ከራሳችሁ ጋር እልህ ተጋቡ.. ....| 1 month challenge to building new habits|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • This video is about 1 month challenge to change our bad habits ans build a good one

ความคิดเห็น • 270

  • @hanandawd5053
    @hanandawd5053 4 วันที่ผ่านมา +28

    አልሀምዱሊላህ በቀን 5ጊዜ ጌታየ ጋ እቀርባለሁ ግን እንዳረገልኝ ብዙ ነገረምስጋናየ ቲንሽ ነው letsgochallengne🏃🏃🏃

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 3 วันที่ผ่านมา +16

    ጎበዝ ልጅ ኪሩቤል በተለይ መንፈሳዊ ያልከው ነገር እኔ በ6 እመት ያላገኝሁት በሁለት ኣመት ግን በጣም በሁሉም ነገር ተረጋግቻለው ::
    እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @SeadiHusen-pk4rw
    @SeadiHusen-pk4rw 3 วันที่ผ่านมา +11

    በቃ የዛሬ ወር እንገናኝ በጣም ለውጥ እንደማመጣ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ ኪሩዬ

  • @yasmincuIvug
    @yasmincuIvug 4 วันที่ผ่านมา +88

    እኛ ሙስልሞች በቀን አምስት ግዜ አላህ እናመሰግናለን አላሀምዱሊላህ

    • @LealAbrha
      @LealAbrha 4 วันที่ผ่านมา +4

      እኛም በቀን አንዴ ወደ አማልክቱ እንፀልያለን ክብር ለአምላኮቻችን

    • @HaniMolla
      @HaniMolla 3 วันที่ผ่านมา +3

      አልሀምዱሊላህ

    • @LealAbrha
      @LealAbrha 3 วันที่ผ่านมา +1

      @@HaniMollaአሜን አልሀምዱሊላህ ሁሉም ይመስገኑ

    • @zumera-y5p
      @zumera-y5p 3 วันที่ผ่านมา +3

      ምን አምስት ጊዜ ብቻ በቀን 17ጊዜ አልሀምዱሊላህ

    • @LealAbrha
      @LealAbrha 3 วันที่ผ่านมา

      @@zumera-y5p ተወከልቱ አላህ እነመሀመድ ረሱለላህ እነ አማልክቱ ረሱለላህ አሜን ናሻቀርዳ ናገርዳ በርዳ

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 4 วันที่ผ่านมา +19

    እግዚአብሔር ይስጥልን🌻🌻🌻 ደስየሚል ቻሌጂ ነው ለመፈፀም ፈጣሪ ይርዳኝ🙏

  • @film1727-t4k
    @film1727-t4k 3 วันที่ผ่านมา +7

    የአንድ ወር ቻሌንጁን ተቀላቅያለው ቢያንስ አሁን ካለሁበት ትንሽም ቢሆን ለውጥ እንደማይ ተስፋ አለኝ

  • @sitraa132
    @sitraa132 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሁሉም ወደ ፈጣሪ ሲጠጋ ልባችን የሚረጋጋው ወደሱ መጠጋት ብቻ ነው መፋትሄው

  • @Tadessekokeb
    @Tadessekokeb 3 วันที่ผ่านมา +9

    አይገርምም መስከረም እራሱ እያለቀ ነው ሳንጠቀምበት ግን ፈጣሪ 2017 አመት እንድንጠቀምበት ይርዳን በጣም አሪፍ ቻሌንጅ ነው 10q bro

  • @anwarabdu9820
    @anwarabdu9820 3 วันที่ผ่านมา +9

    ለአሏህ ምስጋና ይገባው ጌታዬን በቀን 5 ጊዜ ሰግጄ አመሰግናዋለው ይህግዴተዬ ነው ይበልጥ አሏህን ምቀርብበት ድርቶችምአሉ ቻሌንጁንግን ቀደም ብዬ ብጀምረውም አለሁበት ኪራ ስለምትሰጠን ወንድማዊ ት/ትና ምክርህ እናመሰግናለን

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k 3 วันที่ผ่านมา +8

    ኪራ እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ ወይም የኔ መሰሎች በአረብ ሃገር የጉልበት ስራ ለምንሰራ እህቶች ኢንተርኔት በነፃ እናገኛለን ግን እዉቀት የለንም ከእንግሊዝኛ ቋንቋ ጀምሮ ቋንቋውን እሺ እዚሁ ዩቲዩብ ላይ እንማራለን ሌላ ምን አይነት ኮርስ እንድንወስድ ትመክረናለህ? ለነገ ህይወታችን የሚጠቅም ?

    • @የአምላኬእናትማርያም
      @የአምላኬእናትማርያም 3 วันที่ผ่านมา +6

      አንች ልትሰሪው እምትችይውን ነገር እራስሽን ጠይቂው ዛሬ እሱ ይሔን ስሪ ተማሪ ቢልሽ ነገ መስራት ካልቻልሽስ አንች ግን እራስሽ ውስጥሽ የሚልሽን ተማሪ እቅድ አውጥተሽ ከሰው ቤት ስራ ወጥቸ የምሰራው እሔን ነው ብለሽ ለራስሽ ንገሪ እሸቱ መለሰ ምን ሲል ሰማሁት መሰለሽ ነገ መስራት እምትፈልገውን ነገር ዛሬ ለሰወች በነጻ ስራው ለአንተ እውቀትን ትሸምታለህና ኪራ እንዳለው ውስጥሽን አስጫንቂና ልብሽ መስራት እሚፈልገውን ተማሪ የምትወጂው ስራ ከሆነ በደስታ ስለምትሰሪው

    • @mentasnottadess
      @mentasnottadess 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@የአምላኬእናትማርያም8:12

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመሰገን በቀን 10ጊዜ አምላኬን አመሰግናለው

  • @furat2642
    @furat2642 3 วันที่ผ่านมา +2

    "In bad days say Alhamdulillah in a good days say also Alhamdulillah" Mufti Menk
    Alhamdulillah malet yimesgen mlt nw

  • @madeenamahmood594
    @madeenamahmood594 4 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድማችንክበርልንያትንትምህርትስትየመስለህእየዳጋገምኩየምስማው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarekengAbera-d9p
    @TarekengAbera-d9p 3 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ነው ምናመሰግነው ኪራ እግዚያብሄር ይባርክክ እኔም የ1ወር challengun ተቀላቅያለሁ አመሰግናለሁ

  • @Momena-cm9pt
    @Momena-cm9pt 4 วันที่ผ่านมา +4

    ኪራ ምርጥ የውነት ሰው ነክ ❤በተለያየምክንያት ተስፋ ለቆረጥ ነው የሆነ ነገር በለን እዳታልፈኝ

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 4 วันที่ผ่านมา +9

    እባክህን አንድ በለኝ ከሆነገር ውስጥ መውጣት እፈልጋለሁ ከዛ ለመውጣት እዘጋጃለሁ ቀን እይዝና ያቀን ሲደርስ ደሞ ቆይ ከደቂቃ ቡሀላ ቆይ ትንሽ እያልኩ ሳሴን መልሸ እዛው አገኘዋለሁ አሁን አሁን እሄነገር እየተደጋገመ ሰለቸኝ ራሴን በምን ልቅጣው😢

    • @MuridaDalil
      @MuridaDalil 3 วันที่ผ่านมา +1

      የ አብዛኛው ሰው ችግር ነው

    • @racysounds9470
      @racysounds9470 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@MuridaDalil mn aynet chgr new?

    • @racysounds9470
      @racysounds9470 2 วันที่ผ่านมา +1

      የሆነነገር ካልሽ ግልፅ ማውጣት እንደለለብሽ ስላመንሽ ነዋ? መቀየርም ከፈለግሽ ራስሽ ጋ ተወያዪ , ማንም ሊያድንሽ አይመጣም

    • @frehiwotafework5309
      @frehiwotafework5309 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በፀሎት በእምነትህ

  • @HabtambirhanHabtambirhan
    @HabtambirhanHabtambirhan 4 วันที่ผ่านมา +4

    Kiraye hulem egziyabher tiyaken bate new emimelsilgn ewunet ekziyabher yakibrilgn yene abat

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 3 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን ወንድማችን የሆነ አስጨናቂ ጊዜ ላይ ነኝ ልውጣ ቢል የማልችል መፀለይ እንኳን አቅቶኛል 😢 እስቲ ከዛሬ ጀምሬ ልሞክር ❤🙏

  • @BetelhemGebrye
    @BetelhemGebrye 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን እኔ ለምሣሌ መዳም ቤት እየሠራሁ እንዴት መማር አለብኝ በጌታ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 4 วันที่ผ่านมา +4

    አልሀምዱሊላ በየ ደቂቃዉ በየ ሰከዱ ነዉ የማመሰግነዉ አልሀምዱሊላ🎉

  • @mengistumolla8323
    @mengistumolla8323 3 วันที่ผ่านมา +1

    🍰🍦 🍥🍡
    🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
    🍨🍬 ገንቢ ት/ት ነው 🍬🍦
    🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
    🍥🍬🍬🍬🍰
    🍡🍬🍧
    🍇

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቻሌንጅ በጣም እወዳለሁ ደግሞም ይሰራል

  • @DawitSitotaw-c4w
    @DawitSitotaw-c4w 3 วันที่ผ่านมา +1

    Sports
    Reading
    spirit
    Mentally balikerw egnam challengun tekelakilenal

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 3 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔርን ማመስገን ብዙ ለዉጥ ኣለ ሰላም ራሱ ኣለዉ ድካማችን እየበዛ እንጂ 😢 ኣንተን ግን ሳላደንቅህ ማለፍ ኣልችልም ፈጣሪ ከዚ በላይ እዉቀትና ጥበብ ይስጥህ ወንድሜ❤❤

  • @Berhane-o9y
    @Berhane-o9y 3 วันที่ผ่านมา +3

    እረ አምላኬ ሆይ የተግባር ሰዉ አድርገኝ😢
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜዋ❤k❤

  • @MuridaDalil
    @MuridaDalil 3 วันที่ผ่านมา +3

    ልክ ነህ እውነታው እያወቅነው ተግባር ላይ አንገኝም ሁሉ በሀሳብ ብቻ ነው ምንኖረው

  • @samrawitmengistu815
    @samrawitmengistu815 3 วันที่ผ่านมา +6

    ቻሌጁን ተቀላቅያለሁ ። ይህቺ አመት የጨመረልን አምላክ ይመስገን የምንለወጥበት የምናድግበት ያድርግልን። ወንድሜ ኪሩቤል ፈጣሪ ይባርክህ 🙏

  • @KebineshMulugeta
    @KebineshMulugeta 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን የእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤

  • @ERhmatSeid
    @ERhmatSeid 4 วันที่ผ่านมา +3

    እደው ትለያለህ እራሤን እዳይ ሥላረከኝ አመሠግናለሁ የምር ኑርልን ❤❤❤

  • @aysham.8398
    @aysham.8398 2 วันที่ผ่านมา +1

    Insha Allah !
    challenge accepted i will update you!

  • @skySports-l3m
    @skySports-l3m 3 วันที่ผ่านมา +2

    ስኬተማ የሆኑ ሰዎች ብዙ ፈጠሪን አመስግኑ ይላሉ ይሄ ነገር ለህወተችን አስፋላግ ነው

  • @film1727-t4k
    @film1727-t4k 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቻሌንጁን ተቀላቅያለው ለ 1 ወር ሙሉ እስፖርት ሳላቋርጥ እሰራለው እና በአንድ ወር ውስጥ 4 መፅሀፍ አነባለሁ እና ስለ video Editing በደንብ እማራለሁ ቃሌ ነው።

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዳታቋርጥ

  • @hussenibrahim5229
    @hussenibrahim5229 4 วันที่ผ่านมา +2

    10Q ❤❤❤ bettttam keyirehegnal rejem edme yistilign wendome

  • @NardosGebre-z6c
    @NardosGebre-z6c 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ተናግረሃል ኪራችን እንደሁልግዜው እግዚአብሔር ይባርክህ የኛ አንደኛ

  • @ZeenathMd-v9m
    @ZeenathMd-v9m 3 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ ከጌታየ ጋር አምስት ጌዜ እገናኛለሁ❤❤❤❤

  • @seadamohamed9978
    @seadamohamed9978 วันที่ผ่านมา +1

    Bertaln kiru betam nw yemamesegnew hiwote lay tlk lewt eyayehubet nw

  • @GaleAyele
    @GaleAyele 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራሀው በውጭ እምንኖረውንም ምን እንደሀዘን በጣም ተረድተሐዋ በጣም መለወጥ እሚችል ቤደየወ ነው
    አመሰግናለሁ
    በርታ

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 4 วันที่ผ่านมา +2

    Yes በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️🥰❤️🥰❤️❤️🎉❤️🎉❤️👍👍👍

  • @AmanuelBekalu-ib6qq
    @AmanuelBekalu-ib6qq 2 วันที่ผ่านมา

    ምክርህ በጣም አሪፍ ነዉ ግን ምን አለ telegram channel ብትከፍት ጥሩ ነዉ

  • @ተመስገን27
    @ተመስገን27 วันที่ผ่านมา

    አጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤️🙏 እኔ ግን ላወራክ እፈልጋለው በምን ላገኝ እባክህ ወንድሜ 🙏

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይባርክህ🙏❤ተቀላቅያለው

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 3 วันที่ผ่านมา

    በአንተ ግን በጣም አዝናለሁ ከዚህ ነገር መውጣት እፈልጋለሁ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 วันที่ผ่านมา

    በምስጋና መከራን አልፌያለሁ ። ተባረክ በርታ

  • @sirayebirku3532
    @sirayebirku3532 วันที่ผ่านมา

    ሸም አይዘን ያልከው እኔ እራሴ እዝህ ውስጥ መውጣአት አቅቶኛል በጣም አቅቶኛል አመስግኑ ላአልከው እውነት ነው ሰው ካላመሰገነ ህይወት ፈተና ነው አመሰግናለው ኪራ ወንድሜ

  • @Emuka_Nasir
    @Emuka_Nasir 4 วันที่ผ่านมา +1

    Kiraya temachayalak challenge September 18/1/2017 Next month 18/2/2017 change asaykalaw ❤❤❤Thanks kira kalasakaw mochalaw I CAN

  • @SusuSisay
    @SusuSisay 3 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የቸገረኝ የማገኘውን ገንዘብ እንዴት ወደ ቢዝነስ እንደምቀይር ነው ከ 8 ክፍል ጀምሬ ከአስር ሰአትእስከ ምሽት 2ሰአት ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉቀን እየሰ ራው ገንዘብ አገኝ ነበር አሁንም አገኛለው ስራ አልመርጥም መዝናናት እንኩዋን አያምረኝም ለመለወጥ እለፋለው ግን ለውጥ ዜሮ ገንዘብ አገኛለው ግን ምን ልስራ ብዬ ማሰብ ስጀምር በሆነ ምክንያት ገደል ይገባል ወይ ደግሞ አስር ሀያ እያልኩ መልሼ አመድ አደርገዋለው ምን እንደማሚሻለኝ አላውቅም ግን አሁንም ትግል ላይ ነኝ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ วันที่ผ่านมา

      የምቶደውን ስራ እና የምትሰራውን የስራ ቦታ ይወስነዋል ብየ አስባለሁ ግን ደግሞ ዋናው የምወደው ስራ የቱ ነው እንዴት ልስራ ብሎ ከሚያውቅ መጠየቅ ወይም መማር ነው መጀመሪያ ከዚያ አይከብድህም ትርፍ አደለም ዋናው ነገር ስራህን ውደደው ከዚያ ትርፍ ይመጣል👆

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 2 วันที่ผ่านมา

    የእውነት ኪራ በመፈሳዊ ያለህ ጥንካሬ የሚገርም ነው በርታልን እግዚ አብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ🎉❤

  • @kubraadem5062
    @kubraadem5062 4 วันที่ผ่านมา +2

    ymechih ❤❤

  • @FunnyHibiscus-yr9vk
    @FunnyHibiscus-yr9vk วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ወድም እኔ ሁሌ አስባለሁ ግንመተግበር አልችልም እባክህ እርዳኝ።ያልካቸውን ነገሮች እዳደርግ አግዘኝ ከይቅርታ ጋር

  • @ጊዜሚዛንነዉያነሳልይጥላል
    @ጊዜሚዛንነዉያነሳልይጥላል 2 วันที่ผ่านมา +1

    alhamdulilah

  • @Hayat_z
    @Hayat_z 3 วันที่ผ่านมา

    የዛሬ ወር ብዙ ለውጦችን ይዤ እመጣለሁ በፈጣሪ ፍቃድ

  • @MeazaKebebew
    @MeazaKebebew 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ በ21 join beyalew kira

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade 3 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሁሉት ቀን እሞክራለሁ ከዛ መልሼ እዛው ነኝ ምሳሌ ጣፍጭ መብላት በዚ ወር እጀምራለሁ❤❤❤❤

  • @mentasnottadess
    @mentasnottadess 3 วันที่ผ่านมา

    አረ እኔ ምን ይሻለኛል ዝም ብሎ ይጨቀኛል ተረጋግቼ ሳስበዉ የሚያስጨንቀኝ ያን ያህል የለም

  • @faezaberhan4282
    @faezaberhan4282 3 วันที่ผ่านมา

    እጂግ በጣም መልካም አስተዋይ ልጂ በጣም የሚጠቅም ትምህርት የምታስተላልፈው አደራ ጊዜ እዳይቀይርህና እዳትበላሺ ሀቂቃ ከልብ ሁኝ ነው የሠማሁህ ❤❤

  • @semiryusuf6335
    @semiryusuf6335 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Allahamdulillah

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ወንድም ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ አንተን ሰምቼ ብዙ ተለወጥኩ ኑርልን መምህሬ❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድም

  • @Selinaye-edil429
    @Selinaye-edil429 3 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤ mengedun selemerahegn special teacher

  • @SemaatuAbate23
    @SemaatuAbate23 2 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት ወንድማችን ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም በጣም የሚገርም ሀሳብ ነዉ ::👌እስኪ አረብ ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ይኸንን ቻሌንጅ የተቀላቀላችሁ ሀሳብ እንቀያየር⏩✍️

  • @Hayat_z
    @Hayat_z 3 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ወገኖቼ የእንግሊዘኛ መምህር አገናኙኝ እባካችሁ በጣም እፈልጋለሁ በክፍያ የሚያስተምረኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኀለሁ

    • @brighter428
      @brighter428 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      contact Me

  • @Hayat_z
    @Hayat_z 3 วันที่ผ่านมา

    የእውነት በጣም ብዙ ነገሮቼን ለመቀየር ሰበብ እየሆንከኝ ነው በጣም አመሰግንሃለሁ ኩሩቤል በርታልንንን ግንን በውስጤ በዙ ጥያቄ አለኝ መገኘት ትችላለህ በስልክ

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 3 วันที่ผ่านมา

    ሰው ዋናው ጤና ነው ለምን ለምን ከጳጉሜ አምስት ጀምሮ ምንም ጤና አላገኘሁም እንቅልፍ አጣሁ ዘወትር ፀሎት ውዳሴ ማርያም የየቀኑን ማታና ጠዋትአረጋለሁ

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 3 วันที่ผ่านมา

    ግን ከምን ተነስተህ ነው እንደዚህ ልትል ቻልክ እኔ ግን ጤናዬን እያጣሁ እንቅልፍ እያጣሁ ነው

  • @yenatewchinal
    @yenatewchinal 4 วันที่ผ่านมา +2

    እሺ አመሰግናለሁ በጣም ጀግና በርታ💪

  • @sishawtekalign3813
    @sishawtekalign3813 2 วันที่ผ่านมา

    ውድ ኪሩቤል ቸሩ መድኀኔዓለም ይጠብቅህ ብርታቱን ያድልህ!!!
    እም ብርሃን ትጠብቅህ!!!
    የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን!!!
    “ኪሩቤል” ማለት የአእላፍ መላእክት መጠሪያ ነውና ለአንድ መላእክ መጠሪያ ደግሞ “ኪሩብ” ነው፡፡ ስለዚህ ቢያንስ የዩቲዩብ ስምህ የሚትችል ከሆነ “ኪሩብ” ብለህ ብትቀይረው ወይንም ሲጠሩ ቢያንስ “ኪሩብ” ብለው ቢጠሩ መልካም ነው ወንድም ዓለም ሀሳቦችህ ብዙ ነገሮች ላይ ቀይረውኛል፡፡
    የነብስ አባትህ መንፈሳዊ ነገሮች ከመናገርህ በፊት ለማንሳት የሰብከው ጉዳይ ላይ ብታማክራቸው መልካም ነው ብዬ አስባለው ትክክለኛ የሆነ እይታዎችን ያሳዩኃል ብዬ አምናለው፡፡
    ቸር ሁንልን!!!

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 3 วันที่ผ่านมา

    ኪራዪ እናመሰግናለን 100%ማመስገን የልብሰላምነው ,በትክክል ስናመሰግን እግዚአብሔር በእያንዳንዱነገሮች ይባርከናል እኔ ምስክርነኝ , ጤንነቴ አጣፍጠህ ስለሰጠህኝአመሰግንሀሉ አድስቀን ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ,ቀኔን ስለባረክልኝ አመሰግናለሁ የምወዳቸው ቤተስብ ስላሉኝ አመሰግንሀለሁ,የምወዳቸው ጓደኞች ስላሉኝአመሰግንሀለሁ, ወ,ዘ,ተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @StotawnguseWelansanguse
    @StotawnguseWelansanguse 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow perfect idea❤

  • @Kidus_Tg
    @Kidus_Tg 11 นาทีที่ผ่านมา

    Kira First of thanks for the motivation and the advice you are sharing ...
    2nd .If you have a place for 1 person i can work for you as an intern

  • @NahomGirma-cr2ry
    @NahomGirma-cr2ry 3 วันที่ผ่านมา +1

    wow kiruምን አይነት ትምህርት ነው በጣም ነው ትምህርትህ ልቤ ውስጥ የገባው የ1ወር challengun ተቀላቅያለሁ አመሰግናለሁ

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y 4 วันที่ผ่านมา +2

    ውስጤ ነህኮ የልቤሠው ክበርልኝ ❤❤❤

  • @HaniMolla
    @HaniMolla 3 วันที่ผ่านมา +1

    ምስጋና ላይ አልሀምዱሊላህ ሁሌም አመሰግናለው ኢንሻ አላህ ከዛሬ ጀምሮ እወጣዋለው

  • @TeybaYassin-wt4kw
    @TeybaYassin-wt4kw 3 วันที่ผ่านมา +1

    Wow enamesegnale ❤

  • @yosafendalew
    @yosafendalew 3 วันที่ผ่านมา +1

    I challenge this

  • @LealAbrha
    @LealAbrha 4 วันที่ผ่านมา +2

    አማልክቱ ይመስገኑ ምርጥ መካሪ ስለሰጡን

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 3 วันที่ผ่านมา

    እነሆ ምንም ሳንሰራ ዘመናት ይነጉዳሉና ይህ የወር ቻሌንጅ የመንቂያ ደወላችን ነው ። እናመስግናለን ኪራ!

  • @seraye9862
    @seraye9862 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ኪራ ሁሉ መልካም🙏 እኔ ጋር መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን! እናመሰግናለን ወጣትን ማእከል ያደረገ ቪዲዮ ነው ኪራ አብርን ነን ለራሴ መታመን አልቻልኩም ፡ የተሰጠኝና የምሰጠው የምኖረው በጣም ይለያያል ፡እንዴት ነው ለህልምህ ታማኝ ሆነህ የምትቀጥለው? መልካም ዘመን!🙌

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 3 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊለህ አመሰግናለሁ ኪራ ምርጥ ወጣት ወንድማችን ነህ እድሜ እና ጤና እመኝለሀለሁ

  • @Fjskdj111
    @Fjskdj111 3 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ ይህ ልጅ በጣም ገራሚ ነው ማንኛውንም ነገር ሲናገር የሚጀምረው ከፈጣሪው ነው አልሀምዱ ሊላህ ለፈጠረኝ ጌታ ሙስሊሞች ደግሞ አምስት ወቅት እንመሰግናል ስትሉ ሰማሁ በኮሜት ነገር ግን የጧትና የማታ አዝካር አልታዘዝንምደ ስለዚህ የሱን ንግግር ቀጥታ ወደዛ ቀይሩት ጧትና ማታ ዚክር ማድረግ ከዛም ምላሳችን ከዚክር እዳትወገድ ተመክረናል አይደል በሀድስ በዚህ እንሞክረው

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ያልካቸው ሁሉ በቻልኩት አለሁበት ግን ብራሴ ቀየሬ
    1/ ለስወች ማድነቅ እፈልጋለው
    2/ ኣዳማጭ እና አለ መፍርድ 3 / ቋንቋ መማር እግዚአብሔር እርዳኝ በእውነት ከልብ መቀየር እንፈልጋለን ግን የሆነ የተቀበረ አለ በእውነት ግን ማን ነው እላለው እንዴ ኣንዴ ለማነኝውም ተስፈ ኣንቆርጥም ለለላ የተቻለ ለምን ለኛስ ኣይቻልም ❤❤❤
    ኪራየ ስለምትስጠን ሁሉ እናመስግናለን በጣም ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እንዲ ነው ያምያስፈልገን

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 4 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግና ኪራ በርታ ጀግና

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 3 วันที่ผ่านมา +1

    edit ስታደርግ መሀል መሀሉ ላይ በፅሁፍ ዋና ዋናውን ብታስገባልን ኪራ

  • @mefordada
    @mefordada 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ ኪራችን

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 4 วันที่ผ่านมา +3

    correct ❤

  • @MedhanitTigabu
    @MedhanitTigabu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኪራየ ምን እንደምልህ ቃላት እንደሚጠፋብኝ ታቃለህ
    ነገሮችን ከተረዳህበት መንገድ የምትገልፅበት መንገድ እንደ ወጣት በጣም የሚገርም ብቃት.....
    ክበርልኝ🙏🙏🙏
    የህይዎቴ ከፍታ ነህ ብል ቢያንስብኝ እንጅ አይበዛብኝም

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks bro ሰዉ ግን የት ገባ ኘራንክና ዲራማ ቢሆን ከመቶሺ በላይ እይታ የኖረዉ ነበረ ሠዉ የሚጠቅመዉን አያዉቅም sorry ሸረ አረጉ😉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ቀ6ዸ 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወድምነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 4 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ባትለኝም ቆርጫለሁ ለራሴ ስል መለወጥ እፈልጋለሁ😮😮

  • @samrihailu3993
    @samrihailu3993 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ኪሩ 🙏🙏🙏 you put God first ❤ጎበዝ በርታ መልካም ሃሳብ ነዉ በተለይ የሰው ሀገር ያሉ ልጆች:ለራሳችሁ ሁኑ ❤ኪሩ you become my favorite fun

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د 4 วันที่ผ่านมา +7

    🙏👍👍👍👍👍❤

  • @GgHg-o5x
    @GgHg-o5x 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks Habib

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 3 วันที่ผ่านมา +1

    I start 🎉🎉🎉

  • @Kalkidan_Hulunayehu
    @Kalkidan_Hulunayehu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you!

  • @JanaSaid-s6s
    @JanaSaid-s6s 4 วันที่ผ่านมา +2

    let's go challenge tekelakyalew

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 4 วันที่ผ่านมา +2

    I promise , i will do !!!

  • @MdinaAhmed-rr6cy
    @MdinaAhmed-rr6cy 4 วันที่ผ่านมา +2

    እንኮን ደህና መጣህ

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 3 วันที่ผ่านมา

    እልሀምድሊላህ ስለሁሉም ነገር።

  • @RozaAbabe
    @RozaAbabe วันที่ผ่านมา

    ቻሌንጁን ጀምሬለሁ
    አመሰግናለሁ❤

  • @ĐąvęĄfŗø
    @ĐąvęĄfŗø 3 วันที่ผ่านมา +1

    I like this challenge!!! Thanks kira,,,tekelakiyalehu,,siketama endemihonem ergitegna negn,,!

  • @RedietTolera
    @RedietTolera 3 วันที่ผ่านมา +1

    Let'go👍👍👍