ከፈጣሪ ጋር አታርቅህም ፤ምንም አይገዛትም | Good Women|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • This video discusses the qualities of a good woman in a relationship and how these characteristics can impact not only the relationship itself but also contribute positively to society as a whole.

ความคิดเห็น • 200

  • @Diborah-zi2rp
    @Diborah-zi2rp 2 วันที่ผ่านมา +8

    Loved "ሁሉ ኑሮ ሁሉ ማጣት" 😢😢😢

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 2 วันที่ผ่านมา +38

    ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት
    አሳፍሪ ሴት ግን በውስጡ እንደ ቅንቅን ናት
    ምሳሌ 12:4 ልባሟን ሴት ሁኝ 🥰
    ልባሟን ሴት ከሆንሽ የሚያጣሽ እንጂ
    የምታጭው አይኖርም የለምም 👌 ሁሌም የምታካፍለን ሐሳቦች ሀይምሮኔ የሚያድሱ ናቸው እናመሰግናለን ወንድማችን ❤🙏 #ሸር

    • @Mekde731
      @Mekde731 2 วันที่ผ่านมา +5

      እውነት ነው ግን ዘውድ የምትሆነው ራስ የሚሆንላት ወንድ ስታገኝ ብቻ ነው !!

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ የሄንን ወንድማችንን ስሰማዉ እዴት ዉስጤ እንዴሚጠነክር የምር በርታልን የአሀዱ ወዳጆች በላይክ አሳዮኝ❤

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 วันที่ผ่านมา +10

    ልባምን ሴት ከቀይ እንቁ በላይ ናት ይላል የእግዚአብሔር ቃል ልባም ያድርገን እናመሰግናለን ኪሩ❤❤❤❤❤

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 2 วันที่ผ่านมา +16

    🎉❤አቤት አገላለጽ የሚገርመው ነገር ይህን አይነት ምግባር ሲኖርህ ፋራ እና ድሮ ቀረ እደግዜው ሁኝ ይላሉ የእውነት ይበልጥ ካተ ብዙ እድ ማር እድጠነክር ስላደረከኝ አመሰግናለሁ ኪራ

    • @TinaFarah-l2t
      @TinaFarah-l2t วันที่ผ่านมา

      Ewunt newu fara newu emimsilewu lesewu

  • @UmmuUsman-z6i
    @UmmuUsman-z6i 2 วันที่ผ่านมา +9

    ትክክል ወላሂ ሁሌ የኔን ባህሪ የምትነግረኝ ነው የሚመስለኝ ልቡስ ነበረኝ ሰባሪው በዛብኝ😊ታምናችሁ አምናችሁ ስትኖሩ ሳትጠብቁት የተሰበራችሁ አሏህዬ ልባችንን ይጠግንልን ያረብ አንተም በርታልን ወንድም ምክርህ በጣም ያጠነክራል

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም አዳደየ ደከም እያለኝ ነው እጂ በጣም ውስጤ ነው የኪራ ንግግር ሠራሀ በጣም ነው የተቀየርኩት ከአመት በለጠኝ አልሀምዱሊላህ ባአላህ ፍቃድ አልሠበርም ኪራ አላህ ይጠብቅልን ከልብ እናመሠግናለን ይመችህ 😊 በነገራችን ላይ ወዶች ልብ ያላት አይወዱም ስለዚህ ዝበላቸው ትንሽ እንያቸውና ቀይ ካርድ ነው የምሠጣቸው 😊

  • @hafraibrahim8764
    @hafraibrahim8764 2 วันที่ผ่านมา +19

    ኬራዬ ቅን ሴቶች ሰይጣን🙏ወንድ ነው ሚያጋጥማት 😢😢😢😢

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 วันที่ผ่านมา +49

    ኪሩ እኔ ልቤ ተሰብሯል እደምጠግነኝ ተስፋ አረጋለሁ እህት ወድሞቼ ደሞ በዱኣ/ በፀሎት አትርሱኝ😢😢😢

    • @MeseretKinde-j8o
      @MeseretKinde-j8o 2 วันที่ผ่านมา +12

      አይዞሽ ባሁኑ ስዓት ያልተሰበረ የለም እህቴ ፀልይ እኔም እንዳንቺውነኚ

    • @mekdesayfokru4381
      @mekdesayfokru4381 2 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢

    • @berhanegerelase3622
      @berhanegerelase3622 2 วันที่ผ่านมา +1

      😮O😅

    • @YasminHuseen
      @YasminHuseen 2 วันที่ผ่านมา

      የእኔ እህት አላህ ነው ሰውን የሚጠግነው እና ወደ አላህ ተመለሺ ዱኣ አድርጊ እህቴ አላህ ይጠጋንሽ ሰበቡን አድርሺ ...። እኔም የዛሬ 5 ወር ወላሂ ነው ምልሽ ልቤ ተሰብሮ ቆሜ መሄድ ሁሉ ነው ያቃተኝ ግን ለሊት ለሊት እና ቀን ቀን ከፈርድ ሰላት ወጪ እየተነሳው አላህዬን ያለውን ነገር ሁሉ አንድ በ አንድ የሰራሁትን እና ሰው የበደለኝን አንድ በ አንድ ነገርኩት ለአንድ ወር እንደዛ አደረኩኝ ወላሂ ነው የምልሽ እህቴ አንድ ሳምንት ሳይሞላ ነው ከጨንቀት እና ከልቤ ህመም ከ 10%80 ፐርሰንት ቀለል ያለኝ እና እህቴ ወደ አላህ ሽሺ እሽ ለሰው ህመምሽን ባወራሽ ቁጥር የባሰ ያምሻል ። ወደ አላህ ግን ከሸሸህ እና ችግሮችን አንድ በ አንድ ንገሪው እሱ ይፈውስ ሻል ይጠግንሻል የበለጠ ወደሱ እንድትጠጊ ያደርግሻል እህቴ አሁን የለሽበት ሁኔታ ይገባኛል እረዳሻለው ከቻልሽ በ ቅጥር አውሪኝ+251934111753እሺ ካየሽው ነገሪኝ ቁጥሬን አጠፋለሁ እሺ አብሽሪ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @ፋፊኡሙሰአዳኩሊ
      @ፋፊኡሙሰአዳኩሊ 2 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለችነምነን ከምረ😢😢😢😢 አዘነ ውዶቸ❤

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 2 วันที่ผ่านมา +9

    ኪሩየ ልትናገር ያመንክበትን ድብን አርገህ ተናገርው ሰው እንደፈለገው ይረዳ እናመሰግናለን በርታልን

  • @alemneshyirga6325
    @alemneshyirga6325 2 วันที่ผ่านมา +20

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እዚ አላችሁ እንዴ ኪራዬ እናመሰግናለን 🙏🥰

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 2 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ አለሁ ክብር ለድንግል ልጅ

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም

    • @alemneshyirga6325
      @alemneshyirga6325 2 วันที่ผ่านมา

      @@እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 🙏🥰 ብዙ የተቀየርኩበት መምህሬ ነው በርችልኝ ውዴ ኪራዬም እንደዛ የሁለቱ ትምህርት አንድም አታልፈኝም

    • @alemneshyirga6325
      @alemneshyirga6325 2 วันที่ผ่านมา

      @@rekikaweke5791 🥰በርቱልኝ

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 2 วันที่ผ่านมา +1

      Alen

  • @Abi-o1p
    @Abi-o1p 2 วันที่ผ่านมา +20

    ዝምተኛ ሰውች ስራለን ኪራ pls pls pls pls🙏🙏

    • @mensurbiya232
      @mensurbiya232 2 วันที่ผ่านมา

      Yess kiru plss siraaln

  • @Serkadds
    @Serkadds 2 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም smart የሆነ አመለካከት ነው ያለህ እናመሰግናለን 🥰

  • @Toyba-mc9xz
    @Toyba-mc9xz 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምክርህ ለኔ ብቻ ነዉ የሚመስለኝ 😢😢 እምትናገራቸዉ ሁሉም ነገሮች በልቤ ዉስጥ አሉ 🎉🎉🎉ፍቅር ነበር ያታለለኝ እሱጋም አብረን እየተጉዋዝን ነዉ ቶሎ ወዴትዳር እድገባ አዴረኩት 🎉🎉 ❤❤❤ብርታልን ወድሜ

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኪራዬ አመሰግናለሁ ምክንያቱም ሳድግ አንድም መክሮ አስተምሮ ያሳደገኝ የለም ግን እግዚአብሔር ይመስገን እሱን ተጠግቸ ብዙ አተረፍኩ እናንተን ሰጠን ደግሞ ልባሟ ሴት ምን አይነት ናት ብዬ ብዙ እወጣለሁ እወርዳለሁ መፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ ስለ ልባሟ ሴት ቢያወራም ግን ደግሞ እኛው እንድንተረጉመው አልተፈቀደልንም ተመስገን❤

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ አንደበትህ ይባረክ ደስ የሚል ሰላም የሚሰጥ መልካም ምክር መልካም የማንነት ገፀባህርይ ነው የነገርከን እውነት እኮ ነው ልባም ሴትን ማን ያገኛታል 👌👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @AmuYemaryam-r1r
    @AmuYemaryam-r1r 2 วันที่ผ่านมา +2

    kiraye yanten video mayet kejemerkugn behuala eyetestekakelkugn new Tnxs betam ...

  • @Mekde731
    @Mekde731 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኪራዬ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ያለምንም መሰልቸት እኮ ነው ትምርህት ን የምቀበለው ❤🎉

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት!! ስለፍቅር መፅአፍ ቅዱስ ላይ ተፅፏል
    ተራራን የሚያንቀሳቅስ እምነት ኖሮኝ ፍቅር
    ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ ተብሎ ተፅፏል
    ፍቅርን እንድኖረዉ ይርዳን!!
    ኪራ ግን ስታስተምር የንግግር ስረዓት
    ጥንቃቄህ ድንቅ ነዉ!!
    እናመሰግናለን!!!!

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ልክ ነህ ግን ምን ዋጋ አለው የሚገጥማት ወንድ ደግሞ ከባድ ነው

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
    መልዕክቶችኽ እጅግ ጠካሚ ናቸው በእውነቱ
    ቸሩ አምላክ አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለሰጥከን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ልባም ሴት የምሆንበትን ልብ ይስጠኝ🌻🙏

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኪራየ እውነት ያንተን ትምህርት ስሰማ ጠንካራ እሆናሁ 😊🎉🎉

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 2 วันที่ผ่านมา +10

    Selam endet neh?? ንግግርህ በጣም ያክማል። አንድ ጥያቄ አለኝ ከርዕሱ ጋር ባይገናኝም ለምንድነው ባለትዳር ወንዶች ከሚስታቸው ውጪ የሚሄዱት?? በተደጋጋሚ ስላጋጠመኝ ነው እስኪ ጥያቄ የምትመልስበት online የምትገባበት ካለ let me know thankyou in advance.

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 አረ አታሥቂኝ

    • @marshetkebede522
      @marshetkebede522 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@FatumaFatuma-gs8qrwhat's the funny??

    • @Diborah-zi2rp
      @Diborah-zi2rp 2 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@marshetkebede522እመኝኝ እንዲህ አይነት ልምምድ ያለው ሰው አይተውም አንቺም ምን ጎደለበት ከኔ እያልሽ እራስሽን እንዳትኮንኝ። ጨከን ብለሽ ውስኝ 😮

    • @Bettysolomonuae52
      @Bettysolomonuae52 วันที่ผ่านมา

      ሴትም ሆነች ወንድ መልከስከስ ስለሚወዱ ነው ለራሳቸው ክብር የሌላቸው ያዩት ሁሉ የሚያምራቸው ህይወት ያልገባቸው ያልተገራ ማንነት ያላቸው እርካታን ማያውቁ ማግበስበስ የሚያስደስታቸው በቃ ባጠቃላይ ፍላጎታቸውን በትክክል ያልተረዱ እና ያልበሰሉ ሰዎች ናቸው ሌላም ሌላም ....

  • @fafatma9967
    @fafatma9967 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኪራየ እናመሰግናለን በተለይ የርቀት ፍቅር የዝምተኛ ወንዶች ስራልን

    • @ffgdt7803
      @ffgdt7803 วันที่ผ่านมา

      ለኔም ጥያቂ ነበር

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 วันที่ผ่านมา +1

    I respect you to brother!

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ልባም ሴት ድንቅ ትምህርት ነው❤

  • @gggggggg-z7v
    @gggggggg-z7v วันที่ผ่านมา

    እውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሕ በተለይ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃልም ስለምትጨምር እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤

  • @Madeena-h8k
    @Madeena-h8k วันที่ผ่านมา +1

    Thanks biro ❤its really

  • @SnitSenayt-uz4ub
    @SnitSenayt-uz4ub วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን መድሀኒኣለም ኣባቴ ሁሉም ኣለኝ 🥰✝️💚💚🙏🙏🙏

  • @DebeleTeshale
    @DebeleTeshale 2 วันที่ผ่านมา +3

    የዝምታን Power Relation Ship lay Please 😍 Kirachen

  • @godislove-en8hr
    @godislove-en8hr 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Big respect bro ❤

  • @senaitpink4694
    @senaitpink4694 วันที่ผ่านมา

    Kiraye betam enamesgnalen iwunet Egizihabher yakibiriln gata tsegna yabizalih🙏❤ kante bizu temiriyalew.🙏🙏

  • @betelhemadamseged5744
    @betelhemadamseged5744 วันที่ผ่านมา +1

    “ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት፤ አሳፋሪ ሴት ግን በአጥንቱ ውስጥ እንደ ቅንቅን ናት።”
    - ምሳሌ 12፥4
    “ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
    - ምሳሌ 31፥10

  • @SelamAbebe-q2w
    @SelamAbebe-q2w ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I do appreciate your energy and also your perspectives so I highly wanted u to keep it up
    Buh the reason why I felt like I have to comment is that you don't believe true old-school love exists, remember there is no half way believe also what you believe comes around so I recommend you to believe what you are talking about first and for most, if you want to discuss just reach me out
    Thanks
    Much respect

    • @ahadupodcast19
      @ahadupodcast19  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thanks for ur comment, first time listening to it may be perception interpret it for u I am sure you will understand what I meant to say if you would listen to it again, we all are struggling to bear minimum dear

  • @YokiYoki-m4b
    @YokiYoki-m4b 2 วันที่ผ่านมา +1

    እሺ ኪራዬ አመሰግናለሁ ኑርልን ወንድም አለም🙏

  • @Mqds-b1t
    @Mqds-b1t วันที่ผ่านมา

    እዉነትክነዉ ወድሜተባረክ ፈጣሪያግዝክ በርታ

  • @ZayidSibihat
    @ZayidSibihat 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank God lebam negni ❤

  • @sexytube5387
    @sexytube5387 2 วันที่ผ่านมา +2

    TH-cam ላይ ኪሩቤል እንግዳ ብየ search አደርጋለው, ለምን አትለኝም ? ሌላ ሚዲያ ላይ ተጋብዘህ ከሆነ ብየ ለማየት። ከማን ያዘዋል ጋር ያደረከውን ቆይታ እራሱ ከመቀመጫየ ሳልነሳ ነው የጨረስኩት። ግን ከ 2:00 ሰአት በላይ ነበር, ለኔ ግን 20 ደቂቃ ነው የሆነብኝ

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣህ ክሩቤል ወንድሜ ስለ ምክርህ ሁሉ ኣመሰግናለሁኝ ❤❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf วันที่ผ่านมา

    That Woman is ME !
    Now I am the happiest woman in the world
    Because I see his heart Not his pocket ❤️

  • @HHh-b8e
    @HHh-b8e วันที่ผ่านมา

    በጣምና ከልብ ነው እማመሰግንህ እራሴን ገልፅህልኛል ❤❤እድህ አይነት ሴት ስለሆንኩኝ አላህን አመሰግነዋለሁ ❤

  • @ልዕልትአብርሃ
    @ልዕልትአብርሃ วันที่ผ่านมา

    የተገራ አንደበት ከተሳስትኩ የምትለው ንግግራህ የሰውነት ልክ ዋው🥰👌

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede 2 วันที่ผ่านมา +1

    kira Siwedh Bro Wedme New Yemtmeslegh

  • @Eyerus2127
    @Eyerus2127 2 วันที่ผ่านมา +2

    ክራዬ እረዘም አርግልን 🙏

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 วันที่ผ่านมา

    ka 10 shii sawe balaye ayetawale gen lamendenaw like yamanadaregawo yahunate enya tseru nagare yamesarane sawe babaratate alabene Egzabeher kaze yabalaxa eweqatune yabezaleke wademachen❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን!!!

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይች ሴት እኔ ነኝ ግን የምገጥመኝ ወንድ የተመታ ብቻ እግዚአብሔር ቀን እለው እጠብቃለሁ

    • @Abebch-j5v
      @Abebch-j5v วันที่ผ่านมา +1

      ፀልዪ ድንበርሽን ፣ጠብቂ እና ደሞ ማንም ወንድ ወደህይወትሽ ስለመጣ አትቀበዪ የፈጣሪን ፈቃድ ጠዪቂ አርሱ የነካው አይበላሽም የተበላሸውም ይስተካከላል ረጋ በይ እና ደሞ እንደ እባብ ብልህ እንደ እርግብ የዋህ ከሆንሽ እመኚኝ አንድ ቀን ያንቺ ይመጣል

    • @zedyemaryamlij659
      @zedyemaryamlij659 วันที่ผ่านมา

      @@Abebch-j5v እሺ አመሰግናለሁ እህቴ አሁንማ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ትቻለው ለእኛ የማይቻል ለእርሱ ይቻላል

  • @hirut758
    @hirut758 วันที่ผ่านมา

    እናሰግናለን ወንድማችን ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ ማርያምን ያለምንም ማጋነን በሃይማኖት ዙሪያ ያልከው ስተት የለውም ወንድም ሆነ ሴት ንጽሑ ሆነው ይቅረቡ ይላል ቃሉ ክብርልን ወንድማችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 วันที่ผ่านมา

    አንድ የለቀቀው ቭዶ ያለየውት የለም ያንተን ስማርት ነህ❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአቤሔር ይርዳኝ ከፀሎቶቸ እርስ አዱ ነው 🙏ኪራችን በርታ❤

  • @Seadi_24
    @Seadi_24 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤

  • @Ruhama87
    @Ruhama87 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ኪራ 😍

  • @Abebch-j5v
    @Abebch-j5v วันที่ผ่านมา

    አረ በጣም ልክ ነህ ልባም ወንድም ልባም ሴትም አሉ ግን ምንም ነገር ዋጋ ያስከፍለናል ቤተሰብም እኮ ልባም ሁኚ ልጄ ብሎ አይልም ሐብታም አግቢ እያሉ ነው ልጆቻቸውን የሚያሳድጉት በቤተ ክርስቲያን የታገዘች ሴት ናት ይሔ ሚገባት እኘም ለታናናሾቻችን ምሳሌ መሆን አለብን አሪፍ ሐሳብ ነው በርታ

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነህ ወንድሜ ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ክብሯም ከቀይ እንቁ በላይ ነው

  • @SelamHadgu-k6c
    @SelamHadgu-k6c วันที่ผ่านมา

    እስካሁን የት ነበርኩ ኣላክህም ነበር ? smart አመለካከት ነው ያለህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 2 วันที่ผ่านมา

    👍✅✅👌🙏💪 እናመሠግናለን ልዩ ወድማችን ያለእድሜ ብሥለት የሠጠክ ያለህን እዉቀት ሳሰስት የምታካፍል ምርጥ ወድም🥰🙏

  • @sadamulla5208
    @sadamulla5208 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቅመምዬ በእውነት ትክክል ነክ❤

  • @LovelyAlbatross-nw7pe
    @LovelyAlbatross-nw7pe วันที่ผ่านมา

    ኪራዬ ልባምማ ነበርን ግን እንደፋራ ተቆጠርን እንጂ ይሁን እስኪ ስለሁሉም አልሃምዱሊላህ መታመን ለማንም ብለን ሳይሆን ካለመኖር ወደመኖር ላመጣን ፈጣሪያችን ስንል ብቻና ብቻ ነው ባል ባያይ ፈጣሪያችን ያያናል ብለን መሆን አለብን

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 2 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት መታደል መመረጥ ነው ልባም ሴት መሆን❤❤ፈጣሪ ልባም አድርገኝ

  • @yemata-nk8wd
    @yemata-nk8wd วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሄር ልባም ሴት አርገኝ❤❤

  • @MedinaKadir-qj3sj
    @MedinaKadir-qj3sj 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል አሏህ እውነተኞች ያርገን አላህን ስትፈራ ነው ለባሏም ልባም ሴት ምትሆነው ግን ሴቶችዬ ታማኝ ሁኑ የምር

  • @HawaEth-kj3fg
    @HawaEth-kj3fg 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታባረክ 🙏👌

  • @tezitaalemu6758
    @tezitaalemu6758 2 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ብለሀል።

  • @حمدهالعليلي
    @حمدهالعليلي 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን የኔ መልካም ልጅየእውነት አድናቂሕነኝ❤🎉❤❤❤

  • @samirihana3092
    @samirihana3092 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተመስጌን ይሁሉ አለኝ እስከመጨረሸ እንድፀነ ፀልዩልኝ❤

  • @hayutitube6667
    @hayutitube6667 วันที่ผ่านมา

    ኪስን ሳናል በንፁህ ልብ ስናፈቅር ስብራቱ አንዳንድ ወንዶች ኪሳቸውን የምታጠብለትን የሚፈልጉት😢

  • @MihertSemegn
    @MihertSemegn วันที่ผ่านมา

    የሆነ ሰሞን ልባም ባለመሆን ልብ አላልኩም ነበር አሁን ግን ልባም ወደመሆን እኛደኩ ነው:: ልባምነት ተፈጥሮም pross nw! ልባም ሴትን ማን ያገኛታል ልባም ሰው 👍🙏

  • @Fjskdj111
    @Fjskdj111 2 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ. ሀቂቃ ምንኛ በሳል የሆነ አእምሮ አለህ

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yes kiry ewnet new

  • @imaanendris
    @imaanendris 2 วันที่ผ่านมา

    ኪራ በጣም thank You bro እና እኔ ዩቲዩብ መስራት እፈልጋለሁ or የሚድያ ሰዉ መሆን ፈልጋለሁ ከዛፊት ግን ያንተ ትምህርት ያስፈልገኛል እና እንደት ላግኝህ ማለቴ Dubai negi ያለሁት እና መማር እፈለሰጋለሁ online 😊

  • @ጃዕብናቓደም
    @ጃዕብናቓደም 2 วันที่ผ่านมา

    እግዝኣብሄር ይመስገን ክበርልን ወንድማችን

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 2 วันที่ผ่านมา

    መልካም ወንድማችን ❤🙏

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 2 วันที่ผ่านมา

    Kiruy enamsegn alen 🔥🔥🙌❤️💕🙏💕

  • @sexytube5387
    @sexytube5387 2 วันที่ผ่านมา

    ኪራየ የእውነት ግን አንድ ቀን ሚዲያ ላይ ስላንተ ትልቅ ምስክር እሆናለው። ሁሌም ስታወራ ካሜራው ላይ ባልቀመጥም እኔ እራሴ ያወራው ነው የሚመስለኝ።

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 วันที่ผ่านมา

    ክሩቤልየ አናመስግናለን

  • @RiduMukter
    @RiduMukter 2 วันที่ผ่านมา

    ኬር እኳንደና መጣክ ምክሮችክ ያስተምሩኛል

  • @NardosGirma-jj7rt
    @NardosGirma-jj7rt วันที่ผ่านมา

    Kira ❤❤

  • @mbelong884
    @mbelong884 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አመሰግንህአለዉ ❤

  • @Ebrahim-t7h
    @Ebrahim-t7h 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @SelamAssefa-r6o
    @SelamAssefa-r6o 2 วันที่ผ่านมา +1

    thanks 😘😘

  • @BossieHailu
    @BossieHailu วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን አምላኬ ሁለን ላደረገ ፈጣሪ ክበር ይግባው 100%እራሴን ዛሬ አገኘው ። ለከነቱ ወዳሴ እንዳይሆንብኝ በፀሎት አሰቡኝ እንጅ ቻይና የመሄድ እድል ተጨረሶልኝ ሊሰተሮ የሚሰራ ግን ንፁህ ልብ ያለው ጓደኛየን ላለማሰጨነቅ ቀረሁ ሁለት አመት በረቀት 1አመት በ1ቤት በ2አልጋ እየኖርን ደሰታችን የድንግል ማሪያም ልጅ አላማችን ሰራ ሆኖ እየኖርን ነው ።

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 วันที่ผ่านมา

    ኪራዪ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 2 วันที่ผ่านมา

    Thanks bro

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 2 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናለሁዎንድሜ 🙏🥰

  • @Fatema9090-r9y
    @Fatema9090-r9y วันที่ผ่านมา

    እኔ በጣም የምወደው ሰው ነበረ እሱም እንደሚወደኝ ነበረ የሚነግረኝ ግን በአጋጣሚ አረገዝኩ ግን ስነግረው አላቅም ብሎ ካደኝ አስወጪው አለኝ አስወጣሁ ካሶጣሁት ሁለት ቀኔ ግን ልቤ ተሰበረ በምን ልፀናና

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. วันที่ผ่านมา

    አለ ኪራዬ መምህር ተስፋዬና መምህር አቤል ተፈራ ጉሮሮአቸው እስኪደርቅ ነው የሚያስተምሩን ግን እኛ ሴቶች አንድ ጆሮአችን ሰምተን በሌላኛው በኩል ማፍሰስ ነው።😢

  • @tseganeshdawit2491
    @tseganeshdawit2491 2 วันที่ผ่านมา

    Ewnate naw abrohe yal saw kafatare yarkahalm yakarbhalm batam batam tekeklagh agalalsh naw❤❤❤❤❤

  • @HdyaAlemu
    @HdyaAlemu 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዴሥ የሚለው ነገር ይች ሤት እኔ ነኝ 🥰 ኪራየ ይመችህ

    • @AlemShewafera
      @AlemShewafera 2 วันที่ผ่านมา

      ዋውውው ስወድህ ይች ሴት እኔን ትገልፃለች ❤❤ግን እንዳለመታደል ልቤ የሌለውን አግብቸ ብዙ ዋጋ ከፈልኩኝ ግን ተመስገን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርንየምለምናው ጫዋ ወንድ የሚወደኝ ሰርተን አብርን የምናድግ አወ ሲገኝ የማይለወጥ መዳህኒለም እንደሚሰጠኝ ተሰፋ አለኝ ተመሰገን እኔ 17ሰአት ሰራ ናኝ ከልጅናቴ ጀምሮ ማሪምን ሀብታም ወንድ አልወድም ምከኒቱም ጥገኛና ዚቅ አድርጎ በገናዘብ ልከ እንዲመዘናኝ አልፍልግም

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 2 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ኪዳ ሰው ነቱን ብቻ ተቀብዬው ብዙነገር ሆኜለት በትንሽ ነገር ልቤን ሰብሮ ያደረኩትን በዜሮ አባዛው

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው የሌለእኮነው አገላለፅህ

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl วันที่ผ่านมา

    ዋው ዋው ትክክል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bouzalabouzala7326
    @bouzalabouzala7326 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነዉ ❤

  • @Meri1T-e
    @Meri1T-e 2 วันที่ผ่านมา

    ኪሩ ንፈትወካ ኢና😊❤

  • @meryumi23
    @meryumi23 2 วันที่ผ่านมา

    ና አዳምጥ ሀቢቢ 😊

  • @maadimaadi9203
    @maadimaadi9203 2 วันที่ผ่านมา

    ❤እንካን ደና መጣህ ኪራችን

  • @oneday3333
    @oneday3333 2 วันที่ผ่านมา +3

    1st

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 2 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ እንዴት ኣድርጎ እንደፈጠረን በጣም ይገርማል ግን ወንዶቹ ኣይሰሙንም እንጂ🥺