ለጠ/ሚ/ሩ የልደቱ ምላሽ! “አብይን አውቄ ጨርሻለሁ” “ለወታደሩ ጥሪ አላቀርብም”
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2024
- #Reyot #LidetuAyalew #thisAbiyAhmed #EthiopiaNews #PP #TPLF #EPRDF #Oromia #Amhara #Tigray #TransitionalGovernment #TewodrosTsegaye #reyot Join this channel to get access to perks:
/ @reyot
Join Tewodros Tsegaye and other Reyot contributors as they address current events, politics, social issues, human rights, and history in Ethiopia and beyond. Reyot offers fresh insight, in-depth analysis, engaging debate, and exciting interviews to enlighten, educate, and motivate change.
Please support Reyot Media:
Go Fund Me: gofund.me/afe7b8cb
Donate on our website: www.reyot.media
You can also follow and engage with Reyot Media on social media:
Twitter: @reyotmedia
Facebook: @ReyotMedia
TikTok: @reyotofficial
Instagram/Threads: reyot_media - บันเทิง
መቼ ነዉ ግን የኢትዮጵያ ህ ዝብ ሰከንብላችሁ አገር ህዝባችሁን የምታገለግሉት
Seken malet..min malet new?? Abiy hageritun mechawecha siyaderg..zim bilachihu iyu new???
ልደቱ ጀግና
ብልፅግናን በተመለከተ ከልደቱ ጋር እስማማለሁ ❤
Lidet you are right
ልደቱ ምርጥ እና በሳል አምዕሮ ያለው ፖለቲከኛ በርታ💚💛❤💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eztg2758 i know what you mean, and i can understand the frustration. But time will tell in the near future.
@@criticalethiopia
እስከዛሬ የ32 አመት የሰላማዊ ትግል አሻራው በቂ አይደለም ወይ ከጥላቻ እና አሉባልታ በራቀ መንገድ መሬት ረግጠው የተሰሩ ስራዎችን፣ የማይዋዥቁ አቋሞችን ለተመለከተው?🙏
@esseyhailu6323 to tell you the truth I am tired of the elites from amhara society, they are always trying to take advantage of others struggle. Look what happened in the past two gvt. It reminds me of the talk of #Tefera waluwa
@@criticalethiopia
ልደትን ከሌሎች የአምሐራ ኤሊቶች ጋር አብረህ ከመጥራትህ ስህተትህ ይጀምራል! ልደት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ አዲስ "ሶስተኛ አማራጭ" የሚባል የፓለቲካ እሳቤ የፈጠረው ጠንካራው የፓለቲካ ፓርቲ የኢዴፓ መስራችና ከፍተኛ አመራር ነው!!! መጀመሪያ እይታህን አጥራና ከዛ ለመናገር ቅረብ! አለዛ እንዲህ ያስተዛዝበናል ወገን! ተፈራ ዋልዋ ነው ያልክ?🤣 ደፋር ተቺ ነህ ብሮ 😅
@@criticalethiopia
ለጠቅላላ እውቀትህ ልደት የጠንካራ ፖለቲካ ፓርቲ መስራችና የሁለት ጊዜ ፕሬዚዳንት ከፍተኛ አመራር ነው !!!
I'm agree with you
I love 💕 Ledetu Ayalew. Thanks 😊 Teddy
እንኻን በሰላም መጣህ ልደቱ።
የጠማማ ፖለቲካ icon ሁለቱም👌
My all time inclusive politician who should have been a leader of Ethiopia...unfortunately not yet happened .....I love you......gash lidetu
Kkkk
Millions of Thanks!🙏
egziooooooo
Is there an opportunity to establish a coalition in Ethiopia to foster national dialogue? Does this coalition include Abey? How can a man who wages war against his own people, even seeking external support, be considered anything other than a perpetrator of genocide and a war criminal?
Mr ledito you are so smart I respect you ❤
ሊመካከሩ የሄዱት ያጨበጭባሉ ሊመካከሩ ነው ወይስ ሊያላግጡ በምን ጉዳይ ነው ታዲያ የሚመካከሩት
ካድሬነታቸውን ለማሥታወቅነው።
ካላጨበጨቡ በሆዳቸው ይመጣባቸዋል ፣ሲብስ ደግሞ እንጦረጦስ ይልካቸዋል
Good discussion
አቶ ልደቱ በዛሬው ገለጻህ ልክ ነህ! እኔም ሰውዬውን ከወቅሁዋቸው ቆዬሁ!
እንኳን ደህና መጣህ አቶ ልደቱ!
"ፍርሀትም ድፍረትም እንደ ወረርሽኝ ይዛመታሉ" ልደቱ አያሌው
እንኳን ደህና መጣህ ኣቶ ልደቱ። ከመቐለ፣ ትግራይ
ቴዎድሮስ ምነው ስርአት ብትይዝ መርህና ውይይት ቢኖርህ አጀንዳህን ብትከተል
ቴዲ ህዋሀት ሲወቀስ መተባተብ ይጀምራል
ሰላም ልደቱ 🌹
Gash Ldetu,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልደቱ ጀግና ነህ
I also quit listening ABIY some time ago … that’s smart way of ignoring populist leaders
አረ ልደቱ እድሜ ልክህ ሽግግር
እስኪ አንተ ሀሳብ አምጣ ከሽግግር መልስ ከቻልክ?😂 ቢገባህ በተለይ በዚህ ሰአት ይህንን ባላልክ!😁 ሲሉ ሰምተህ ይመስላ-ል😂
🙏🙏🙏👍👍❤️❤️❤️
Keep up the good work, guys!
Abiy’s days are numbered. And this kind of discussions will definitely expedite his demise.
Kudos, Tedy and Lidet !!!
Well done, guys, it's fantastic analysis.
አይ ልደቱ ላንተ አዋቂነት እና ትልቅ ነገር ነዉ የአብይን ንግግር አለመስማት
አሁን አንተ የልደቱን አገላለጽ መናቅህ ነዉ?? ልደቱን ለመናቅ ከሱ በላይ መማር አለብህ ወይም የተቀራረበ እዉቀት ,አንተ ዶማ ራስ
ባጭሩ ያልበላዉን ማከክ ነዉ ማለት ነዉ !!!!!!!!!!!!!!
The real Reyot media welcome, Hintsa.t from Kampala ❤
Thank you for the enlightening discussion.
Tedy kindly define the following terms.
1. Mikikkir
2.Dirdir
3.Wuyiyit
You guys are a hero thank you for your views!
ምን ያህል ትርፍ ግዜ እንዳላችሁ እንገነዘባለን
ለአንተ የሀገር ጉዳይ ትርፍ ነው ማለት ነው?ህይወትን አደጋ ላይ ጥሎ እየተገደለ ላለ ለወገንህ ድምፅ መሆን ነው ትርፍ??? ታሳፍራለህ፣ ራስ ወዳድ ነህ ደግሞም ሀሳብ አይገባህም!💀
እንኳን ደህና መጣህ አቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤❤❤
wow
TEDDY AND LEDETU wow thank you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የክፊ ልቦች ቤት ብየዋለሁ ይህንን ቤት። አሁን በጌታ በልባችሁ እና በአስተሳሰባችሁ ሰይጣን አይቀናም?
💪💪🙏🙏💪💪
Mekelle ❤
Mr. LIDETU AYALEW you are so Amazing
❤❤❤❤❤
Jealousy! Kills
ቴዲ እናመሰግናለን
Why Tedy only i appreciated both of them .....
ልደቱን በማቅረቡ ማለት ነው ብለህ ተረዳው
@@Yosephdebebe take it as u wont
“No matter how thin you slice it, there will always be two sides.”
አረ በፈጣር ይዜሓለሑ ልደቱየ አንዳትሄድ
Great discussion, thanks lidetu and teddy
ማየት የተሣነዉ መሆን የፈጣሪ ፀጋ ነዉ ብሩሃን አሉና፡ማሰብ የተሣነዉ መሆንችግር ነዉ።ሁለታችም፡ሙጃ የሆነ ከደረጃ በታች ናችሁ፡ቢቻል ለማቃናትእንጂ፡ለማጉበጥ አትሩጡ፡፡
ለመሆኑ ልደቱ ማን ተብለው ነው የሚቦጠረቁት ገለባ ዉስጥ የተደበቀች ዐይጥ ሣትሳቀቅ ብትቆይም ገለባዉ ሲነሣ የሚሰማትን ልደቱ ታዉቀዋለህ ቴዎድሮስም አይጠፋህም፡ለማጠናቀቅ ሁለታችሁም የደነበሸ ጥይት በጎረሰ ጠመንጃ አታስፈራሩን።ወታደር ቀስቅስ ማለት ብርሃናማ ነዉ???!!'
Absolutely
The northern has become sickman Ethiopia. God save Ethiopia and Ethiopians involved.
እንዴት አውቃችሁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሽግግር መንግሥትን ??
አብይ አህመድስ የኢትዬጵያ ህዝብ የሽግግር መንግስት እንደማይፈልግ እንዴት አወቀ?
I strongly support the transitional government process. Ledetu always come up with golden ideas. Keep fighting for democracy and freedom of the country. But say something for your people or the community where you belongs to. There's a big displacement, migration and poverty in North wollo places like Lalibela. FANO!
እሳቸው እያልክ አንዴት ነው የምትተቸው ?
የተቀመጠበትን ወንበር ለማክበር
I agree with Lidetu.
ተስማምተን ለመኖር ግዴታ እንደገና ጦርነት ውስጥ መግባት የለብንም አብረን መኖር ካልቻልን ተስማምተትን መለያይት ።
Why do we Ethiopias can not flooded support for Reyot Media what’s wrong with us please make like and share thank you 🙏
Agree with tedy
Jordan
LEDETU"S SPEECH FEEDS MY BRAIN
አቶ ልደቱ ያለው የፓለቲካ እውቀት እንዳለ ሆኖ ሌላውን የማዳመጥና ከሱ በላይ እውቀት ያለው ሰው አይመስለውም
እውነት ለመናገር የሽግግር መንግስትን ሀሳብ አልደግፈውም። የኛ ሀገር ፅንፍ የረገጠ ፖለቲከኞች ያላቸውን ልዩነት እንኳንና ስልጣንና ብር ጨምረህባቸው ቀርቶ እንዲሁም አቅም ቢኖራቸው ኑሮ ይገዳደሉ ነበር። ልደቱ ሀገሪቷን ረስቶቷል
ትክክል!
ተወው ሌላውን አማራው ራሱ በውስጥ አይስማማም::
Highly matured & knowledge based discussion, we gained much out of this discussion thank you & stay blessed !!!
Leditu ante kedaada ante merze nehe......
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Amazing challenge Teddy
Lidet geta yakoyehi leze sew belo nw. Arife discussion nw
እኛ ተስፋ አለን ። ምን አለ ብትተዉን
#NoMore transitional government in Ethiopia!
ኦነግ ሸኔ ማለት የገዳዩ ስልጣን አስጠባቂ ሲሆን በገዳዩ አቶ አብይ አህመድ አሊ የሚመራ ገዳዩ የሚያስታጥቀው መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል !!
I told you so ! Many Ethiopians were way behind and even in the dark in the information age revolution. Even Lidetu has a big info gap lagging behind
Ldetu 👏👏👏👏👏👏
Hi
🍁🍁🍁
አይ ልደቱ አልሞት ባይ ተጋዳይ እዛ ቁጭ ብላችሁ እንደፓሮት ለፍልፍ ወጭባሮች !
ሰው በዚህ ልክ ይደነቅራል እንተን ነበር ሰው ስትመስለን የነበረው?
አቶ ልደቱ አያሌው ለምታደርገው ነገ ሁሉ እናመሰግናለን በረታ አላህ ይጠብቅህ ወዳጄ 🙏🙏🙏 👍👍👍 ❤❤❤
Lidetu's political knowledge is an extraordinary, I was very eager to see his extreamly valuable thought, and ideas infront of Abey Ahmed in the parliamentary meeting.
But Abey doesn'! want to discuss with well educated people. That's why he avoided them not only from the Parliament but also
out of the country.
I do not absolutely understand why Lydetu will return back into the Butcher governor
ይህ የሰላማዊ ትግል መርህ ነው ወገኔ🙏 ትግሉን በሀገርህ ውስጥ ሆነህ ነው መታገል ያለብህ፣ሁሌም ከፊት ሆነህ ነው ህዝብህን የምትመራው። አንተ ነህ የመጀመሪያውን የክፉ ፅዋ የምትጠጣው!ህጉ አፋኝ ገዳይ መሆኑን ታግሎ ለማሳየት ተጋፍጠህ ነው እና ለዛ ነው!
Thank to your excellence Ato Lidetu Ayalew!
🙏❤❤❤🙏
ምንም ተልእኮ የለውም ከቻላቹ ልደቱ የሚለውን ስም በ አስጨናቂ ይቀየርልኝ
😂😂😂😂😂
viva abiye ahmed
ወደሌላ ንገባለን ኮ ብለዋሊ ሚን አንደምፈሉጉ ኮ ገልጠዋል
Thanks Ato Lidetu Ayalew for you cleanly know Abiy. Ethiopian people always oppressed no freedom of speech but war.May God visit this country.
ተመልከቱ የተልፈሰፈሰ ሕዝብ ስለሆነ ነው ማለትህ ንፍጣምነትህን ያሳያል፡ገልቱ ነጋዴ።
ልብዳህ ያህያ ልጅ
ንፍጣም አንተ ነህ ሙህር ነው ልደቱ አያሌው
ልደቱ የወያኔ ገረድ ነው
💚💚💚💛💛💛❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️አዲስአበቤ በየጓደኞቻችንበመደወል ተቃውሞአችንንበማህበራዊ ሚድያ መግለጽ ከየትም ሆነን እንደየ እውቀት ደረ ጃችን ጥሩ መልዕክት በማስተላለፍ አንድሰው በቤተሰቡ ብዛት መጠን ሊሆን ይችላል መሬት ላይ ያለውን በመፃፍ ሳይወያዮ መናበብን የማያቋርጥ ዘመቻ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያዊ በምንችለው ሁሉ ተቌውሟ ችንን እንግለፅ
There is no Addis Abeba. ADDIS ABEBA US FENFINE. ❤
በናታቹ ይሔን ሰውዬ ፊቱንም መልኩንም አታሳዩን
ማን እዚህ ጠራህ/ራሽ ይህ የቁንጅላ ውድድር አይደለም ሀሳቡን አልወድም በዚህ በዚህ አልሰማማም ማለት ማሰብያው ለሚሰራ ሰው አታሳዩን የባዶ ጭንቅላት ምልክት ነው
እንድታየው ማን አስገደደህ?
You guys are a jok ,who is going to lesson
እውር ባትሆን በጣም ችግር ነበር ግን ፍጣሪ የልብ አውቅ ስራውን ሰራ በቃ ቁፍጥህን ነግሮሀል ልደቱ ልብህ ይፍረስና ልቤን ልቤን ብለህ ሀገር ትበጠብጣህ
I feel sorry for you guys
ልደቱ ቅናት ሊገልህ ነው ብልፅግና አብይ ጠፍጥፎ ፈጥሮታል እርር በል ተቃጠል የመቃወም በሽታ ከባድ ነው አላህ ያሽርህ
ዕድሜህን ሁሉ በተቃውሞ .....!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Yedenkoro sibisib
Erbanebis hula
Can EPRDF without TPLF be EPRDF?
What a great discussion!
Mr Ldetu's assertion that Abiy's "Bltsighna" is the same as EPRDF is contrary to truth. As a know it all person, his absurd claim is not surprising.
Believe me...The ND will be successful...
It’s not bad but it should have improve
hel\
Why do we need transitional government all the time? Ato Haile Marriam's government was already a transition from bad leaders to a true Ethiopian leader. Most of us did not want to hear about transitional government.
Ato Ledetu Abiy Ahmeden lemen Eressewo telaleh .....please atanaden Ante Belew
Zimbel ante korokonj
Broken politician for ur entire life shame on you Mr kihidetu