ሐረግ ( ክፍል 40)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @YsdYdf
    @YsdYdf วันที่ผ่านมา +26

    ለመላው የክርስትና እምነት አማኞች ሁሉ እንኳን ለዓለም መድሃኒት ለጌታችን ለመድሃንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓል ልደቱ እንኳን አደራሳቹሁ አደረሰን አሜን 🙏👏

  • @BarkatShj
    @BarkatShj วันที่ผ่านมา +183

    እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት አደርሳችሁ አደረሰን አገራችን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @SaraSaad-n3e
      @SaraSaad-n3e วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Zemenay-wh8fh
      @Zemenay-wh8fh วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Rayuma-uf5cx
      @Rayuma-uf5cx วันที่ผ่านมา +3

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🎉

    • @አድማስኢንተርቴይመን-የ1ፀ
      @አድማስኢንተርቴይመን-የ1ፀ วันที่ผ่านมา

      ቀለበት አግኝቶ 840 ሺህ ብር የተሸለመዉ የጎዳና ተዳዳሪ አስደናቂ ታሪክ
      th-cam.com/video/_oW5e_huNc4/w-d-xo.html&pp=ygULbWFsZGEgZmlsbXM%3D

    • @AmidemichiaelTilaye
      @AmidemichiaelTilaye วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e วันที่ผ่านมา +258

    ፂ የሚወድ ላይክ ወንድሟን ብታነቃው ደስ ይል ነበር 🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u วันที่ผ่านมา +4

      ደምሪኝ ማር

    • @Alemtube-w5o
      @Alemtube-w5o วันที่ผ่านมา

      ​@@Genzeb-m8uደምሬሻለሁ ውዴ ደምሪኝ

    • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
      @اللهاكبر-ل7ح7ذ วันที่ผ่านมา +3

      መቸም አይነቃ ይሄ ዱዝ

    • @aasaa-n6j
      @aasaa-n6j วันที่ผ่านมา +2

      ጠልቻትጠልቻትሥትቀየርወደድኳት

    • @TubaMuhamed
      @TubaMuhamed วันที่ผ่านมา +2

      ብታነቃው ነገሩን ብልሽት ሽት ነው የሚያደርግባቸው 😂😂

  • @HaykoFikir
    @HaykoFikir วันที่ผ่านมา +209

    ዛሬ ጁመአ ነው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ ለነብያች ሱለላህ አለይ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናውረድ

    • @AlahAkber-p3b
      @AlahAkber-p3b วันที่ผ่านมา +5

      ሰላላሁአለይሂ ወሰለም

    • @RuqayahRuqayah-sl6po
      @RuqayahRuqayah-sl6po วันที่ผ่านมา +4

      ሠለላሁ አሊሂ ወሠለም

    • @ffffffgdd24
      @ffffffgdd24 วันที่ผ่านมา +1

      @@HaykoFikir saw,saw,saw

    • @FatemsKhanam
      @FatemsKhanam วันที่ผ่านมา +2

      ሦላሁ አለይሂም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @LubabaHashim-y4o
      @LubabaHashim-y4o วันที่ผ่านมา +1

      S A w❤

  • @كميلهوسين-ق6ق
    @كميلهوسين-ق6ق วันที่ผ่านมา +73

    ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 วันที่ผ่านมา +201

    ስሙኝማ ፈጣሪ እናት እና አባታችሁ ይጠብቅላችሁ አሜን በሉ❤👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

    • @HarifeyaAbrha
      @HarifeyaAbrha วันที่ผ่านมา

      አሜን👏

    • @SelamTeaye
      @SelamTeaye วันที่ผ่านมา

      አሜን🎉❤

    • @EiveShv
      @EiveShv วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

    • @AsinkaEshetie
      @AsinkaEshetie วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 วันที่ผ่านมา +363

    ከሉሊት እና በያፌት በላይ ይሄ ናታን የሚባል በግ አቃጥሎ ሊደፍኝ ነው😂

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ ማሬ

    • @hayat2890
      @hayat2890 วันที่ผ่านมา +3

      እኔእራሡ😂😂

    • @ageryeblayeageryeblaye
      @ageryeblayeageryeblaye วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅😅

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy วันที่ผ่านมา +1

      እኔም🤣🤣🤣🤣🤣💃

    • @moamenamane8271
      @moamenamane8271 วันที่ผ่านมา +1

      ክክክክክ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 วันที่ผ่านมา +452

    ኤፍራታን እና ናታን የሚዋድ ብቻ ለይክ 👍😌

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ วันที่ผ่านมา +4

      ልኡሌን እና ዘሌንስ ውዴ

    • @sawa8227
      @sawa8227 วันที่ผ่านมา +2

      👍👍👍👍👍

    • @RimasHassen
      @RimasHassen วันที่ผ่านมา +1

      Enem

    • @alemmayaTube
      @alemmayaTube วันที่ผ่านมา +3

      ኤፉን የምትወዱ ደምሩኝ

  • @aynalemgirma-d5i
    @aynalemgirma-d5i วันที่ผ่านมา +42

    እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @MobiZone-be9vt
    @MobiZone-be9vt วันที่ผ่านมา +27

    እንኳን ደስ አላችሁ ኢዩስሱ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ውድ የአገር ልጆች አገራች ሰላም ትሁን 🥰🙏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra วันที่ผ่านมา +228

    ማነው እንደኔ ሥለተለቀቀ ደሥ ያለው ከዚሕ ድራማ ፋቅር ይዞኛል😂😂😂😂

    • @Saralove563
      @Saralove563 วันที่ผ่านมา +2

      Enem 😂

    • @FhGy-t1c
      @FhGy-t1c วันที่ผ่านมา +1

      😂❤❤

    • @betinegn3812
      @betinegn3812 วันที่ผ่านมา +2

      እኔንም ሳይጠገርረኝ አይቀርም😂😂😂😂

    • @MaryamMahamed-x4c
      @MaryamMahamed-x4c วันที่ผ่านมา +2

      እኔ

    • @SonySony-qv8bz
      @SonySony-qv8bz วันที่ผ่านมา +1

      እኔነኝ😂😂😂😂😂😂

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 วันที่ผ่านมา +573

    የምስራች ጌታ ተወለዴ❤💛💛💛💛
    ክርስቲያኖች 🎚🎚ገና እየደረሰ ነው እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
    ሙስሊሞች ግን ዝም ማለት አትችሉም???
    ብንከባበር ይሻላል!!!!
    አቤት ስድብ😭😭😭

    • @የምክር
      @የምክር วันที่ผ่านมา +13

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏

    • @Meseret-s5x
      @Meseret-s5x วันที่ผ่านมา +8

      Amen enkan abro aderesen❤❤❤

    • @MedanetMedanet-h2q
      @MedanetMedanet-h2q วันที่ผ่านมา +7

      አሜን እንኳን ተወለደልን❤❤❤

    • @ድድፍፍ
      @ድድፍፍ วันที่ผ่านมา

      ማን ወለደው

    • @AishaMakahleh
      @AishaMakahleh วันที่ผ่านมา +4

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @Orhtodox1
    @Orhtodox1 วันที่ผ่านมา +201

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለኢየሱስ ክርስቶር ልደት በዓል አደረሳቹ🎉🎉🎉🎉

    • @fufutube2
      @fufutube2 วันที่ผ่านมา +1

      መቼ ነው?

    • @abezashgemechu1679
      @abezashgemechu1679 วันที่ผ่านมา +2

      እንኳን አብሮን አደረሰ ❤🎉🎉

    • @AhmadAlhasam
      @AhmadAlhasam วันที่ผ่านมา +1

      አሜንአሜን❤❤❤

    • @KidistGETAHUN586
      @KidistGETAHUN586 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

    • @Orhtodox1
      @Orhtodox1 วันที่ผ่านมา +2

      @@fufutube2 ማክሰኞ በ፳፱ ነው

  • @Bezabeza45
    @Bezabeza45 วันที่ผ่านมา +113

    የተዋህዶ ልጆች የገታቺን ሜዳንታችን የእየሱስ ክርስትዮስ ልደት እኮዋን አደረሳችሁ ❤

  • @MeyremJuhar
    @MeyremJuhar วันที่ผ่านมา +106

    እንኳን በሰላም ለረመዳንአደረሰን ሙስሊሞች ሁሉ ❤❤❤

    • @Zehara-g4o
      @Zehara-g4o วันที่ผ่านมา +5

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

    • @AmamAmama-m8y
      @AmamAmama-m8y วันที่ผ่านมา +5

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SofihaKadir-g6i
      @SofihaKadir-g6i วันที่ผ่านมา

      ​@@Zehara-g4oamiin

    • @هاجرمحمد-ش3ب
      @هاجرمحمد-ش3ب วันที่ผ่านมา +6

      እኳን አብሮ አደረሠን አልሀምዱሊላ❤❤❤❤❤❤

    • @RuqayahRuqayah-sl6po
      @RuqayahRuqayah-sl6po วันที่ผ่านมา +6

      እኳን አብሮ አደረሰን

  • @BiraşkadamıBiraşkadamı
    @BiraşkadamıBiraşkadamı วันที่ผ่านมา +231

    ምን ጉድ ነው ወላሂ የመጀመሪያ ነኝ ብዬ ስሮጥ ብዙ ሰው ቀድሞኛል የሮጥኩበትን ላይክ አድርጉኝ ወላ😢

    • @تبول-س6س
      @تبول-س6س วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤

    • @سبلا
      @سبلا วันที่ผ่านมา +1

      የኔዋ❤❤❤❤❤

    • @loveSu-3
      @loveSu-3 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂❤

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b วันที่ผ่านมา +1

      ይገርማልወላሂ

  • @AhmadImam-q2q
    @AhmadImam-q2q วันที่ผ่านมา +112

    ሱበሃን አሏህ ወልሃምዱሊላ ለኢላሃ ኢለሏህ አሏሁ አክበር የመዳም ቅመሞችዬ አሏህ የረፍት እጀራ ይስጠን ❤❤

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ วันที่ผ่านมา +40

    ሀገረችን ሠላም ያርግልን❤❤❤

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 วันที่ผ่านมา +19

    ናታን ልብ እየገዛ ይመስላል ❤ ፂ እኳን ለወንድሟ ለጓደኛዋ እኳን የምትሆን ሴት ናት

  • @TigstAbraham
    @TigstAbraham วันที่ผ่านมา +49

    ኤፉ እና ናቱ በስልክ ስለተገናኙ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ዉዶች ይህም አልፎ በሰላም ትኖራላቹህ❤❤❤❤❤

    • @SolomonGetinet
      @SolomonGetinet วันที่ผ่านมา

      እኔ በሁነቱ ሲያወራ እንባየ በአይኔ ነው የሞለው እሚገርም ሁኖ መተወን ነው ያየሁት ይመቻቸው

    • @serkalemserkalem2182
      @serkalemserkalem2182 วันที่ผ่านมา

      ፊልም መሆኑን እረስቼ እኔም እንባዬን መጣ😢😢

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q วันที่ผ่านมา

      ​@@serkalemserkalem2182 ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y วันที่ผ่านมา +16

    Acts 2 አማ - ሐዋ. ሥራ
    21: የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።’
    22: “የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤

  • @Nateni12345e
    @Nateni12345e วันที่ผ่านมา +196

    ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሜንንን ባሉ

    • @AblgfAfg
      @AblgfAfg วันที่ผ่านมา +1

      አሚንን❤

    • @BeletuTasfae
      @BeletuTasfae วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen❤❤❤

    • @ftf7165
      @ftf7165 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንን

    • @سميراالقحطاني
      @سميراالقحطاني วันที่ผ่านมา

      አሜን🙏

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi วันที่ผ่านมา

      አሚንን

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c วันที่ผ่านมา +70

    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን😢❤ደምሩኝ😊

  • @abenezerasire3847
    @abenezerasire3847 วันที่ผ่านมา +45

    (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2)
    ----------
    10፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
    11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

    • @Hanan-td7gm
      @Hanan-td7gm วันที่ผ่านมา

      አሜንንን

    • @NetsanetTesfaye-d8c
      @NetsanetTesfaye-d8c วันที่ผ่านมา

      Amennn​@@Hanan-td7gm

    • @NetsanetTesfaye-d8c
      @NetsanetTesfaye-d8c วันที่ผ่านมา

      Amen 🎉🎉🎉

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን❤❤❤

  • @GgG-zr5db
    @GgG-zr5db วันที่ผ่านมา +17

    ፅዮን ብልህ እና አስተዋይ ናት ብሎ ያመነ ይደምረኝ ጋይስ 😂

  • @maremaremare9871
    @maremaremare9871 วันที่ผ่านมา +38

    እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ አሞኛል በሰው እቤት😢😢😢

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እሕቴ

    • @yemareyam-i4h
      @yemareyam-i4h วันที่ผ่านมา +1

      yemareshe ❤❤❤

    • @Jamila.Muhsen
      @Jamila.Muhsen วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ

    • @maremaremare9871
      @maremaremare9871 วันที่ผ่านมา

      @@ወለተኪዳን-ዸ9ገ አሜን አሜን

    • @maremaremare9871
      @maremaremare9871 วันที่ผ่านมา

      @@yemareyam-i4h አሜን አሜን

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze วันที่ผ่านมา +56

    እንደ ያፌት አስመሳይ እንደ ሉሊት ሆድ አደር ለጥቅም ብላ እንደ ዩዳ አሳልፋ የምትሰጥ ክፉ ሰውን ጌታ ያጥፋልን እንደናታን ያለ ሚስኪን የዋህ ሰውን ደሞ ፈጣሪ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲

  • @Rahmaseid-dj5ej
    @Rahmaseid-dj5ej วันที่ผ่านมา +20

    እስኪ የፂዬ አድናቂዎች እንያችሁ ፂኮ ነፍስ አዎቀች😂❤

  • @HFh-s4m
    @HFh-s4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የተዋህዶ ልጆችለብርሃነልደቱ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በየሄዳችሁበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ከርሞ ደሞ ያሰብነው ሁኖ ደሰብሎን ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu วันที่ผ่านมา +25

    ፂወንና ኤፉ አሁን ጎብዛችኃል ያፌት የስራውን ማገኘትአለበት

  • @Sofiya154
    @Sofiya154 วันที่ผ่านมา +92

    ስሉ አላ ረሱሊላህ ዛሬ ጁምአ ነው😊

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf วันที่ผ่านมา +2

      S.a.w

    • @ansha6059
      @ansha6059 วันที่ผ่านมา +1

      Sallhu Alyhi wasealeme

    • @Fethyaseid-l8l
      @Fethyaseid-l8l วันที่ผ่านมา +1

      ሰሉ አለነብይ

    • @OiOi-e9g
      @OiOi-e9g วันที่ผ่านมา +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @habibatan7581
      @habibatan7581 วันที่ผ่านมา +1

      ሡለሏአይወሠለም

  • @نورهالشهراني-ج2ذ
    @نورهالشهراني-ج2ذ วันที่ผ่านมา +67

    የምስራጅ ጌታ ተወለደ መላው ክርስትያን እኳን አደርስኝ፡እኳን፡አደርስን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @WudassieMulualem
      @WudassieMulualem วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል !

    • @KamilaKamila-f8b
      @KamilaKamila-f8b วันที่ผ่านมา +3

      ተወለደ ማለት እደት ነው ጌታ እሚወለደው ወላጁሰ ማነው 😂😂 አባትና እናቱ እነማናቸው ሰላልገባኝ ነው

    • @ኡሙኪያ
      @ኡሙኪያ วันที่ผ่านมา

      እኔ ራሱ ግራ ገባኝ😅😅😅😅​@@KamilaKamila-f8b

    • @MdEkaram-g3q
      @MdEkaram-g3q วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 መቼ ና የት እዳይረሳ​@@KamilaKamila-f8b

  • @Hll-mo6bf
    @Hll-mo6bf วันที่ผ่านมา +9

    ፂና ናቱየ በርቱ እሽ የኔጀግኖች ❤😂😂😂💪💪💪💪💪እናሸንፍለን ጋይስ 😂😂😂

  • @DgFi-nm4pl
    @DgFi-nm4pl วันที่ผ่านมา +8

    ኤፉና ፂዎን ኣብሮዉ ሰለሆኑ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew วันที่ผ่านมา +17

    ❤❤❤❤ 😂😂😂 እንደ ሉሊት አስቂኝ እንደ ናታን ነፈዝ ሰው የለም እኮ

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed วันที่ผ่านมา

      ናታን መቸም አይነቃ ትክክል ብለሻል

    • @ethiopandj1470
      @ethiopandj1470 วันที่ผ่านมา

      በጣምበተለየናታን

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q วันที่ผ่านมา

      ​@@ethiopandj1470 ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @saada5882
      @saada5882 วันที่ผ่านมา

      በጣም ናታንማ አቃጠለን መፍዙዙ

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff วันที่ผ่านมา +50

    ማነው እንደኔ ያፌትና ቢኒዬም ይጣላሉ ብሎ ጠብቆ የነበረው👍👍👍😅😅😅

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ራሱ በኔ ቤት በቦክስ እየመታው መስሎኝ ነበር😂

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q วันที่ผ่านมา

      ​@@حبشي-ف2ي ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي วันที่ผ่านมา +1

      @@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q ደመርኩሽ ሁቢ

    • @ዝሀራ-ዸ6ዘ
      @ዝሀራ-ዸ6ዘ วันที่ผ่านมา

      እኔ

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ วันที่ผ่านมา

      😊

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

    • @mayedameke6279
      @mayedameke6279 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yene konjo subscrbi adergi inemi aderglshalow👏

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም วันที่ผ่านมา +23

    የያፌትና የሉሊት ሲቃየ ማየት ናፈቅኝ እነዚህ አዉሬወች ተመስች እያየሁ የጣድኩት ተከነ😁ፂየ የኔ ጀግና በመጀመርያ ሰጠላሽ ነበር አሁን ወደድኩሽ❤💋

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ
      @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ วันที่ผ่านมา

      ግን ሉሊት ዘና ነው የምታረገኝ😂😂😂

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መዳም እዳጮህብሽ ❤❤❤

  • @nawafnawaf7127
    @nawafnawaf7127 วันที่ผ่านมา +2

    ቤዛ ስለ ሌለች ደስ ብሎኛል ምናለ ተንኮል እና ክፋት እየስተማራቹ ነው ያላቹ መጨረሻ ላይ ፈጣሪ ያመነ ያሸንፋል ኤፉዪ ድል ላንቺ ከእናትሽ እና ከወንድምሽ ተዋውቀሽ ደስተኛ ሆነሽ ማየት ናፈቀኝ ግን ከዚ በላይ ክፋት ይበቃል ወንጀል ማስፋፋት ኣያስፈልግም ያፈት የሰይጣን ቁራጭ በቀል መቸም መፍትሄ ሆነ ኣያውቅም ናታን ሉሊት በገላገላት በገደላት እጭ ኣሁንስ የሰለቸኝ የቶንኮል ድራማ መብዛቱ ነው ይቺ ደራሲ ሁሉ የምትፅፎው ድራማ ተንኮል እና ክፋት ብቻ ነው እጭ

  • @HanichMaryam
    @HanichMaryam วันที่ผ่านมา +6

    የተዋህዶ ልጆች የጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን አደረሳችሁ ❤🎉🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki วันที่ผ่านมา +50

    ኡኡ ልቤ ቀጥ አለች መግቢያዉን የኤፉን እባና የናቱን እባ አይቼ😢😢

    • @hhht597
      @hhht597 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂እረ ያንችስ ከፋ ወላሂ😂😂😂

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ❤

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q วันที่ผ่านมา

      ​@@hhht597 ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zedዜድ-m1r
    @zedዜድ-m1r วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ለጌታችን መድሀኒታች ልደት በሰላም አደረሣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ደምሪኝ

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p วันที่ผ่านมา +142

    ልውልድ ሀኪም ቤት ነኝ ለይክ በፍጥነት የስፋልግሻል ብለውኛል 😮1k ለይክ ስጡኝ አምሮኝ ነው 😎👊😜😂😂

    • @FFl-k7r
      @FFl-k7r วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂😂በስላም ይገለግልሽ

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Dugfg-e8g
      @Dugfg-e8g วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Tufug-t4c
      @Tufug-t4c วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ቦታ አላጣሽም ግን😂😂❤

    • @taibataiba-m1g
      @taibataiba-m1g วันที่ผ่านมา

      በሠላም.ተገላገይ🎉

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye วันที่ผ่านมา +3

    ማነዉ እደእኔ ናታን ኤፉየ ደና መሆኗን ሲሰማ ደሰ ያለዉ እናም ፂ ከጉኑ በመሆኗ ደሰ ያለዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday วันที่ผ่านมา +8

    ፅዬን እኮ ሁሌም ንቁ ነሽ ቢንያም ያፊትን ገላግልን የሁሉም ሰላም እንዲመለስ❤❤❤❤ ጨረቃዬ ወደናቱ እንድትመለስ❤❤❤❤

  • @MdKhanmiah-f2o
    @MdKhanmiah-f2o วันที่ผ่านมา +20

    በስደት ያለነውን እማምላክ ወላዲተ አምላክ የልቦናችን ተሳክቶ ለሀገራችን ታብቃን የእረፍት እጀራ ትስጠን

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉🎉🎉

  • @ZehiwotAlebel
    @ZehiwotAlebel วันที่ผ่านมา +31

    መልካም ነገር ይሆናል ብዬ አስባለሁ😊

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬዋ

  • @MedinaAhmed-g3h
    @MedinaAhmed-g3h วันที่ผ่านมา +13

    እናመሰግናለን አስተያየታችንን በሙሉ ተቀብለክ ይመስላል ሁሉም ነገር ደስ እሚል ድራማ ሆኗል ደራሲውና ዳይሬክተሩ ይለያሉ

  • @KatiHalabi
    @KatiHalabi วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሳችሁ የምስራች ጌታ ተወለደእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SemiraH-j6y
      @SemiraH-j6y วันที่ผ่านมา

      እ😂😂😂😂😂😂😂ጌታ ተወለደ ጉዲ😂😂😂😂😂😂😂😂😅አላየሁም አልሰማሁም

  • @HhdHjjx-k4f
    @HhdHjjx-k4f วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @EmebetYesgat
    @EmebetYesgat วันที่ผ่านมา +42

    እመብርሀንን አማላጅነቷን ሳታውቁ እዳትሞቱ❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ ማሬዋ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg วันที่ผ่านมา

      አተሱቁን

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q วันที่ผ่านมา

      አሜንንንን

    • @AliAli-d3y1d
      @AliAli-d3y1d วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው እህቴ

  • @mateyamenata
    @mateyamenata วันที่ผ่านมา +47

    የምስራች የአለም መድኋኒት ተወለደ ጌታ
    እንኳን ደረሰቹ❤❤❤❤❤

    • @Hayrya964
      @Hayrya964 วันที่ผ่านมา

      መገረዝ. አለበት😂😂😂

    • @FhGy-t1c
      @FhGy-t1c วันที่ผ่านมา

      እ😢የአለማኝን ጌታማነው?

    • @ዜዲወለዬዋ
      @ዜዲወለዬዋ วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Hayrya964ባለጌ የራስሽን እምነት እዲከበር ከፈለግሽ የሠዉን አክብሪ በዬኮሜቱ እዬተርመጠመጥሽ ሀይማኖታችንን እዳታሰዲቢ እሽ
      የነሡን ስትሳዴቢ የኛን ይሳዴባሉ ስለዚህ መከባበር እሚባል ነገር አለ

    • @werkye-q1d
      @werkye-q1d วันที่ผ่านมา

      ዲጋይ😂​@@Hayrya964

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w วันที่ผ่านมา +13

    ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ዬጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን🙏❤

  • @salmaMohammed-i3f
    @salmaMohammed-i3f วันที่ผ่านมา +13

    እንኳን ዬጌታችን ዬመደንተችን ዬእዬሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🔥💕💕🥰🌺💐

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yes tsi እና ናትን አሪፍ ድራማ ጀመራችሁ 😂😂ሁሩት መደነገጥ አለባት እች ማርዝ

  • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
    @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ วันที่ผ่านมา +50

    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላኢላኢለላህ
    ወላሁ አክበር❤❤

    • @DanAswbya
      @DanAswbya วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😅

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب วันที่ผ่านมา +18

    ኢፍራታ❤ናታን❤ ፂ❤ ዳግም❤ የምትወዱ❤❤ ኣይይ ሉሊት ያፈት መጨረሻቹ ናፈቀኝ😂😂😂😂😂

  • @Bezabeza45
    @Bezabeza45 วันที่ผ่านมา +20

    ናታን በዛሬዉ ማሸንፍ አለበት የምትሉ like🎉❤️😘

  • @DanAswbya
    @DanAswbya วันที่ผ่านมา +12

    ቀጣይ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤😢😢😢

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አመተ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤ግን ውዶችየ የፂና የናታን ድራማ እንደኔ የተመቸው አለ አይ ሉሊት😂😂😂😂

  • @Haddd-rx2yh
    @Haddd-rx2yh วันที่ผ่านมา +22

    ሂጃቧንም ትለብሣለይ ትምህርቷንም ትማራለች ድምፅ እንሁን😢😢

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ วันที่ผ่านมา +40

    ናታን የጨረቃውን ድምፅ ስለሰማ ደስ ያለው✋😜

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove วันที่ผ่านมา

      እኔ ደስብሎኛል 😂😂😂 ደምሪኝ ውዴ

    • @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
      @MesiTubeመሲዩቱብ-k3q วันที่ผ่านมา

      ​@@ሀገሬLove ደምሪኝ ማሬ ❤❤🎉🎉🎉

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @እያሙወዳጂ-ቨ6ፈ
    @እያሙወዳጂ-ቨ6ፈ วันที่ผ่านมา +18

    ልመርቃቹሁ አሜን በሉ እናታቹሁ ሽ አመት ትኑርላቹሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @HanaMamo-l1o
    @HanaMamo-l1o วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አንኩአን አብሮ addresen aderesachu

  • @mamayenegatu4122
    @mamayenegatu4122 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ ፊልም እንቅልፍ ያሳጣኝ ልጣ በፈጠራችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እንደ ዩአዳን እንዳታጨማልቁት አንዴ ለደራሲው ቆም ቆም ብለን እናጨብጭብ አሳጥርና እሚገርም አርግልን❤❤❤❤❤

  • @NEAMA-xd8nt
    @NEAMA-xd8nt วันที่ผ่านมา +11

    الله اكبر
    سبحان الله
    الحمد لله

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
    @የተዋህዶልጅወለተማርያም วันที่ผ่านมา +18

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት ክብረ ብአል በሰላም አደረስን አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @MerryTigraway
      @MerryTigraway วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @bealemzemda181
    @bealemzemda181 วันที่ผ่านมา +23

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ገና እኮ ደረሰ

    • @ሀገሬLove
      @ሀገሬLove วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አዎ ደረሰ❤❤❤ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

  • @KadstKedst
    @KadstKedst วันที่ผ่านมา +3

    የማዳም ቅመምች በሰላም በጤና ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ያብቃን አሜን በሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p วันที่ผ่านมา +4

    ኤፉዬ የኔ ሴት ከናቱጋ ሥላወራችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ፂ የኔ ቆጆ ከኤፍራታ ጎን ሥለሆንሽ በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል የኔ ውዶች ናታን እዲህ ነቃ በልና ጥላታችሁን አብራችሁ ሆናችሁ ተጋፈጡ ያንተ ያፌት የምትባል የሠው ጭራቅ ማነው እደኔ የሚያቃጥለው😢😢 ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የናንተ እስረኛ ሆኜ ቀርሁ ደሞዜን እራሡ እደናተ አልጠብቅም😂😂😂😂😂

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ วันที่ผ่านมา +20

    💋እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል😢👍👍

  • @Tamra-oe8wc
    @Tamra-oe8wc วันที่ผ่านมา +3

    እድው ናታንመቸይሆንእሚነቃው የዋህ😂😂😂ጤ የኔሚስኪን🥰🥰🥰🥰

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ
    @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ วันที่ผ่านมา +11

    እህህህ እባካችሁን ናታን ከተኛበት ቀስቅሱልን 😢እህህ ጨጓራየ ተቃጠለ በናታን የተነሳ❤😢😢😢😢

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን እየሡሥ ክርስቶስ የገና ባአል አደረሣችሁ❤❤❤❤

  • @TihunMamo
    @TihunMamo วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የምል ጫወታ የኔ ዉድ ፂ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 วันที่ผ่านมา +6

    ደራሲው ያፌት ስንት ሰው እስኪያሰቃይ እስከሚገል ነው ወይም እሰኪያግት ነው ያሁሉ ሴት የዝሙት ስራ ከቶ እያሰቃየ ይህን ያህል እድሜ ሰጠኸው እውኘት መልካምነት ያሸንፋል

  • @M.DN.T
    @M.DN.T วันที่ผ่านมา +11

    የዚ ድረማ መጨረሻ ነፈቀኝ ❤❤❤❤

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ
    @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ วันที่ผ่านมา +16

    እንካን አደረሳቹ ውዴ የተዋህዶ ልጀች መልካም ባዓል ልደት ይሁንልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EteneshZelalem
    @EteneshZelalem วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ffffffgdd24
    @ffffffgdd24 วันที่ผ่านมา +15

    ፊልሙን አጭር ባታረጉት ምርጥ ነበር የሚል በላይክ😊😊🎉

  • @Ek_bint_babaG-yh1vw
    @Ek_bint_babaG-yh1vw วันที่ผ่านมา +69

    የሚገርመኝ ነገር የሉሊት ማሢቲካ አለማመጥ😂😂😂

    • @zuzuzuzu9183
      @zuzuzuzu9183 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅

    • @AykalJmal
      @AykalJmal วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂በጣም

    • @hhabeshawit5917
      @hhabeshawit5917 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @mihrettadese2101
      @mihrettadese2101 วันที่ผ่านมา

      እና አካሄዷ😅

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z วันที่ผ่านมา +16

    ናቱ ንቃ እጅ ፂ ጎበዝ ላች ቃል የለኝም እፉ የኔነብር

  • @ገድሽ
    @ገድሽ วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @qaroorisaatube
    @qaroorisaatube 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለዛ ቲዩብ እና ደራሲ ዛርፌ ሳላም ይብዛላችሁ ። ሐራግ ዲራማን ይካተታላሎ። የዲራማዉ ማናሻ አሳቡም ዋድጄዓሎ። ንጋር ግን ይህ ዲራማ ብዙ ጒድለት ታይቶባታል። ለምሣሌ፣ ያፌት፣ ያታጫዋተ ካራክታር ጥንቃቄ ጒድላት ይታዕባታል። ላብሶ ውንጀል ባሰራ ልብስ እንኳ ሳይቃይር፣ ማንጋድ ላይ እንድ ያለ ካባድ ሥልክ ሳዋራ አላማጣንቃቅ፣ ሰው ስጣሊፉ ቦታ አላ ማምራጥ እና ያማሳሳሉ ነጋሮች ብስታከካል ባይናኝ።

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ከአስመሣይ ሰዉ ይጠብቀንንንንን❤❤❤❤

  • @AbduSelam-o5x
    @AbduSelam-o5x วันที่ผ่านมา +38

    ሙስሊም ወድሞቸ እና እህቶቼ መልካም ጁምአ❤❤❤

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ วันที่ผ่านมา +6

    ሀረግ ድራማ የጦፈነው ዋው በጉጉትነው ምጠብቀው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahrahZeezo
    @ZahrahZeezo วันที่ผ่านมา +19

    አኡዙቢላህ፡አላህከዚህየጠራጌታነው፡አይወልዲምአይወለዲም❤

    • @Hanan-td7gm
      @Hanan-td7gm วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ጥቁር ድንጋይ ነው ለዛ ዳሞ አይወልድም አይወልድም አላህ ዎሻልም ነው ሚስት ይፈልጋል

  • @FardosHd
    @FardosHd วันที่ผ่านมา +1

    Wow wlhy betama des yilal ye zarew ena gani ihen nager mawek alebat miknyatum dagin dena magez adrga iza heda tayatalech ena inatinatawm balteka huneta lik inde dirow tiketilalach bini ena tsi demo tegbabtw mesrat alwbachu keza hareg yabede yuhonal 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fikadnesh
    @Fikadnesh 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምስራች ደስ ይበለን የአለም መድሀኒት ተወለደልን❤❤

  • @AynyeTubeአይንዬቱዩብ
    @AynyeTubeአይንዬቱዩብ วันที่ผ่านมา +23

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ቅመሞችዬ ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h วันที่ผ่านมา +27

    namnii akka ko efuye, nataan,tsi,bini fi gannii jaallatan like godha ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BeletuBeletu-h4c
    @BeletuBeletu-h4c วันที่ผ่านมา +8

    እኔኮ የሉኡሊት ፍራቷ ነዉ የሚያስቀኝ😂😂😂

  • @lidu6600
    @lidu6600 วันที่ผ่านมา +10

    ፂዮን ጀግና 💚💛❤

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 วันที่ผ่านมา +8

    ወላሂ ፂየ ተመቸሽኝ እዉነትሽን ነዉ እዴትድምፅ አይለይም በጥፊ በይዉ አደየ 😂😂😂😂😂

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye วันที่ผ่านมา +23

    ናታን ወንድ ልጅ ጄነን ሲል ነው ፣ የዋህ ነህ በጣም ኢፋ ነች ኮስታራ ጎበዝ

  • @YerosanFff
    @YerosanFff วันที่ผ่านมา +5

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ሀረግን ስለለቀቃቹልን በጣም እናመሰግናለን ምናለ ሁሌ ብትለቁልን

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደና መጣቹ 💖💖💖

  • @ArgashMokonin
    @ArgashMokonin วันที่ผ่านมา

    efuye na natu 👍❤️❤️

  • @lalisekiyaa
    @lalisekiyaa 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Maaloo hadara kesaan diramaa kanaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤