የልደቱ ምላሽና የዐቢይ ውሸቶች፤ ''ሥለ እኔ ብቻ አይሁን እንጂ ስለሌላው ግን...''|ETHIO FPRUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 มิ.ย. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

ความคิดเห็น • 538

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 28 วันที่ผ่านมา +147

    ያየሰው ኑርልን ፖለቲካን እንድንረዳና እንድንበስል ያረከን ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @mebratufentahun4316
      @mebratufentahun4316 28 วันที่ผ่านมา +8

    • @user-mq2lx3yi2f
      @user-mq2lx3yi2f 28 วันที่ผ่านมา +7

      ደንቆሮ ከደንቆሮ ጋር ይደናቆራል እንጂ ምንም አታመጡም ብለን ግዜ እንሰራለን እያለ ነው ጠቅላዩ እናተ ብላችው ግዜ እፓወራችው ነው ምላሳችው አይረዝምም አብይ አህመድ በርታ ክፍሆችን እያበጠርክ ነው በስራ

    • @user-gj8vg4kc1d
      @user-gj8vg4kc1d 27 วันที่ผ่านมา

      🤑🤮🤑🤮🍼🍼🍼🍼🍼🍼🍼

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene 27 วันที่ผ่านมา

      ትልቅ ደደብ😂​@@user-mq2lx3yi2f

    • @michael.T77
      @michael.T77 27 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂

  • @user-bn7cq7lv6u
    @user-bn7cq7lv6u 28 วันที่ผ่านมา +49

    በእርግጠኝነት መናገር እፈልጋለሁ። ያየሰው ሽመልስ የሚሊዮኖች ድምጽ ነው። እድሜና ጤና ይስጥህ።

    • @user-gp6ip1ud5y
      @user-gp6ip1ud5y 27 วันที่ผ่านมา +3

      ሁሉም የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች ጥሩ ይዘግባሉ ለምን ትከፋፍላላችሁ?

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 28 วันที่ผ่านมา +124

    ደርግም መሞቻው ሲቀርብ እንዲህ አድርጎት ነበር ነፍስ ይማር ብልፅግና😜

    • @user-bb9ic1lb2i
      @user-bb9ic1lb2i 28 วันที่ผ่านมา +1

      15 ጊዜ በዛ ። ስለ ዛቻ የቀድሞ ያሁን ተወዳዳሪ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ትራፕ የዛቻ ንግግር ማስታወስ ተገቢ ነው :: የግብፅ ብሄራዉ ጥቅም ለማስከበር እስከ ወታደራዊ እርምጃ የይሁንታ ምርቃት አይደለም ።

    • @sebhatuberhe5308
      @sebhatuberhe5308 27 วันที่ผ่านมา +6

      Abye is skilful lier he knows how to blindsided Our peoples we have
      To get rid off this
      Shameful person .😢

    • @shewayebekele4200
      @shewayebekele4200 27 วันที่ผ่านมา +5

      እውነት ነው!አበስኩ ገበርኩ በዘራችሁ አይድረስ አለ እንትና።

    • @maekel6789
      @maekel6789 27 วันที่ผ่านมา +3

      Tikkl

    • @betetegaye7522
      @betetegaye7522 23 วันที่ผ่านมา

      Aa@a 16:17 ​@@sebhatuberhe5308

  • @fidleytube
    @fidleytube 28 วันที่ผ่านมา +30

    እያንጨበጨበ ሃገር ሊያፈርሱት ነው🤔 ያየስው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mekonengebremedhin3722
    @mekonengebremedhin3722 27 วันที่ผ่านมา +9

    እዛ አዳራሽ ያሉ ሰዎች ድሃ እየተራበ እየተፈናቀለ የሚያንጨብጨቡ እጆች በሽታ ይውረደድላቸው ።

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op 28 วันที่ผ่านมา +21

    አብይ አሕመድ እንዳንተ የሚዋሽና የሚያጭበረብር ሰዉ አለወይ ???? ያየሰዉ የኔ አንበሳ ይበል ትንታኔ የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ ተባረክ 🙏ልደቱ አያሌዉ ሳያደንቅ አላልፍም በሳል ፖሎቲከኛ ፈጣሪ በቸርነቱ አገራችን ያድናት🙏🤲

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 28 วันที่ผ่านมา +22

    የህዝብ ተወካዮች ተብለው !
    አንድም ቀን ስለህዝባቸው የማይጠይቁ ድኩማን!
    ተጎልተው ማጨብጨብ ብቻ🤔

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 28 วันที่ผ่านมา +20

    "ኢትዮጵያ #እያሸረገደች ነው።" #ገልብጦ ሁሌም የሚናገረው #ብልፅግና ሃሳቡን ተቀብሎታል። #አቶ ልደቱ👉 #Respect

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 28 วันที่ผ่านมา +21

    የሚያጨበጭቡት ነገር አንጀቴን ያቃጥለኛል።

  • @etheth5034
    @etheth5034 27 วันที่ผ่านมา +11

    ረጅም እድሜ ከጤናጋር ጋር ለአቶ ልደቱ አያሌው ❤❤❤

    • @Ethio364
      @Ethio364 20 วันที่ผ่านมา

      ግን እኔ ልደቱን አካሔድ ዉጤት አያመጣም ለወሬ ብቻ ነዉ እኔ ሌደቱ አይመቸኚም።ከፊትም በልደቱ የተነሳ ነዉ ስልጣኑ በእንጁ እያለ አሳልፎ የሠጠዉ መልሶ ለህዋት

    • @Ethio364
      @Ethio364 20 วันที่ผ่านมา

      የከሰረዉ ፓለቲከኛ ቢባል ልደቱ ነዉ

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 28 วันที่ผ่านมา +30

    እንዲህ እንደቆመ ነበር ግንባሩን ማለት!!

    • @firish-wn4in
      @firish-wn4in 28 วันที่ผ่านมา +2

      ነበር 👌👌👌👌

    • @77861022
      @77861022 24 วันที่ผ่านมา

      👏👏👏👏

  • @GoitomMekonnen
    @GoitomMekonnen 28 วันที่ผ่านมา +19

    ያየሰዉ ሽመልስ እድሜ ጤና ይስጥህ የብሄር ብሄረሰቦች ድምፅ ነህ ትክክለኛ የህዝብ ልጅ ኣደንቅህ እወድህ ኣሎህ

    • @user-xq7rz4it1o
      @user-xq7rz4it1o 28 วันที่ผ่านมา

      ሁለቱም አብይ አና ልደት ሌቦችም አስመሳይ ናቸው.

    • @tilahuntariku935
      @tilahuntariku935 28 วันที่ผ่านมา

      Not for all nation .nashnalitis....only forTPLF. Jornalist

  • @BayeTube-bt
    @BayeTube-bt 28 วันที่ผ่านมา +75

    'ውሸት መልክ ቢኖራት ነሮ፡ ሱፍ ከነ ካራባቱ አርጋ አብይ አህመድን መስላ ትኖር ነበር'

    • @destaabreha4095
      @destaabreha4095 28 วันที่ผ่านมา +1

      Exactly 😂😂😂

    • @MesfinFenet
      @MesfinFenet 27 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ እንደውም የምለው , ውሸት ሌላ ስሟ አብይ ይሆናል ብዬ ነው , ውሸት ስጋ ስትለብስ አብይን ትሆናለች ።

    • @77861022
      @77861022 24 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 28 วันที่ผ่านมา +7

    Great analysis Yaye. If I got a change to nominee awards to the best medias , Ethioforum would have the top of all medias

  • @MikeS.-uq2tx
    @MikeS.-uq2tx 28 วันที่ผ่านมา +10

    Excellent reporting as always. Great job Yaye!!

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 28 วันที่ผ่านมา +7

    ያየሰው የኔዘመን ጀግና ❤❤❤
    አገሩን አጥብቆ የሚወድ👏👏👏 አገር ማለት ህዝብ ስለሆነ።

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 28 วันที่ผ่านมา +9

    የሰውየው የስልጣን ትማት አገራችንን ሊበትናት ዋዜማ ላይ ነው

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 28 วันที่ผ่านมา +20

    ደሞምንመስሎ መጣ ፈጣሪ ይንቀልህ

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 28 วันที่ผ่านมา +13

    " ስልጣን ማስጠበቂያ "
    ምርጥ ገላጭ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 28 วันที่ผ่านมา +11

    መቼ ይሆን አግራችን ሰላም ሆና የማያት እኔስ ናፈቀኝ።

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 28 วันที่ผ่านมา +6

    Abiy Ahmed Still in power never end Ethiopia problem he has to go. My Prime is Amhara and Tegriy to come together defeat devil government.💚💛❤️

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 28 วันที่ผ่านมา +13

    እረ ምኑን ሰጠሽ ሀገሬ ኢትዮዽያ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 28 วันที่ผ่านมา +4

    አቤ ብዙ ያልተማረ ህዝብ ያላ ነበበ ህዝብ እነርሱን ይዞ ነው በነበሰ ስጋቸው የሚጫወትባቸው። ትቂት የተማሩትን ደግሞ ቀስ ያሰወግዳቸዋል ሰለዚህ ገና ነው ጉዱ የእግዚአብሔር እርዳታ እና ፋኖኖኖኖ!! ❤🎉

  • @user-sh1dn6dw2d
    @user-sh1dn6dw2d 28 วันที่ผ่านมา +8

    አይ ምክክር እኔ የሚገርመኝ ደንቆሮ ተከታዮች መኖራቸው ነዉ ብልግናማ ድሮም ደንቆሮዎች ናቸዉ ድለፋኖኖኖዬ

  • @musefaawol8038
    @musefaawol8038 27 วันที่ผ่านมา +4

    ድሮ ስለ ባንዲራ ነበር ምናወራው አሁን ግን ስለ መኖርና አለመኖር ነው

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b 27 วันที่ผ่านมา +6

    ቅዱስ ሚካኤል ፣የአቢይን የስልጣን እድሜ አሁን ይቁረጠው ።

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 27 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo 28 วันที่ผ่านมา +8

    ሰዉየዉን ግን ባንሰማዉ ዉስጣችን ነዉ በገንን ነደድን በሰጨን...

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v 28 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ን ምን ያህል ብንበድ ለው ነው ሠይጣን የሀገራችን መሪ የሆነው

  • @FggghfFyu
    @FggghfFyu 28 วันที่ผ่านมา +8

    ኢትዮ ፎርም ምርጥ ሰው

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 27 วันที่ผ่านมา +7

    በትክክል ገልፀኸዋል እናመሰግናለን

  • @Kassahun0
    @Kassahun0 23 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎረም ከልብ ትለያላቹ ሁሌም ኑሩልን ባጨበጨበ ሣይሖን እውነታን መከተል እና ማሥተዋል መረጃን ከእውነተኛ ሚዲያዎች መከታተል ምሣሌ ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DirarG
    @DirarG 27 วันที่ผ่านมา +2

    I would say Yayesew might be the best journalist and analyist ever of all the blaks and whites who are in the same profession to write and report partialy in a difficult time and sitiation

  • @user-qi8lo9er8t
    @user-qi8lo9er8t 28 วันที่ผ่านมา +3

    ያየሰው በርታልን ከድሮም ጅግና ነህ እድሜና ጤና የስጥህ
    ኣንተ የህዝቢ ወገን ነህ እና በርታልን

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 28 วันที่ผ่านมา +11

    እረ ፈጣሪ ሆይ ይሄን ሰውዬ አድ በለን

  • @habenhintsa3213
    @habenhintsa3213 28 วันที่ผ่านมา +7

    ሰይጣን መልከ ኩፉ አይመሰለኝ ነበር ለካ ሰይጣንም ቆንጆ መልክ አለዉ

    • @77861022
      @77861022 24 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ይወገዳል

  • @user-nz7lj7qs3q
    @user-nz7lj7qs3q 28 วันที่ผ่านมา +5

    ዛሬም እናቲ እንዴህ ብላኚ ነበር ይላል ቲሽ ጨቅላ ፈጣሪ በቃ ይበል ብልፅግና ን ከነ አጃቢዎቹ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 27 วันที่ผ่านมา

      Yetignaw inatun yihon? Sheka fatuman indayhon biye isegalehu😂😂😂

  • @user-ob2pq1fr2x
    @user-ob2pq1fr2x 27 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ እኮ አለ ከስልጣንህ ላይ የሚፈጠፍጥህ ቀን ቅርብ ነው ጫካ ልትኖር ሳትገባ ትሞታለህ የዛሬን ዝለል ማሩኝየምትልበት ቀን ቅርብ ነው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 28 วันที่ผ่านมา +1

    Selam selam selam ethio fourm yayesew abebe all ethio fourm family ክብረት ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ሠላም ያዩ ለምትሠጠን በሳል በሳል መረጃዎች ከልብ እናመሠግናለን ።

  • @MulugetaDemissie-yn6kv
    @MulugetaDemissie-yn6kv 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ አንተም ብትሆን የረጂዎቾን ፍጹም ጻድቅነት ስትነግረን ልክ ነኝ ብለህ አትንገረን። በተረፈ ያልከው ሁሉ መልካም ነው።

  • @hithere4939
    @hithere4939 28 วันที่ผ่านมา +2

    Ethio forum 👌 🫶 🎉🎉🎉🎉Thank you so much

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay 27 วันที่ผ่านมา

    Fantastic report! BRAVO, EF! Thank you....

  • @user-ho2jb3di3m
    @user-ho2jb3di3m 28 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለፋኖ ድልለተገፋውአማራ

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 27 วันที่ผ่านมา

      Now fano has reasonable ground to fight against Abiy but remember that fano was crime partner of Abiy Ahmed !

    • @user-tt9yr5nn6b
      @user-tt9yr5nn6b 27 วันที่ผ่านมา

      እናንተም ህዝባችንን ስትጨፈጭፉ ነበር እናቃችኋለን​@@biniamGere6502

  • @zematube7286
    @zematube7286 28 วันที่ผ่านมา +4

    Ethio stars❤ ethiofrom❤❤❤

  • @joechen6510
    @joechen6510 28 วันที่ผ่านมา +3

    Yayesew, Tigray people must stand with Amhara People to bring Abiy to justice?!

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 27 วันที่ผ่านมา

      The problem is Fano was crime partner of Abiy Ahmed !!

    • @athleticsnews1042
      @athleticsnews1042 27 วันที่ผ่านมา

      እዛ ራስህን ቻል

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 28 วันที่ผ่านมา +2

    ያዬ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @marudinku8819
    @marudinku8819 27 วันที่ผ่านมา

    Wushetem master yaregu meri.... Fetari yeferedebot Ken wa.! ... Mesheshawot!

  • @BirukSisay-ir8ec
    @BirukSisay-ir8ec 28 วันที่ผ่านมา +5

    ዘንድሮም ሚያጨበጭብ አለ። (ይገርማል!)

    • @abisinya117
      @abisinya117 27 วันที่ผ่านมา

      አለ ሞልቷል 😂😂

    • @BirukSisay-ir8ec
      @BirukSisay-ir8ec 26 วันที่ผ่านมา

      @@abisinya117 ይሄ ምን ይባላል። ስም አጣሁለት። ዘንድሮም እንዲህ ለተዝረከረከ ብልጽግና?

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 28 วันที่ผ่านมา +1

    Yaye❤❤❤

  • @AdmasAdmas-xn7iz
    @AdmasAdmas-xn7iz 16 วันที่ผ่านมา

    Ethio forem midia yeshemels yayesew metshaf tequmegn yetagegnewalew asayegn tsaflgn ❤

  • @user-kj3xp8bx8d
    @user-kj3xp8bx8d 28 วันที่ผ่านมา +7

    አጨብጫቢ ሰብስቦ ተጫወተብን

  • @user-zd5sc6fd7b
    @user-zd5sc6fd7b 27 วันที่ผ่านมา

    AyaGbaweme mlse zaenawe❤

  • @derefigaw3458
    @derefigaw3458 28 วันที่ผ่านมา +3

    👍👍👍

  • @BereketYohannes-ki1zt
    @BereketYohannes-ki1zt 27 วันที่ผ่านมา +2

    ሀላፊነት የማይሰማው ህጻን የሆነ መሪ ነው

  • @samiates5057
    @samiates5057 28 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @wegeneyb995
    @wegeneyb995 27 วันที่ผ่านมา

    @Yayesew how could we get your book at ET?

  • @ketemawdemeke7706
    @ketemawdemeke7706 28 วันที่ผ่านมา +2

    አትፍረድባቸው ሁሉም distance ተማሪ ነቸው ምን ያቃሉ

  • @biniyamwassie
    @biniyamwassie 28 วันที่ผ่านมา +4

    wel come Ethio fourm

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 28 วันที่ผ่านมา +4

    አብይ አህመድ የምትባል ዘንዶ ፈርኦን ከኢትዮዽያ ምድር መድኃኒአለም ይንቀልክ

  • @henigg
    @henigg 27 วันที่ผ่านมา

    Beautiful piece ፅጋቡ ጎይታ ባህሊ ትግርኛ

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 27 วันที่ผ่านมา

    we must hear those concrete analysis, we must respect our natural mass,in our natual mass sea grass roots,there are various great observes,distinct observers,we must know our specific jobs we are immited individuals we must know the level of our decision making posts,etc take care there ae natural observers in our natural society

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 28 วันที่ผ่านมา

    Our voice ❤❤❤

  • @user-hg9qh7qm5s
    @user-hg9qh7qm5s 28 วันที่ผ่านมา +6

    አብይ እኛ ሰፈር ግርማ ቁቄ የሚባል እብድ አለ ልክ እንደሱ ነዉ አብይ ትኩሰ እብ

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 27 วันที่ผ่านมา +1

      Awo kravat yadereg ibid.

  • @makdabulutse6933
    @makdabulutse6933 27 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮፌሰር መስፍን ግን ምን ነካቸው?

  • @sintayehuzinabu9307
    @sintayehuzinabu9307 28 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @user-gi1wi1ud6k
    @user-gi1wi1ud6k 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @tadewogene7032
    @tadewogene7032 27 วันที่ผ่านมา

    Ba qenu ware mawurat inji min abatachuu sarachuu .Abichuu is my king ❤

  • @user-vo5qp3lj5y
    @user-vo5qp3lj5y 28 วันที่ผ่านมา +1

    er mert nehe ante ❤mergaw

  • @ephremwelegebreal9085
    @ephremwelegebreal9085 27 วันที่ผ่านมา +2

    ኣቅመ ቢስ ደካማ ሰው ኣሳዛኝ የጋለሞታ ልጅ።

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i 28 วันที่ผ่านมา +3

    እናቴ ነገረቺኝ ድራማ እየ ቀጠለ ነው😂

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 28 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 27 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 28 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 28 วันที่ผ่านมา +3

    አብይ ልታይ ልታይ እኔ ብቻ አውቃለሁ ይወዳል አሳፋሪ ማፈሪያ🫤

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe 28 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ እሚገርመኝ ህዝብ በማጨብጨብ አለቅ።

    • @Jane-vy3hr
      @Jane-vy3hr 28 วันที่ผ่านมา

      የሚያጨበጭቡት እኮ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት ጋር ሲወዳደሩ እጅግ በጣም ጥቂቶች ህሊናቸውን የሸጡ እነሆድ አምላኩ እራሳቸውን የናቁ የማይገባቸው ሥፍራ የተቀመጡ ከሚያዩት የማይማሩ ነገ እንደቢጤዎቻቸው እንደሚያስራቸው እንደሚያስገድላቸው እንኳን መገንዘብ የተሳናቸው ስብስቦች ናቸው!

  • @user-su7yo8nw8s
    @user-su7yo8nw8s 28 วันที่ผ่านมา +4

    ከአላህ በታች የኢትዮጵያ የመዳኛ መፍተሄ ያለው ከአንጋፋው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ጋር ነው
    no #ብልፅግና
    no #ወያኔ
    no #ሸኔ
    no #ፋኖ

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 28 วันที่ผ่านมา

      😃😃😃😃

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 28 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰
      ሁሉም በእኩል የሚኖርባት ኢትዮጵያ እንድትፈጠር ከተፈለገ አዎ ወገኔ መዳኛው የልደት መንገድ ነው ክበርልኝ!🙏

  • @beke8193
    @beke8193 28 วันที่ผ่านมา +4

    ድንቅ ትንታኔ ይህ ነው ሙያ

    • @user-mq2lx3yi2f
      @user-mq2lx3yi2f 28 วันที่ผ่านมา

      አተ እረኛ ስራ አትሰራ የተሰራውን አታደንቅም

    • @user-tt9yr5nn6b
      @user-tt9yr5nn6b 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-mq2lx3yi2fአንተ የገረድ ልጅ ደንቆሮ በቅርቡ ትወገዳላችሁ

  • @user-cv1ep2ry1y
    @user-cv1ep2ry1y 27 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የሚገርመኝ ከትምህርት ማስረጀው ጀምሮ ፤ ድፍን ኢትዬጵያን ያጭበረበረ ጠቅላይ ሚኒስተር ፡፡ እድሜ ለቄሮ አምታተው ስልጣን ላይ አወጡት ፤ ድፍን ኢትዬጵያን አምታታ !!!

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r 28 วันที่ผ่านมา +2

    እንዲህም ብሎ ምክክር የለም ኰሎኔሉ አትሮንሱ ላይ ቆሞ መመሪያ ሲሰጣቸው ነው የዋለው እንዲሁም መንግስት ጣልቃ አይገባም ይባልልኛል :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 28 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮

  • @user-bn7cq7lv6u
    @user-bn7cq7lv6u 28 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @AwekeTariku
    @AwekeTariku 28 วันที่ผ่านมา

    Ato lidetu tiru sewu new gin ended Aby tiniest yelewum andandi ewunetochn ygidal😊

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 27 วันที่ผ่านมา

    ሰው በተለይ መሪ ነኝ የሚል ሁሉ አባወራነኝ የሚል ሁሉ የሚናገረውን የሚሰራውን ካላስተዋለ መጨረሻው ምን እንደሆነ መገመት ያቅት ይሆን?

  • @user-rt6ri1mh8r
    @user-rt6ri1mh8r 27 วันที่ผ่านมา +1

    አንደበትህ ይባረክ

  • @AwekeTariku
    @AwekeTariku 28 วันที่ผ่านมา

    Limena yelemedik sira sira endezi ayenet korati Hager wodadi MERI alayehum wushetamoch bezubet enji

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 28 วันที่ผ่านมา +1

      Hodam

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@Sarahj962hodam bicha?Banda menafik.

  • @SmartGech
    @SmartGech 27 วันที่ผ่านมา

    🤞

  • @Abe2957
    @Abe2957 27 วันที่ผ่านมา

    "ቀሚስ የለበሰ ዉሸት" ዋዉ፣ you nailed it!

  • @mezmurl1152
    @mezmurl1152 27 วันที่ผ่านมา

    ያየሰው 👌👌👌👌

  • @BineyaWerku
    @BineyaWerku 28 วันที่ผ่านมา

    Wow

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 27 วันที่ผ่านมา

    Truly speaking Ethiopia belongs to one of the aid and loan dependence countries.These Aid dependence overloads her financial,revenu and aid institutions it also weaken capacity and ownership, create revenue instability and fragment budgets, lower tax effort, and undermine accountability and democratic decision-making and governance as we have seen now clearly .High corruption lead to local/regional/ politicians using aid for their own means or for political gain. Sometime by sending or not sending aid to countries like Ethiopia donor countries used to put political or economic pressure on the receiving countries.

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 27 วันที่ผ่านมา +1

    ብልፅግና በሽግግር መንግስት ምስረታ መሳተፍ የለበትም መወገድ እና በህግ መጠየቅ እንጂ::

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr 27 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ጀግናው በርቱልን 💚💛❤️

  • @DerejeGoshu-il6tr
    @DerejeGoshu-il6tr 28 วันที่ผ่านมา +4

    በምክክር ኮምሽኑ ስራ የሚከፋው ካለ የኢትዮጵያ #ጠላት እና #ባንዳ የባንዳ ልጅ ብቻ ነው!

    • @PEACEOFMIND469
      @PEACEOFMIND469 28 วันที่ผ่านมา +2

      ማነው የምክክር ኮሚሽኑ ነው ጥያቄው እንጂ ሰዉ ምክክሩን አይጠላም። እኔ የምደግፈው ሁሌ ትክክል ነው ከሚል በሽታ ካልወጣን ሁሉም ነገር ድራማ እንደሆነ ይቀጥላል 😂😂😂

  • @tesfahunyonas
    @tesfahunyonas 27 วันที่ผ่านมา

    ያየሰዉ ድምፅ ወርቁ ❤❤❤❤

  • @frank9167
    @frank9167 28 วันที่ผ่านมา +2

    ነፍሰ ገዳይ አያሽይግርም::

  • @finfinetimes
    @finfinetimes 27 วันที่ผ่านมา

    Yayesew really really ante ewnetim gobes ye politika aradad alek

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 27 วันที่ผ่านมา

    🙏💛❤️

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 27 วันที่ผ่านมา +1

    ትምህርት ብቻውን የተፈጥሮ ድንቁርና ሊፈውሰው አይችልም ።ያለው ሰውየ አይገርምም።

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 28 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tekashiferaw7106
    @tekashiferaw7106 28 วันที่ผ่านมา +3

    አጨብጫቢ ቄስ ሼክ ፖስተር ፈጣሪ ፍረድ