የሕይወት ውኃ | Water Of Life
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
  • 18
  • 130 301
ተሰቃይተህ እንዳትሞት ከዚህ አደገኛ ምራዜ ራስህን ጠብቅ | Alemayehu Negash
በዚህ ቪዲዮ የዚህን ዓለም ክፉ አሰራር እንማርበታለን፤ በሁለት አደገኛ መንገዶች በማንጠብቀውና በማንነቃበት መንገድ ከስር ገብቶ ከመልካ ኅልውናችን ይነቅለናል። ስለዚህ ዛሬ እንዴት አድርገን ከዚህ አደገኛ ወጥመድ እንደምናመልጥና በሰላም እንደምንኖር እንገነዘባለን። መልካም ቆይታ!
มุมมอง: 2 466

วีดีโอ

አንተ ትሰራለህ ጠላቶችህም ያፍራሉ | Alemayehu Negashአንተ ትሰራለህ ጠላቶችህም ያፍራሉ | Alemayehu Negash
አንተ ትሰራለህ ጠላቶችህም ያፍራሉ | Alemayehu Negash
มุมมอง 3.2K8 วันที่ผ่านมา
ራስህን ስታሸንፍ ዓለምን ታሸንፋለህ | Alemayehu Negashራስህን ስታሸንፍ ዓለምን ታሸንፋለህ | Alemayehu Negash
ራስህን ስታሸንፍ ዓለምን ታሸንፋለህ | Alemayehu Negash
มุมมอง 2.3K13 วันที่ผ่านมา
በዚህ ዓለም ውስጥ የሚኖር የሰው ዘር ሁሉ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ እንደሚኖር ይታወቃል። ሰው ከባድም የኑ ጫናም አለበት፤ ግን ከዚህ ተፅዕ ለመውጣት ይህ ቪዲዮ ትልቅ ጠቀሜታ አለው
ሟርትና መተት በእኔ ላይ አይሰራም | Alemayehu Negashሟርትና መተት በእኔ ላይ አይሰራም | Alemayehu Negash
ሟርትና መተት በእኔ ላይ አይሰራም | Alemayehu Negash
มุมมอง 3.2K15 วันที่ผ่านมา
በዚህ ምድር ላይ ስንኖር የጨለማው መንግሥት ወይም የክፉው ዓለም ሥርዓት እጅግ በጣም እንደ ሚጎዳንና በሕይወትም ብዙ ዋጋ እንደ ሚያስከፍለን የምንገነዘብበትን ዕውቀትና ለችግሩም መፍትሔ ሊሆን የሚችል መንፈሳዊ መረዳትን የምናገኝበትን ትምህርት በዚህ ቪዲዮ እንማራለን
ከማንነቱ ያፈነገጠው ክርስቲያናዊነት | Alemayehu Negashከማንነቱ ያፈነገጠው ክርስቲያናዊነት | Alemayehu Negash
ከማንነቱ ያፈነገጠው ክርስቲያናዊነት | Alemayehu Negash
มุมมอง 2.1K20 วันที่ผ่านมา
በዚህ ቪዲዮ ትክክለኛውን የክርስትና ሕይወት፣ በክርስቶስ የማመንን ጥበብና የተሳካ የዘለዓም ሕይወትን እንዴት መገምባት እንዳለብን እንማራለን።
በራስ መተማመንን የሚያሳድጉ 5 ነጥቦች | Alemayehu Negashበራስ መተማመንን የሚያሳድጉ 5 ነጥቦች | Alemayehu Negash
በራስ መተማመንን የሚያሳድጉ 5 ነጥቦች | Alemayehu Negash
มุมมอง 3.3Kหลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ጥንካሬና በራስ መተማመንን የምንገነባበትን ጥልቅ ትምህርት እንቀስምበታለን
የተወደደች መንገድህን ጠብቃት | Alemayehu Negashየተወደደች መንገድህን ጠብቃት | Alemayehu Negash
የተወደደች መንገድህን ጠብቃት | Alemayehu Negash
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
ክፉ ሰዎች ሁልጊዜም መልካም በሚያደርጉ ሰዎች ላይ በክፋት ያደባሉ፤ ያላቸውንም የተወደደች የሕይወት መንገድ ለመንጠቅ ዘወትር ይሯሯጣሉ። አንተ ግን በምንም መንገድ ቢሆን የተወደደች መንገድህ ከእጅህ እንዳትወሰድ እንዴት መጠበቅ እንዳለብህ ከዚህ ቪዲዮ ትማራለህ።
በተሰጠህ ሕያው ኪዳን እንጂ በአመፅና በጉልበት ምድርን አትወርስም | Alemayehu Negashበተሰጠህ ሕያው ኪዳን እንጂ በአመፅና በጉልበት ምድርን አትወርስም | Alemayehu Negash
በተሰጠህ ሕያው ኪዳን እንጂ በአመፅና በጉልበት ምድርን አትወርስም | Alemayehu Negash
มุมมอง 3Kหลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ የሰው ልጆች ከአምላካቸው ዘንድ የተሰጣቸውን የመውረስ ኃይል በመንፈሳዊ መንገድ እንጂ በሰውኛ ዕቅድና ጉልበት መውረስ እንደ ማይችሉ እንገነዘባለን።
ክብር እና መወደድን የመጎናፀፍ ጥበብ | Alemayehu Negashክብር እና መወደድን የመጎናፀፍ ጥበብ | Alemayehu Negash
ክብር እና መወደድን የመጎናፀፍ ጥበብ | Alemayehu Negash
มุมมอง 4.2Kหลายเดือนก่อน
ስቃያችንን የሚመለከት አባት አለን| Alemayehu Negash የኢየሱስና የሳምራዊቷ ሴት ንግግር ይህን ይነግረናልስቃያችንን የሚመለከት አባት አለን| Alemayehu Negash የኢየሱስና የሳምራዊቷ ሴት ንግግር ይህን ይነግረናል
ስቃያችንን የሚመለከት አባት አለን| Alemayehu Negash የኢየሱስና የሳምራዊቷ ሴት ንግግር ይህን ይነግረናል
มุมมอง 4.8Kหลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ እርስ በእርሱ ተለያይቶ የነበረ አንድ ሕዝብ በክርስቶስ በኩል አንድ ሲሆን የሚያሳይ ሓሳብን/ትምህርትን እናገኝበታለን።
ሰው ሆነህ ሰውን የከዳህ ቀን ራስህን ታጣለህ | Alemayehu negashሰው ሆነህ ሰውን የከዳህ ቀን ራስህን ታጣለህ | Alemayehu negash
ሰው ሆነህ ሰውን የከዳህ ቀን ራስህን ታጣለህ | Alemayehu negash
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
በንቀትህ ትዋረዳለህ እና ሰዎችን አትናቅ | ከንዕማን ታሪክ ይህን እንማራለንበንቀትህ ትዋረዳለህ እና ሰዎችን አትናቅ | ከንዕማን ታሪክ ይህን እንማራለን
በንቀትህ ትዋረዳለህ እና ሰዎችን አትናቅ | ከንዕማን ታሪክ ይህን እንማራለን
มุมมอง 14K2 หลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ትልቅ ክብርና ኃይል ያላቸው ሰዎች በማይጠበቅ ቦታና በማይገመት ሕይወት ስለሚኖሩ ሳናውቅ በስህተት እየናቅናቸው በቸገረን ጊዜ ደግሞ መልሰን ባለጉዳይ መሆናችንን፣ ከእነርሱም ድንቅ መፍትሔን እንደምናገኝ የሚያተምረንን ሓሳብ እናገኛለን።
በጠላቶችህ ላይ የመንገሥ ኃይል | ከዳንኤል ታሪክ ይህን እንማራለንበጠላቶችህ ላይ የመንገሥ ኃይል | ከዳንኤል ታሪክ ይህን እንማራለን
በጠላቶችህ ላይ የመንገሥ ኃይል | ከዳንኤል ታሪክ ይህን እንማራለን
มุมมอง 34K2 หลายเดือนก่อน
ምንጊዜም ቢሆን መልካም መንፈስ ያለውና በአምላኩ የሚተማመን ሰው የክፉዎችን አሰራር የሚያሸንፍና ወጥመዳቸውን መስበር የሚችል ኃይል እንዳለው የሚያስረዳ ትምህርት ነው።
እራስን የማሳደግ ጥበብ | wisdom of self growthእራስን የማሳደግ ጥበብ | wisdom of self growth
እራስን የማሳደግ ጥበብ | wisdom of self growth
มุมมอง 16K2 หลายเดือนก่อน
የሰው ልጅ በሕይወቱ ስኬታማና ደስተኛ እንዲሁም ጤናማ እንዲሆን የሚያስችል ጥበብን የሚያስተምር ሀሳብ የያዘ video ነው።

ความคิดเห็น

  • @ብልፅቲሄዋን
    @ብልፅቲሄዋን 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ብልፅቲሄዋን አመሰግናለሁ

  • @على-ث3ر8ه
    @على-ث3ر8ه 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@على-ث3ر8ه شكرًا لك

  • @TitiNguse
    @TitiNguse 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብሓቂ ኩሉ ግዜ ሰናይ ሓሳብ ኣምላኽ እካ እሞ እተምጽእ፠ብጣዕሚ የቀንየለይ ዛሓወይ ጎይታ እየሱስ ክርስቶሰ ይበርካ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@TitiNguse አሜን የቀንየለይ

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር ቃል አስደግፍ እንጂ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tegegnkebede9232 እሺ መልካም

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tegegnkebede9232 አመሰግናለሁ

  • @MhrtZwdy
    @MhrtZwdy 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ ምክርህን በጣም ነው ምወደው እስኪ ስለ ቅናት የሆነነገር በል በጣም እቀናለሁ ❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MhrtZwdy አመሰግናለሁ: እኔን ለማግኘት @Alemayehunegash9 ብለው ይግቡ

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ thanks ቃሉም አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ሌላም ቂም በቀል ለሰይጣን በር ከፋች ነው ወንድምህን መጥላት ነፍሰገዳይነት ነው ይላልና የፈጣሪ ቃል ክርስቶስ ግን ገና ሓጥያተኞ ሳለን ወደደን ይላል ቂም ጥላቻን. ጥላቻም አድጎ በቀልን በቀልም ሞትን ይወልዳል ፍቅር የሌለው እግዚአብሄር የለውምና 1ዮሃንስ 4❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@biniamamanuel214 አመሰግናለሁ

  • @blessed3075
    @blessed3075 วันที่ผ่านมา

    አመሰግንሃለሁ አስፈላጊ ትምህርት ነው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡ እግዚያቤሄር ፡ ይባርክህ ፡ ፀጋ ፡ ይጨምርልህ ፡ እውነት ፡ ነው።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@zewditugesesse385 አሜን አመሰግናለሁ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 วันที่ผ่านมา

    እግዚያቤሄር ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ለቂም ፡ ለጥላቻ ፡ ለቅናት ፡ ለዚህ ፡ ሁሉ ስሩ ፡ እኔ ፡ ክፉ ፡ ካንሰር ፡ ነኝና ፡ ልጆቼም ፡ ናቸውና ፡ ፡ ይቅር ፡ በለኝ ፡ ፡ በእየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ መስቀል ፡ ስር ፡ አስቀመጥኩት ፡ መስዋት ፡ አደረኩት ፡ ለውጥ ፡ ይሁንልኝ ፡ ወስደህ ፡ ከ ፡ ካንሰር ፡ በሽታ ፡ ከስር ፡ ፈውሰኝ ፡ ፡ ልጆቼን ፡ ባለቤቴን ፡ ህዝቤንም ፡ ፡ የአለምን ፡ ህዝብ ፡ በሙሉ ፡ ይቅር ፡ ብለህ ፡ የታመ ፡ ሙትን ፡ በእየሱስ ፡ ስም ፡ ፈውስ ፡ አሮጌውን ፡ ልብሴን ፡ አወለኩት ፡ እየሱስን ፡ ለበስኩት ፡ ከልጆቼ ፡ ላይም ፡ አሮጋውን ፡ ልብሳቸውን ፡ አወለኩት ፡ እየሱስን ፡ አለበስኳቸው ፡ ህዝቤን ፡ በሙሉ ፡ እየሱስን ፡ አለበስኩ ፡ በፊትህ ፡ ሞገስ ፡ ላግኝ ፡ እንዳገለግልህ ፡ ካንሰርንከምድር ፡ ላይ ፡ ከሰው ፡ ላይ ፡ አጥፋው ፡ በምህረትህ።

  • @MestawetHailegiorgis-c7s
    @MestawetHailegiorgis-c7s วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@MestawetHailegiorgis-c7s አመሰግናለሁ

  • @RealXiam
    @RealXiam วันที่ผ่านมา

    Thank You for the unvarnished truth ...keep it forward !!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@RealXiam Thanks

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ሂወትህን አንዳትኖር ልብህን አድምቶ ሞራልህን ነ ክቶ ለመርሳት የከ ብዳል : ግን በቀል አልበቀልም ግን ከልቤ የኖራል በደሉ የቅር ብለውም ለመርሳት አልቺልም ግን ብቀል የእግዛብሔር ነው ብዬ ነው የምተወው ለፈጣሪ ::

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @User-lu8gn መልካም

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ እንዴት ነው አንተን የማገኝህ?.ከቻልህ ማግኝት እፈልጋለሁ.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@ትትናመጎስ አመሰግናለሁ @Alemayehunegash9 ብለው ይጻፉ ያገኙናል

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ วันที่ผ่านมา

    Thank you tbarklinn❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ አሜን አመሰግናለሁ

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እናመሰግናለን የበደሉንን ይቅር እንድንል እግዝአብሔር ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@MiranAbayna አሜን አመሰግናለሁ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ትምህርት ሕይወታችን ያስተካክልናል አመሰግናለሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@genetfeleke4366 አመሰግናለሁ

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 วันที่ผ่านมา

    Tebarek yehulegize melkam memeherachen . Egziabeher yesemanewen endenastewel yerdan .Amen

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@fetaashe7149 አመሰግናለሁ

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 วันที่ผ่านมา

    እሺ ተቀብያለሁ ምክርህን ከዛሬ ጀምሮ እነዚህን 3 ነገሮችን 1ኛ ቅም እና በቀል 2ኛ ጥላቻ 3ኛ ቅናት በህይወቴ ዘመን ሁሉ አላደርግም እግዚአብሔር ይረዳኛል ። ከልብ አመሰግናለሁ ❤ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      መልካም አመሰግናለሁ

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn วันที่ผ่านมา

      አሜን አግዚአብሔር ይርዳን አንዳንድ ጊዜ መርሳት የክብዳል የሰው በደል ::

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ วันที่ผ่านมา

    ዋው እውነት ነው ይህ ብዙዎቻችን የማናስተውለው እውነተኛ ነገር ነው ፀጋ ይብዛልህ። “ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።” - ሮሜ 12፥21❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@ሳርዬ አመሰግናለሁ

  • @DsysTt
    @DsysTt วันที่ผ่านมา

    ተባርክ. ውድማችን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@DsysTt አመሰግናለሁ

  • @mesertowens2316
    @mesertowens2316 วันที่ผ่านมา

    Amen brother tebark.

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 วันที่ผ่านมา

    wuwuwuwuwu geta yibarke tebarke tebarke be buzu Thank ❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@s.alattawi2840 አሜን አመሰግናለሁ

  • @mulye9843
    @mulye9843 วันที่ผ่านมา

    እሺ እናመሰግናለህ ወንድም አለሜ

  • @MuluBrhan-fc1tc
    @MuluBrhan-fc1tc วันที่ผ่านมา

    አንተ የምታወራው በዚህ ዓለም አይሠራም ።ብዙ ፃድቅ ለመሆን አታስብም።ለትውልዱ ስንፍናን አታስተምር ።ሀሳብህ ማንም ይጫወትባቸሁ አያልክ ነው ።መገዛትን እየሰበክ ነው ።

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@MuluBrhan-fc1tc እንግዲያውስ በቀል ብርታት ከሆነ መጀመሪያ እራስህን ተበቀለው! ከዚያም በራስህ መቃብር ላይ ትዘፍናለህ

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@kedestfisaha534 አመሰግናለሁ

  • @nebi9412
    @nebi9412 วันที่ผ่านมา

    Yezamchen jegina sewu berta hulem yemtastemwun temirtoch eykayerung new berta egzaber yebarkeki

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@nebi9412 አሜን አመሰግናለሁ

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 วันที่ผ่านมา

    AMSGNALU BEKEL YEGZHBER

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im วันที่ผ่านมา

    ምን ነበር ሃገርን ብትመራ የኔ ጀግና ወንድም መድሃኒአለም ክርስቶስ ቤትህን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ ያሳድግልህ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ ባለ ህሊናው ❤❤❤❤ ሂወተይን በአንተ በኩል ተቀየረ ኮ ተመስገን ፈጣሪ ምን አለ የኣትዮብያ ወጣት ቢሰማው ያንተ መልእግት ፈጣሪ ሆይ ለኔ ሂወት ልቀይር ኤሄ ልጅህን ስለ ላክልኛ አመሰግናሃለው ሁሌም ተመስገን ፈጣሪ በርታ ወንድሜ ደሞ ከፈተና ሁሉ ቁዱስ ምንካኤል ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@KhanKhan-kh4im አሜን አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@KhanKhan-kh4im አሜን አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @nebi9412
    @nebi9412 วันที่ผ่านมา

    Selam wadmachen hulem yemtastmiren temrti lane betam yabertatngl eytalwatkubetm nw berata

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@nebi9412 አመሰግናለሁ

  • @keflomzewelday
    @keflomzewelday วันที่ผ่านมา

    አሜንንንንንን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 วันที่ผ่านมา

    Tebarek Bravo ❤❤❤ Thank you ❤️

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @rahaltagey3102
    @rahaltagey3102 วันที่ผ่านมา

    Wowww ysemanewn endnastewl egzabr yerdan anten bewnet melkamen neger eystemarken new egzabr ybarkek❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @rahaltagey3102
      @rahaltagey3102 วันที่ผ่านมา

      Degagm new ymsemak egzabr ybarkek

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 วันที่ผ่านมา

    Thank you, my brother 🙏 stay blessed 🙌

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@nishantesfaye9637 Thanks

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዉድ ወንድሜ ፣እጅግ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት እየሰጠህን ነው። ሰብአዊ ፍጡር ለሆነ ሁሉ የሚበጅ ከፈጣሪ ጋር የሚያስታርቅ ነው። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።🙏🌹🌲💖🇪🇹🙏🌹🌲💖

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@asefashtekeste1913 አሜን አመሰግናለሁ

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ወንድሜ ምክርህ ሁሉ አጥጋቢ ነው ተምሪበታለሁ ተባረክ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@Hihi-r8p2o አመሰግናለሁ

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@yemanetsadu4969 አመሰግናለሁ

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@yemanetsadu4969 አመሰግናለሁ

    • @menkemtsnat708
      @menkemtsnat708 วันที่ผ่านมา

      ጤና ይስጥልን ውንድመ ምርጥ የስነልቦና ትምህርትነው የሰጠኽኝ ❤

  • @hani8649
    @hani8649 วันที่ผ่านมา

    𝙚𝙣𝙠𝙪𝙬𝙖𝙣 𝙨𝙚𝙡𝙖𝙢 𝙢𝙚𝙩𝙖𝙝𝙚 𝙬𝙤𝙣𝙙𝙚𝙢𝙖𝙘𝙝𝙞𝙣 𝙖𝙧𝙞𝙛 𝙢𝙚𝙡𝙞𝙠𝙚𝙩𝙖 𝙣𝙚𝙬 𝙗𝙚𝙧𝙩𝙖 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 วันที่ผ่านมา

    Thank you very much. God bless you. ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ❤ የሰማነውን እንድንኖር እ/ር ይርዳን አሜን ቃላት ያጥረኛል ለመግልፅ መምራችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አሜን!!!

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@ABUSHEMAN-tg1ny አሜን አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

  • @MabiMaskela
    @MabiMaskela วันที่ผ่านมา

    Enkuan dena meta wondmachin Ye getachn mednitachn iyesus kirstos tsegana berketu yiderbn🙏🙏

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@MabiMaskela አሜን አመሰግናለሁ

  • @seratubekele4682
    @seratubekele4682 วันที่ผ่านมา

    Brother you are blessed please slkikn bagegnina bawerak bezignaw melhktik ende mestawet new yhonklgn ❤❤❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ @Alemayehunegash9 ብለው ይግቡ ያገኙናል

  • @solomonfisha1821
    @solomonfisha1821 วันที่ผ่านมา

    ልክልኬን፡በአንተ፡አድሮ፡ስለነገረኝ፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡በርታ፡ወንድሜ፡ፀጋው፡ያብዛልህ፡

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @lemlemlemlem7755
    @lemlemlemlem7755 วันที่ผ่านมา

    Bizu eger eyasitemarkn new fetari yibarki ❤

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @solomonfisha1821
    @solomonfisha1821 วันที่ผ่านมา

    ኃይልን፡በሚሰጠኝ፡በክርስቶስ፡ሁሉን፡እችላለው፡፡መንፈሳዊ፡አይኖቻችንን፡እንክፈት፡፡

    • @solomonfisha1821
      @solomonfisha1821 วันที่ผ่านมา

      ኤልያስም፡እንደኛ፡ሰው፡ነበር፡፡

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

  • @solomonfisha1821
    @solomonfisha1821 วันที่ผ่านมา

    ሰብስክራይብ፡ካደረግኳቸው፡ጥቂት፡ሰዎች፡ናቸው፡ተመልካቾች፡እንደዚህ፡አይነት፡ምክሮችን፡ስሙ፡ደጋግማችሁ፡ስሙ፡፡

  • @solomonfisha1821
    @solomonfisha1821 วันที่ผ่านมา

    ወአድህነኒ፡እምደም፡ይላል፡ቅዱስ፡ዳዊት፡ከደም፡አድነኝ፡1'ደሜን፡ከሚያፈሱ፡ከሚገድሉኝ፡2'የሰውን፡ደም፡ከማፍሰስ፡እንዳልገድል፡ጠብቀኝ፡፡እንዳልቀየምና፡እንዳልበቀል፡ጠብቀኝ፡፡የሚጠልዋችሁን፡ውደዱ፡የሚረግምዋችሁን፡መርቁ፡፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡፡

    • @Yehiwotwuha
      @Yehiwotwuha วันที่ผ่านมา

      @@solomonfisha1821 አመሰግናለሁ: “አድኅነኒ እግዚኦ እምደ ጸላእትየ”

    • @KetselaTekle
      @KetselaTekle วันที่ผ่านมา

      On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen