እስር ቤት ውስጥ ከአቶ አብነት ጋር 10 June 2024

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 691

  • @divineshowwithpastorsofani5691
    @divineshowwithpastorsofani5691  14 วันที่ผ่านมา +67

    የልጅ ያሬድ ዩትዩብ ነው subscribe 🙏🙏
    youtube.com/@lijyaredofficial?si=S4yDGkQj1Og43CjD

    • @dagimsisay
      @dagimsisay 14 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you Sofi!

    • @user-tu8lz2vl1y
      @user-tu8lz2vl1y 13 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @remboteshome3013
      @remboteshome3013 13 วันที่ผ่านมา

      💪🏼💪🏼

    • @truckingofficial6330
      @truckingofficial6330 13 วันที่ผ่านมา

      ተመስገን ነው

    • @aschenakimelese8861
      @aschenakimelese8861 12 วันที่ผ่านมา +1

      ያሬዶ በናትህ እስር ቤት በዚ ልክ ከቀየረህ የኢትዮጵያ ፖለቲ ከኞች ሁሉም ቢታሰሩልን፡

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 14 วันที่ผ่านมา +226

    አራዳ ከስህተቱ ይማራል ❤ ሌሎችም አትሰግጡ መጀመሪያ ኦሮሞ፣አማራ፣ትግሬ ከመሆናችን በፊት ሰው ነን። እኛ ባልፈጠርነው ማንነት መጣላት የለብንም። በቃ ሰው እንሁን ሰው ሰው እንሽተት

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 14 วันที่ผ่านมา +3

      Tekekil ❤

    • @tsionkebebew2476
      @tsionkebebew2476 14 วันที่ผ่านมา +2

      You're right.❤❤❤

    • @BelewSufi-wb9td
      @BelewSufi-wb9td 14 วันที่ผ่านมา

      ሰውነት። ይቅደም። ዘር። ለእሕል። ነው። ሕዝብ። ብሔሬ። የሚባል። ነገር። መሮታል። መገደያው። እንዴት ብሔሩ ይሆናል ፖለቴከኛ። እዛው። በፖለቴካው። ይጋደል ሕዝብ። እንዴት። በብሔሩ። እየተሳደደ ይገደላል። አምላክ ባልሰጠው። ማንነት። ፈጣሪፈ የፈጠረው ሰውነክ ብሎነው እንጅ አንተ ኦሮሞ አማራ ትግሪ አፋር ሱማሌ ደቡብ ጋምቢላ ውራጌ ብሎ አልፈጠረውም በተወለደበት አካባቤ ቆንቆውን አፍ መፍቻ ሆኖ ስላደገ አንተ እከሌነሸ ተብለክ። እንዴት። በአፍ። መፍቻክ ቆንቆሰ ምክንያት ትገደላለክ። መሐይምነት። ጠገጤ። ካልሆንክ። በቆንቆው። ሰውን የሚያክል ፍጡር በቆንቆው ትገለዎለክ ጣት ጥቀስርበታለክ በማያውቀው ነገር። አጋጪው። ሴረኛው። መች እሱ ሞተ የሚሞተው። መሪውን። እንካን። ነማያውቀው። የሚገደልበት ነገር ምን እንደሆነ የማያውቅ። ሚስኪን። እዝብ ነው። እናንተ ታዎቄ። ነን የምትሉ። ስለሕዝብ። አንድነት ሁሉም። ኢትዮጵያዌ። ነን። አንድ። እንሁን። የውጪ ጠላት እንዳይመጣብን እጅ ለእጅ ተደጋግፈን። አገራችንን። እንጠብቅ ከውጪ ጠሊት እንደማለት። እምነትን። ብሔርን እያነሳን ማብጠልጠል ከኛ አይጠበቅም። ሰገጤካልሆንክ። እንንቃ። የውጪ ጠላት በራችንን። እየከፈትን። እርስ በርስ በዘር በብሔር መጫረሳችንን። ከዜ በኋላ እናቆም። ቆንቆችን። ብሔራችን። ጌጣችን በሐላችን የአማራ። ዶሮ። የኦሮሞ ወተትና እርጎ። ጭኮ የትግራይ ጥሕሎ የውራጌ ክትፎ ቆጮ የአፋር። በከል የወላይታ ቅቤና ማር የሲዳማው ቁርጥ። አረሰስንቱን ጠርች እችለዎለው የሚያምርብን። ባሕላችንን ማሳደግ። አገራችንን በልማት። ቀን ከለሌት በመስራት አገራችንን መቀየር ነው ለኛ ስልጣኔያችን

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 14 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል😢😢

    • @azmerawdejen8702
      @azmerawdejen8702 14 วันที่ผ่านมา

      በጣም እዉነት ነዉ!!

  • @damottube3608
    @damottube3608 14 วันที่ผ่านมา +153

    ልጅ ያሬድ ሰይፉ ጋ ይቅረብ ምትሉ እስኪ ያሬዶን በላይክ ፍቅር እናሳየው

    • @Gobena1986
      @Gobena1986 13 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም ልል ነበር በመሃል ጻፍኩ እንጂ እባካችሁን ሰይፍሻ ጋ ይቅረብና ሁሉም ይስሙት ብዙ ሰው ይቀየራል እንደ ስብከት ነው እኔ የሰማሁት ሶፊዬ ለሰይፋ ደውልለት እባክህ

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 12 วันที่ผ่านมา

      ዱርዬ ዱርዬ ጋር ቢቀርብ ምን ይደንቃል

    • @53067
      @53067 12 วันที่ผ่านมา

      መልካም ልጅ እንደሆነ ነው የማውቀው ከድሮም ምርት ልክ ነበር ከማይሆን ሰው ችግር ገጥሞነው ወደራሱ ስለተመለሰ በጣም ነው የምወድህ ያሬድዬ❤❤❤

    • @zewdulegesse5137
      @zewdulegesse5137 12 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው አጨበጨብክ ረጋ በል

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 12 วันที่ผ่านมา +1

      ለምን?

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 14 วันที่ผ่านมา +75

    አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያሉ ፖለቲካኞቺ ናቸዉ ያባሉን 😢😢😢😢😢😢😢one love Ethiopia 💚💛❤️🙏

    • @user-bl8vt9yr9c
      @user-bl8vt9yr9c 13 วันที่ผ่านมา +1

      መርዝይብሉ ፖለቱከኞች

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 วันที่ผ่านมา

      Tank you this is true ❤️ 👍 🙌

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 14 วันที่ผ่านมา +61

    ያሬዶ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው💙🇪🇷🙏 ያሬዶ ጸጉርህን እንዳታሳድገው አሁን ምርጥ ነው ያለው👍

    • @user-kh8yf7tl1v
      @user-kh8yf7tl1v 12 วันที่ผ่านมา

      አረ የሬዶ በውሉም ኢስተዪል የምርብሀል

  • @israelgedebu1342
    @israelgedebu1342 14 วันที่ผ่านมา +32

    ይህንን ልጅ በጣም ከተቀየሙት አንዱ ነኝ ብል አልተሳሳትኩም።ነገር ግን አሁን እንዲህ በመቀየሩ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ።ፈጣሪ ልቦናህን ያጽናልህ።እስከመጨረሻ ጥሩ ነገር ይዘህ ለማለፍ ታገል።መንገድህ ላይ ብዙ ክፉ ነገር ያጋጥምሃል ይታገልሃል ግን አንተ በጥሩ ስነምግባር አሸንፈዉ።
    ላቀረብከዉ በጎ ሃሳብ እናመስግናለን።

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 9 วันที่ผ่านมา

      ያላዘነበትና ያልተቀዬመው ሰው መች ነበር?
      እግዚአብሔር ግን ስራው ዘወርዋራ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን!!

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 วันที่ผ่านมา

      Positive comment new dessi yilal . Endezih negerochin betilket maseb sinjemir hagerachin selam tihonalech. Le tifategna mihret madireg tilik neger new . Ayachihu esum ketifatu temelisoal …

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 วันที่ผ่านมา

      Tank you this is right ✅️

  • @Kashashena
    @Kashashena 14 วันที่ผ่านมา +95

    ይህ ልጅ ፍቅር፤ አንድነት ሲል ከልቡ እንደሚል ያስታውቃል። አሁን ከልቤ ወደድኩት❤❤

    • @arditube5698
      @arditube5698 13 วันที่ผ่านมา +1

      ችግሩ አቋም የለም ነገ ደግሞ ሌላ ነው ምክኒያቱም ያሬድ ገና ኮሜዲያን ሳይሆን ነው የማውቀው በተለያዩ ጊዚያት የአቋም ቼንጅ አድርጎ አሳይቶናል

    • @harpe123
      @harpe123 12 วันที่ผ่านมา +1

      ይህን አማራ ጠል ሰድ አደግ ባለጌ ምንም የሚወደድ ነገር የለውም። መጀመረያ አፀያፊ ሰድብ የተሳደበውን የአማራ ህዝብና የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ይቀርታ መጠየቅ አለበት

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 12 วันที่ผ่านมา +1

      በፊት ሲሳደብ ከአንገት በላይ ነበር እንዴ?

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 12 วันที่ผ่านมา

      በሚድያ ይቅርታ ጠይቋል​@@harpe123

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@harpe123
      ይቅርታ የት ታውቂያለሽ?
      ብታውቂማ እንዲህ አትይም ነበር! ምክንያቱም አሁን ላይ የሚናገረው ሁሉ ይቅርታን ስለሆነ!
      "ለምን ሰላም ይሰፍናል" ብለሽ ተናደሽ እንደምታወሪ ታስታውቂያለሽ!
      አስር ጊዜ እየወጣሽ አማራ አማራ አትበይ አንቺ ከአማራ ውጪ ያለውን ብሔር እየወጡ ሲያጥረገርጉ "ይቅርታ ይጠይቁ" ብለሻል?
      ዘርና ዘረኛን እግዚአብሔር ከምድር ላይ ጠራርጎ ያጥፋልንና ሰው የተባለን እውነተኛ የአዳምን ወገን ያኑርልን!!

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 14 วันที่ผ่านมา +25

    ❤❤❤ውይ ያሬድዬ በጣም ነው የተቀየርከው በእውነት እኔም ልጆቼን እስር ቤት ላስገባቸው እንዴ ነው ያልኩት እንዲህ አምሮብህ ሳይ ከውስጠኛው ሰውነትህም ከውጪ ኛው ሰውነትህ ተቀይተሃል እባክህ ጸጉርህን ድሬድ ወይንም ቦብ እንዳታደርገው ስርአትህ ሁሉ ነው የተቀየረው ድሮ እወድህ ነበር በመሃል ጠልቼህ ነበር 🎉አሁንማ አንተን ብቻ ብሰማ መረጥሁ ❤❤❤

    • @juliobela5846
      @juliobela5846 11 วันที่ผ่านมา

      መሀይን ነሽ እንዴ? ስለሰው ፀጉር ምናገባሽ? የአንቺ ፀጉር ከሱ በምን ይለያል? ለምን አትቆረጪም አንቺ? ወሬ ታወራለች እዚ::

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 14 วันที่ผ่านมา +63

    ❤❤❤ኢትዬዽያ ከህመሟ የምትፈወሰው እንደ ልጅ ያሬድ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ፍቅርን በለዛ ጨዋታ ስትታከም ነው እንባዬ እየመጣ ነው የሰማሁት እምዬ ኢትዬጽያ አይዞሽ ያሬዶ በውስጥህ ትልቅ ጊፍት ከእግዚአብሄር ዘንድ አለህ እግዚአብሄር ይርዳህ ያሬዶ❤❤❤በርታ ❤❤❤

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr 14 วันที่ผ่านมา +3

      ❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 14 วันที่ผ่านมา +2

      AMEN

    • @user-tu8lz2vl1y
      @user-tu8lz2vl1y 13 วันที่ผ่านมา +1

      መኪና እንግዛለት

    • @Taggist-rx6wr
      @Taggist-rx6wr 13 วันที่ผ่านมา

      @@user-tu8lz2vl1y እሺ 🫨 ብርቅ ነው ወይ መኪና

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 14 วันที่ผ่านมา +42

    የአሬዶ ለመልካምነው መታሠርህ ❤ እና የአሬዶን አትሳደቡ ተውት ሰውሆኖ እማይሳት የለም ሁላችንም ባለማወቅ ቡዙ እናጠፋለን እናተውት😢❤❤በመልካምስራ እንጠብቃለን ሹልቃን በጣምነው እምወደው ደስሚል ስራ ተመለስ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 14 วันที่ผ่านมา +36

    ሲያለቅስ 😢አሳዘነኝ እንባህን አምላክ ይቀበል የእውነት መለወጥ ያድርግልህ

  • @SintayehuAnimaw
    @SintayehuAnimaw 14 วันที่ผ่านมา +8

    ያሬዶ ምርጥ ነው። የሚገርም ለውጥ!! ታውቃለህ በጣም በጣጣጣጣጣጣም ጠልቼህ ነበር። ግን ይህንን ድንቅ የሆነ መለወጥህን አይቼ ምናለ ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብም እንደዚህ በታምር ቢለወጥ ብዬ ተመኘሁ።
    የ90ዎቹ ጊዜ ናፈቀቀቀቀቀቀኝኝኝኝኝ!👏
    ጥላቻን ጠላሁ! ዘረኝነት ግማታም ነው!
    እንኳን አሳጥረናት ህይወት እንዲያውም አጭር ናት አለ በዓሉ ግርማ።

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 14 วันที่ผ่านมา +12

    ጥላቻን ጠላሁት ትልቅ አባባል ነው በዚሁ ያፅናን አሜን!!!

  • @woldet9874
    @woldet9874 14 วันที่ผ่านมา +10

    ልጅ ያሬድ የፍቅር ሃያልነትን ልብ በሚነካ እና አስተማሪ በሆነ መንግድ ስላሰተማርከን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሌሎቻችንም ከልጅ ያሬድ መማር አለብን፡፡

  • @lewiaman
    @lewiaman 14 วันที่ผ่านมา +33

    "ሰው እንደ ሽንኩርት የብር የብር ተመደብን"።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 14 วันที่ผ่านมา +18

    ያሬዶ እናንተ ወጣቶች ናችሁ ኢትዮጵያን የምትለውጡት ፍቅር አንድነት ሰላም መቻቻለን ለአዲሱ ትውልዱ ይስጥልን

    • @ERMY-1972
      @ERMY-1972 13 วันที่ผ่านมา

      አሯ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @RebiHoy.....
    @RebiHoy..... 14 วันที่ผ่านมา +28

    ያሬዶ እውነት ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ድሮም ቢሆን ሚታዬኝ የዋህነትህ ነው ከዚ ቡዋላ ዳግም ወደዋላ እንደማትመለስ ተስፋ አደርጋለው አማራዋ ወዳጅህ ነኝ።

    • @jesuslord3426
      @jesuslord3426 14 วันที่ผ่านมา +2

      Kenigigiru memar bitichiy "Amarawa" malet tegebi ayimesilegnim SEWI mehon bicha beki new EGZIABIHER YIREDAN 🙏

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 14 วันที่ผ่านมา +1

      አይሻልሽም አማራዊት 😂😂 ዘረኛ ሙጀሊያም 😂😂😂😂😂

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 14 วันที่ผ่านมา

      በቃ ከዚሃሣብ መውጣት አቅቶን በተቀደደቦይ እንፈሣለን ኧረእንንቃ😢😢😢😢

  • @Swdtazkyy
    @Swdtazkyy 14 วันที่ผ่านมา +7

    ‼️❤❤❤ያሬድዬ አስለቀስከኝ😭😭 እግዚአብሔር ይባርክህ ልብህንና አቅዋምህን አይቀዬርብህ እጅግ አርጌ ጠልቼህ አዝኜብህ ነበር ማመን ነው ያቃተኝ።እንደዚህ አስተዋይና ባለ ብሩህ አምሮ ባለቤት እንደሆንክም አላውቅም ነበር። ሰዎች እልህ ዉስጥ ከተውህ ተሳስተህ ይመስለኛል ያኔም ቢሆን እንጂ ገፅታህና ንግግርህ ላይ ማስመሰል የሌለበት ልበ መልካምነት፣ ንፁህና እሩሩህ ልብ ፍንትው ብሎ ይታያል። አብረን ኖረን፣ተጋብተን፣ተዋልደን የኖርነውን እውነተኞቹን ደግና እንግዳ ተቀባዮቹን የድሮዎቹን ኦሮሞ ማህበረሰብ ከአመታት ቦሀላ ዛሬ ባንተ ውስጥ አየሁኝ ህይወትኮ በጣም አጭር ናት😭❤እባክህን ያንን ስሜት በትውልዱ ሰርተህ መልስልን እንዋደድ እንደድሮ 😭 ፍቅርኮ እግዚአብሔር ነው!

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 14 วันที่ผ่านมา +9

    የኔማር አስለቀሰኝ ማርያምን ያሬድዬ ደስ ብሎኛል በዚ ልክ መቀየርህ እኔም ተናድጄ ሰድቤሃለው ኮመት ላይ ይቅርታ አርግልኝ ይቅርታን ካንተን ተማርኩ ባጭሩ❤❤❤❤❤

  • @RebiHoy.....
    @RebiHoy..... 14 วันที่ผ่านมา +19

    እህህ እኔንም አስለቀስከኝ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የዘረኝነት በሽታ ይፈውሰን።

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 14 วันที่ผ่านมา +1

      Lege yared balege New haymanot tesadebo ehe dedeb shermuta gala aneleqewoum enegelewalen

    • @RebiHoy.....
      @RebiHoy..... 8 วันที่ผ่านมา +1

      Wendemay Bezik negegerk Egziabiher Des ayilewm ebakihn Metesehaf kidus anebeb

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 14 วันที่ผ่านมา +8

    ያሬዶ በርታ! ከአንተ በአርቱ እንዲሁ በአገር ሠላም ብዙ ነገር እንጠብቃለን!

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 14 วันที่ผ่านมา +6

    ያሬዶ ሁሉም ለበጎ ነው ሌሎቹም እንዲሁ ያንተን ፈለግ እንደሚከተሉ እንመኛለን ድሮም የዋህ ነው መጠቀሚያ የሚሆነው አይዞህ በርታ እንወድሀለን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 13 วันที่ผ่านมา +6

    ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል

  • @cherkostube3649
    @cherkostube3649 14 วันที่ผ่านมา +8

    Sofi, እጅግ ደስ ነው ያለኝ ያሬዶን ስላየሁት። የያሬድ እንደዛ መለወጥ ምክንያቱ ስለተጠላ ነው። ልጁ ምስኪን ነበር ግን ኢትዮጺያ ውስጥ ያለ ጎጠኝነት ቀላል አይደለም በተለይ የኦሮም ዝርያ ያለው የ አዲስ አበባ ልጅ ስትሆን ሰው እንድትሆን ስራ ሁሉ ነው እኮ እሚከለክሉክ። የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ። እኔን ምናልባትም ታውቀኝ ይሆናል የትኛውም ሰላማዊ ሰው ያውቀኛል ክፋት አልወድም። ግን እውነት በመናገር ብቻ እና የኦሮሞ ዝርያ ስላለኝ ዘመናትን አሰቃዩኝ። እኔ የገባሁበትን ማንም ገብቶ አያውቅም ። ምንም ምክንያት እንኩዋን ሳላውቅ እንድሸማቀቅ ተደርጌ ነበር እግዚያብሄር ግን ከአመታት በሁዋላም ቢሆን ታደገኝ ግን ጥላቻው አሁንም ባለሁበት አለ

  • @praisejerusalemchap6397
    @praisejerusalemchap6397 14 วันที่ผ่านมา +13

    ወንድሜ በፀጉርህ በኩል የተቆጣጠረህን የዘረኝነት እና ክፋ መንፈስ አውልቀውልሀል እግዚአብሄርን አመስግን ምክኒያቱም ከፀጉርህ ጋር ክፉ መንፈሱ ተወግዶልሀል ተባረክ

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 14 วันที่ผ่านมา +7

    ልጅ የሬድ ወደ አቅሉ መመለሱ በጣም አስደስቶኛል።
    ልጅ ያሬድን የመሠለ talented ልጅ፤ትልቅ የፈጠራ ችሎታ ያለው ልጅ የዘመኑ የጥላቻ ወንዝ ጠልፎ ወስዶት በዚያ የኢዬጽያን ህዝብ መከራ ባበዛበት የዘመኑ ፍልስፍና ገብቶ ሳየው የቆረጥኩት ተስፋ አይረሳኝም።
    አሁን ግን በአላህ ፍቃድ የራሱን ስህተት ሰርቶ ተመልሶ ወደ ትክክለኛው ስሜቱ በመምጣቱ አሁን ደግሞ ኢትዬጵያችን ትመለለሳለች ብየ ተስፋየ ተመልሷል።አልሀምዱሊላህ!!! ሁላችንንንም ወደ አቅላችን ይመልሰን!!! ጭራሮ ለቅመው፤ጉልት ሽጠው ያሳደጉንን እናቶቻችንን የተስፋ ብርሀን የምናበራላቸው አላህ ያድርገን!!! አሚን!!

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 14 วันที่ผ่านมา +6

    በዘረኝነት በሽታ ውስጥ ያሉትን የኢትዮጵያ ወጣቶችን እባክህን አስተምር ሰለፍቅር ሰለአንድነት

  • @user-we3bq8ro6d
    @user-we3bq8ro6d 14 วันที่ผ่านมา +4

    ጥላቻን ጠላሁ.... ከተለወጡ እንዲህ ነዉ.... በርታ ... ጀግና ነህ! We respect you much......!!!!!

  • @LemlemLemlem-ok6kz
    @LemlemLemlem-ok6kz 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬድ እኔ በጣም ነበር የምጠላህ በነዛ ንግግሮችህ በስድቦችህ አሁን ግን መመለሰህ በጣም ነው ያስደሰተኝ በእውነት የምናገረው ስታለቅስ ቀና ብዬ ለማየት አቅም አጣሁ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 14 วันที่ผ่านมา +19

    ማርያምን ማርያምን ማርያምን ያሬድ ለኢትዬጰያ ታስፈልጋታለክ

    • @thestar2137
      @thestar2137 14 วันที่ผ่านมา

      አታሽቃብጭ አሽቃባጭ

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 14 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂ትክክል ታሰፍልጋለህ ጋ😂

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@thestar2137denekoro

  • @user-gv8wx2dz3o
    @user-gv8wx2dz3o 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ሰው ቢታሰር ታርሞ ይወጣል ተመቸኝ። ልጅ ያሬድ በጣም የዋህ ሰው መሆንህን ዛሬ ልንረዳ ችለናል ኣይዞህ በርታ እንዳልከው በቃልህ ጸንተህ ፍቅርን ስበክ ፍቅር ያሸንፋል።
    በጣም ከሚያደንቅህ እና ከሚወድህ 🇪🇷 ወንድምህ

  • @tsionwesen-od5kp
    @tsionwesen-od5kp 14 วันที่ผ่านมา +9

    ጥላቻን ጠላሁት

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 14 วันที่ผ่านมา +5

    በእውነት ለፈጣሪ ምስጋና ይገባዋል,,ከአገራችን የውስጥ ለውስጥ ችግር ጀርባ የውጭም እጅ እንዳለበት አስባለው ይኸን እውነት ለማወቅ በእርግጥ ብዙ ነገሮችን ማገላበጥ ይጠይቃል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ ሁሉ አንድ ሕብረት አለው ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግን አንድ ቀን በእግዚአብሔር ኃይል ነገሮች ወደ ጥንቱ አንድነት እንድምንመለስና ወደ እውነተኛው ፍቅራችንና እንዲሁም ወደ ሰላምና ብልፅግና እንደምንመለስ ምንም አልጠራጠርም ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃት ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን

    • @lilmarwy7752
      @lilmarwy7752 14 วันที่ผ่านมา +1

      ወደ ጥንቱ አንድነት ሳይሆን ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን አንድ ወጥ ሳይሆን ሕብረ ቀለማትን ባህል ቋንቋንና ማንነቶችን እኩል የምታስተናግድ ሀገር በሚለው ይስተካከል

  • @Benak2921
    @Benak2921 14 วันที่ผ่านมา +7

    ቆይቶ ሁሉም እንዳንተ ልብ ቢገዛ ሀገራችን እንደ ቀድሞ አንድ ሆና❤❤❤❤

  • @feleyeldeta
    @feleyeldeta 14 วันที่ผ่านมา +5

    ያሬዶ❤❤❤ በጣም ደስትላለህ ከስህተትህ መማርህ እኔንም አስተምሮኛል።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 14 วันที่ผ่านมา +7

    አምሮብሐል ያሬዶ በርታ ፣ብዙ ብቃት ያለሕ ሰው ነሕ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 14 วันที่ผ่านมา +22

    ያሬድ የዋህነት ያለበት ይመስለኛል እውነት ለመናገር ከአራስ ቤት የወጣች እመጫት መስለክ ነው የወጣከው እምርርርር ነው ያለብህ ፀጉርህ ከዚም ትንሽ ብትቆረጥ ውበትህ የበለጠ ይጎላል አሁንም ንግግር ስታበዛ መሳሳት አለና የአቋም ሰው እንድትሆን እመኝልካለሁ ሌላው በትንታ ለምታልፍ ህይወት ራጉኤል አድጌአለሁ ብለሃልና ግዴለክም ይጠቅምካል ወዳደክበት ኦርቶዶክስ ተመለስ በአንድ እምነት ፅና የሁሉም ልጅ ሁን ከሚያሳስቱህ እግዚአብሔር ይታደግህ

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 14 วันที่ผ่านมา +1

      እመጫት🤣🤣🤣🤣

    • @eyerusalem8314
      @eyerusalem8314 14 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@engudaymengiste9683ይሄ ምንም አያስቅም ልክ ነት ውበቱ ጎልቶ መውጣቱን መግለጽ ስለፈለገች ነው

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 14 วันที่ผ่านมา +1

      @@eyerusalem8314 ማልቀስስ? ጉድ እኮ ነው አትተንፍሱ ነው? በንግግር መሃል የሚያስቅ የሚያሳዝን ነገር መኖሩን አትርሺ😅

    • @ERMY-1972
      @ERMY-1972 13 วันที่ผ่านมา

      ደደብ

    • @ERMY-1972
      @ERMY-1972 13 วันที่ผ่านมา

      ወደ ራስሽ ጥሪው

  • @yonasshiferawu567
    @yonasshiferawu567 14 วันที่ผ่านมา +14

    Sofi for the first time akberkuk teru ngr serthal

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 14 วันที่ผ่านมา +7

    🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤❤🥰🥰ልጅ ያሬድ ምርጥ ሰው እንኩዋን በደህና መጡ 🥰

  • @Belayabrha16
    @Belayabrha16 14 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ ያሬዶ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ሰዎችን ወደ ቤቱ ይጠራል🥰❤

  • @dr.kassahungashu
    @dr.kassahungashu 12 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬዶ አይዞህ ከዚህ በፊት የተፈጠሩት መጥፎ ነገሮችን ሙሉ በሙሉ መርሳትና በይቅርታ ልብ እንደ አዲስ መነሳት ነው። የምር ልቤን ነክቶታል በቃ አንተ ምር የኢትዮጵያውያን ልጅ ነህ አለቀ።ደሞ እወድሀለው
    Yaredo be strong bro. It is to completely forget the bad things that happened in the past and start anew with a heart of forgiveness. It really touched my heart. You are the son of ALL Ethiopians. I love you dearly

  • @KalkidanDagnaw
    @KalkidanDagnaw 11 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ራሱኮ እንባየ መጣ አሳዳጁን ሳኦልን ቀይሮ የአምላክ ምርጥ እቃ የተባለው የቅዱስ ጳውሎስ ታርኪ ትዝ አለኝ እግዚያብሔር ይርዳህ ለወደፊቱ❤❤❤

    • @SelamSamuel-sq5wx
      @SelamSamuel-sq5wx 2 วันที่ผ่านมา

      ሳኦል የእስራኤል ንጉስ ነበር ጌታ ኢየሱስ በመንገድ የተገናኘውና የለወጠው ሳዉል ነው

  • @kingbura-or2uh
    @kingbura-or2uh 14 วันที่ผ่านมา +8

    ያሬዶ በጣም ደስ ብሎኛል ከዝርኝነት በሺታ ሰለተላቀክ አምሮህ ተበርዞ ነበር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው::
    እንኮን ተመልስክ በብዙ ስራ እንጠብቅሀለን!! 🙏🙏

  • @tsiontadesse5228
    @tsiontadesse5228 14 วันที่ผ่านมา +2

    እኛንም አስለቀስከን ሀገራችን ከዚ መማር አለበት

  • @user-il9sl8ek9k
    @user-il9sl8ek9k 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዜአብሔር ስራህ ድንቅነው ሁሌም ንገስልኝ በስራህ ተደነኩ ያሬዶ ወንድሜ እግዜአብሔር ይጠብቅህ አንተ ለወጣቱ ታስፈልጋለህ እደዚ ልወድህ ነበር ያኔየጠለውህ የኔ የዋህ

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 14 วันที่ผ่านมา +14

    ኮሜዲያን ልጅ ያሬድ እንወድሃለን። በርታልን ደግሞም በአዳዲስ ስራዎች እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን። ጌታ ይባርክህ!

    • @ERMY-1972
      @ERMY-1972 13 วันที่ผ่านมา

      ተበጂ

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 6 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬድ ጥላቻን በፍቅር የቀየረ ብሎም የተቀየረ ሰው ነው ፈጣሪያችን ደግ ነው ያሬድን ምሳሌ ነው እስቲ በጥላቻ በዘረኝነት ያላችሁ እስቲ ንቁ ሁላችንም የአንድ አምላክ ልጆች ነን እና one love to all of us ❤

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 14 วันที่ผ่านมา +3

    ኮማድሩን ❤ ❤❤ ፀጉርህን ብቻ ሳይሆን መጥፎ ንግግርህንም ነው ይቆርጠልህ ከፀጉር ላይ የነበርው መፍስ ተወጋ ማርያምን ሰልህ በዚህ ፀባይ ሰራ ቀጥል ያዋጣሀል❤

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 12 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬድ ይቅር ብለንሀል። በርታ በአዲስ የፍቅር ሥራዎችን ; የተለያዩ ከዱር አራዊት ለየት ያለ ሥራ ሰርተህ እንደምትክሰን ተስፋ አለኝ። በርታ ያሬድ !

  • @goasd8707
    @goasd8707 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን ላካ ያሬድ ምርጥ ልጅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ልብህ የዋህ ነው ለካ በል አሁንም ብዙ የሚሳደቡ ይኖራሉ መልስ እዳሰጥ ስበራቸው እነዛ ካንተ ወገን አደሉም። አንተ ቅን ልብ ያለህ ምርጥ ልጅ ነህ ለትውልድ የምተርፍ የኢትዮጵያ። ልጆች ያንተን ፈለግ ይከተላሉ❤❤❤❤

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ተቀይመው ነበር። በመቀየሩ እግዘብሔርን አመሠገንኩ።ሠው ሁሉ ስለፍቅር ስለአንድነት ብሰብክ ሀገራችን ሠላም ትሆናላች።ሰው በመሠረቱ ክፉ አይደለም። ያሬዶ በርታ።እናመሠግናለን

  • @addisabebe4827
    @addisabebe4827 14 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬዶ በእውነት ትልቅ ለውጥ ነው ተባረክ!! ለውጥ እንዲህ ነው!!

  • @user-oq5qz1gs1r
    @user-oq5qz1gs1r 12 วันที่ผ่านมา +2

    አጭር ነገር ልበል
    በያሬድ ደስ እንዳለኝ ኢትዮጵያ ደስ ይበላት
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 14 วันที่ผ่านมา +4

    አሪፍ ወግ ነው ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን።

  • @mestialmayhu990
    @mestialmayhu990 14 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል❤

  • @winydemssie
    @winydemssie 13 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬዶ እንደዚህ ተቀይረህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ልብህ ቅንና ደግ እንደሆንክ ያስታውቃል እንወድሀለን ያለፈው አልፏል ማንም ስህተት ይሰራል ከስህተቱ ተመልሶ በይቅርታና በፍቅር መመለስ ግን እድለኛነት ነው

  • @Habtamumaeu
    @Habtamumaeu 14 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ልጅ ያኔ በሰራው ስራ በጣም ተናድጄ አብጄ ነበር ፊለፊት ባገኘው እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙ ሰው እርምጃ ይወስድበት ነበር ዛሬ ላይ ግን ታርሞ ያኔ ማንንም አልሰማም ሲል የነበረ ልጅ አሁን ግን ህዝብን ነው የምሰማው ማለቱ ስተት መስራቱን ማመኑ መፀፀቱ ደስ ይላል ሁላችንም ፈጣሪ ታግሶን ምህረቱ በዝቶልን እንጂ እሱስ ከስተቱ ተመለሰ ግን ስንት አለ እስካሁን የሰው የሀገር ፍቅር ያልገባው

  • @Mekiya472
    @Mekiya472 14 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢😢😢 ፍቅር እኮ ሀያል ነው የኔ አባት አይዞህ

  • @Kashashena
    @Kashashena 14 วันที่ผ่านมา +6

    ደሞ ቆንጂዬ ነህ፤አንጀቴን በላሄው❤❤❤❤❤

  • @kaluasegid3867
    @kaluasegid3867 14 วันที่ผ่านมา +16

    ሰው ከስሀተቱ ይማራል
    ያሬዳ ማለት ይሄ ነው
    ያዳን ያየ ይማራል

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 14 วันที่ผ่านมา +3

    ያሬድ መታሰሩ ለበጎ ነው የሆነለት።ጤንነቱ ፊቱ ላይ ይታያል።

  • @dawitderibneh9777
    @dawitderibneh9777 13 วันที่ผ่านมา

    አብሽር ሰው ሁሌም ሲኖርብይሳሳታልግን ከስህተት ተምሮእንደዚህ መፀፀት ጨዋነትም ነው :: አይዞህ አንድነት ላይ ሰራ
    ፍቅር ላይ ስራ .... እፕቅሙ አለህ ወጣትነትህን ተባረክበት.... ለተገፋም እውነቱን መናገርም ሀጥያት አይደለም

  • @lemlemassefa4689
    @lemlemassefa4689 14 วันที่ผ่านมา +1

    ያሬዶ በጣም ደስይላላል ይሄነበር አንተን የሚመጥነው እ/ግ ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል የያሬድ ለውጥ አንተ እንደዚህ በጨዋነት ከሕዝብ ጎን ነው መሆን ያለብህ አንድ ጎሳ ወይም ባለጊዜነት ስሜት አያዛልቅም አርቲስት ስትሆን የኦሮሞ የትግሬ ወይም የአማራ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጅ ነው መሆን ያለብህ ያሬዶ በፊት በጣም እወድህ ነበር ከዚያ ደግሞ በጣም ጠላሁህ አሁን ደግሞ እጅግ በጣም ወደድኩህ ከስህተቱ የሚማር ሰው በጣም ደስ ይለኛል አትሞኝ በተሰጠህ ስጦታ ተጠቀም ለኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አገልግል በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 14 วันที่ผ่านมา +3

    አሁንም ተጠንቀቅ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይ በሀይማኖት ወይ በዘር ተበክሉዋልና አውቀው ፕሮቮክ ያረጉሀልና ተጠንቀቅ አሁን ከጀመርከው አላማ እንዳያበላሹብህ ተጠንቀቅ

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 14 วันที่ผ่านมา +4

    ያረድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰው ሆነ ማለት ነው ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል።

  • @user-ph7mq2yk3g
    @user-ph7mq2yk3g 14 วันที่ผ่านมา +2

    EGZIABHER YMESGEN BETAM DES YEMIL ASTEMARI PROGRAM NEW ZEMENACHIHU YBAREK LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @odacomputerrelatveservice3028
    @odacomputerrelatveservice3028 14 วันที่ผ่านมา

    Pastor sewodhe Tebarkhal

  • @ketemananecha8591
    @ketemananecha8591 14 วันที่ผ่านมา +1

    Big respect Lij Yered, Thank you

  • @TsegayeGebremicheal
    @TsegayeGebremicheal 11 วันที่ผ่านมา +1

    Egziyabhear yimesgen betam tekeyirol poletikegnoch Enji sewu Fkir new yaredo berta bezih ketil from Eritrea sis gubez Endih Sitawera Enkon yagerh lijoch Enem ke Eritrea wedefikuh

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 14 วันที่ผ่านมา +2

    ከጥፋት መማር መታደል ነዉ መሸአላህ ያሬዲ 👍👍👍👍👍💚💛❤️🙏

  • @TheTruth-mh7de
    @TheTruth-mh7de 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው ሲማር፣ስህተቱን ሲያርም ደስ ይላል።ወንድም ያሬድ ያለህበት ሁኔታ ደስ ይላል። Don't back to those bad habits. እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t 13 วันที่ผ่านมา

    ያሬዶ እንደዚ ሁነክ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ ጋ ብዙ ጸጋ አለ ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ስበክልን ደሞ ትችላለክ ወንድሜ

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 14 วันที่ผ่านมา +1

    Yaerdo you teach us so many things ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasiAbera-lv8dm
    @KasiAbera-lv8dm 12 วันที่ผ่านมา

    ሰው መሆን ይሄ ነው መለወጥ መቻል ያሬዶ ጎበዝ ነህ ሀገራችን ብዙ ነገር ከኛ ትጠብቃለች እንዲ ሆነህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @dagimsisay
    @dagimsisay 14 วันที่ผ่านมา +3

    Where is the link?

  • @yemariamgirum
    @yemariamgirum 14 วันที่ผ่านมา

    ያሬድዬ ከዚህ በሆላ ወደፊት እንጂ ወደሆላ የለም ምንም ነገር እንዳያሰናክልህ። ያሬዶ እና እንደያሬዶ አይነት ታዋቂ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በናታችሁ እንደ ያሬድ ፍቅር ሰብካችሁ ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ከመጣብን መከራ እድኗት❤ 🎉🎉 ያሬዶ የእኔ ምርጥ ኮሜዲ ወደምናውቀው ወደስራህ ቶሎ ገብተህ ልናይህ ጓጉተናል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemo5716
    @jemo5716 14 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ያምራል አሑን ፀጉርሕ መቆረጡ።።ደግሞ እግዚአብሔር በምክንያት አድርጎ ነዉ ዉብ ያደረገዉ።።።

    • @bereketadmasu7936
      @bereketadmasu7936 14 วันที่ผ่านมา

      ጸጉሩን ድሮ ወደነበረበት እያሳደገው ኮ ነው፣ ምኑን ተቆረጠው?😂

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@bereketadmasu7936ስታይሌን መቀየር ፈልጌያለሁ አለኮ

  • @amhara74
    @amhara74 14 วันที่ผ่านมา

    ያሬዶ ዋናው መማርህ ነው የአስከፋህውን ህዝብ ከዚህ በኋላ በጥሩ ስራዎች ማስደሰት ነው የሚጠበቅብህ እና በርታ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እና አይዞን💚💛❤

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 14 วันที่ผ่านมา +1

    am glad to hear that form you yaredo
    .....God is good always

  • @hanatekile4755
    @hanatekile4755 13 วันที่ผ่านมา +2

    አየህ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወድህ ታድለህ ሁሉን ማድረግ ሲችል አምላክህ ፈልጎህ መጣ እሰይ እንኳንም ወደደህ በቃ በርታ

  • @hailuamele9227
    @hailuamele9227 14 วันที่ผ่านมา +1

    Yaredo tebarek and devine show nice one!!!

  • @user-cc4lm4gh6o
    @user-cc4lm4gh6o 12 วันที่ผ่านมา

    ልጅ ያሬድ ይሄን የመሰለ enegy ይዘህ የነበርክበት ቦታ የእውነትም አይመጥንህም ነበር እና በጣም influencer ነህ ጎበዝ ነህ አቅምህ ሀገር እና ብዙዎችን መለወጥ ይችላል እና አደራ የምልህ ብዙ በጥላቻ የተደፈኑ እና የተመረዙ ሰዎች አሉ እና የበፊቱን ነገር እያነሱ ሊያሸማቅቁህ በ comment ሚሰድቡህ ሰዎች ይኖራሉ እና ንቀህ በማለፍ ስራህን ብቻ እንድትሰራ ነው!!!

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 14 วันที่ผ่านมา

    ያሬዴ ወንድማችን እንዲህ ተለውጠህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል እንደዚህ ነው ያራዳ ልጅ እኛ የአዱገነት ልጆች እንወድሀለን

  • @mulugetazeleke2659
    @mulugetazeleke2659 14 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ በማርያም እንዴት አዝኜበት እንደነበር እንዴት ውስጤ ጥላቻ እንደነበር በጣም ይገርማል በጣም አሳዘነኝ ምን አይነት ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ያቆይልህ ሰው ከዘር አስተሳሰብ ሲወጣ እንዲህ ይቀየራል ግን በፊትም ጥሩ ልብ ቢኖርህ ነው አንዲህ በቶሎ የተቀየርከው ግን አደራ አሁንም የሚፈትንህ ነገር ሊኖር ይችላል ሁሉም የይቅርታ ልብ የለውም እና እራስህን ጠብቅ በጣም የዋህ ነህ እኔ በበኩሌ ቅሬታዬ ተነስቶልኛል አዎ በጣም ደብሮኝ ነበር ተፈታ ሲባል ባቃ ወንድሜ መልካም ጥሩ ነገር ይግጠምህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን …..

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 14 วันที่ผ่านมา +4

    ያሬድ ይሄን ኮሜንት አንብብ። ኢትዮጽያዊ ከጥቂት ነውረኞች በስተቀር ጨዋ ይቅር ባይ ህዝብ መሆኑን ተረዳ

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c 12 วันที่ผ่านมา +1

    የሚያምርብንም ፍቅር ብቻ ነዉ ወንድሜ በጣምደስብልኝ እደዚ በመቀየርክ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hemi-xc4yg
    @Hemi-xc4yg 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።ፈጣሪ እንድትማር አድርጎሃል።አይዞህ

  • @Lacomanza
    @Lacomanza 14 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመኚ የሂ ልጂ ላለፎት ግዜያት እንዲት መጥፎ ነገር ውስጥ እንደነበረ ነው የአረት ሰው ነው ልቡ የዋህነት ያለበት ይመስላል ለማንኛውም እንኩንም ፈጣሬ እረዳው ወደመልካም መንገድ መራው

  • @user-jb6md8eo3z
    @user-jb6md8eo3z 14 วันที่ผ่านมา +1

    ጥላቻን ጠላሁ Both of you are my favorite guys

  • @musahusseinkweli6986
    @musahusseinkweli6986 12 วันที่ผ่านมา

    ያሬድ እንኳን ለዚህ በቃህ ።ሁሉ ለበጎ ነው የሚባለው እኮ ይህ ነው እንግዲህ ።እንሻዐላ አንድ ቀን እንገናኛለን ።እዚሁ አ አ ነኝ ።አብሽር እንግዲህ ።Musa Songa .

  • @mareyamsofimareyam907
    @mareyamsofimareyam907 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሲለቅስ አስለቀሰኝ አገራችን ሰላም አርግልን ፈጣሪያችን

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል። ልጅ ያሬድ በእውነቱ እግዚሐብሄር ይቅርታህን ይቀበልህ። በእውነቱ በተናገርከው ነገር ልቤ ተሰብሯል። ሰው ሆነን ተፈጥረናልና ሰው እንደሆንን እንሙት። ሰውነት በጣም ደስ ይላል አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው ሰውን ነውና።

  • @53067
    @53067 12 วันที่ผ่านมา

    ያሬድዬ ምንም ወደዋላ እዳትመለስ ሰው ክፉ ማውራታቸውን አያቆሙም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ፅና ከሰው ምንም አትጠብቅ ሁሉንም ማስደሰት አትችልም እና መልካም ነገርህን እንዳታጣ እሺ እአድሀለው❤❤❤

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሁሉን የሚያደርገው ለበጎ ነው ተመስገን አምላኬ

  • @elizabethshanko2825
    @elizabethshanko2825 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚኢያብሄር ይመስገን። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው❤❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 14 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ያሬዶ ልቦናህን አይቀይርብህ ያሬዶ የሚያባሉት ውጭ ያሉት you tuber ነጋዴዎች ናቸው በርታወጣቱን አስተምር ጥሩ ልብ አለህ ወንድሜ❤ ❤❤❤

  • @user-op5pi7yq8l
    @user-op5pi7yq8l 13 วันที่ผ่านมา

    ልጅ ያሬድ እንደዚህ ተለውጠህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ወጣት ያብዛልን ልብ ይስጠን

  • @kinnigizaw9840
    @kinnigizaw9840 14 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ልጅ ያሬድን በጣም እወደዋለው !

  • @Finanelianan
    @Finanelianan 14 วันที่ผ่านมา

    "ጥላቻን ጠላሁት!" One Love Yaredo!! ያኔ ስትታሰር 'እሰይ ነበር!' ያልኩት። በመታሰርህ ደስ ብሎኝ! መታሰርህ ለፍቅር ለምህረት ሲሆንለህ ቂመኝነትን ተጠይፈህ ወጥተህ ፍቅር ስትሰብክ ሳይህ አለቀስኩ። እግዚአብሄር አይቀይርብህ! አይዞህ!! 'ያልበደለ የለም።ሁሉም በድሏል።'አንተ ግን በፍቅር እና በይቀርታ አለፍክ። መማር የፈልገ ካንተ ከዚች ንግግር ብዙ ይማራል።ልብ ያለው ልብ ይበል!!💌💌