማል ያልከውን ሁሉ ልቀቅልን የብዙዎችን ህይወት ሊታደግ ይችላል
በቅርቡ ነው ጓደኝነት የጀመርነው ባላሰብኩት አጋጣሚ ጓደኛም ሆነ ሪሌሽን ሽፕ መጀመር ባላሰብኩት ሰአት ፕሮግራሜም ባሎነበት ጊዜ
እውነቴን ነው የምልህ አሁን ላይ በጣም ግራ የተጋባሁበት ነገር ውስጥ ነው ያለሁት ቀረብ ስለው ለመራቅ ይሞክራል ራቅ ስለው ልመናው ለቅሶ ይሆንብኛል የኡነት ግራ ገባኝ ጓደኛው በፊት እንደሚወደኝ ይነግረዋል በእሱ በጣም ይቀናል ከእሱጋ የምሆን ይመስለዋል ግን ለእሱ ግልጹን እንደነገርኩት በአሁን ሰአት ምንም አይነት ሪሌሽን እንደማልፈልግን እንደነገርኩትም ያውቃል ነግሮታልም ግን አላቅም ለመራቅ ግን እፈልጋለሁ ከእሱ ጋር አብሬ የምኖር አይመስለኝም ለማቆም እየወሰንኩ ነው እውነት አቦፈጣሪ ያስተካክል ብቻ ግራ ያጋባሉ ወንዶች
ማርያምን ነው የምልህ እንዳንተ የገባው ወንድ ሺ አመት ይወለድ እና ደግሞ በሰወች ላይ መጫወት ማርያምን የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ደርሶብኛል አጭጃለው እስኪ በቃኝ እውነት ትክክል ነው ያለው በሰው ስሜት እንዳትጫወቱ አደራ 💝
እውነት ይመስላል ግን ልብ ወለድ ይበዛዋል። በሳይንሳዊ ጥናት ላይ የተመሰረተ ቢሆን በጣም ይመረጣል። ሰው ልኮልኝ ነው። አይመጥነኝም ብያለሁ። ማስረጃና ምንጭ የሌለው የሰፈር ወሬ ስለማይጥመኝ ነው። ከየት አወቅህ? ጥናትህ መቼት አለው?
❤
የዚህ ጌም ተጠቂ. ነኝ እስቲል እስካሁን መላ በሉኝ
አዎ ማሪያምን እኔም የምጠላዉ ነገር ቢኖር ይህ ነዉ የምር እኔ ያልወደድኩትን አጉል ተስፋ አልሰጥም መለየት ከፈለኩ በግልፅ ተናግሬ እሸኘዋለዉ ሰዉም እንደዚ እንዳያደርጉብኝ አስቀድሜ ነዉ የምናገር እና ልቦና ይስጠን እንጂ ለሰዉ ልጅ ያልሆነ ተስፋ መስጠት እግዚአብሔር አይወደዉም ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልኝ
እዉነት ለመናገር ሰወች የሚወዳቸዉ አይወዱም
በተለይ ስለእሱ አስበህ ስጠይቀዉ ተጨንበህም በየዋህነት በበጎህሊና ሊሆን ይችላል ምላሹ ግን ከባድነዉ ችላተኛ መሆነ የመኮራት በሚፊት የሚጠይቅህ ሰዉ የእግዚአብሔር ሰላም እኳን ይነፍጋል!!!! ፍቅር እኮ ሀያልነዉ የፍቅር ልብ ከለለዉሰዉ ይሰዉረን ስለጊዜ የተናገርከዉ ትክክል
በጣም የሚወደኝ ልጅነበር መጀመሪያ ስአት ይደዉልኝ ነበር ትሁትነበሮ በስሜ እንኳን አይጠራኝ ነበር ከጊዜ በኋላ ተገልብጦ ተቀይሮ መጣ በስሜ ሲጠራኝ ልቤ ደነገጠ ማርያም😢😢😢😢 እኔ ኮ አስብ ነበር ስለእሱ ዘወትር እግዚአብሔር ከኛአይራቅ ልቤ ምንም ከሰዉ እምነት መጣሉ እንደፍቃ እግዚአብሔር ያዉቃል
እኔ ቶሎ አልወስንምቶሎ
አልሄድም
ከወሰንኩ ግን ቆራጥነኝ አልመለሰም ቂምአሊዝም ግን መተዉ መርሳት እችላሉ!!!?
🎉❤🎉ዋው ኪራዬ አንተን የወለደች እናት እድሜ ዘመኖ ይባረክ ልክ እንደአንተ ወንዳ ወንድ ጎበዝ ልጅ 10 ልጅ ቢኖራቸው ብዬ ተመኘው ደግሜ ሰማሁት ኪራ🎉❤🎉
ሌላ ቃላት የለኝም መሠሎችህን አላህ ያብዛልን ወላሂ ትምህርቱ ሁሉም ትክክል ነው 👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅
ትክክል እንዲህ አይነት የሂወት ካርታ እናፕላን የጠፋባቸው አጓጉል የሆኑ ሰወች አሉ እኔ ግን ዝም ብዬ ሳስበው የቤት ጣጣ ያለባቸው ይመስለኛል😂😂 ብሮ በርታ በጣም ጎበዝ ነው👌
ሚሚሻ 😂😂😍
❤
😂😂😂
የኔን ህይወትነወ ያወራሀወ ወንድም ወይ አይለቀኝ ወይ አይመጣ ዝምብሎ ከባድ ሂወት ወሰጥ ነኝ ዲአ አድረጉልኝ
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙወቻችን ያለንበትን ሂወት ነው ያወራህልን በግሌ እኔ ያለሁበት ሂወት ነው ግን ያንተን ትምርት እዬሰመሁ በጣም ተለውጫለሁ ሄድ መጣ እያለ በጣም ጎድቶኝ ነበር ግን አሁን መቼም አልቀበለውም በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤
ጥያቄ ልጠይቅህ ወገኔ መልስልኝ በስደትላይ በብዛት ሴቱ በፍቅር መሸነፍና መከዳት ይበዛል ምክንያቱ ምድነውብለህ ታስባለህ? በግማሹምቢሆን የራሴን ጥረትአርጌ የተረዳሁትነገር አለ እኔም ስደት ነኝና____ አልፎአልፎ እከታተልሃለሁ
ውይይይ አንዳኔዴ የኔን ታሪክ እያወራህ ይመስለኛል ይገርማል እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ሰበበራውንም አየበቀቸውም
👌wow new andyaa
ሺ አመት ኑረልኝ የአኔ ባል በህሪ ነው አወነት ነው ያልከው አሁን ግን ተቼዎለው በጣም በዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልስ ያላገኘሁለት ጥያቄ እንዴት የማይፈልጋቸውን ሰው ያፈቅራሉ ወደ ትዳር ከገቡ በኋላ ልጆች ከተወለዱ በኋላ ፀባዩ ተቀይሮ ወይም ተቀይራ ከሆነ ለልጆች ሲባል ፍቅር ባይኖርባቸውም የተወሰነ ግዜ ሊታገሱ ይችላሉ ከዛ ውጪ ግን ምንም የሚያስተሳስረን ነገር ከሌለ ከማይወደን ሰው ፍቅር ጤነኝነት አይመስለኝም
የሰዉ ህመም በደንብ ነዉ ምትገልፀዉ በንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ thank you
ተባረክ እውነት ቅመም ነህ ወድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ሰላምህ ብዝት ይበል
በንፁህልብ እየሰማንህ የዉነት እኔ ባተትምርትነዉ እየተፅናናሁ ያለሁት አሁንያለሁበት ሒዎቴነዉ የአስተማርኸኝ በሰላም እንለያይ ተወኝበቃ ሒድ እኔም የራሴንሒዎት ልኑርስለዎ እግሬላይ ወድቆ እያነባ አስተካክላለሁ ይለኛል ግንእሽብየ ስቀመጥ ምንም እሚቀየርነገር የለም እናዝምብየ እራሴን እየጎዳሁ አለሁምላርግ በጣምትልቅ ጉዳትዉስጥነኝ ግንአተን እየሰማሁ እየተፅናናሁ አለሁ ኑርልኝ እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጥህ
ወላሂ ትክክል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔኮ ስትናገር የኔን ታሪክ ይመስላል እደነግጣለሁ ይኸ አዝግ ስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይወጣጠራል አሁን ከተውኩት አንድ ወር ከወር በሀላ ምንም እንዳልተፈጠረ ይደውላል እኔ ግን አስጠልቶኝ ትቸዋለሁ በጥሩ ስሜት ላይ ነው ያለሁት
አይ ወድም እዲያው የኔ ህይወት በአሁን ሰአት እዲህ ነው ግራ ያጋባኝ ሄደ ስለው ይመጣል መጣስለው ይሄዳል አሁን ገባኝ ወድም እዲህ አይነት የኑሮ ዶግተር ነህ በጣም ነው የዘመኑ ሰው የገባህ ፈጣሪ ትልቅ ያርግህ ትምህርትህ ን የምወደው።
😢😢😢
😢😢😢wow አንድኛ ነህ አምትዉሯው ሆሎ ተክክል ነው የድርስበት የቅል አሉ አኔ ደሮሶኝለ ፈጣሪ አውንተኝ ፍቅር የሰጠን 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
እውነት ነው እንዲህ አይነት ሰው አለ የሰውን እድሜ እንደ ካሮት ቀርጥፈው የሚበሉ ደካማ አስተሳሰብ ያላቸው እንደ አዲስ መፈጠር የሚኖርባቸው ምናልባት እንደሰው ማሰብ ቢጀምሩ
በጣም ነው የተመቸከኝ በኡነት የተጎዳሁበት ህመም ነው ያስተማርከው ቁስሌን ነው የቀሰቀስከው ደስ ብሎኛል
❤❤❤❤❤ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ተጤና ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነውየሴትልጂን ስሜት የምትረዳ💔😭
አደታስነልቦነዊነ መበረዊየገበው በዚዘመንመግኘትከበድነው👉👌👌
እንዴት አስተዋይ ልጅ ነክ የምር በጣም ግሩም ልጅ ወስጤ ብዬሀለሁ ምን አይነት ምርጥዬ ልጅ ነክ ምን ብዬ ልግለፀክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ❤
አሀዱ ሚዲያ የእዉነት ከምልህ በላይ ቃላቶችህ አይጠገቡም ከልቤ ያለዉን ነዉ የተናገርከዉ እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን ፃድቅ ብትባልስ ምን ይጎልሀል አለም በእነዚህ አይነት አስመሳይ ሰወች ነዉ የተሞላችዉ
Thank you!❤ እባክህ የርቀቱን… አያስፈልገም ከሚሉት ውስጥ ነኝ ግን የሆነ ነገር ብትል መልካም ነው ወንድም❤❤❤
አንተ ድንቅ ልጅ ነህ 💯💯
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን የብዙዎቻችን ህይወት በዚህ ውስጥ ነው
አዎ እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኝ ተወዛግቤ ነበር ያለፍኩት። ብቻ የሚደብር ነገር አለው በሰዓቱ እስኪፈታ ብቻ ተመስገን አለፈ🙏 ጀግናዬ በርታ
አይ ወንድሜ ምን ልበልህ አላህ ይጠብቅህ የሴትንም የወንድንም የህመም ስሜት የሚረዳ ሰዉ አንተን አየሁ እኔ ስገፍኝ ስከተለዉ ስደክመኝ ሰብርኝ ሰብርኝ ሂደ አሁን ግን መልሶ የኔ ህመም እሱም ደረሰዉ በሌላ ለሠዉ መልካም መስራት ይሻላል ተገፍ እንጂ መግፍት ዋጋ ያስከፍላል የማይቀር ነዉ ወንድሜ እናመሠግናለን ✅✅✅✅
ይሄ ዛሬየ የተናገርከው የኔ ታሪክ ነው 2010 እስከ 2016 አድ ልጂ ወልደን ነው የተለያየነው ግን ስርቀው ይመጣል ስቀርበው ይሄዳል በተለይ ከሚስቱ ሲጣላ ከኔ ዘድ ይደውላል ሲታረቁ ይጠፋል ግን እኔ የራሴን ሂወት መኖር አልቻልኩም ከሚስቱ ሲጣላ ልጃችንን አብረን እናሳድግ ይላል ግን እሽ ብየ ስቀርበው ይሄዳል ብቻ ግን አላቅም ከዛሬየ ጀምሬየ ግን እወስናለሁ
ወይኔ እኔ ትክክል ነህ እኔና ጓደኛየ በጣም እንዋደድ ነበር ግን እንዳልከው ስርቀው እንድርቀው አይፈልግም ይቀርበኛል ስቀርበው ደግሞ ይርቀኛል ግን ችግሩን ብዙ ጊዜ ጠየኩት ግን እሱራሱ ችግሩን አያውቀውም ግራ ተጋብቶ እኔንም ግራ ያጋባኝ ነበር እንድርቀው አይፈልግም ግን ግራ የተጋባ ነበር እኔ እየተጎዳሁ ነበር መጨረሻላይ እየተፍቀርን ተለያየን
ኪሩ ተባረክ አንተን ለመስማት ብዘገይም ተምሬበታለሁ
ያአላህ ወላሂ እኔ ያለፍኩበትን ሂወት ነው ያወራኸው ደስ ስለው አይደውልልኝም ስከፋው ሲያመው ይደውላል እሪየርድ ያረጋል ዱአርጊልኝ እያለ እኔም ተያ በደስታህ ግዜ ያልመጣህ ብየ አላነሳም አሁላይ እንኳን የትዳር አጋር ላደርገው አይደለም በመገድ ላይ አይኑን እዳላይ ነው የምፈልገው በጣም ነው የምጠላው ሂወቴን ዘባርቆብኝ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ደስተኛነኝ
የተናገረው በጣም ልክ ነው በተለይ ሴት ላይ ከባድ ነው
ተባረክ ወንድም አለም
በጣም ትክክል ነገር ነው የተናገርከው እኔ ሳላደንቅህ አላልፍም በውነት በርታ እኛ እምንወደውን ስንከተል የሚወድን እኛን ይከተላሉ እና እኛ የምንወዳቸው ሰወች ልክ በዚህ መልኩ እኛኝ ሲጎድን እኛም ደሞ እኛን የሚከተሉንን በዚህ መልኩ እንጎዳለን እኔ በጣም ተሰምቶኛል በውነት እኔ እንካን እምከተለው ሰው ቢጎዳኝ እኔን የሚከተለውን ግን መጉዳት እንደሌለብኝ በደንብ ተምሬበታለው አመሰግናለው
በእውነት የእኔን ህይወት ነው የተናገርከው በረጅም ገመድ አሰሮ መጫወቻ አደረገኝ ያዝ ለቀቀ አሁን ወሰኜ ተውኩት ሰላሜን አገኘው
Beka yelben new yetenagerk kelbe new yadametkuh yhen tarik lene new yeterekew
በእውነት ትችላለህ እናመሰግናለን ዛሬ ግን ፈገግ ያደርጋልም
እረ ወንድሜ እኔም ግራ ገብቶኛል ሄደ ስለው ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል ያው ስለምወደው ብቻ ዋጋ እየከፈልኩ ነው እንጊድህ እግዚአብሄር እስከሚቆርጥልኝ ድረስ ውንድሜ በርታ ጥሩ ታስተምራለህ
በትክክል ገልጸህዋል በተለይ ወንዶች በሴቶች ላይ የሚጫወቱት ነገር ይበዛል በርታልን
የምር በጣም ትክክል አገላለፁነው በርታልን ወንድማችን❤❤
ልክ ልካችንንን ንገርንማ 😊 ግን እኮ በተለይ የመዳም ቀሞሞችን መደበርያ እሜአርጉን 😢😢😢
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ድንቅ ትምህርት ነው ለሁላችንም እግዜያብሄር ማስተዋልና ልቦና ይሥተጠን
እግዚአብሔርን እሄ ልጅ ግን የልቡን ነው የሚያወረው ሺ አመት ኑሪልን❤
የምትገርም የተመሰገነ ልጅ ነህ ዉስጤ ያለዉን ነገር እምትናገረዉ ነገርስ
አዎ በትክክል ማሪያምን እናበጣም ትምህርትህን ወድጀልሀለሁእሺ በጣም ትክክለኛ ነው የምታወራው ሁሉ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሺ ወድማችንንንን❤❤❤
በእውነት ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ እይታክን አረዳድክን ፐ👌thank you ገራሚ ሰው ነክ ፈጣሪን
አዎ ከአመት በላይ ተጀናጀን ከዛ ተለያየን ከተለያየን በሗላ ሁለታችንም አልተረሳሳንም ግን ፍቅረኛሞችም አይደለንም እና ብዙ ጊዜ ስናወራ ፍቅር ባንቺ ጊዜ ቀረ ይለኛል 6አመታችን ከተለያየን ከዚህ በሗላ አላወራዉም አልደዉልለትም ቢደዉልም አላነሳም እልና ይናፍቀኛል ከዛ ደዉላለሁ እሱም ይደዉልልኛል አነሳለታለሁ የምንደዋወለዉ ቢያንስ ከ2 ወር ቆይታ በሗላ ነዉ እኔ በጣም ነዉ የማፈቅረዉ ግን አብሮኝ እንድሆን ብዙም አልጫነዉም ደስተኛ ላይሆን ይችላል ብየ ምን ትመክሩኛላችሁ ግራ ገብቶኛል
ገደል ሸተረር አይገድብህም ከምር ከወደድክ እዉነትክን ነዉ አባ ከምር ሳላደቅህ አላልፍም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኦህህቆሠልን፣ትክክልነህ፣እኔየምሠራበት፣ሠዉዬአሁን ሚሥትምልጂምአለዉ፣ግንለትዳርአንኮኮህንም፣ሄዲመጣእያለ ልቤንዝቅአለች፣እኔእደማይሆነኝወሰኝተቸዋለሁእሡግንሄዲመጣይላል፣ ደከመኝየምር😢
ይመችህ ብሮየ❤❤❤የምር የልብነውየምታወራው አይይይይ ይሄ አስገራሚ ዘመንምድረ አስመሣይ ሁላ ሰው ማልቶ ሰው ጠፋነው ዘመናችን የማይወዴንን ስንከተል የሚወዴንን እናጣለን😢😢😢😢😢😢love youብቸንነት
ኪሩ እናመሠግናለን አከብርሀለው በዚህ ሰአት እንደዚህ የሚመክር ሰው ማግኘት ነገሮች ን ማስተካከል ከባድ ስለ ሆነ❤
የብዙወቻችን ይህወት ነው ይሔን ህይወት እኔም አሳልፌዋለው ብሮ አስተምረህኛል በርታ እግዚአብሔር ከዚሀ በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
በጣምነውየወደድኩት እኔወደውነበረእና
ወላሂ ሰፊ አእምሮ አላህ ሰቶሀል እድሜና ጤና ይስጥህ
ማርያምን ትለያለክ የውስጤን ነው ያወራከው broye🥰
ግን እውነተኛውን ሰው ለማወቅ በጣም ከባድ ነው😢 ቢቀር ነው የሚሻለው
ቤተሰብ ይሄ ትውልድ እንደዚህ አይነት Podcast ነው የሚያስፈልገው። ስለዚህ እባካችሁ እናሳድገው 🙏 bro i hope so… አንድ ቀን እንግዳህ እሆናለሁ! ✌
አሬ በርታልን በጣም እየተማርን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
በጉጉት ነበር የጠበኩህ ተባረክ ወንድሜ🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የምር ከባድ ህመም ነው በዚ መንገድ ያለፈ ሰው ብቻ ያዉቀዋል ይህን ስሜት እናመሰግናለን ወንድማችን🙏❤
ሁሉምነገር ትክክል ነው
ይበልጥ በሴት ላይ የሚደርሰውን አውቐህዋል
ተባረክ